ለመጀመሪያ ጊዜ የወር አበባ ያየቺው ታዳጊ

  Рет қаралды 418,131

Sile HiwotTV

Sile HiwotTV

Күн бұрын

Follow Us On Tiktok / silehiwet0
Follow Us On Facebook / silehwt
Join this channel to get access to perks:
/ @silehiwottv22
Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited Copyright ©2023 Sile hiwet Tv
#silhiwet #silehiwotTv #bisratGemechu #truecrime #crimeStory #suspect #Suspect #incident #commotion #Act #committed #intense #heart-breaking #motive #revenge #malice #attack #advance #disturbing #mysterious #unknown #resentful #strange #circumstance #case #event #planned #accidental #questioning #interviewt #rial #jury #victims #assailant #bystander #spectator #observer #capture #detained #donkeytube #abelbirhanu #ebstv #dinklijoch #eyohameadia #ebstv #Hope Music Ethiopia #ZEMENTV #Seifu on EBS #Sunday With EBSTube #tenaadam #ሀሁ Ethiopia #Amharictube #Betoch Comedy #Topia #ESATtv #Shebella Entertainment #Dj Jop Ethiopia #Tenaadam #MinewShewaTube #ADMASMUSIC #LihamMelodym #EBSBetesebEthiopia #FanaTelevision #DireTube #senselet #EthiopianNews #Ethiopia #Ethiopianmusic #EthiopianDrama #Ethiopianmovies #Mickyshow #Shukshukta #z habesha #music #Cinema #ebs #ebstv #FegegitaReact #KanaTelevision #ArtsTvWorld #headhunter #productionsinternational #coproductionfamily #guy #ethiopianDrama #amharicmovie #newfilm #Ethiopia

Пікірлер: 359
@FiraansiiMariyaam
@FiraansiiMariyaam 11 ай бұрын
የውነት እኔ ለዚ ቃል የለኝም በጣም አስተማሪና ምርጥ ኋደኝነትን ግልጽ አርጎ ያሳያል በጣም ደስ ይላል
@eyobbirhanu-rl4me
@eyobbirhanu-rl4me 11 ай бұрын
የኔ እናት የምር አስለቀሰችኝ ወይኔ ሴትነት ግን ስንቶቻችን እንሆን እናስተምራለን እናሳድጋለን ብለን አምጥተን ልጆችን ያለ እድሜያቸው የምናሰቃየው ለዛውም ሴት እናት ሆነን የአረብ ማዳም በስንት ጣዕሟ
@kedestzegeye992
@kedestzegeye992 11 ай бұрын
