ለኔ ስትል ብዙ ዋጋ ከፍላለች ግን ? 💔 || EP 12 ጋቢ ሾው

  Рет қаралды 208,443

መዳኔ ቲዩብ / MEDANE TUBE

መዳኔ ቲዩብ / MEDANE TUBE

Күн бұрын

Пікірлер: 1 900
@alazaralaka
@alazaralaka 5 ай бұрын
የእናቴ ዩቱብ ነው 1000 አስገቧት ውድ ቤተሰቦቼ youtube.com/@alazaralaka08?si=kuTOzjqvXoigblsV
@ወሎዬዋ-ዀ9ኈ
@ወሎዬዋ-ዀ9ኈ 5 ай бұрын
ድስ ላይክ እና ላይክ መለየት አቃታችሁ😂😂​@@نعيمهمم
@AhmedandFatumaTube
@AhmedandFatumaTube 5 ай бұрын
አላዛ እናትህን በጣምትወዳለህ እና እኔምእናቴን በጣም እወዳታለሁ ብዙ ችግር አሳልፉለይ እናቴ ፍቃደኛ ከሆንክ ባንተ ቻናል አንድ ቀን ሰርፕራይዝባደርጋት ደስ ይለኛል እኔማ አልታደልኩም ዩቱቤ አያድግም​@@نعيمهمم
@fatumamahammed
@fatumamahammed 5 ай бұрын
አድርጊያለሁ እኛ ስደተኞችኮ የሰው ደስታ ያስደስተናል የምር
@ፎዚነኚወሎየዋየደሴዋቀበጥ
@ፎዚነኚወሎየዋየደሴዋቀበጥ 5 ай бұрын
አይይይ ማርኬ እህ እኔማ ሰለናተ የፍቅር ህይወት መሰማት ደከመኚ😢😢😢😢 ብቻ አላህ አዲነታቻሁን አላህ ይመልሰላቺሁ😢😢😢 እናተን ሳሰብ ፍቅር የሚባል ነገር ያሰጠላኛል😢😢
@genetteshome3906
@genetteshome3906 5 ай бұрын
​@@fatumamahammed እኔንም ደምሪኙ ዉዴ
@Rutaye
@Rutaye 5 ай бұрын
ማርክዬ አስተዋይ 😔 አነጋገርህ ብቻ ይበቃል 😢የኔ የዋህ ወንድም በርታ😢❤
@judjjd644
@judjjd644 5 ай бұрын
በጣም ገብርኤልን
@Rutaye
@Rutaye 5 ай бұрын
​@@judjjd644❤️🥺
@fadelaabdulla
@fadelaabdulla 5 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢
@fatumawase
@fatumawase 5 ай бұрын
ደምረኛውዴ
@fatumawase
@fatumawase 5 ай бұрын
​@@fadelaabdullaደምረኛ
@saedihussen
@saedihussen 5 ай бұрын
እረ አንተ ትለያለክ ማርኬ ምን አይነት ተስጦ ነው ያለክ የኔ አንድም ለሰው ልጅ መጥፎን መመኜት የማትወድ ምርጥ ሰው ነክ አላህ የፈለከውን በሙሉ ያሳካልክ ማርክዬ እናትህንም ረጅም እድሜ ይስጥልህ የኔ ጀግና ወንድም🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤አንተ እኮ የዋህ ነክ
@fatumawase
@fatumawase 5 ай бұрын
ደምረኛውዴ
@ሸዊት.ቻናል
@ሸዊት.ቻናል 2 ай бұрын
ደምርኝ❤❤❤
@Hajira.33
@Hajira.33 5 ай бұрын
የአይ የኢትዮ እናቶች ጀግና ናቸውኮ ልጆቻቸውን ለማሳደግ ብዙ መስዋት ከፍለዋል ክብር ለእናቶች እናትህ በህይወት አለችልህ በደንብ ተንከባከባት
@fatumawase
@fatumawase 5 ай бұрын
ደምረኛውዴ
@nfffdt931
@nfffdt931 5 ай бұрын
ኣቤት የማርክዬ ኣናጋገር ከኣፉ ኩፉ ሳያወጣ ነው የጨረሰው የኔ ኣስተዋይ ክብር በልልን ወንድማችን ኣይዞህ የኔ ጅግና ሂወት ይቀጥላል ❤❤❤❤❤
@astubtube
@astubtube 5 ай бұрын
በጉጉት ስጠብቅ ነበር ይሄን ቪዲዮ ማርክ በጣም ጠንካራ ጎበዝ አስተዋይ የዋህ ሰው አክባሪ ነው ሄሉን የገለፀበት መንገድ ቢሀያዩም ደስ ይላል አንድ ክፉ ነገር አልተናገርክም ጎበዝ
@fatumawase
@fatumawase 5 ай бұрын
ደምረኛውዴ
@GenetMtku
@GenetMtku 5 ай бұрын
ማርክ በጣም የዋህና አስተዋይ ልጅ ነው እሷ አለችጂገና ለገና ተለያየን ብላ ስላተ መጥፎ ነገር ማውራት ትፈልጋለች ፈጣሪ የተሻለችውን ይስጥህ ማርክ የዋሁ እኳንም ቀረችብህ የኔ የዋህ ወድም እደሩታዬ ከልቧ አፍቃሪ ሴት ይስጥህ❤❤❤❤❤
@SalamTamne
@SalamTamne 5 ай бұрын
የኔ ጠናከር ነህ የስውን ክፍ የመታወራ የኔ አስተዋይ መልከሙን ሁሉ እመኝሽሁሎ ውድሜ😢😢😢
@የሀይቋ-21
@የሀይቋ-21 5 ай бұрын
❤❤😢😢😢😢
@Tse-የእሩታዬ
@Tse-የእሩታዬ 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤የኔ ጠንካራ ማርክዬ ወድምነቴ
@fatumawase
@fatumawase 5 ай бұрын
​@@የሀይቋ-21ደምረኛ
@fatumawase
@fatumawase 5 ай бұрын
​@@Tse-የእሩታዬደምረኛ
@ZEDO8o0y
@ZEDO8o0y 5 ай бұрын
😢😢😢😢ይገርማል 5:27
@FafibintBaba
@FafibintBaba 5 ай бұрын
እዉነት ማርኬ አንተን የምገልፅበት ምንም ቃል የለኝም።ሰዉ ነዉ የእዉነት ሰዉ ስትሆን ልክ እንዳንተ ያስባል እና ልዩ ነህ እመነኝ ካለፈ ህይወትህ ይልቅ ወደፊት የተሻለ ነገር ይገጥምሀል ወንድሜ በርታ።
@ekru-tube
