ለፊቴ የምጠቀመው ስለ Cerave የተባለው እውነት ነው?

  Рет қаралды 183,709

Meski Tube

Meski Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 409
@unievrsal-tube
@unievrsal-tube 2 жыл бұрын
መሲን የምትወዱ 👍👍👍👍👍
@علعل-ن3ك
@علعل-ن3ك 2 жыл бұрын
መስኪዬ እኔም ቡግር በጣም አሰቸግሮኛል በ Cerave ከታጠብሽ ቡሃላ ምን ትቀባልሽ የሆነ ከሬም ካልሽ አሳይኝ የኔ እህት በተረፈ በጣም ነው ማደንቅሽ ቀጥይበት ❤❤
@ጠበላYouTube-g5v
@ጠበላYouTube-g5v 2 жыл бұрын
ስደት ያንገላታችሁ እንደኔ አላህ የርፍት እጀራ ይስጠን ርዚቃችን በሀገራችን ያርግልን የኛ መልካም መስኪ
@netsigirma4303
@netsigirma4303 2 жыл бұрын
Meski neutrogena sun screen lefit teru new wey kalare tekur sl hon sekabaw betaam anetagn ena sheta selalew fet lay shef yemalet behari ametabegn
@flagotdode1132
@flagotdode1132 2 жыл бұрын
Amen
@teenamedu3121
@teenamedu3121 2 жыл бұрын
አሜን ላንቺም
@fevenchat5243
@fevenchat5243 4 ай бұрын
አሜን ያረቡ
@kdstarsema5142
@kdstarsema5142 2 жыл бұрын
ትክክል መስኪ የአንዱ ለአንዱ አይስማማም አንቺ Olay ይስማማሻል እኔ ግን Olay በ 1 ሰዓት ውስጥ ነው ፊቴን ያቆሰለው ።
@atsedeaa7465
@atsedeaa7465 2 жыл бұрын
መስኪየ በጣም ፊቴ ለበላሽቷል በስደት ነው የምኖረው የ20 አመት እድሜ አይመስልም እና አሁን የሚገርመው ሴትዮየ እየጠየኳት ነበር አንች ፖስት ስታደርጊው በጣም ነው ደስ ያለኝ በብጉር ተጠባብሷል ፊቴ እናም መስኪየ አመሰግናለሁ❤
@rahelmamo6197
@rahelmamo6197 2 жыл бұрын
እኔም ፌቴ ወዛማ ስለሆነ በብጉር ተቸግሬ ነበር ግን ሴራቪውን ክሬሙን ስጠቀም በጣም ተመቼኝ ጥርትም ነው ያረገልኝ
@rakrak4060
@rakrak4060 2 жыл бұрын
@@rahelmamo6197 ሀሪፍ ነው ውዴ እኔስ ፊቴ ተበላሽቷል ለመዳምም ለመንገር ፈራሁእሱቅ አልሄድክሬሙን ነው ወይስ መታጠቢያውን ነው የገዛሽው እባክሽ ንገሪኝ ማም
@letaykalay1893
@letaykalay1893 2 жыл бұрын
ብጣዕሚ ኢና ነምስግነኪ መስኪየ የቕንየልና ሰላምኪ ይብዛሕ።
@236dillr36
@236dillr36 8 ай бұрын
Selam do
@ሁሉበእርሱሆነ-ኘ2ጘ
@ሁሉበእርሱሆነ-ኘ2ጘ 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ምክሮችሽ ሁሌም ጠቃሚ ነው🙏
@ferehiwotmekonnen7908
@ferehiwotmekonnen7908 2 жыл бұрын
መሥክየ ቆንጆ እንዴት ነሽ ልጆች ደህና ናቸው ባለቤትሽስ ሁላችሁም በሰላም ኑሩልኝ ጌታ ኢየሱስ ይጠብቃችሁ
@semiethiotub
@semiethiotub 2 жыл бұрын
ፍሪየ ደምሪኝ ውዴ
@yodetfafi4630
@yodetfafi4630 2 жыл бұрын
