Пікірлер
@abrahamtesfai6597
@abrahamtesfai6597 2 сағат бұрын
It is your take, but London is the worst city to live on. I mean...wow
@mengistulema493
@mengistulema493 12 сағат бұрын
በእግር ብዙ ይርቃል እንዴ
@marakiplanet
@marakiplanet 2 сағат бұрын
😂😂😂
@MesfinAkenaw
@MesfinAkenaw 19 сағат бұрын
Please Please about, Germany, Germany, Germany. Germany. Germany Germany. Germany Germany. GERMANY
@marakiplanet
@marakiplanet 2 сағат бұрын
Thank you Mesfin, we will make Germany's video very soon
@elaybright8884
@elaybright8884 22 сағат бұрын
Hi በአሁኑ ጊዜ ወደ 60ሺ ሀበሾች እየኖርበት ነው ለኑሮ ምቹ ከተማ ነበረች አሁን ግን ኑሮ እየተወደደባት መጣች እንጂ።ብዙ የግነት ማስታወቂያወችን በጣም ትጠቀማለች ዋና ምክንያት ለመመሰርቷ ግድቡ ነው ወንጀልን ወደሀብት የመቀየርና ለህዝብ ጥቅም ማዋሉን አሜሪካ ትችልበታለች መቀዳት ያለበት ዘዴ ነው የሰለጠነ ንግድ ማድረጉን።።።
@marakiplanet
@marakiplanet 2 сағат бұрын
Thank you for sharing this 🙏❤
@danigezaheng8836
@danigezaheng8836 Күн бұрын
ምርጥ አቀራረብ ✌️
@mamush-r8l
@mamush-r8l Күн бұрын
Home of fundamentalist and women prison
@begashawabegaz4224
@begashawabegaz4224 Күн бұрын
ብዙ ለመከታተል ሞከርኩ አሪፍ ርእስ ታነሱና ጫፉን ነካ ነካ አድርጋችሁ መተው። ለዚያውም ከብዙ የመሸጋ ገሪያ ሙዚቃ ፣ መቄራረጥ ... ደም ነው የሚያፈላው። KZbin አትበሉት እዚያ ሰፈር ውሰዱት ምን ነበር አዎ Tiktok ምናምን ... We need more detailed info like Ehete's of Sheger FM did.
@biniyamfekadu6839
@biniyamfekadu6839 Күн бұрын
KZbin lay hul gezia sayachew des kemelugn tekit channels andu maraki planet naw !!
@marakiplanet
@marakiplanet Күн бұрын
እናመሰግናለን፣ ቢንያም 🙏❤
@stotamezmur5711
@stotamezmur5711 Күн бұрын
መሪያቸው አንድ ሠሞን የኤች አቪ መድሐኒት አግቻለሁ ይል ነበር
@21media-nj7kz
@21media-nj7kz Күн бұрын
ስለ ኢትዮጵያ ሀገሬን ስራልኝ በናትህ በሀገራችን ተነግሮ የማያልቅ ታሪክ አለን
@Sada-dj4hi
@Sada-dj4hi Күн бұрын
,እኔኮ እሚገርመኝ እየሡሥን የምናከብረውን ሙስሊሞች ጠልታችሁ ተላቶቹን ሥትወዱ አታፍሩም የእየሡሥ ወዳጂ ነን ሥትሉ
@saday1261
@saday1261 Күн бұрын
ማነው የሀጢአት ከተማ ያላት ግን ስለራሳችሁ ለምን አታወሩም በአለም ላይ እንደ ኢትዬጵያ ሀጢአተኛ አገር አለ የራቁት ዳንሱ ህፃናት መድፈር መግደሉ ማግባት አይደለም በግድ ሚስቴ ነሽ ብሎ መጎተቱ ህፃናት መሽጥ ለገንዘብ እናት እስከ መግደል ደፋር አውሬ የተሰበሰበበት እግዚአብሔርን እንፈራለን የቅድስት አገር እያሉ ስለ ሌላው ማውራት ውሸታም የተሰበሰበበት እንስሳ አገር እያለች እንዲያውም ኢትዮጵያ ከአለም ብትጠፋ አለም ሰላም በሆነ ነበር
@danielerkalo7145
@danielerkalo7145 2 күн бұрын
ይሄ ያስጠጣል 🍻
