ለወንዶች ብቻ!!!! እንድትወደኝ ምን ላድርግ.... መካሪዎች ሲንግል ናቹ...

  Рет қаралды 18,244

Ahadu podcast

Ahadu podcast

Күн бұрын

Пікірлер: 179
@የኔወዳጅኢየሱስነው
@የኔወዳጅኢየሱስነው 9 ай бұрын
ወንድሜ ተባረክ ቪዲዮህን አንድም አምልጦኝ አያውቅም የተባረከ አእምሮ ነው ያለህ ሁሌም እከታተልሀለሁ ግን ጥሎብኝኮሜንት መፃፍ አልወድም ስገባ ላይክ ሳላረግ አላልፍም በርታ ዛሬ እራሱ ለምን እንደ ፃፍኩ እንጃ😂😂😂😂
@tg-hf2zk
@tg-hf2zk 9 ай бұрын
እኔ ወንድ ልጁቢሆን ደስ የሚለኝ በራስ መተማመን ያለው የተረጋጋ ሀይማኖት አንድ ኛውእና ዋናው ነው በመነጋገር የምያምን ስራ የሚወድ እራስኑ ከማንም ጋር የማያወዳድር እራስን መግዛት የሚችል አቋም ያለው የውሳኔ ሰው ሁሉም ያልካቸው እውነት እዳሉ እግዚአብሔር ይስጥልን ልክ ናቸው ✅እኔ ምን ይኑረኝ እሱ የበታችነት ስሜት የማይሰማው ከሆነ ደስ የማይለው ከሆነ ከባድ ነው ግን ለምን ነው ሴት በትምህር በገዘብ በመልክ ብቻ በምን ይሁን ትበልጠኛለች ብሎ ካሰበ የምያናደው እና የበታችነት ስሜት የሚሰማቸው
@abtt4537
@abtt4537 9 ай бұрын
ሚስቴ ፍቅርን እንጂ ገንዘብን አላስቀደመችም ። ገንዘብ ወዳድ ብትሆን የኔ ባልሆነች ነበር ። እኔም ነገ ሰርቼ እለወጣለው ሀብታም እሆናለው ሚስቴ ❤ በጥቂቱ የታመነ በብዙ ይሾማል ከድህነት ጀምሮ እስከ ብልፅግና አብራ የቆየች ሴት እሷ የተመሰገነች ናት እሷም ሚስቴ ናት❤ I love you ❤
@Alhamdulillah-pc7ru
@Alhamdulillah-pc7ru 9 ай бұрын
ሲያገኙ የሚሸመጥጡ ሌላ የሚያምራቸው ወንዶች አሉ አንተ ሚስትህን ስታመሰግን እኔ ኮርቻለሁ ተደስቻለሁ መሰሎችህን ያብዛልን ፍቅሩን ይጨምርላችሁ የልጆች እናትና አባት አላህ ያዲርግችሁ ገንዘብ ባይኖርህም በዚህ ልክ ከተረዳሀት አንተ ንጉስ ነህ ጀግና አቦ የረበና ሰላም ባንተ ላይ ይሁን
@Amhar352
@Amhar352 8 ай бұрын
ማርያምን ገንዘብ ኣይደለም ምርጨየ። እግዜብሄርን የሚፈራ ሰራተኛ ወንድ እና ክብሬን የሚጠብቅልኝ ወንድ ብቻ ይሁን ።ገዘብን ማርያምን ሰርተን እናገኜዋለን
@Eskedarr
@Eskedarr 9 ай бұрын
እኔን የገረመኝ እስከዛሬ መቶሽ አለመግባትህ እረ ሰብስክራይብ እያረጋቹህ ምርጥ መካሪ ወድማችን ነው
@wisdomhubethio
@wisdomhubethio 9 ай бұрын
ከተናገርከው የሚጣል የለውም ሁሉም ትክክል ነው በግሌ በራስ መተማመን ያለው እና ጎበዝ ሰራተኛ የሆነ ወንድ አድናቂ ነኝ
@BanchuAdane
@BanchuAdane 3 ай бұрын