መሰኪ በጣም አመሰግነለሁ እኔ የምጠቀመዉ ይሄ መታጠቢያ ነበር ግን ለቡግር የሚሆን አነበርም ግን አሁን ግን በደንቡ ሰላሰርዳሸኝ አወኩኝ እነ ደተጨማሪ እባክሸ ለቡግር የሚሆን ክሪም ቨታምን አይነት ንገሪኝ እባክሸ በማይሆን ክሪም ብሬ አለቀ
@samritube645
@samritube645 2 жыл бұрын
*መስኪዬ እንኩዋን ደና መጣሽ ሰላምሽ ይብዛልኝ ስለመረጃሽ ከልብ እናመሰግናለን ብዙዎች ያለትክክለኛ መረጃ ያገኙትን ነገር እየተጠቀሙ ለጉዳት ከሚዳረጉ ጉዳት እና ጥቅሙን እያወቁ ቢጠቀሙ መንካም ነው*
@tigistyetayew5036
@tigistyetayew5036 2 жыл бұрын
መስኪ እስኪ paraben እና paraparaben የሚባሉ ኬሜካሎች በምን ሁኔታ እና በምን መጠን ሲጠቀሙበት እንደሆነ ለካንሰር የማያጋልጠው በሚለው ፕሮግራም ብትሰሪ ጥሩ ነው።
@askalechdagne3655
@askalechdagne3655 2 жыл бұрын
እንዴት ነሽ መስኪ ልጆች ደህና ናቸው አዲሱ እንግዳ ቤቢ ለመደ አምሮብሻል እግዚአብሔር ይመስገን እኔ ዶቭ ሳሙና ኦልሞስት 13 አመት ነው የተጠመኩት ለፊቴ ለጸጉሬ እስካሁን እግዚአብሔር ይመስገን ደህና ነን ምንም ችግር የለውም በርቺ ናይላዬን ሳሚያት በርቺ
@ኣደዋይይፈትወኪእየH
@ኣደዋይይፈትወኪእየH Жыл бұрын
ዶቭ ለፀጉር ግን አይደርቅም
@taikaadamu7499
@taikaadamu7499 2 жыл бұрын
መስኪ ጥሩ ምክር ነው የሰጠሽን ግን መረጃው በቂ አይደለም። ካንሰር ያመጣል ያሉት ሰዎች እኮ ያለምንም ምክንያት አይደለም እኔ በግሌ አጥንቼዋለሁ "Paraben" የተባለ ኬሚካል ካለበት ነው ያሉት፣ ጊዜ ወስጄ አነበብኩ እቤት ያሉኝን 4 የተለያዩ የceraVe ምርቶች ፈተሽኩ በአንዱ ላይ Methyl Paraben እና Propyl Paraben አለበት በርግጥም እነዚህ ኬሚካሎች የተባለው ችግር አላቸው!!! ምናልባት ካምፓኒው በሒደት በሌላ ይተካቸዋል ብዬ አምናለሁ። ሌላው ደግሞ መጠን ነው በትንሹ ከገቡ የማይጎዱ ከሆነም ማጥናት ያስፈልጋል። ሁሉም ምርቶቻቸው ላይ ግን አልገቡም እነዚህ ኬሚካሎች።
@ኑራሙስጠፈ
@ኑራሙስጠፈ 6 ай бұрын
ጎቦዝ❤❤❤
@ejigayewzewdu7202
@ejigayewzewdu7202 2 жыл бұрын
መስኪ ተወዳጇ ያገሬ ልጅ ሰላም ና ጤና ለቤትሽ ይትረፍረፍ ውድድ ነው ማረግሽ አንቺን ያወኩሽ ዘግይቼ ነው ሁሉንም ስራሽን ስመለከት ለያንዳንዱ አካላችን የሚጠቅም ነው ምርጧ ጣፋጭ ብዬሻለው ልጆችሽን ሳም አርጊሊኝ እመቤቴ ታሳድግልሽ
@hayathayat4008
@hayathayat4008 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣሽ መስዬ የኔማርር💕💕💕😍😍💕💕
@semiethiotub
@semiethiotub 2 жыл бұрын
ሀዩቲ ደምሪኝ ውዴ
@helanhelan50
@helanhelan50 6 ай бұрын
መስኪዬ ተባርኪልኘ እኔ አሁን ልጠቀመው ነው ፊቴ በጣም ቅባታምነው ብጉርም አስቸግሮኛን ሳሙናውንና ክሬም ካለው ላስገዛ ነው ማዳሜን ከቻልሺ አጠቃቀሙን ንገሪኘ ስሞትልሺ የኔ ቆጆ ❤❤❤❤❤
@ማዕተበይ
@ማዕተበይ 13 күн бұрын
ጥዋት እና ማታ መጀመርያ በሳምናው ብድንብ ታጠቢው ከዛ ፊትሽ ትንሽ ከደረቀ ቅባቱን ተጠቀሚ እህቴ 🥰
@makigirma7718
