ለ14 እናቶች 1.2 ሚሊዮን ብር ስጦታ | Seifu on EBS

  Рет қаралды 21,572

Seifu ON EBS

Seifu ON EBS

Күн бұрын

Пікірлер: 41
@AaBb-kr3bi
@AaBb-kr3bi 4 сағат бұрын
አቶ ፍቃዱ ፈጣሪ ከዚህ በላይ መፅናናቱን ይስጥህ ጥንካሬህ በጣም ይገርማል ደግነትህን ጥሩ አሳቢነትህን አይውሰድብህ አዝቶ ይጨምርልህ ያሉትን ልጆችህን ብዙ ያድርግልህ ❤
@Anumma572
@Anumma572 4 сағат бұрын
ምንኛ መልካም የእግዚአብሔር ሰው ነህ አሁንም አብዝቶ ይባርክህ ከመላው ቤተሰብህ::
@eyerusalemabraha1567
@eyerusalemabraha1567 5 сағат бұрын
የልጅ ሀዘን ከባድ ነው😢😢😢😢 ከዳግም ሀዘን ይሰውርህ የቀሩትን ልጆች እንደ ምድር አሸዋ ያብዛልህ 😢😢😢😢😢
@ADDISINFORMER20
@ADDISINFORMER20 7 сағат бұрын
ሰላም ለኢትዮጲያ ለሀገራችን ለመላው ለህዝባችን ይሁን❤ትላንትን አሳልፎ ዛሬን በሰላም ያገናኝን በየእምነታችን ለጠበቀን ፈጣሪ ይክብረ ይመስገን የነገውን ብሩህ ብረሀን የኢትዮጲያን ትንሳኤ እንድናይ ከክፋ ከመጥፎ ነገር ሁሉ ይጠብቀን ይጠብቃቹ******የቀናነት ቤተሰብ በመሆን ፍቅራችሁን ግለፁልኝ
@tshegamariam5470
@tshegamariam5470 6 сағат бұрын
እግዚአብሔር ይስጥስችሁ! ወገን ለወገን መረዳዳቱ ድስ ይላል።
@ZainabAhmed-q8f
@ZainabAhmed-q8f 7 сағат бұрын
ያረብ መልካሞችን አብዛልን😢
@HhHhh-jr3by
@HhHhh-jr3by 7 сағат бұрын
ሰይፍሻ ስንወድህ ባድናቆት ጭምር ነው❤❤❤❤❤
@hana.6956
@hana.6956 5 сағат бұрын
ታደለ ሮባ ጥሩ ሰው ይመስለኛል ብዙም ባላውቅ ነገር ግን ባለቤቱ ደርበባባ እውቀትና ጥበብ የተሰጣት የታደለች ሴት ናት። አንዳንድ የማትረቡ ራቁታም ሴቶች ከእሷ ተማሩ።የሰው ልጅ ደስ በሚል ነገር መታወቅ እጅግ መታደል ነው።
@tekalignmeselech4478
@tekalignmeselech4478 5 сағат бұрын
እግዚአብሔር ባወጣችሁት ይተካላችሁ እንዚህን መርዳት እድለኝነት ነው ለመስጠትም መመረጥ ያስፈልጋል
@BABR7826
@BABR7826 3 сағат бұрын
😢😢ወታደር ስትሆን መቼ እንደ ምትሞት አታውቅም አይዞን በርቱ አቶ ዳዊት ቤቲ ጎበዝ ነች በርቱ
@kasahunwoldemichael2181
@kasahunwoldemichael2181 5 сағат бұрын
ድንቅ ሰውች እናከብራቹኋለን ዘመናቹ ይባረክ
@telela1234
@telela1234 6 сағат бұрын
እንኳን ፈጣሪ አበረታህ ፍቄ አይዞህ
@michaelehabtemariam6069
@michaelehabtemariam6069 4 сағат бұрын
Seyfu tellk sew ❤❤❤❤❤❤
@እግዚአብሔርይመስገን-የ8ነ
@እግዚአብሔርይመስገን-የ8ነ 7 сағат бұрын
እዲሚና ጤና ይስጥልን❤❤❤❤❤❤❤❤
@corneliatesfaye2989
@corneliatesfaye2989 3 сағат бұрын
Ato fekafd Egeziabehier metsnanatun yesteh kenbitesboch 🙏🙏🙏
@tewodrosfekade9233
@tewodrosfekade9233 4 сағат бұрын
Hallways gunner ❤
@Ester1234-h7z
@Ester1234-h7z 6 сағат бұрын
Wellcome❤❤❤❤❤💞💞🥰🥰🥰💪💪💪💯💯👏👏👏💕💕💕
@ElizabethAddisu
