No video

አላወጣሽም....!!

  Рет қаралды 55,859

kal beteseb

kal beteseb

Күн бұрын

#ኢቢኤስ​
#EBS​
#BESINTU_SITCOM​
#donkeytube​
#comedianeshetu​
#dinklejoch​
#dinklejoch​
#dinqlejoch​
#Ethiopiancomedy​
#ebstv​
#bbcnews​
#Ethiopian​
#ethiopianmusic​
#paralyzed​
#motivationalspeech​
#amharicmovies2022​
#መድረክ​
#lovestory​
#lovestorymovie​
#official​
#comedian​
#drama​
#ድንቅልጆች​
#donkeytube​
#ebssundayshow​

Пікірлер: 405
@aynalemgadesha
@aynalemgadesha 6 ай бұрын
የ ቅዳሴው ድምፅ የተሰማው ኡፋ ደስስስ ሲል የምር ተመስገን ጌታዬ❤❤❤
@tshayemareyam1215
@tshayemareyam1215 6 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል ግን ሀገራችን ሰላም የምትሆንበት ጊዜ ናፈቀን ኡፍፍ
@user-sy8hs2zj9y
@user-sy8hs2zj9y 6 ай бұрын
⛪❤❤
@layelaalayelaa6282
@layelaalayelaa6282 6 ай бұрын
😂😂😂😂 አሪፍ አሳብ ነዉ 😂😂 ተመካክረው ነው እምትሉ እነደኔ በላይክ ግጩኚ 🤣‼️👈
@hossainhossain5155
@hossainhossain5155 6 ай бұрын
ስእል አድኖችን አርቁ ክብር ለመድሀኒያለም
@DahelakMelese
@DahelakMelese 6 ай бұрын
ቅድሳን ምስሎችን ክብር አላቸዉ እሺ በንፁሁ ቦታ ነዉ መቀመጥ ያለባቸዉ አልጋ ጋር አይቀመጡም እናተ ሌላ ነገር እያደረጋቹ😰😰😰ልቦና ይስጣቹ አስተያየት መስጠት አልፈልግም ነበረ ግን ስተት የሆነዉን ነገር አይቼ ማለፍ ስለማልችል ነዉ በሀይማኖት ጉዳይ
@chuchumike3286
@chuchumike3286 6 ай бұрын
ምንም እከተባሉ ቆዬእኮ ብዙስው ንው አስተያየት የስጣቸው ግን የሆኑ ግድየሌላቸው
@amenamen3356
@amenamen3356 6 ай бұрын
ቃልዬ በጣም ጠግባለች
@SumeyaBintislam
@SumeyaBintislam 6 ай бұрын
ፖስት ካርድ መሆኑ ገብቷቸው ነው
@najeu3113
@najeu3113 6 ай бұрын
ወይ ጣጣ የየሉ ወይ ግን ምስል ነዉ እኮ ጉኡዝ
@DahelakMelese
@DahelakMelese 6 ай бұрын
@@najeu3113selemayemeleket nger besewe haymanote west ategeba
@user-yp4zc3kt7e
@user-yp4zc3kt7e 6 ай бұрын
ሲጀመር ኮሜንት የምታነብ አይመስለኝም መለፍለፍ ብቻ ስዕል አድኖው ክብር አለው እራቅ አድርገሺ ስቀይና በመጋረጃ ጋረድ አድርጊው ውይ ቃልዬ ስታናድጅ
@accacc5974
@accacc5974 4 ай бұрын
ብታንብ ኖሮማ ሳቆን ትክትክ የምትለውን ቀንሺ ስትባል አትስማ አስጠላች
@saasaamm1343
@saasaamm1343 3 ай бұрын
አወ የምር ዋ ማስተዋሉን ስጠን 😢
@user-lo7cq8dq2j
@user-lo7cq8dq2j 6 ай бұрын
ይህ ኮሜት የምታነቡ በሙሉ ሰላማቹ እደምድር አሻዋ ይብዛ ፈጣሪ ህዝባችን ይጠብቅልን❤❤🎉🎉
@sarahdandash9191
@sarahdandash9191 6 ай бұрын
Are Amane ant lji
@user-ge1qd1me7r
@user-ge1qd1me7r 6 ай бұрын
አሽቃባጭ በሰው ስም ከፍታ ችሁ ሁሉ አዳይነት ኮሜንት አዛኝ መሳይ 😏🤣
@genetiyegeta2444
@genetiyegeta2444 6 ай бұрын
Ameeeeeeeeen 🙇‍♀️🙇‍♀️💞
