ሁላችንም ማወቅ ያለብን "20" የመኪና ዳሽ ቦርድ መብራቶችና መልክታቸው Dashboard Warning Light

  Рет қаралды 216,383

Mukaeb Motors

Mukaeb Motors

Күн бұрын

Пікірлер
@gihontana9546
@gihontana9546 2 жыл бұрын
ወንድሜ እጅግ በጣም እናመሰግናለን ቪዲዮችህ በሙሉ እጅግ ጠቃሚ ናቸው ከልብ እናመሰግናለን በርታልን
@Mukaeb18
@Mukaeb18 2 жыл бұрын
እሺ ቤተሰቤ ስለሆኑ እኔም በጣም አመስግናለሁ🙏🙏🙏#
@antenehgetaneh1269
@antenehgetaneh1269 Жыл бұрын
አንተ ልዩ ነህ ጎበዝ ጀግናዬ ሁሉም እንዳንተ በሶሻል ሚዲያ እንዲህ እውቀቱን ለማናውቅ ቢያስረዱን አንተ ግን በርታልኝ ❤❤❤ አመሰግናለሁ መልካምነት ማለት ይሄ ነው
@Mukaeb18
@Mukaeb18 Жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ🙏🙏🙏🙏
@YonasAbebe-h8p
@YonasAbebe-h8p 6 ай бұрын
ግልጽ የሆነ ገለፃ ነው በርታ እናመሰግናለን
@eyamac3088
@eyamac3088 Жыл бұрын
you explained it in a professional way 👍👍👍
@Mukaeb18
@Mukaeb18 Жыл бұрын
Glad it was helpful!
@thtnawesubalew5931
@thtnawesubalew5931 3 ай бұрын
wow,amazing explanation with detail show
@LayyinMohamed
@LayyinMohamed Ай бұрын
You are on the way of life issue.keep it up
@millionlucky3742
@millionlucky3742 Жыл бұрын
አቀራረብህም ጭምር ደስ ይላል ዘይሰለችም እናመሰግናለን
@Mukaeb18
@Mukaeb18 Жыл бұрын
Thanks Milla 🙏🙏🙏
@nanutube1895
@nanutube1895 3 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ሥራ ነው የአስተማኬን በርታ ወንድሜ sijalanna baayye galatoomi شكرا لك اخي الكريم معجب فيك جزاك الله Very good ilke it thankfully for you
@Mukaeb18
@Mukaeb18 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ። የ Mukaeb Motors ቤተሠቦች ስለተቀላቀልክ ደስ ብሎኛል እንኳን በሠላም መጣህ።
@sewudanurrguragewa6402
@sewudanurrguragewa6402 2 жыл бұрын
ኦ በጣም እናመሰግናለንወንድሜ በርታልን ስፈልግ ነበር
@Mukaeb18
@Mukaeb18 2 жыл бұрын
Thanks Sewuda 🙏🙏🙏
@remedanmohamed1386
@remedanmohamed1386 2 жыл бұрын
arif mereja new ketlibet enamesegnalen bro pc
@nomore9500
@nomore9500 11 күн бұрын
ገና ዛሬ ጎበዝ አስተማሪ አገኘሁ
@fasikafentawu-bs8mz
@fasikafentawu-bs8mz Жыл бұрын
እናመሰግናለን በጣም አስተማሪ ነው
@eliasejigu7924
@eliasejigu7924 2 жыл бұрын
በርታልን መምሕረ michanic
@equilibrium1-n5e
@equilibrium1-n5e 2 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ አስታዋሽ በተግባር ላዋለው ሁሉ እጅግ በጣም ጠቃሚ ትምህርትና አስታዋሽ መረጃ ነው። በጣም እናመሰግናለን። ወደፊት እደዚህ ጠቃሚ መረጃዎችን በማቅረብ በርታልን እላለሁ።
@Mukaeb18
@Mukaeb18 2 жыл бұрын
እሺ ጠቃሚ ሆኖ ስላገኛችሁት በጣም ደስ ብሎኛል በጣም አመሰግናለሁ🙏🙏🙏
@mengsafewerki8073
@mengsafewerki8073 2 жыл бұрын
Wow very nice teaching bro
@Mukaeb18
@Mukaeb18 2 жыл бұрын
Thanks Mengey🙏🙏🙏welcome to mukaeb motors family
@yohanneskebede8204
@yohanneskebede8204 Жыл бұрын
Good explanation 🙏🙏
@bolalefashin9572
@bolalefashin9572 3 жыл бұрын
Good Job Thanks
@Mukaeb18
@Mukaeb18 3 жыл бұрын
Thanks to you
@habeshasport3785
@habeshasport3785 3 жыл бұрын
Betam arif new......... Thanks
@hussenabdu4290
@hussenabdu4290 2 жыл бұрын
ስታስረዳን ከትቸኩል በሌላ ተመችተኸኛል አላህ ይርደህ
@Mukaeb18
@Mukaeb18 2 жыл бұрын
Amennn ftnetun eshi Hussen astekaklalehy
@abeldagne9806
@abeldagne9806 3 жыл бұрын
Nice lecture..... keep going...
