ለፊታችን ጤና እና ውብ ዶክተሮች የማታ ማታ የቆዳ እንክብካቤ በጣም ያስጠነቅቃሉ‼️ | EthioElsy | Ethiopian

  Рет қаралды 204,753

EthioElsy LifeStyle

EthioElsy LifeStyle

Күн бұрын

Welcome to my channel I'm Elsa Getu , if you subscribe my channel we will share very useful information, healthy lifestyle and entertainments .
#EthioElsy #Ethiopia #ሀበሻ
/ elsa_fusion_lifestyle
/ elsa.getu22
EthioElsy LifeStayle , Ethiopia, EBS TV, Donkey Tube , Ashruka አሽሩካ channel, Seifu On EBS, Ethiopian tiktok, Feta Daily, Abel Birhanu, Ethioinfo , Eyoha Media , የገነት ቤተሰብ Reality Show , Dallo| Entertainment ,Jehoaddan X Jeoanna, EBC, Rakeb Alemayehu, Comedian Eshetu, elsy lifestyle, SHEGER INFO,

Пікірлер
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 жыл бұрын
ወዳጆቼ የከበረ ሰላምታዬን በያላችሁበት እያቀረብኩ ብዙዎቻቹ በጠየቃችሁኝ መሰረት እዚህ ቪድዮ ላይ የተጠቀምኳቸውን ቅባቶች ሊንክ( link) አስቀምጥላችኋለሁ የአምላክ ሰላም በያላችሁበት ከናንተጋር ይሁን 🙏🏻 የፊት መታጠቢያው 👉is Clinical cleansing complex www.amazon.it/dp/B000P6W6XIref_=cm_sw_r_mwn_dp_9P03BCR8QXVV4SK9AAJK 👉OBAGI Professional - C Serum 10% www.amazon.com/Obagi-Professional-C-Serum-Fl-Oz/dp/B00F6XZVXC 👉OBAGI hydrate facial moisturizer www.amazon.com/Obagi-Hydrate-Facial-Moisturizer-1-7/dp/B00AAR9I60/ref=sr_1_1?crid=U012WL3BKF04&keywords=OBAGI+hydrate+facial+moisturizer&qid=1666115250&qu=eyJxc2MiOiIyLjkxIiwicXNhIjoiMi4zMSIsInFzcCI6IjIuMDQifQ%3D%3D&sprefix=obagi+hydrate+facial+moisturizer+%2Caps%2C281&sr=8-1 👉Origins Drink up 10 minute Hydrating Mask www.amazon.com/Origins-Minute-Hydrating-Apricot-Glacier/dp/B07N1TXFP6/ref=sr_1_1?crid=29NML41T76M0D&keywords=Origins+Drink+up+10+minute+Hydrating+Mask&qid=1666115311&qu=eyJxc2MiOiIwLjAwIiwicXNhIjoiMC4wMCIsInFzcCI6IjAuMDAifQ%3D%3D&sprefix=origins+drink+up+10+minute+hydrating+mask%2Caps%2C172&sr=8-1 👉Kylieskin የአይን ስር ቅባቱ www.douglas.it/it/p/5002183071 👉አይን ስር ለሚያብጥባችሁ እና ለሚጠቁርባችሁ Florence by mills www.douglas.it/it/p/5010643091
@ZiniTube
@ZiniTube 2 жыл бұрын
ኤልሲየ ማር ጠብ 🍯🍯
@msrt2127
@msrt2127 2 жыл бұрын
❤️❤️❤️
@buonavita4175
@buonavita4175 2 жыл бұрын
Kkkk oh my God sis you make me laugh ነጮች ገንዳ ስር ተዘፍዝፎ ይውሉ ነበር lol
@lideyatibebuasmare7183
@lideyatibebuasmare7183 2 жыл бұрын
ተባረኪ
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 жыл бұрын