@ekru-tube 5 ай бұрын
እመነኝ ማርቆስ ካለፈው ህይወትህ ይልቅ ወደፊት ፈጣሪ የሚሰጥል ልዩ ነዝ😢አተ በጣም ጀግና አስተዋይ ልጂነህ❤ ማርክዬ እንወድሀለን እናከብርሀለን❤❤❤❤
@የሀይቋ-21
@የሀይቋ-21 5 ай бұрын
ሳህ😢❤❤❤❤
@Sada-yc6pi
@Sada-yc6pi 5 ай бұрын
ሳህ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@TigistKifile-r1u
@TigistKifile-r1u 5 ай бұрын
Sah
@Burhan-hq4we
@Burhan-hq4we 5 ай бұрын
እወበጠምጥሩልጅኘውገራገርየየዋህነዉከዝችልጅአርቁትትቅርበትየማታቁትችግሮይኖራልትቅርበትከእንግዲከዚበሀላለሱመቅረብማለትበሽታናትትቅርበት
@Selamtube-t2r
@Selamtube-t2r 5 ай бұрын
ትክክል❤
@hshdhnsnsn4471
@hshdhnsnsn4471 5 ай бұрын
እሔ ልጅ ስለናቱ አውርቶ አያበቃም ረጅም እድሜና ጤና እናት ላላችሁ ሰወች እግዚአብሔር የባረከህ ስነ ስርአት የተላበስከ ትለያለህ አይዞህ ሁሉም ለበጎ ነው ከሔሉ ጋር ትታረቃላችሁ ውለታውን ያልረሳ ጎበዝ ጀግና 😢❤❤❤
@haniLove-sw4ey
@haniLove-sw4ey 5 ай бұрын
አንዳንዴ ወንድ ሲባል ጀግና ሴት ሲበል ደሞ ደካማ ማለት ይመስለናል ግን ማርክ የሴት ጀግና ያሳደገህ ከሴት ልጅ የበለጠ አዛኝ እና ሩህሩህ ልብ ያለክ ምርጥ ሰው ነክ የዋህነቱ ሩህሩህነቱ መልካም ስነምግባርክ ሁሉ ከእናትክ የወረስከው ነው የሚመስለኝ .... መልካሙን ሁሉ እመኘልካለው
@Seni1484
@Seni1484 5 ай бұрын
❤❤❤❤🎉👍👍
@እክራም
@እክራም 5 ай бұрын
በጠም
@FhfGnf-tn6sm
@FhfGnf-tn6sm 5 ай бұрын
@@haniLove-sw4ey በነገራችን ላይ አስተዋላቹ ? የሰዉ መዉደድ አላህ ይስጣቹ ልባቹ ንጹህ ይሁን ከሒሉ ቃለ መጠይቅ ላይ ጠቅላላ ስድብ ነዉ ከማርኬ ደግሞ ደግነቱን ሚገልጽ ነዉ ጌታችን አላህ የስራችንን ክፍያ በምድርም ይሰጣል ሰዉ ከነገሮች ለማምለጥ ለመወደድ ሌላ ወሬ ፈጥሮ ያወራል እዉነት ግን ከፍ ያደርጋል ኤኔ ሒሉን ምንም ልል ፈልጌ አይዱም ግን የሀቅ ሰዉ ያድርገን
@hanaalimayo1221
@hanaalimayo1221 5 ай бұрын
ማርክዬ የኔ ውንድም 😢😢❤❤❤ ስለእናቱ ሲያወራ ስለኔ እናት ያወራ ነው የመሠለኝ😢😢 እግዛአብሔር ሁሌ በሥራው ትክክል ነው ስለሁሉም ነገር እግዛአብሔር ይመሥገነ❤🙏🙏🙏
@ሲንደሬላዋፋሚሊነኝ
@ሲንደሬላዋፋሚሊነኝ 5 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤
@umomar4384
@umomar4384 5 ай бұрын
አላዛር በማርያም ዘመድ ካልሆኑ የቤተሰብ ጣልቃ ከለላቸው ከማህላቸው ያለውን ነገር ፍቱና አስታርቋቸው🥺🥺
@ሪሀናአሊ
@ሪሀናአሊ 5 ай бұрын
ኧር እሷ እስስት ነች ይቅረበት
@mohmmed702
@mohmmed702 5 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢እህህህህህህ
@werkineshmeskle
@werkineshmeskle 5 ай бұрын
Anchi likinesh wide
@monashwarga8446
@monashwarga8446 5 ай бұрын
ክፍት አፍ ነገ ታርቀዉ ታፍራለሽ​@@ሪሀናአሊ
@haniLove-sw4ey
@haniLove-sw4ey 5 ай бұрын
ተውት ይኑርበት
@YashlemYashlwm
@YashlemYashlwm 5 ай бұрын
ማርክ የሴት ያለህ ክብር በዚ ቀጥል ሄሉን የምት ሳደቡ ሰወች እረፉ እነሱ ይተዋወቃሉ እኛ ማድረግ ምችለው ሁለቱንም ማበራታታት❤❤
@FhfGnf-tn6sm
@FhfGnf-tn6sm 5 ай бұрын
ማርኬ ግን ለመለያየታቸዉ ጥፋት እንደሌለበት ከንግግሩ ማወቅ መረዳት ይቻላል ማርኬ አላህ መልካም ፈቃዱ ከሆነ ያገናኛቹ ካልሆነ የተሻለ ይስጥህ ሄሉየን አትገደጅም ላንችም መልካሙን ይምረጥልሽ😢
@fatumawase
@fatumawase 5 ай бұрын
ደምረኛውዴ
@ሸዊት.ቻናል
@ሸዊት.ቻናል 2 ай бұрын
ደምርኝኝ
@Fozti730
@Fozti730 5 ай бұрын
አሉ እንጂ ማለት ለምሳሌ ጥያቄው ሌላ መልሱ ሌላ 😂😂 ማርኬ የኔ የዋህ የተሻለ ነገር ይግጠምክ የናቱ ልጅ🥺❤🙏
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 5 ай бұрын
😂😂😂😂👍👍
@zk3815
@zk3815 5 ай бұрын
😂😂😂👍
@amrazaz1232
@amrazaz1232 5 ай бұрын
😂😂😂
@አልሚዮቱብ
@አልሚዮቱብ 5 ай бұрын
ሄለንነቻ😂😂
@Zabiba85
@Zabiba85 5 ай бұрын
ለምሳሌ😂😂😂 ሳይገባኝ አለቀ 😂😂 የነንትና እተርቪው
@ሀለሐመ
@ሀለሐመ 5 ай бұрын
ማርኬየኔ የዋህ ለሴት ልጅ ያለዉ ክብር ይለያል
@LiaDargasaስለማይነገርስጦታ
@LiaDargasaስለማይነገርስጦታ 5 ай бұрын
