KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ያላንተም አይሆን አዲስ የገጠር ድራማ ( Yalantem Ayhone) New Ethiopian Dirama 2024
32:46
ቆንጆ ቆንጆ ሰልባጅ ይገዛልኝ ነበር!!! #life #lifestyle #father #dream #2024
1:06:52
Mom had to stand up for the whole family!❤️😍😁
00:39
Elza love to eat chiken🍗⚡ #dog #pets
00:17
Cool Items!🥰 New Gadgets, Smart Appliances, Kitchen Tools Utensils, Home Cleaning, Beauty #shorts
00:41
НИКИТА ПОДСТАВИЛ ДЖОНИ 😡
01:00
አፈላች አዲስ የገጠር ድራማ(Afelach New Ethiopian Dirama) 2024
Рет қаралды 47,619
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 19 М.
HAPPY WORLD TUBE( ሀፒ ወርልድ ቱዩብ)ፐ
Күн бұрын
Пікірлер: 126
@ሶሲYouTube
7 ай бұрын
መደነቂያ ሥወዳት አባይየ እኔምኮ አባቴን ሥወደው በሱ አልደራደርም❤❤❤❤❤
@betigebeyehu2171
7 ай бұрын
ወይ እኔ የምታስትምሩን ትምርህት በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ሰላምችሁን ያብዛው❤
@MasiMan-sd1gu
7 ай бұрын
እባካቹ የከተማ እረሰቹን አረዳ ነን ብለቹ ስንቱን ለብሰቹ ስንቱን ቄንጥ እየሰጣቸው የባህልና የሀገራችንን ውበት እባካቹ በእነዝህን የባህላችን አበሰደሮቸችን አክብሩና ትምህርት ውሰዱ ትጠቀመለቹ ክብርም ነው
@abayabay3382
7 ай бұрын
መደነቂያ በመጨረሻ እሽ አለች😂😂😂😂😂😂 😂😂😂😂ተለተሎኑልን በጣም ነው የምወዳችው❤❤❤❤❤❤❤❤
@Tig-d4u
7 ай бұрын
አረረረረረረ ባገራችን አባት ለልጁ ባል አያመጣም የእዉነት😂😂😂😂
@ethiopiaafrica5008
7 ай бұрын
ጅል የወለደ እንደተዋረደ ነው።
@Tig-d4u
7 ай бұрын
@@ethiopiaafrica5008 በጣም
@Ethiopiaya
5 ай бұрын
That what I thought, they go off culture sometimes
@ينمب
2 ай бұрын
መደነቂያ እኔም ልክ እዳች ነዉ እኔም የምወደዉ አባቴን❤❤❤❤
@userenter2635
7 ай бұрын
ልታገባልኝነው ኧረቆይ😂😂ከእግሩ ምን አለሺ መደነቂያ👌ስወዳት ኧረ ቀጣይ ስሩበት👍ለሁላችሁም ክብርአለን❤👌
@MeseretMekonn-bc1xl
7 ай бұрын
ልጆቹን አየሻቸው ስትላት 😂😂አመዳሞቹ?😂😂😂😂😂አየ መደነቂያ 😂😂😂😂😂
@ruhamabarkot4802
7 ай бұрын
ማርያምን በሳቅ😅😅😅😅😅
@ፍሬህይወትከወሎ
7 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@BeletuSntayehu
7 ай бұрын
ብቻዉን የተሰቀለ ቋንጣ መስላ የቱ ቅርጿ ነዉ አላለም 😂😂😂😂😂😂 ወይኔ መደነቂያ እነዛ አመዳሞቹ😂😂😂😂😂
@lovehistory236
7 ай бұрын
በናታችሁ ይችን ልጅ ኮስሞቲክሷን ትቀንስ መደነቂያ የገጠር ልጅ ምሰይ
@habeshaengdaw103
7 ай бұрын
ለስራው ሲባል ነው የተቀባችው
@ruhamabarkot4802
7 ай бұрын
ምን ማለት ነው የተስጣት ገፀ ባህሪ የከተማ ልጂ ነው በቃ ስለዚህ ሜካፑ ግድ ነው 🙄
@MeseretMekonn-bc1xl
7 ай бұрын
@@ruhamabarkot4802 እኮ
@lovehistory236
7 ай бұрын
ህልም?