@makigirma7718 2 жыл бұрын
hi መስኪዬ እንካን ማርያም ማረችሽ crave በጣም ነው ሚሰማማኝ ግን ለመግዛት ሁለት አይነት ነው የለው ማለት አዲስ አበባ USa እና France ነው የለው ግራ ገባኝ ምን ትያለሽ
@yanetselam7068
@yanetselam7068 2 жыл бұрын
መስኪ ስለመረጃሽ አመሰግናለዉ💞💞💞
@Yemegnu
@Yemegnu 2 жыл бұрын
መስኪ ሰላም ነው ስለ cocoa butter ስሪልን እስኪ ውስጡ ጎጂ ኬሚካል አለው ይባላል ለካንሰር የሚያጋልጥ ኬሚካል አለው ይባላል እባክሽ
@aynalemgrma5482
@aynalemgrma5482 2 жыл бұрын
መጀመሪያእኔ አንቺ ተጠቀሙታ ያልሽውን ሁሉ እጠቀማለሁ ምክንያቱም ስለማምንሽ በፀጉር ትምህርትሽም በጣም ብዙ ለውጥ ስላየሁ እኔላይ እና መስኪየ ዶፍ ሚባለው ሳሙና እኔ እራሴ እዚህ ገዝቼም ምጠቀመው ነው ባሌም ሲመጣ ይዞት ሚመጣው አንደኛ እሱነው እና ቆንጆ ነው በጣም
@rahelmamo6197
@rahelmamo6197 2 жыл бұрын
እኔም ከሰማሁኝ ሁለት ወር ሆነኝ ካሰር ያመጣል ብላ አድ ይቱበር ስሰራው ሰምቼው ነበር ነገር ግን ለፊቴ በጣም ስለተመቼኝ መጠቀሜን አላቁምኩትም ሴትዬየም እረጅም አመት ሆኖታል ስትጠቀመው እዳልሽው አዱ አዱን ለመጣል የሚጠቀሙት የስም ማጥፉት ሊሆን ይችላል ቢየ ነው ያሰብኩት
@Betsi2222
@Betsi2222 9 ай бұрын
Wagaw snt new yene ehte
@kidestnigusse7388
@kidestnigusse7388 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን መስኪ ስለ ክሬሙም የሆነነገር ብትይን ማለት እቤት ብቻ ስንሆን ነው የምንጠቀመው ወይስ ውጪ ስንወጣም መጠቀም እንችላለን?
@Zahraa-ug5fy
@Zahraa-ug5fy 10 ай бұрын
መስኪየ አድጊዜ ተጠቅመን ሀሪፍ ከሆነ ሁለተኛ ባንደግመው ችግር የለውም
@tizitabesha7137
@tizitabesha7137 Жыл бұрын
መስዬ እህቴ የኔ ፊት ወዛም ብጉር ማድያት አለብኝ በአረጓዴው ከለር ገዝቼው ብጉር አወጣብኝ ይሄንን ልጠቀም በማርያም😍😍😍😍 አትለፊኝ ፊቴ በጣም ተበላሸብኝ
@kokiimedia
@kokiimedia Жыл бұрын
enmi
@Aine2721
@Aine2721 2 жыл бұрын
መሲኪዬ ሠላምሺ ይብዛልን እዴትነሺ ናይላና ማማዬ ሠላም ናቸው ውይ መስኪ ማዳት አስቸግሮኛል ምን ልጠቀም እባኪሺ ምን ሣሙና ልጠቀም እባኪሺ እናመስግናለን
@Kidist19
@Kidist19 2 жыл бұрын
ሰላም መስኪ እንኳን ሰላም መጣሽ በስመአብ መድኃኒአለም ይጠብቀን መስኪ እኔም ሴራቪ ነው ለፊቴ የምጠቀመው በጣም ተስማምቶኛል ለከላዬም ዶቭ ነበር የምጠቀመው ግን ዱባይ ጋዜጣም ላይ አውጥተውታል እየተመራመርን እንገኛለን ብለዋል
@rakrak4060
@rakrak4060 2 жыл бұрын
ለወዛማ ይሆናል ለውዛማ እሚሆነውን ንገሪኝ ውዴ
@titimusse6611
@titimusse6611 Жыл бұрын
አዲስ ትልቅ ክሬም ነበረኝ ጣልኩት የሷ ሰሰማ
@tiruetube2892
@tiruetube2892 2 жыл бұрын
ስላም መስኪዬ እግዚአብሔር ይባርክሺ ውዴ ፊቴ በማዳት ሙሉ ለሙሉ ተበላሽ ምን ክሬም ልጠቀም ከውስጥ ጀምሮ የሚያጠፋልኝ እባክሺ ንገሪኝ
