ለቃልዬ ከውጪ የሚያምር ስጦታ መጣላት

  Рет қаралды 220,171

ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube

ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube

Күн бұрын

ADDIS & KALKIDAN VLOGS
ይህን ቻናል subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
Telegram :-@Haddisdigitalstudio
TikTok:-Haddiszema

Пікірлер: 1 300
@-haddiszema
@-haddiszema 2 жыл бұрын
ለ አዲስ አመት የታሰበውን ለመርዳት በ 0974024574 በቴሌግራም እዮብ ብለው ያዎሩን ወይም ይህንን ተጭነው 👉 t.me/Eyod1 ያዎሩኝ t.me/+CXQIAb2UVu04NDNk ከላይ ያለውን ሊንክ በመጫን ወደ ግሩፑ በመግባት ለምንሰራው ስራ ሀሳብ ሀስታዬቶን ያጋሩን
@tege6254
@tege6254 2 жыл бұрын
ውይ ደስ ስትሉ አዲስና እዮብ እኔም ወንድሞች ስላሉኝ እናንተን ሳይ ውይ ደስታዬ
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 2 жыл бұрын
ወብይሁሸ።ማር።ሱሬለሚለብሱ።ሲቱችምክሬያችወ።ሁሎምያምራል።በሳላምለብሰሸወይለቅ
@tonitooni9548
@tonitooni9548 2 жыл бұрын
ጥቁሩን መርጫለሁ ሰውየውን ግን አለማድነቅ አይቻልም
@robekaeth3984
@robekaeth3984 2 жыл бұрын
ሠላም እዴናችሁ ሠላማችሁ ይብዛ
@maram1757
@maram1757 2 жыл бұрын
😍😍😍❤❤
@mamytube3905
@mamytube3905 2 жыл бұрын
እኛ ጡዋት ተነስተን ፊታችንን ስንታጠብ ሌለኛው ደግሞ ኩላሊቱን የሚያሳጥብ አለ!! እና ሙሉ ጤናህን ለሰጠህ ጌታ ምስጋና ይገባዋል!! ፕሮፋይሌን በመጫን ነው ዴቤቴ ቤተሰብ ሁኑ 🇪🇹
@za201
@za201 2 жыл бұрын
አሜን 🙏
@ሰአድ-ቸ8ገ
@ሰአድ-ቸ8ገ 2 жыл бұрын
በሁሉም ቪድዮ ይህ ብቻ ነው እምኮምተው ክክክክክክክክ ሌላ ቃላት የለህም
@eg3549
@eg3549 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@ወለተእየሱስ-ጠ4ጘ
@ወለተእየሱስ-ጠ4ጘ 2 жыл бұрын
*አሜን አሜን አሜን*
@ወለተእየሱስ-ጠ4ጘ
@ወለተእየሱስ-ጠ4ጘ 2 жыл бұрын
@@ሰአድ-ቸ8ገ እናትየ ከዚህ በላይ ምን ትልቅ ነገር እኮ ነዉ
@masytube16
@masytube16 2 жыл бұрын
በጣም የምታምሩ ቤተሰቦች ቃልየ ግን እርጉዝ ነችዴ ቢሆን ደስ ይላን የምትመኙላት ላይክ 💪
@ፍቅር-ወ2ቐ
@ፍቅር-ወ2ቐ 2 жыл бұрын
አሜን ያርግላት🥰
@emitube-5760
@emitube-5760 2 жыл бұрын
አዎ ሳይሆን አይቀርም ቆይቷል ካወኩኝ ፈጣሪ የተባረከ ልጅ ይስጣቸው
@hikmaahmed1745
@hikmaahmed1745 2 жыл бұрын
👍👍👍👍
@hikmaahmed1745
@hikmaahmed1745 2 жыл бұрын
👍👍
@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ
@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ 2 жыл бұрын
እንዃን ለአቡነ ሐብተ ማርያም ወርሀዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ ረድኤት በረከታቸው ይደርብን እንዃን ደና መጣችሁ አዲስ
@kiyyaatube4930
@kiyyaatube4930 2 жыл бұрын
ኤፍታህ ዉዴ ካላስቸገርኩሽ ሰብ አርጊልኝ እማ❤❤
@miheretadane783
@miheretadane783 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አዳረሳን
@er-gs1kk9yl5j
@er-gs1kk9yl5j 2 жыл бұрын
አሜን፫ እኳን አብሮ አደረሰን👏👏👏
@kidistkidst1212
@kidistkidst1212 2 жыл бұрын
Amen amen amen
@serkalemgoche6409
@serkalemgoche6409 2 жыл бұрын
አሜን ፫
@mbet1840
@mbet1840 2 жыл бұрын
ቀሚሶች ሁሉም ያምራሉ የላክላት ልጅ ባለህበት ፈጣሪ ይጠብቅህ በወጣው ይተካ ቀሚሶች ለእኔ ሁሎችም አደኛ ናቸው ሚገርም ምርጫ ነው እኔም ቀሚስ መልበስ አማረኝ
@eg3549
@eg3549 2 жыл бұрын
Amen
@semirahussen4162
@semirahussen4162 2 жыл бұрын
ምንከለከለሽ
@بدريناصرالعمتي
@بدريناصرالعمتي 2 жыл бұрын
እደነዚ ልጆች ፍቅርና መከባበር ደስ የሚልኝ ነገር ያለ እስከማይመስለኝ ነው የወደድኳቸው ማሻአሏህ ስርአት እድ አድርጎ ማመማር😍ከሚባለው በላይ ታስቀናላችሁ ክፉአይካችሁ
@amenmedia529
@amenmedia529 2 жыл бұрын
በቅንነት ቤተሰብ እንሁን እህቴ
@بدريناصرالعمتي
@بدريناصرالعمتي 2 жыл бұрын
@@amenmedia529 አድረኩሽ ማማ
@amenmedia529
@amenmedia529 2 жыл бұрын
ክበርልኝ እኔም መልሻለሁ
@Sabit33
@Sabit33 2 жыл бұрын
ማሻአሏህ ደስ ይላሉ አሏህ ሂዳየውን ይስጣቸው. ውድ ሰብስክራይብ አርጊኝ.