@bateablneha5887
7 ай бұрын
@@ruhamabarkot4802ዝም አትያትም ያልሰጧትን ታወራለች 😂😂😂
@tejealene2386
7 ай бұрын
እረ የአገራችንን ወግ ማዕረጉንማ አትርሱ እንጂ ልጄን አግባልኝ ተብሎ አይጠየቅም
@AlemayehuAbebe-q2e
7 ай бұрын
በጣም ደስ ትላላችሁ ሁላችሁም
@ethiopiaafrica5008
7 ай бұрын
እመቤትን በጣም ነው የምወዳት ።ከምር seriously !!
@abebe7
7 ай бұрын
መደነቂያ በጣም ትለያለሽ ሲያምርብሽ አቦ ይመችሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@Ayal19
7 ай бұрын
የጨነቀው እርጉዝ ያገባል እንደሚባለው ባል ፍለጋ አይ ወላድ 😂😂 ተጋብተው ደግሞ አሳዩን 😂
@blackhabeshawit5954
7 ай бұрын
መደነቂያ ታግባና እስትይ ከእሱቤ ጋር እንያቸው
@BehailuArgaw-wr1tv
6 ай бұрын
አሁን አሁንማ ከመወደድ በላይ እየሆናችሁ ነው
@Elhan-omar
7 ай бұрын
ድህነ አድራችሁ❤
@tadelemulugeta6834
6 ай бұрын
መደነቂያ ትክክል ካራክተር
@Dana-jy5jl
7 ай бұрын
ደናደራችሁ❤❤❤❤
@abayabay3382
7 ай бұрын
እግዛብሔር ይመስግን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tenaberihun7379
7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እዴት አደራቹሁ❤❤❤❤
@BeletuSntayehu
7 ай бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን ❤❤❤
@abebawwasie8900
7 ай бұрын
መደነቂያን ለኔ አጋቡኝ Please
@ruhamabarkot4802
7 ай бұрын
አይ መደነቅያ😂😂😂 እሽ ስርጉስ😅😅😅
@bezawitmulubrehan7505
7 ай бұрын
በጣም ነው የምትደነቁ ናችሁ ግን አንድ ነገር ማለት እፈልጋለሁ ይሄ ሶስተኛ ድራማ ነው ክፍል ሁለት ወይም መጨረሻ የለውም መጨረሻውን አሳዩን እንጂ
@kalkidan-t3j
5 ай бұрын
መጨረሻ አያቁም አነሱ መጀመር ብቻ ነው የሚያቁት
@Mohammedshishemsu
7 ай бұрын
ገባገባ በሉ አፈላች
@almaayala4768
7 ай бұрын
መደነቂያ ከተሜ ናት አታገባም😂
@teddikebedet9230
7 ай бұрын
ሰሄድ የሻፈፋ ሰለሂድ ወንጭ ወጭፍ እሱ ባለው ፈረደበት
@YordanosUtopia
4 ай бұрын
እስኪ በደብር ኤልያስ መውጫ ያለውን መስክ አሳዩን ስወዳችሁ❤❤❤
@saraashenafi7305
3 ай бұрын
ወይ መደነቂያ እግሩ ቅጥንቅጥን ያለው😂
@sofonyasmogess5364
6 ай бұрын
ኸረ ቀጣይ እሱባለውን አግብታው እየተላላጠች ስታዝገው እና ግራ ስታጋባው አሳዩን
@Biti-b9m
7 ай бұрын
እረረ እረረ ባህላችንን አታበላሹ የሴት አቤት ይጠየቃል እንጅ አይጠይቅም
@የለገደመለ
7 ай бұрын
በመጨረሻምተሳካአይመደነቃ😂😂😂❤❤❤
@bayosh7590
7 ай бұрын
ቀጣይ በናታችሁ😂😂😂 መደነቃአ ቀጭን ቀጭን ፈልፍይያቸውና አሳያቸው
@AmexMohammed-tq9ww
5 ай бұрын
ባህላችነ ንአታበላሹ የሴት አባት አይጠይቅም😢😢🎉🎉
@rabiyaabrar3349
4 ай бұрын
Medenekya btam des telalech taskalechm❤
@MhamadUasun-ce5mo
7 ай бұрын
አየ እሡባለው ሊያልፍልህ ነው😂😂😂😂😂😂
@ጎጃሜዋድልለፋኖ
7 ай бұрын
የኔውዶች💚💛❤
@habeshaengdaw103
7 ай бұрын
ሀሀkkkkkkበሳቅ ጀመርኩ አልተኝተህም???