@asiniatironisitube
@asiniatironisitube 2 жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዛ መስኪ ዬ እኔ ባገኘው ጥሩ ነበር በጉርና ወዛማ ፊት ነው ያለኝ በጣም ነው ያስቸገረኝ በተለይ በጉር እና ባገኛው አሪፍ ነበር
@MdMd-sl8rh
@MdMd-sl8rh 7 ай бұрын
ልምድ ይላል ይሄ ከተዋችሁት ይመለሳል 90 ከምትገዠ የየኩረኩም ሰሙና ተጠቀሙ ወላሂ አሪፈ ነው
@SurprisedDragonflies-xn5xl
@SurprisedDragonflies-xn5xl 5 ай бұрын
እኔ ኩርኩም ነው የምጠቀመው ፊቴ በጣም ቡጉራማነው ​ከታጠብኩት ቡሀላ ይደርቃል ምን አይነት ክሬም ልጠቀም@@MdMd-sl8rh
@samiyaabdi4593
@samiyaabdi4593 2 жыл бұрын
መስኪ እንዴት ነሽ ስራ ስሰራ እጄ በጣም ጠቆረ ምን ትመክሪኛለሽ ካንቺ ልምድ የምታደርጊዉ ጥንቃቄ አለ ወይ
@alemenachomaye7915
@alemenachomaye7915 2 жыл бұрын
መስኪየ ሺያ በተር ገዝቸ ሽታውን ግን አልቻልኩም ምን ልጨምርበት
@Rute1921
@Rute1921 2 жыл бұрын
ሰላም ላቺ ይሁን።ልጅቷ የተናገችው ስተት አደለም በኬሚካል ሚሰሩ ነገሮች ሁሉ ችግር አለባቸው እና ልክ አይደለችም ከማለትሽ በፊት በደንብ ነገሩን መርምሪ ስለተሸጠና ሁሉ ሰው ስለገዛው አደለም ወይም ዝም በይ ዲቴል በማታቂው ነገር ላይ አሳብ ባሰጪ ጥሩ ነው ።
@gelilanardos1509
@gelilanardos1509 Жыл бұрын
ማንኛውም ሰው ሰራሽ ነገር ብንበላውም ብንጠጣውም ብንቀባውም ብንታጠብበትም ብናሸተዉም ብንለብሰዉም ችግር አምጭም ትግር አስወጋጅም ነገር አለው እንደልብ የሚገኝ ቢሆን መቸም ግዜ ብንጠቀመው የሚመጥነን የሆነ ተፈጥሮዋዊ ነገሮች ብናገኝ ያን የመሰለ የለም የድሮ። ሰዎች ታይተው የማይጠገቡ ፊታቸው። ፀጉራቸው ሲያምር ገላቸው ሲያበራ አሁን ግዜው ጥቅም አሳዱጅ ግራ ገብቶአቸው ግራ የሚያጋቡ እኛም የሰው ሰራሽ ምስኪን እዚህ ሁሉ ዝባዝንኬ ውስጥ የሌሉበት ታድለዋል
@gelilanardos1509
@gelilanardos1509 Жыл бұрын
ይቅርታ የሰው ሰራሽ ምርኮኛ ሆነናል ወዸድንም ጠላንም
@yeabsirsaynewa324
@yeabsirsaynewa324 Жыл бұрын
እኔ ምለስ መስኪ እስኪ የፊስቡክ አድሬስሽን ስጭኝ በውስጥ ላናግርሽ ፈልጌ ነበር
@susufamilytube6647
@susufamilytube6647 Жыл бұрын
መስኪዬ ከቻልሽ ይሄ መታጠብያው ነው እና ክሬም አሳይኝ የሱ አይነት
@mudaykitchen3368
@mudaykitchen3368 2 жыл бұрын
ሰላም መስኪዬ እረ አኔም ካንቺ ኣይቼ እኮ ዶቪ ሳሙናውንም ሴሬቪውም እየተጠቀምኩ ነው እግዚአብሔር ይጠብን ብይኛ😯😯እረ መስኪ እየኔ ፊት ኮመብኔሽን የሙባለው ነው ግን ሴራቪ ነው የምጠቀመው ግን ፊቴ ላይ ምንም ለውጥ ኣላየሁም ያ ማለት ሚኒግ ለስ ነው ጥቅሙንም ጉዳቱን ኣላየኝም ብቻ እጠቀመዋለሁ አቺስ ምን ትይኝ ኣለሽ ውዴ ፋሻል ስሰራ ፊትሽ ኮምብኔሽን ነው አሉኝ ፀጉረ ቤት 😍😍
@ቅዱስሩፋኤልረዳቴድንግልማ
@ቅዱስሩፋኤልረዳቴድንግልማ 2 жыл бұрын
