እኛ እና ሙዚቃ አዲስ አቀራረብ (Egna Ena Muzika) New 2024

  Рет қаралды 19,914

HAPPY WORLD TUBE( ሀፒ ወርልድ ቱዩብ)ፐ

HAPPY WORLD TUBE( ሀፒ ወርልድ ቱዩብ)ፐ

Күн бұрын

Пікірлер: 83
@mobilemobile4777
@mobilemobile4777 2 ай бұрын
ያለም ወርቅ ቡና ስታፈላ ደስ ትላለች ጐበዝ ናት ለአዲስ አመት እሷ ታፍላ የምትሉት በላይክ አሳዩኝ
@kodiyishukoor3584
@kodiyishukoor3584 2 ай бұрын
ታምራለች❤❤❤❤
@woinshete8713
@woinshete8713 2 ай бұрын
በጣም ነው የምታምሩት የኔ ኢትዮጵያውያን ናችሁ ❤❤❤❤❤❤❤😅😅😅😅😅😅
@Habtam21
@Habtam21 2 ай бұрын
አበጀሽ ያየሽ ዝማም ንጹህ እመቤት ስማቸው የት ሄዱ በአንድ ስብስብ ስትሉ ነው የበለጠ ደስስስ የምትሉት 😢በተረፈ ታምራላችሁ በርቱልን አማራዬ❤❤❤❤
@ስደተኛነኝእናቴንናፋ-ጀ6ጸ
@ስደተኛነኝእናቴንናፋ-ጀ6ጸ 2 ай бұрын
የባህል ሚኒስተር. እነኝህን. ሰወች ይሸልምልን ባህላችንን አልባሳችንን. እያስተዋወቁያሉ. እቁወችናቸው ባአማአራነቴም. እድኮራ አድርጋቹህኛል ጨዋታን ቅኔን በራስ ልብስ መኩራትን. ከናተ ተምሬ አለው. ውድድድድ❤
@MengstuAboy
@MengstuAboy 2 ай бұрын
ስታምሩ ኑሩልኛ
@meseretbelhu5177
@meseretbelhu5177 2 ай бұрын
በጣም ነው የምወዳችሁ በጣም ደግሞ እንዴት እንደምታምሩ ሁላችሁም አንደኛ ናችሁ♥
@beretukanMeles
@beretukanMeles 2 ай бұрын
እሄ የውሀ ህዝብ ምንአድርጎ ነው ጦርነት የታወጀበት አይ አማራ😢😢😢
@UmReyan-nv7em
@UmReyan-nv7em 2 ай бұрын
ምንም አረገን አደለም በሁሉም ነገር አላህ ትልቅ አረጎ ሰለፈጠረን የበታችነት ስሚት አሳቃቸው እና ማጥፍት ፈለጉ ግን የሳካላቸው ኢሸአላህ አይጠፋም እበዛለን
@teddikebedet9230
@teddikebedet9230 2 ай бұрын
የድምፅ ችግር አሰተካክሉ ወየ ማክሰኞ የምትጠቀሞበት ቦታ ምርጥ ናት
@abedalkader3770
@abedalkader3770 2 ай бұрын
ያለም ወርቅ ልምጣ ቡና ልጠጣ
@AregashAdugnawchekole
@AregashAdugnawchekole 2 ай бұрын
አቤት ሲሰይ እርጋታ እግዚአብሄር ይባርክህ
@RMetica
@RMetica 2 ай бұрын
