አላህን ሳስብ እንባ ነው የሚቀድመኝ || ወደ ኢስላም የተመለሰው ኢሳ ታደለ ||የኔ መንገድ

  Рет қаралды 95,615

Minber TV

Minber TV

Күн бұрын

#Copyright @MinberTV
t.me/joinchat/...

Пікірлер: 1 000
@sumaya5680
@sumaya5680 3 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ ሁልጊዜም ከኦርቶዶክስ እምነት ወደ እስልምና የመራኝ ሀያሉ ጌታ እንድ አምላክ ለአለማቱ ጌታ ምስጋና ይድረሰው ለአላህ ሱበሀን ወተአላ
@bertukanetr5776
@bertukanetr5776 3 жыл бұрын
የኔማር አልሀምዱሊላ
@ቲቲ-ዘ7ወ
@ቲቲ-ዘ7ወ 3 жыл бұрын
አላህ በኢስላም ላይ ያፅናሽ ውደ
@apptuble1610
@apptuble1610 3 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ
@እሙቢላልሁሴን
@እሙቢላልሁሴን 3 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህማሻአላህወላሂአላህይጠብቅህወድሜ
@እሙቢላልሁሴን
@እሙቢላልሁሴን 3 жыл бұрын
💚💚💚💚💚❤️❤️❤️❤️❤️💛💛💛💛💛👍👍
@ያፍሪካዋSነኝ
@ያፍሪካዋSነኝ 3 жыл бұрын
ወሏሂ እኔም ከክርስትና ወደ እስልምና የመጣሁ እህታችሁ ነኝ አላህ ቅኑን መንገድ የመራኝ እድለኛ ነኝ ማሻ አላህ በሉኝ
@selamlesewhulutube1992
@selamlesewhulutube1992 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ።እንኳን ተመለሽ አላህ ያፅናሽ
@ekramek1844
@ekramek1844 3 жыл бұрын
ማሻአሏህ አሏህ ያፅናሽ አህለን ወሳህለን
@ያፍሪካዋSነኝ
@ያፍሪካዋSነኝ 3 жыл бұрын
@@selamlesewhulutube1992 የኔ እህት አሜን
@ያፍሪካዋSነኝ
@ያፍሪካዋSነኝ 3 жыл бұрын
@@ekramek1844 አመሰግናለሁ ማሬ
@jameelajameela7243
@jameelajameela7243 3 жыл бұрын
ማሻአለህ አለህ ያፅናሽ እንኳን ወደ ታፍጣርሽበት ታመለሽ
@ሙስሊምነኝ-ቀ5ሠ
@ሙስሊምነኝ-ቀ5ሠ 3 жыл бұрын
እኔም ሰለምቴ ነኝ እስልምናን ከተቀበልኩ ወደ 9 አመት ሆኖኛል ለከል ሀምድ ወለከል ሽኩር አሏህ በሀቅ ላይ ያፅናህ ያፅናን።
@umusebrina8622
@umusebrina8622 3 жыл бұрын
አሚን
@sabontuwalloo4444
@sabontuwalloo4444 3 жыл бұрын
አላህ ያፅናሽ እህታችን😍😍
@zekiyamd1467
@zekiyamd1467 3 жыл бұрын
አሚን
@zaodhalhabsha9339
@zaodhalhabsha9339 3 жыл бұрын
ማሻአለህ በጨለማው ወተሻል
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 3 жыл бұрын
ደምሪኝእህቴ
@selemtewa
@selemtewa 3 жыл бұрын
ወላህ ለካስ እኔ ብቻ አይደለሁም ይህን ሀያል የሆነውን ጌታ የአለማት ንጉስ አላህን አለማወቀ የኖርኩበት አመቶችን ሳስበው እምባዬ ይቀድመኛል አልሀምዱሊላህ
@lailaethio6578
@lailaethio6578 3 жыл бұрын
የኔማር
@lailaethio6578
@lailaethio6578 3 жыл бұрын
አህ ያፅናሽ
@sabontuwalloo4444
@sabontuwalloo4444 3 жыл бұрын
አላህ ያፅናሽ። 😍😍
@ፎዝነኝየእሙቲሲስ
@ፎዝነኝየእሙቲሲስ 3 жыл бұрын
😘😘😘😘አላህ ያበርታሺ እህቴ
@امحفزا
@امحفزا 3 жыл бұрын
አላህ ያፅንሽ
@ሀውይነኝወሎየዋ
@ሀውይነኝወሎየዋ 3 жыл бұрын
እኔም 12 አመት እየሆነኝ ነው ሸደ እስልምናን ከተቀበልኩ ግን ማንም ገጎኔ የቆመልኝ ሙስሊም አልነበሩም ብዙ ድብደባ ደርሶብኛል ለሴት ልጅ የማይገባትን ነበር የፈፀሙብኝ ብቻ አልሀምዱሊሏህ
@rahmahasen9293
@rahmahasen9293 3 жыл бұрын
አይዜሽ እህቴ አብሽሪ እዱንያ ለአማኞች ፈተና ናት አላህ የወደደውን ይፈትነዎል ምንዳውም ቀጣዩ ሀገር ነው ነብያቶች የአላህ ታዛዥ ሆነው የሚፈተኑት ስለወደዳቸው ነው ያው ሙስሊሙ መደጋገፉ ላይ ብዙም አይደል እንዴሌሎች ሴራ እንደኛ ስንፈት ኢስላም አደጋላይ ይሆን ነበር ነገር ግን አላህ እንደነገረን ስሚጠብቀው እሱው ጠብቆት ይስፋፋል
@ሱሱነኝስልጤዋ-ዐ8ቀ
@ሱሱነኝስልጤዋ-ዐ8ቀ 3 жыл бұрын
አብሽሪ ማማዬ
@user-jz3br8ur5g
@user-jz3br8ur5g 3 жыл бұрын
አይዞሺ ማሚየ ዱኔ የፈተና ሀገር ናት በተለይ ለሙሥሊሞች
@Danatube721
@Danatube721 3 жыл бұрын
ውዷ እህቴ የዘመናችን ሱመዮች አላህ በዱንያም ደስታን በአኬራም ጀነትን ይስጣችሁ ወላሂ እኔ ለሰለምቴዎች በጣም ፍቅር ክብር አለኝ እናተ ትለያላችሁ ለኢስላም የምከፍሉት ዋጋ ከሶሀባዎች ጋር ይመሳሰላል ግን አብሽሩ ረቢ በጀነት ያበሽራችኋል እኛንም ይወፍቀን
@hayahseid824
@hayahseid824 3 жыл бұрын
አብሽሪ ውደ
@eexx2456
@eexx2456 3 жыл бұрын
ከሰለምኩ ብኃላ የመጀመሪዋ ሶላት ሳስታው ያስቀኛል የአላህ!!!