Yehe yene heyewet new uff😢😢😢😢😢
@KaliRr-dw1un
@KaliRr-dw1un 11 ай бұрын
በጣም የአረብን ሴት እድል ብታገኝኮ ከ መቶ ሰማንያ ፕርሰንቱ ከባድ ሰዎች ነን
@Abeba-xt3su
@Abeba-xt3su 11 ай бұрын
𝐄𝐧𝐞𝐦 𝐛𝐞𝐭𝐚𝐦 𝐧𝐞𝐰 𝐲𝐚𝐥𝐞𝐤𝐞𝐬𝐤𝐮𝐭😢😢😢😢
@rutht9104
@rutht9104 11 ай бұрын
ቆንጆ ነው የልጆችን ጉልበት ስለመበዝበዝስ ምን ትላላችሁ? ስላስተማሩ ወይም ስላበሉ የልጆችን ልጅነት የሚቀሙ፣ የሚበድሉ፣ ግፈኞች በዚሁ ጌታ እግዚአብሔር ልብ ይስጣችሁ🙏
@Tenaye-d9v
@Tenaye-d9v 11 ай бұрын
ምርጥ ጎደኛ ናት ለሁላችንም እደዚ አይነት ጎደኛ ይስጠን
@thecrazybird09
@thecrazybird09 11 ай бұрын
amen
@GenetDagalo
@GenetDagalo 10 ай бұрын
Amen
@Tenaye-d9v
@Tenaye-d9v 10 ай бұрын
​@@GenetDagalo❤❤❤
@Tenaye-d9v
@Tenaye-d9v 10 ай бұрын
​@@thecrazybird09❤❤❤
@SdsdSda-qc5et
@SdsdSda-qc5et 8 ай бұрын
አሚን
@meseryebuzeman.21
@meseryebuzeman.21 11 ай бұрын
በስማም እንደዚም አይነት ጓደኛ አለ የተባረከች ፈጣሪ የባረካት👌👌❤❤
@orocell2369
@orocell2369 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@Tenaye-d9v
@Tenaye-d9v 11 ай бұрын
አሜን❤❤❤❤
@MakiaahM
@MakiaahM 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@YemiserachiAbirham
@YemiserachiAbirham 11 ай бұрын
​@@orocell2369🎉❤
@ሀዩየራያዋ-ኸ5ወ
@ሀዩየራያዋ-ኸ5ወ 11 ай бұрын
በጣም የተባረከች❤❤❤
@marysam9193
@marysam9193 11 ай бұрын
ልጂቷ ከዚች ክፉ ሴት የተወለደች አትመስልም አግዛብሄር በነገርሽ ሁሉ ይቅደምልሽ!!!
@LoveLove-l8d
@LoveLove-l8d 11 ай бұрын
ግን እደዚህ አይነት ጎደኛ ከየትነው የሚገኘው በእውነት እግዚያብሔ እደዚህ አይነት ጎደኛ ስጠን❤🙏🙏
@sabiamboo
@sabiamboo 11 ай бұрын
እውነት ከጓደኛም በላይ ናት እህቴ ነች ማለት ነው 12 አመት እየው አለን እስካሁን ተመስገን ነው 🙏🙏❤ለናተም እንዲህ አይነት ጓደኛ ይስጣቹ ❤🙏
@Zinat-sm9st
@Zinat-sm9st 11 ай бұрын
እኔም ምርጥ ጉዋደኛ ምርጥ እህት አለችኝ በስደት የተዋወኩዋት እኔ ለሱዋ እራሴን አሳልፍ እስጠላሁ እሱዋም እንደዚህ እራሱዋን አሳልፋ ትሰጣለች ምንኛ መታደል ነው
@hanalekew8312
@hanalekew8312 11 ай бұрын
ምርጥ ጎዳና ናት እግዚአብሔር ይስጥሽ ተባረክ 🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️
@MerryMerry-o3n