@Aነኝየአባሰሏእናቴንናፋቂ
@Aነኝየአባሰሏእናቴንናፋቂ 2 жыл бұрын
ሁሉም ቀሚሶች ቆንጆ ናቸው 🥰🥰🥰🥰ልጅን አለማድነቅ ንፍግነት ነው አመራረጥ ይችላል እግዚአብሔር ይስጠው🥰
@ያለጥረትስኬትየለም-ሐ6ቐ
@ያለጥረትስኬትየለም-ሐ6ቐ 2 жыл бұрын
ቃል ማለት የሴቶች ተምሳሌት እረጋ ያለች ክብሯን የጠበቀች ድንቅ ሴት ናት ቃል ከመልክ መልክ ከስረአት ስረአት ለኔ በዩቱብ ካወኳቸው ሴቶች አደኛ #ሳምሪ #ቃል#ማሒ ከነዚህ ውጭ ያላችሁትም አላችሁ ጥሩወች ብቻ ለትዳራችሁ ክብር ያላችሁ በሚዲያም ላይ ስረአት ያላችሁ እስካሁን ያልተቀያየራችሁ ለኔ ድንቅጨሴቶች ናችሁ ኮሜታተሮችስ እውነት ነው ካላችሁ👍👍👍👍አሳዩኝ
@hani6647
@hani6647 2 жыл бұрын
ልክ ብለሻል ለኔ ግን 1.ፍሬ ❤❤❤❤2.ቃሊ 3.ሳምሪ 4.ማሂ
@ላምሮት-በ8ኈ
@ላምሮት-በ8ኈ 2 жыл бұрын
ድንገቴ ፈጠዝያ ይሉታል ደስ ይላል በጣም ልብሱ በሙሉ ሰረአት ያለው ነው ወጣ ያለ ልብስ የምለብሱ ከዚህ ተማሩ 💕👍
@yordi8453
@yordi8453 2 жыл бұрын
Demerige yeni wud❤🙏
@biruketawitkefelegn8010
@biruketawitkefelegn8010 2 жыл бұрын
ድንገቴ ፈጠዝያ 😂😂😂 እንደዚህ አይነት አማት አያድርድ አለማየሁ ታደስ ፈረደበት 😂😂
@ላምሮት-በ8ኈ
@ላምሮት-በ8ኈ 2 жыл бұрын
@@biruketawitkefelegn8010 😂😂
@ላምሮት-በ8ኈ
@ላምሮት-በ8ኈ 2 жыл бұрын
@@yordi8453 እሽ
@هفتومدري
@هفتومدري 2 жыл бұрын
ፍቅራችሁን ይጨምርራችሁ ደስ የምትሉት
@genetmamo6883
@genetmamo6883 2 жыл бұрын
ቃልዬ የኔ ምርጥ ሴት በጣም ነው የምወድሽ የማክብርሽ የምትስጡት ትምህርት በጣም ትክክል ናችሁ እውነት ነው ሴቶች ወደ ቀሚስ ለባሽነት ኑ
@Dryahyashow
@Dryahyashow 2 жыл бұрын
ገኒ ደምሪኝ ቪደወ እይና
@እናቴሕይወቴ-ሕይወቴ
@እናቴሕይወቴ-ሕይወቴ 2 жыл бұрын
የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለጻድቁ አረጋዊ ቅዱስ ዮሴፍ ዓመታዊ የዕረፍት በዓል ለአቡነ ሀብተ ማርያም እና ለአቡነ ኢየሱስ ሞዐ ዘሐይቅ ወርሐዊ በዓል እንዲሁም በእለቱ ታስበው ለሚውሉ የቅዱሳን አባቶቻችን በዓል በሰላም አደረሳቹ አደረሰን እምዬ ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ በጣም ደስ ትላላቹ ፐ ልጅ ግን በጣም ጉበዝ ገማች ነው እግዚአብሔር ይስጠው
@khalilcell8560
@khalilcell8560 2 жыл бұрын
አሜን። እናት
@mimifkr1743
@mimifkr1743 2 жыл бұрын
@@khalilcell8560 demerign
@miherettube8288
@miherettube8288 2 жыл бұрын
የኔ ውቦች ፍቅር የሆነችሁ ፍቅርን የምታስተምሩን ቤታሳብ ድንግል ማርያም ትጣብቃችሁ ቃልዬ ስጦታውን እንደ አቀፍሽው ወልደሽ ለማቀፍ ያብቃሽ የኔ ሳቅታ❤❤
@emebetasefa6721
@emebetasefa6721 2 жыл бұрын
ሁሉም ልብሶችሽ ያምናል የጫዋ ልብስ ናው እናንት እረሳችው ስተምሩ ያተወህዶ ልጆች ፍቅረችውን እግዚአብሄር የብዘላችው
@mimifkr1743
@mimifkr1743 2 жыл бұрын
@@emebetasefa6721 demerign melesalewu
@askelagabisa400
@askelagabisa400 2 жыл бұрын
ቤተሰቦቼ እንኳን ደና መጣችሁ በጣም ደስ የምትሉ ፍቅራቹ ሌሎችን ያስተምራል ቃልዬ እንኳን ደስያለሽ
@meaziroyal8914
@meaziroyal8914 2 жыл бұрын
_እንዴት እደምታምሩ ፍቅራችሁ ይብዛ በክርስቶስ_ _ቃልዬ የኔ ውድድ♥♥♥_
@lztoutube8165
@lztoutube8165 2 жыл бұрын
እንዛመዱ በቀንነት
@mimifkr1743
@mimifkr1743 2 жыл бұрын
@@lztoutube8165 demerign mar melesalewu
@yeshihu2956
@yeshihu2956 2 жыл бұрын
ውድ ቤተሰቦቼ በእውነት በጣም ደስ ትላላቹ እኔ መጀመሪያም ቀምስ ለባሽ ነኝ ቃልዬን አይቼ ደግሞ እንደምቀጥልበት ተስፋ አደርጋለሁ። ብዙ ትምህርት እየወሰድኩባቹ ነኝ በጣም ነው የምወዳቹ ኑሩልኝ!! ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነታችን ለዘላለም ትኑር!!!
