Рет қаралды 41,203
Welcome to Maraki Planet's tenth episode! Today, we're diving into Austria-exploring its flag, geography, history, culture, economy, tourist attractions, and interesting facts. Subscribe, like, and discover the extraordinary stories that make each country unique on Maraki Planet!
...
እንኳን ወደ ማራኪ ፕላኔት አስረኛው ኤፒሶድ በደህና መጡ! የዛሬው ኤፒሶድ በመካከለኛው አውሮፓ የምትገኘዋ የሞዛርት ሀገር ኦስትርያን ይቃኛል። የኦስትርያን ባንዲራ፣ ታሪክ፣ ጂኦግራፊ፣ ባህል፣ ኢኮኖሚ እንዲሁም አስገራሚ እና አስቂኝ እውነታዎችን በማራኪ አቀራረብ ተዘጋጅቶሎታል። ገና ወደ ሁሉም የአለም ሀገሮች ተጉዘን ታሪካቸውን እና ጓዳቸውን እንዳስሳለን።
ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!