መጀመሪያ እኔን የሚስብ ወንድ መሆኑን ከዛ አንገቱን ማለት ክር መኖሩን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታይ ስለሆንኩኝ ከዛ አጣቱን ያላገባ መሆኑን ከዛ ንፁ መሆኑን ለራሱ ክብር ጊዜ ካለው ንፅናውን ይጠብቃል ለራሱ ጊዜ እና ክብር ካለው እኔን ያከብረኛል ብዬ ስለማስብ.. ስቆይ ደሞ ከፈጣሪው ጋር ያለው ቁርኝነት ጤነኛ መሆኑን ማለት በሴት ያልተጎዳ ወይ የተጎዳ ከነበር ጊዜ ህይወት ያከመችው እና ያቺን ሴት እና እኔን ነጥሎ ለማየት የሚችልበት ደረጃ ላይ መድረሱን... ንግግሩን ከተግባሩ ጋር መጣጣሙን እና እውነት መሆኑን ከቤተሰቡ ጋር ያለው ግኑኝነት የሚሰጠው ቦታ ክብር... ለምን ቅድሚያ እንደሚሰጥ ጎደኞቹ እነማን እንደሆኑ ጎደኞቹ ምን አይነት አስተሳሰብ እንዳላቸው አብሶ በትዳር ... የሚሰራው ስራ ከተቻለ ደሞዙን😂 ሲከፋው ሆነ ደስ ሲለው የሚሄድበት የሆነ ነገር ሲገጥመው ምክር የሚቀበለውን ሰው ማንነት አስተሳሰብ በጣም የሚቀርበው እና አብሮ ጊዜ የሚያሳልፈውን ሰውን ማንነት ለምን እንደፈለገኝ ...እንደበሰለ አንዳልበሰለ የሚፈጅብኝን ማገዶ እንድመጥን 😂 የቱ ጋር እንዳለ አካባቢዬ ካለ ወንድ የትኛው እንደሆነ እና እንደሚያዋጣኝ እና እንደማያዋጣኝ ደስተኛ እንደሚያደርገኝ ከዛ አነጋገሩን
@LovelyCoastline-hq4gy
@LovelyCoastline-hq4gy 9 ай бұрын
እውነት ነው❤️❤️❤️❤️❤️💕💕💕💕💕💕🙏በእውነት ቃል የለኝም ምንደምልህ ወንድሜዋ❤❤❤❤በትክክል ✅✅✅✅❣️❣️❣️❣️❣️🌹❤
@ዶናት-ኈ1ቘ
@ዶናት-ኈ1ቘ 9 ай бұрын
ቅመምዬ ከአቅሜ በላይ ሆነብኝ ያንተ መረዳት የመር ትለያለክ ሁሉንም ትክክል ❤ ፈጣሪ ይጠብቅክ ያሰብከው ሁሉ ይሳካልክ
@FasicaAyehu
@FasicaAyehu Ай бұрын
ተባረክ ምርጥ መካሪ ወንድማችን እንወድሃለን♥️♥️♥️♥️♥️♥️
@rabiarawat9093
@rabiarawat9093 9 ай бұрын
ዝብየ ላዳምጥሕጂ ባሑን ሠአት ማፊ ፍቅ ፍሎስ ባሥ አዳሜ ብርሽን አጥብቀሽ ያዥና ቤትሽን ሥሪ ወይም የሖነ ነገር ያዙ ከዛ ስትጋቡ ንብረታችሑን አሥመዝግባችሑ ተጋቡ ከዛ ሥትጣሉ ፌስታሉን ይዞ ይወጣል😂😂
@madinaAbd-cs7kr
@madinaAbd-cs7kr 9 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@meronbirhanudemissie4529
@meronbirhanudemissie4529 9 ай бұрын
😅
@hadeya22
@hadeya22 7 ай бұрын
😅
@hayatkemal2588
@hayatkemal2588 7 ай бұрын
Tkkkel ❤
@BlenBlen-d3t
@BlenBlen-d3t 4 ай бұрын