@masaratmasarat5240
@masaratmasarat5240 6 ай бұрын
እሜን እሜን እሜን ጀግነው እብርሀም እነመስግነለው
@lily1437
@lily1437 6 ай бұрын
አሜን
@asnakechasaddis4838
@asnakechasaddis4838 5 ай бұрын
ቃል የቅዱሳኑ ሰእል ከአልጋ አንሺ ሰንት ነገር ታረጋላቹ ልብ ይስጥሽ ክብር ለፈጣሪ ሰጪ።
@almazdubale9277
@almazdubale9277 6 ай бұрын
ቃልዬ በናትሽ ስእለ አድኖ ከአልጋ አጠገብ አንሽው አረ በሰማዕቷ ያስጠላል የፀሎት ቦታ ይኑርሽ
@user-xu9ve6kx4q
@user-xu9ve6kx4q 6 ай бұрын
ቤቷ ጠባብ ስለሆነ እኮ ነው
@user-bp5zf7ke8s
@user-bp5zf7ke8s 6 ай бұрын
እረ ተው ሰውን አታስከፍ ወይ ቤታቸው አድክላስ ይሆናል የማይባል አታውሩ
@bateablneha5887
@bateablneha5887 6 ай бұрын
ቤቷ አድ ክላስ ነው 😢😢😢
@loveyourself607
@loveyourself607 6 ай бұрын
ዘንጦ ነው እንዴ የሚተኛው አሙኙን እንደዚህ ቱ😂😂😂😂😂
@haweFekerReem
@haweFekerReem 6 ай бұрын
የኔ ድቡልቡል ቃልየ አጥረትሽ እኮ እንዴት እንደምታምሪ ❤
@kebebushtube9618
@kebebushtube9618 6 ай бұрын
ፍትህ ለስእል አድኖው ዛሬ ሰባተኛየ🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️
@user-gg5sl2sc6z
@user-gg5sl2sc6z 6 ай бұрын
😂😂የኔ ውድ 14ጊዜ ብትነግሪያቸውም አይሠሙሽ
@kebebushtube9618
@kebebushtube9618 6 ай бұрын
@@user-gg5sl2sc6z ደረቅ ናት እንጅ አሰማም ጭራሽ🤦‍♀️😁
@zdatlaw9358
@zdatlaw9358 6 ай бұрын
ስታስጠላ
@user-og7ld8fr2z
@user-og7ld8fr2z 5 ай бұрын
እውነት ነው ታዲያ ካልሰማች ምን ይደረግ ይህን የሚያነቡ ሰወች ቢነግርዋት ጥሩ ነው ግን ትንሽ አውቃለሁ ስለምትል ከባድ ነው
@user-zz8rj9xc9r
@user-zz8rj9xc9r 6 ай бұрын
💔የውሥጡን መግለፅ አቅቶት ያረብ ብሎ ባለቀሰ😭ሁሉ ላይ የአላህ እዝነትይስፈንበት🤲🤲ፕሮፋይሌን በመጫን ተባብራችሁ ለሀገሬ አብቁኝ ወገኖች አትለፉኝ😥
@user-nh8gr2nk7l
@user-nh8gr2nk7l 6 ай бұрын
አሚን
@saranibert8872
@saranibert8872 6 ай бұрын
Amen
@user-xy6rt1vk6l
@user-xy6rt1vk6l 6 ай бұрын
AMEN YARB
@rtyuxcv7805
@rtyuxcv7805 6 ай бұрын
አሚንንንን የረብ
@avg4628
@avg4628 6 ай бұрын
ቃል ስእሊ ኣድህኖ ከኣልጋ ስር ኣንቺ በኪዳነ ምህረት😢
@user-qz1wp7ib6i
@user-qz1wp7ib6i 6 ай бұрын
እንደዚህ እያወራሺ እንደት ነው የማይሠማሺ ድምፅሺ እኮ እኖኳን የተኛ የሞተም ይቀሠቅሳል ሥለዚህ ሙዱ አልተሣካም😂😂
@WubeteAndualem-ct3dt
@WubeteAndualem-ct3dt 6 ай бұрын
እኮ😅😅😅
@rahima439
@rahima439 6 ай бұрын
እካ😂😂😂😂
@user-kw9ov7ur7n
@user-kw9ov7ur7n 6 ай бұрын
😂😂😂😂😂በሳቅ
@tyabauae5539
@tyabauae5539 5 ай бұрын
😂
@user-px6sj7ul8w
@user-px6sj7ul8w 16 күн бұрын
😅😅😅😅
@rabe3hcall853
@rabe3hcall853 6 ай бұрын
😢😢😢😢😢እፍፍፍፍ ፈጣር ሆይ አንተ ልቦና ስጠን ለገዘብ ብሎ የስማዩን መንገድ ጠፋን😢😢😢
@elsango7292