@neimatemam1204
@neimatemam1204 3 жыл бұрын
ለምን ምን ገጠመሽ አብሺሪ
@hijazuusman2930
@hijazuusman2930 3 жыл бұрын
ልክ ነሽ የመጀመሪያ ሶላትን ሳስታውስ እኔ በጣም እገረማለሁ እኔም ሙስሊም ከሆንኩ አራት ዓመት አለሀምዱሊላህ ለአላህ ምስጋና ይገባዉ
@reyuyenu340
@reyuyenu340 3 жыл бұрын
Abshiri Allah fete newe yesegedeshew Allah don’t judge us!!!
@አሞና
@አሞና 3 жыл бұрын
@@hijazuusman2930 ማሻአላህ
@ሀሊማነኝስደተኛዋ
@ሀሊማነኝስደተኛዋ 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ ያጠንክራችሁ በድን ላይ ያፅናችሁ
@semirayoutub2199
@semirayoutub2199 3 жыл бұрын
እኔ ገና ሳልሰልም ከመዳቤ ጋ ረመዳን ሶላት ተራዊ እሰግድ ነበር መስጊድ በጣም አለቅስ ነበር አሁን ላይ አልሀምዱሊላህ ሰለመቴ ነኝ ከሰለምኩኝ 8አመት ሆንኝ አልህምዱሊላህ
@እኛሙስሊሞችነን-ከ4ፈ
@እኛሙስሊሞችነን-ከ4ፈ 3 жыл бұрын
ሱብሃን አላህ አላህ የመራውን ማንም አያጣምመውም ያጣመመውን ማንም አይመራውም ያረብ ከመራሃቸው ከማርሃቸው ባሮችህ አድርገን
@bertukanetr5776
@bertukanetr5776 3 жыл бұрын
አሚን ያርብ
@KS-fo1gy
@KS-fo1gy 3 жыл бұрын
Ameen ya Allah
@lailaethio6578
@lailaethio6578 3 жыл бұрын
አሚን
@Rawdah-wy1dk
@Rawdah-wy1dk 3 жыл бұрын
Amiiiiine yarbe
@dehabmohammed7797
@dehabmohammed7797 3 жыл бұрын
😭😭😭እንባዬን መቆጣጠር ነው ያቃተኝ ጠንካራ ነህ ማሻ አላህ
@lailaethio6578
@lailaethio6578 3 жыл бұрын
አላህ አክበር
@ሰሙኡሙሷቢርኢሻአላህ
@ሰሙኡሙሷቢርኢሻአላህ 3 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ እኔም ሰለምቴ ነኝ አልሀምዱሊላህ ቻሌጉ ከባድ ነው አላህ ልትወጣው ነው ሂዲያ የሰጠህ ሱብሀን አላህ አጂብ ነው
@አሞና
@አሞና 3 жыл бұрын
ማሻአላህ
@ሀይክዘኢትዮጵያ
@ሀይክዘኢትዮጵያ 3 жыл бұрын
አብሽሪ እህት አላህ ያፅናሽ
@AB-rv1tl
@AB-rv1tl 3 жыл бұрын
ሰለምቴ ነኝ ማለት ምን ቃላት ነዉ
@mekiyahussen9666
@mekiyahussen9666 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ
@lailaethio6578
@lailaethio6578 3 жыл бұрын
አብሽር እህት አህ ያፅናሽ
@asmakedir115
@asmakedir115 3 жыл бұрын
ወላሂ ያስለቅሳል ይህን ውብ ሀይማኖት ማስተዋወቅ አቅቶን ??? ውድ ወንድማችን እንኳን አላህ ወደ ቀጥተኛው መንገድ መራህ
@salmasalma8177
@salmasalma8177 3 жыл бұрын
supena allaha wollahi batemi yegaremale
@ሱሱነኝስልጤዋ-ዐ8ቀ
@ሱሱነኝስልጤዋ-ዐ8ቀ 3 жыл бұрын
እህ
@aiderousabdella4338
@aiderousabdella4338 3 жыл бұрын
Tekekel sister Ena moslemoch betam tetyaknet alben hulachnem akabayachenen yaltun masawek albn. Tnx. 🙏🙏🙏
@lailaethio6578
@lailaethio6578 3 жыл бұрын
እንካን ወደተፈጠርክበት ሀይማነት ጠጣህ አላህ አክበር አላህ አክበር
@ytttyytheryu2462
@ytttyytheryu2462 3 жыл бұрын
ማሽ አላህ ወንድሜ
@ቢንትሙሀመድነኝ-ገ9ለ
@ቢንትሙሀመድነኝ-ገ9ለ 3 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ እዉነት ለመናገር እንኳን እናተ ከሌላ እምነት የመጣችሁት እኔ ራሱ ከጃሂልያ ተመልሼ አሁን ላይ ያለሁበት ኒእማ ሳስበዉ በጣም ዉስጤ ይደሰታል አልሀምዱሊላህ እንኳን መጣህ ወንድሜ እዉነት ለመናገር ሰለምቴዎች በጣም ደስ ይሉኛል በቃ ወደ ድነል ኢስላም ሲገቡ በጣም ጠንካሮች ናቸዉ እኔም በጣም ደስተኛ ነኝ ዲኔን እንድማር ስረዳኝ መሰደዴን በጣም እወዳዋለሁ ካጣሁት ያተረፍኩት ይበዛል ጌታዬ መጨረሻዬን አሳምርልኝ ያረብ
@ሱሱነኝስልጤዋ-ዐ8ቀ
@ሱሱነኝስልጤዋ-ዐ8ቀ 3 жыл бұрын
አሚንንንን ያረብ ማማዬ አላህ መጫራሸችን የሰምርልን
@isratube8852
@isratube8852 3 жыл бұрын
ሱብሃንአላህ ..አላህ የፈለጋት ነብስ ብቻ እውነቱን ታገኛለች ! የኛ ሰውኮ ሰልመህ ከሚያይህ አብደህ ቢያዩህ የሚመርጡ አሉ ።
@yasminbintislam2418
@yasminbintislam2418 3 жыл бұрын
ሃቅ ነው
@ሱሱነኝስልጤዋ-ዐ8ቀ
@ሱሱነኝስልጤዋ-ዐ8ቀ 3 жыл бұрын
እህ
@Danatube721
@Danatube721 3 жыл бұрын
ወላሂ ሳህ አጅብ
@lailaethio6578
@lailaethio6578 3 жыл бұрын
በትክክል
@benthassentube6525
@benthassentube6525 3 жыл бұрын
ሙስሊም አድርገህ የህለክኝ ጌታ ሙስሊም አድርገህ ግደለኝ የጠመመባቸውንም አተው ወደዲነል ኢስላም ምርራቸው
@እሙኑረዲን
@እሙኑረዲን 3 жыл бұрын
አሚን
@lailaethio6578
@lailaethio6578 3 жыл бұрын
አሚን
@hayatfiker4391
@hayatfiker4391 3 жыл бұрын
አሚንን
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 2 жыл бұрын
masahallh
@hellohey9597
@hellohey9597 3 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ ለእኔም እስልምናን ለወፈቀኝ ለክርስትያን ቤተሰቦቼ ዱዋ አርጉልኝ የሚገርመው ብዙ በአደባባይ ባይወጣም ኢትዮ ብዙ ሰለምቴዎች አለን አልሀምዱሊላህ ከጨለማ ወደ ብርሃን ለመራን ሙስሊም እደሆንኩ ልሙት !
@amex_entertainment
@amex_entertainment 3 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ ከጠማማው መንገድ ወደ ቀጥተኛው ለመራኝ ጌታይ አላህ በአላህ ሰብስክራይብ አርጉኝ
@rahminassir5531
@rahminassir5531 3 жыл бұрын
Amex entrainment
@dehabmohammed7797
@dehabmohammed7797 3 жыл бұрын
እኛ ሙስሊሞቹ መስጂዳችንን ለሁሉም ሀይማኖት ተከታዮች ክፍት መሆን አለበት ከዚህ ትምህርት መውሰድ አለብን አንድ ሰው መስጂድ ሲገባ በትህትና ነው ማናገር ያለብን አላህን ፍሩ
@mohmmdhassen13
@mohmmdhassen13 3 жыл бұрын
Tewew ante endegna bihone man yiselme nbr
@mubaalghazi2424
@mubaalghazi2424 3 жыл бұрын
እስልምና ደስ የሚለኝ ነገር በዱንያ ድሎት አይጠራህም ከህመምህ ትድናለህ ገንዘብ ታገኛለህ አይልም ለየት የሚያደርገው ስለ ዘላለማዊ አለም እንጅ ከዛ ምታገኘው የውስጥ ሰላም..