@@ZiniTube Ziniye ቆንጆ እንዴት ነሽልኝ ማሬ
@amsalekebede8179
@amsalekebede8179 2 жыл бұрын
በዚ ዘመን እንዳነቺ አይነት የሰለጠነ ማግኘት ከባድነው ጨዋ ያሳደገሽ ነሽ ተባረኪ።
@bettytegene7568
@bettytegene7568 2 жыл бұрын
ትክክል የኔ ኣህት
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 жыл бұрын
Amsaleye ክብር ይስጥልኝ ወገኖቼ በፊታችሁ ሞገስ የሆነኝ እግዚአብሔር ይክበርልኝ 🙏♥️🙏
@be8cab
@be8cab 2 жыл бұрын
Exactly
@AdotEthiopianfood
@AdotEthiopianfood 2 жыл бұрын
Elsye almost ሁሉንም ቪድዮዎችሽን አይቻለው ምን ልበልሽ አንቺን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን በርቺልን
@ምህረትባደንጋ
@ምህረትባደንጋ 2 жыл бұрын
አዶት ለኔ ጀግናነሽ ልጅ እያሳደጉ ያለሰራተኛ ፡ታጅየትም አጅየት ከሰራተኛም አልቻልነውም
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 жыл бұрын
Adotye ማሬ ክብር ይስጥልኝ የኛ ባለሞያ እጅሽ ይባረክ በጣም ነው የማከብርሽ 🙏
@leyaleya4383
@leyaleya4383 2 жыл бұрын
ኤልሲዬ የኔ መልካም በእውነት ልትመሰገኝ የሚገባሽ ድንቅ ሴትነሽ ፈጣሪ እድሜና ጤናን ይስጥሽ የኔ ቆንጆ
@bizuayehugebru
@bizuayehugebru 2 жыл бұрын
በነጠላ በጣም ነው የምታምሪ ኡፍ ስርአት ከስልጣኔ ጋር አያይዘሽ በጣም ጎበዝ ነሽ ኤልሲ
@alemtadesse5560
@alemtadesse5560 2 жыл бұрын
እግዚኦ ልበ ቀናነት የምር በዚሁ ቀጥዬ እግዚአብሔርን መልካምነት ለራስ ነው ኑሪልን ኤልስዬ ስስት የማታውቂ ቅን ያወቅሽውን ስታሳውቂ ድብቅነት የሌለብሽ ውድድ 😘
@hermela6810
@hermela6810 2 жыл бұрын
አነቃቂ ቃል እያሉ መንገድ ላይ ከሚጮሁት አንቺ ታነቃቂያለሽ 😘❤ አንድ ነገር ግን ልበል ሜካፕ ስታስለቂቅ ግን ሌላ ጊዜ ከንፈርሽን ብቻውን ቀብተሽ በኮተን ቀድመሽ አስለቅቂው የአይን ሻዶውንም እንደዛው ምክንታያቱም እንደፉውንዴሽኑ ቶሎ ስለማይለቅ ሌላ ቦታ ስታዳርሺው ቶሎ አይለቅም
@meazabelachew3436
@meazabelachew3436 2 жыл бұрын
ይሄ ሁሉ ትሪትመንት በኢትዮጵያዉያን አቅም ከየት ይመጣል ብለሽ ነው ለሀብታሞች ብቻ ነው ? 1 ዳቦ መግዛት ያልቻልን እስኪ ደሀን ያማከለ አቅርቢ ሀሳብሽ ጥሩ ነገበር ግን ኮዩናን ከየት እናምጣት ለማንኛውም በርቺልን እኛ እናይሻለን ቁልጭ ቁጭ እያልን ኢልሲ ቆንጆ ስለቅንነትሽ ላይክ
@aaa-ih3rc
@aaa-ih3rc Жыл бұрын
😂😂ባዝሊን
@zetamful
@zetamful Жыл бұрын
​@@aaa-ih3rc hahaha tekekel
@aaa-ih3rc
@aaa-ih3rc Жыл бұрын
@@zetamful አወ
@Sada-i7l
@Sada-i7l Жыл бұрын
😂😂😂😂
@Tewabechwollo
@Tewabechwollo 2 жыл бұрын
በጣም ፅድት ያልሽ እሚያስፈልገንን ነው እምታሳይን ትክክለኛ ሴት ነሽ እናመሰግናለን
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 жыл бұрын
ክብር ይስጥልኝ ውዴ 🙏♥️🙏
@fozebinthabeshatube
@fozebinthabeshatube 2 жыл бұрын
ጎበዝ በርች መልካምነት ለራስ ነው በስደት አለም የምትኖሩ ወገኖቸው የአላህ ሰላም እዝነት እራህመት አይለያችሁ ወቶ ቀመቅረት አላህ ይጠብቀን
@kasechAbabi
@kasechAbabi Жыл бұрын
ኤልሲዬ እንዴት ባለሙያ እንደሆንሽ ግን ታውቂያለሽ በጣም ነው ደስ የምትይኝ አወራርሽ ደሞ ደስ ሲል ሥርአተ የተሞላበት አንደበት ነው ያለሽ ፈጣሪ ይባርክሽ፡፡በጣም እወድሻለው!!