@elsango7292 6 ай бұрын
ግድ ነው ለስእል አድኖ ለብቻ ቦታወች መሆን አለበት ልክ ነሽ እህቴ
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 6 ай бұрын
😅😅😅😅😅😅😅😅በቃ ያምራብኛል አለች እውነቷ ነው
@makimimi3650
@makimimi3650 6 ай бұрын
ስንቴ ነው ሚነገርሽ የቅዱሳን ምስሎችን አንሺ ቦታው አደለም
@GgFf-vd7dx
@GgFf-vd7dx 6 ай бұрын
ይሄን ፕራንክ ስትሉ አታፍሩም😂😂😂 ተማክራችሁ ነው እንደዛ እዬጮሽ አልሰማኝም እንዳትይ ቃልዬ😂😂😂
@rtyuxcv7805
@rtyuxcv7805 6 ай бұрын
😂😂😂😂 ቀልደኘ ነቸው
@user-om9hb8lr3l
@user-om9hb8lr3l 6 ай бұрын
የሚመክራት ጠፋ በቃ ስዕለ አድኖ ከትራሷ አድርጋ ስትላላጥ ስንቴ ጮኩኝ አንሺ ብዬ ኧረ በሰማዕቷ ክብር ይኑርሽ
@meseretfekadu6526
@meseretfekadu6526 6 ай бұрын
ማበብ አይችሉም እንዴ ቆይ እዳዉ አጠገባቸዉም ሰዉ የለም እንዴ አሱ የሚላቸዉ በፈጣሪ
@aschalchadane7618
@aschalchadane7618 6 ай бұрын
ኧረ ስለ እግዚአብሔር ስላድኖዎችን ከአልጋ ላይ አንሱ 😢
@merimahassenmerimahassen8718
@merimahassenmerimahassen8718 6 ай бұрын
እነዚህልጆችአብረውሆኑማለትነውማሻላህ
@meremwolloyewatube
@meremwolloyewatube 6 ай бұрын
ቃልየን የምትወዱሁሉ ❤እኔንም አበረታቱኝ አያስከፍልም እህታችሁነኝ😢😢😢😢
@HgHgh-wi2ml
@HgHgh-wi2ml 6 ай бұрын
እሺ❤❤❤❤❤
@user-hl9of5wd3d
@user-hl9of5wd3d 6 ай бұрын
ስምሺን ልፃፈዉ መሰል ከዛ ይመጣልኛል❤❤
@user-bu5ve9hk7b
@user-bu5ve9hk7b 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤ምንዋ ይጠላል ቃል
@user-rh5lu9mz2y
@user-rh5lu9mz2y 6 ай бұрын
ክክክክክክክክ ገላሽ ነው እራት ምቤላ ወይጉድ😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@elizabethfromethiopia1476
@elizabethfromethiopia1476 6 ай бұрын
ቃል ቁልዬ ኮመታተሮች ስዕል አድነውን አንሺው ተብለሻል አንሺው ቤትሽ ጠባብ ነው ለኔ ላኪልኝ ወይም ከአልጋው ቦታ አታርግ ሲሚ ጆሮ የተፈጠረው ሊሰማ ነው ሰው አትናቂ
@lily1437
@lily1437 6 ай бұрын
አሺ ውዴ ❤❤❤❤
@tizitameserettafese
@tizitameserettafese 6 ай бұрын
kkkkk
@user-ve3rp1nl6r
@user-ve3rp1nl6r 6 ай бұрын
እኔም ብዙጊዜ ኮሜት ፅፋለሁ አታነሳም😢😢😢
@fasikawande3558
@fasikawande3558 5 ай бұрын
እውነት ነው ታሰው ይች ገለቱ
@alamal2812
@alamal2812 6 ай бұрын
በፈጠራችሁ ስእል አድኖ በመኝታ አካባቢ አታድርጉ በእግዚአብሔር
@user-ou4it5np4j
@user-ou4it5np4j 6 ай бұрын
😁😁
@muluayalew9280
@muluayalew9280 6 ай бұрын
Min chiger ale lemawek new
@user-bv4xg3rd5x
@user-bv4xg3rd5x 5 ай бұрын
ትክክል
@rahmahmoh3796
@rahmahmoh3796 6 ай бұрын
ክርቲያኖች ግርም የምትሉኝ የትልቄ ሰው ልጅ ነኝ ጨዋነው ያሳደግ ሃይማኖተኛነኝ ብላችሁ እርቃናችሁን ማሚዲያላይ የምትወጡት እደት እርቃን ያስደስታል ግንኮ እምነታችሁ እደማይፈቅድ አድድ ሰወስ ሲወሩ እሰማለሁ