@ethiopanorama7334
@ethiopanorama7334 2 күн бұрын
Gerami Episode
@BitsatSeifuabeje
@BitsatSeifuabeje 2 күн бұрын
Became yemetamere Hager Neches lativia very rich country even natural resources I want to visit
@RedietAbate-of9fo
@RedietAbate-of9fo 2 күн бұрын
ከኳተር እንዴት መሄድ እባላለሁ 😢
@LelisaDeme
@LelisaDeme 3 күн бұрын
Jabaadhu
@MilkoAsefa
@MilkoAsefa 3 күн бұрын
ምን ያህል እስልምናን ለማቀልሸት እንግሊዝ የሰራችው ሸር ይገርማል ኢንሻአላህ አንድ ቀን ይመጣል ከቆሻሻ ነገር ነፃ የሚወጡበት 🙏🙏🙏🙏🙏🙏💓☝☝☝☝💓💓
@HailuHabtu
@HailuHabtu 3 күн бұрын
መጠጥም አልጠጣም ኘበር።ቆንጆዋን ብቻ ማስደሰት ሥራየ ይሆን ነበረ።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@HailuHabtu
@HailuHabtu 3 күн бұрын
ኡፍፍ እዚህ ብኖር አንዷን እጠብስ እና አገባና እወላልድ ነበር።እናም በደስታ እኖር ነበር።❤❤❤❤❤❤❤❤
@HailuHabtu
@HailuHabtu 3 күн бұрын
ጥሩ አቀራረብ ነው።
@hadaseabera6808
@hadaseabera6808 3 күн бұрын
በጣም አሪፍ ወቸ ጉድ ያስብላል 👍👍👍👍
@philippearoca5142
@philippearoca5142 3 күн бұрын
Merci beaucoup ❤
@Tajudi33
@Tajudi33 3 күн бұрын
Next Estonia 🇪🇪
@morningstar4629
@morningstar4629 3 күн бұрын
ሰለ new Zealand ትንሽ በለን
@joshuanewsiscomming
@joshuanewsiscomming 3 күн бұрын
Berta
@Beti-0983
@Beti-0983 4 күн бұрын
ቤተሰብ ደምሩኝ እመልሳለሁ 😊
@Kalkidan83
@Kalkidan83 4 күн бұрын
ብሰደድ ራሱ ይችን ሃገር እጠቀማለሁ Best way
@KonjitAmbelu
@KonjitAmbelu 4 күн бұрын
Love is a wonderfull expriance which apers at list once in his life so they have to get a love by any means
@solomonmegeresa8385
@solomonmegeresa8385 4 күн бұрын
Eyesuse geta nw yezelalem hiwote eyesuse nw medane bemanem yelem edenebete zend yeteseten sem Eyesuse nw be geta eyesuse emenu tedenalachu yemedan ken zare nw eyesuse yewedeshal yewedehal shalom
@zelalemgirma649
@zelalemgirma649 4 күн бұрын
አቀራረብህ ደሰ ይላል
@shumetnecho1471
@shumetnecho1471 4 күн бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን
@marakiplanet
@marakiplanet 4 күн бұрын
Thank you @Shumet 🙏❤
@YosephWordofa-n8q
@YosephWordofa-n8q 4 күн бұрын
Thank you for scharing.👏
@marakiplanet
@marakiplanet 4 күн бұрын
Thank you @Yoseph🙏❤ Good to see you again.
@atire2020
@atire2020 4 күн бұрын
አሪፍ እና ደስ የሚል አቀራረብ ነው
@HelinaGirma
@HelinaGirma 4 күн бұрын
Thank you .
