ላጥ ስታደርጊው ሽጉጥ ነው የመሰለኝ !

  Рет қаралды 203,964

Donkey Tube

Donkey Tube

Күн бұрын

ላጥ ስታደርጊው ሽጉጥ ነው የመሰለኝ ! #Ankiandebetoch E01_S12 @Donkey tube @Comedian Eshetu- OFFICIAL ​
Anki Andebetoch is a KZbin Series in Which individuals compete against each other. created by Fitsum Feseha. and Produced and Directed by Comedian Eshetu.
The program attracts a variety of participants, from across Ethiopia , to take part and who possess a talent to motivate by speaking and performing in any way. Each participant who auditions attempts to secure a place in the live episodes of a season by impressing a panel of judges - the current line-up consists of Manyazewal, Fitsum, Tseday and Eldana. Those that make it into the live episodes compete against each other for the judges' in order to reach the live final, where the winner receives a large cash prize.
#donkeytube
#dinklejoch
#dinqlejoch
#comedianeshetu
Follow Us On :
/ comedianeshe
/ comedianeshetu0
/ comedian.eshetu
Join this channel to get access to perks:
/ @comedianeshetu
My other KZbin Channel: Comedian Eshetu - official
0913610673
0938212020
Other Related Videos
====================
ልዩ የበዓል የድንቅ ልጆች ዝግጅት !
• ልዩ የበዓል የድንቅ ልጆች ዝግጅት ...
አንድ ብር ልመና ወጣን !
• የቡና ደጋፊዎችን አመስግኑልን ! |... 3
ቤት አላከራይም አሉኝ !
• ቤት አላከራይም አሉኝ ! | Donk...
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
• ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
~-~~-~~~-~~-~

Пікірлер: 313
@tenad7309
@tenad7309 2 жыл бұрын
ዋዉ መክሱድ ገራሚ ታሪክ ነው::👏👏👏👏👏👏👏ጎበዝ ነህ ጀግና ነህ:: እድሜና ጤና ይስጥህ🙏🏾
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ 2 жыл бұрын
ይህ ፕሮግራም በጣም ነው የምወደው 😍😍😍 ማንያዚዋል የፈቀረ ታሪክህ ያሠቃል😂😂😂😂🤣🤣🤣🤣
@eskedarfeten1513
@eskedarfeten1513 2 жыл бұрын
ማንያዘዋል በሳቅ ነው የገደለኝ🤣😂😂😂😂
@munamuna8297
@munamuna8297 2 жыл бұрын
አንቂ አንደበቶች እንደኔ በጉጉት የሚጠብቀው ማነው 👍👍👍👌👌👌🙏🙏🙏
@ቤትዩቲብ
@ቤትዩቲብ 2 жыл бұрын
በቅንኔት ሰብስክራይብ አጉልኝ 🙏
@wubautomotive
@wubautomotive 2 жыл бұрын
💚"እያንዳዳችን አዲስ ቀንን ለመጀመር የምንነቃው ማለዳ ከፈጣሪያችን የተሰጠ ጸጋ ነው" 👌
@selma5801
@selma5801 2 жыл бұрын
እውነት
@geramifilm
@geramifilm 2 жыл бұрын
አስገራም ሳይኮሎጂ እውነታዎችን ለማግኘት ይቀላቀሉ
@qweqwe444
@qweqwe444 2 жыл бұрын
በትክክል
@yohanneslemma5443
@yohanneslemma5443 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏
@AsQw-fu4uq
@AsQw-fu4uq Жыл бұрын
Eko
@أمعبيدة-ط9ز
@أمعبيدة-ط9ز 2 жыл бұрын
መቅሱድ ምንኛ የታደልክ ነህ አላህ የሆነ ነገር አያመጣብንም ለኸይር ለበጎ ቢሆን እንጂ ሁሉም ይሆናል ይመቻችሁ
@rahmamechegiya7353
@rahmamechegiya7353 2 жыл бұрын
መድረክ መሪው አዝግነቱን እዳትቀንሱት ዘና የሚያደርገው. እሱ ነው
@abdulfetahmohammed9781
@abdulfetahmohammed9781 2 жыл бұрын
እኔ እራሱ በጣም ነው የሚመቸኝ
@zinet4736
@zinet4736 2 жыл бұрын
በጣም
@الحمدللهالكلحال
@الحمدللهالكلحال 2 жыл бұрын
በጣም
@elaybright8884
@elaybright8884 2 жыл бұрын
በጣም ወሳኝ ልጅ ነዉ ደንበኛ አዝዝግ ነው!!!