@MerryMerry-o3n 7 күн бұрын
ፈጣሪ ልቦና ስጣቸው
@IkramUae-l7g
@IkramUae-l7g 11 ай бұрын
ጎደኞቸን በጣም ነዉ የምወዳቸዉ እነሱም በጣም ነዉ የሚወዱኝ አላህ አይቀይርብሽ በሉኝ
@zeyne-u4s
@zeyne-u4s 11 ай бұрын
የዛሬው ትልቅ ትምህርት አለው የገጠር ወላጆችማ ውይይይ እንኳን አክስት እናትም አትረዳም እንዳውም የባለግን ነው እሚመሥላቸው እኔ ያሣለፍኩት ህይወት ነው ግን አሁን እየተሻሻሉ ነው እነሡ በትንሽነታቸው ቤሬድ ሣያዩ ቀድመው ሥለሚዳሩ ካገቡ ቡሓላ ነው እሚያቀት ለዛ ነው እነሡም ለክፋት አይደለም የእውቀት ችግር ነው
@madina3828
@madina3828 11 ай бұрын
የኔ ውድ ጎደኛዋ ምርጥ እንዴዝህ አይነት ጎደኛ አላህ ይስጣችሁ❤❤❤
@metyabebekebede9650
@metyabebekebede9650 11 ай бұрын
ጥሩ ታሪክ ይልመድባቹሁ በመሀል እንዲህ ያለ አስተማሪ አስተላልፉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@lenateshome3896
@lenateshome3896 11 ай бұрын
ግዋደንያዋ. ምርጥ. ሴት. ውኡው. ♥️♥️♥️♥️
@Tenaye-d9v
@Tenaye-d9v 11 ай бұрын
በጣም
@Hyiwet
@Hyiwet 11 ай бұрын
ጓደኛ ብሎ ዝም ነው❤
@IkramUae-l7g
@IkramUae-l7g 11 ай бұрын
የአላህ እድህ ያለ ጎደኛ አላህ ይስጣችሁ ጉሉ አሚን
@እሚትቲዩብ
@እሚትቲዩብ 11 ай бұрын
በጓዴኝነት በጣም እቀናለሁ ምክኒያቱም አይወጣልኝም
@SdsdSda-qc5et
@SdsdSda-qc5et 8 ай бұрын
የኔውድእኔምማሬበጣምነውእምቀናውግንአይወጣልኝም
@እሚትቲዩብ
@እሚትቲዩብ 8 ай бұрын
@@SdsdSda-qc5et ምን ማድረግ ይቻላል አንድቀን ይሳካልን ይሆናል
@መድናሀብታሙ
@መድናሀብታሙ 11 ай бұрын
የኔዉድ ጎደኛዋ ምርጥልጅናት
@Tenaye-d9v
@Tenaye-d9v 11 ай бұрын
በጣም
@Kidisthailemaryam
@Kidisthailemaryam 11 ай бұрын
በጣም የመጭርሻ ጎበዝ ናት ትወናዋም❤❤❤❤❤ ድጋሚ ባያት ምኞ❤❤❤❤❤ቴ ነው
@yemar4545
@yemar4545 11 ай бұрын
ይሄ 100% የእኔ ታሪክ ነው ልዩነቱ አክስቴ ሳትሆን የአጎቴ ሚስት ነበረች በዚህ ታሪክ ውስጥ ያለችው የማያልፍ የለ 🤲😔
@AlemGedefa-cm4wk
@AlemGedefa-cm4wk 11 ай бұрын
ኧረ አክስት እንደዚህ አትሆንም የአጎት ሚስት እንደዚህ ልትሆን ትችላለች ባዕድ ባዕድ ነው የኔእናት እህቷ ስለሞተች ልጆች አብረውን ነበር ያደጉ ከኔይልቅ የእህቷን ልጆች ነበር የምትንከባከባቸው!!
@sadalisadali8043
@sadalisadali8043 11 ай бұрын
የኔ ሕይዎት ታርክ😢😓ay akst ነት
@አባይ-አ4ፈ
@አባይ-አ4ፈ 11 ай бұрын
ጓድኛዋ ግን እግዚአብሔር ይስጥሽ የምር ❤❤❤🎉🎉🎉
@thecrazybird09
@thecrazybird09 11 ай бұрын