@sabontuwalloo4444
@sabontuwalloo4444 3 жыл бұрын
ትክክል
@ma_molla
@ma_molla 3 жыл бұрын
እኔ ብቻ ነኝ ግን የሰለምቴወች ታሪክ የሚያስደስተኝ የለለ ደስታ ይሰማኛን አላህ ትክክለኛውን መንገድ ይምራን አሟሟታችንን ያሣምረው
@rimyim3953
@rimyim3953 2 жыл бұрын
እኔም ሰለምቴ ነኝ አልሀምዱሊላህ
@zeybethizeybethi8756
@zeybethizeybethi8756 3 жыл бұрын
አልሃምዱሊላህ አሏህ ቀጥተኛው መንገድ ይምራን ደስስስስስስ ትላላችሁ ማሻ አሏህ
@makkiyyaatub3926
@makkiyyaatub3926 3 жыл бұрын
Damireny wude jzk keyran ruhii
@ከሪዩቲዩብየኮበልቻዋ
@ከሪዩቲዩብየኮበልቻዋ 3 жыл бұрын
አልሃምዱሊላህ ከዛ ከድቅድቅ ጨለማ ያወጣኸኝ 7 አመት ሆነኝ የእስልምናን ጣእም ካየሁት
@ayshettube3476
@ayshettube3476 3 жыл бұрын
ማሻአላህ አልሀምዱሊላህ 🙏♥️
@ayshettube3476
@ayshettube3476 3 жыл бұрын
ሰብ አድርጌሻለሁ
@እኛሙስሊሞችነን-ከ4ፈ
@እኛሙስሊሞችነን-ከ4ፈ 3 жыл бұрын
ለሂዳያ ሰበብ የሆነህ ወንድሜ አላህ ይርሃመው ያረብ አንተንም ፅናቱን ይስጥህ ለእኛም መጨረሻችንን ያሳምርልን ያረብ : اللَّهُم لَكَ أسْلَمْتُ وبِكَ آمنْتُ، وعليكَ توَكَّلْتُ، وإلَيكَ أنَبْتُ، وبِكَ خاصَمْتُ. اللَّهمَّ أعُوذُ بِعِزَّتِكَ، لا إلَه إلاَّ أنْتَ أنْ تُضِلَّنِي أنْت الْحيُّ الَّذي لاَ تمُوتُ، وَالْجِنُّ وَالإِنْسُ يمُوتُونَ متفقٌ عَلَيهِ
@ዜድቦረናየገጠሯልጂ
@ዜድቦረናየገጠሯልጂ 3 жыл бұрын
ተመስጨ ነው የምሰማው በተለይ ወደ ኢስላም የመጡ ወንድም እህቶቸን በጣም ደስስስ ይሉኛል ደግሞ ጥንካሪያቸው ያስደማል አላህ ሁላችንንም ቅኑን መንገድ ይምራን
@makkiyyaatub3926
@makkiyyaatub3926 3 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/iGWmdYiuoLaAoKc
@Samdus
@Samdus 3 жыл бұрын
ያ ሰላም ሰለምቴዎች ታድላችሁ ወላሂ ማሻአላህ
@makkiyyaatub3926
@makkiyyaatub3926 3 жыл бұрын
Damireny wude jzk keyran
@kalidabdurahman2681
@kalidabdurahman2681 3 жыл бұрын
አላህ ይቅር ይበለን እኛ ይህን የመሰለ ዲን ላይ አድገን ግን ባዶ ሆነን ለዲናችን ምንም ቦታ ሳንሰጥ አላህን እናምፃለን ይቅር ይበለን።
@زيد-ظ7ب
@زيد-ظ7ب 3 жыл бұрын
በጣም
@ሰውለሰውመዲሀኒቱነው
@ሰውለሰውመዲሀኒቱነው 3 жыл бұрын
ቢስሚሏህ ሱበሀንአሏህ ወልሀምዱሊሏህ ላኢላሀኢለሏህ ዋህደሁላሽሪከለሁ ለሁልሙልኩ ወለሁልሀም ወሁወአላ ኩልሺይኢን ቀድር! ወንድም ኢሳ እድለኞ ነህ ይህንን ሁሉ ፍተና በጥናት ማለፍህ☝
@laylakedrll3815
@laylakedrll3815 3 жыл бұрын
ሱብሀነ አሏህ ወልኸምዱሊላ ላኢላሃ ኢለላህ አስተግፊሩላህ ወአቱቡ ኢለይሂ ወላሃዉላ ወላ ቁወተ ኢላ ቢላህ
@lailaethio6578
@lailaethio6578 3 жыл бұрын
አላህ አክበር
@azizaalzuraiki3330
@azizaalzuraiki3330 3 жыл бұрын
Alhamdulila
@rukuyaahmed5205
@rukuyaahmed5205 3 жыл бұрын
Mshlahi alhi alhiwokiber ☝️☝️☝️🕋🕋🕋🇸🇦🇸🇦🇸🇦
@rehetmohammed6797
@rehetmohammed6797 3 жыл бұрын
እንባየን አመጣው ወላሂ ባለ ታሪኩ ሱበሀን አላህ አላህ በጀነት ያስደስትህ
@maryamsaje8328
@maryamsaje8328 3 жыл бұрын