@timnitmehari1247
@timnitmehari1247 2 жыл бұрын
Hej Elsy how you are fine l am from Eritrea 🇪🇷always seeing your video and l proud of you so Thank you for good work 💪 to help many people
@asmarech591
@asmarech591 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ሰወድሸ በረችልኝ እንዳች አይነት ጠንካራ ዝንጥ የምትል ሴት በጣም ነው የምወደው
@hiwottsegaye2754
@hiwottsegaye2754 2 жыл бұрын
ተከታተልኩሽ ጥሩ ነው። ግን ኢትዮጵያ ያውም ከአዲስአበባ ውጭ ለሚኖር ሰው ይሄንን ሁሉ አግኝቶ ለመጠቀም የቅንጦት ያህል ነው። እኛን ተደራሽ የሚያደርግ በቀላሉ የምናገኘውን ቢሆን ኢትዮጵያ ውስጥ ላለነው ጥሩ ነበር።
@hayatjemal9939
@hayatjemal9939 2 жыл бұрын
Great lesson God bless you my brilliant sister 😍😍😍
@lizhenen5395
@lizhenen5395 2 жыл бұрын
ኤልሳ ሆኖ ቆንጆ፣ ስማርት፣ ጥንቁቅ፣ ስታይሊሽ፣ በሳል ያልሆነ ሰው ይኖር ይሆን?? የኔ ቅመም አደራ እንዳታቋርጪ እጅግ ጎበዝ ነሽ ብዙ አትርፌብሻለሁ በርቺልኝ👌🙌🤗😘
@abebaabrham1655
@abebaabrham1655 2 жыл бұрын
ኤልስዬ ልጄ በጣም የረጋሽ ጨዋአገላለፅሽ የማገትምና የማጠቅም ነው እቤክሽን ለ55 ዐመት የሚሆን አንቲ ኤጅ ንገርን ተባረኪ❤❤❤❤❤❤❤
@smeneshasefa3782
@smeneshasefa3782 2 жыл бұрын
ኢልስያ ቆንጆ በጣም ጉብዘሻል፡ብዙ እየተማርን ነው፡ጌታ ይባርክሽ❤️🌹
@m.d5652
@m.d5652 2 жыл бұрын
elsy የማታ የቆዳ እንክብካቤ ውስጥ መቅረት የሌለበት vitamin A / retional/ retinod የሚባለው anti aging እና ለ dark spt የሚሆን cream ነው ግን በጣም በብዙ ጥንቃቄ መጠቀም አለብን vitamin c ጠዋት መጠቀም እንችላለን ዶክተርሽን መጠየቅ ትችያለሽ አንቺም search አድርጊ
@ubahmohammed8346
@ubahmohammed8346 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ያለን ሲቶች ማገኝት የመንችልውን የውበት መጠበቂያ በታስተምሪን ጥሩ ነው
@shhshsj5832
@shhshsj5832 2 жыл бұрын
ዋው ጥሩ ስራ ትሰርያለሽ በጣም አመሰግናለሁ
@mekedes9130
@mekedes9130 2 жыл бұрын
ይመችሽ ደስ ይላል 👍👍👍
@mekedeswinter4454
@mekedeswinter4454 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ ኤልሲ አመሰግናለሁ
@rahelw4920
@rahelw4920 2 жыл бұрын
እንካን ደህና መጣሽ ኤልሲ! Obagi ጥሩ ብራንድ ነው አዎ ውድ ናቸው እንጂ ለማድያትምይሆናል አጠቃቀሙን ግን በደንብ ማወቅ ያስፈልጋል ያንቺ በዶክተር ክትትል ስለሆነ ጥሩ ነው:: እኔ ግን obagi Tretinoin ክሬም ከ website ቸው ላይ ገዝቼ በጣም ጠቅሞኛል ያው prescription ያስፈልጋል ID ይጠይቃሉ ለማንኛውም ማድያትም ሆነ ለጠቃቀረ ነገር ይሰራል:: አንድ ነገር ግን ኤልሲ vitamin C ብርሃን ያለበት ቦታ አይቀመጠም ካብኔት ውስጥ አድርጊው oxidized ያደርጋል ይባላል አየርና ብርሃን በተረፈ ለምታቀርቢይቸውና በምታሳይው ነገር አድናቂሽ ነኝ በርችልን❤️
@tija2011
@tija2011 2 жыл бұрын
I learn a lot each time I visit your channel. You are such a humble and exemplary woman. God bless you sis.