እኔስ የታየኝ የእጄ ስራዉ ማለት ዳንቴሉ ስፌቱ አለም ወርቅ ቡና ስታፈላ ነዉ በሁለተኛ ደረጃ አለባበሳችሁ ነዉ ❤ በተረፈ የሙዚቃ ተጨዋች ስም ከምታጠኑ በእዉነት የነፍሳችሁን የሰማዩን መንገድ የያዙ የቅዱሳንን ስም የጻድቃንን የሰማእታትን የዘማርያንን... ገድላቸዉን ስራቸዉን ብንሸመድድ መልካም ነዉ 😢 እናታችን ቅድስት ወለተጴጥሮስ በጣም ትታዘባችኇለች የጎንደር ምድር ነዉ ያፈለቃት 😢 ጎንደር፣ጎጃም፣ ሸዋ እንዲሁም ውሎ በእምነቱ ሞች እንደሁ እንጂ የሚታወቀዉ በሴጣን ማህሌት ማለትም በሙዚቃ እንዳልሆነ ታሪክም ሳይቀር ይወቅሳችሗል በተለይ ደግሞ አሁን የሱባኤ ወቅት ነዉ 😢ለማንኛዉም ልዑል እግዚአብሔር ሰላሙን ለሀገራችን ኢትዮጵያ ይላክልን አሜን፫🙏😢
@DamatM
@DamatM 2 ай бұрын
ምን ት ሰሪያለሽ አንቺ? ለምን መጥተሽ ታዳምጫለሽ? አፈ ጣዲቅ
@SK-kx6uh
@SK-kx6uh 2 ай бұрын
በፆሞ ምነው ባለማተቦች እመቤታችን ምሕረቱን ትላክልን እወዳችኋለሁ።
@tigistdires9064
@tigistdires9064 2 ай бұрын
ውዱች❤❤❤❤❤❤
@Anshaabdie
@Anshaabdie 2 ай бұрын
አበጀሽ የትዳነው
@UmReyan-nv7em
@UmReyan-nv7em 2 ай бұрын
አበጀሺ ያየሺ ዝማም እህት እመቤት ስማቸው ቃለአብ ተቀንሳቹሀል
@UmReyan-nv7em
@UmReyan-nv7em 2 ай бұрын
መደነቂያ
@UmReyan-nv7em
@UmReyan-nv7em 2 ай бұрын
ነፁህ
@AlemuMulate
@AlemuMulate 2 ай бұрын
ዋዉ የሚገርም
@dubaidubai5171
@dubaidubai5171 2 ай бұрын
አይ ታዴ ጨዋታ እኮ ሴምርበት 😂😂
@hanahana4026
@hanahana4026 2 ай бұрын
አበጀሽ፣ ያየሽ፣ መደነቂያ፣ ዝማም ፣ስማቸው ፣ እመቤት፣ አንዲት አለች ስሟ ጠፍብኝ የት ናቸው
@AberashWoldetekle
@AberashWoldetekle 2 ай бұрын
አበጀሽን ይዘው ሆስፒታል ናቸው ከወለደች በህዋላ ይመልሳሉ
@Tmr930
@Tmr930 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂​@@AberashWoldetekle
@GizewBelacho
@GizewBelacho 2 ай бұрын
አበጀሽ የምጨፍረው ልጅ አዝማሪው የት ሄዱዱዱዱዱዱዱዱዱዱዱዱ አምጡልንንንንንን
@መዲየጎጃሜቢቸናልጅ
@መዲየጎጃሜቢቸናልጅ 2 ай бұрын
በቃ አበጀሽ ወልዳለች. 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@MmHdkhfvyh-zj5oy
@MmHdkhfvyh-zj5oy 2 ай бұрын
መደነቃ ዝማማ እመቢት እህት ነፁህ ያየሺ ስማቸዉ አበጀሺ ልመንተቀነሱ
@BataBata-c9n
@BataBata-c9n 2 ай бұрын
አያ ታዴ የአለ አበጀሽ አይደምቅም
@RMetica
@RMetica 2 ай бұрын
በእወነት ትክክል❤❤😢
@aynadisyenealem7152
@aynadisyenealem7152 2 ай бұрын
betam
@wosenefenatw7853
@wosenefenatw7853 2 ай бұрын
የዛሬው እንኳን ቢቀር እያልኩ አበጀሽ የትሄደች?