አላህ ሆይ አተ አዛኝ እና ህሩኹሩ የሆንክ የአለማቱ ጌታ እኔ በጣም ደካማ ነኝ ባለቤቴን እደዚህ ልጅ ወፍቅልኝ ያረብ ያአላህ
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 3 жыл бұрын
ደምሪኝእህቴ
@zdyoutub6423
@zdyoutub6423 3 жыл бұрын
አላህ በዲናችን ያፀናን
@foziyayoutube3639
@foziyayoutube3639 3 жыл бұрын
ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ተባረካላህ አላህ ሱበሀናውታአላህ ምስጋና ይገባው
@ኢማንይቱብ
@ኢማንይቱብ 3 жыл бұрын
የኔ ወድም አላህን ብለህ እስልምናን እደተቀብልክ አላህ በራህመቱ እዝነቱን ያውርድልህ ቀጣዩን የሂወት መንገድህን ያቅልልህ መጀመርያ ላይ ያለው ነገር ልክነው ይከብዳል ብቻ የሚያጋጥመው ነገር ይከብዳል አብሽር ኢነላሀ ማአና
@lailaethio6578
@lailaethio6578 3 жыл бұрын
አሚን
@ያልፍይሆን
@ያልፍይሆን 3 жыл бұрын
አሚን ያረብ
@bintsied6276
@bintsied6276 3 жыл бұрын
ሱብሀን አላህ ማሻ አላህ ደስ ብሎኛል ግን እኛ ሙስሊሞች ለምንድነዉ አንድ ሰዉ ትክክለኛዉን መንገድ ለመከተል የሚፈልገዉን ሰዉ እማንከባከበዉ ወላሂ በጣም ነዉ የምናደደዉ በኛ በእስላሞች አቀባበላችን ዝፍጥ ነገር ነን
@ነጃትነኚሰለምቴዋ
@ነጃትነኚሰለምቴዋ 3 жыл бұрын
ትክክክክልልልልል
@madinaomar3096
@madinaomar3096 3 жыл бұрын
ወላሂ በጣም
@lailaethio6578
@lailaethio6578 3 жыл бұрын
በትክክል
@የአሳምነውልጅከወሎ
@የአሳምነውልጅከወሎ 3 жыл бұрын
አትበይ ክፉ የሆን ይመስላቸዋል ለሚመጡት
@sabontuwalloo4444
@sabontuwalloo4444 3 жыл бұрын
ትክክል
@hhabeshawit7920
@hhabeshawit7920 3 жыл бұрын
ጥበበኛው ጌታ እንኳን መንገዱን መራህ ወንዱሜ አልሀምዱሊላህ አላ ኒእመትክ ያረብ
@ayshettube3476
@ayshettube3476 3 жыл бұрын
1.ሀቢቡና ሙሀመድ ሰለላሁ አለይሂወሰለም 1 አንድ ጊዜ ነው ያደረጉት እሱም ሀጀተል ወዳ ይባላል የመሰናበቻ ሀጅ ማለት ነው ♥️ 2 ሽኽ አህመድ ዲዳት ረሂመከሏህ 💔😭❤️
@SKYBLUE-sc1yc
@SKYBLUE-sc1yc 3 жыл бұрын
የሚገርም ታሪክ ነው ወንድማችንን ልናበረታታውና ከጎኑ ልንቆም ሀሳቡንም ልናሳካለት ግዴታችን ነው በአጠቃላይ አሳዛኝ ነገር ግን ደስ የሚል ታሪክ ነው
@makkiyyaatub3926
@makkiyyaatub3926 3 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/iGWmdYiuoLaAoKc
@abduqtr6166
@abduqtr6166 3 жыл бұрын
አብሽር ወንድማችን አላህ ቀጥተኛውን መንገድ መርቶሀል አልሀምዱሊላህ ድስ ብሎኛል አብሽር ጠንካራ ሁን
@omrahimfohfff9312
@omrahimfohfff9312 3 жыл бұрын
አላሀምዲሊላላላላሂ
@omrahimfohfff9312
@omrahimfohfff9312 3 жыл бұрын
👍👍☝☝☝☝☝☝☝😍😍😍
@bintislimmohemmed3612
@bintislimmohemmed3612 3 жыл бұрын
ማሻአላ ወንድም ኢሣ ከፈተና በኋላ ምችት አለ አብሽ ወንድም ብርታቱን ይሰጥህ
@mohmmedmohmmed7178
@mohmmedmohmmed7178 3 жыл бұрын
አልሃምዱሊላህ አልሃምዱሊላህ እስልምናን ለወፈቀህ ጌታ በጣም ነው ያሳዘከኝ አብሽርልኝ ወድሜዋ ማሻ አላህ አላህ ያበርታህ አላህ ኢማን ይጨምርልህ አልሃምዱሊላህ
@leylam.d2945
@leylam.d2945 3 жыл бұрын
إن الله يهدي من يشاء اللهم ثبتنا على دينك يارب