@tube-kg2ss
@tube-kg2ss 2 жыл бұрын
Merci beaucoup yene konjoo gra gebtogn neber metekem efelgalew gin bzu aynet ale yetun endemgigeza gra ygebal
@mulugetagiorgis1177
@mulugetagiorgis1177 2 жыл бұрын
ኤልሲዬ ካለሜካፕ እራሱ ቆንጆ ከለር አለሽ የሚያምር ፊት ነው ጥርት ያለ ሜካፕ አታብዝዢ ትንሽ አንጥቶሻል ሜካፕሽ ካለሱ ቆንጆ ነሽ ከነስእብናሽ የድንቅ ስው ልጅ ቤተስቦችሽ እንዴትታድልዋል በጨዋ ደንብ ያስደጉሽ መልካም ሴት እናመስግንሻለን🥰🥰
@HabeshawitHanna
@HabeshawitHanna 2 жыл бұрын
Hi thank you for sharing just a tip I am a licensed Esthetician and Coconut oil is comedogenic meaning it can clog pores so it is not advised for oily and acne prone skin. Keep up the good work gobez 👏👏👏
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 жыл бұрын
Thank you so much for your precious information Hannaye 🙏♥️🙏
@edentsegay5948
@edentsegay5948 2 жыл бұрын
Elsi i was think about you am glad you back you are so elegant my dear keep it up🥰🥰
@Adina809
@Adina809 2 жыл бұрын
Well done thanks for sharing very helpful
@tsigenigatu3922
@tsigenigatu3922 2 жыл бұрын
Wow!! Your illustration and advice 👌 is wonderful. Tnx!!
@azalechkebede251
@azalechkebede251 2 жыл бұрын
ጎበዝ ኤልስዬ " makeup remover you can used different Cotton ball or face pods for lip, for face, & eyes everything is different as soon as you can beautiful
@selamgobena3932
@selamgobena3932 2 жыл бұрын
Fonkaya metashelegh ,Elsi sus eko new yehoneshebegh tebareki Egzabehar yetebekesh
@Sellu5956
@Sellu5956 2 жыл бұрын
Endanchi hulu sew bihon ke semay wetet yzenb neber ❤❤❤
@hannatesfai947
@hannatesfai947 2 жыл бұрын
Yene wd betam betam nw yemamesginsh Tebarekilgn melkam sw 🙏❤️
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 жыл бұрын
Hannaye ማሬ 🙏♥️🙏
@Yodie19
@Yodie19 2 жыл бұрын
ኤልሲ የዓይን ክሬም ላይ ገንዘብ አታባክኚ ለፊታችን የምንጠቀመው ሞይስቸራይዘር አይናችን ስር ለመቀባት እንችላለን!የቆዳ ሃኪምሽን ሹክ በለኝ በይው ለቢዝነሳቸው ነው እመኝኝ!በተረፈ በጣም አሪፍ ነው ኦባጂ አንደኛ ነው!ለቫይታሚን ሲ ደግሞ C E Ferulic ሞክሪው ትወጂዋለሽ
@mistereyimamu9628
@mistereyimamu9628 2 жыл бұрын
ምርጥ ና ስርአት ያላት ሴት
@hiyabel2012
@hiyabel2012 2 жыл бұрын
Thank you my beautiful sis. I will keep inviting to Holland. Lunch is on me!!