@yeshigirma122
@yeshigirma122 2 жыл бұрын
Tqyqdaquqqdqdyopwyqwqqqgqqqshqqqqqeqyqeqyqyqdyqqqdeqhyyqqqwyqqyodptqqqqyqypyqqqqqsqqysyqyýqqqgqqqyoyqeytqsqqdqqyëqqqqýdyqtqyqyqqyyqdqqdypoqqdyqwyqqqqqeqdfeqqqyqdyqqyopyqdyopyopßqyyqdyopqqqqqyqdypqqyqypdydydyopqdypqqqqdyopèqfwdysqyopsqyqyyqqqdyopqwdyqqryqqdyqyqqdyqyopdtqqqyqyqqyqyqqqyyyqypayqyqquyyyqqdyopqqqdqyfdqqdqyqyopdqyqyydpqyqqqyjqqqypdqyqyyqdqyopqiqqydopquydqqyqdqstdqqdyopdqydyqqyyqdyopqqyqdyopqdyopqyqdqqdyopdyopqyqdqqyddryopyqyopddywypdyopdyopqdqyyqdyopqqqtqdyqyqdyopsqqquqdyopqyqqydqdyopydqdyopopqydopqdyyqdqyqyýqyqyqdopyqqqyopryopdqyqydyopqdyopyyqdoryqydyqqydyoqydyopqysyqqdyopyqyquqyqydopdqyqdyqyoqyydopdopqyoqydqyqdyoptyqyqdyopyyqdyopyqdopqydyopqqdyopqyqyqqyqopqqqdyoqyqdyopydopqqyuyqyqyqypodqyqydopqdyopdyopqsyopqdyopqydyopqdyqpyqyqdyopyyqqyopqqyqyqqqqydyqyqyqdyqqyqyqyopqyqydopqyqqqdyopdoqdyopqyqopdqdyopqydýdqydopqydopqydopqydoqqdyopdqdyopqydpopqdfopypdyqdyopyoqdyyqopddyqopyaqqdyopdyqqdypdoqydopyqdopqyqdpodqyyqdopqyddyopqopqyopddypqoqypdopyqtdqyopqyqyqyqopdyqdopwydypqoqqypodopqdyopqdydyopqyqydopyqdyopqypdoqdypoyqydopqypodqqyydopqdyqqqyopdydyopqdyopqdyoppdyopdyqopyqdopdopqydopqyyyopqdypoqdyopqdyopqyopdydqopdyopqyopdqddyopqdpdyqdyopqdyopqdopqdyopyqdopyopqdyqdopqdyopyopqdqdyopqdyopdqyopqdyopqdyopqdyopqdyopqyopdqdypqdyopqdyopqdyopqdypodqyopydopqqdyopdyopqyqdyopypydopqdyopdyopqdqqypdoypqdoqdyopyyqdydyopqqypoqqopqdqdyopyqdopqyyopqdyopqdqdyopqyqdyopqypdoopyqdopqdyopdqyopqdyopqyoqqpdqdyopqdyopqdypoqdyopqdyopqyyqdpodyopqdyopqdyopqdyopqyopdqdyopdypqodyopqdyopyqdopqdyopqyopdqdyopyqdoppqdyopdyopqyqdopqqypdodoyqdopqqyopddyopqyqdopyqdopqdyopyodpqdyopqdyopqdyopqyqopddyopdyopqqdypyopyqdpoydopqqdyopdypqoqdyopqdyopqdyopqdyopqdyopdyopqyqdopqdyqdyopyopqdoqdpqdyopyqqyqdyopyoqdpdyopqdyopqyopdyqdopypdqoqdyopyqdpoopyydoqpyopdyopoqdyoppqdyopdyopqqpqyqdyopqdyopqdyopodopqqyopdqdyopqdyopyopqdqdyopyqpdoyopqdyqdopdyopqqdypopoyqopdqdyopqdyopdqyyoyopdqyopqdypoyopqdqyopqdyopqdyopopqdyopyopqdyopqdyopyopqdyopydopqqdyoppoqdyopydopqqdyopopyqdopaopdydyopdyopqyopdyopqypqdoqddqopyqdyopqdyopyqdopdyqopdyopqypqyoyopqdyopqdqydopqdyopqdypqdyopyopqdyopqdyqdyopqdyopyopqdyopyopqdyoqdyopqdyopqdyopqdyopdypqoqdqdyopyypqdoyqdopqdyopqyopqdqdyopdydyopqqdyopqdyopyqdpqdyopqdqdyopqdyopyopqdqdyopyyopqddyopqqqdyopyqdopqdyopqdyopqydopoqdyopdyopqqdyopqdyopqdyopqyqdopqdyopyopqdqddyopqqdyopqdyopdyopqopoqdyopyopdqqdyopqdyopdyoqpyoqdyopqdyopqdyqeopyqdopdyqdyopqdyopqdyopydypqoqdyopqdyopqdyopqdyopqdyoppyqdyopqdyopoqdyopqdyopqdopqdopdyopqdyopqyoqdpqydyopypqdooqdyopqdopyqyqdopqdyopqdopqdypqdoqdoqdyopqeypoqopqdyopqdyopqdypoyoqdyqdyopqdyopyqdyopqdyopyopeqqdyopqdyopypqdoyqdpoyoqdpdyopdyopqqdyopqdyopqdyopqdyopyoqdpqdyopqdyopyqddyopqyqdopdyopqdypdyoqpeyopyqdopqdyopqdyopqdyopqdyopyqdopyopqddyopqdyopqdyopdyopq