OMG😀
@user-dc6ol5eo3t
@user-dc6ol5eo3t 9 ай бұрын
👌እናመሰግናለን። እኔስ በራሴ ላይ ነኝ። በነገራችን ላይ ገልብጦ ለሴትም ይሆናል።ግን ምን እደሚገርመኝ ልገርክ ከወር በላይ አልቀርበዉም በጥቂቱ እነዚህ ነገሮች ከሌሉት ወይም ደግሞ በመማር ላይ ካልሆነ 😊 አድ ነገር ግን አምናለሁ እግዚአብሔር ሲሰጥ ሲፈቅድ ነው ሁሉም 🙏
@AhmedAli-nh3uh
@AhmedAli-nh3uh 9 ай бұрын
ጎበዝ ነህ ሰው ለሰው ተወዳጂ የሚሆነው ያ ሰው ሰውን ሲወዲና ሲያከብር ስታየው ነው እስኪ ኪራ አስመሳይና ውሼታም ሴትን እንደት ማወቅ ትችላላቹሁ እራሱን የቻለ ቪዲዮ ስራበት እናመሰግናለን በርታ 🎉🎉🎉❤❤
@clickcell4333
@clickcell4333 9 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@tg-hf2zk
@tg-hf2zk 9 ай бұрын
ያወቁትን ማሳወቅ ትልቅ በጎነት ነው❤❤❤
@TesemaTesfaye-qo7dr
@TesemaTesfaye-qo7dr 7 ай бұрын
ኪራ በጣም አመሰግናለሁ። የአንተን ቭድዮ ማየት ከጀመረኩ ወድህ ራሴን ለመቀየርና ትክክለኛ ወንድ ለመሆን እየጣረኩኝ ነው ። Bigggg respect bro 🙏🙏🙏
@tgmokenen4833
@tgmokenen4833 9 ай бұрын
ክራየ እኔ ኮሜንት ኣልፅፍም ብዙ ግዜ ሰምቸ ነዉ የምወጣም ሳዳምጣተዉ ደስ ይለኛል ግን ኣልፅፍም እና የተናገርከዉ ምንም ስተት የለዉም እያዳዱ ለወደፍት የምታስብ ሴት ያልካቸዉ በሕገባ ተወዳጂ ነቸዉ 💚
@ዶናት-ኈ1ቘ
@ዶናት-ኈ1ቘ 9 ай бұрын
👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾ኮፊደንስ በትክክል 🫶ቅመም😊
@SaedahAlharbi
@SaedahAlharbi 9 ай бұрын
ሁሉም ልክ ነህ ወንድሜ💖💖
@ZebibSurur
@ZebibSurur 5 ай бұрын
The first thing is his personality & then hard worker & ethics
@lemlemtsegay-kz7ee
@lemlemtsegay-kz7ee 2 ай бұрын
🎉🎉ዋው ኪራ ባውደሪ ያለው ወንድ ኮንፊደንስ ያለው የውሳኔ ሰው ዋው ኪራዬ አብዛኛውን በትክክል ገልፀከዋል በርታ🎉
@amesasjs-fm1hv
@amesasjs-fm1hv 9 ай бұрын
ኪራዬ ያልከው ሁሉ ትክክል ነው አላማ ያላት ሴትአተ የተናገርከውን አይነት ወድ ነው የምፈልገው ክበርልን ኪራዬ
@akberetgidey4761
@akberetgidey4761 4 ай бұрын
የምትገርም ልጅ ነህ❤❤❤ እኔ ቃላት የለኝም የ ልቤ ነው የተናገርከው እፍፍፍ ስወድህ ❤❤❤
@Yenantwtube.