@maryalem1890
@maryalem1890 2 жыл бұрын
Betam enamsegenalen yene konjo ❤🙏
@samridesta5080
@samridesta5080 2 жыл бұрын
ሰላም ላንቺ ይሁን እግዚአብሔር ይስጥሽ የምታዉቂዉን ነገር ስላጋራሽኝ!!!! አይኔ ስር በጣም ይጠቁርብኛል እንቅልፍ ስለማልተኛ ነዉ ከጊዜ በሗላ ነዉ ይሄ የሆነዉ ግን በቃ አመሰግንሻለሁ ተባረኪ
@yalemtsehaysimeneh2804
@yalemtsehaysimeneh2804 2 жыл бұрын
Hi Elsy! I am followed your channel and I am get more knowledge by your description so, thanks. I wishes healthy and long life for you and your families. I like more!
@elsaurga6454
@elsaurga6454 2 жыл бұрын
Eshe yene konjoooo kememe eqo neshe ye setoche Aberetache neshe tebarekelgne
@EthiopicMedia
@EthiopicMedia 2 жыл бұрын
ኤልስዬ እናመሰግናለን ብዙ ነገር አስተማርሽን በርች
@azebyideru2141
@azebyideru2141 2 жыл бұрын
ጥሩ። ትናገሪያለሸ። ግን። የምትጠቀሚባቸዉነ። product. በትክክል። clearly. እትናገሪም ወይነም። እታሳይም::
@zebiderketsela4371
@zebiderketsela4371 2 жыл бұрын
ኤልሲዬ ለልጆች ቆዳ ምን እንቀባቸዉ???
@betytesifaye8166
@betytesifaye8166 2 жыл бұрын
እልሲዬ ዲያሰፖራ guest house ስላለኝ አያለሁ ግን በጣም አለባበስ ችግር አለ ብዙዎቹ ጋ እኔ ሲመስለኝ አብዛኛው ቤት ልጅ ማሳደግ ስለሆነ ይሆን አላውቅም ብቻ ምን አለፋሽ ቱታ ዋናው ልብሳቸው ነው... እንደው ብታስተምራያቸው ሲመጡ ምን መልበስ እዳለባቸው ወፍራም ከሆኑ ቀጭን....❤
@FtTyFtTy
@FtTyFtTy 6 ай бұрын
Baxam inamsaginallen yene qonjo tebarki
@selinagebremichaelkasse9241
@selinagebremichaelkasse9241 2 жыл бұрын
ሁለ ነገርሽ የሚማርክ ታድለሽ እጅግ በጣም ነው የምወድሽ ኤልሲ
@rezantewelde5279
@rezantewelde5279 2 жыл бұрын
Thank you Elsina እንዴት ንደምወድሽ !!!! ጨዋ!!!!
@ኢትዮ-ሰ3ሠ
@ኢትዮ-ሰ3ሠ 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ በቅድሚያ ላመሰግንሽ እፈልጋለሁ። ስርአትሽ ቅንነትሽ የሚገርም ነው እግዚአብሔር ይባርክሽ። ሌላው እባክሽ ፊቴ ተጨማደደ እባክሽ anti aging ምን ልቀባ plsss😘
@hiwotedewaza5413
@hiwotedewaza5413 2 жыл бұрын
የፀጉርሽን ቀለም link አስቀምጭልን እባክሽ ኤልሲ
@Ethioselam445
@Ethioselam445 2 жыл бұрын
የኔ የዋህ ስወድሽ እኮ ዘመናይ ጨዋ ሁሌም እንከን የለውም የምትመክሪን ❤
@hilluTube
@hilluTube 2 жыл бұрын
Elsiye zare ende jel new yayehush. Enamesegenalen.