@elenimekonen8165
@elenimekonen8165 5 ай бұрын
Mjmrya bjimla mnger akumi klweksh tyiki
@kasegvighoh4721
@kasegvighoh4721 6 ай бұрын
ቃልዬ ሰላም ላንቺ ይሁን የኔ ቆንጆ አለባበስሽን አስተካክዩ አንቺን አይወክለም❤❤ እወድሻለሁ
@ZinshaDejena-ho9bx
@ZinshaDejena-ho9bx 6 ай бұрын
ካማኑኤል ያመለጥሽ እብድ ነዉ የምመስይዉ አላለም😂😂😂😂
@zekiya-xc1fi
@zekiya-xc1fi 6 ай бұрын
እኔ እኮ ምትገርሙኝ አደባባይ የወጣ ውሸት ሰው ዘንጦ ይተኛል እዴ አዴ ከነ ጫማው አልጋ ላይ ተኛ ስታስቁኝ😂😂😂😂😂
@Fatema-sw5br
@Fatema-sw5br 6 ай бұрын
ክክክክክ
@muluayalew9280
@muluayalew9280 6 ай бұрын
Sigemer eko hulum weshet new tengagrew new engi
@saasaamm1343
@saasaamm1343 3 ай бұрын
ዳዊት አሳዉ አተ የምር ሽህም ነዉ በስመአብ ሰቀጠጠኝ የምር የፆሎት ቤት ጋር አርጉት በመድሀኒአለም እኳን ባልናሚስት ያለበት ምኝታ ቤት ላጥ ቤትም ምኝታቤት አይሆንም ሳሎን ወይም ገለል ያለቦታ ስዕል አድኖዉን በማርያም 😢😢😢
@serkalemdejen250
@serkalemdejen250 6 ай бұрын
በጣም ታምራላችው❤❤❤❤
@GetnetEndale-vm3nv
@GetnetEndale-vm3nv 6 ай бұрын
ሲጀመር ዴቭ ፕራንክ እንደሆነ ጠንቅቆ ያውቅስል
@mareshetethiopiawit4136
@mareshetethiopiawit4136 6 ай бұрын
100,000 አስገቧቸው
@weyennazu2243
@weyennazu2243 6 ай бұрын
ምን አስተማሪ ነገር ሰርተው ?
@zed9651
@zed9651 6 ай бұрын
ጉረኛ ምን ሊያስተምሩን ሰዉ ዝብሎ ማሽቃበጥ
@user-xc9qf9sz4z
@user-xc9qf9sz4z 6 ай бұрын
ክክክክክክ ከነካልሴው ወጣኮአልጋላይ
@user-ym7oh7gd9e
@user-ym7oh7gd9e 6 ай бұрын
ዘንጦ መኝታ መገን ፕራክ😂😂😂
@fyyd9676
@fyyd9676 5 ай бұрын
😂😂😂
@mekdyzawide
@mekdyzawide 6 ай бұрын
አምሮብሻል እደሱ ልበሽ ዝም በይው አውቆ ነው❤❤
@tajstudio7725
@tajstudio7725 5 ай бұрын
በጣም ታምራላቸው❤❤❤❤❤❤❤❤
@lidiatagge5654
@lidiatagge5654 6 ай бұрын
አሪፍ ትወና ነው
@chuchumike3286
@chuchumike3286 6 ай бұрын
ሁለቱም በጣም በጣም ክብር ቢኖራቸውማ መጀመሪያ ቀን ብዙ ስው ንው ኮሜንት የፃፍላቸው ግን ይህው ጆሮ ዳባ ልበስ ብለው ይጨማለቃሉ ይገርማል እንደው ልባቸው እንዴት ቢደፍን ንው ደሞ እኮ የሚገርመኝ ቤተክርስቲያን እሄዳለሁ አስቀድሳለሁ ሃይማኖቴን የምትልናት አፍብቻ ምንም ትንሽ እንኳን ክብር ለሃይማኖቱዋ የላትም ገንዘብ ብቻ የሚያገኙበትን ንው የሚያሳድዱት የስው መልክት ብቻ በቂንበር ለማንሳት
@DahelakMelese
@DahelakMelese 6 ай бұрын
Enatem eko yenesu tebabari eyehonachu new sel Haymanotu kebere lemayeset sew eko eyeteketelachu yalachehute
@chuchumike3286
@chuchumike3286 6 ай бұрын
@@DahelakMelese ይሄ እኮ እንደማንኛውም ዬቱበሮች ዬቱብ እናያለን ግን ስእል እድኖን አንሱት ንው እንጂ የተባሉት የሚያሳዬትንማ ማየት እንደምርጫችን ንው ዬቱብ ብዙ የተለያየ ንገር ያመጣሉ ይሄ እኮ የሃይማኖት ዬቱብ አይደለም ግን ፊት ለፊት የምናየውን እንደቤተስብ መናገራችን ንው