@Mukaeb18
@Mukaeb18 3 жыл бұрын
Thanx bro
@hagergnatube3494
@hagergnatube3494 3 жыл бұрын
Betam gerami newu 👍👍👍👍
@shewitsium5514
@shewitsium5514 3 күн бұрын
Thanks❤❤❤❤❤
@nunuabay1820
@nunuabay1820 2 жыл бұрын
Thank you so much 🙏
@tarikumehamed4100
@tarikumehamed4100 2 жыл бұрын
Aref nw barta 1teyake naberegn makenayeA/T oil thump yamel yaberal koyeto damo yetfal bayakanu nw yebaral yetfal menden nw
@Mukaeb18
@Mukaeb18 2 жыл бұрын
"A/T oil temp" yihe milkit sibera ye automatic transmission zeyit betam bemimokibet gizey newu.....ena sikezekiz melso yitefal.... Yih mebrat eyebera mashkerker yelebhm transmission fail yadergal.....akumeh makezkez yinorbhal......
@dishitagina1181
@dishitagina1181 3 жыл бұрын
Mukaeb motors Arif newu
@haymanotgugessa9137
@haymanotgugessa9137 2 ай бұрын
Thanks bro💛
@bisirati423
@bisirati423 3 жыл бұрын
Good job keep up
@Mukaeb18
@Mukaeb18 3 жыл бұрын
Thanks I will try my best for further also
@toleratekalign
@toleratekalign Жыл бұрын
woo ow be-tam Des ye-mil timihirt NW ye temarkut tanks brother
@Mukaeb18
@Mukaeb18 Жыл бұрын
eshi Enem betam Amesegnalehu tolera enkuwan wede mukaeb motors beteseboch beselam metu
@SateKumela-p5w
@SateKumela-p5w Ай бұрын
ጥሩ ነው
@belihugeremew3210
@belihugeremew3210 Жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው
@kassaareda3078
@kassaareda3078 2 жыл бұрын
Thank you
@YenialemYehuala
@YenialemYehuala 5 сағат бұрын
አትሠልች ጥሩ እርዳታ ነው
@hailuijarakene7447
@hailuijarakene7447 2 жыл бұрын
Thank you very much. But slow and be more descriptive.