የእውነት ጨዋ ያሳደገህ ነህ የንግግርህ ለዛ፣ስረዓትህ፣እርጋታህ በጣም ያስቀናል እኔ ለቤተሰቡ ክብር ያለው ሰው የምር እንዴት ደስ እንደሚለኝ በተለይ እናት
@ጆን-ሰ4ቨ
@ጆን-ሰ4ቨ 3 ай бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@maryamsabt2468
@maryamsabt2468 5 ай бұрын
እንደሴት ባለጌ የለም እሷ ያንተን ስም ለማጥፋት ዙሪያ ጥምጥም ትሄዳለች አንተ ግን በምን ቃል ልግለፅህ ምርጥሰው❤❤❤
@الحمدللة-ق5ذ
@الحمدللة-ق5ذ 5 ай бұрын
❤❤❤❤በጣም
@mobilemobile7500
@mobilemobile7500 5 ай бұрын
❤❤❤
@emebete6
@emebete6 5 ай бұрын
በጣም😢
@SameeraEthopiya
@SameeraEthopiya 5 ай бұрын
እርግፍ እሷ ስም አልጠራችም ሁሉን እናውቃለን አትበሉ የማናችንም ሀይማኖት አይፍቀድም የሰውን ሁሉን ነገር የሚያውቅ አላህ ብቻ ነው
@DPo-fq3lb
@DPo-fq3lb 5 ай бұрын
ትኽክል😢❤
@hanahanan3860
@hanahanan3860 5 ай бұрын
ውንድ ልጆ ቢከፋውም ቢያልቅስም በውስጥ ነው ሚባለው በማርኬ አየሁ በርታ የሰፈሬ ልጅ በጣም አድናቂህ ነኝ 🎉🎉
@Hiwetube-mz2
@Hiwetube-mz2 5 ай бұрын
የኔ አባት ጀግናው ወንድሜችን በርታለን በዝምታው ገዳይ ሁሉን በሆደ የሆነ ልጂ😢😢❤
@tyurffg-bu5zy
@tyurffg-bu5zy 5 ай бұрын
በእውነት ማርቆሴ ምርጥ በስርአት ያደገ ደግ እሩህሩህ የዋህ ልበ ቀና ነው ማንን ጥፋተኛ ማስጠቆር አፈልግም አምኖበት አስቦበት የተወው ስለሆነ በቃ የእውነት ሰው ኪደነ ምህረት እናቴ የወደፊት ህይወት ያማረ የሰመረ ይሁን ከፍ ያለ ይሁን ተባረክ ወንድሜ ምርጥዬ ሰው
@Zade-h7p
@Zade-h7p 5 ай бұрын
መነው እዳኔ መርኬን አይቶ ሲሮጥ ያመጣ በለይክ አሰዩኝ 😮😂😂😢😢😢😢
@Mymomiloveyou
@Mymomiloveyou 5 ай бұрын
እኔ😂😂❤
@ቃልዬ-ጐ9ከ
@ቃልዬ-ጐ9ከ 5 ай бұрын
Me🏃🏾‍♀️
@Naima13Naima13
@Naima13Naima13 5 ай бұрын
እኔወላሂ
@emoydseta2899
@emoydseta2899 5 ай бұрын
😢የማርኬ😢እናት😂ለሄለን😂ቀለበት😮ተሰታለችኮ
@Ekiram-y5g
@Ekiram-y5g 5 ай бұрын
እኔ ወላሂ ስራዉን እስከ ምጨርስ እንደ ጨነቀኝ😅😅 ወላሂ ማርክዬ
@soomebaby83
@soomebaby83 5 ай бұрын
አንተ እኮ በጣም ምረጥ ጀግና ደግ ሰው ነክ ማረክየ. የናቱ ልጅ. አይዞህ. እግዛብሄረ. ጥሩውን ህይወት ያዘጋጅልሀል የዋህ ምንም አይሆንም
@IfufVkcif
@IfufVkcif 5 ай бұрын
የኔ ወንድም አነጋገሩ ብቻ ያጠግባል😢😢😢😢የኔ መልካም 😢😢🎉🎉❤❤❤እግዚአብሄር ትልቅ ቦታ ያድርስህ❤❤❤🎉🎉ህይወት ፈተና ናት በርታ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉😊😊😊
@aliciazeriu1810
@aliciazeriu1810 5 ай бұрын
ማርክ የፈለገ ፍቅር ቢኖርብህ ከሔለን ጋር እንዳትመለስ ምክንያቱም ጨለማና ብርሐን ባንድ ላይ አይሔድም ከተመለስክ የሶ ተገዢ ባሪያ ሆነህ እንደምትኖር እመን ላንተ ያላትን እንዳተ ርህሩህ እስከሒወት ፍፃሚ መስዋት የምትከፍልልህ ሴት ይሰጥሐል
@BobThetop-y1r
@BobThetop-y1r 5 ай бұрын
የኔ አባት በቃ ትክክለኛ መልስ ይህ ነው ማለት ማለት ምሳሌ የለለበት ልዩ እኮ ነህ ማርኬ❤❤❤❤
@hanimuhammad3753
@hanimuhammad3753 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉ማርክ ለሰዉ ያለዉን አመለካከት በጣም አስገርሞኛል ሲቀጥል ጀግና አፍቃሪ ነበር መልካም ሰዉ ነህ ቀጥልበት ማርክን እንደኔ የሚወደዉ እና የሚያደንቀዉ እስቲ በላይክ
@LchiSweet
@LchiSweet 5 ай бұрын
ማነዉ እንደኔ ማርኬን የሚወደዉ የኔ ዝምተኛ ንግግሩ ጣፋጭ ኣንድ መጥፎ ቃልኮ ተናግሮ ኣያዉቅም😢😢❤❤❤ እግዚአብሔር የልብህን መሻት ይፈፅምልህ ወነድሜ❤❤
@selamkoo1566
@selamkoo1566 5 ай бұрын
በትክክል አጀቴን ይበላን😢
@Selamtube-t2r
@Selamtube-t2r 5 ай бұрын
አሜን ሲያሳዝን❤
@fatumawase
@fatumawase 5 ай бұрын
ደምረኛውዴ
@fatumawase
@fatumawase 5 ай бұрын
​@@selamkoo1566ደምረኛ
@fatumawase
@fatumawase 5 ай бұрын
​@@Selamtube-t2rደምረኛ
@ነጭናጫዋ
@ነጭናጫዋ 4 ай бұрын
ማርክየ የኔ የዋህ የኔ አስተዋይ ትለያለአነጋገርህ ብቻ ይበቃል ለሠዉ ያለህ ክብር ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ😍😍😍😍😍🙏🙏🙏🙏 💝💝💝💝💖💖🌺😍😍😍😍😍😍😍😍😍🌷🌷🌷💗💗💗💗💗💗💗💝💝