@jerrykelele3599
@jerrykelele3599 2 жыл бұрын
Yene konjo thanks for sharing 👍🙏
@tsegagebrezgi6063
@tsegagebrezgi6063 2 жыл бұрын
ዉብዪ እናመሰግናለን የኔ ቅን የኔ በጎ 🙏👍
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 жыл бұрын
Tsegaye ማሬ 🙏♥️🙏
@lemudave8622
@lemudave8622 2 жыл бұрын
ሀሪፍ ነበር ግን ዕቃዎቹ ማይገኙና costy ናቸው እስኪ በተፈጥሮ ካለ ጠቁሚን??
@mayo5105
@mayo5105 Жыл бұрын
Vitamin c serum ከፍሪ ራዲካል ቆዳን ይከላከላል ግን ከማታ ይልቅ ጥዋት መጠቀም የተሻለ ነው ማታ መቀባቱም አይጎዳም ግን የበለጠ ቀን ይጠቅማል ለብዙ ነገር ቆዳችን የሚጋለጠው😊
@abandonedaccount6287
@abandonedaccount6287 Жыл бұрын
Vitamin C serum generally recommended to use during the daytime to protect your skin from environmental stressors such as UV rays and pollution. Some people also use vitamin C serum at night to boost their skin's natural repair process while they sleep.
@duressotesso3082
@duressotesso3082 2 жыл бұрын
Shalom ! የፀጉርሽ ቀለም አቀባብ በጣም ያምራል !
@amazingpubg684
@amazingpubg684 Жыл бұрын
ተባረኪ መልካም አስተማሪ
@lololala7997
@lololala7997 2 жыл бұрын
ምርጥ ኢትዮጵያዊ
@seblikmayfield8316
@seblikmayfield8316 2 жыл бұрын
Thanks for the step by steps explanation; good job girl.
@kitchen2176
@kitchen2176 2 жыл бұрын
elsi konjo ende nesh❤❤❤👏👏👏
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 жыл бұрын
የኔ kitchen እንዴት ነሽልኝ ውዴ 🙏♥️🙏
@mekdesmengistu1852
@mekdesmengistu1852 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ውዴ ግን videochishn አሳጥሪው ትንሽ
@yefkrsew39
@yefkrsew39 2 жыл бұрын
ኤልሲ በጣም ነው ደሰየምትይኝ የኔ ጨዋ በርችልኝ እወድሻለሁ
@diara995
@diara995 Жыл бұрын
Vitamin C tetento le fine ena course wrinkles betam betam yagizal Elsiye
@Simonmekibib7
@Simonmekibib7 2 жыл бұрын
ኤሊሲ አንቼ መልካም ሴት ነሽ እናመሰግናለን በጣም እኔ ምን ተቸገርኩ መሰለሽ አይኔ ስር እያበጠ ተቸግሪያለው እና አንቼ ያልሽውን ለመግዛት አይም ከሌለን ሌላ ምን አማራጭ አለ እባክሽ ንገሪኝ አንቼ መቼም መላ አታጭም አዲስ አበባ ስላነን ሁሉ ነገር ውድ ነው ።እባክሽ መልስ ስጭኝ መልካም ቀን ፈጣሪ ይባርክሽ
@elsagebrezghi1724
@elsagebrezghi1724 2 жыл бұрын
ይመችሽ ኤልሲ ቆንጆ የውስጥም የውጭም ውበት ነው ያለሽ ተባረኪ
@lulaarefe6223
@lulaarefe6223 2 жыл бұрын
I just have some comments regarding Vasiline has petroleum jel, so it is not good to put in lips!!!!! I think ❤❤❤❤❤thank you
@Sewi-q7m
@Sewi-q7m 2 жыл бұрын
Beautiful 😍, Have you tried Retinol cream, it’s so good night time use
@KokebT-b7h
@KokebT-b7h Жыл бұрын
ehti elisy betam tru hunu sale legaheger ayhonm kechalsh lakilg