@Yenantwtube. 9 ай бұрын
በእውነት ኪራዬ ይሄንን ጥያቄ ልጠይቅ ነበረ ግን ብዙ ሰው ስለሚጠይቅህ ትመልሳለህ ብዬ ነበረ በተለይ ሰው የማይኖርበትን ነገር የሚመክሩት በተለይ አንድ ኢትዮጵያዊ ዩቲውበር ዊንታና የምትባለዋ ልጅ።😂😂😂
@tsiont2545
@tsiont2545 9 ай бұрын
So true
@TigistAlem-vt1wl
@TigistAlem-vt1wl 9 ай бұрын
ትክክል ኪሩየ ተባረክ ወንድሜ 🙏🙏🙏
@FafiAhmed-vr9uj
@FafiAhmed-vr9uj 9 ай бұрын
በጣም ይመቻኛል ጎበዝነክ👏👏👏በርታልን ያብዛልን ያንተን አይነቶችን....
@Selamkebede-v6f
@Selamkebede-v6f 9 ай бұрын
ሁሉም ትክክል ነህ ኪራየ ኑርልን በተለይ ለእኛ ለሴቶች❤❤❤❤
@masetewal6914
@masetewal6914 9 ай бұрын
ትክክል ነህ ኪራዬ 🥰🥰
@alemtsehaysesaysisay7144
@alemtsehaysesaysisay7144 9 ай бұрын
ዋው ኪራችን ትክክል ነው ያልካቸው እኛ የምንወደው ገዘብ ብቻ አይደለም ገዘቡ የመጣው በምን አይነት መገድ ነውየሚለውንም እፈልገዋለን ያልካቸውን ሁሉ እፈልጋለን ተባረክ❤❤❤❤❤❤
@DagimKiya
@DagimKiya 9 ай бұрын
Are teyy😂😂😂😂😂😂😂
@odioalagente1080
@odioalagente1080 9 ай бұрын
Saks nw yhe
@tesfalmtesfa5137
@tesfalmtesfa5137 9 ай бұрын
Kira set lijiga realeshionship lay mekoyet alichilim endet lihon tolo enadedalewu mn largi
@AbKing-ph7vq
@AbKing-ph7vq 7 ай бұрын
Eski la satohe laklne Please
@meklityathehayelij1233
@meklityathehayelij1233 9 ай бұрын
በትከከል የተነገርከው ሁሉ ልከ ነው እኔ በሴትነቴ አሁን የተነገርካቸው በጣም አሰፈላጊነ ምርጫዩ ነቸው ።
@mestawetdeneke7165
@mestawetdeneke7165 7 ай бұрын
ያልከዉ ሁሉ በጣም ትክክል ነው ።
@WionshetFikadu-qv7je
@WionshetFikadu-qv7je 8 ай бұрын
ልክ ነህ❤❤❤
@DemelashiGete
@DemelashiGete 6 ай бұрын
ኮንፊደንስ ማለት ሚፈራ ስትል አልገባኝም አንድሰው ፋራ ማለት አይመራም ነው የሚያስፈራውን ለይቶ ካወቀው እዴት አይፈራም
@zufangetahun9464
@zufangetahun9464 9 ай бұрын
ስለ ወንድ እስኪ እንደት እንደሚወደኝ ላርግ ባለ ትዳር ነኝ
@burteamen
@burteamen 7 ай бұрын
ወንድሜ እንዴት በደርግ ነው ወንድ ልጅ ከኔ እንዶይርቅ አደረገው ይቀርቡኝ እና ይርቁኛል ለምን ስል መልስ የላቸውም።
@f.A-vv7wk
@f.A-vv7wk 9 ай бұрын
ክካስካሉ አታስገባው ይርብሻል በተርፈ ምርጥ ምክርነው እናመሰግናለን በርታልን
@TsinatTamiru-cv8mk
@TsinatTamiru-cv8mk 9 ай бұрын
Egziabher yakbirilin yakbirilin yelben nw yetenagerkew so thankyou very much
@AsniAsni-rq5dj
@AsniAsni-rq5dj 9 ай бұрын
Yalkew Hulum tkikil nw esum Andu yene bal new yemarkegn wbetu genzebu aydelm
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 8 ай бұрын
እመቤቴን እኔ ገንዘብ ከወንድል ብዙ አልፍልግም እራሴ ሰርቸ ሰለማገኝ ቢሆን ደሰየሚለኝ በንግግር የሚምን ሰራ የሚወድ ሀይማኖተኛ ከሆና ጥሩ ናው