@DanielMelkamu-qp5ys
7 ай бұрын
መደነቅያ እኮ አርቲፊሻል ናት አያ እሱባለው ግን የተፈጥሮ ሰው ስለሆነ አይሆንም ትዳሩ
@tadelemulugeta6834
6 ай бұрын
መደነቂያን ብዬ ነው የማዬው
@SalamSalamah
7 ай бұрын
አታግቢእልቅመደነቂያምንበወጣሽ😂😂😂😂
@chuchumike3286
7 ай бұрын
😂😂😂😂😂ሲራመድ ውንጭፍ ውንጭፍ የሚለው አይ እሱ ባለው ጉድህን አልስማህ😂😂😂😂🫣🫣🫣🫣
@ComCell-ch9jb
7 ай бұрын
Yayeshe ❤❤❤❤❤
@user-bl9vt8yr9C
7 ай бұрын
እሱ ባለው ቁሙጣ የሚያረገው እግሩ ቀጭን😂😂😂 አይመደነቂያ 😅
@Rahma-vr1md
7 ай бұрын
😂😂😂😂😂ብቻዋን የተሰቀለ ቋጣ መስላ 😂😂ተመቸኝ😂😂😂😂😂
@bolishbappi1042
7 ай бұрын
አይይይ መደነቂያ አመዳሞቹ አላለችም 😂😂😂እሱበለው አቃጥላ ነው የምደፋህ
@YEROMGANCHE
7 ай бұрын
የመጀመሪያው ክፍል ላይ ዝም በላችሁ ጡት ጡት 😂😂😂 አትበሉ እና መደነቂያ እኔ እንዳንቺ መሆን እፈልጋለሁኝ እና አድናቂሽ ነኝ እወድሻለሁ የኔ ውድ ዘላለም ኑሪልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😍😍😍😘😘😘🥰🥰🥰 እና ደግሞ ይሄንን ልብስ ልበሺ 👙 👗 🥿🥿 👒 👛 🕶አሺ የኔ ውድ
@Nanbutter-12
2 ай бұрын
❤❤
@haykelbintmuhamed
5 ай бұрын
😂😂😂 እነዛ አመዳሞቹ 😂ወይ መደነቂያ
@HanaTomas-hn3hf
6 ай бұрын
መደነቄያ ከተማ ከተማ አጫወታት😂😂
@hayemitube7436
7 ай бұрын
😂😂😂❤❤❤❤❤
@ፍሬህይወትከወሎ
7 ай бұрын
ሲሄድኮ ይንሻፈፍል አላለችም ወዮ😅😅😅😅😅😅
@MeseretMekonn-bc1xl
7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@ethio1283
7 ай бұрын
ቸኩያሉሁ ለሠርጉ
@ጎጃሜዋየዘሜእህት
7 ай бұрын
የኔ ውዶች❤❤
@እሰከዳርይመር
6 ай бұрын
አይ መደነቅያ
@semuti-
7 ай бұрын
የምሠሩት በሙሉ አሪፍ ነዉ ግን አድድ ነገሮችን አታበሉሹ አባት ለሴት ልጅ ባል አይፈልግም ።
@kenzab1189
7 ай бұрын
ቡን ያሉት 😂😂😂😂😂 አች በልጅነትሽ ቡን ያለሽ ነበርሽ 😂😂😂😂 እ
@inalamgoran1046
7 ай бұрын
ወይ መደነቂያ😂😂😂
@SanayitDamte
3 ай бұрын
እንደባላገሪ ሆነሺሲሪ
@እዛውዋርካውስርነኝ
5 ай бұрын
የልጅታ ንግግር ግን ያስጠላል ለዛ የላትም
@blackhabeshawit5954
7 ай бұрын
ሁለታችንም 🤣ቀጭን ስለሆንን
@ibrahimibrahimismail
7 ай бұрын
ውደዱከቹ።
@Aminat-nv3cu
7 ай бұрын
እውነትም ውጭፍ ውጭፍ ወይእሱባለው😂😂😂
@SaidGg-nm2rw
7 ай бұрын
ወየዉ😂😂
@Make-o3m
2 ай бұрын
አረ ነዉር የሤትአባት አይጠይቅም ባህላችን አይደለም
@alain-vw8us
7 ай бұрын
🤣🤣🤣🤣😂😂😂😂😂😂👌👌👌👌👌👌❤❤❤❤
@yegnagilm2421
7 ай бұрын
❤
@yeshiwas8757
7 ай бұрын
ከጋብቻ የምትወጡት መቼ ነው ?