@DahelakMelese
@DahelakMelese 6 ай бұрын
@@chuchumike3286esun like belekale gn ena endeza lemalete felega sayehon yemenketelachewe sewoch benemerete baye negn endena hasab Ena yenesu adenakim teketayem ayedelhum mekenegnatume miserut nger menm kum nger yelalewe nger selhone zara commentm yaderkute Kidusane meselochen bemayegebachewe boto tekemetewe selayewegn new
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 6 ай бұрын
ወየኔ ዛሬ ቃልየ ልቤን አቆስልሽው ሳምኛ አለች 😅😅😅😅😅
@hossainhossain5155
@hossainhossain5155 6 ай бұрын
ቃልዬ በናትሽ በናትሽ ስእል አድኖውን አንሺ እዚህጋ አይደረግም በፈጠረሽ
@AaBb-kf3ze
@AaBb-kf3ze 6 ай бұрын
በጣም ነዉ ምታስጠሉኝ ወላሂ😮😮😮😮
@Firdosyub
@Firdosyub 6 ай бұрын
አይባልም
@fasikawande3558
@fasikawande3558 5 ай бұрын
ማራያምን እኔም ስጠላቸው
@user-ii3hm7iq1q
@user-ii3hm7iq1q 6 ай бұрын
አረበፈጠራቹህ የቅዱሣንን ሥእል አድኖ ከአልጋቹህ ጋለዩ አታድረጉ ክብረሥጣቸው ተነገራቹህ ተነገራቹህ ግን አትሠሙምም እባካቹህ በፈጣሪ አሧቸውና ሌላቦታ አሥቀምጦቸው በክብረ😢😢😢😢😢😢
@halima7993
@halima7993 6 ай бұрын
የባሰ አይጣ ያለፈ አይቁጠረ አሉ ፈጣሪን ፍሪ
@asnakechasaddis4838
@asnakechasaddis4838 5 ай бұрын
እግዝያብሄርን ፍሪ የቅዱሳን ስእል አንሺ
@user-pq7tg7bg1h
@user-pq7tg7bg1h 6 ай бұрын
አሻንጉሊት ነው ምትመሥይው❤❤😂😂
@komaistekle4512
@komaistekle4512 6 ай бұрын
አረ ክብስ ለቅዱሳን ስእል በእግዝአብሔር የተለየ ቦታ አርጉላቸው😢
@hayatgenet
@hayatgenet 6 ай бұрын
ተመካክሮ ፕራክ ደስ አይለኝም
@saasaamm1343
@saasaamm1343 3 ай бұрын
ኧረ ስዕል አድኖዉን አስት ምኝታቤት ዋ የተከበረ ቦታ አስቀምጡት በማርያም ቡዙ ኮሜት አለ ግን አመልሱም በጣም ነዉር ነዉ ምኝታቤት አይደረግም በእዚአብሔር😢😢😢😢😢😢😢
@selamaynalem1699
@selamaynalem1699 6 ай бұрын
ለስዕለ አድህኖዎቹ መጋረጃ አርግላቸዉ
@AsAs-ur9x
@AsAs-ur9x 6 ай бұрын
ስእል አድኖዉን አሡ በማሪያም😢😢😢
@fikirethiopia7654
@fikirethiopia7654 6 ай бұрын
ቃልዬ ተመልካች የሚኮምትልሽን ሀሳብ አስተያየት በደንብ አብበሽ መተግበር ሰው ተመልካችን ማክበር አለብሽ።! ይሄ አብሮሽ ያለው ወንድማች ይቅርታ ስምህን ስለማላውቅ ነው ጎደኛሽ እንጅ ባለቤትሽ አይደለም እንደ ቤተክርስቲያናችን አስተምሮ የዝሙት ጎደኛ ማለት ነው ስለዚህ ስላድኖ አድርገሽ ከአልጋሽ ግርጌ ከዝሙት ጎደኛሽ ጋር የምታደርጊው ፍቅራዊ ጭውውት ወይም ሌላ ነገር ጥሩ አይደለም አትዳፈሩ ።!ስንት ጊዜ ኮመትኩልሽ በእመቤቴ የእኔን ተይው ለሀይማኖትሽ ክብር የለሽም ? አንተስ ቢሆን አታነብም ? ብዙ ኦርቶዶክሳዊያን እየኮመቱ ነው አንሽው ከአልጋው አጠገብ ስእላድኖ አይቀመጥም እያሉሽ ነው ።! ባለቤትሽ ቢሆን አመቤቴን አንሽው አልልሽም ይሄ ግን የዝሙት ጎደኛሽ ነው ቅር ካለሽ /ካለህ ከሀይማኖቴ የሚበለጥ ስለሌለ መኮመቴን አላቆምም እስከ አላነሳሽው ድርስ ።!!!!