@ዉቢትጎንደሬዋ
@ዉቢትጎንደሬዋ 2 жыл бұрын
ስታምሩ እኮ ቃልዬ ደሞ እርጉዝ ነች እደኔ ያወቀ
@ሀዩየናቷናፍቂሀዩየናቷናፍ
@ሀዩየናቷናፍቂሀዩየናቷናፍ 2 жыл бұрын
እኔ ኮሜት አልወድም ግን ገና ሳያት እርጉዝ እደሆነች አወኩኝ እኔም ወልጃለሁ 7ወር ልጅ አለኝ አላህ ያሴድግልኝ እጅ
@wudeejigu4448
@wudeejigu4448 2 жыл бұрын
እዮባ መልካም ስው እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ጨምሮ ይስጣችሁ
@astutube6183
@astutube6183 2 жыл бұрын
Maama demrgni
@wudeejigu4448
@wudeejigu4448 2 жыл бұрын
@@astutube6183 eshi
@kidistyemariyam1786
@kidistyemariyam1786 2 жыл бұрын
ሲያምርብሽ ቀሚሱ ልጁ ደሞ ምርጥ ልጅ ነዉ ሁሉም የሴት የሆነ ስርአቱ የጠበቀ ልብስ ላከልሽ ተባረክ
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 2 жыл бұрын
ቃልዬ እርጉዝ ናት እምትሉ 😁😁👍👍
@etiopia123masikyoutube7
@etiopia123masikyoutube7 2 жыл бұрын
የኔ ዉዶቼ እንኳ በሠላም መጠች 😍😍😍
@ባለማተቧነኝያተውታማሚ
@ባለማተቧነኝያተውታማሚ 2 жыл бұрын
ግጥም አርጌ እላለሁ ነፍሰ ጡር ናት 🥰🥰
@ያልተኖረልጅነት-ጰ5ኈ
@ያልተኖረልጅነት-ጰ5ኈ 2 жыл бұрын
ምኞታችን ነው ደስ ይለናል ያርግላት
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 2 жыл бұрын
እኮ 😍
@aweerk6524
@aweerk6524 2 жыл бұрын
አወ ናት ተናግረዋል እኮ
@tigyoutube2999
@tigyoutube2999 2 жыл бұрын
አንች ሁለት ሁኚ ወልደሽ እቀፊ ቃልየ እኔ ደግሞ ለልጅሽ ከዱባይ በሻንጣ እልክልሻለሁ የኔ ውድ ሌላም ስጦታ እያዘጋጄሁላችሁ ነው ውድድ ነው ማርጋችሁ
@Hagere-v2w
@Hagere-v2w 2 жыл бұрын
ቲጅየ እስኪ ለኔም ላኪልኝእ
@ሉሉየአያቷቅምጥል
@ሉሉየአያቷቅምጥል 2 жыл бұрын
@@Hagere-v2w ከከከከከ እረ
@ነኝ-ገ4ደ
@ነኝ-ገ4ደ 2 жыл бұрын
መልካምነትሽ ፊትሽ ላይ ያፀባርቃል😍😍😍😍ለኔም አድ ሻርፕ ቢሆን ላኪልኝ😜😂አላህ ያሣብሽን ያሣካልሽ ለነሡ ያሠብሽላቸውን ማለቴነው😍😍😍
@tigyoutube2999
@tigyoutube2999 2 жыл бұрын
@@ነኝ-ገ4ደ አድራሻሽን ስጭማ እህቴ አብሽሪ
@tigyoutube2999
@tigyoutube2999 2 жыл бұрын
@@ሉሉየአያቷቅምጥል ልጃለሽ ወይስ ላንች ነው
@ገዳማትትግራይ
@ገዳማትትግራይ 2 жыл бұрын
እኛ የመዳም ቀመሞች እኦ ደኩተር ነን 🤣 ቃልየ እርጉዝ ናት የምትሉ🙋‍♀️
@SalamSalam-ex1fr
@SalamSalam-ex1fr 2 жыл бұрын
ኣለን🙋♥👸😉
@مؤمنهورقو
@مؤمنهورقو 2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂ጥልቅብየ
@rahma-pc1fp
@rahma-pc1fp 2 жыл бұрын
ክክክክክ
@rahma-pc1fp
@rahma-pc1fp 2 жыл бұрын
@@مؤمنهورقوረ በሳቅ
@sus2475
@sus2475 2 жыл бұрын
እኔእራሱ ጥርጣሬላይነኝ ውጤቱን ቀጣይ እናገራለሁ
@Tiji-cw9xh5xp3i
@Tiji-cw9xh5xp3i 2 жыл бұрын
ቃልዬ አርጊዛለች የምትሉ በላይክ 👍👍👍
@ፍቅር-ወ2ቐ
@ፍቅር-ወ2ቐ 2 жыл бұрын
የመዳም ቅመሞች እኮ መጠርጠር አደኛ ናችሁ ቃልዬ🥰🥰🥰🤪እውነት ያርገውብያለሁ መቸም አይናችን እኮ😂
@mdetube9849
@mdetube9849 2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@ebrahit55
@ebrahit55 2 жыл бұрын
🤣🙏🥰🥰
@saraadmasu2260
@saraadmasu2260 2 жыл бұрын
ውይ እግዚአብሔር። ፍቅራችሁ ያብዛላችሁ ኢዮባ። ትንኮለኛ። ለማናደድ ስትል አያምሩም እእእ የእውነት። ልብሶቹ ያምርባታል በተሌ 3ተኛው በጣም ያምርባታል ቢጫው 4ተኛው ሁሉም ያምራሉ ሲቀጥል ይህ የገዛው እውነት ውንድ ከሆነ ክብር ይገባዋል የልብን እግዚአብሔር ይፍጽምለት የሴት ልጅ ክብር ሥራአት ያለው ነው ኮሜንት ከስደት በጽሎታችሁ አስብኝ ውድ ሀገሬ እንደ እግባ አሞኛል
@Amele8427
@Amele8427 2 жыл бұрын
ቃልዬ እርጉዝ ናት የምትሉ እጅ ወደ ላይ🖐🖐🖐ማርያም ትቅረብሽ ቃልዬ በሰላም ወልዳችሁ ለማቀፍ ያብቃችሁ❤ በቃልዬ እርግዝና ይሁንባችሁ 👉ሰብስክራይብ እያደረጋችሁኝ በቅንነት❤😘😘
@nefisa70
@nefisa70 2 жыл бұрын
እኔ ጠርጥራለሁ በባለፈው
@መስከረምነኝባለማህተ-ቈ5ኀ
@መስከረምነኝባለማህተ-ቈ5ኀ 2 жыл бұрын
አወን ናት በእውነት
@Amele8427
@Amele8427 2 жыл бұрын