Meski የኔ ቆንጆ ወድሸል ማርያም የኔ ምስኪን 🥲❤️❤️❤️❤️❤️❤️ እኔም btm arf new ❤️🙏🙏🙏
@semiethiotub
@semiethiotub 2 жыл бұрын
ማማዬ ደምሪኝ
@sofiethiopia9369
@sofiethiopia9369 2 жыл бұрын
እኔም እሞክረዋለሁ እስኪ ቡጉት አስቸግሮኛል ክሬምስ ምን አይነት እንደምትጠቀሚ ብታሳይን ደስ ይለኛል ለፊትሽ መስኪየ
@DestaGuta-i3d
@DestaGuta-i3d 4 ай бұрын
መስዬ በ seravi ከታጠብቁ በዋላ ምንም ነገር ባልቀባስ
@wilamadefres8556
@wilamadefres8556 2 жыл бұрын
መሲኪይ በጣም እናመሰግናለን
@bblove8577
@bblove8577 2 жыл бұрын
ዶክተሮች የኮስሞቲክስ ኢንዱስትሪው ዋነኛ ሰራተኞች መሆናቸውን ማወቅ አለብሽ ። የዛሬው አነጋገርሽ ምንም ደስ አላለኝም ኢሄ ጉዳይ ከአንቺ በላይ የሆነ ነገር ስለሆነ ዝም ብትይ ጥሩ ነበር ። ስለ ህጻናት ምግብ አምራቹ Nestlé የተበላሽ በዶክተሮች የሚመራ አካሄድ ብታውቂ እንዲህ አታወሪም ነበር ።
@edenlegesse5428
@edenlegesse5428 2 жыл бұрын
መስኪ በመጀመርያ ላመስግንሽ ፀጉሬን ታድገሽልኛል እግዚአብሔር ይስጥልኝ ለናይላ ፀጉሯን ከስንት ጊዜ ጀምሮ ነው የተንከባከብሽላት
@ኑኑሻያባቷንግስት
@ኑኑሻያባቷንግስት Жыл бұрын
መስኪየ በጣም ነዉ የምወድሽ
@kweesweet8802
@kweesweet8802 2 жыл бұрын
መዳብ ትጠቀመዋለች መኪዬ ልጠቀመው ይሆን ቡጉር እየወጣብኝ ተቸግሪያለሁ
@hanaasrat1630
@hanaasrat1630 2 жыл бұрын
መስኪ እግዚአብሔር ይስጥልን እኔ ፊት ደረቅ ነው ነገር ግን ጥቃቅር ነጠብጣብ አለብኝ የትኛውን ልጠቀም
@jerryjohn1798
@jerryjohn1798 2 жыл бұрын
Cerave hydrating cleanser lederek fit esu new enem mtekemew esun new
@allahisone2254
@allahisone2254 2 жыл бұрын
መስኪየ አይተሽ እንዳታልፊኝ Please ጀርባየ ላይ ጥቁቁር ነጥብጣብ አለኝ ከወገቤ በላይ የምታቂው ሻወር ጀል ካለ መሲየ የሚያስለቅቅልኝ እባክሽ ስሙን ጻፊልኝ
@welelaes4098
@welelaes4098 2 жыл бұрын
መሰኪየ እስኪ ለልጄ ሳሙና ቫዝሊን ምን አይነት ልጠቀምላት አትዮ የምገኝ መወለድ የምጀመሪያየ ነው እዳታልፊኝ አወ ጆስን ካስር አላርጂ ያመጣል ብለውኛል ለኔም
@YoditHaile-l5e
@YoditHaile-l5e Жыл бұрын
ዉድ እህቴ አጠቃቀሙ ብታሰረጂኝ ሰለ ሰረቪ
@taibataiba202
@taibataiba202 Жыл бұрын
መሲመልሽልኝእህቴ ካየሽው ለፊታችንና ለስውነታችን ይለያያል እና ለወድም ለብቻነውወይስለሁሉም ይሆናን
@የአላህባሪያየረሱልወ-ኰ8ኸ
@የአላህባሪያየረሱልወ-ኰ8ኸ Жыл бұрын
ሰላም እህቴ አጠቃቀሙን አሳይኝ ፊቴ በጣም ረብሻ ኛል ቡግር እና ሳሙና መታጠቢያ ንገሪኝ
@lidiyalid5756
@lidiyalid5756 2 жыл бұрын
መስኪዬ ፎረፎር በጣም አስቸገረኝ ፀጉሬን አሳሳብኝ ምን ብጠቀም ይመለስልኛል
@jerryzebe7436
@jerryzebe7436 2 жыл бұрын
አንቺ ስለተጠቀምሽው አይጎዳም ወይም ምርጥ ነዉ ማለት ነዉ?
