KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ብዙ ያልተነገረለት የጉሮሮ ካንሰር ! NBC ጤና @NBCETHIOPIA
46:37
GERE EMUN PART 216 | ገሬ እሙን ክፋል 216
48:43
Каха и дочка
00:28
Что будет если украсть в магазине шоколадку 🍫
00:39
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
00:38
My scorpion was taken away from me 😢
00:55
ለጉሮሮ ካንሰር ተጋልጠን ይኾን?
Рет қаралды 23,170
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 755 М.
News ET Social
Күн бұрын
Пікірлер: 108
@ttww9470
3 ай бұрын
አላሁ አክበረ አላሁ ሙሥታአን ከሙሢባ
@FeraYemaryamlej
4 ай бұрын
ዶክተረዬ እናመሰግናለን እድሜ ከጤና ይስጥ
@ጀሚላቱዩብ-ከ2ዸ
Ай бұрын
እናመሠግናለን ዶክቶር እኔ በጣምነው የሚያመኝ ሥልክ ቁጥርሕን ቢታሥቀምጥ ጥሩነው ❤
@belaynehdesta1833
Жыл бұрын
Thank you so much.
@aziizaaziiza4077
Жыл бұрын
እናመሠግናለንዶክተርርርርር😊
@RRhdj
Ай бұрын
ere enem amognal doctor guroroyen betam yichenkegnal rasen yamegnal betam chenkognal doctor plc slkhn stegni
@medinayoutube250
5 ай бұрын
አለሐምድልላህ እስለም ለራጋን አላህ መስገነ ይግባው ቀድሞ ነግሮነል
@ሄኖክያባቱልጅ
2 ай бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር እኔ የማያቃጠል ነገር ሰበላ ጉሮሮዬን ያቃጠለኝል
@arsemaworkineh4949
4 ай бұрын
Ene betam eyetesekayewu newudokter tonsil wetuat be serjeri gn betedegagami yamengal demtsenem yizegangal
@KeahAbaba
4 ай бұрын
ተባረክ ዶክተር እኔማ ስበላ በግድ ነው የማወድልኝ
@ywube
Жыл бұрын
ከሁሉ በፊት ሰዋች በቸልተኝነት ከመውደቅ በፊት ገለፃ ማድረግህን ወድጄዋለሁ ክበርልን በመቀጠል የኔ ችግር ጎሮሮዩን ህመም አይሰማኝም ግን ድመፄን መናገር እስከሚየቅተኝ ጎርናና በመድረግ ይይዘኛል በተለይ ጉንፋን ከየዘኝ ህመም ይሰማኛል ህክምና ሄጄ አለርጂክ ተብየ መዳህኒት ወስጄ ለውጥ የለኝም ከ5 አመት በላይ ቆይቶብኛል እባክህ ዶክተር ምንማድረግ አለብኝ ?
@RediwanHusen
11 ай бұрын
እባክህ ደውለልልኝ አሞኛል አድሬስ የት ነው ህክምና የማገኘው
@HfGd-er1dp
Ай бұрын
Doketer ebakh melselgni ene ayamegnim gn enkert new blewugnal
@እሙእብዴላ
Жыл бұрын
ዱክተረየ ቁጥርህን ብታስቀምጥልኝ እፍልግግ ናበር
@MeseretAdugna-l9s
7 ай бұрын
Tnx doctor gen men yahel surgery wetetama new
@HibjjUbuub
6 ай бұрын
ኦረ እኔጉሮሮየ አሞኛል ውጭኖንምይበላኛል ወሥጥምጠጠረመሳይአለው
@BirhaneGeretsadkan
10 ай бұрын
ሰላም ደክተር ካንሰሩ የተበተነ ኾሆነ እምሰበስብ መድሃኒት ኣለ ወይ ወይም የንተ ኣድረሻ ወይም ስልክሀ ብትነግረን እንለምናሃለን