@Muna-xu6ec
@Muna-xu6ec 5 ай бұрын
እስቲ ማርኬን እምቶዱ በላይክ አሳዩኝ
@የሀይቋ-21
@የሀይቋ-21 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@Hanantab-j2o
@Hanantab-j2o 5 ай бұрын
እኔ
@Muna-xu6ec
@Muna-xu6ec 5 ай бұрын
የኔ አባት እሚወደድ ልጅ ነው እኮ
@AbigyaTesfaye
@AbigyaTesfaye 5 ай бұрын
ማርክ ምርጥ ልጅ ነው ❤❤❤❤❤❤
@እሙአብዱእረህማንወሎየዋ
@እሙአብዱእረህማንወሎየዋ 5 ай бұрын
የሰውጥላቻምየለብኝ
@Samerah-r7s
@Samerah-r7s 5 ай бұрын
እውነትህን ነው በጣም ነበር እልባችን ውሥጥ የገባችሁት አሁን አድላይ ባትሆኑም እንወዳችኀለን እሽ መልካሙን ሁሉ ያጋጥማችሁ ወላሂእናትህን ሽአመት ያኑርልህ መልካም ሠውነህ ሄለን እራሣመሥክራልሀለች ሁሉምነገር ለበጎነው❤❤❤❤❤❤❤
@Grace_family21-s1p
@Grace_family21-s1p 5 ай бұрын
የማርኬ ወዳጆች እስኪ በላይክ❤❤❤
@fatumawase
@fatumawase 5 ай бұрын
ደምረኛ
@tijeyegetalije5782
@tijeyegetalije5782 5 ай бұрын
♥️♥️♥️ማር የኔ የህዋ
@ZEDO8o0y
@ZEDO8o0y 5 ай бұрын
ቤተሰብ 6:48 .ደምሩኝ😢
@SeniSani
@SeniSani 5 ай бұрын
የኔ አስተዋይ የበሰለ አነጋገር የጨዋ ልጅ እንዲህ ነው❤ያቺ እባብ ግን አንተ ላይ ለማስጠቆሮ ስዘባርቅ ነበር
@TsediHope
@TsediHope 5 ай бұрын
ክፉ ማይወጣዉ ማርኬ ❤ እናትክ ትኑሩልህ አተም ንሩላት አነጋገርህ የአዋቂ ሰለሆ ይበቃል!
@S-sis
@S-sis 5 ай бұрын
ማርክዬ የኔ ውንድሜ የኔ አስተዋይ የኔ መልካም አንተ በጣም ጠንካራ ሳው ነህ በርታ በተረፈ ፈጣሪ ከዝህ ቦሀላ ያለው ሕይወት በደስታ የትሞላ ሕይወት ያርግልክ ፈጣሪ ያሰባዉ ሁሉ ያስካልክ 🥲💞
@SaraS-ok9qx
@SaraS-ok9qx 5 ай бұрын
ማርኮ አይቸ ነዉ የመጣሁት ማርኮየይ የኔ ኣሰተዋይ የሳዝነኝል ለምን እንደሆነ 😢
@sikosilo7758
@sikosilo7758 5 ай бұрын
ማርክዬን ተከትሎ የመጣ የኔ መልካም ሰው ደስታክ እንዲመለስ የሁል ጊዜ ዱአችን ነዉ ለሱ ምን ይሳነዋል🥺🥺🥺
@fffq8735
@fffq8735 5 ай бұрын
ማርክ ለሴት ክብር አለዉ በርታ😘😘
@የሀይቋ-21
@የሀይቋ-21 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@fatumawase
@fatumawase 5 ай бұрын
ደምረኛ
@haymi8301
@haymi8301 5 ай бұрын
ማርክየ የኔ የዋህ ሁሉ ነገር በሆዱ የሆነ ልጅ እግዛብሔር የተሻለ ይስጠሃል የኔ መልክም😢🥰🥰🥰
@hhgg6781
@hhgg6781 5 ай бұрын
ማርክዬ የኔየዋህ ተመልከቱ የሱን አነጋገር ክፊ እኮ አይወጣም የኔየዋህ ወድም😢😢😢አላህ የተሻለነገር ይፍጠርልህ🎉🎉❤❤ጠካራው💪💪💪💪
@Meri4555
@Meri4555 5 ай бұрын
በጣም የኔ የዋህ ማርክየ ያንተ ደስታ ማየት ያብቃን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@DPo-fq3lb
@DPo-fq3lb 5 ай бұрын
በጣም❤
@mamilove-di8tw
@mamilove-di8tw 5 ай бұрын
በጣም😢😢❤❤❤
@نعيمهمم
@نعيمهمم 5 ай бұрын
በጣም❤❤
@fatumawase
@fatumawase 5 ай бұрын
ደምረኛውዴ
@zahraliban5714
@zahraliban5714 5 ай бұрын
አላህ ለሁለታችሁም የተሻለ ህይወት እሱ በፈቀደው ይባርካችሁ።እሱ አያልቅበትም የመጨረሻቸውን ያብጅላችሁ አብሽሩ።✋
@Lebabachannel
@Lebabachannel 5 ай бұрын
ደምሪኝእህቴ
@Amen-pf
@Amen-pf 5 ай бұрын
ማርኬ የኔ ጀግና የኔ የዋህ ማርያምን አተ ልዩጰሠው ነክ እግዚአብሔር የተሻለችውን ይስጥክ የኔ ጠንካራ በርታልኝ ወድሜ❤😢
@fatumawase
@fatumawase 5 ай бұрын
ደምረኛውዴ
@shemsyakader3748
@shemsyakader3748 5 ай бұрын
አይዞኝ ማርክ ያልፋል የማያፍ የለም ወደፌት የደዋላ የለም የአብርሽ እና የሩታ መከታ❤❤❤❤❤
@TigiestAlemu
@TigiestAlemu 5 ай бұрын
ማርክን እና ሄሉ ቢታረቁ አቤት እዴት ደስ ይላን እግዚአቢሔር ታሪክ ይቀይራን ፈጣሪ በረዳን አንድ ቢሆኑ😢
@tube-yi8tg
@tube-yi8tg 5 ай бұрын
ዝምዲና ከሌላቸው የሆነቀን ሊታረቁ ይችሉ ይመስለኛል።
@SwefiehMobile123
@SwefiehMobile123 5 ай бұрын
እፍፍፍፍፍተባረኪተስፍአንቆረጥም እወነት
@TigistKifile-r1u
@TigistKifile-r1u 5 ай бұрын