@mlbmlb3659
@mlbmlb3659 2 жыл бұрын
እናንተን ማየት ብቻ ያነቃቃል ጉርብትና፣ጓደኛ፣የድሮ ኢትዮጵያ ብቻ ምን አለፋችሁ ሁሉንም የሰዉነቴንና የአዕምሮ ክፍል ወደኋላ ወደፊት ብዙነገር ያስታዉሰኛል የመዉደዴ መጠን ልክ የለዉምና ኑሩልኝ!🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ethiopianprvails
@ethiopianprvails 2 жыл бұрын
እሼ ከነ ባልደረቦ ችህ በጣምነዉ የምወዳች በርቱልኝ አነቃቅታችሁኛል!!!👈ኢትዮጵያ ለዘላዓለም ትኑር💚💛💚
@wollodessietube8640
@wollodessietube8640 2 жыл бұрын
ሰላማችሁ ብዝት በዝዝት ይበልልኝ የሀገሬ የኢትዮጵያ ልጆች በሙሉ!! ይህ ፕሮግራም 100% ይመቸኛል እዉነትም ያነቃቃል !!! ይመቻችሁ ወገኖቼ!! ብዙ ተምሬአለዉ !! 9 አመት ታሞ እዚህ ደረጃ የደረሰው ልጅ 1000,000%አነቃቅቶኛል!!!! ይመችህ አባቴ::
@sarass2644
@sarass2644 2 жыл бұрын
መቅሱድ በጣም ጠንካራ ነው ለሁላችንም ያነቃቃል 👏👍👌😘
@weynharegassefashibeshi9132
@weynharegassefashibeshi9132 8 ай бұрын
😊😊😊😊😊
@haset9998
@haset9998 2 жыл бұрын
ማንያዘዋል እሸቱን የሚወድ በላይክ አሳዩኝ
@ራቢነኝየአላህባሪያ
@ራቢነኝየአላህባሪያ 2 жыл бұрын
የመስኡድ ታሪክ በጣም ገራሚ ታሪክ ነው👍👍
@selenahenery1512
@selenahenery1512 2 жыл бұрын
ይሄ ፕሮግራም ሁሌም ከተኛሁበት በያንዳንዱ ሲዝን ላይ የሚመጡት ወጣቶች ያነቁኛል በጣም አመሠግናለሁ😍😍😍😍😍
@sarass2644
@sarass2644 2 жыл бұрын
ዋውውውው በጣም ምርጥ ፕሮግራም እናመሰግናለን መልካም ሳምንት 😍😍😍
@sarass2644
@sarass2644 2 жыл бұрын
@@BirukTuba5335 Amen metew 😘
@Zነኝጎጃሜዋ
@Zነኝጎጃሜዋ 2 жыл бұрын
የማንያዝዋል የፍቅር ታሪክ በሳቅ ነዉ የገደለኝ
@Ethiopian-ot3ig6il4y
@Ethiopian-ot3ig6il4y 2 жыл бұрын
አንቂ አንደበቶች 💚💛❤ ከዘረኝነት ነጻ የሆነ ፍቅር የሆነ ፕሮግራም♥️ የ4ኛ ክፍሉ የፍቅር ደብዳቤ ነገር😁😁😁 የዘለዓለም የንብ ቢዝነስ ነገር ፈገግ😀
@Motivate2ethiopia
@Motivate2ethiopia 2 жыл бұрын
ራስህን አክብር! ሰዎች ባንተ ከማመናቸው በፊት አንተ በራስህ እመን! ሙሉ ሆነህ እንደተፈጠረህ ካመንክ የማንንም ማረጋገጫ አትፈልም፤ ምክንያቱም አንተ ራስህን ስትቀበል ሁሉም ይቀበልሀል። እውነተኛ ታላቅነት ከውስጥህ የሚመነጭ እንጂ ማንም የሚሰጥህ አይደለም! 🔥M2E🔥👈
@selamdabeba1116
@selamdabeba1116 2 жыл бұрын
ስወደው ነጭ ሸሚዝ የለበሰው አደራ ሰላም በለው
@felahtube4108
@felahtube4108 2 жыл бұрын
እኛ ስላም የምንሆነው ሀገር ስላም ሲሆን ነው አላህ ሀገራችንን ስላም ያድርግልን
@fafisirajnani5065
@fafisirajnani5065 2 жыл бұрын
በጣም አሚን
@sarass2644
@sarass2644 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@haymihaymi5959
@haymihaymi5959 2 жыл бұрын
0`
@sadaali5425
@sadaali5425 2 жыл бұрын
አሚሚሚንንንንን ያረብ
@beletusetegn7205
@beletusetegn7205 2 жыл бұрын
ወይኔ የፕሮግራሙን መሪ ስወደው🥰🥰🥰🥰ሲጀመር ሁሉም በጣም ነው ደስ የሚሉት💞💞💞💞
@ትበይንፀጋየ
@ትበይንፀጋየ 2 жыл бұрын
ውይ ደስ ስትሉ ፉቅሪቹህ ደስ ይላል በርቱ ውዶቺየ
@የነገንማንያውቃል-የ1ወ
@የነገንማንያውቃል-የ1ወ 2 жыл бұрын