@hodyeyilma6183
@hodyeyilma6183 6 ай бұрын
ላይክና ሼር ስስክራይብ አታርጉላት እሷዋ የኛን ኮሜንት አስማም ባለጌ ነች አዎ ልክ ነሽ ባሏዋ ሳይሆን የዝሙት ጓድኛዋ ነው
@heerankaliyam3318
@heerankaliyam3318 6 ай бұрын
እውነት ነው በትዳርም ቢሆን ስእል አድህኖ መኝታ ክላስ አይደረግም ብለዋን አባቶቻችን❤❤
@ሪም
@ሪም 6 ай бұрын
እነዚህ. ሠወችተጋብተዋል ወይ. እደኔ ግራ የተጋባ. በላይክ
@roomirommi4848
@roomirommi4848 6 ай бұрын
Zara andegna negne eshe kaleya men laye nachu😂😂😂❤
@user-gg5sl2sc6z
@user-gg5sl2sc6z 6 ай бұрын
ሣትጋቡ አንድ ላይ የምትኖሩት ነገር ግን አይከብድም እኔ ብሆን ካላገባሁት ወንድ ጋ ብታይ እንኩዋን ቤተሠቤ ጎረቤቶቸም አይንሽን አንየው ነው ሚሉኝ ማለቴ በገጠሩ አለም የገጠር ልጆች መቸም ታውቁታላችሁ
@user-zf1rn5ry6o
@user-zf1rn5ry6o 6 ай бұрын
አይ አገሬ ስቱን ይዘሽዋል እህ
@smera1438
@smera1438 6 ай бұрын
አደነኩህ ወድሜ ገላሽ ነውዴ እሚበላው አላለም
@user-ck4nh3xk1x
@user-ck4nh3xk1x 6 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂የኔ ውዶች እውነት ነው አተቅቢ😂😂😂😂😂
@user-kh1ij1eh8m
@user-kh1ij1eh8m 6 ай бұрын
ታምሪያለሸ በቃ ሰእል አድኑቹን አንሸ ከአልጊዉ ጎን
@user-ni2vl7cq6d
@user-ni2vl7cq6d 6 ай бұрын
ካሊሲ ለብሶ ምኝታ😂😂😂😂😂
@kokibintmohammed873
@kokibintmohammed873 6 ай бұрын
😅ምነው ካልሲ ተለብሶ አይትኛም አልሽ
@zediyoutube7810
@zediyoutube7810 6 ай бұрын
እኮ 😂😂😂
@haregadinokatar8035
@haregadinokatar8035 6 ай бұрын
እንቅልፍ ያበዛል አላለችም 😂😂😂ፀበል ውሰጂው
@b.6015
@b.6015 6 ай бұрын
😂😂😂😂😂 ልብስቲኩ ቃል ከኔ የባሺ የገነፈለ ሊጥ እኮ ነው የመሰልሺው ነው አውቀሺ ነው
@user-rr8iz7kg7q
@user-rr8iz7kg7q 6 ай бұрын
በትክክል የልቤ
@lily1437
@lily1437 6 ай бұрын
😅😅😅😅😅
@meskeremyoutube7497
@meskeremyoutube7497 6 ай бұрын
ቃል እርግዝናውስ😊
@miftahitube12
@miftahitube12 6 ай бұрын
Tefa😂😂😂😂
@tizitameserettafese
@tizitameserettafese 6 ай бұрын
enas haymanote aydalem deramshen tayiwna ansh tebalsh aydel beq anshew sawko kibre alw
@semiraseidendires47
@semiraseidendires47 6 ай бұрын
ወዮው 😅😅😅😅😅😅😅
@user-sf9od7cb8h
@user-sf9od7cb8h 6 ай бұрын
የምክክር መሆኑ ከቅልፉ ተናስቶ ፊቱል ሳይታጠብ ጫማ ልበስ ክክክ አረወዳ
@user-hr5fu2rv8u
@user-hr5fu2rv8u 6 ай бұрын
ከከከ ከነካልሲዉ ተኝቶ ነዉ ደሞ እንደዚ ስትጮሂ አይሰማም
@user-bz8nn5nh4f
@user-bz8nn5nh4f 6 ай бұрын
እኔ እምለው በዚህ ዙርያ ማንም ስያስተምር አይቸ አላቅም ስእል አድኖ ምኝታ ቦታ እደት ይቀመጣል የራሱንፅህክላስ በንፅሁ ቦታ ይቀመጣልጂ እረ