ye hulachinam tselot ena Dua new adehom mignot Egzabiher tarikan kayiro. Ye bafitun dastachewan yasyen😢🙏💔❤️
@riponRana-x8k
@riponRana-x8k 5 ай бұрын
አረዝምድናየለምሄሉዬተናግራለች
@TigistKifile-r1u
@TigistKifile-r1u 5 ай бұрын
@@riponRana-x8k Iko be mahalchew yalewan chigar fato Fetari 1aderg ye bafitun dast ane Yan dassss yemil chawtachew bicha hulem be waste Ali OMG 🥺🥺🥺💔🙏❤️
@mabratiasafe7932
@mabratiasafe7932 5 ай бұрын
ልዩ እኮ ነህ ማርክዬ የኔ አስተዋይአነጋገርህ እና ማስተዋልክ በጣም ይገርመኛል ፈጣሪ ያስብከውን ሁሉ ያሳከልህ❤🎉
@LeenAdil-f4n
@LeenAdil-f4n 5 ай бұрын
ማርክ የእናቱ ጀግና የብዙዎች ምሳሌ
@የቡቴዋ
@የቡቴዋ 5 ай бұрын
ኡፍፍ ማርክ የኛ ሰናይ የኛ ዝምተኛ የሴት ልብ እኮ ነው ያለህ ለሄሉዬ የገለፅከው አገላለፅ ደስስስስስ ብሎኛል ❤❤ አላህ ያሳካላቹ ምንም አልልም በጣም ነው የምወደቹ ሄሉዬንም አቅርብልን 😢❤❤
@hayatuaeamar7538
@hayatuaeamar7538 5 ай бұрын
ማርክዬ አንተ እኮ ጠንካራ ነህ ሁሉን በዝምታ አላፊ ጀግና ሰዉ 🥰🥰🥰🥰
@የሀይቋ-21
@የሀይቋ-21 5 ай бұрын
በጣም❤❤
@Bri_Tgraweyti-
@Bri_Tgraweyti- 5 ай бұрын
*_ማርኬ የኔ አስተዋይ አሳቢ ወንድም ልቦናህ ይለያል ትግስተኛው አይዞክ በርታልን ሁሉም ለቦጎ ነው እግዚአብሔር ያሰበው ስላለው ነው ከሄሉም የተለያይቹት ፈጣሪ የሚወደው ነው ሚፈትነው ❤️_*
@shewayezenabu3036
@shewayezenabu3036 5 ай бұрын
ማርክ አስተዋይ ልጅ ነህ አንደበተ እሩቱ ጌታ መልካሙን ሁሉ ይግጠም ❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤
@AliMahdi-il5bj
@AliMahdi-il5bj 5 ай бұрын
ማርክ እኮ ልዩ ሰዉ ነዉ ወለህ አድ መጥፎ ቀል ከአፉ ሰይወጣ ❤❤ዳሞ ስስቅ እዳ እኔ ደስ ምለዉ መነዉ 😂❤
@ኣርሴማ-ወ6ሰ
@ኣርሴማ-ወ6ሰ 5 ай бұрын
የማይ መለስ ግዜ እንጂ የማያልፍ ችግር የለም ኣይዞህ የኔ ወንድም የናቱ መከታ በርታ ሁሉም ያልፋል ❤😢
@selmejons5098
@selmejons5098 5 ай бұрын
ማርያምን ጀግና ነው አንድም ክፉ ነገር ሰለ ሔለን ሳይናገር ደሰ በሚል አገላለፅ ነው የገለፀው በርግጠኝነት ጥፋት ሁሉ ያለው እሰዋ ጋር ነው ኢንተርቪው ሰትደረግ አነጋገርዋ ያሰታውቅ ነበር አይ ሴቶች ሰንባል እኔንም ጭምር ጨካኝ ን መልካመን ይግጠምክ
@ኤችነኝወሎየዋ-ደ7ኈ
@ኤችነኝወሎየዋ-ደ7ኈ 5 ай бұрын
ያተይሻላል. እሷማ ባለፈዉ. እማይጨበጥ ወሬ ነበር ያወራችሁ ምንም አልገባኝም. እሷ ያለችዉ ዝብዬ በማያገባኝ. ተናድጄ ወጣሁ😂😂😂😂😂😂
@አልህምዱሊላህ-ቐ9ፐ
@አልህምዱሊላህ-ቐ9ፐ 5 ай бұрын
እኔ ራሱ😂
@zuzufkir
@zuzufkir 5 ай бұрын
እኔም😂​@@አልህምዱሊላህ-ቐ9ፐ
@fatumawase
@fatumawase 5 ай бұрын
ደምረኛ
@ኤችነኝወሎየዋ-ደ7ኈ
@ኤችነኝወሎየዋ-ደ7ኈ 5 ай бұрын
@@fatumawase ደምሬሻለሁ
@SelamNega-d9z
@SelamNega-d9z 5 ай бұрын
የምር ማርክ ምርጥ ሰው ነው አስተዋይ ለሰው ክፉ ማይመኝ እውነት ለመናገር የሄለንን ኢንተርቢው አይቸ የማርክን መልስ ለመስማት ጓጉቸ ነበር ግን ልጁ መልካም ሰው የበሰለ ምርጥ ልጂ ነው
@الحمدللة-ق5ذ
@الحمدللة-ق5ذ 5 ай бұрын
እሶ ፍቅራቺን እኩል አይደለም ትላለቺ ማረክየ ጅግና እኮነው
@YcuI6f
@YcuI6f 5 ай бұрын
የኒአስታዋይ ፀባዬ ሰናይ ማርክዬአድትምክፉሳይናገርበጥሩአደበትጨረሰፈጣሪትግስትንአብዝቶይስጥህ እናትህም ሺአመት ያኑርልህ❤❤❤❤
@KiyaElias-ec2bl
@KiyaElias-ec2bl 5 ай бұрын
ማርክዬ ይሄ ጥያቄ መች ይሆን የሚለቅህ እመምህ ጥልቅ ነው የኔ ወንድም አይዞህ የሂወትህ አንዱ የሂወትህ ገልፅ ነው❤
@seadamohamad2568
@seadamohamad2568 5 ай бұрын
ማርክዬ የኔ የዋህ አስታዋይ በቃ አጠቃላይ ደስታህን ማዬት ነው የሚያስደስተው
@f8863-z7k
@f8863-z7k 5 ай бұрын
ማርክዬ የኔ ትሁት እግዚአብሔር የልብህን አይጦ ልብን የምጠግን አፍቃሪ ሴት ይስጥህ ችግርንም ደስታንም የምትጋፈት ንፁህ አፍቃሪ ይስጥህ የኔ መልካም😢🎉😢
@MizanTube-cw1df
@MizanTube-cw1df 5 ай бұрын
ደምሪኝ የኔ ውድ
@fatumawase
@fatumawase 5 ай бұрын
ደምረኛ
@fatumawase
@fatumawase 5 ай бұрын
​@@MizanTube-cw1dfደምረኛ
@ሸዊት.ቻናል
@ሸዊት.ቻናል 2 ай бұрын
ደምርኝ.