@fatumaabdallah2039
@fatumaabdallah2039 3 жыл бұрын
امين يرب
@hfhgfh368
@hfhgfh368 3 жыл бұрын
ማሻአሏህ አብሽር ወንድም ኢሳ የኛ ጀግና አሏህ ያበርታህ
@امسدرةامسدرة-ز8ق
@امسدرةامسدرة-ز8ق 3 жыл бұрын
ማሻአላህ ወንድሜ እንኳን ወደቀጥተኛው መንገድ አላህ መራህ ሜንበሮች አብሽሩ አላህ ይርዳችሁ
@mousman22
@mousman22 3 жыл бұрын
መሻአሏህ አላህ ይጨምርልህ ወንድማችን!! አላህ የፈለገውን ይመራል ሱብሀን አላህ!!
@makkiyyaatub3926
@makkiyyaatub3926 3 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/iGWmdYiuoLaAoKc
@Danatube721
@Danatube721 3 жыл бұрын
ሱበሀን አላህ አጅብ ወንድማችን እንኳን ወደ ተፈጠርክበት ሀይማኖት ኢስላም መጣህ ረቢ ሲመርጥህ እንዲህ ኢስላምን ይሰጥሀል ሙስሊም መሆን መመረጥ ነው ግን እኛ በኢስላም የተወለድነው ሰዎች አልተጠቀምንበትም አናውቀውም አልተረዳነውም ከአለባበሳችን ጀምሮ ኢስላምን እናስተዋውቅ ከንግግራችን ኢስላም ኢስላም ይሁን ውዶቼ
@khadijakoko4914
@khadijakoko4914 Жыл бұрын
ሰለምቲወችኮ ጀግናና አስተዋይ ናችሁ አላህ ይጨምርላችሁ
@fatmah6936
@fatmah6936 3 жыл бұрын
ወዲማችን በጣም ጠካራ ነህ ሚዲአወች ወደኢስላም ሰወች ሲመጡ እደት መቀበል ማገዝ ማስጠጋት ወገን ማዲረግ ላይ ብሰሩ
@henantesfay6463
@henantesfay6463 3 жыл бұрын
fxzc¡7i 000099oookm ">)))'6&[wqq
@lailaethio6578
@lailaethio6578 3 жыл бұрын
ሠህ መሠራት አለበት
@sabontuwalloo4444
@sabontuwalloo4444 3 жыл бұрын
ትክክል
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 3 жыл бұрын
ደምሪኝእህቴ
@Tube-xj9ix
@Tube-xj9ix 3 жыл бұрын
ሱበሀን አላህ አልሀምዱሊላ እኳንሥ አላህ ወደቀጥተኛው መገድ በሠላም መጣህልን ውዱ ወድማችን እሥመጨረሻው አላህ ያሣምርልህ ያረብ
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 3 жыл бұрын
ደምሪኝእህቴ
@فاطمهمحمدعلي-و9ظ
@فاطمهمحمدعلي-و9ظ 3 жыл бұрын
ወንድማችን ኢሳ።ንግግርህ እንደስእሎችህ የረቀቀናልብ የሚነካ ነዉ ።ሰለሆነም ደጋግሜ ለመሰማት ተገድጃለሁ።ትምህርታዊ ነው ።ሰለብርሐን ጥቅም የበለጠ የሚገባቸው በጨለማ የኖረ ሰው ነዉ ።በወርቁናበድንቁ ፣በእውነተኛው ብርሐን በሆነው ዲናችን አላህ ተጠቃሚ ና ዘላቂ ያድርገን።
@makkiyyaatub3926
@makkiyyaatub3926 3 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/iGWmdYiuoLaAoKc
@mbintmohammed7625
@mbintmohammed7625 3 жыл бұрын
الله اكبر الله اكبر الله اكبر ማሻ አላህ ወንድማችን እንኳን ወደተወለድክበት መጣህ በእምነትህ አላህ ያፅናህ ወድሜ
@makkiyyaatub3926
@makkiyyaatub3926 3 жыл бұрын
Damireny wude jzk keyran
@nuraabdulah3205
@nuraabdulah3205 3 жыл бұрын
ሱብሀነላህ አሏሁ አክበር ሚገርም ታሪክ ፅናቱን አላህ ይስጥህ እኛንም ኢማን ይስጠን
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 3 жыл бұрын
ደምሪኝእህቴ
@ዛኪርቻናል
@ዛኪርቻናል 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ መታደደል ነዉ አልሀምዱሊላህ ምስጋና ለአለማቱ ጌታ የተገባ ይሁን!!!