@terefeberhane2724
@terefeberhane2724 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን በጣም ጠቃሚ ነው
@rahelasfeha3753
@rahelasfeha3753 2 жыл бұрын
You are a very amazing and very decent be blessed
@መሲጓልራያ
@መሲጓልራያ 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ለምክርሸ ኤልሲ ማር
@nardosmengistu4025
@nardosmengistu4025 2 жыл бұрын
Elsiye my dear sister bless you. Can you please list down what you just use? Thank you so much
@rahelhailu7677
@rahelhailu7677 2 жыл бұрын
Elsy anchi malet lesetoch Hulu yemayerebesh mankeye dewel nesh....💥💥💥
@meseretseyoum3016
@meseretseyoum3016 2 жыл бұрын
አመሰግናለው ኤልሲ ስራሽን በጣም ነው የምከታተለው በርቺ
@tsionnigusse7667
@tsionnigusse7667 2 жыл бұрын
ኤልሲዬ Please ኢትዮጵያ ላለን ኦርጅናል ማግኘት ከባድ ነው የምትችይው ነገር ካለ እባክሽ
@yanubeyisayanu9166
@yanubeyisayanu9166 2 жыл бұрын
እባክሽ የፊት ማስክና መታጠቢያ ያሳየሽን በፎቶ አስገቢልን እኔ በማዲያት ተቸራለው
@bettytegene7568
@bettytegene7568 2 жыл бұрын
Thank you for all the good work and sharing the links😍. ደግሞ ነጠላ እንዴት ያምርብሻል።
@selamlove8251
@selamlove8251 2 жыл бұрын
Alesi tebarkiligni bekirib nwu videochishin mayet yejmrikut berichi Ethiopia tikikilgna kibatochin keyet magegnet enidmichil kawokishi bitingirign ameseginishalhu
@emuti3758
@emuti3758 2 жыл бұрын
Welcome ELSI😘😘
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 жыл бұрын
Emutiye እንዴት ነሽልኝ ማሬ 🙏♥️🙏
@emuti3758
@emuti3758 2 жыл бұрын
አለሁልሽ ተናፍቀሽ ነበር ኤልሲ ሁሌም👌👌😘
@meskeremsaunier4216
@meskeremsaunier4216 2 жыл бұрын
Tu as toujours les bons plans bravo à toi et merci pour ton conseiller.toujour belle et élégante superbe merci 👍🏾 Madame 🤩💖👑
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 жыл бұрын
🙌🙌🙌🙌ምንም አልገባኝም 🙌🙌🙌I didn’t understand but thank you ማሬ🙏♥️🙏
@meskeremsaunier4216
@meskeremsaunier4216 2 жыл бұрын
@@ethioelsylifestyle9486 c'est pas grave.
@dinkuyenenesh2049
@dinkuyenenesh2049 2 жыл бұрын
ሰላም ኤልሲ እንኳን ሰላም መጣሽ
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 жыл бұрын
Dinkuye ክብር ይስጥልኝ 🙏♥️🙏
@addismulugeta3597
@addismulugeta3597 2 жыл бұрын
elsye ❤❤❤😘😘 nafkshigne nbr
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 жыл бұрын
Addisye ማሬ እንዴት ከረማችሁልኝ 🙏♥️🙏
@fithawitberhe7030
@fithawitberhe7030 2 жыл бұрын
Thanks. I like your neatness hard working and modern life style.