@MizanTube-cw1df
@MizanTube-cw1df 2 ай бұрын
@@ሸዊት.ቻናል እሺ
@sarahsarahaa
@sarahsarahaa 5 ай бұрын
የኔ ባት ጭዋነት ከስነ ምግባር ጋር ❤ፈጣሪ አምላክ የተሻለውን ነገር ይስጥህ።አንች ሄሎ ተብየ ብዙ ቀባጠርሽ እደ ኮሜዲያን ።😒
@Zዜድ
@Zዜድ 5 ай бұрын
ማርክነቴ የኔ የዋህ💔💔💔❤ የኔ ጀግና አይዞህ በርታልኝ
@የሀይቋ-21
@የሀይቋ-21 5 ай бұрын
😢😢
@አዳበኛዋ
@አዳበኛዋ 5 ай бұрын
❤❤❤
@fatumawase
@fatumawase 5 ай бұрын
ደምረኛ
@fatumawase
@fatumawase 5 ай бұрын
​@@አዳበኛዋደምረኛ
@Aminat-r9z
@Aminat-r9z 5 ай бұрын
Wuyi markos welahi betam turu lij neh ❤❤❤❤❤wendi lij ketalayaye buhala eko yaxaxil neber ante gin ahunim sile esuwa yaleh amalekaket des yilal masha allaah ❤❤❤
@HaHa-q6c
@HaHa-q6c 5 ай бұрын
የዚህ ልጂ መልካምነት ይለያን መልካሙን ሀሉስትህ
@zuzuwolloyewa9024
@zuzuwolloyewa9024 5 ай бұрын
ማርክየ የኔ የዋህ አስተዋይ ሄለንን የገለፀበት ሁኔታ ደስ ሲል ክፋ አይወጣው አብሺር ሂወት ይቀጥላል አተ ጠካራ ልጅ ነህ የናቱ ልኡል ❤❤❤
@muntahasharif85
@muntahasharif85 5 ай бұрын
ኡፍፍፍፍ ማርክዬ አስተዋይ ነህ እኮ በምክንያት ነው ምወድህ አላህ ይጠብቅህ የዋህ አስተዋይ ልጅ ❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰😘😘😘😘😘😘
@Lebabachannel
@Lebabachannel 5 ай бұрын
ደምሪኝእህቴ
@muntahasharif85
@muntahasharif85 5 ай бұрын
@@Lebabachannel 😘😘🥰🥰🥰🥰
@retibeta
@retibeta 5 ай бұрын
ደጉ ማርኮስ ጀግና ወጣት ነው እናቱ አብዬም ልትመሰገን የሚገባት ጀግና ሴት ናት እግዛቤር ያሰበክበት ቦታ ያድርሰው በተማረበትም ትምህርት የራሱን ካንባኒ ከፍቶ አንድ ቀን ለብዙ ወጣት ስራ ፈጣሪ ይርገው ይሳካላት አላዛር በርታ በርታ እንደዚህ አስተማሪ ወጣት አቅርብልን❤❤❤❤❤❤
@MekdesAbera-vs1hc
@MekdesAbera-vs1hc 5 ай бұрын
አላዛር በማርያም አስታርቃችው በጣም ልብ ይስብራል ያውም እየተዋደዱ የምር ይክብዳክ ማርክዬ አይዞክ ❤❤❤❤
@Messitubeመሲ
@Messitubeመሲ 5 ай бұрын
የኔ አባት ማሬ ከምር እንዲህ አይነት ታሪክ ያለክ አይመስለኝም ነበር አይዞክ አንተ ጠንካራ ልጅ ነክ ፈጣሪ የማያልቅ እንጀራ ይስጥህ❤❤❤❤
@God-rd8kt
@God-rd8kt 5 ай бұрын
ጀግና አስተዋይ የናገገር ስነመግባር የምታቅ ነህ ❤❤❤❤
@የሀይቋ-21
@የሀይቋ-21 5 ай бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉😢
@samerahali6682
@samerahali6682 5 ай бұрын
❤❤❤❤🎉
@fatumawase
@fatumawase 5 ай бұрын
​@@samerahali6682ደምረኛ
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 4 ай бұрын
በጣም
@zaza-p4k
@zaza-p4k 5 ай бұрын
ወይ የሰው ልጅ የትኛውም ሰው የራሱ የሆነ አሳዛኝ ታሪክ አለ ከላይ ሲስቅና ሲጫወት ምን ያለበት አይመስልም ወይ ማርክ የኔ አባት አይዞህ ሁሉም ያልፋል በጣም ጠንካራ ነህ ፈጣሪ ያሰብከውን ያሳካልህ ለእናትህ እረዥም እድሜ ይስጥልህ ❤❤❤❤❤❤
@Semufika45
@Semufika45 5 ай бұрын
ማርኬ የናቱ ልጅ የዋሁ ሩሁርሁ ጀግና ሁንልኝ ምንም ነገር እንዳይሰብርህ ነገ የተሻለ ነው አብርሽን አታይም ከነበረበት ወጥቶ አሁን ያሉበትን እየው ላንተ የተሻለውን ይስጥህ
@እናትሀገር-ኈ3መ
@እናትሀገር-ኈ3መ 5 ай бұрын
ይገርማል እሷ ብዙ ቀባጠረቺ ማርክ ግን ጨዋ ነዉ ላተ ያላትን ይስጥህ ወድምዋ
@tigistensermu99
@tigistensermu99 5 ай бұрын
ያቺ አስመሳይ እባብ ማርክየ የኔ ውንድ ኩሩ ጎብዝ የሜወዱትን ሰው አሳልፎ አይሰጥም
@baniaychu7478
@baniaychu7478 5 ай бұрын
ማርክዬ የኔ አስተዋይ አነጋገርህ ብቻ ይበቃል የኔ የዋህ ወንድም በርታ😢❤
@የሀይቋ-21
@የሀይቋ-21 5 ай бұрын
❤❤❤😢
@Meri4555
@Meri4555 5 ай бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@fatumawase
@fatumawase 5 ай бұрын
​@@Meri4555ደምረኛ
@UaeUae-gc5bm
@UaeUae-gc5bm 5 ай бұрын
ማሪያምን እናት ሰለከፈለችዎ ዋጋ እዲህ ባደባባይ እምንመሰከርው ሰቶቻችን ነን 😢😢😢 ማርክዬ የእናቱ ጀግና በጣም ነው እማከብርህ እናትህን ሺ አመት ያኑርልህ የአንተን ደሰታ ለማዬት ያብቃት❤❤❤❤
@rahmehrousan2601