@Mukaeb18
@Mukaeb18 2 жыл бұрын
Ok I will correct for Next Thanks for you participation Hailu🙏🙏🙏🙏
@bemyself7818
@bemyself7818 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም እናመሰግናለን
@Mukaeb18
@Mukaeb18 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏
@MyEthiopia12
@MyEthiopia12 Жыл бұрын
በስመአብ ተባረክ አቦ የመስታወት ማጠቢያው አልቆ ነው ለካ ደንግጨ ሲበራብኝ ይቱብ ገባሁ አየ አለማወቅ😂😂😂😂😂😂 በል ቤተሰብ ነኝ ስለ ፖርኪንግም ስራልን
@avuetube6972
@avuetube6972 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን በርታልን
@asnakezinaw1618
@asnakezinaw1618 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@solomongezaw1712
@solomongezaw1712 2 жыл бұрын
ዋው በጣም ጠቃም ትምህርት ነው ።።።
@yetnayetnigussie
@yetnayetnigussie 2 жыл бұрын
በጣም ብዙ ነገሮችን ለማወቅ ችያለሁ በጣም ጥሩ ነው ግን ትንሽ ትፈጥናለህ በተረፈ በተመሳሳይ ሌሎች አዳዲስ ነገሮች ሲኖሩ በዚ መልክ እንጠብቃለን በመጨረሻ አንድ ጥያቄ አለኝ ሰርቪስ በየስንት ግዜ ነው የሚደረገው;
@Mukaeb18
@Mukaeb18 Жыл бұрын
Manualu lay endetekemetewu newu lemsale br kilometet or time lihon yichlal eski mekinawum mgeregnna lngerh ye teshkerkariwun model ena sim lakilgn
@rekikmoges
@rekikmoges 2 жыл бұрын
learned a lot
@JakiaJakia-q6f
@JakiaJakia-q6f Жыл бұрын
ተመችኝ አመሰግናለው ተማሪ ነኝ😊
@Mukaeb18
@Mukaeb18 Жыл бұрын
እኔም በጣም አመሠግናለሁ Jakia በርታልኝ ጠቃሚ ሆኖ ስላገኘከው በጣም ደስ ብሎኛል
@amarejegnie3594
@amarejegnie3594 2 жыл бұрын
waw gobez betedegagam eketatelqalehu
@Mukaeb18
@Mukaeb18 2 жыл бұрын
Amesegnalehu 🙏🙏🙏
@WerkuBogale-q1m
@WerkuBogale-q1m Жыл бұрын
ብርቱኳናማ የሶቶኮፖ ኦይል ሳፕ ምልክት ሲታይ ምን ያመለክታል?
@mulugetaderessa9660
@mulugetaderessa9660 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ። ጎሚስታም ከተሞላ በኋላ TPMS ምልክት ዳሽ ቦርድ ላይ የማይጠፋው ምን ሲሆን ነው?
@Mukaeb18
@Mukaeb18 2 жыл бұрын
Selam lante yihun Mulley gomista gebten gomawu ketemola buhala reset madreg alebin lematfat. Bemejemeriya Ig on/kuwadro taberaleh motor gn ayinesam "ON" Lay bcha. Keziya Meri akababi TPMS Reset button alech eswan bemechan mebratwal 3 gizey Blink (bera tefa) esemtil meyaz 3 gizey kalech buhala melkek. Keziya motor asnesteh ke 20 dekika buhala ttefalech. Yih le bizu gizey le toyota newu....... Yemiekinawu ayinet ena modelun slaltekes be toyota newu yewesdkut kezih yetekeye kehone be telegram tsaflfn.
@mulugetaderessa9660
@mulugetaderessa9660 2 жыл бұрын
@@Mukaeb18 Betam ameseginalehu,mekinaw suzuki Dezire new
@MesfinDemise-r6p
@MesfinDemise-r6p 4 ай бұрын
Wawu betam desi yilali agelaletse.meweki yemifeligi negeri
@myvideo6465
@myvideo6465 3 жыл бұрын
Good job
@Mukaeb18
@Mukaeb18 3 жыл бұрын
Thanks
@zerihuntesfaye9862
@zerihuntesfaye9862 2 жыл бұрын
ስለ ECO mode እና PWR mode ብታስረዳኝ ደስ ይለኛል ጥቅሙን እና ጉዳቱን
@Mukaeb18
@Mukaeb18 2 жыл бұрын
ECO mode:- ye fuel economy emiyashashlln mode newu......ya malet tilk gulbet kemoterachn bemanfelgbet seat ye motrun speed bemekenes tnshi fuel enditekem ena fuel save endiyadergln yadergal. bezih seat ende AC (Makezkeya ena mamokiya) system ayseram nedaj emiwesdu negerochn slemikens. PWR mode:- yih power mode kebad dagetama terara nek mengedochn bemnwetabet gizey yemnaberawu mode sihon gulbet yichemrlnal....... kehuletu betchemari NORMAL mode weyim EV mode yinorla ....... NORMAL mode ...sanchemr ena sankens endnashkerekir yagizenal EV MODE:- electric only endntekem yemnadergibet newu
@helenabebe1155
@helenabebe1155 3 жыл бұрын
Nice one this job
@Mukaeb18
@Mukaeb18 3 жыл бұрын
Thank you! Cheers!