@lulawabela8622
@lulawabela8622 3 жыл бұрын
Masha allhe
@fወሎየዋ-w6i
@fወሎየዋ-w6i 3 жыл бұрын
ኡፉፉፉፉ አልሃምዱ ሊላህ አላ ኒኢእመተል ኢስላም
@yerowako8507
@yerowako8507 2 жыл бұрын
ALLAHU AKBER may ALLAH Blessed you and your family
@የአሳምነውልጅከወሎ
@የአሳምነውልጅከወሎ 3 жыл бұрын
አልሃምዱሊላህ መርጦ እስልምናን ለሰጠኝ አላህ ምስጋና ይገባው
@ሀዩነኝየጀግኖችወዳጅ
@ሀዩነኝየጀግኖችወዳጅ 3 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ ምስጋና ለአላህ ሽኩር ይገባው አላህ በዚሁ ዲን ያፅናህ ያረብብብ 👍👍👍👍☝☝☝☝☝☝☝
@ሀሊማነኝስደተኛዋ
@ሀሊማነኝስደተኛዋ 3 жыл бұрын
የአላህ እንኳንም ወደ ቀጥተኛው መንገድ መራህ አልሀምዱሊላህ ያሥለቅሣል እሥላም ሠላም ነው የውሥጥ እረፍት አለው ዱኒያ ፈተና ናት አላህ በጀነት ያበሽርህ ያረቢ ጥንካሬውን እውቀቱንም ይሥጥህ
@ፊዳከአቢወኡሚያረሡለላህ
@ፊዳከአቢወኡሚያረሡለላህ 3 жыл бұрын
አላህ ወደ ሀቅ ሢመልሥህ እድታሥብ አደረገህ የኔ ምርጥ ወድም አላህ ይጠብቅህ ማሻአላህ ወደተፈጠርክበት ሀይማኖት ተመልሠሀል አላህ ከመጥሮ ሥራወች ጠብቆ መጨረሻችንን ያሣምርልን ያረብ አላህ ደግሞ በጀነት ይሠብሥበን የኔ ዉዶች ከልቤ እወዳችሁ አለሁ ዱአ አድርጉልኝ ለኔም እናተንም አላህ ይጠብቅልኝ አምሣያችሁንም ያብዛልን ያወዱድ
@MK-to5lc
@MK-to5lc 3 жыл бұрын
Masha Allah, it’s really heart touching strory. Whom so ever Allah guide no one can miss guid!!