@rahmehrousan2601 5 ай бұрын
ማርክየ የኔ አስተዋይ ለሰው ያለህ ክብር ይለያል🌼ውይ ያች ቆቅ ራስ ሄለን ባለፈው በአሽሙር ስታበጥርህ ነበረ😢
@ሚሊጓልመቐለ
@ሚሊጓልመቐለ 5 ай бұрын
ማርክዬ አስተዋይ. የኔ የዋህ ወንድም በርታ😢❤❤
@የሀይቋ-21
@የሀይቋ-21 5 ай бұрын
❤❤❤😢😢😢😢
@omaalemayehu5713
@omaalemayehu5713 5 ай бұрын
ማርክ ቆፍጠን በል ወደሁላ እንዳታስብ እግዚአብሔር አይሳሳትም ካሰብክ የማትወጣበት ችግር ትወድቃለህ ሄለን አትወድህም አንተ ነህ የምትወዳት ስሟን እንኳ እንዳታነሳ ብትጠየቅ እለፉኝ በል ላንተ የለ እንጃራ ማንም አይበላውም ይደፋል እንጂ ተጠንቀቅ ማርቅ የምታፋቅርክ እስክትመጣ ወንድምህን አብርሀምን ተመልከት ለሁለሁላቹም መምህራቹ ነው
@SwefiehMobile123
@SwefiehMobile123 5 ай бұрын
እረ ተውእፍፍፍአፋችሁን ይበላችሇል??
@omaalemayehu5713
@omaalemayehu5713 5 ай бұрын
@@SwefiehMobile123 አደባባይ የሚታውቅ ነገር ነው አናስመስል አትወደውም
@ZeinabaSaid
@ZeinabaSaid 5 ай бұрын
ክፉ ነሽ😢
@omaalemayehu5713
@omaalemayehu5713 5 ай бұрын
@@ZeinabaSaid asimesayochi
@mrabdula5342
@mrabdula5342 5 ай бұрын
አየ ቦርኮ ዠዝባ አችምን አገባሽ ሾካካቱቱቱቱ ዊና ነም በተምክኔትነዉ ካገር የለቅ በላችሁ ስትሳደቡ ነበር እነሱገሰን ተገናኙ አናተ አፍችሁን አተረፍቹሁ ዘብለሽ ሽሽቢትሽን እጠቢ ሂሉየም ሰለማርክ ምንም አላለችም
@LuLu-cq1uz
@LuLu-cq1uz 5 ай бұрын
ማርክየ በምክናየትኮ ነው የምወድህ ሀቅይዘህየምትጓዝ ጀግና የቀልብህን የሙራድህንያርግልህ የኔአስተዋይ ለሰውክብርያለህ ልጅ አተኮነህ🎉🎉🎉❤❤❤❤❤💪💪💪አይዞህበርታ❤❤
@Lebabachannel
@Lebabachannel 5 ай бұрын
ደምሪኝእህቴ
@زهرهمحمد-ذ1ر
@زهرهمحمد-ذ1ر 5 ай бұрын
የኔ የዋህ ፈጣሪ ይባርክህ አዚህ በላይ የተሻለ ነገር ይስጥህ አተ ምርጥ ሰዉ ነህ ማርኬ እምትወዱ አሳዩኝ👍👍❤❤❤❤❤❤❤❤
@R-tt7cn
@R-tt7cn 5 ай бұрын
ማርክየ ምርጥልጂ አድኳ ክፉሳይወጣህ እድህነዉ ጀግናማለት🎉🎉🎉
@አዳበኛዋ
@አዳበኛዋ 5 ай бұрын
ወለሂ አድናቂ ነኝ ጃግና አይዞህ ያልፈል አብሽር ወንድሜ
@አልሀምዱሊህ
@አልሀምዱሊህ 5 ай бұрын
አሥተዋይነትህ ባላህበት አላህ ይጠብቅህ ሞኞትህን ያሣካልህ ሣቃህነው የሚናፍቀን አባቴ ማርክ ወድማችን
@fofofofo2405
@fofofofo2405 5 ай бұрын
አቤት የሰዉ ልክ አንጋገር እዩልኝ በርታ የአብርሺ ወንድም❤❤❤❤❤❤💪💪💪💪💪💪💪💪
@HdgYws
@HdgYws 5 ай бұрын
አይዞህ አተ ጠካሪ ልጅ ነህ በርታ ህይወት ይቀጥላል ❤❤❤❤❤❤
@የሀይቋ-21
@የሀይቋ-21 5 ай бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉
@SamiraBrahan
@SamiraBrahan 5 ай бұрын
እሷ ስንቱን ለፈለፈች እሱ ግን ማሻ አላህ መልካም ነክ አላህ ላት ያላትን የትዳር ጓደኛ ይስጥህ ማርክ የዋህ ነህና
@f8863-z7k
@f8863-z7k 5 ай бұрын
ክፉ ቃልኳን አልወጣህም የኔ ቅን የኔ ሰው የኔ ትሁት የኔ የትንሽ ትልቅ ለሴት ልጅ ያለህ ክብር 🎉❤❤❤
@حسابخاص-ق8خ
@حسابخاص-ق8خ 5 ай бұрын
የኔ ጌታ ፈጣሪ የተሻለ ነገር ይግጠምህ ለሷም እደዛው ያሳዝነኛል ጌታን
@አልሀምዱሊህ
@አልሀምዱሊህ 5 ай бұрын
የኔባት በዝምታው ገዳይ አይዞን ማርክየ
@የሀይቋ-21
@የሀይቋ-21 5 ай бұрын
😢😢😢❤❤❤
@fatumawase
@fatumawase 5 ай бұрын
ደምረኛውዴ
@SeniLove-jw8gv
@SeniLove-jw8gv 5 ай бұрын
እኔ ግራ የገባኝ ነገር ከሁለቱም ችግር ከሌለ ከቤተሰብም ካሎነ ምንድነዉ ሊለያዩ የቻሉበት ነገር በሰዉ የማይፈታ ችግር ከሆነ ፈጣሪ ችግራቹን ፈቶ አንድላይ እንድቶኑ ምኞቴ ነዉ ማርኬ አዲሳባ ደሞ ተሰማምታካለች ዋዉ ከይን ያዉጣክ አላዛር የምድክ ልጅ በርታልኝ ❤❤❤ 🙏🙏🙏
@kalworku9852
@kalworku9852 5 ай бұрын
ማክርኬ የእኔ ጠንካራ ወንድም አይዞን ሁሉም ያልፋል ጀግናዬ
@ShopCafe-nc6nw
@ShopCafe-nc6nw 5 ай бұрын
ጋቢ ሽው ክልብ አመሰግንሃለሁ ማርኪን ቃለመጠይቅ ስላረከው? ማርኪ በጣም የዋህ አፍቃሪ አልቃሻ ሆደ ቡቡ አይዞህ አንተንም ሄሉንም ከልብ ነው የምወዳችው ግን ሁለታችው እየተዋደዳችው መለያየታችው ልብ ይሰብራል❤❤🎉🎉 ማርኪ በርታ ጠንክር እግዚሐብሄር ያቃል ሁሉን ነገር የሚያስተካክለሁ ፈጣሪ ነው። አንተግን ትግስት ይኑርህ አትሳሳት ጠብቃት ከእግዚሐብሄር ጋር ካለ ማርኪ በጣም እወዳችዋለሁ ስለናተ ሁሌ አዝናለው ምክንያቱም ባይገባኝ በርቱ ❤❤❤ ጋቢ ሾው ከተቻለ እየተዋደድ የተለያዩት አስታርቁልኝ🎉 መልክቴ ከጀርመን አገር!!!