@GdhdhHdhh
@GdhdhHdhh 2 ай бұрын
አወይ ኑሮ ስሰፈው ልደር እንዲያ ድሮድሮ የሜሉት ሙዜቃ ዳውን ሎድ አይወርድም። ውድ የተዋናኝ ቲቪ አቫሎች እስኬ የተመልካች አስተያየት ተቀበሉ
@መሌ
@መሌ 2 ай бұрын
እሷን ጠፍ በሳቅ ገደላችሇት እኮ
@GizewBelacho
@GizewBelacho 2 ай бұрын
የት ጠፋችሁ
@HailuTesfaye-gl6dt
@HailuTesfaye-gl6dt 2 ай бұрын
ሀሉንም ንም ነው የምከታተላቺሁ በጣምነው የምታምሩት ባለኝ ግዜ ስራላይም ብሆን እኳን በኤርፎን በስልኬ ነው የምሰማቺሁ ሁላቺሁ ትመቻላቺሁ አይንዬን ግን በጣም እሺ
@HailuTesfaye-gl6dt
@HailuTesfaye-gl6dt 2 ай бұрын
አይናለም ሆና የምትሠራውን በጣም ነው የምወዳት ላዋራሽ እፈሕጋለሁ ብትመልሺልኝ ደስ ይለኛል
@belayenesh3862
@belayenesh3862 2 ай бұрын
ማሮቼ እንኳን ደህና መጣችሁ🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@ስደተኛነኝእናቴንናፋ-ጀ6ጸ
@ስደተኛነኝእናቴንናፋ-ጀ6ጸ 2 ай бұрын
እንካን. ደህናመጣቹህልን. የኔ ወርቆች. በፍቅር ነው. እምውዳቹ❤❤❤
@ጎጃሜዋድልለፋኖ
@ጎጃሜዋድልለፋኖ 2 ай бұрын
እኳን ደና መጣችው
@የለገደመለ
@የለገደመለ 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤አማራየ 🎉🎉🎉🎉
@sara-br3kx
@sara-br3kx 2 ай бұрын
እትየ አልማዚን ዳኛትሁን ተምትሉ የምር ወበሩላይ ጉብ ትበልበት
@kodiyishukoor3584
@kodiyishukoor3584 2 ай бұрын
እንወዳችኃለን ውቦቹ ስታምሩ ያለምንም እንከን ውብ ናችሁ❤❤❤
@yesharegmamo8436
@yesharegmamo8436 2 ай бұрын
አያ ታዴ ያለአበጀሽ አይይይ ሆኖም እስከምትመለስ እማዋ በርቱ
@dtfxyjh6271
@dtfxyjh6271 2 ай бұрын
አረ ብዙዎች የት ሄዱ
@تربه-غ9ي
@تربه-غ9ي 2 ай бұрын
ስታምሩ💟💟💟😘😘😘😘
@zelalemasmare8816
@zelalemasmare8816 2 ай бұрын
ተመሣሣይ ነዉ ከየሰ ኖጋር
@melkamaragaw4334
@melkamaragaw4334 2 ай бұрын
ቀጥሉበት በጣም ደስስስ ይላል
@የሽየድንግልማርያምልጅ
@የሽየድንግልማርያምልጅ 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉😅😅😅
@abebakibret4565
@abebakibret4565 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂🥰🥰🥰
@kadijamohammed2530
@kadijamohammed2530 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@ethiolove2286
@ethiolove2286 2 ай бұрын
አበጀሽ የለችምሳ🙄
@AbebaAdugna-j7u
@AbebaAdugna-j7u 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@mintwabmint270
@mintwabmint270 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@zelalemasmare8816
@zelalemasmare8816 2 ай бұрын
Mother adegna eteye almaze
@mollakassa3477
@mollakassa3477 2 ай бұрын
selam nachehu ewedachuwalhu
@endeshaw527
@endeshaw527 2 ай бұрын
😂😂🎉🎉🎉😂🎉❤❤
@MogesBelay-b5e
@MogesBelay-b5e 27 күн бұрын
🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@TayeTessema-cs5lr
@TayeTessema-cs5lr 2 ай бұрын
ሲሳይ በዚህ ጥበብ እውቀቱ የለውም
@mulatukassiebirhanu5964
@mulatukassiebirhanu5964 2 ай бұрын
የዉብዳር ምራቋን የዋጠችና የተርጋጋች ቆንጅዬ
@TayeTessema-cs5lr
@TayeTessema-cs5lr 2 ай бұрын
ሲሳይ አይ ድምፅ የጎረና
@Fafegass
@Fafegass Ай бұрын
ጂጂን ስታነሱ ደስ አለኝ❤❤❤❤
@esubalewayimere4465
@esubalewayimere4465 Ай бұрын