@hananseid3730
5 ай бұрын
Doc enatyn surjeri tesertolat tekur abesa telken neber keza degemo enzih hekemna yelm belo 4kilo lakun eza degemo zektnaw 200,000berr alun gera gebtonale plz selk kaleh
@RajuRaju-s4j7k
3 ай бұрын
እ ኔ ይዞኛል አፌ በያምይገማል ዝቦች እስከምወሩኝ ደርሻለሁ መፍትሄ እንዳለህስጠኝ
@SeadaSaudiarabiya-ll4sl
11 ай бұрын
እላቃየ ለይ በምላሴ ሥነካው ነጠብጣብ ነገር አሉ በጣም ነው የሚበላኝ አፍጫየንም በጣም ይበላኛል ምን ይሆን መልሱልኝ ሥጋት ሊገለኝ ነው😢😢😢😢
@alamnasir9579
7 ай бұрын
ያቺና የኔ አዳይነት ነው አሁን እዴት ነሽ እስኪ እናውራ እኔ በአሳብ በጭቀት ልሞት ነው አዪ ስደት
@ekramseid3825
5 ай бұрын
እኔም ልክክ እንዳንች ነው ጆሮዬም ይቆስላል ያሳክከኛል ስንቴ ህክምና ወሰድኩ መፍትሄ አጣሁ😢😢😢
@SophiamarufSophiamaruf
Ай бұрын
ዶክተር ከ ጉሮሮ በውጭ እጥ ዎቶብኛል አባክህን ተጋላጭ እን ዳልሆ ን
@urud8496
9 ай бұрын
ኸረ ሰዎች አንገቴ እንደልብ ምት ይመታል ከሁለት ቦታ የአገንገቴ የደም ስራ ይመታል የምን ምልክት ይሁን
@ameenaetp
8 ай бұрын
እኔም ነኝ ተሻለሽ ወይ መፍትሄ አገኘሽ
@zinet-lf1op
3 ай бұрын
ታየሮይድ እዳይሆንብሽ ታይእማ
@NoriNori-yp2du
Ай бұрын
ወድሜእኔበጣምጨቆኛል ሕመሜጌሬሮነውግንበጣይቆሮቁረኛል ሐኪምሓጄ ደምሽዝቅብሏልአሉኝ እናአጥትሽሳስቶአልአሉኝ ምንይሆንንገረኝ
@Belayneh-f7r
5 ай бұрын
ጥሩ የበህል መህዳንት አሌ
@zinet-lf1op
4 ай бұрын
የት ነው በአላህ ከአላህ ታገኛለሽ ኸይር ነገር ንገሪን
@rozelove-wx5mh
Ай бұрын
የት ነው ያለው
@Belayneh-f7r
Ай бұрын
@rozelove-wx5mh ሆሳዕና
@Belayneh-f7r
29 күн бұрын
@rozelove-wx5mh ሆሳዕና ነው
@milonbd3364
9 күн бұрын
ሆሳአና ዬት አካባቢ @@Belayneh-f7r
@ToyibaassenAssen
5 ай бұрын
ዶግተር በናትህ መልስልኝ ጉረሮየን ይጠዘጥዘኛል እራሴን ሆዴን ያመኛል
@JemilaHamtha
Жыл бұрын
አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱላህ ወበርካቱሁ ውንድማችን እኔ ጉሮሮይን የሚያቀኝ ነገር አለ መንሲኤው መንድነው መፍትሕውስ ብታብራራለኝ
@Zahra-የናትዋልጅ
11 ай бұрын
ኧረ እኔንም ውዴ ምንይሆን
@Zahra-የናትዋልጅ
11 ай бұрын
መዳኒት ካገኘሽ ንገሪኝ
@athubia8872
7 ай бұрын
አረ ለኔም ነገሩኝ ጎሮሮይን የሚሰማኚ ሰሜት አለ ዊአሊኩም እሰላም ወራህመቱላህ ወብረካተሁ መፍቴህ ካግኚቺሁ ነግሩኝ
@ttww9470
3 ай бұрын
ዋሊኩምእሠላም እራህመቱላሂ ወበረካቱሁ🎉🎉 አላህ ይጠብቀን እኔም ጉሮሮየን አሞኛል 😢😢 ያአላህ እዘንልኝ
@amenkiya7030
3 ай бұрын
እኔም ያንቀኛል 12 አመቴ ጨጓራ ነው
@zinet-lf1op
4 ай бұрын
በአላህ መልስልኝ ዶክተር አትለፈኝ እመጋጋየ መጨረሻ ላይ የጠጠረ እደአጥት ወቶብኛል አያመኝም የምታውቀውን አስረዳኝ ጀዛክ አላህ ኸይር
@amenkiya7030
3 ай бұрын