Amen endezi ayenete friend yesetene
@kandesdesta4743
@kandesdesta4743 11 ай бұрын
በእውነት ምርጥ ልጅ ናት ሌሎች ፊልሞች ላይ እንድትወናይ ኣቅርቧት🎉🎉🎉
@rakebabrha6832
@rakebabrha6832 11 ай бұрын
ስታሳዝን ህፃኗ😥ሴትየዋ ግን ክፋቷ
@የወሎልጅዘሬ
@የወሎልጅዘሬ 11 ай бұрын
አክስት አጎት ከገጠር ወደ ከተማ እያመጡ እያሠቃዩ አስተማርን እያሉ ስንት ስቃይ ያሣልፋሉ ከዘመድ ቤት ከመኖር በባእድቤት ተቀጥሮ መስራት የሠሠለየለም
@zeyne-u4s
@zeyne-u4s 11 ай бұрын
ትክክል የደረሠበት ብቻ ነው እሚያቀው
@seadakedir6832
@seadakedir6832 11 ай бұрын
በጣም
@maheltedega-qk9jn
@maheltedega-qk9jn 11 ай бұрын
በጣም ከምር😢
@uaere4452
@uaere4452 11 ай бұрын
Betame bewnet yikefetachew xegekou besemam
@eyobbirhanu-rl4me
@eyobbirhanu-rl4me 11 ай бұрын
ጓደኛዋን አለማድነቅ ግን ንፉግነት ነው
@አባይ-አ4ፈ
@አባይ-አ4ፈ 11 ай бұрын
ለመጀመሪያ ጊዜ ማለት በሷ ነው እንዴ የተጀመረው ሆ ሆ 😢😢አክስቲቱ ክፋቷ 😢😢😢
@ብሩዬኢየሱስፍቅርነው
@ብሩዬኢየሱስፍቅርነው 11 ай бұрын
እፍፍፍፍ የኔ ቆንጆ እንዴት እንዳሳዛናችኝ😢❤❤
@FatiumaHabshi
@FatiumaHabshi 11 ай бұрын
አይ ግንሤትዬዋ ልጂ ምርጥ ናት
@alemmami3781
@alemmami3781 11 ай бұрын
ቲና በጣም ምርጥ ሰው ነች መልካም ሴትብሎ ማለት
@ጦይባያፆኪያዋ
@ጦይባያፆኪያዋ 11 ай бұрын
ወላሂ ሳላስበው አለቀስኩ የደረሰበት ያቀዋል😢😢😢
@ሀሊማእሸቱ-ፀ5ፈ
@ሀሊማእሸቱ-ፀ5ፈ 11 ай бұрын
እኔስ አልሀምዱልላሂ እህቶቸስላሉ መጀመራቀን አልተሳቀኩም ግን አልቅሻለሁ 😂 12 አመቴ ነዉ የመጣብኝ
@ሀገሬሰላምሽይብዛልኝ1234
@ሀገሬሰላምሽይብዛልኝ1234 11 ай бұрын
እኔም
@HgTy-hp3dq
@HgTy-hp3dq 11 ай бұрын
ያረቢ የልብ ጓዴኛ ይስጠን እኔኮ አይዋጣልኝም እፍፍፍ ጓዴኛ ናት ተልቦ❤❤❤❤👌👌👌👌👌👌👌👌
@MesiYemariamlij
@MesiYemariamlij 11 ай бұрын
የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ያክብረሽ የኔ የዋህ ምርጥ ጋደኛ ነሽ
@SenkaTelhune
@SenkaTelhune 11 ай бұрын
ጎደኛዋ ግን ልዩ ነት ተባረቂይ
@ኢማንሐበሻ
@ኢማንሐበሻ 11 ай бұрын
ጥሩትምርትነው እናመሰግናለን
@abuendris
@abuendris 11 ай бұрын
Wow best firaend
@AiyshaMohamed-u4d
@AiyshaMohamed-u4d 10 күн бұрын
የኔም ሂይወት የተበላሸው ባክስቴየ ነው 😢ሁሉም እደኔ ነው አሳዘሽኝ ውደ ፈጣሪ ትግስቱን ይስጥሽ ከአዲ እስከ አዲ የኔ ታሪክ ነው አሁን ይዣለሁ በሰው ሀገር ........