@memevlog586
@memevlog586 2 жыл бұрын
Angagrua rasu be tenkake new Egzaber yibarkshi ❤️🇪🇹❤️
@arsemagezahegn8190
@arsemagezahegn8190 2 жыл бұрын
Elsi I always lv the point that you raise but I believe putting a lot of products on our body is not recommended…. Just like eating packed foods so it’s good to take care of ourselves using natural ingredients… ❤ lv every bit of you tho …
@lidiyaabdrhaman5463
@lidiyaabdrhaman5463 2 жыл бұрын
ሰላም ኤልሲ እባክሽ ምክርሽ ያስፈልገኛል 1ፊቴ በጣም ደረቅ ነው ምን እንዳደርግ ትመክሪኛለሽ 2በራስ መተማመኔ በጣም ዝቅተኛ ነው እስቲ ማረግ ያለብኝን ነገር ንገሪኝ
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 жыл бұрын
Lidyaye ማሬ እባክሽን እራስሽ መውደድ አምላክሽን ማመስገን እንዲሁም በራስሽ መተማመን እንዲጨምርልሽ አዳዲስ ስራ ወይም ትምርት እንዲሁም ጉአደኞች ብቻ አዲስ ነገር ጀምሪ ታያለሽ እንዴት ህወትሽን እንድታጣጥሚ እንደሚረዳሽ 🙏♥️🙏
@fefe7047
@fefe7047 2 жыл бұрын
Thanks betam tebark for how long did you use the face washing and did you see the difference for dark spots or madiat because I have a dark spots after pregnancy I try lots of different things did not work for me if you can tell me or write me the name of you have thanks
@senayetteshome6916
@senayetteshome6916 2 жыл бұрын
ኤልሲ ሰላመ እግዚአብሄር ካንቺ ጋር ይሁን በጣም ተመቺኛለሽ
@meronzergaw5719
@meronzergaw5719 2 жыл бұрын
Thank you 🙏🏽 💕💕
@aliyamar870
@aliyamar870 2 жыл бұрын
Spicy woman 👌👌👌👌🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏
@sosinayemane8643
@sosinayemane8643 2 жыл бұрын
Elsi kenfrea betam eyederek techegrkugn men bikeba yeshalal
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 жыл бұрын
Sosinaye ማሬ ውሀ ጠጪ አንዳዴ ውስጣችን ሲጎዳ ፀጉር እና ቆዳ ወዲያው ምልክት ይሰጠናል ስለዚህ ውስጣዊ ጤናሽ ላይ ትኩረት አርጊ ሌላው ለጥርስሽ የምትጠቀሚው መታጠቢያ ሀይለኛ ሆኖ እንዳይሆን ትኩረት አድርጊ በመቀጠል በሳምንት ሁለቴ የከንፈር ስክረብ በስኳር እና በወይራ ዘይት ተጠቀሚ በመጨረሻ ቻፒስቲክ ቶሎ ቶሎ ተቀቢ በተለይ ንፋስ እና ብርድ ያለበት አገር ውዴ 🙏♥️🙏
@sosinayemane8643
@sosinayemane8643 2 жыл бұрын
@@ethioelsylifestyle9486 eshi elisiye ameseginalew
@genitube6690
@genitube6690 2 жыл бұрын
yenye wud betam new mwedish gn tyake neberegn fite mada alebign min btekem tmkrgnalesh adera nigerign 👏
@freyeiva6034
@freyeiva6034 2 жыл бұрын
Elsye bakishin enem madeyat alebegn erjign lek endanchi fezez yale nw combination skin negn zm beye be dove samuna becha nw tatebe yemiwetaw
@mahlethagos9708
@mahlethagos9708 2 жыл бұрын
Thank you
@sholayemommy8295
@sholayemommy8295 2 жыл бұрын
ስላም ኤልሲ የፀጉርሽ ከለር ምንድነው ብታአሳይኝ አመስግናለሁ
@Eman-hj2jg
@Eman-hj2jg 2 жыл бұрын
የኔ ቅን ልብ ቆንጃ ባለሙያ ቱህት ነሺ በርቺ
@tsionbirhanu3748
@tsionbirhanu3748 2 жыл бұрын
Elisy endat nesh esike lewezam ena bulgur Lalebt face yemehon treatment asaygn teru wehed nw emtyewn
@aynalmgezachew2460
@aynalmgezachew2460 2 жыл бұрын
Wedshalho tebareke
13 June 2024
4:03
yibrsh design tube
Рет қаралды 10 М.
NEW 2025 ERI SITCOM [MEWEALTI] PART 46( BY BRUNO )
47:48
Awra Tube
Рет қаралды 28 М.
ጽናት || ክፍል 9 |New Ethiopian Drama | Tsinat
30:04
Sile HiwotTV
Рет қаралды 22 М.