@tizitafikre9309
@tizitafikre9309 2 жыл бұрын
መስኪ ሴራቬ ሳሙና ማድያትን ያጠፋል
@yenatfantaaweke3369
@yenatfantaaweke3369 2 жыл бұрын
መስኪ በናትሽ ጸጉሬ ዙራዉ በጣም ተሰባብሮብኛል ምን ልጠቀም እባክሽ ንገሪኝ
@jemilaMohammed-c4n
@jemilaMohammed-c4n Жыл бұрын
መሲየ በዉስጥ በናገረኩሽ 😢 በጣም እፈልግሽ ነበር
@tigistmekonene3379
@tigistmekonene3379 2 жыл бұрын
መስኪየ ለልጆች ለፊት ምንድን ነው የምትጠቀሚ
@tigisttesfamariam8984
@tigisttesfamariam8984 2 жыл бұрын
መስኪዬ በነካ እጅሽ ስለ ሴታፊልም እንደዚህ አብራርተሽ ንገሪን
@haymiyet5685
@haymiyet5685 Жыл бұрын
Meski please fite sastual takme neber yetekememe medanit tesetogn gn minm lewt alametalgnm ena ahun chirash yilebelbegnal yikelal joroye aynem yikatelal chenkognal ena min ladrg cerave cream likebaw
@መመሰጋገኛኢትዩብ
@መመሰጋገኛኢትዩብ 2 жыл бұрын
መስኪየ የኔዉድ😘😘🌹🌹❤ እዴት ናቸዉ ልጆችሸ !! ዶቪ አሪፍ ነው እኔ ሰንት አመቴ እምጠቀመዉ እሱን ነው ለፌቴ እዴዉም ደርቅ የነበረዉን ወዛማ አርጎታል ታዳ ሌላ ነገር አልጠቀምም ያየነዉን ሁሉ መጠቀም ጡሩ አይዴለም ❤🌹
@bereketselemon8874
@bereketselemon8874 2 жыл бұрын
Mask Carolight crem Indet Naw Matifo Naw Woyis Xiru Naw nigargn
@teruainetminichel9692
@teruainetminichel9692 Жыл бұрын
መስኪ አረንጓዴዉ እና ሰማያዊ አንድ ነዉ ወይስ?ከቻልሺ ንገሪኝ
@enkumulu8392
@enkumulu8392 2 жыл бұрын
ኧረ መስኪ ተይ መልሽልኝ ከአሁን በፊት ጽፌልሽ ነበር ሮዝመሪ ውሀ ልጆቼን እየቀባሃቸው ነበር ግን የሁለቱም ሻከረ የእኔም ግን የልጆቼ አሳሰበኝ በጣም የትልቋ ስስ ነው ምን ይሻለኛል መፍትሄ መፍትሄ ተይ ስወድሽ አትኩሪብኝ መስኪየ
@meskitube16
@meskitube16 2 жыл бұрын
ከ 5 ቀን በፊት ቀላል ዘዴ የሚለው ቪዲዮ ላይ መልሼልሽ ነበር አላየሽውም መሰለኝ ቅርንፉድ እና ሮዝመሪ ሩዝ ውሀ ቅባት ይፈልጋል ፀጉር ስለሚያደርቅ በጭቃ ቅባት ልስልስ አርጊው መጨረሻ ላይ
@zementarekegn1541
@zementarekegn1541 Жыл бұрын
መስኬ ሴራቢ ክሬሙ በዶክተር ታዞልኛል እና እንዴት እኖደምጠቀመው አልተረደሁም እና ብታግዥኝ ስለአጠቃቀሙ ቆዳየ ደረቅ ወዝ የለለው ነው
@BirtukanAyele-v3t
@BirtukanAyele-v3t 7 ай бұрын
መስክዬ አለሽ እማ
@almazhaile3480
@almazhaile3480 2 жыл бұрын
መስየ ተባረኪ🥰🥰
@Naomi-g5h
@Naomi-g5h 2 жыл бұрын
መስክየ የኔ እህት እንዴት ነሽ እኔማ በፀጉር ኮርቻ ባንቺ ጥረት ኪዳነምህረት ከነሙሉ ቤተሰብችሽ ትጠብቃቹው አመሰግናለሁ ላናገርሽ ነበር መስክየ መልሰልኘ
@ራያጎሊናዩቱብ
@ራያጎሊናዩቱብ 2 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣሺ
@rozalove7257
@rozalove7257 2 жыл бұрын
እኔ ፊቴ ደረቅ ነው ማዳት አለኝ ምን ይሻለኜል ያልሞከርኩት የለም 😥
@ruthjj7405
@ruthjj7405 2 жыл бұрын
ይመስለኛል ሴራቪ አሁን በጣም እየተወደደ ያለ ስለሆነ ይቺም ዶክተር ምናልባት በሆነ ምክንያት ለማጣጣል የፈለገችበት ሌላ ምክንያት ያላትም ይመስለኛል
@meskitube16
@meskitube16 2 жыл бұрын
ትክክል ጥሩ ነገር ትችት ይበዛበታል በዛላይ ጎግል ላይ ሰርች ሳረግ ነው ያለችው ብዙ የቆዳ ባለሙያዎች መልስ ሰተዋል
@አልሀምዱሊላአለኩሊሀ-ጰ4ኘ
@አልሀምዱሊላአለኩሊሀ-ጰ4ኘ 2 жыл бұрын
መስኪ. በፍጣሪ. ፍቴ ድርቅ ነው ምንልጠቀም
@Kedijahussin-mu1vg
@Kedijahussin-mu1vg Жыл бұрын
እናመሠግናለን መሺየ
@meazamamo488
@meazamamo488 2 жыл бұрын
Tekekel meski cerave arif brand nw.ene skin care therapist negn
@helentesfaye1844
@helentesfaye1844 2 жыл бұрын
እኔም ተጠቅሜው በጣም ቆንጆ ነው ተስማምቶጝል በተለይ ክሪሙ ቶሉ ነው የምያልቀው አይገጝም መስክይ እናመሰግናለን
@rozalove7257
@rozalove7257 2 жыл бұрын
ለማዳት ይሆናል እንዴ ክሬሙ
@meseretwondimu2195
@meseretwondimu2195 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን መስኪ
@mar_mar2180
@mar_mar2180 2 жыл бұрын
መስኪዬ እናመሰግናለን
@selamftsum6535
@selamftsum6535 2 жыл бұрын
እህቴ ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ የኔ ውድ ውዴ በሱ ከታጠብን ምን እናድርግበት ፊታችን
@seli3266
@seli3266 2 жыл бұрын
ስለተጠቀምሽው ብቻ ጥሩ ነው ማለት ይከብዳል Johnson ምርትም እንደአደዲስ አሻሽለውት ነው እየተሸጠ ያለው
@bojaamarfuu9572
@bojaamarfuu9572 2 жыл бұрын
መሰኪ የኛ መካሪ ስወጅሽ እህቴ እስኪ ስለ dark spot cream መታቂውን ንገሪን ለ ጥቋቁር ማጥፊያ ይሆናል አውነት ነወ???