@hayatadem2377
@hayatadem2377 3 жыл бұрын
Masal
@foreverinmyheartalwaysonmy732
@foreverinmyheartalwaysonmy732 3 жыл бұрын
ሱብሀን አላህ አላህ የመራው እንዲህ ነው አላህ ወደ ሁሌም ቢሆኔ ወደ ሀቅ ይምራን
@አዩነኝወሎየዋአባቷንናፋቂ
@አዩነኝወሎየዋአባቷንናፋቂ 3 жыл бұрын
ወንዲሜ የምር አላህ ይወዲሀል ማሻአላህ እኳን ወደተፈጠርክበት እምት እኳን ደህመጣህ
@yesuf4704
@yesuf4704 3 жыл бұрын
ማአሻአሏህ ተባረክ አሏህ አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር👍👍👍👍🕌🕌🕌🕌
@SofiyaBinteYimertube
@SofiyaBinteYimertube 3 жыл бұрын
ሱብሃን አላህ አላህ የመራውን ማንም አያጠመው ያጠመመውንም ማንም አይመልሰው አላህ ከመራቸው ያድርገን እንኩን እውነቱን ገለፀልህ ወንድማችን
@makkiyyaatub3926
@makkiyyaatub3926 3 жыл бұрын
Damireny Allah jzk jannah
@حواءاحمد-غ3ه
@حواءاحمد-غ3ه 3 жыл бұрын
መሻአሏህ በጣም የሚገርም ነው አሏህም ሠብት ቁሉቢ አላድንክ
@Bነኝየልቤጎደኛእራሱልቤነ
@Bነኝየልቤጎደኛእራሱልቤነ 3 жыл бұрын
ኢስላም ሠላም አልሀምዱሊላ እኮንም አላህ ቀጥተኛውን መንገዲ መራህ መንዲሜ ብዙወቹ እህት ወዲሞቺ እስልምናን ሲቀበሉ ከቤተሠብ የሚመጣው ፈተና በጣም ከባዲ ነው ብቻ አላህ የእዝነትን በር ከፍቺ ነው አላህ ይዘንልን
@nasriya3267
@nasriya3267 3 жыл бұрын
ማሻአላህ ተባረክ አላህ አልህምድሊላሂ እንኳን ደስ አለህ ወንድም ኢሳ አላሁ አክብር አላሁ አክብር አላህ የፅነህ
@seadaa3383
@seadaa3383 3 жыл бұрын
ማሻአላህ የድማችን አላህ እስከመጨርሻው ፅናቱን ይስጥህ ጎበዝ ጠንክር
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 3 жыл бұрын
ደምሪኝእህቴ
@kadijafati9457
@kadijafati9457 3 жыл бұрын
Mashallah mashallah
@ayshettube3476
@ayshettube3476 3 жыл бұрын
ሱብሀንአላህ ወልሀምዱሊላህ ወላኢላሀ ኢለሏህ ወሏሁአክበር ወላሀውለወላ ቁወተ ኢላ ቢላህ ☝️♥️
@Sarah-et2vy
@Sarah-et2vy 3 жыл бұрын
ማሻኣላህ ኣላህ እስከ መጨረሻ ያሳምርልህ በርታ
@lailaethio6578
@lailaethio6578 3 жыл бұрын
አላህ አክበር አላህ ያፅናህ
@opp140
@opp140 3 жыл бұрын
ማሻአላ አላህ ይጨምርልህ የኔውድም አላህ የሚወደውን ባሪያ ነው እሚፈትነው ያመቱ ጀግና ብየህአለሁ
@busheshow
@busheshow Жыл бұрын
Baayyee Baayyee isinitti gammadaaf du'aahii isiiniif kadhataa jirra menber tv 📺 jazakallhukayran
@ዘቢባየረሡልወዳጅ
@ዘቢባየረሡልወዳጅ 3 жыл бұрын
ዋአለይኩም ሠሏም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ሡባሀን አሏህ ጀዟከሏሁ ኸይር
@seidseid4445
@seidseid4445 3 жыл бұрын
መሻአአላህተባርከላህወንድም እድለኛነህ
@Danatube721
@Danatube721 3 жыл бұрын
ፊቱ ላይ ያለው ግርማ የሚገርም ነው የተረጋጋ አቅለኛ ሰው ነው ኢስላም ፤እምነት፤ ኢማን በልብ ሲገባ እንዲህ ፊትህ ያበራል ሱበሀን አላህ ረቢ ያህፍዘክ እየጣፈጠኝ አለቀ በሌላ ፕሮግራም አምጡልን ልጁ ንግግሩ ልብን ተች ያረጋል
@makkiyyaatub3926
@makkiyyaatub3926 3 жыл бұрын
Damireny wude jzk keyran
@aaii2973
@aaii2973 3 жыл бұрын
ሱብሀን አላህ ይግርማል አገባብህ አላህ ያጠክር ወድሜ
@fatumaabdallah2039
@fatumaabdallah2039 3 жыл бұрын
_አህለን ወመርሀበን እንኳን ወደቀናው መገድ አላህ መራህ ወንድማችን ግን ሲያሳዝን ሚስኪን ቢያስ ሙሊሞች መስጅድ የገባን ሰው በስርአት ማናገር ሀሳቡን መረዳት ምን ሁነህ ነው ማለት አለብን😭 ያሙቀሉበል ቁሉብ ሰቢት ቁሉበና አላዲነክ ያረብ_
@madinaaliali3813
@madinaaliali3813 3 жыл бұрын
መሻአላህ አላህ መነዪሳንዊን ያረቢ በሪታወዴሜ 👍👍 🌹🌹🌹
@Fatima-ot2vu
@Fatima-ot2vu 3 жыл бұрын
ሱበሀንአላህ በረግጥም ያሻውን ይመራል እንኳን አላህ መራህ ወንድማችን
@lailaethio6578
@lailaethio6578 3 жыл бұрын
አላህ አክበር እንካን ደሥ አለህ
@ሞሚያረህማንባሪያYouTube
@ሞሚያረህማንባሪያYouTube 3 жыл бұрын
Mash Allah Mash Allah Mash Allah Allah ytebkh
@ameinayimam7415
@ameinayimam7415 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ ደስ ይላል አላህ ያበርታህ ወንድም 👏👏👍👏👍👏
@fatumawellyewaff3239
@fatumawellyewaff3239 3 жыл бұрын
ሱብሀን አላህ አልሀምዱሊላህ አላ ኒእመተል ኢስላም ወንድማችን አላህ ይጨምርልህ
@ዜድየኮቻዋየጀበሉወዳጅ
@ዜድየኮቻዋየጀበሉወዳጅ 3 жыл бұрын
አልሀምዱ ሊላህ ውድ የሆነ ሀይማኖትን ኢስላምን ለለገሰን ጌታ አልሀምዱ ሊላህ ☪☪☪☪☪☪
@fatumanori6419
@fatumanori6419 3 жыл бұрын
አላህ ይጨመረልኪ አበሺረ አትፈራ እሲልሚናሐቀኛ መገድ ነው ግነቶህድነ ቢዳአነ መውሊድነ ማመለከ ን ቢታቅ አወቀህ ቢታሳውቅ ደሲ ይላ አደራ መውሊድ ቢዳአ ጢመትነን አድራ በአድ አላህ ቢቻና ቢቻ ነው በረሱል ማመነ መላእኪት መሆናችውነአላህ አድ መሆኑኑ ቢቻነው እጀ ሌላ የለመበረታ ወድሜ አላህ ሚዳህነ በጀነት ፊረዶሰነ ወሲጥ ይከፈለሐል ከሰው አትጠቢቅ እወደሐለው ለአላህቢየ
@hanansherefa6168
@hanansherefa6168 3 жыл бұрын
Unbelievable story wow. MashAllah!!!