@ElizabethAddisu 7 сағат бұрын
ጋሽ ፍቃዱ እግዚአብሔር እንኳን አጠነከረህ 😇😇😇😇😇😇😇🙏🏻
@AlemituAnjulo
@AlemituAnjulo 7 сағат бұрын
John 3 አማ - ዮሐንስ 16: በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና። 17: ዓለም በልጁ እንዲድን ነው እንጂ፥ በዓለም እንዲፈርድ እግዚአብሔር ወደ ዓለም አልላከውምና። 18: በእርሱ በሚያምን አይፈረድበትም፤ በማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ አሁን ተፈርዶበታል።
@ZinashFeleke-do3tb
@ZinashFeleke-do3tb 7 сағат бұрын
ሠላም ለ ሀገራችን ሠለም ለኢትዮጲያ ፍትህ ተደፍሮ ለምሞቱ ለ ልጆቻችን ፍትህ ለ ስንቦኔ ፍትህ ለ እኛ ለ ሴቶች😭😭😭😭🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆
@sarahsarah2721
@sarahsarah2721 6 сағат бұрын
ቤቴ አስተዋይ ነሽ
@Somayube
@Somayube 7 сағат бұрын
❤❤❤
@EndasawYilak-jw3tw
@EndasawYilak-jw3tw 6 сағат бұрын
መረዳቱ ጥሩ ሃሳብ ቢሆንም እደሀሣብ በድርጂት አማካኝነት የማቆያማእከል እደመቆዶንያ ያለ ማህበር በማቋቋም አና አዳሪትምህርትቤት ከፍቶ በመላው ኢትዮጵያ ያሉ ኦትዝም ቤት ሰብስቦ ቢረዱ የተሻለ ነው ሰወችም ሌላስራ ይሰራሉ እነሱም በተገቢው መገድ እክብካቤና ትምርት ይሰጣቸዋል በተጨማሪ በጋራ ሲረዱ ደሞ በጀታቸው ይቀንሳል እዲሁምሰወችም ለመርዳትም ቀላል ይሆናል
@UmuAymen-e8s
@UmuAymen-e8s 6 сағат бұрын
እባክህ ሰይፋ እዝነት የሚባል ድርጅት አለ እሱን አስረድቸው
@samresamre-m4o
@samresamre-m4o 6 сағат бұрын
ሰላም ሰይፍ አሁን የተቀመጡት ሰዎች ከሀያሏ አገር ከ አሜሪካ መጡ አልክ ከሜሪካ ያሉበት ችግር እኛ ኢትዮጺያዊያኖች ክርስትያን እንደመሆናችን መጠን ከአባቶች እስከ ወጣቶች ከትንሽ እስከ ትልቅ እባካችሁ ፀሎት እንዲይዙ አድርጉዋቸዉ ድምፅ ሁነን ህፃን ዮስቲና መስፍን ምክንያቱም ከዛ አገር የሚመጡ ናቸዉ ኢትዮጺያን የሚረዱ እባክህ አቅርበዉ
@KestoKa1203
@KestoKa1203 6 сағат бұрын
እባክሽን ቤቲ በነካ አፍሽ ፤ ጠቅላዩን "አብይ አህመድን" አክሚልን!?
@daryossuleman4896
@daryossuleman4896 4 сағат бұрын
አረ በህግ ኣምላክ ኦቲዝም ልጆች ያለው ኣባት ጥሎ ይሄዳል ብሎ ማለት ምንድ ነው? በምን ማስረጃ በምን ጥናት። ስንት የሚታገል ኣባት ኣለ።
@abያልተፈታውህልሜ
@abያልተፈታውህልሜ 7 сағат бұрын
እረ እኛም አሉን እነራሽፎርድ ተውጅ ሰይፍሻ አትጨፍጭፍኑ😂😂
@Tomas_tube
@Tomas_tube 6 сағат бұрын
⚠️አረ አበረታቱኝ ምን ችግር አለው አይከፈልበትም😢😢
@Samsonite-y2s
@Samsonite-y2s 5 сағат бұрын
Do not be scammed my people. Do not do it.
@DawitD-b4d
@DawitD-b4d 6 сағат бұрын
ጭስ ሳሮን ብሎ የዘፈነው ሙድ እየያዘ ነው እንዴ ነገሩ አላማው ስላልተሳካ አጥፍው ተብሏል።ያጣፍጥልህ ቆንጆ ሚስት እልህ ስውን መቼም አልቀርብም ተባብሮ ያለኝን ሁሉ አስጥቶ ሊያሳብደኝ ከዛ እሱ ሊበለፁግ ሚጥርን እኔ ላይ interest ኑሮት የመጣን አካል ከመራቅ ውጭ ምርጫ የለኝም ለዛ ነው መቼም ሰው አላምንም እንዲጠጋኝም አልፈልግም እየበደሉ እንደተበደሉ act ሚያረጉትን ጠላቶቼን እየስማችሁ ስለማታቁት....ስመረመር ግን ቂም ተገኘብኝ ባለፈው