@abdujemal347
@abdujemal347 2 жыл бұрын
Tankyuo Bro
@EyobBelay-e1x
@EyobBelay-e1x 4 ай бұрын
ጎበዝ
@legesediriba6782
@legesediriba6782 Жыл бұрын
እናመሠግናለን
@samramosa7219
@samramosa7219 2 жыл бұрын
በጣም ሃሪፍ ስራነዉ በጣምነዉ ምትፈጥነዉ ቀስያልክ አስረዳን መምህር
@Mukaeb18
@Mukaeb18 2 жыл бұрын
Eshi astekaklalehu Samra ....amesegnalehu 🙏🙏🙏🙏
@getnetreda676
@getnetreda676 2 жыл бұрын
Warning Lights/Kebade Adega/,Must Engine Diagonse,Brake,ABS,Battery,Oil/Mastenkekia,Tikoma sechi,Mereja sechi/,zeit manes,zeit atari, /wuha mefses,belt mebetes, ,gas,door,Seatbelt,Airbag,All Fluids,AntiTheft,Traction control,Engine Start Indicator,Glow Plug warning,Break/fluid,pad,shoe/,Gearbox Indicator,OverDrive Light,High beam Indicator/20 Dash Board Indi./
@issuhagos7940
@issuhagos7940 2 жыл бұрын
I am from Eritrea reside in Switzerland and Very good job 👍and I hope many people will follow through time 👉 but when you explain do "not" speak so fast because this lecturing not news. Before you post video try to ask comments other instructors or friends then you share your video. " Good beginning is half ending ".
@Mukaeb18
@Mukaeb18 2 жыл бұрын
Ohhh Issu Thanks for your supportive comment and feedback I will correct It for Next videos🙏🙏🙏🙏
@ebrahimmohamed355
@ebrahimmohamed355 2 жыл бұрын
ዛሬ ብዙ ተማርኩ አመሠግናለሁ
@Mukaeb18
@Mukaeb18 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ኢብሮ ጠቃሚ ነገር ስላገኘህ በጣም ደስ ብሎኛል🙏🙏🙏
@toleratekalign936
@toleratekalign936 2 жыл бұрын
tnks brother
@Mukaeb18
@Mukaeb18 2 жыл бұрын
Thanks 🙏🙏🙏
@ፋኖአማራኢትዮጵያ
@ፋኖአማራኢትዮጵያ 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@Mukaeb18
@Mukaeb18 3 жыл бұрын
እኔም የMukaeb Motors ቤተሠቦችን ስለተቀላቀልክ ከልብ አመሠግናለሁ
@keberudaniel7763
@keberudaniel7763 3 жыл бұрын
በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው በርታ
@Mukaeb18
@Mukaeb18 3 жыл бұрын
eshi slewodedkewu enem dess blognal betam amesegnalehu
@zagoleproduction9467
@zagoleproduction9467 3 жыл бұрын
Betam tekami ena astemari chanal new beziw ketl......