@EvgdcJdcbf
@EvgdcJdcbf 7 ай бұрын
እህትየ፣ከህንድነው፡የሚመረተው፡መልሱን፡ንገሪኝ፡በሀይማኖታችን፡አይፈቀድም፡በኦርቶዶክስ፡ብለዋን፡አባቶቻችን😢😢😢
@youtubewoman
@youtubewoman 10 ай бұрын
መስክዬ አለሽ ወይ
@zanisha779
@zanisha779 2 жыл бұрын
መስኪ የኔ ውድ😍😍😍
@radiattromp7151
@radiattromp7151 2 жыл бұрын
I also use Cera V and I love it and also I use the face moisturizer
@meskitube16
@meskitube16 2 жыл бұрын
Yes I love it too❤
@betelhemadisu6149
@betelhemadisu6149 2 жыл бұрын
Meskiye lakilgn eski metatebiyawen
@halimaabdela7877
@halimaabdela7877 2 жыл бұрын
መሲ እኔም ያንችን አይነቱን የ ብጉሩን ነው የገዛሁት እና የማታ ክሬሙንም ገዝቼው ነበር ግን ብጉር እያወጣብኝ ነው ግን ወር አልሞላውም ከጀመርኩኝ
@meskitube16
@meskitube16 2 жыл бұрын
ክሬሙ ለደረቅ ፊት ነው ወፍራሙ ከሆነ ሌላ ክሬም ቀይሪ ለብጉሩ ሳሙናውን ተጠቀሚው
@ፀይሟነኝየመርሳዋ
@ፀይሟነኝየመርሳዋ Жыл бұрын
​@@meskitube16 ለጀረቀ ፊትሳ ዉደ😢😢
@SameraHalaba
@SameraHalaba Жыл бұрын
ሠለም ውድ ሀገሬ ልጆቾ ሰለማቹ ብዝዝት በልልኛ እንዴት ነሸ ማማዬ
@RgffhgTtyt
@RgffhgTtyt Жыл бұрын
እንወዳታለን👍👍👍👍👍👍
@liyamekonen6352
@liyamekonen6352 Жыл бұрын
Mesi yene qonjo wend eko new wede set xeweta yeqeyere 😂😂😂😂 geta ybrksh yenie qonjo.❤❤❤❤
@meronhermela3694
@meronhermela3694 2 жыл бұрын
ሰላም ፀጉሬ ከግንባሬ እየሸሸ ስለሆነ እባክሽ በምን ልንከባከበው
@Tube-wj5jv
@Tube-wj5jv Жыл бұрын
መሲ ሰላም እንዴት ነሽ ጥያቄ ነበርኝ እኔ በዚህ ሰሞን ሳሙናውን አስመጣሁት ግን ሳሙናው ብቻ አለ ክሬሙ ይጎዳል እዴ ግዲታ ክሪሙ ማስመጣት አለብኝ ማለት ነው
@meskitube16
@meskitube16 Жыл бұрын
እኔ ሳሙናውን ብቻ ነው ምጠቀመው ምንም ችግር የለውም የሚስማማሽን ክሬም ተጠቀሚ
@merongashe9
@merongashe9 2 жыл бұрын
Thanks meski ለሽበት የሚሆን እስኪ መላ በይኝ
@asfahawoldu6000
@asfahawoldu6000 2 жыл бұрын
በተክክል በለሻል
@asfahawoldu6000
@asfahawoldu6000 2 жыл бұрын
የኔም ሀሳብ ነው
@habenyosi2019
@habenyosi2019 Жыл бұрын
መስኪየ ለጆንሰን አኔ ምስክር ነኝ ባለማወቅ 2 ljocen ቆዶ አበላሽቶብኛል
@FgbD-de5xr
@FgbD-de5xr 9 ай бұрын
መሲ ከረሬሙን ትጠቀሚዋለሺደ. ነው መታጠቢውን ብቻነው መልሺልኚ
@meskitube16
@meskitube16 9 ай бұрын
መታጠቢያውን ብቻ ክሬሙን ለሰውነቴ እጠቀማለው
@FgbD-de5xr
@FgbD-de5xr 9 ай бұрын
@@meskitube16 ለወዛም ፊት ታደሰ የሂነው አረጉደው ሀሪፉ
@FgbD-de5xr
@FgbD-de5xr 9 ай бұрын
ማዳትና ብጉር አሰለቸኚ መልሺልኚ መሲ እስከክሬሙ ብጠቀመው የተሻለ ከሆነ ግልፅ አርጊልኚ በፈጣሪ ከፈጣሪ ጀዛ ታገኚለሺ
@FgbD-de5xr
@FgbD-de5xr 9 ай бұрын