@MEKDESSHIBESHISHIBESHI
@MEKDESSHIBESHISHIBESHI 9 ай бұрын
ልክ ነህ ኬራዬ በርታ ደስ የሚል ምክር አጋሽ ❤❤❤❤
@sarahalemusarahalemu6062
@sarahalemusarahalemu6062 9 ай бұрын
ትክክል ነው ያልከው ሁሉ
@WebNet-bg5hs
@WebNet-bg5hs 9 ай бұрын
ከልብ እናመሠግናለን ልክ ነህ ❤❤
@zufangetahun9464
@zufangetahun9464 9 ай бұрын
ሁሉም ትክክል ነህ በጣም የምወደውን ወንድ ነው አግብቸዋለሁ
@zeah22
@zeah22 9 ай бұрын
❤❤❤አሏህ በእዉቀት ላይ እውቀት ይጨምርልክ
@ቃልዬ-ደ5ቨ
@ቃልዬ-ደ5ቨ 8 ай бұрын
ሠላም ነሕ ወድሜ አድ ነገር ላማክረ ነበር እና እባክሕ እዳታልፈኚ ቁጥረሕን ላክልኚ ሕወት በጣም ከብዶኛል😭😭😭😭
@fafatma9967
@fafatma9967 9 ай бұрын
ትክክል ወላሂ እኔ የምፈልገው አንተ ያልከውነው ግንየሉሙ ወንድሜ በርታልን
@zehara8247
@zehara8247 9 ай бұрын
በትክክል ያነሳሀቸው ነጥቦች እንደ እኔ ልክ ናቸው
@senorita0828
@senorita0828 9 ай бұрын
ልክ ነህ ኪራዬ
@BezawitTilahun-ky6qn
@BezawitTilahun-ky6qn 9 ай бұрын
በጣም ጎበዝ ነህ ማርያምን አንጀቴን ነዉ ያራሰከዉ በርታ!!!
@TsionPetros-s7z
@TsionPetros-s7z 9 ай бұрын
kira ba mane prodkast aychehi betam das blognal stebk nebar Yemwadih intervwun dagme dagagime samchelawu Gin eshetu melesen indih iyewadadk andi kan btganegnu das yilegnal❤
@SamGfrewbd
@SamGfrewbd 7 ай бұрын
ትክክል ነህ❤❤❤❤❤❤
@faizaawol1982
@faizaawol1982 9 ай бұрын
Wallahi lek nah ahun yalekachaw hulu gen still alagagnawem ede ayenat wade abezagnochu yaset bahere naw yalachaw wadoche talamamatugn melu sedaberu telobegn edaze ayenatochun alodachawem
@SmartDabble
@SmartDabble 2 ай бұрын
Kiru lemin Anita endalagebaki video seraline
@hadeya22
@hadeya22 7 ай бұрын
እረ እስተገዘቡ ገደል ይግባ ዛሬላይ ሴቶች ምንም አንፈልግም እነሱናቸው ከሴት እሚመለከቱት እህቶቸ ጠካራ ሁኑ❤❤❤❤
@etaferahugetahun3080
@etaferahugetahun3080 9 ай бұрын
you right 👌
@Abas11770
@Abas11770 8 ай бұрын
አቢኒ❤❤❤😊
@madenamadena3274
@madenamadena3274 9 ай бұрын
ኧረኢሄን ልጂየማገኝውበየትነው ጥያቄነበረኝ😢😢😢😢😢😢😢
@munayimam8772
@munayimam8772 9 ай бұрын
በጣም ልክ ነህ❤
@Tgs542
@Tgs542 9 ай бұрын
ልክ ነህ ዋንድሜ እንዎዳሃለን ♥️♥️♥️
@Kelebet00Niguss00
@Kelebet00Niguss00 2 ай бұрын
Salsema kaderku yichenkegnal bro .bertaln . Manew mewdew endene ❤
@mulu5
@mulu5 9 ай бұрын
በትክክል ወንድማችን ዋዉዉዉዉ 100%
@yordanoshailu2998
@yordanoshailu2998 9 ай бұрын
Kira I have a question for you Exochachinn metlat alebin bilek tasbalek kehones why??