@yengusneshmengesha1322
@yengusneshmengesha1322 9 ай бұрын
Tebarek berita
@getachewbelaynew611
@getachewbelaynew611 2 жыл бұрын
አሪፍ ነው ስለ አውቶ ማቲክ አባዱላ ብትነግረን
@Mukaeb18
@Mukaeb18 2 жыл бұрын
Eshi sle automatic transmission kehone next tebkegn......🙏🙏🙏
@goldman-e3o
@goldman-e3o 11 ай бұрын
በጣም ጥሩ
@mariyatube1333
@mariyatube1333 3 жыл бұрын
በርታ ወንድሜ
@Mukaeb18
@Mukaeb18 3 жыл бұрын
Eshi sis Amesegnalehugn
@mariyatube1333
@mariyatube1333 3 жыл бұрын
@@Mukaeb18 ከኔም ናአ ቢዲዮ እይ አስተያየት ስጠኝ
@legesediriba6782
@legesediriba6782 Жыл бұрын
የኮሮላ የበር መብራቶች ስጠፉ ምን ማድረግ አለብኝ
@PhilmonaBridalCar1046
@PhilmonaBridalCar1046 2 жыл бұрын
Betam chekulhal tnsh kes bekes bihon harif newww
@Mukaeb18
@Mukaeb18 2 жыл бұрын
Betam amesegnalehu Phili awo betam fetan hinwal bzusewum hasab setognal.....enam ahun astekakyalehu slesetehegn hasab betam amesegnalehu🙏🙏🙏🙏 Yemukaeb motors betesebochn sletekelakelk betam dess blognal
@LIKISATESHOMETERESA
@LIKISATESHOMETERESA 15 күн бұрын
በጥማ ጡሩ።
@nardoshalefom1367
@nardoshalefom1367 Жыл бұрын
Thanks
@vgevg7084
@vgevg7084 6 ай бұрын
እናመሠግናለና
@metidebessa7948
@metidebessa7948 14 күн бұрын
Cat eyekamk new ayine new?
@mekinseid2149
@mekinseid2149 3 жыл бұрын
የሞተር ዘይት እና የፍሬን ዘይት የት ድረስ መሆን አለበት እና በንፋስ የሚሰሩ ፍሬን መኪኖችም ልቀቅብን
@Mukaeb18
@Mukaeb18 3 жыл бұрын
የሞተር እና የፍሬን ዘይት መጠን እሚያሳይ ምልክት አላቸው። 1. የሞተር ዘይት በሊቬሎ(dip stick ) በምትባል ብረት በምንለካበት ጊዜ High ena Low መስመር አለ በእነዚያ መስመሮች መካከል መሆን አለበት 2. ወደ ፍሬን ዘይት ስንመጣ የፍሬን ዘይት ተሞልቶ እሚቀመጥበት የፕላስቲክ እቃ ላይ ምልክት አለው በተመሳሳይ hign ena low ይላል። እሺ በቀጣይ በንፋስ የሚሰራ ፍሬንን አቀርባለሁ።
@JakiaJakia-q6f
@JakiaJakia-q6f Жыл бұрын
ዋው😊
@yedirelij68
@yedirelij68 2 жыл бұрын
betam harif new migerm agelaletis new
@Mukaeb18
@Mukaeb18 2 жыл бұрын
Thanks Ephi🙏🙏🙏🙏
@desalegn337
@desalegn337 2 жыл бұрын
ችክ ኢጅን በርቶ አልጠፋ አለኝ ብዙ ጋራጅ አሳይቻለሁ ቪትዝነች ምን ሊሆን ይችላል
@Mukaeb18
@Mukaeb18 2 жыл бұрын
ያልተስተካከለ የሴንሰር/የአክዮተር ብልሽት አለ ....እሱን በትክክል ማስተካከልና እና ከኮፕውተሩ ላይ ማስረሳት ይኖርብሃል። ለበለጠ መረጃ በ telegram awaragn @mukaeb
@HappyBread-ry2xv
@HappyBread-ry2xv 11 ай бұрын
Yenefaseune bezu gize mokerekute aletefame alege
@wendesenabebe6362