@MASKEDTEACH
@MASKEDTEACH 11 ай бұрын
Wow yene konjo edg beylign yene lj❤❤❤❤😊😊
@batebatebate-z3t
@batebatebate-z3t 11 ай бұрын
እኔም የመጀመርያ ጊዜ ለናቴ ነበር የነገርኮት ከዛ ሚስጊን የኔ እናት አደግሽልኚ ማለት ነው ብላ ተደሰተች
@ኤማንዳቲናYouTube
@ኤማንዳቲናYouTube 11 ай бұрын
በስመአብ እባዬ ሊቆም አልቻለም እኔም እንደሷ ነው ሰው ቤት እየሰራሁ ነው የመጀመሪያ ያየሁት እንዴት እንደሚደረግም አላውቅም ነበር ልክ የልጅቷን ሂወት ነው ያሳለፍኩት ለእናቴ ስል😥😥😥😥😥💔💔💔💔💔
@ሀገሬነውቤቴ
@ሀገሬነውቤቴ 11 ай бұрын
አልፋል ግን ጥንካሬ ሆኖልሻል 💪ጎበዝ ነሽ
@ኤማንዳቲናYouTube
@ኤማንዳቲናYouTube 11 ай бұрын
@@ሀገሬነውቤቴ ትክክል ያልፋል ከታገሱት😥💞💞💞
@MKk-qp6qx
@MKk-qp6qx 11 ай бұрын
በጣም አሠተማሪ ነው😢😢😢
@misikirtafesse9261
@misikirtafesse9261 11 ай бұрын
የኔ እናት በጣም ነው የደድኳት እንደዚ አይነት ጓደኛ ይኑረን❤😊
@MamoBizunesh
@MamoBizunesh 11 ай бұрын
እግዝሐብሔር አምላክ እንደዚህ አይነት እውነተኛ ጓደኛ ይስጣችሁ
@mlibra1473
@mlibra1473 11 ай бұрын
አክስት ባዕድ ነው እንዴ😢
@zeyne-u4s
@zeyne-u4s 11 ай бұрын
ወይኔ ልክ እንደኔ አክስት
@yonasgede7258
@yonasgede7258 11 ай бұрын
ምርጥ ጉዋደኛ
@alemasa5736
@alemasa5736 11 ай бұрын
ጓድኛዋ እግዚአብሔር ይባረክሸ ❤❤❤
@abdv688
@abdv688 11 ай бұрын
Feel very sorry for the young girl. I remember when my daughter started on her period they really need emotional support. Please be kind to every human being
@ፍሬህይወትከወሎ
@ፍሬህይወትከወሎ 11 ай бұрын
ከምር እኔ 8 ተኛ ክፍል እያለሁ ነበር ትምህርት ቤት ውስጥ የመጀመሪያ ቀን የመጣብኝ አይተው ግን ያሸማቀቁኝ ሴቶች ነበሩ የሳቁብኝ ለ1 ሳምንት ትምህርት ቤት ቀርቻለሁ እንደዛሬ ብሆን ኑሮ ልጆቹንም አጋጫቸው ነበር😅 እና ለሴት ልጆቻችሁ እናቶች እንደ ጎደኛም እንደ እናትም ቅረቧቸው ሁሉን ነገር አስረዷቸው❤❤
@MujibShafi-x3u
@MujibShafi-x3u 11 ай бұрын
አሁን ስንት አማትሽ ነው
@astekastek1000
@astekastek1000 11 ай бұрын
በጣም ልክ ነሽ እህቴ እኔም ትት ቤት ነበር የመጣብኝ ግን ኢሊፎርሜ ነበር አዉልቄ በወገቤ አሰርኩኝ አይ አልረሳዉም በዛ ላይ ህመሙ
@HgTy-hp3dq
@HgTy-hp3dq 11 ай бұрын
ጓዴኛዋን ሳላዴቅ አላልፍም ❤❤❤❤
@Marshet-e5u
@Marshet-e5u 11 ай бұрын
የጎደኛ ጥግ❤❤❤❤❤❤❤
@ሁለገብ-ተ9ኈ
@ሁለገብ-ተ9ኈ 11 ай бұрын
❤❤❤❤😢😢😢😢😢😂😂😂 አክስቴ አተቀይኝ እና ማን ትበል ኡኡፍፍፍፍ አንዳድ አክስት ከክፉም ክፉ ናት🥺🥺 በጣም አስለቀሰችኝ🥺 🥺እንደዚህ ቅኔን ልብ ያላት ወደኛ ያስጠን ያብዛልን