@aisamahammod9547
@aisamahammod9547 5 ай бұрын
አትሰማም ይችይ በክት😢
@Beznetihnebsenadera
@Beznetihnebsenadera 6 ай бұрын
ቀድማችሁስለምትሰሩትአያምርምየማስመሠልስራ😂😂
@Beznetihnebsenadera
@Beznetihnebsenadera 6 ай бұрын
ተነጋግራችሁእየመጣችሁሙድትይዛላችሁፋራአደረጋችሁንኮ
@userd42
@userd42 6 ай бұрын
ወይ,ኢትዮጵያ,ስለፎንቃና,ውበት,መዝናናት,ነው,የምታወሩት,እናንተ,እኞ,ደሞ ሰውበላው,ግራኝ,አህመድ,አሊ,ጠፍቶ,ጀግኖቹ,የዓፄዎቹ,አማራውያን,አናብስት ቆንጆዎቹ,ፋኖዬ,መቼ,ድሉን,ተጎናፅፈውልን,ኢትዮጵያችንን,በጎበኛናት,ነው,ሕልማችን,በሉ,ይመቻችሁ,በፀሎት,አግዙን
@bibinew-hv5yp
@bibinew-hv5yp 6 ай бұрын
❤ያምራል፣በጣም
@yananeshtasfay1981
@yananeshtasfay1981 6 ай бұрын
ስታስጠሉ እስራትናጎራው😅😅😅
@user-miko443
@user-miko443 5 ай бұрын
🎉ምድረ ሰገጤ ስኸል አዶኖ አንሺው
@Yosebeny
@Yosebeny Ай бұрын
🎉🎉🎉
@throwbackvibezz6757
@throwbackvibezz6757 6 ай бұрын
ቃልዬ የኔ ጎበዝ ድራማ ስሪ ያዋጣሻል 😂😂😂
@Belaynesh-zb9cf
@Belaynesh-zb9cf 6 ай бұрын
ኧር ክብር ለስላድኖ
@edomedom4342
@edomedom4342 6 ай бұрын
ግን ስህሎቹን ለምንድን ነው የማታነሱት ስእሉ ፊትለፊት እንዲህ የምትጨማለቁት
@zewdneshtesfaye1917
@zewdneshtesfaye1917 6 ай бұрын
የቅዱሳን ምስሎችን አንሺ
@user-hd7vg1vt4g
@user-hd7vg1vt4g 6 ай бұрын
ሊፓስትኩ 😂😂😂በልተሽው ነው ወይስ በልቶሽ 😂😂😂😂አቀባብሽ ልክ አይደለም
@mukulshardar8200
@mukulshardar8200 4 ай бұрын
ዳዊት ልክልኳን ንገራት
@hayatxxxx5200
@hayatxxxx5200 5 ай бұрын
😅😅😅😅😂😂😂😂
@hirutyadeta4254
@hirutyadeta4254 5 ай бұрын
ቃልዬ ሊፒስትኩ ምንይመስላል kkkkk
@lily1437
@lily1437 5 ай бұрын
ስለሁላችሁም አስተያየት አምሰግናለሁ ❤❤❤
@user-og7ld8fr2z
@user-og7ld8fr2z 5 ай бұрын
ስህል አድኖውን ከአልጋ በላይ አንሽው እያሉሽ ነው ለምን አትሰሚም??????????????????????????ካልሰማሽ ደግሞ እኛ ላለማየት unsubscribe እያደረግን ለመውጣት እንገደዳለን። ባየነው ቁጥር ይሰቀጥጣል
@hayattube8643
@hayattube8643 5 ай бұрын
እኔደዚህ ዘንጦነዉዴ የሚተኛዉ አረ አታጃጅሉን
@user-ih1bd6lc3p
@user-ih1bd6lc3p 6 ай бұрын
ቃልዬፈጣሪንፍሪፀጉሩቢቀርልብሥሺንእኳንበወጉልበሽ
@user-mi1em6bf6b
@user-mi1em6bf6b 5 ай бұрын
😅😅😅😅
@momnaa-cp7qw
@momnaa-cp7qw 6 ай бұрын
Sayemrbash Certal 😅😅
@HffCds
@HffCds 5 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@user-cy8ir9qc3g
@user-cy8ir9qc3g 6 ай бұрын
ኮፊደሰሸእኮ ሰወደው😂😂😂😂
@user-li8rp9wg4k
@user-li8rp9wg4k 5 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@me-ws7cm