@tigisthmariam
7 ай бұрын
መደነቂያ ለምን ገጠሬ መስለሽ አትተውኝም
@kalkidan-t3j
5 ай бұрын
እኮ ደሞ ከተሜነቱን አበዛቼው እንዴ🤔
@SanayitDamte
3 ай бұрын
እባካቺሁ ሰብሲክራይብ አሪጉ
@የሽየድንግልማርያምልጅ
7 ай бұрын
❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂
@yeuhalabirhan573
7 ай бұрын
ሆሆሆሆ😂😂😂
@ሰናይሰላም
7 ай бұрын
"ይሄ እግሩ ቀጫጮው ሲራመድ ውንጭፍ ውንጭፍ የሚለው!" 😂😂😂😂😂 በግድ ካልወለዳችሁ የሚሉት ነገርስ.
@mrn3878
7 ай бұрын
😢😂😂😂😂😂😂😂😂😂💖💖💖❤❤❤❤❤❤❤❤
@chuchumike3286
7 ай бұрын
ያኔበባይዬዬዬዬዬዬዬስወድሽ🌷🌹🌷🌹🌷🌹🌷🌹❤️❤️❤️💕💕💕💕🌹
@nadayashaneh4485
7 ай бұрын
😊😊😁❤❤👍👍
@KokabeShankot
6 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤
@ሲዳማ
7 ай бұрын
ክክ😂😂😂
@አቡመሀመድ-ጐ7ሰ
7 ай бұрын
ይቺ ባለጌ ሴት ጡት ለሁለት ነገር ነው የተሰራው አላለችም
@MarihamMarry
6 ай бұрын
አሁንም ጡት ለሁለት ነገር ነው የሚሰራው እውነቱን ነው ያወራችው
@meron7439
7 ай бұрын
ልጅቷ የአዲስ አበባ ጩሊሌ ናት ሜካፕ ተቀብታ ፀጉሯ ላይ ሂማን ሄር ቀጥላ 😂 የገጠር ልጅ ማስመሰል አይደብርም ❓️ በሉ ፊልሙ አላማረበትም ።።።።።።።።።።።
@selammulu5111
7 ай бұрын
ካረብ አገር የመጣች ሆና ነው እየተወነች ያለችው በዚህ ሰአት ደግሞ ያልተሰደደ የለም የተሰደደው ደግሞ ሲመለስ ሁሉም ባይባሉም እደሷ አይነት ፀባይ ያሳያሉ ይላሉ እግዲህ
@chuchumike3286
7 ай бұрын
ትምህርት ንው የሚስጡት በትክክል ያለውን እንደቲያትር እያሳዬ ንው ምን አሁን ይሄንን ፕላስቲክ ፀጉሩላይ የአሞራ ጥፍር እየስኩ ምኑ ቅጡኪኪኪ
@MeremEshetu
7 ай бұрын
ትክክል ነዉ ስራዉ በተለይ እኛለመዳም ቅመሞች በተለይ የእዶሜዉ ጉዳይ ሲቀጥል ትዳር የምንፈራዉ ሲቀጥል አላማየ ሳይሳካ የምንለው ሱሪ መልበሱ ም ሜካፑም ያዉየምናደርገዉነዉ ስለዚህ መደነቂያ የያዘችው ፖርት ትክክልነዉ👍👍👍💯✅️✅️✅️✅️
@enzybelay8411
7 ай бұрын
Haha😂
@Aamina-j9i
7 ай бұрын
Edategebe 😂😂😂
@marituakalu4821
3 ай бұрын
Temsgn
@ergoyeyeshiwas5984
7 ай бұрын
haaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaa
@እናቴንስወዳት
7 ай бұрын
ወይ አቆም የላት ወይ መልክ የላት የምር ጦጣ ነውኮ የምትመስለኝ መደነቂያ
@ruhamabarkot4802
7 ай бұрын
ምናገባሽ ታዳ 😏
@husseinadem6233
7 ай бұрын
አይባልም!