እኛ እኮ አንቻልም ለመጠርጠር😂😂
@zuzu_tube1234
@zuzu_tube1234 2 жыл бұрын
አወ እርጉዝ ናት ባለፈው ሳምሪ ፕራክ ስሰራ አትየኝ ለእሷ ጥሩ አይደለም ስትል ነበር
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 2 жыл бұрын
@@nefisa70 ደምሪኝ
@sayedahmada1343
@sayedahmada1343 2 жыл бұрын
ጎሽ እነ ምርጥ መልካም ሴት ለባለቤቷ ዘውድ ናት እውነት ቃላት የለኝም እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃቹሁ የድንግል ማርያም ልጅ ለኛም ተምረን የተግባር ስው ያርገን
@ያልተኖረልጅነት-ጰ5ኈ
@ያልተኖረልጅነት-ጰ5ኈ 2 жыл бұрын
እዮባ የቤቱ ድምቀት እኮ ነህ😍😘
@genetayalew7838
@genetayalew7838 2 жыл бұрын
ቃልዬናአዲስ ሁሉም በጣም ያምራሉ በእውነት በልኴ የተስፉ ነው የሚመስሉ ለስጪ እግዚአብሔር ይስጠው በወጣ ይተካ ብለናል የቤተስብ ፍቅራችሁ ደስ ይላል ፍቅሩን ያብዛላችሁ
@Kdisttube
@Kdisttube 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ስለመጣችሁ ደስ ብሎናል ሰላማችሁ ብዝዝት ይበልላችሁ ዋዉ የኔ ደርባባ ሁሉም ያምርብሻል በርቱእናመሰግናለን ለሀገራችን ሰላም ፍቅር አንድነት ያድልልን
@lztoutube8165
@lztoutube8165 2 жыл бұрын
እንዛመዱ በቀንነት
@haregmak1519
@haregmak1519 2 жыл бұрын
ቃልዬ የኔ ልዕልት ስወድሽ❤❤❤❤ሁሉም ያምርብሻል።እግዚአብሔር ይባርካቹ።ላኪውም ፀጋ ልበስ
@zeritutube
@zeritutube 2 жыл бұрын
አዲስዬ ሀሳብህን በጣምነወ የወደዲኩት ስዉ ሲረዳ ለዛሰዉ ቃሚ ሰርቶ የሚቀየርበት ጥሩነወ ታናሽ ካተ ስላየነወ የተባረከ የሆነወ እዮባዬ ተባረክ እደናተ አይነቶቹን ያብዛልን ንግስቲቱ ዉብ ሁነሻል ለሰጭ ይስጥልን🙏
@selam801
@selam801 2 жыл бұрын
welcome back ቃልዬ ና አዲሰ ሰወዳችሁ🥰 ለወርሀዊ መታሰብያ ጻድቁ አባታችን አቡነ ሀብተ ማርያም እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን የተዋህዶ ልጆች
@yordi8453
@yordi8453 2 жыл бұрын
Demerige mari🙏❤
@astutube6183
@astutube6183 2 жыл бұрын
@@yordi8453 neyi ledemresh yordyii
@mimifkr1743
@mimifkr1743 2 жыл бұрын
@@yordi8453 Demerign melesalewu
@destamakonen2002
@destamakonen2002 2 жыл бұрын
በጣም ያምርብሻል ቃልዬ የኔኮልታፋ ደስስትይ ሁሉም በጣም ቆንጆነው ጥሎሽ ይለቅ ብያለሁ ተባረኩ ሁላችሁም ምርጥ ቤተሰቦች ናችሁ ለኔ አንደኛናቹ የናንተን ቪድዮ ሳይ በጣም መንፈሴ ደስ ነው የሚላት እና ሰላማቹ ፍቅራቹ ብዝት ይበል
@beatyaa4415
@beatyaa4415 2 жыл бұрын
እዮባ ያለበትን ፕሮግራምን ማየት እንዴት ደስ እንደሚለኝ ደሞ አንዳዴ አቤሎንም አስገቡልን
@bezazenebe1663
@bezazenebe1663 2 жыл бұрын
ቢጫው በጣም ሄዶባታል ቃልዬ እና የመጨረሻው ጥቁሩ ዋው ነው ከውበት እና ከሰውነትሽ ጋር ሄዷል
@Tube-pq8ge
@Tube-pq8ge 2 жыл бұрын
ቃልዬና አዲሥ ሥወዳችሁ ምርጥ ጥንዶች እግዚአብሔር ሠላምን ፍቅርን ያብዛላችሁ
@fkcnhjghchgu5387
@fkcnhjghchgu5387 2 жыл бұрын
በእዉነት እግዚአብሔር አምላክ ከዚህ በላይ ያበረታችሁ ዉዶቼ
@Dryahyashow
@Dryahyashow 2 жыл бұрын
ሰብስክራይብ አድርኝ እህት
@kelemtadesa7994
@kelemtadesa7994 2 жыл бұрын
ከልብሱ አይደለም ከመሥቀያው ነው በጣም ነው ሁሉም ነው የማምርብሽ የኔ ቆንጆ ቃልዬ የጨዋ ልብስ ነው
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 2 жыл бұрын
ለሰጪው እግዚአብሄር ጨምሮ ይስጠው :: ቃልዬ ሁሉም ስጦታ አምሮብሻል::👍🏽👏🏽
@selamawitameha1747
@selamawitameha1747 2 жыл бұрын
በጣም ነው ቀሚሶቹ የሚያምሩት ቃልየም በጣም ነው የምታምር ሴት ነች ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ሁላችሁም ፈጣሪ ይጠብቃችሁ🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@jemila5475
@jemila5475 2 жыл бұрын
ፍቅራችሁ ደስ ይላል ስራችሁም ጥሩ ነው እንደናንተ አይነት ክርስቲያን ወገኖቻችንን ሳላደንቅ ማለፍ አልችልም ማሻአላህ
@tigistbalew8913