@me-ws7cm 6 ай бұрын
ቃልየ እንድህ አይነት ልብስ አይመጥንሽም. ከወገብ በላይ እራቁት
@fairouzgargoum8226
@fairouzgargoum8226 6 ай бұрын
ተጋቡ እንዴ ግን
@Ethiopian-ot3ig6il4y
@Ethiopian-ot3ig6il4y 6 ай бұрын
ጎበዞች ስለ ስዕል አድህኖ ተማሩ መኝታ ክፍል ውስጥ ስዕል አይደረግም ድፍረት ነው ከንጹህ ቦታ የራሱ የሆነ የጸሎት ክፍል ውስጥ አድርጉ እንደዛ መሆን ካልተቻለ በመጋረጃ ሸፍኑት ተው በራሳችን መቅሰፍት አናምጣ ብዙ ኮሜንትም አይቻለሁ ግን አታነቡትም መሰል ፖስት የምታደርጉት ነገር ላይ አስተያየት ተቀበሉ ከአንድ በላይ መስቀል ማድረግ አያጸድቅም ክርስቲያንም አያስብልም የቤተክርስቲያንን ስርዓት እንማር እንጠይቅ እንወቅ !!
@user-ue7tk5tv8q
@user-ue7tk5tv8q 5 ай бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@aymeukamohammed3607
@aymeukamohammed3607 6 ай бұрын
ስእል አድኖውን ከአልጋሽ ስር አንሺ
@burtukankeya3758
@burtukankeya3758 6 ай бұрын
Anchi Midija abran Enibadi alalachim
@selamethiopiantube4662
@selamethiopiantube4662 5 ай бұрын
😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁❤❤❤የኔ ማር
@masaratmasarat5240
@masaratmasarat5240 6 ай бұрын
😂😂😂😂 እር ቃልዬ በሳቅ ምትኩ
@michotamekuria89
@michotamekuria89 4 ай бұрын
😂😂
@helinahelenseg1716
@helinahelenseg1716 5 ай бұрын
Sgurshi ena dfrtshi becha nwo ymeyamrwo kalya😂😂
የአያልቅበት ወንድም መጣ  ቃል ጨነቃት ..
13:00
በልጅ ልንባረክ ነዉ ነገርኩት!!
20:00
kal beteseb
Рет қаралды 135 М.
Gli occhiali da sole non mi hanno coperto! 😎
00:13
Senza Limiti
Рет қаралды 18 МЛН
Running With Bigger And Bigger Feastables
00:17
MrBeast
Рет қаралды 144 МЛН
OMG what happened??😳 filaretiki family✨ #social
01:00
Filaretiki
Рет қаралды 13 МЛН
ገለኸኝ ነዉ እምቴደዉ..!!
11:54
kal beteseb
Рет қаралды 54 М.
ያንተ ነገር በቃኝ...
10:15
kal beteseb
Рет қаралды 64 М.
የ ዴቭ አፍቃሪ መጣች....
13:38
kal beteseb
Рет қаралды 70 М.
ፍልፍሉ ህልሙን ሊያስፈታ…ከእማማ ዝናሽ ጋር _ አዝናኝ ቆይታ
14:48
Tsedal Entertainment - ፀዳል ኢንተርቴይመንት
Рет қаралды 1,1 МЛН
ቃል እና ዳዊት በሽማግሌ ተያዙ!
28:01
kal beteseb
Рет қаралды 151 М.
ዳዊት ቃል ፊት ተሸነፈ...
14:04
kal beteseb
Рет қаралды 43 М.
መዝሙረ ዳዊት እሑድ - Mezmure Dawit Ehud
47:50
masresham
Рет қаралды 46 М.
Gli occhiali da sole non mi hanno coperto! 😎
00:13
Senza Limiti
Рет қаралды 18 МЛН