@እናቴንስወዳት
7 ай бұрын
@@ruhamabarkot4802 እናትሽ ትበዳ የቡሽቲ ልጅ
@BeletuSntayehu
7 ай бұрын
በስመአም ወወልድ😂😂
@Hiwot19981
7 ай бұрын
ቁጅናስ ወርቅ ናት❤
@RRuth8852
5 ай бұрын
❤❤❤
@salamghosn8854
7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
32:46
ያላንተም አይሆን አዲስ የገጠር ድራማ ( Yalantem Ayhone) New Ethiopian Dirama 2024
HAPPY WORLD TUBE( ሀፒ ወርልድ ቱዩብ)ፐ
Рет қаралды 62 М.
1:06:52
ቆንጆ ቆንጆ ሰልባጅ ይገዛልኝ ነበር!!! #life #lifestyle #father #dream #2024
Donkey Tube
Рет қаралды 181 М.
00:39
Mom had to stand up for the whole family!❤️😍😁
DaMus
Рет қаралды 14 МЛН
00:17
Elza love to eat chiken🍗⚡ #dog #pets
ElzaDog
Рет қаралды 13 МЛН
00:41
Cool Items!🥰 New Gadgets, Smart Appliances, Kitchen Tools Utensils, Home Cleaning, Beauty #shorts
Cool Items Official
Рет қаралды 154 МЛН
01:00
НИКИТА ПОДСТАВИЛ ДЖОНИ 😡
HOOOTDOGS
Рет қаралды 3,1 МЛН
24:22
"ተጋለጥን" ምርጥ የገጠር ድራማ(Tegaletin New Ethiopian Dirama) 2024
HAPPY WORLD TUBE( ሀፒ ወርልድ ቱዩብ)ፐ
Рет қаралды 31 М.
1:16:13
የትም ነው ሐገሩ አዲስ ዝግጅት (Yetim nw Hugeru new ) 2024
ORBITAL FAMILLY TUBE(ኦርቢታል ፋሚሊ ቱዩብ)
Рет қаралды 77 М.
18:49
Dilla tube #leli show# ayetilesuke hiking tour# jaledessa ከዲላ በቅርብ ርቀት የሚገኘውን ጃልዴሳ ተራራን አብረን እንጎብኝ
Dilla tube
Рет қаралды 3,2 М.
47:53
ምን አየሁ ብዬ ልሙት ? | ተዋናይ መኮንን ላዕከ | የከርሞ ሰዉ #አሻም_ቲቪ
Asham TV | አሻም ቲቪ
Рет қаралды 104 М.
6:38
ለየት ያለ ጨዋታ(Leyet Yale Chewata) 2024
Diskur Tube(ድስኩር ቱዩብ)
Рет қаралды 11 М.
45:14
እኛ እና ሙዚቃ አዲስ አቀራረብ (Egna Ena Muzika) New 2024
HAPPY WORLD TUBE( ሀፒ ወርልድ ቱዩብ)ፐ
Рет қаралды 19 М.
40:34
ዳኞችን አጣላቸዉ (Dagnochin Atalachew ) Yes No Aydol Show ) New 2024
ORBITAL FAMILLY TUBE(ኦርቢታል ፋሚሊ ቱዩብ)
Рет қаралды 39 М.
33:07
የሞት ሽረት ትግል በኤርትራ||በኤርትራ ግምባር የሜ/ጀ መርዕድ ግዳጅ||ክፍል፡1
Ethio Meda - ኢትዮ ሜዳ
Рет қаралды 12 М.
41:30
ደፍቶት ሄደ ልዩ አዲስ የገጠር ድራማ(Defitot Hede) New Ethiopian Dirama) 2024
Diskur Tube(ድስኩር ቱዩብ)
Рет қаралды 28 М.
32:49
ተፋጀን ምርጥ አዲስ የገጠር ድራማ( Tefajen New Ethiopian Dirama) 2024
HAPPY WORLD TUBE( ሀፒ ወርልድ ቱዩብ)ፐ
Рет қаралды 35 М.
00:39
Mom had to stand up for the whole family!❤️😍😁
DaMus
Рет қаралды 14 МЛН