@eteneshworikcho8190
@eteneshworikcho8190 5 ай бұрын
አቤት የማርኪ አነገገር ከአፉ ክፉ ቃል ሰይወጣ ነው የጫራስከዉ የኔ አስታዋይ ኑርልኝ ጣንከራ ወንድሜ💔💔💔💔💔🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺
@ቅድስትፍቅርዬ
@ቅድስትፍቅርዬ 5 ай бұрын
የዝቅዘቅሽ ፎቶ አንቺ የ ባጋል ትራፊ ሲለ ሆንሽ ፍቅርዬ እንዳቺ ናት ማለት አይደል አንቺና መሠሎቺሽ የጂል ጥርቂሞቺ ናቹ ምድሬ ኮተታም ፍቅር ጀግና ናት የለማኛ ደጋፊ የ ዎንድ ብርቀዎቺ ተርጋጉ ፍቅርዬ ሜሆን ይናፍቂሻል 😂🤣🤣🤣🤣ደግመሽ እንካን ብትዘቅዝቃት ልጅቱዋ ፅገርዳ ናት ምንም አይምስላትም አይሞቃት አይበርዳት ጅሎ 😜
@ghghghh217
@ghghghh217 5 ай бұрын
አንች የቆማጣ የቡዳ የለማኝ ልጅ 😊ፍቅርየን መሆን አትችይም አንች ሸርሙጣ እብድ ዲቃላ😊😊
@ghghghh217
@ghghghh217 5 ай бұрын
​@@ቅድስትፍቅርዬሳህ❤❤
@eteneshworikcho8190
@eteneshworikcho8190 5 ай бұрын
@@ቅድስትፍቅርዬ እነትሽን ዘቅዝቄ ለስበደልሽ አንች የአይያ ከንፈር🤮🤮🤮
@eteneshworikcho8190
@eteneshworikcho8190 5 ай бұрын
@@ghghghh217 ትለም
@asdqwe9389
@asdqwe9389 5 ай бұрын
ማርክየ የኔ መልካም ሰዉ የኔ የዋህ እግዚአብሔር የልብህ መሻት ይፈፅምልህ
@fatumamahammed
@fatumamahammed 5 ай бұрын
ኢንሻአላህ ማርክየ በአላህ ፍቃድ አድላይ እድትሆኑ የኛ የተመልካቾች ምኞታችን ነው
@mekiyaali5484
@mekiyaali5484 5 ай бұрын
ይህ ልጅ በጣም አሥተዋይ ልጅ ነው ፈጣሪ ትልቅ ደረጃ ያድርሥህ ወንድሜ
@ወሎዬዋ-ዀ9ኈ
@ወሎዬዋ-ዀ9ኈ 5 ай бұрын
ጀግና ነህ💪 እሷ ግን እስስት ነች ወላሂ ባለፈው ከእንዳልክ ቤት በቅኔ እኝደ በደላት እንደተዋት አድርጋ አወራች😏😕
@kubra-hy3bn
@kubra-hy3bn 5 ай бұрын
እኔግንሳዳምጣትምኗም አልገባኝ ዝምብላ ሁሉንም ነካነካ እያደረገች ትቻትወጣሁ
@maryamdawood5052
@maryamdawood5052 5 ай бұрын
እሥኪ,አች,ወላሒ,በለሸ,ምትምይው,,የሠው,ልብ,ታቀለሽ
@fatumawase
@fatumawase 5 ай бұрын
​@@kubra-hy3bnደምረኛ
@fatumawase
@fatumawase 5 ай бұрын
​@maryamdawood5052ደምረኛ
@Sayed-dq4fw
@Sayed-dq4fw 5 ай бұрын
ሲጀመር አስመሳይ ነት ሄለን ተብየዋ😮😮😮
@emawayishgetu2584
@emawayishgetu2584 5 ай бұрын
ማርክ ዩቱብ ከጀመረ ጀምሮ እከታተለዋሀለው በጣም ጎበዝ አስተዋሀይ ነው በርታ
ፍቅረኛ አለኝ ስትለው ቀረፃ አቋርጦ ወጣ  || ጋቢ ሾው || EP 26 #gabishow
40:55
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
00:39
Super Beauty team
Рет қаралды 36 МЛН
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
00:38
Valja & Maxim Family
Рет қаралды 18 МЛН
Cat mode and a glass of water #family #humor #fun
00:22
Kotiki_Z
Рет қаралды 42 МЛН
December 28, 2024
4:09
Netsanet You Tube
Рет қаралды 3,9 М.
NEW 2025 ERI SITCOM [MEWEALTI] PART 44( BY BRUNO )
40:59
Awra Tube
Рет қаралды 46 М.
ከዚህ በላይ ይገባው ነበር ፡ በእንባ ተቀበለኝ  🥹🎁
17:09
Alazar (የእናቱ ልጅ)
Рет қаралды 91 М.
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
00:39
Super Beauty team
Рет қаралды 36 МЛН