@tigistbalew8913 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ 🙏 ቃልየ ሰውነቷ ቀንሷል ያ ማለት ደግሞ ይዛበታለች 😁 ወልደሽ ለማቀፍ ያብቃሽ ቀሚሶቹ ሁሉም ያምራሉ እናንተም ቆንጅየ ናችሁ።ወንድምየው ገራሚ😍
@shebreasmamaw3182
@shebreasmamaw3182 2 жыл бұрын
ቃልዬና አድስ ምርጦች እግዚአብሔር ሰላምና ፍቅርን ያብዛላችሁ እኔ የምትለቁትን እከታተላለሁ ግን ለመጀመሪያ ጊዜነው ኮሜንት የጻፍኩት ሰወዳችሁ 💚💛❤️
@ኢስላምነዉህወቴ
@ኢስላምነዉህወቴ 2 жыл бұрын
እዬብ በቃ ድምቀታችሁ ነዉ ❤️❤️ ዉድድድድ ሁላችሁንም ስታምሩ 😘😘
@maryelove7751
@maryelove7751 2 жыл бұрын
ዋዉ ሲያማምሩ በጣም ደስ ይላሉ ፈጣሪ ይስጠዉ ለነገሩ ከመስቀያዉ ነዉ ቃልዬ አትታማም በዚህ😂 ሁሉም ያምራል ምንም የሚመረጥ የለዉም
@ግልፁንእናውጋ
@ግልፁንእናውጋ 2 жыл бұрын
አረ ዋውውውውው
@Mr.NMr.M
@Mr.NMr.M 2 жыл бұрын
ቃልዬ ያለንበት አገር እንኳን ቀሚስ 1 ሱሪ አድርገን ብርዱን እልቻልነውም። ክርስትናን በልብሳችን ባንገመገም መልካም ነው።
@Ayu_tube
@Ayu_tube 2 жыл бұрын
በጣም ነው ቀሚስ መልበስ ደስ የሚለው በእውነት አሁን አሁንማ ቀሚስ የሚለብሰውን ሰው ፋራነት ይመስላቸዋል እኔ እራሴ ቀሚስ ለባሽ ነኝ በጣም ክብር ነው በእውነት
@mstina1238
@mstina1238 2 жыл бұрын
አቤት ደስ ስትሉኮ ፍቅርን በናተ ተማርኩ የተለያቹ ቤተሰብ ናቹ ሰላማቹ ብዝት ይብል እወዳቹሀለዉ አዲስና እዮብ
@ቅዱስሚካኤልአባቴ-ጐ3ቨ
@ቅዱስሚካኤልአባቴ-ጐ3ቨ 2 жыл бұрын
ቃልየዋ የኛ ሳድሬላ አምሮብሻል የሰጠውም ይሰጠው የጤናልብስ ይሁንልሽ ማሜ
@ሀዶየየኮቻዋ
@ሀዶየየኮቻዋ 2 жыл бұрын
እረ ሁሉም የምራል የሚመረጥ የለውም ማሻአሏህ ነው
@amenmedia529
@amenmedia529 2 жыл бұрын
በቅንነት ቤተሰብ እንሁን እህቴ
@ሀዶየየኮቻዋ
@ሀዶየየኮቻዋ 2 жыл бұрын
@@amenmedia529 እሺ
@user-jq5eg8xi9enjoyed
@user-jq5eg8xi9enjoyed 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይባርክ ቃልዬ፣እዮብ።እነ አዲስ። የሀገር ልጆች እውዲችአሉ።💯💯💯💯💯🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇨🇿🇨🇿🇨🇿
@tsigeredatefera6063
@tsigeredatefera6063 2 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ከእለቱ ታስበውና ተከብረው የሚውሉ በአላት በሰላምና በጤና አደረሳችሁ ውድ ሐዲስ and ቃልዬ እዮባ ደስስስስ ስትሉ የኔ ውዶች ፍቅራችሁን ከዚህም በላይ ያብዛላችሁ👍👍
@amalalbalooshi1288
@amalalbalooshi1288 2 жыл бұрын
የምወዳችሁ ሁሉም ያምራል በሚሡ እናተ ቁመቷን ለክቷታል እዴ የእዉነት አመራረጥ በጣም ጎበዝነዉ እዮባየ ወድም አለምየ ጎበዝ በር አተነክ በዚች ምድር ላይ ለብዙ ወጣቶች ጎበዝ መሪ እየሆንክንነዉ ክፉክን አንሥማ እዮብየ ድግል ከነልጇ ትጠብቅክ
@mastewalasrat482
@mastewalasrat482 2 жыл бұрын
Endeeee kaleye🙈🙈🙈🙈🙈🙈 zare yengren egziabhern yene wub argizshal kehonm betam dessss yemil zena woyne adisye 💪💪💪💪💪😍😍😍😍
@ሀዶየየኮቻዋ
@ሀዶየየኮቻዋ 2 жыл бұрын
ምርጦችየ ማሻአሏህ ብያለሁ ቃልየ የጤና ልብስ ይሁንልሺ ውደ
@salem4086
@salem4086 2 жыл бұрын
ጥቁሩ አንደኛ ብጫዉ አንደኛ 3ተኛበለ አበበዉ ቀይ ቀለም የተባረከ ትዳርይሁን እንደ አብራም አሰና አንደ ሳራ ኑሮዏቹ ትዳራቹ ይባረክ
@banchukonjo4974
@banchukonjo4974 2 жыл бұрын
አቤት እኛ የማዳም ቅመሞችኮ አንጠርጥር አንገምት ቃልዬ እርጉዝ ናት ቃልየ እርጉዝ ናት 😂😂😂😂😂😂
@yordi8453
@yordi8453 2 жыл бұрын
Demerige mari❤🙏
@ebrahit55
@ebrahit55 2 жыл бұрын
🙏🤣🤣🤣
@hannayohannes3771
@hannayohannes3771 2 жыл бұрын
እውነት ነው ቀሚስ መልበስ ክብር ነው ጎበዝ ቃልይ መፀሀፎም ይላል እኮ ሴት የወንድን አትልበስ ወንድም የሴትን አይልበስ
@nejuwollotube8520
@nejuwollotube8520 2 жыл бұрын
አደኛ ነኝ ስወዳችሁ ቆይ አይቸ እኮምታለሁ አሁን ኮሜቶችን ለመቅደም ነው🤣🤣🤣👍👍👍👍
@devan8265
@devan8265 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣
@ፍቅርፍቅር-አ5ጘ
@ፍቅርፍቅር-አ5ጘ 2 жыл бұрын
ዋዉዉዉዉ በጣም ያምራል ቃልዬ በውሀ ይለቅልሺ ለሰጪው እግዚአብሔር እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጠው
@bemnetgetahun1334
@bemnetgetahun1334 2 жыл бұрын
ቃልዬ ለኔ ብቻ ነው እርጉዝ የምትመስለኝ
@ፅጌማርያም-21
@ፅጌማርያም-21 2 жыл бұрын
ለስጦታ ሰጭው ወንድማችንም በወጣ ይተካለት እድሜ ይስጠው
@bizuayehugebru
@bizuayehugebru 2 жыл бұрын
የኔ ምርጫ እዮባና ስራው😂 አዝግ ድምቀት ነህኮ ሰማያዊው ቀሚስ አንደኛየ እኛ ያደግነው ልጃገረዶች ጉርድ እስከ ገጠመ ለብሰን ነው ከጋብቻ በኃላ ደግሞ ቀሚስም ይጨመራል😊❤
@selamtube1319
@selamtube1319 2 жыл бұрын
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ❤❤
@menberelakew4238
@menberelakew4238 2 жыл бұрын
ሁሉም በጣም ያምራል።ደሞ ከመስቀያው ነው
@heedasleeasd5448
@heedasleeasd5448 2 жыл бұрын
ቃልዬ እርጉዝ ነሽ መሰለኝ እማ እመብረሀን ትጠብቃችሁ😍😍
@hadiya3761
@hadiya3761 2 жыл бұрын
ሁሎችም ያምራሉ ቃልዬ እንኳን ደስ ያለሽ ወንድማችን አላህ ባወጣሃው ይተካህ 👍
@halimaxxx4573
@halimaxxx4573 2 жыл бұрын
ወይ ከዚህ ቤት ያለ ደስታ አሏህ ይጠብቃችሁወላ ስውዳችሁእኮ
@ፍቅርከወሎ-ለ9ዠ
@ፍቅርከወሎ-ለ9ዠ 2 жыл бұрын
ቃልዬ የኔ ቆንጆ ሁሉም አምሮ አብሻል። ለኔ ያማብርሺ እርሣሥ የመሠለው ከለሩ። ወይም 4ኛው እግዚአብሔር ፍቅራችሁ ን ያብዛው🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ethio9875
@ethio9875 2 жыл бұрын
ቃልዬ እርጉዝ እርጉዝ ሸታኛለች እኔ ብቻ ነኝ ወይስ ሌላሎቻችሁም ሸታቹሃል ልጅ ልጅ ይሸተኛል
@SalamSalam-ex1fr
@SalamSalam-ex1fr 2 жыл бұрын
እኔም🙋👌♥😉
@ebrahit55
@ebrahit55 2 жыл бұрын
🙏🥰🥰🥰🤣
@banchifakhoury7895
@banchifakhoury7895 2 жыл бұрын
ዋዉ ሁሉም ቆንጆ ነዉ ቃልየ ለስጨዉ ፍጣሪ ጭመሩዉ ያሰጣዉ ሴትችየ እሰክ ከዚህ ተማሩዉ እሩዠማ ቀማሰ መልበስ ወየየየ ደሰ ሰል
@yezna2219
@yezna2219 2 жыл бұрын
ቃልየ እርጉዝ እምትመስለኝ እኔን ብቻነው ወይሥ እናተንም ነው ኮሜተሮች እስኪ ንገሩኝ ❤️❤️❤️❤️🥰🥰
@zinashtafa907
@zinashtafa907 2 жыл бұрын
አንደኛውና አራተኛው በጣም ያምራል በውሃ ይለቅ ጥሎሽ ይለቅ ቃልዬ በአጠቃላይ WOW ነው ምነው ኢዮባ ቀናክ ቃልዮ ቢጫውን ስጪው ቢጭጭ ያለውን ቢጫውን ስጡት ኢዮ ትንሽ አልቅስ ግን ስታምሩ ተባረኩ ስወዳቹ እመቤቴን ወዳቹዋለው
@bisankedir6605
@bisankedir6605 2 жыл бұрын
ስታምሩ እኮ በአላህ ስም ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ 🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@חיהסמאי
@חיהסמאי 2 жыл бұрын
ብዙም አይወደድ ቀሚስ ቢወደድም ደሞ ጌታን ለማገልገል ግዴታ ነው ቅዱሱ ጌታ ስሙ ይቀደስ አሜን አሜን አሜን
@ሪችነኝየቦረናዋ
@ሪችነኝየቦረናዋ 2 жыл бұрын
ከፍቶኝ እያለቀስኩ ነበር ትንሽ አሳቃችሁኝ በስዴት ያላችሁ እህት ወንድሞቼ ክፉ አይንካችሁ
@almaayerga6339
@almaayerga6339 2 жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@አመተስላሴ
@አመተስላሴ 2 жыл бұрын
አይዞሽ
@FatimaFatima-hz8wi
@FatimaFatima-hz8wi 2 жыл бұрын
አይዞሺ
@tube8934
@tube8934 2 жыл бұрын
ኡፍ አውንማ ወለሂ ስሠት ተነቀበት ሰቀይ ለምን አገሬ ሠልበለ አለዲርም
@nafisaahmed8519
@nafisaahmed8519 2 жыл бұрын
አይዞሽ
@ስደትመድረሳየአልሀምዱሊላ
@ስደትመድረሳየአልሀምዱሊላ 2 жыл бұрын
ቃልየ እኔሙስሊም ነኝ ግን በጣምነው የምወዳችሁ ደሞአለባበስሽ ዋውነው ሲያምር እኔሙስሊምም። ቢሆሌሎቹ አለባበሳቸውን ሳያቸው ኦርቶ ዶክሶቹን እራሱ አይወክልም የመጨረሻውን ልብስእራሱ ከጁአጭር ስለሆነ ብቻውን ለመልበስ ይከብዳል ስትሉ የሁለታችሁም አስተያየት ዋውውውው👍👍👍👍👍 አይለያችሁ
@konjitbasazin9243
@konjitbasazin9243 2 жыл бұрын
ዋዉ ሁሉም ያምርብሻል ።5,4,1,3,2 እንደዚህ አሪፍ ናቸው
@edlawitgeleta462