ሁሉምአነቃቅቶኛል እንተንእያየሁ መዳምቤትመቅረቴነው ብዙ የሂወትጉዞየን በአላማእንዳጥርአረጋቺሁኚ
@sifenshume7726
@sifenshume7726 2 жыл бұрын
ዋው ማኔ ያወራው የእይወት ታሪክ ደስ ይላል ዘሎ ስወድህ እኮ አዝጊ ነገር ነህ ርብቃ
@የመርሳዋነኝ
@የመርሳዋነኝ 2 жыл бұрын
በርቱልኝ.በጣምያነቃቃል.አብሶበስደትላለነው.ስደቶኞች
@selamdegif7223
@selamdegif7223 2 жыл бұрын
Setota yiketil nefse 💚💛❤️🇪🇹👋👋👋👋👍
@genetymaryam166
@genetymaryam166 2 жыл бұрын
ኤልዳናን,የምወድ,👍👍👍👍
@tenad7309
@tenad7309 2 жыл бұрын
የአንቂ አንደበቶች አዘጋጆች ሁላችሁም በተለይ ፀዲ ለሰዎች ያለሽ ክብር ርህራሄ የእናትነት ባህሪሽ ደስ ይላል ተባረኪ🙏🏾ሜኔ ደግሞ? ትክክለኛ የዳኝነት ፍርድ ስትሰጥ ተወዳዳሪዎቹን ድክመታቸውን በግልፅ መንገርህ በጣም ጥሩ ነው::
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 2 жыл бұрын
እሁድ በጉጉት የምጠብቀዉ አንቂ አንበቶች ❤❤❤ ሰኛ ድቅል ልጆች ሰላም ለሀገራችን
@myownoasis
@myownoasis 2 жыл бұрын
Fatima me too... I am crazy of these programs.. ድንቂ ልጆች እና ኣንቂ ኣንደቤቶች
@myownoasis
@myownoasis 2 жыл бұрын
@@comedianeshetu I have no word to explain that how i feel? so happy about your programs. But if you can please subtitled it in English because there so many eritreans would like to follow your program but don't understand Amharic. They missed all these nice programs
@minelikbekele1656
@minelikbekele1656 2 жыл бұрын
@@myownoasis raqwwa
@myownoasis
@myownoasis 2 жыл бұрын
@@minelikbekele1656 Raq waa? What do you mean
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 2 жыл бұрын
@@myownoasis መጥፎ ነገር ከመፃፍ በፈጣሪ እጠበቃለሁ ማድነቅም መዉደድም መብቴነዉ የአንቂ አንደበት የድቅ ልጆች በጉጉት ጠባቂነኝ ።
@wubalemmelaku2949
@wubalemmelaku2949 2 жыл бұрын
አንደኛ!!!!!!! ጨለማን እንድወደው አድርገሽኛል... እውንትሻል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😘😘😘😘
@learnPhotoshop-z5j
@learnPhotoshop-z5j 2 жыл бұрын
ሰላመ ክርስቶስ ካንተጋራ ይሁን ግጥም ፦ እሸቱ እሸቱ ስምህ አለው ትርጓሜ ፈጣሪህም አለ አወቅኩህ ቀድሜ ሊሆን ነበር ስምህ አቡና ለምልሜ የእግዚአብሔር ፍሬ ነውና ስምህ ሰዎችን መለወጥ ውዴታ አለብህ ፈጣሪ ስላሴ ባንተ ይደርብህ ገጣሚ አማኑኤል ደሳለኝ
@hikmayoutube8004
@hikmayoutube8004 2 жыл бұрын
ሰላም ለሀገራችን ለህዝባችን አላህ ይጠብቀን እንኳን ደህና መጣችሁ አንቂ አንደበቶች 👍🙌
@selamsisay5554
@selamsisay5554 2 жыл бұрын
ወይኔ እኔ ነኝ ሲል እንባዬ እርግፍ ነው ያለው ጀግና ነህ ወንድሜ
@Umufetitube
@Umufetitube 2 жыл бұрын
ስም: ሙሀመድ ﷺ ✔የአባት ስም አብደላህ ✔የእናት ስም አሚና ✔የትውልድ ቦታ መካ ✔ የሞቱበት ቦታ መዲና ✔የሞቱበት ቀን ረቢአል አወል 12 ✔እድሜ 63 ✔የመጀመሪያ ሚስታቸው ኸድጃ ✔የመጀመሪያ ጋብቻቸውን ሲፈፅሙ እድሜያቸው 25 ✔የመጀመሪያ ወህይ ሲወርድላቸው እድሜያቸው 40 የነብያቶችን ታሪክ ኢስላማዊ ጥያቄ መልስ ፈትዋ ታገኛላችሁ ፕሮፋይሌን ተጫኑት
@sew971
@sew971 2 жыл бұрын
Shkuren berchi
@ገኒእህተማርያም-አ9ዐ
@ገኒእህተማርያም-አ9ዐ 2 жыл бұрын
ዋው በጣም ግሩም ነው መልካም እድል
@gogogogo742
@gogogogo742 2 жыл бұрын
የቅንጅት ስራቹ ፍቅራቹ ደስ ሲል ሰላማቹ ይብዛ አይላያቹ ብዙ ወጣቶችን በተስፋና ለአላማ እንዲኖር ታደርጋላቹ በርቱ💋💋💋💋💋💋💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕👌👌👌👍