@michaelehabtemariam6069
@michaelehabtemariam6069 4 сағат бұрын
Yech sew tegrmalech
@hailefeleke6841
@hailefeleke6841 6 сағат бұрын
We have no more ??????
@daryossuleman4896
@daryossuleman4896 4 сағат бұрын
ስለ ኦቲዝም ያላችሁ ግንዛቤ ትክክል ኣይመስለኝም።
@KhanAli-j3w1q
@KhanAli-j3w1q 3 сағат бұрын
እባካችሁ ሰይፉ ለድሃ መስጠቱ አሪፍ ሆኖ ሳለ።ህጻናት እረዳለሁ በሚል ስም ስንቱን ጣሊየናዊ ሿሿ የሰራች ሴት ሰብሪናን መርዳት ማለት ተሸውዳችሁ የህዝብ ገንዘብ ለሌባ ማስረከብ ይሆንባችኋል።ስለ ሰብሪና(ሰብለ)ጣልየን ሮም የሚኖሩ ሃበሾችን ጠይቁ በተለይ ጴንጤዎችን ሰብሪና ማለት ሰይፉ ኢንተርቪው ላይ ያደረገችው ማንነቷ በሙሉ ውሸት ነው።የስንቱ ድሃ እንባ ያለባት ሌባ ነች እንዲያውም ድሃ የማትወድ የድሃ ጠላት የእህቷ ባል ጎዳና ተዳዳሪ ስለነበረ ብቻ ከእህቷ የተቆራረጠች አስመሳይ ነች።ትምህርት ምናምን ያለችው ውሸት ነው።ጣሊያን ሃገር ሰው ቤት ተቀጥራ ትሰራ ነበር ከአንድ የነጮች ቤተክርስቲያን በእርዳታ ስም ሿሿ ሰርታ ብዙ ገንዘብ ይዛ የጠፋች ሌባ ነች።ሰይፉ ገንዘቡን ከመስጠታችሁ በፊት ስለሰብሪና በቅርበት አጣሩ እረዳቸዋለሁ የምትላቸውን ሰዎች ብቻ ሁን ሄዳችሁ አግኟቸው።ከዚህ በፊት ነጮች የምትረጃቸውን እንይ ብለው ከጣልያን መጥተው ነበር በክፍያ ነው ከጎዳና ህጻናት አምጥታ የሸወደቻቸው ተጠንቀቁ እንደ ዜጋ መናገር የሚገባኝን ተናግሪያለሁ
@Samsonite-y2s
@Samsonite-y2s 4 сағат бұрын
These people will scam you. Do not do it my people.
@wendmujambo1856
@wendmujambo1856 6 сағат бұрын
Arsenal 5_1 Manchester City
@yaredenayared8873
@yaredenayared8873 3 сағат бұрын
ቤቲ አገር እንዲስተካከል አብይ አህመድን አክሚልን ሁሉም መስመር ይይዛል
@yenazarethlije558
@yenazarethlije558 3 сағат бұрын
who is she !!!
Quando eu quero Sushi (sem desperdiçar) 🍣
00:26
Los Wagners
Рет қаралды 15 МЛН
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:53
超人不会飞
Рет қаралды 16 МЛН
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
01:01
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН
ሄኖክ  በእንባ አስለቀሳቸው እወዳቹሀለው
25:05
heni and tsi - ሄኒ እና ፂ
Рет қаралды 74 М.
🔴 ቀድሞ የገባ ሰው ይፈወሳል || አዲስ እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan New Sibket  2023
2:48:30
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 1,3 МЛН
Quando eu quero Sushi (sem desperdiçar) 🍣
00:26
Los Wagners
Рет қаралды 15 МЛН