@TeghsEshtu-bx9vl
@TeghsEshtu-bx9vl 9 ай бұрын
በጣም ጎበዝነክ ቀጥልበት ታስፈልገናለክ❤❤❤❤❤
@senayetutu5100
@senayetutu5100 9 ай бұрын
Enamesegenalen
@thut5802
@thut5802 9 ай бұрын
Im falling in love with kiru 😢 😊
@hadeya-fh6jo
@hadeya-fh6jo 9 ай бұрын
ጡሩነው ብዙ እየተማርንበትነው
@HiwotFkaduuu
@HiwotFkaduuu 6 ай бұрын
Very nice 👍. Beam tekekile new yemiti nagerow
@mitikuelsabet7953
@mitikuelsabet7953 9 ай бұрын
Thank you🙏
@selamawitkebede6373
@selamawitkebede6373 9 ай бұрын
Thank you
@mihretababu8915
@mihretababu8915 9 ай бұрын
Your right man don't listen people good job 🥰❤️❤️❤️
@nouriamohamad5749
@nouriamohamad5749 9 ай бұрын
😢😢😢😢
@YefikirMihiretTube
@YefikirMihiretTube 7 ай бұрын
lesu Kebare Yalew Temenya siri miwode sew Yes Yse
@momiytube2277
@momiytube2277 9 ай бұрын
You're right but እራሴን ወክየ ሳወራ በመጀመሪያ ታማኝ ወንድድድዶድ በእምነቱ የፀና የሚንከባከባት ይህ ማለት በገንዘብ ብቻ ሳይሆን ሳይኖር መኖሩን የሚያሳየት የሚያደምጣት ብቻ ገልፀህዋል ይመችህ ይሄን ከላይ የዘረዘርሁትን መስፈርት ካለህ አልታየህኝም😅😅😅
@DanaytHAGOS-ip1zv
@DanaytHAGOS-ip1zv 9 ай бұрын
Happy Sunday 🎉
@HiwotFkaduuu
@HiwotFkaduuu 6 ай бұрын
You right kerye
@lovelovertube507
@lovelovertube507 8 ай бұрын
Tiktok lay neber yemayih KZbin lay silagegnewuh desi bilognal stay blessed
@KingmanPutin
@KingmanPutin Ай бұрын
B,c we have more iron than gril and it determined by high testosterone and more iron more power to over came davil power
@HenaCr7-qz8ln
@HenaCr7-qz8ln 6 ай бұрын
Wow❤❤❤
@HelloShj-g6p
@HelloShj-g6p 6 ай бұрын
👍👍👍👍🙏🙏🙏
@alemesoratube9648
@alemesoratube9648 9 ай бұрын
jagenachene enkane basalame maxake ❤❤
@bekiman7358
@bekiman7358 9 ай бұрын
Kira mst lj neh gn amd tyake alegn ebakh 21 ametenew ena ke edme befit bebsel efelgalehu ena tlo mebsetl endnchl negerochn endnastewl miyaregen tip ngeren mambebm kehone mnaynet metshaf lelochnm le relationships tekamislehone new bakh
@tube-de8eq
@tube-de8eq 9 ай бұрын
ኪራዬ ትለያለህ እኮ አባቴ በርታልን❤
@mesretaliga1205
@mesretaliga1205 9 ай бұрын
ኪራ መቶ ፐርሠንት በሤትነቴ የተናገርከውን እኔ ውሥጥ ያለ ሥሜት ነው ትክክል ነህህህህህህህህህህህህ።
@SaleemaSalee-kg1qu
@SaleemaSalee-kg1qu 9 ай бұрын
ቅመሞችየ እኔ በፍቅ ሥፎቀቅ ከረሜ በዝህልጅ ምክረ ተለውጨ የሚወደኝንነ ለቁምነገረ የሚፍልገኝን ለይቸ የቀምወደውን ሥከተል ገደል ከመግባት ታግዶኝ የሚወደኝን መረጨ ደሥተኘ ሁኘለሁ ያዝልቁልሸ በሉውኝ