@selam801
@selam801 2 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣችሁ ውዶቼ በጉጉት ሰጠብቅ ነበር በጣም ደሰ የሚል ፕሮግራም ነው ቀጥሉበት መልካም እለተ ሰንበት
@mimifkr1743
@mimifkr1743 2 жыл бұрын
@@BirukTuba5335 demerign melesalewu
@saedakemer7686
@saedakemer7686 2 жыл бұрын
Zaree yegna sitotanew100%👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@ኡሙሂባቲዩ
@ኡሙሂባቲዩ 2 жыл бұрын
የመጨረሻው ልጂ በሂወቴ ላይ እድቀየር ያስተምረኛል አድስ ስጦታ
@yohanneslemma5443
@yohanneslemma5443 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏
@ኡሙሂባቲዩ
@ኡሙሂባቲዩ 2 жыл бұрын
@@yohanneslemma5443 አንተ.ነህ እንደ ዩቱብ ካለህ መጣሁ ወይም ክፈት ድንቅ ልጂ በርታልን. የኔ ወድም
@yohanneslemma5443
@yohanneslemma5443 2 жыл бұрын
@@ኡሙሂባቲዩ በጣም አመሰናለሁ KZbin በቅርቡ እመጣለሁ ክብረት ይስጥልኝ
@aynalemgadesha
@aynalemgadesha 2 жыл бұрын
የኔ አነቃቂዎች እንኳን ደና መጣቹ ወዳቹሀለው
@jameelajemila5472
@jameelajemila5472 2 жыл бұрын
አንቂ አንደበቶች ሱስ ሆናቹዋል ልዩ ትምህርት እየሰጠን ነው በርቱልን
@tenad7309
@tenad7309 2 жыл бұрын
እውነት ትሻል በጣም የምትገርም ጠንካራ ሴት ነች:: የዛሬ ተወዳዳሪዎች ልዩ ናቸው::ጎበዞች👍
@zellitube
@zellitube 2 жыл бұрын
አንቂ አንደበቶች💚💛❤👏👏👏👏🙏
@emebetaberatube8924
@emebetaberatube8924 2 жыл бұрын
ፈትያ ።የት ነሽ ማን ያዘዋል ይፈልግሻል
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 2 жыл бұрын
እንኳን በደና መጣቹ አንቂ አሪፍ ነው በርቱ
@yamelesu6358
@yamelesu6358 2 жыл бұрын
መቅሱድ ሰላምክ ይብዛ
@betydereje3479
@betydereje3479 2 жыл бұрын
በርቱልን 🙏ብዙዎቻችን እየነቃን ነው
@kiyaethio
@kiyaethio 2 жыл бұрын
ሰላም ለእናንተ ይሁን 💚💛❤️እዚህ ቤት ስመጣ ዘና ብየ ነው የምወጣ እፍፍፍፍ ደስ ስትሉ 👍👌👌👌👌
@እሙአኗር
@እሙአኗር 2 жыл бұрын
አቂ አደበቶች 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰😘🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹አገራችንሰ ሰላም ያድርግልን ያረብ
@kalkidankassa5182
@kalkidankassa5182 2 жыл бұрын
The project manager guy touched me. Thank you!
@sarakonjo2971
@sarakonjo2971 2 жыл бұрын
መድረክ መሪው በጣም አዝግ ነው ዘና ያደርጋል ቀጥል በዚሁ
@awotberhehadgu5089
@awotberhehadgu5089 2 жыл бұрын
ከምር በጣም ነው የምትመቹኝ እግዚያብሔር ይባርካችሁ
@yenejuhar2123
@yenejuhar2123 2 жыл бұрын
መድረክ መሪው❤👍👍👍👍👍
@saedakemer7686
@saedakemer7686 2 жыл бұрын
Ba uwenat dink saw maksud masha allah batam yanaqskakagn
@aselefgetaneh4845
@aselefgetaneh4845 2 жыл бұрын
እውነትም አንቂ አንደበቶች በዚህ ፕሮግራም እራሳችንን ማግኘት እንችላለን በርቱልን ሰላማችሁ ይብዛ
@saladinmamad933
@saladinmamad933 2 жыл бұрын
Heddun isiin jaladhaa jabbadha itti fufa.....
@wondimhuntedla8027
@wondimhuntedla8027 2 жыл бұрын
beritulin anideken misikrinet ensetalin. I am being inspire now.... keep it up more. more ever please focus on nature gifts/ how to noworseek my talent for human being to lead life.