@godadawmelkie4809
@godadawmelkie4809 4 күн бұрын
እስራኤል በእግዛብሄር ፈቃድ ጠላቶችዋን በሙሉ ትደመስሳለች ። ፈለስጢን የሚባል ህዝብም ሃገርም አልነበረምም አይኖርምም ።
@birhanjommy
@birhanjommy 4 күн бұрын
በላትቪያ ከ65ዓመት ዕድሜ በላይ ያሉት ሴቶች ቁጥር ስለሚያመዝን ነው ልዩነቱ የተፈጠረው። በዚህ ዕድሜ ክልል ያሉት ወንዶች በፊት በነበረው ኢኮኖሚ ድቀት ወደ ምዕራባውያን አገሮች ሥራ ፍለጋ ኮብልለዋል። ብዙ የሚባሉ ወንዶችም ያለ ዕድሜያቸው በተለያዩ ሱሶችና የህክምና ጉድለት ቶሎ ሞተዋል። በላትቪያ ዘረኝነት አለ።
@marakiplanet
@marakiplanet 4 күн бұрын
እውነት ነው፣ ይህንን ስላጋራሀን በጣም thank you @Birhan 🙏❤
@ArdoMuhammed
@ArdoMuhammed 4 күн бұрын
1 ወንድ 4 ሴት ማግባት ይቻላል የምንለው በምክንያት ነው
@birhanjommy
@birhanjommy 4 күн бұрын
አንዷም አልተገኘች
@Lmenh
@Lmenh 4 күн бұрын
ዋው
@millionlucky3742
@millionlucky3742 4 күн бұрын
የወንድ እጥረት አለ ያልከውስ ነገር ከምር ከሆነ ዛሬ ማታ ነው ያለኝን ሸክፌ የምበረው😮😢😊
@birhanjommy
@birhanjommy 4 күн бұрын
ኢትዮጵያ የሴቶች እጥረት አለ ማለት ነው? በላትቪያ ከ65ዓመት ዕድሜ በላይ ያሉት ሴቶች ቁጥር ስለሚያመዝን ነው ልዩነቱ የተፈጠረው። በዚህ ዕድሜ ክልል ያሉት ወንዶች በፊት በነበረው ኢኮኖሚ ድቀት ወደ ምዕራባውያን አገሮች ሥራ ፍለጋ ኮብልለዋል። ብዙ የሚባሉ ወንዶችም ያለ ዕድሜያቸው በተለያዩ ሱሶችና የህክምና ጉድለት ቶሎ ሞተዋል። የላትቪያ ሴቶች ግን ጥቁር ወንዶችን አይመርጡም። ዘረኝነት አለ። አስብበት።
@millionlucky3742
@millionlucky3742 4 күн бұрын
የነፍስ ወከፍ ገቢ ማለት በወር ነው 21000$?
@birhanjommy
@birhanjommy 4 күн бұрын
ከዓለም አንደኛዋ ሲንጋፖር እንኳ ይህን ያህል በወር አያገኙም።
@marakiplanet
@marakiplanet 4 күн бұрын
አጠቃላይ የነፍስ ወከፍ ገቢ (GDP per capita) አመታዊ አማካኝ ገቢን ነው የሚያሰላው።
@YednekachewShola
@YednekachewShola 4 күн бұрын
ለወደፊቱ ዘላንነት አይባልም፤ አርብቶ አዳሪዎች ነው የሚባሉት!
@tarekegntadele9337
@tarekegntadele9337 4 күн бұрын
በርታ
@marakiplanet
@marakiplanet 4 күн бұрын
Thank you @Tarekegn 🙏❤
@Dyasf
@Dyasf 4 күн бұрын
እናመሰግናለን for any update ❤
@marakiplanet
@marakiplanet 4 күн бұрын
Thank you @Dyasf🙏❤