ጥርስ እያወጣህ ነው
@werknshrata4794
7 ай бұрын
ዶክተር ስለገለፃው እናመሰግናለን ጉሮሮየን ያመኛል መዋጥ ችግርየለውም አጥንተ መሀልየምፈለቅቀኝ ይመስለኛል በተለይ ስርበኝ ፀሀይ ስወጣብኝ የህመሙስመት ራሰን ሁሉ ያመኛል ስልክህን ስጠኛና አማክረኝ
@Belayneh-f7r
5 ай бұрын
ጥሩ የበህል መህዳንት አሌ
@zinet-lf1op
4 ай бұрын
የት ነው እህቴ ንገሪን እስኪ ጀዛሽ አላህ@@Belayneh-f7r
@ssssss-hx7ty
Жыл бұрын
ሰላም ዶክተር እባክህ መልሥልኝ እኔ ጉሮሮየላይ ምላሥየመሠለ ወጣብኝእና ምግብ ስውጥ በጣምያሸግረኛል😭
@fathemafathema1236
Жыл бұрын
የኔም አለው እህቴ ሐኪም ቤት ስሔድ ምንም የለም አሉ
@ssssss-hx7ty
Жыл бұрын
@@fathemafathema1236 ምንይሻላል ያረቢ😭
@fathemafathema1236
Жыл бұрын
@@ssssss-hx7ty አይዞን ዱአ አድርጊ ሐኪም ቤት ካልሔድሽ ሒደሽ ታይ እኔ ሒጀ መላ አጥቸ ነው
@ከዶየረሡልወዳጂ
Жыл бұрын
እኔም አድ አመቴ ወላሂ ቆጭ ብሏል በጭቀት ልሞት ነዉ ሀኪቤትም ሶስግዜ ሂጀ ኖርማል ነዉ አሉ
@SdfgSaff
Жыл бұрын
እህ እኔም አለኝ አሁንማ መልኩም ወደቢጫ እየቀየረ ነው ግን ሀኪም ቤት ሄጄ ነበር ምንም አያቁም አላህ ሡብሀን አላህ ያሽረን ያረብ
@HibjjUbuub
6 ай бұрын
ሥክቁጥረሥጠን እሴየትነውየምንመረመረው
@HabtamEshete-x9p
2 ай бұрын
ዶ/ርአክስቴየጉሮሮካንሰርበሸተኛነችሶስተኛደረጃ በላይደርሶልግንአራተኛአልደረሰም ሰለዚምንይሻላል
@SemharSemhar90
Жыл бұрын
ዶክተር አደራ መልስልኝ እጥሌ አካባቢ በቀኝ በኩል ያቃጥለኛል ምግብ እበላለሁ አይከለክለኝም መጀመሪያ አገር እያለሁ ምች መቶሽ ነው አሉኝ እቤት እና ሀኪም ቤት ሄጄ አሞክሳ ሰተውኝ ትቶኝ ነበር እየቆየ ይነሳል እባክህን እርዳኝ መታከም የማልችልበት ቦታ ላይ ነኝ ስሰግድ ማጎንበስ ያቅተኛል
@Hawwa-e6j
7 ай бұрын
እኔም ታምሜያለሁ
@osamatarizi8292
Жыл бұрын
በርታ
@KamilaAli-fg5sr
7 ай бұрын
እስኪ በኸለቀህ. የት ነዉ ሞትገኘዉ😢😢😢😢😢.
@MohammedMahi-ml4ll
Жыл бұрын
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ መሀመድ ኑር እባላለሁ ዶክተር ካላስቸገርኩህ ቁጥርህን ልሰጠኝ ትችላለህ ይቅርታ የማማክርህ ስላለኝ ነው
@Belayneh-f7r
5 ай бұрын
ጥሩ የበህል መህዳንት አሌ
@SalmannSalm
2 ай бұрын
አድራሻአ
@ZeynebA-g1d
Ай бұрын
አረኔሁሉም አለብኚምልክቱ እየቆየ ጉሮሮየያብጣል በራሱይጠፋል ግሮሮየያበጠግዜ ትፋሺያጥረኛል መልሰልኚ 😥
@MulunesheAmde
5 ай бұрын
ሰላም ዶክተር እኔ ጉሮሮዬን የሚያመኝ በቀኝ ጉሮሮዬ ጥግ ላይ የሆነ ነገር ያለ ይመስለኛል ከዛ በተጨማሪም የማሳከክ ነገር አለዉ ሽታ በሚሸተኝ ጊዜም በአክታ እንኳን ለማዉጣት ስሞክር እሺ አይለኝም ወደ ሆዴ የመመለስ ነገር አለዉ በዛም ሰአት የማስመለስና ከባድ ትንታ አለዉ ትንታዉም ከእንቅልፌ ሁላ ሊቀሰቅሰኝ ይችላል እናም በየትኛዉም አጋጣሚ ዉሀ ከእጄ መለየት የለበትም ቀንም ሆነ ማታ በዚ ህመም ምን ትለኛለህ ዶክተር ይሄ የጉሮሮ ህመም በየትኛዉ ህመም ይመደባል መፍትሄዉስ ምንድን ነዉ አመሰግናለዉ መልስህን አጠብቃለሁ
@NardiTafa-lz8ms