@wendesenabebe6362 2 жыл бұрын
ውድ የሙካኤብ ሞተርስ እንደምን አላችሁ የምትሰጡት የግንዛቤ ማሰጨበጫ ብዙዎቻችንን ሊያስተምር እንደሚችል ምንም ጥርጥር የለውም፣ በመሆኑም ለናንተ ያለኝን አክብሮት ለመግለፅ አወዳለው፡፡ በመቀጠልም የተጠቀሱት 20 የዳሽ ቦርድ ጠቃሚ ምልክቶች በኮሮላ 2007 ሞዴል መኪና ላይ ይኖራሉ? እኔ በምየዘው በኮሮላ 2007 ሞዴል መኪና ላይ ብዙዎቹን ምልክቶች ስለማላያቸው ነው፡፡
@Mukaeb18
@Mukaeb18 2 жыл бұрын
Hulum baybalu enkwan abazagnawochu yinoral gn.....endayehewu abzagnawochu chgir sinor newu emiberut teshkerkariwu blshit kelele emayberu alu leza newu yelelu emimeslut
@abromhone8308
@abromhone8308 3 жыл бұрын
Amizng. Bro arf new
@Mukaeb18
@Mukaeb18 3 жыл бұрын
Betam Amesegnalehu enkuwan wode Mukaeb beteseboch beselam metah
@mahamedtaye4826
@mahamedtaye4826 2 жыл бұрын
ላይቱ አጠቃላይ አይበራም ምን ማርግ አለብኝ አሰት ቪድዮ ስራሊኝ
@Mukaeb18
@Mukaeb18 2 жыл бұрын
ቆየ ሙሉ በሙሉ ከጠፋ? የቅርብ ከሆነ ባትሪ ቸክ አድርግ
@mahamedtaye4826
@mahamedtaye4826 2 жыл бұрын
@@Mukaeb18 qoyitwal atqalayi ayiberam dashbordu moter yiseral gejum hulum ayinqesaqesim light yelem
@destawgetanew8370
@destawgetanew8370 2 жыл бұрын
በጣምነው
@እስክስታ
@እስክስታ 3 жыл бұрын
Good
@Mukaeb18
@Mukaeb18 3 жыл бұрын
Thanks
@ሰላምሰላም-ረ5ቘ
@ሰላምሰላም-ረ5ቘ 3 жыл бұрын
አንድ ነገር ልጠይቅ መኪናዬ ከቆመበት አልነሳም አለኝ ሀዛርድ ትላክስ ይሰርል ግን በጊፊም አይነሳም መንድነው ችግሩ
@Mukaeb18
@Mukaeb18 3 жыл бұрын
@@ሰላምሰላም-ረ5ቘ ነዳጅ እየደረሠው መሆኑን አረጋጥ/ጭ የእጅ ፓምፕ ካለው ነዳጅ እንዲደርሠው መጀመሪያ በእጅ ፓምፕ አድርጊው። ለበለጠ በዚህ ቴሌግራም t.me/Mukeab_Motors
@ሰላምሰላም-ረ5ቘ
@ሰላምሰላም-ረ5ቘ 3 жыл бұрын
አያውል ወንድሜ መኪናው በግፊ ያነሳል ግን ያዳሽ ቦርዱ ማብራት ሁሉም ያበራል
@ሰላምሰላም-ረ5ቘ
@ሰላምሰላም-ረ5ቘ 3 жыл бұрын
በቁልፍም አይነሳም
@tesfafaith5289
@tesfafaith5289 3 жыл бұрын
Betam astemari new
@Mukaeb18
@Mukaeb18 3 жыл бұрын
Thanks I will try my best for future also
@DanielGarma-s3m
@DanielGarma-s3m Жыл бұрын
Ymngade laye yalu milkutoch serlene
@tsehayGetachew-b9t
@tsehayGetachew-b9t 2 ай бұрын
waw ante teleyaleh yewuket sew
@TemaAisa
@TemaAisa 7 ай бұрын
wowwww
@TsegayGebreslassie-e2x
@TsegayGebreslassie-e2x Жыл бұрын
it's great, but there is no sound quality
@Mukaeb18
@Mukaeb18 Жыл бұрын
Ok Thanks 🙏🙏🙏 ....for the next videos I will try my best
@bereketyumura9975
@bereketyumura9975 25 күн бұрын
ትንሽ ፊጥነት ቀነስ ቀነስ ብታርግ ጥሩ ነው
@getachew2750
@getachew2750 3 жыл бұрын