@marimjanm284
@marimjanm284 3 жыл бұрын
ማሻአላህ
@lfayoutop1468
@lfayoutop1468 3 жыл бұрын
አለሀምዱሊላህ እንኳን ወደተፈጠርክበት እምነት መጣክ አላህ በቀጥተኛው መንገድ ላይ ያጽናን ሁላችንንም. እሱ የፈለገውን ያጠማል የፈለገውን ይመራል. አላህ የመራውን ማንም አያጠመው አላህ ያጠመመውንም ማንም አይመራውም እና እሱ በራህመቱ በተውሂድ ያጽናን ያረብ
@kemalkak1448
@kemalkak1448 3 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ ከመረጠህ መረጠህ ነው አራህማን የመታደል የመጀመሪያው።
@moniy3999
@moniy3999 3 жыл бұрын
ሱበሀን አላህ ምንኛ እድለኛ ነህ አላህ ወዶሀል ማሻ አላህ
@فاطمهمحمدعلي-و9ظ
@فاطمهمحمدعلي-و9ظ 3 жыл бұрын
ሰላማችሁ ይብዛ ሚንበሮች።ወንድምኢሳ አላህ ይጠብቅህ።ሰእሎችህንም እጅግ አደንቃቸዋለሁ።አላህ ሰለመረጠህ መታደል ነው ።አላህ የተባረከ ህይወት ና ጤና ይሰጥህ።ላንተምለኛም መጨረሻ ችንን ያሳምርልን።ጀዛኩሙሉሐይር።።
@meryemseyid8221
@meryemseyid8221 3 жыл бұрын
ሱበሀን አላህ አልሀምዱሊላህ ስልምናን የሰጠኸኝ ጌታ አላህየ ምስጋና ይገባህ
@wollow6877
@wollow6877 3 жыл бұрын
ሱባሀን አላህ ኢነላሀ የህዲ መይ የሻ እንኮን ወደ ተፈጠርክበት እሥልምና መጣህ እኔም አለቀሥኩ በጣም ደሥ ይላል
@sabontuwalloo4444
@sabontuwalloo4444 3 жыл бұрын
አለሀምዱሊላህ አላህ የወደደውን ቀጥተኛውን ምንገድ የመራል ቀሪ ሂወትህን አላህ በደስታ ያኑርህ ወንድማችን አብሽር ከጎንህ ነን
@onlyforjenah5972
@onlyforjenah5972 3 жыл бұрын
ኢንሻ አሏህ ሀገር ስመጣ ያለህበት መጥቼ እገዛሀለው
@ስልጤሚዲያ-ሸ7ቘ
@ስልጤሚዲያ-ሸ7ቘ 3 жыл бұрын
አሏሁ አክባር💪💯💯👏💯💪✅✅🙌👍👍👍🙌✅✅💪💯💯👏👏💯💪✅👍👍👍🙌💯💯👏👏👏💯💯💪✅🙌👍👍👍👍👍✅💪💯💯👏👏👏👏👏💯👏👏👏✅🙌👍👍👍👍
@khadijahummmuhammad4573
@khadijahummmuhammad4573 3 жыл бұрын
It warms my heart when I see Ethiopian reverts. I’m a revert too but it’s easier for me as I live abroad. I can’t imagine how tough their experience must be as reverts in a hard-headed society we have back home. May Allah keep us all steadfast in this beautiful deen, ameen.
@makkiyyaatub3926
@makkiyyaatub3926 3 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/iGWmdYiuoLaAoKc
@ጨረቃዋ4212
@ጨረቃዋ4212 3 жыл бұрын
የኔ ወንድም አሏህ ያጠንክርህ. ወደ ኢስላም የምትመጡ. እህት ወንድሞች ጀግና ናችሁ ብዙ ፈተና ይገጥማችኋል ታሪካችሁ ሁሌ ያስደምመኛል ኢስላምን ማግኘት መመረጥ ነው
@nasibabitimuzemil6070
@nasibabitimuzemil6070 3 жыл бұрын
ሱባን አላህ ✔✔✔
@rohmiatulhidayati870
@rohmiatulhidayati870 3 жыл бұрын
ማሻአሏህ በርቱ እነሱንም ቀጥተኛውን ምንገድ ይምራቸው
@marifatofik6075
@marifatofik6075 3 жыл бұрын
ሚንበሮች በርቱ ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ወላሂ
@makkiyyaatub3926
@makkiyyaatub3926 3 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/iGWmdYiuoLaAoKc
@jamashmuhammed150
@jamashmuhammed150 3 жыл бұрын
አላህ ሱባነው ተአላ በዙወቻችን እንዳንተ ቀጥተኛውን ጒዳና ይምራነ ልባችነ ንጵ የርገልን እርዳታውን እንከከጂላለነ ጀዛሙላህ ሔር
Как мы играем в игры 😂
00:20
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 3,4 МЛН
Inside Out 2: ENVY & DISGUST STOLE JOY's DRINKS!!
00:32
AnythingAlexia
Рет қаралды 15 МЛН
哈哈大家为了进去也是想尽办法!#火影忍者 #佐助 #家庭
00:33
Как мы играем в игры 😂
00:20
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 3,4 МЛН