@@meskitube16 ለወዛም ፊት. የሚሆነው የሂነው ወይንስ አረንጉደው ብቻውነው እስከ ክሬሙ ሀሪፉ አብራሪልኚ መሲ
@kefesehale1439
@kefesehale1439 Жыл бұрын
Mesi eski sile sunscreen video siriln eski betam techegern
@berhanberhan5356
@berhanberhan5356 2 жыл бұрын
የኔ ውድ ስውድሽ😘😘😘
@heran5269
@heran5269 Жыл бұрын
meskiዬ🤗❤️💋👌
@salasebeshtomas4245
@salasebeshtomas4245 2 жыл бұрын
መስኪዬ
@LaylaLayla-ee6ej
@LaylaLayla-ee6ej 9 ай бұрын
ማሬ እኔ አልፎ አልፎ ብጉር አለብኝ እና ፊቴ ቅልቅል ነዉ ለምሳሌ አፍንጫዪ አካቢቢ ወዛማ ነዉ ግንባሬ ትንሽ ደረቅ ይላል ጥቁቁር አለብኝ አሳይኝ በናትሽ ማሬ አሳይኝ ብዙም እዉቀቱ የለኝም
@EmaHewotiy
@EmaHewotiy 8 ай бұрын
የእኔም እንዳንችው ነው መልስ ካገኘሽ ንገሪኝ
@SamiraSamira-vx4br
@SamiraSamira-vx4br 2 жыл бұрын
የናይላ እናት SA smoothing cleanser ይሻላል ወይስ ያንቺ አይነት
@meskitube16
@meskitube16 2 жыл бұрын
ይለያያል እማ የኔ የ acne control ነው
@SamiraSamira-vx4br
@SamiraSamira-vx4br 2 жыл бұрын
ፊቴ በጣም ወዛም ነው ግን ብጉር ሳይሆን ጦቋቁር ነገር እና ሽፍታ ያጠቃዋል በአጠቃላይ ንፅሁ አይደለም እና የቱ ልግዛ የቱ ይሻላል
@life7810
@life7810 2 жыл бұрын
@@SamiraSamira-vx4br SA gzi
@solomongetnet4747
@solomongetnet4747 2 жыл бұрын
መስኪ ለፊት ፀጉር መሳሳት መልሽልኝ
@እማፍቅር-መ6በ
@እማፍቅር-መ6በ 2 жыл бұрын
መሱየ ምንም አያጠፊ ሞክሪዉ አለሁ😓
@EthioAlema
@EthioAlema 2 жыл бұрын
Meskye ema please it's amezing information. I use this product for my daughter as well. It's Amezing product I recommend this product to everyone
@meskitube16
@meskitube16 2 жыл бұрын
Yes I really love it❤
@EthioAlema
@EthioAlema 2 жыл бұрын
Meskiye I left you message on Instagram when you have time please have a look.
@frrft41
@frrft41 2 жыл бұрын
ማዲያትን በሌዘር ማስነሳው ችግር ያመጣብኛል መልሺልኝ
@rahimatube2671
@rahimatube2671 2 жыл бұрын
መስኪዬ መላ ንገሪኝ ፊቶ ብጉር ይወጣል የጠፋበት ቦታ ጥቋቁር ይሆናል ፊቴ ንፁህ አይደለም ሁል ጊዜ ፊቴ ላይ ብጉር አይጠፋም ምን ላድርግ
@mariam9310
@mariam9310 Жыл бұрын
የየትነዉ የማገኝዉ
@semiyonsileshi4188
@semiyonsileshi4188 2 жыл бұрын
meskiye yet enagegnewalen AA yinoral?
አብርሽ በጥፊ ተመታ.ግቢው ተበጠበጠ ሩታ አለቀሰች🥹😭
21:33
Cat mode and a glass of water #family #humor #fun
00:22
Kotiki_Z
Рет қаралды 42 МЛН
ዮአዳን (ክፍል 62)
30:10
ለዛ
Рет қаралды 131 М.
Cat mode and a glass of water #family #humor #fun
00:22
Kotiki_Z
Рет қаралды 42 МЛН