Berta kezihi belayi entebikalen
@Mukaeb18
@Mukaeb18 3 жыл бұрын
Eshi kezih beteshale menged lemakreb emokralehu hasabkin share sladerekegn betam amesegnalehu
@nure_y7764
@nure_y7764 2 жыл бұрын
ወንድ እንዴት ነክ እኔ ምልክ ናፍጣ ፊልትሮ በስንት ጊዜ ነዉ መቀየር የለብን ታክሲ እየሰራን
@Mukaeb18
@Mukaeb18 2 жыл бұрын
እደመኪናው እና የሚሠራበት ሁኔታ ይለያያል። ግን ሁሉም በተቀመጠላቸው ኪ/ሜ ይቀየራል ለምሳሌ:- አቧራማ ቦት/የናፍጣጣ/የቤንዘዚን
@romanmequaninnt9100
@romanmequaninnt9100 2 жыл бұрын
እባክህ የጎማ አየር ጠቋሚዋ ምልክት መኪናዋ ከመጀመርያው ጀምሮ የነበረችና አየር ሞልቼም ቀንሼም አየሁት አትጠፋም ሁሌም አለች ብልጭ ድርግም እያለች ምን ላድርግ? መኪናዋ ሚትሱቢሺ አትራጅ 2022 ናት! አመሰግናለሁ።
@Mukaeb18
@Mukaeb18 2 жыл бұрын
Bemejemeriya be diagnosis tool erase yidereg altefa kale reset medereg alebet
@ስላምለእትዮጵያ
@ስላምለእትዮጵያ 2 жыл бұрын
link bitaskemtln tiru nw pdf or word
@Mukaeb18
@Mukaeb18 2 жыл бұрын
le teleyayu PDF ena leloch merejawoch Telegram lay Mukaeb Motors belna tegaegnaleh
@smntmeto8172
@smntmeto8172 3 жыл бұрын
Bemisb melku new yasayehen
@samuelsamuel9804
@samuelsamuel9804 Жыл бұрын
Tegebared yeleyal techer
@weldawendimu9700
@weldawendimu9700 2 жыл бұрын
የሰርቢስ አይነቶች ላይ ገለፃ ብታረግልን? ለምሳሌ "A" service B"service "C"service and "D"service በስንት ኪሎሜትር እንደሆነና ምን ምን እንደምንቀይር ብተስረዳኝ?በተረፈ ጥሩ ነው በርታ!!
@Mukaeb18
@Mukaeb18 2 жыл бұрын
Eshi harif tikoma newu next enezihn hasabich cover adegey video eseralehu 🙏🙏🙏🙏
@elyaskamilebrahim8248
@elyaskamilebrahim8248 2 жыл бұрын
👌👌👍👍
@AbdulBarikadir-n5j
@AbdulBarikadir-n5j 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@mulunafakiwa2537
@mulunafakiwa2537 5 ай бұрын
በጣም ፈጠክ
@MunnaMunna-kl3mx
@MunnaMunna-kl3mx Жыл бұрын
🎉
@sarakefli26
@sarakefli26 7 ай бұрын
ባትቸኩል ስታወራ ሌላው ጥሩነው አንተ ስትንደረደር እኔም ታመልጠኛለህ እያልኩ ከቃሎችህጋር ስንደረደር ምንም አልሰማሁህም
@fuadcycle
@fuadcycle 11 ай бұрын
ኢትዮጵያ ውስጥ የኤሌክትሪክ መኪናዎች ትምህርት አልተጀመረም እዴ ብሮ
@MuzemilAli-p5k
@MuzemilAli-p5k Ай бұрын
ለማስተማር ነው ቀስ እያልክ 😊
@asfaw2359
@asfaw2359 3 жыл бұрын
Berta tiru new
@Mukaeb18
@Mukaeb18 3 жыл бұрын
Eshi Betam Amesegnlehu
@hilu6425
@hilu6425 3 жыл бұрын
Berta harifi new
@Mukaeb18
@Mukaeb18 3 жыл бұрын
Betam amesegnalehu
የመኪና ፍተሻ  ለለማጅ #car
7:23
JIJE TUBE
Рет қаралды 117 М.