@ethiopianlovely6856
@ethiopianlovely6856 2 жыл бұрын
የእውነት በጣም ደስ ትላላችሁ በነገራችን ላይ እማህል እየገባ ከሚዘባርቀው ልጂ ጋር ፍቅር ሳይዘኝም አይቀር ሳቅሳቆ እያለን ነው...............( እ)
@madi8643
@madi8643 2 жыл бұрын
ርብቃ እንዳሰማሽ ሀሀሀሀሀሀሀ
@ሉሉየአያቷቅምጥል
@ሉሉየአያቷቅምጥል 2 жыл бұрын
ርብቃሥ ክክክክከ
@addisken24
@addisken24 2 жыл бұрын
ጥሩ ፕሮግራም ነው በርቱ።
@raditube791
@raditube791 2 жыл бұрын
መቅሱድ💪💪💪💪💪💪💪💪
@hannaloveedgilegn6670
@hannaloveedgilegn6670 2 жыл бұрын
ብዙ አስተማሪ የሂወት ተሞክሮ ስለምታካፍሉን ተምሬበታለሁ ተነቃቅቻለሁ ኑሩልኝ💚💛❤🙏🙏🌷🌷🌹🌹🌺🌺
@ethiolove9676
@ethiolove9676 2 жыл бұрын
በጣም ደስስ ይላል እንኳን መጣችሁ
@ethiolove9676
@ethiolove9676 2 жыл бұрын
@@selamtube1319 eshi
@Fre721
@Fre721 2 жыл бұрын
I like the story of manazewale Please bring more.. so funny especially the way you talk!!🤣🤣✋
@bunafireasetube5929
@bunafireasetube5929 2 жыл бұрын
10:00👌👌👌👌👏👏ተመችቶኛል ለኔ ነው ይሄ። ግን ለምን?🤔
@hgfggdgfggfhdgg5960
@hgfggdgfggfhdgg5960 2 жыл бұрын
Mekesude wendema Gata rejeme Edema ke tana gare yesetehe zemenehen yebareke 🙏😍🙏
@elaybright8884
@elaybright8884 2 жыл бұрын
OK ሀገር መፍትሔ የምታገኝ ይመስላል እንደ እነዚህ አይነት ሰወች ሲበዙላት ነው።
@tigistnagesh6132
@tigistnagesh6132 2 жыл бұрын
በጣም የምወደው ፕሮግራም ነው በርቱልኝ
@abitiaderajew7178
@abitiaderajew7178 2 жыл бұрын
ዘላለም ውዴ 😘😘😘😘😘😂😂😂❤❤❤❤❤❤
@wasihunkassaw1132
@wasihunkassaw1132 2 жыл бұрын
kal yelegnm lezih program bcha bertulgn selamachu yibza
@mo7besty
@mo7besty 2 жыл бұрын
መጀመሪያ አካባቢ ጥሩ program ነበር😏
@Gdjfjnbd
@Gdjfjnbd 2 жыл бұрын
እንካን ዳህና መጣችዉ የኢትዮጵያ እንቆች
@የማርያምልጅተዋህዶየማርያ
@የማርያምልጅተዋህዶየማርያ 2 жыл бұрын
የተዋህዶ ልጆች እንኳንም ለጋዘትአለም ቅድሰት ስላሴ ወርሀዊ መታሰቢያ በአል በሰላም አደረሳችሁ የአብርሃም እና የስራ ቤት የጎበኙ ቅደድሰት ስላሴ የእናንተ ህይወት ይጎበኝላችሁ መልካም ዕለት እሁድ ወሰለም ለሀገራችን ለህዝባችን ለወገኖቻችን ጌታ ሆይ አሰብን
@sarass2644
@sarass2644 2 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን አሜን አሜን 💚💛❤👐🙏
@qulemeq
@qulemeq 2 жыл бұрын
ፈትያን ኮሜንት ውስጥ ፈለኳት ወላሂ😂😂😂😂ማኔ 😂😂😂
@አማራፋኖ-ጨ2ዀ
@አማራፋኖ-ጨ2ዀ 2 жыл бұрын
ማን ያዘዋን 4 ኛ ክፍል የኔን ታሪክ አወራሁት
@meronkabda480
@meronkabda480 2 жыл бұрын
በነፍቆት ምጠብቃቹ ስጦታ በጣም አስተምሮኛል በሚገርም መልኩ ተባረኩልኝ
@yohanneslemma5443
@yohanneslemma5443 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏
@afelovea8152
@afelovea8152 2 жыл бұрын
እኔ ሳምንትን መጠበቅ አቅቶኛል በሳምንት 2 ጊዜ ቢዮ ደስታዬ ነው ::ሰላማቹ ብዝት ይበል
@nazerawet1661
@nazerawet1661 2 жыл бұрын
እኔም በጣም ነው ያንቅቅኝ 😘😘❤️❤️