@AaA-rj7wo
@AaA-rj7wo 10 ай бұрын
ይችጎደኛ ታኮን የሚየልጅናት ያውምትልቆ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@NabekBelinu-gm1uu
@NabekBelinu-gm1uu 11 ай бұрын
Edezi aynetegadegna aleede❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@EeEe-s5w
@EeEe-s5w 11 ай бұрын
ጓደኛዋ ዋው ግን ፊልምላይ ብቻ መሆኑ😢😢
@gatogatometka30
@gatogatometka30 11 ай бұрын
ዋው የጓደኛ ጥግ❤
@AaA-rj7wo
@AaA-rj7wo 10 ай бұрын
ለምድነው የደማብኝ አለች የኔውድ ጎደኛናትግን ወላሂ🎉🎉🎉🎉🎉
@ራቢነኝየናቴAaMm
@ራቢነኝየናቴAaMm 11 ай бұрын
እኔ ምርጥ የገጠርልጅ ነኝ እቤትውስጥ ርኔነበርኩ ትልቂቱ ልጅ ከዛ እናቴ ሁሉ የወር አበባውሚሽምባልነገርአለ ሲመጣብሽ እዳደነግጭ ለኔ እድነግሪኝ እሽ እያለች ሁሉ ትነግረኛለች ከትምህርት ባሻገር ከዛአድቀን ትምህርት ቤትሁኘመጣ ለመጀመሪያ ጊዜ ከክላስወጥቸ እቤቴሄድኩ ለናቴም ነገርኳት እሷም ሞደስእደትእደሚለበስ አሳየችኝ ልብሴንአጠበችልኝ😂😂😂ከዛ እኔደግሞ ታናናሾቸን እነግራቸዋለሁ ሲመጣባቸውም ለኔም ለናቴም ይናገራሉ እና እህቶቸ ለሴትልጆቻችሁ ቅርብሁኑ እናቴ ልክእደጓደኛየምነች ግን አሁን ስደትከለያየን 7አመታችን😢
@user-zv3ut1yy7w
@user-zv3ut1yy7w 11 ай бұрын
Ene yemelew, endet lij yalew sew belij yicheknal. Ene betam yaszneignal. Egziabher amlak hulunm enntoch edme yistachew.😢
@bssjsh1792
@bssjsh1792 11 ай бұрын
እኔም ለመጀመሪያ ጊዜ ስመጣ እሯጭ ሂጅ በጣም ታምሚ ጠባም ደግጭ ስለነበር ለአባቴ ነገሩሁት የኔ ዉዴ አባት ዛሬ ግን የለም ሞት ክፉ 😢😢
@ሀገሬነውቤቴ
@ሀገሬነውቤቴ 11 ай бұрын
አይዞሽ
@AlemMitku-u4o
@AlemMitku-u4o 11 ай бұрын
ያክስት በላ😢😢
@Ssseni-z1p
@Ssseni-z1p 11 ай бұрын
ጋደኛዋ ፈጣሪ ይስጥሽ ፈጣሪ ለሁላችን እንደዚ ኣይነት ጋደኛ ይስጠን ኣሜን
@MuhammedUmer-xd5lh
@MuhammedUmer-xd5lh 11 ай бұрын
ምርጥ ጓደኛ
@tigstbaqual5786
@tigstbaqual5786 11 ай бұрын
ምርጥ ጎደኛ
@ፍቅር-ኰ9ዸ
@ፍቅር-ኰ9ዸ 11 ай бұрын
ጋደኛዋናልጂታበጣምነዉደስየሚሉት❤❤❤❤
@Nish-n1z
@Nish-n1z 11 ай бұрын
ፈጣሬ ይጠብቅሽ ምርጣጎደኛነሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@uaedxb6960
@uaedxb6960 11 ай бұрын
ዘመድ ቤት ማደግ እኮ ስቃይ ነው ያየ ያውቀዋል 😢
@bethelempetros86
@bethelempetros86 11 ай бұрын
godagnwa gin fikir nati ❤❤
@ምስግናይንፈጣሪይኩን
@ምስግናይንፈጣሪይኩን 11 ай бұрын