@edlawitgeleta462 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያክብርልን ከምር ድንግል ምስክሬ ናት አስተዳደግ በድሎኝ ሱሪ ለባሽ ሆኜ ማቆም ተሳነኝ ሰንበት ተማሪ በነበርኩበት ጊዜ እንካን በዛ መንገድ ውስጥ ነበርኩ እራሴን ሳውቀው ከሰንበትም ወጣው ግን አሁን ግቢ ጉባኤ አባል መሆን እያማረኝ ከበሮ መምታት እያማረኝ ወረብ መወረብ እየቻልኩ እያማረኝ ሱሪ ለባሽነቴ ግን በደለኝ ባንዴ መቀየር ቀሚስ ለባሽ መሆን ቀሚሱን የሱሬ ያክል ማግኘት የምር ሁሌ ተስዬ ሎተሪ እቆርጣለው ቀሚስና ነጠላ ገዝቼ ሱሪውን በአንዴው ለመተው እህት ወንድሞቼ በፀሎት አግዙኝ አለባበስን አስተካክዬ የፍርድ ቀን ሳይደርስ በሠማውት ቃል ሳይፈረድብኝ ቅድስት ቤተክርስትያንን እንድገለግልባትና እንዳገለግላት🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@sara-tu1md
@sara-tu1md 2 жыл бұрын
ብጭጭ ያለ አለ አዬ እዮባ😂😂😂🥰🥰🥰🥰🥰 እግዚአብሔር ይባርካችሁ🥰🥰🥰🥰
@መሰረትየታደስልጅአባቴንና
@መሰረትየታደስልጅአባቴንና 2 жыл бұрын
ሁሉም ያምራል ይበልጥ 2,5,4,በደረጃ ገዥውን ወይም መራጩ ታድላ ሚስቱ ጎበዝ ነው
@مريماول-س5و
@مريماول-س5و 2 жыл бұрын
ይህ በቀልድ የምትጀምሩት ነገርስ ስወድላቹ ፍቅር ይብዛላቹ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ1ወ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ1ወ 2 жыл бұрын
ለሰጪው እግዚአብሔር ይስጠው ቃልዬ ዋው በጣም ነው የሚምርብሽ በውሃ ይለቅ የቀሚስ አፍቃሪ ስለሆንኩ አንደኛ ቢያለሁ
@tsehay2watiro250
@tsehay2watiro250 2 жыл бұрын
አይለያችሁ በርቱ ምንኛ የታደላችሁ ናችሁ እንዴት እንደሚውዳችሁ ፤፤፤፤ ፈጣሪ የልባችሁን መሻት ይሙላላችሁ፨፨፨፨፨፨፨፨ነፍሰ ጡር ትመስላለች ይሁንላት !!!!
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 2 жыл бұрын
ደምሪኝ
@yiftuabebe7624
@yiftuabebe7624 2 жыл бұрын
ሁሉም ቀሚስ በጣም ያምርባታል ቆንጆ ፍሬም ነው ያለሽ አንቺ ቆንጂት ቀሚስ እኮ ክብር ሞገስ አለው ሴት ልጅ ላይ በጣም ያምርብሻልም ታምሪያለሽ
@abitiaderajew7178
@abitiaderajew7178 2 жыл бұрын
በጣም የሚያማምሩ ቀሚሶች ናቸው ጥቁሩ ግን ጃኬት አያስፈልገውም ውዴ 😘😘😘😘😘😘👌👌👌👌የላከው ልጅ ደግሞ በሰጠህ ይሰጥህ ብለናል🙏❤
@sofitube6902
@sofitube6902 2 жыл бұрын
ሐዲስ ቃልዬ እዮባ እንኳን በደህና መጣቹ እና ቃልዬ በጣም አምረውብሻል እንኳን ደስ አለሽ የሰጠሽም ልጅ ፈጣሪ ይስጠው በወጣ ይተካ እዮባ አሪፍ ሀሳብ ነው በርታ ሁላቹም በርቱ
@tube8934
@tube8934 2 жыл бұрын
ቀልዬ አምሮበብሸን 😍🤰🤱
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 2 жыл бұрын
ደምሪኝ👍👍
@getuakranga9573
@getuakranga9573 2 жыл бұрын
እንኳን በደና መጣቹ ውድ ቤተሰቦች ዋው ቃልዬ አደኛ ማረያምን እኔም እደዚ አይነትጨቀሚሶች ውስጤ ናቸው የሰጠውም በወጣ ይተካ ፍቅራቹ ያስቀናል ብቻ አምላክ እድሜና ጤና ያድልልን ውዶችዬ ለናተ እዲ ነው ለማለቴ ቃላት ያጥራል ❤️❤️❤️❤️❤️❤️😘😘😘😘😘😘😘
@የእናቴናፋቂ-ቐ9ኘ
@የእናቴናፋቂ-ቐ9ኘ 2 жыл бұрын
💜💞እናሲዝ 💞ቃልዬ 💜👈ሆጵ 💜ብላለች ሀይለኛ ሰርፕራይዝ እየሸተተኝ ነው እንደኔ የጠረጠረ 👍👈
@kidustekle5632
@kidustekle5632 2 жыл бұрын
Yihe ግልፅ ነው ባለፈው መከላከያው ላይ እኮ ተናግራለች።
@mrsworkiya7407
@mrsworkiya7407 2 жыл бұрын
አወ፡ቃልአርግዛለች
@mesitubehulugeb88
@mesitubehulugeb88 2 жыл бұрын
ሰላማችሁ ይብዛ የእግዚአብሄር ቤተሠቦች ደስ ትሉኛላችሁ ሁሌም በደስታ ኑሩልኝ ሁሉም ልብሶች ያምራሉ አክብሮ ለሠጠልን ወንድማችን በወጣ ይተካልን አብዝቶ ይስጥልን 🌹🌹🌹👍👍👍👍👍
@Mamamedia8587
@Mamamedia8587 2 жыл бұрын
የኔ ውብ ወንድሞቼ ስውዳችሁ ፍቅራችሁ አሁንም እግዚአብሔር አምላክ የፍቅር ባለቤት ፍቅሩንያብዛላችሁ ታምራላችሁ. ተምእና ጀሪ ናችሁ እናተ. ቃልዬ የኔፍልቅልቅ ጥሎሽ ይለቅበውሃይለቅ. እግዚአብሔር በልጅ ይባርካችሁ በጣምነው የምታምሩት. ዛሬአንደኛነኝ እስኪ የዚህ የፍቅር ቤተስብ. ቤተስብአድርጉኝ
@sifenshume7726
@sifenshume7726 2 жыл бұрын
ወይ እዮባ በሳቅ ሆዴን አሳመምከኝ በመጨረሻው ብጭጭ ያለ ነው ክክክክክ ቃልዬ በጣም ያምራሉ ስጦታሽ ምርጥ ቀሚሶች ናቸው ሰጪው ይባረክ ፍቅራችሁ ግን በጣም ያስቀናል ደስ ይላል ክፉ አይንካችሁ ❤
@amenmedia529
@amenmedia529 2 жыл бұрын
ቤተሰብ እንሁን እህቴ በቅንነት
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 2 жыл бұрын