@ethiodr4962
@ethiodr4962 2 жыл бұрын
👌👌👌ዋዉ መክሱድ👌👌👌
@sali4168
@sali4168 2 жыл бұрын
ኤልዳናን ስወዳት 💞💞💞💞💞💞💞
@annahmariotimonieri1686
@annahmariotimonieri1686 2 жыл бұрын
Nurkegne nurlegne lije👍👍🙏🙏
@mekdi_62127
@mekdi_62127 2 жыл бұрын
ክክክክክ የመድረክ መሪው እናተም እጃችሁን አንሱልኝ አላለም 🤣🤣🤣🤣🤣
@Love-ht3ed
@Love-ht3ed 2 жыл бұрын
የመጨረሻው ልጅ በጣም ነው ያነቃቃኝ እጅግ አመሰግናለው
@sarass2644
@sarass2644 2 жыл бұрын
welcam ankaki andebtwech selam feker andenet lhagerchen ena lhezbachen fetri ytkelen 👏👏👏👏👏👏👏😍💚💛❤🙏
@ትግስትወለተስላሴ-ፀ1ጐ
@ትግስትወለተስላሴ-ፀ1ጐ 2 жыл бұрын
በእዉነት በጣም ደስ የሚልና የሚያስተምር ቆጆ ፕሮግራም ነዉ ቀጥሉበት😘😘😘😘😘
@mekilitkidist1542
@mekilitkidist1542 2 жыл бұрын
ዋዉዉዉዉዉ መቅሱድ ጀግና ነህ
@Tube-nh1fj
@Tube-nh1fj 2 жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ውድ የኢስላም ልጆች ታሪኩን አንብቡት ትማሩበታላችሁ አንድ ወጣት ታሪኩን እንዲህ ሲል ያጫውተናል እድሜየ ስድስት ሲሆን እናትና አባቴ ተፋቱ ሁለታቸውም በየ ፊናቸው አግብተው የራሳቸውን ሂወት መሰረቱ እኔ ግን ሂወት እንዴት እንደሆነ ሳይገባኝ ከ ሁለቱ መካከል ጠፍቼ ቀረው ሂወቴ ሜዳ ላይ ተበተነ ከ አባቴ ጋ ስሄድ ሚስቱ በጥላቻ ትቀበለኛለች እናቴ ጋ ስሄድ ባልዋ በጥላቻ ይቀበለኛል ሌላ ነገርም ባናደደው ቁጥር ከኔ ላይ ነው የሚጮኸው እንደዚህ በተፈራረቀ ቤተሰብ መሀል አደኩ ከዛም ቡሀላ መጥፎ ጉዋደኞችን ተዋወኩ ከነሱጋ ሱስን ለመድኩ መጠጥ ሀሺሽ መጥፎ ስራወችን ሁሉ መስራት ጀመርኩ ስጠፋ አባቴ የት ነበርክ ሲለኝ እናቴ ጋ ነበርኩ እለዋለሁ እናቴም የት ነበርክ ስትለኝ አባቴጋ ነበርኩ እላታለሁ ሁለቱም እንዳለሁ ያስባሉ ነገርግን እኔ በሂወት ጨለማ ውስጥ ጠፍቻለሁ ከእለታት አንድ ቀን ከጉዋደኞቼ ጋር ስንጠጣ ሀሽሽ ስናጨስ አደርን በጣም ሰከርን ሱስ የተባለ ሲጫወትብን አደረ ከዛም ንፁህ አየር ለመቀበል በ ጉዋደኛችን መኪና ወተን መንቀሳቀስ ጀመርን የዱኒያን የውሸት ደስታ እያጣጣምን ከዛም መሀል መንገድ ላይ እያለን መኪናዋ እየደጋገመች ተንከረባበተች እና አመድ ሆነች መኪናውስጥ የነበርነው አራት ሸይጣኖች ነበርን ሶስቱ ሂወታቸው አለፈ እኔ ብቻ ቀረሁ በአላሁ ሱብሀነሁ ወተአላ እዝነት ሂወቴ ተረፈች እየኖርኩኝ ካለሁበት የሂወት ጨለማ ባተትኩኝ ሂወቴን እንደገና አገኜሁት ነፍሴ በጣም ተጨንቃ ሙቼ ቢሆን አላህን እንዴት ነበር የምገናኜው እንደዚህ በሱስ የተጨማለቅኩ ሁኜ ሰክሬ እጣ ፈንታየ እሳት ይሆን ነበር ነገር ግን አላህ ያተረፈኝ ስለሚወደኝ ነው ብየ እኔም ወደድኩት ወደሱ ለመቅረብና መቼም አላስቆጣውም ብየ ወሰንኩ ከዛም ሙቶ የነበረው ልቤ የሚጣፍጥ የኢማን ስሜት ይሰማው ጀመር ወደ አላህ ተመለስኩ መሀርታን ጠየኩት ከሁለት ሞት ስላተረፈኝ አመሰገንኩት አንድ የመኪና አደጋው ሞት ሁለት የሱስ ሞት ከዛም ከ ሀኪም ቤት ወጥቼ ወደ መስጂድ ሄድኩኝ ያለፈ መጥፎ ሂወቴን ወደሁዋላየ ጥየ መስጂድ ውስጥም ገባሁኝ እና ቁርአን አንስቼ መቅራት ጀመርኩ ከዛም ትክክለኛ ደስታንና ጥፍጥናን አገኜሁበት ሱሰኛ ሁኜ እየኖርኩት እንደነበረው የውሸት ደስታ አልነበረም ከዛ ቀን ጀምሮ ቁርአን እውነተኛ ጉዋደኛየ ሆነ ሱብሀን አላህ እኛም ራሳችንን እንፈትሽ እውነተኛ ደስታ የሚገኜው ኢማን ሲኖረን ነው ያ ኡመተ ሙሀመድ ወደ አለህ እንመለስ ቂያማ እየደረሰ ነው አላህ ተመላሾችን ይወዳልና አብዘሀኞቻችን የሶሻል ሚዲያ ሱስ ይዞናል ነገርና ፕራንክ ካለበት ነው የምንገኜው ይሄንና መሰል ኢስላማዊ ታሪኮችን ከአረበኛ አምጥቼ ወደ አማረኛ እየቀየርኩ እያቀረብኩ እገኛለሁ ስራው ያደክማል ግን ተመልካች የለውም ፕሮፋይሌን ተጭናቸወሁ አበረታቱኝ በየ ቀኑ አስተማሪ የሆኑ ታሪኮችን አቀርባለሁ ትማሩበታላችሁ ወ ጀዛኩሙሏሁ ኸይር🌹🌹