ጋድኛዋ ግን እግዚአብሔር ይስጥሽ የኔማርርር❤❤❤❤
@abebechtube4392
@abebechtube4392 11 ай бұрын
Wawu well come ❤❤❤
@mariammariam1007
@mariammariam1007 11 ай бұрын
የኔ እናት አፈር ልብላ ገና በልጅነቷ ተሰቃየች ሴትየዋ ለልጇ እንጂ ለዚች ምስክን አትራራም ይቅር ይበላት በጣም ልቤ በሀዘን ተሞላ ጓደኛዋንም ከአሰበችዉ በላይ ይሳካላት 🙏🙏🙏🙏
@HgTy-hp3dq
@HgTy-hp3dq 11 ай бұрын
አክስት ተብየዋ አላህ ይድፋሽ ለዘመድ የገጠር ሰው ለሰጂ ጡሩ ኑሮ የኖሩ እመሰላቸው እልጂን አሳልፍ መስጠት ተገቢ አዴለም
@Nazrwete
@Nazrwete 11 ай бұрын
😢😢😢😢የኔ ዉድ ጓደኛዬን አስታወሰችኝ እኔም እንደዝች ልጅ በሰው ቤት ነበርኩ ግን 😢😢😭😭😭ይቅር ሆድ ይፍጃዉ ለማለት የፈለኩት የኔም ጓደኛ ልክ እንደዚህ ነበረች ሄለን ትባላለች 😢😢😢😢😢😢😢
@rabiaseid8041
@rabiaseid8041 11 ай бұрын
እኔም'ወላሂ'እናቴ'በጣምነበር'የምትቆጣኝ'ከመጣብሽ'ታገቢአለሽ'ትለኝነበር'መማርጥሩነዉ'ግን'ከቤትከወጣሁ'በኋላ'እሰዉቤትሁኜ'መጣ'17"አመቴ'
@buski7405
@buski7405 11 ай бұрын
ግን ለምድነው አክስቶች መጥፎ ምሆኑት 😢😢😢😢
@LaliseLamme
@LaliseLamme 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤wow nash baunat🎉🎉🎉🎉 baxaam wadadksh
@samra1261
@samra1261 11 ай бұрын
የኔ አሥተዳደግ እንድህ ነበርኩ
@גשאואסרס-ר1נ
@גשאואסרס-ר1נ 11 ай бұрын
ደህና ባለጌ ነሽ ሆዷን አይባልም የቤት ሰራተኛሽ መሰለችሽ አስተምራት አለሁ ብለሽ ነው ያመጣሻት አባት ይብላሽ
@jerryaboye7200
@jerryaboye7200 11 ай бұрын
ፈጣሪ ሆይ😢😢😢😢😢😢 ❤❤❤
@meskifkr6760
@meskifkr6760 11 ай бұрын
😢😢መዳም ትሻላለች ከዚች ይች ወይ አከፍል ወይ ደስታ አሰጥ ያክስት መርፌ 🙄🙄
@حياةالصلحين
@حياةالصلحين 11 ай бұрын
😂
@Kነኝየስልጤዋ
@Kነኝየስልጤዋ 10 ай бұрын
የስ ወላህ ጀግነ😍😍😍😍
@tarikanteneh725
@tarikanteneh725 11 ай бұрын
የፈለገው ነገር ቢሆን ልጆች ከወላጅ አልፈው ለሌላ ሰው ባይሰጡ መልካም ነው።
@MessiFan2023Official
@MessiFan2023Official 11 ай бұрын
እረ አንቺ ልጅ ይለያል እናት ልጅ ይዘሽ እንደዚህ ትናገሪያለሽ የጥብ ሁሉ መጀመሪያ እግዛብሄርን መፍራት ነዉ ንግግርሽ ደጀ ልጅሸን አንነዳታሥመቺ አንቺ የሠራሽዉ ግፍ ለራሥሽ ይሁን ምን አይነት ሴትዬ ነሽ
@Starcall-pb8in
@Starcall-pb8in 11 ай бұрын
wawo ❤❤❤❤
@YordanosSeifu-p1w
@YordanosSeifu-p1w 11 ай бұрын
Liyaye yene konjo betam gobez bezih kety
@SamsonLakew-im2cs
@SamsonLakew-im2cs 11 ай бұрын
Wuz new ispire papppppp❤❤❤