በጣም የምታስቀኑ ቤተሰቦች ናችሁ:: እግዚአብሄር ዘመናችሁን ይባርክ::🙏🏽❤️
@ሜሪጓልሰብዓእንደርታ
@ሜሪጓልሰብዓእንደርታ 2 жыл бұрын
ኣዲስ ቃልየ እዮባ ስወዳቹ እግዝኣብሄር ፍቅር ሰላም ጤና ያብዛላቹ💓💓💓💓💐💐💐
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-አ8ጀ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-አ8ጀ 2 жыл бұрын
ዕድመና ጥዕና ይሃብኩም እግዚአብሔር ኣምላክ የኔ ማሮች🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️
@abeemokonen733
@abeemokonen733 2 жыл бұрын
wwwwwoooo qaliyee bareduu too waqayyoo walif siin haa dhiisuu jiradhaa addis,qaliyee fi iyoob😍😍😍😍😍
@betiiyesame8160
@betiiyesame8160 2 жыл бұрын
እኛ የማዳም ቅመሞች ግን እንለያለን ስላቹ ማዳም ቀኑን ሙሉ ስታላዝን እና ደማችንን ስታፈላ ውለን የመተኛ ሰኀታችን ሲደርስ ሳቅ በሳቅ የሚያረጉንን ጥንዶች ልደትዬ በስጦታ መልክ የሰጠችን ነገርስ ምን አለፋቹ ትወደዳላቹ እኛ ስደተኞች እንወዳቹዋለን ስላቹ ❤❤❤🙏🙏🙏
@mintamir4333
@mintamir4333 2 жыл бұрын
ቃልዬ የኔ ፍልቅልቅ ሰላማችሁ ይብዛ ደሞ እርጉዝ ነሽ ደስ ስልልልል
@Tube-zh2zb
@Tube-zh2zb 2 жыл бұрын
ለታመመ ጤንነትን ላጣ ማገኘትን ላላገባ መልካም ትዳርን ላልወለዴ መልካም ልጅን ለስዴተኞች በሰላም ወዴሀገር መመለድን አሏህ ይወፍቃችሁ ፕሮፋይሌ በመጫን ኑ ወዴቤቴ ቤተሰብ ሁኑ🇪🇹👈
@moonebrahiem2788
@moonebrahiem2788 2 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@senaithaile2377
@senaithaile2377 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@amenmedia529
@amenmedia529 2 жыл бұрын
እሺ
@lilitube8139
@lilitube8139 2 жыл бұрын
የኔ ምርጫ ቢጫው ነው ሁሉም ግን ያምራል ባለም ውሃ ይለቅ የኔ ቆንጆ ፈጣሪ ፍቅራችሁን ከዝህ በላይ ያብዛላችሁ
@የሹዋየቅዱስሚካኤልልጂ
@የሹዋየቅዱስሚካኤልልጂ 2 жыл бұрын
የተዋህዶ ስነምግባር ይህነው 🥰🥰🥰🥰🥰🥰ስወዳችሁ
@yordi8453
@yordi8453 2 жыл бұрын
Demerige yeni wud🙏
@yordanos3320
@yordanos3320 2 жыл бұрын
የኔ ውድ ቃልዬ ሁሉም ያምርሉ እዝቤት ፍቅር በፍቅር እመቤቴ ወለድተ አምላክ ትጣብቃችው
ዛሬስ ተካስኩ በስጦታ አንበሸበሹኝ የዛሬው ቪዲዮ ይለያል
20:58
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 236 М.
ድጋሚ እንደማትጎዳኝ ቃል ግባልኝ ❣️💝
28:25
fikr Tube ፍቅር
Рет қаралды 201 М.
The evil clown plays a prank on the angel
00:39
超人夫妇
Рет қаралды 53 МЛН
Мен атып көрмегенмін ! | Qalam | 5 серия
25:41
ለአባታችን ያልጠበቀውን ሰተን አስደሰትነው
12:52
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 133 М.
እዮብ ይቅርታ አላረግም አላት
33:34
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 131 М.
ህየሳ ደርፊ 'ይተኣለ'
17:31
MAHDER PRODUCTION
Рет қаралды 36 М.
በሳቅ ወደቅን ለልጃችን ስም አወጣንለት
20:12
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 231 М.
🛑 አትባክኑ || ተነሡ ከዚህ እንሒድ ||ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ  Aba Gebrekidan New Sibket  2024 #viral
1:34:47
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 620 М.
ቃልዬን ደስተኛ አደረግናት ሸክሟን አቀለልነው
38:43
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 307 М.
ጀማዉ አባቴን አስቀየሙት😡😞
26:05
Natan Tiruneh
Рет қаралды 108 М.
እዮብ እና አቤልን እበት አስለቀለቅናቸው ፤ የጭቃ ሰው ሰሩ
31:54
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 207 М.
እቤት ብቻችንን ቀረን
17:26
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 100 М.
The evil clown plays a prank on the angel
00:39
超人夫妇
Рет қаралды 53 МЛН