Жыл бұрын
Dr ጉሮሮዬን በጣም ያመኛል ህክምና በተደጋጋሚ ሄጄ ፈንገስ ነው ብለውኝ የተለያየ መድሀኒት ሰተውኝ ለውጥ የለውም ምግብ መዋጥ ይከለክለኛል ውሀም መጠጣት አልቻልኩም ምን ላድርግ
@Jfjrjhydif-xy2jy
11 ай бұрын
ወላሂ እኔ በጣምያመኛል ሁልግዜ ሀኪቤትሄድኩ ለውጥየለውም😢😢
@zamzammuhammed5829
2 ай бұрын
@@Jfjrjhydif-xy2jyየአረብ አገር ሀኪሞች አያቁም ቶሲል ይሆናል😢😢😢
@AbabeKebede
3 ай бұрын
አድራሻ የት ናቹ
@جميلةجميلة-ض5ذ
Жыл бұрын
ዶ/ር ሲልክ ቁጥር ላክሌን ጥያቄ አሌ🌹🌹🌹🌹
@mariamusman1587
10 ай бұрын
ቀጥር ላክሌን ጥየቄአሌ
@KsaSaudi-o4l
6 ай бұрын
ሰላም ዶክተር ካንሰሩ መታከም አይችልም እንዴ ከተቻለ ብጠቁመኝ አንድ ልጅ ታማብል አንችልም ብለውን ወጣች ከጥቁር አንበሳ እባክህ መልስልኝ በናትህ
@Belayneh-f7r
5 ай бұрын
ጥሩ የበህል ኣሌ
@Hayat-uh8pw
19 күн бұрын
ዶክተር አበይ ብለሽ ሰርች አድርጊ በቲክቶክ ወይ በይቶብ እና እሡን ጠይቂው ባይሆን ጠቅላይ ሚንስተሩን አይደለም ያልኩት ይታከማል
@Jfjrjhydif-xy2jy
11 ай бұрын
አሁን ከውጭ እያመመኝነውምላረግ እስከዛሬ፣ ከውስጥነበረ መዳኒት ካለህ
@taiypkadiraamz
6 ай бұрын
😭😭😭😭😭
@ekramseid3825
5 ай бұрын
😢😢😢
@hanafeleke3142
5 ай бұрын
e/r ale yetameme hulu yedan
@Kaseyegg
10 ай бұрын
ዶክተርእባክህቁጥርህንእኔበጣምያመኛል22አመትሆነውምግብመዋጥያቅተኛልበዛለይፈሳሽአለውሲመኝመላስውነቴነውየሚመኝእናሥደትነውያለሁትቡዙግዜታክሜአለውእሄነውብለውምክኒያትአልስጡኝምከ2ለትወርበሗላሀገርእገባለሁእናእሚስራከሆነላናግርህእፈልጋለውplsዶክተርእርደኝ
@smarttube9672
Жыл бұрын
ከጉሮሮ በታች ጉንላይ በቀኝበኩል አበጠኘ ለበሽታው ተጋልጬ ይሆን
@zinet-lf1op
4 ай бұрын
እኔም እዳች ወቶብኛል የጠጠረ ነገር
@Monsashemsu-l7z
Ай бұрын
inem mn yihun koy@@zinet-lf1op
@WeynshetMekonnen-g5i
7 ай бұрын
Adirashahn. Laklgni. Wedme
@amenkiya7030
3 ай бұрын
ልውጥ ስል ይተናነቀኛል ጉሮሮየን ያንቀኛል ግን ጨጓራ ተብየ ነበር
@zeyinmohammed4058
6 ай бұрын
Dcr selkhn seten
@taiypkadiraamz
6 ай бұрын
አኔም አንጋቴ እማም ዬለውም ዝምቢሎ የንቀኘል
@ZabibaA-w4c
5 ай бұрын
እኔም😢😢
@Samrawit1921
Жыл бұрын
ከቻልክ መልስልኝ ዶክተርዬ ጉሮሮዬን በጣም ነው ሚበላኝ እንደማቃጠል ስሜት አለው እናም ሳክ ደም ይወጣኛል በጣም እንደ አክታ ሚመስል ነገርም ይበዛኛል መላ ካለክ ንገረኝ እስቲ
@makeyaadam5623
Жыл бұрын
እኔም
@gezebfkadu8193
Жыл бұрын
የጨጔራ አሲድ ነው ያለብሽ እና አመጋገብሽን አስተካኪ ብትችይ እደብርቱካን ሎሚ ወተት ነክ እሚረቃጥል እደበርበሬ ቲማቲም አትቢ ማታማታ ብትችይ እራት አትቢ ከበላሽም ቀለል ያለ ምግብ ቢ ስትተኝ ትራስ ደራርበሽ ተኚ ሲቀጥል የአሲድ መቀነሻ አለ በቀን አዴ እሚወሰድ ከፈለክሽ በውስጥ አውሪኝ እኔም እዳቺ ለረጅም አመታት እሰቃይ ነበር አሁን ግን በጣም ደናነን
@HaJc-in1yb