@ፌቨንመዝናኛ
@ፌቨንመዝናኛ 11 ай бұрын
እውነት ለመናገር የኢትዮጵያ ዘመድም ሆን ቤታቸው ውስጥ ሰራተኛ ያላቸው እደዚህ ናቸው መጥፎ ውይ አርብ እጥፍ ይሻላል😔😔😔
@breketeabay
@breketeabay 11 ай бұрын
Good
@tashalg6332
@tashalg6332 11 ай бұрын
😢😢😢የኔ ምክር
@rgfg336
@rgfg336 11 ай бұрын
አክስትቷ😏😏
@اعغه
@اعغه 11 ай бұрын
❤ወይኔ. ሤትዬዋ. አውሬነቺ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@sofiyahusen-uz5zv
@sofiyahusen-uz5zv 10 ай бұрын
በጣም ደስ ይላሉና ቃላትም ያጠረኝ
@ኪያዬ-ቸ4ፈ
@ኪያዬ-ቸ4ፈ 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤የኔውድጎደኛዋ
@SikoSilo-sj8bf
@SikoSilo-sj8bf 11 ай бұрын
አይ የሰው እናት😢😢
@amriyaferejo6600
@amriyaferejo6600 11 ай бұрын
አይይይይይ የሰው እናት😢😢😢
@ነፃነትየድንግልልጅ
@ነፃነትየድንግልልጅ 11 ай бұрын
የኔ እናት😢
@yavi7181
@yavi7181 11 ай бұрын
ይቺ የተረገመች ሴት አምላክ እድሜዋን ያሳጥረው
@mita7976
@mita7976 11 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@Tmesgne
@Tmesgne 11 ай бұрын
ኸረ እርግማኑን ምድነው ፊልም እኮነው😂😂
@FiraansiiMariyaam
@FiraansiiMariyaam 11 ай бұрын
Wow wow wow
@GiasBd12-y8z
@GiasBd12-y8z 10 ай бұрын
ምርጥጓደኛለኛምይስጠን❤❤❤❤❤❤❤
@shasheayele3783
@shasheayele3783 11 ай бұрын
እውነትም ስለሆነ ይህ የልጆች ስቀቀን በጣም እራሴን ያመኛል
@HamzaAli-hj1bu
@HamzaAli-hj1bu 10 ай бұрын
O8
@mebratl.abraha5022
@mebratl.abraha5022 11 ай бұрын
ይሄን ዉሀ ምን ያጮኸዋል ቢሉ በዉስጡ ያለዉ ድንጋይ አለ ይባላል🤔
@AppoZamzam
@AppoZamzam 11 ай бұрын
የኔውድ❤❤❤❤😢
የአቤላ በጣም አስቂኝ tik tok funny video abela
12:46
Beti tube_ቤቲ ቲዩብ
Рет қаралды 911 М.
Chain Game Strong ⛓️
00:21
Anwar Jibawi
Рет қаралды 41 МЛН
So Cute 🥰 who is better?
00:15
dednahype
Рет қаралды 19 МЛН
99.9% IMPOSSIBLE
00:24
STORROR
Рет қаралды 31 МЛН
🛑 አትባክኑ || ተነሡ ከዚህ እንሒድ ||ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ  Aba Gebrekidan New Sibket  2024 #viral
1:34:47
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 632 М.
Chain Game Strong ⛓️
00:21
Anwar Jibawi
Рет қаралды 41 МЛН