@subibasubiba2865
@subibasubiba2865 2 жыл бұрын
ጀዛኩም አላህ ኸይር
@toyibayasin3102
@toyibayasin3102 2 жыл бұрын
السلام عليكم ورحمت الله وبركاة ሰሉ አለ 🌹 ነብይና ሙሀመድ 🌹 ሰለላሁ አለይሂ 🌹 ወሰለም 🌹 ምርጥ ነብይ ምርጥ አስተማሪ 🌹 ምርጥ መሪ 🌹 ለኛ ራኢይ የሆኑ ነብያችን ናቸው 🌹 ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ግቡ አሪፍ ትምህርት ታገኛላችሁ 🌹ጊዜአችንን ባሉባሌ አናባክን
@ቤትዩቲብ
@ቤትዩቲብ 2 жыл бұрын
እንደማመር እሽ
@getubest5016
@getubest5016 2 жыл бұрын
በሁሉም ነገር ጥሩ ነው በርቱ መድረክ መሪው መድረኩን ሞልቶታል:- So Funny...
@raheltaye9147
@raheltaye9147 2 жыл бұрын
ሰጦታ,አነቃቅቶኛል,
@hewangalbabay6082
@hewangalbabay6082 2 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣቹ ምርጦች
@aa11aa83
@aa11aa83 2 жыл бұрын
ዋውምርጦችአቦሠላማችሁብዝትይበል
@segnidt300
@segnidt300 2 жыл бұрын
እኔ ነኝ የ ማንያዘዋል ፍቅረኛ😁 Babe ahunem ewedehalew 🌹 😁
@madi8643
@madi8643 2 жыл бұрын
አንቂ አንደበቶች በጣም እምወደው ፕሮግራም
@mashaelmounir9176
@mashaelmounir9176 2 жыл бұрын
Enenem yezarewechu betam anekaketewegal
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ 2 жыл бұрын
እወነተክን ነው ሰው እሾህ ሆኖ ወጋኝ አለክ😥😥😥 ሰው ነገረ ዘመ ነው
@mesayfeleke4989
@mesayfeleke4989 2 жыл бұрын
Eye program betam nw be hiwete lay lewt yametaw Egziyabher ymesgen 100% hodjewalew
@awolljemila4414
@awolljemila4414 2 жыл бұрын
መቅሱዴ አነቃቅቶኛል
@gogogogo742
@gogogogo742 2 жыл бұрын
ማኔ ካልተጮኸ አያነቃቃውም 😆😆😆
@roserosa8426
@roserosa8426 2 жыл бұрын
ለገባው በጣም እሪፍ ፕሮግራም ነው
@yimertube6444
@yimertube6444 2 жыл бұрын
አላህ አገራችንን ሰላም ያድርግልን ሰላም ለኢትዮጲያ አንቂ አንደበቶች አንደኛ ናችሁ ❤️❤️❤️❤️
@ኢየሱስውቤቴኢዬሱስሰላሜነ
@ኢየሱስውቤቴኢዬሱስሰላሜነ 2 жыл бұрын
ዘልዬ የፕሮግራሙ ድምቀት ነህ እኮ የኛ አዝግ
@ጋደኛዬ
@ጋደኛዬ 2 жыл бұрын
Inspire ethiopia lay yalewn sena wereken gabezulen benatachu
The selfish The Joker was taught a lesson by Officer Rabbit. #funny #supersiblings
00:12
Funny superhero siblings
Рет қаралды 11 МЛН
My Daughter's Dumplings Are Filled With Coins #funny #cute #comedy
00:18
Funny daughter's daily life
Рет қаралды 29 МЛН
Это было очень близко...
00:10
Аришнев
Рет қаралды 1,1 МЛН
啊?就这么水灵灵的穿上了?
00:18
一航1
Рет қаралды 50 МЛН
The selfish The Joker was taught a lesson by Officer Rabbit. #funny #supersiblings
00:12
Funny superhero siblings
Рет қаралды 11 МЛН