@koketTomas
@koketTomas 9 ай бұрын
Ewnet new kira thank you😮
@FatinaKamal
@FatinaKamal 6 ай бұрын
❤❤በትክክል፤ታበሪክ፥በሪታልን
@Mahiletwubie
@Mahiletwubie 9 ай бұрын
Bgenzebe sew edatewedu ene hule memgnew edene becha wend yhun yan selachu haft tefe new webetm edza adamachi khone huletum bengeger wedfet geze ymetal
@madinabelet-wd8cx
@madinabelet-wd8cx 9 ай бұрын
የኔ ወንድም 👍👌❤️
@martatiga6552
@martatiga6552 9 ай бұрын
You are right yemer
@GenetKabada-x9l
@GenetKabada-x9l 9 ай бұрын
Wawwwwwwww. ❤❤❤❤❤❤❤
@godislove1474
@godislove1474 9 ай бұрын
If I have to answer this money is important in relationship and agreement is the point with agreement there is a Power of Love if you love each other fairly and truest that is the best you can not manage with out a wisdom when you are wise you know what to do I guess not only women's lovers money anyway every human being lovers money this days is change man following rich women's haha
@dessalegnfentahun3655
@dessalegnfentahun3655 9 ай бұрын
waw, thank you.
@caltuuasefa561
@caltuuasefa561 9 ай бұрын
Thank biroo 😮
@MahletGetnet-w9z
@MahletGetnet-w9z 9 ай бұрын
ትክክል ነህ
@YefikirMihiretTube
@YefikirMihiretTube 7 ай бұрын
Bexanu Leke nekeTemenya Sew Bexame Des yalenyale
@messeretmesseret2517
@messeretmesseret2517 9 ай бұрын
እኔ ምወደው ወንድ ልክ እንዳንተ አስተዋይ❤❤
@asnitelahun650
@asnitelahun650 9 ай бұрын
ኑርልኝወድሜትክክልነህ፡ጤናይሰጥህ
@Kauwys-bl9qh
@Kauwys-bl9qh 9 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@otebeoo875
@otebeoo875 9 ай бұрын
ተባርክ በትክክል
IL'HAN - Qalqam | Official Music Video
03:17
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 700 М.
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
00:12
Mari Maria
Рет қаралды 45 МЛН
The Best Band 😅 #toshleh #viralshort
00:11
Toshleh
Рет қаралды 22 МЛН
Une nouvelle voiture pour Noël 🥹
00:28
Nicocapone
Рет қаралды 9 МЛН
የተሻለ ህይወት ለመኖር | Lessons that life thought me
18:28
ሴቶች ብልጥ ናቸው….... ለወንዶች ብቻ..
22:47
Ahadu podcast
Рет қаралды 23 М.
ሎሚ ስለእምነትካ እትኸፍሎ ዋጋ
35:26
True WORD
Рет қаралды 258
አፋጠጣችሁኝ እኮ .....መልስ ሰጥቻለው...
30:52
IL'HAN - Qalqam | Official Music Video
03:17
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 700 М.