ቆይ ግን በናንተ እኔ ልበድ በፍቅራቹህ አቦ ይመቻቹህ ትችላላቹህ አያ ታዴ በቃ ሁላቹህም አንደኛ ደግሞ ያይኔ አበባ የሆነች ቆንጆ ነገር ናት ወደጃት ልሞት ነው
@mobilemobile4777
@mobilemobile4777 2 ай бұрын
እምዎ የለችም? ወለደች
@HailuTesfaye-gl6dt
@HailuTesfaye-gl6dt Ай бұрын
እኳን እሺ ምን አገባህ እኳንም ወለደች ብትወልድም እወዳታለሁ እሺ
@TayeTessema-cs5lr
@TayeTessema-cs5lr 2 ай бұрын
ውበት የለበስሽው ልብስ በውበትሽ ውበት ጨምሮልሻል ።
@seadi5
@seadi5 2 ай бұрын
እኔግርምየሚለኝየልብሳቸውማማር
@TayeTessema-cs5lr
@TayeTessema-cs5lr 2 ай бұрын
ይህንንባታውቁት ኖሮ አፍርባችሁ ነበር።
@TayeTessema-cs5lr
@TayeTessema-cs5lr 2 ай бұрын
ጌታቸው ካሳ
@HailuTesfaye-gl6dt
@HailuTesfaye-gl6dt 2 ай бұрын
አይንዬ
@YordanosUtopia
@YordanosUtopia 2 ай бұрын
ታምራላችሁ ቀጥሉበት ❤❤❤
@BiniyamTemesgen-h5u
@BiniyamTemesgen-h5u 2 ай бұрын
ታምራላችሁ
@TayeTessema-cs5lr
@TayeTessema-cs5lr 2 ай бұрын
አይ ተው አታበላሹት ። ዝማም የት ሄደች
@BiniyamTemesgen-h5u
@BiniyamTemesgen-h5u 2 ай бұрын
ታምራላችሁ 4:36
@mulatukassiebirhanu5964
@mulatukassiebirhanu5964 2 ай бұрын
ዛሬ እስክስታ ባለመኖሩ ኝ ትንሽ ቅር ብሎኛል፡፡ 1 Full scale እስክስታ ግድ ነው፡፡
@rwtfydteggg8551
@rwtfydteggg8551 2 ай бұрын
Y,Tlntwne ethiopian bnte slmnybt enmsgnlne
@elsasesayasmara7188
@elsasesayasmara7188 2 ай бұрын
አበጀሽ ውለደች እንዴ
@woinshete8713
@woinshete8713 2 ай бұрын
በጣም ነው የምታምሩት የኔ ኢትዮጵያውያን ናችሁ ❤❤❤❤❤❤❤😅😅😅😅😅😅
@BiniyamTemesgen-h5u
@BiniyamTemesgen-h5u 2 ай бұрын
ታምራላችሁ
አንችን ለሰዉ አዲስ ምርጥ የገጠር ድራማ(Achin Lesew New Ethiopian Dirama) 2024
53:45
HAPPY WORLD TUBE( ሀፒ ወርልድ ቱዩብ)ፐ
Рет қаралды 100 М.
ሲነኩን አንወድም ሊታይ የሚገባ ድንቅ ስራ(Sinekun Anwedim) Litay yemigeba New...2024
1:28:51
ORBITAL FAMILLY TUBE(ኦርቢታል ፋሚሊ ቱዩብ)
Рет қаралды 61 М.
REAL 3D brush can draw grass Life Hack #shorts #lifehacks
00:42
MrMaximus
Рет қаралды 12 МЛН
Бенчик, пора купаться! 🛁 #бенчик #арти #симбочка
00:34
Симбочка Пимпочка
Рет қаралды 4 МЛН
How to whistle ?? 😱😱
00:31
Tibo InShape
Рет қаралды 23 МЛН
Когда отец одевает ребёнка @JaySharon
00:16
История одного вокалиста
Рет қаралды 17 МЛН
ESAN TV መንግስታዊ ሽብር  | Mon 28 Oct 2024
1:04:25
አለው ነገር ሊታይ የሚገባ አዲስ ትይንት (Alew Neger  New Ethiopian ) 2024
51:33
ORBITAL FAMILLY TUBE(ኦርቢታል ፋሚሊ ቱዩብ)
Рет қаралды 103 М.
Mahber Keskese mlash Senafe 31-08-2024 Sweden  Subscribe and Like
43:30
ባንቺ አይምጡብን አዲስ ትይንት (Banchi Aymtubin) New 2024
1:04:01
ORBITAL FAMILLY TUBE(ኦርቢታል ፋሚሊ ቱዩብ)
Рет қаралды 39 М.
ተፋጀን ምርጥ አዲስ የገጠር ድራማ(  Tefajen New Ethiopian Dirama) 2024
32:49
HAPPY WORLD TUBE( ሀፒ ወርልድ ቱዩብ)ፐ
Рет қаралды 35 М.
REAL 3D brush can draw grass Life Hack #shorts #lifehacks
00:42
MrMaximus
Рет қаралды 12 МЛН