Жыл бұрын
@@gezebfkadu8193እኔም እንደዚሁ ነው የሚያደርገኝ
@SemharSemhar90
Жыл бұрын
ሰላም እኔ ከእጥሌ በቀኝ በኩል አንድ ቦታ ላይ ያቃጥለኛል ምግብ እበላለሁ ግን በቃ ያቃጥለኛል ጆሮዬን እሳት ይሆንብኛል ስስቅ እረጅም ሰአት ካወራሁ በጣም ያመኛ ል እባካችሁ መላ በሉኝ መታከም የማልችልበት ቦታ ላይ ነኝ😢😢😢😢
@fatumafatuma6359
Жыл бұрын
@@SemharSemhar90 እረ እኔም በዝህ በሽታ እየተሠቃየሁነዉ
@WeynshetMekonnen-g5i
7 ай бұрын
Swet. Echegeralehu. Ebakh. Dokter. Adrashahn. Sitegni
@sadatwohabrebi7572
Жыл бұрын
ዶክተር ትኩሰ ውሀ መጠታትሰ ካንሰር ያመጣል
@AmisaleKusa
5 ай бұрын
አትጥጭ እነም ስጠጣ ነበርኩ ኣሁን እያመመኝ ነው
@zeyinmohammed4058
6 ай бұрын
Yet hakim biat nw metserwo
46:37
ብዙ ያልተነገረለት የጉሮሮ ካንሰር ! NBC ጤና @NBCETHIOPIA
NBC ETHIOPIA
Рет қаралды 3,8 М.
48:43
GERE EMUN PART 216 | ገሬ እሙን ክፋል 216
Gere Emun Entertainment ገሬ እሙን
Рет қаралды 33 М.
00:28
Каха и дочка
К-Media
Рет қаралды 3,4 МЛН
00:39
Что будет если украсть в магазине шоколадку 🍫
Miracle
Рет қаралды 3,2 МЛН
00:38
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
Valja & Maxim Family
Рет қаралды 18 МЛН
00:55
My scorpion was taken away from me 😢
TyphoonFast 5
Рет қаралды 2,7 МЛН
26:12
Ethiopia: ቁጥር-62 የታይሮይድ ሆርሞን በብዛት መመረት- ክፍል-1 (Hyperthyroidism - Part 1)
Doctor FSH, ዶ/ር ፈቃደሥላሴ
Рет қаралды 18 М.
5:30
የደም ካንሰር ምልክቶች
Fana Television
Рет қаралды 19 М.
9:56
የቶንሲል ሕመምን በቀላሉ የመከላከያ መንገዶች፡፡ NEW LIFE EP 317
ebstv worldwide
Рет қаралды 42 М.
5:18
የጉሮሮ ካንሰር
AMN-Addis Media Network
Рет қаралды 9 М.
40:29
የቀን 7 ሰዓት አማርኛ ዜና . . . ጥር 25/2017 ዓ.ም #etv #EBC #ebcdotstream
EBC
Рет қаралды 34 М.
5:22
የመተንፈሻ አካል ህመም
Fana Television
Рет қаралды 7 М.
9:39
የካንሰር በሽታ ማስጠንቀቂያ 15 አደገኛ ምልክቶች | እነዚህን ምልክቶች ችላ አይበሉ!
Dr. Amanuel - ዶ/ር አማኑኤል
Рет қаралды 94 М.
83ኛ ኤፍታህ live! እንወያይ እንመካከር ( 0927 58 0758 )
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 688
7:30
የህፃናት እንጥል መውረድ 5ቱ መፍትሄዎች | Causes of Uvulitis in children
ብሩህKids
Рет қаралды 23 М.
13:27
Ethiopia- ከአሳሳቢው የኮሌራ (አተት) ወረርሽኝ ለመጠበቅ
News ET Social
Рет қаралды 733
00:28
Каха и дочка
К-Media
Рет қаралды 3,4 МЛН