KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ቀስ እያለ ይደብራታል....ደስተኛ አትሆንም...ወንዶቸ እንዳትቀየሙኝ ahadupodcast
20:45
ዋጋ የሚያስከፍሉ ስህተቶች….እኔን ጎድተውኛል
20:04
☝️☝️☝️МАЛЫШ-СИЛАЧ 14 лет притворился НОВИЧКОМ | Школьник сделал то, чего не смог качок
00:50
Что-что Мурсдей говорит? 💭 #симбочка #симба #мурсдей
00:19
小丑教训坏蛋 #小丑 #天使 #shorts
00:49
Enceinte et en Bazard: Les Chroniques du Nettoyage ! 🚽✨
00:21
ለሴቶች .....ወንዶች ለምን ይሸሻሉ...????? ahadupodcast
Рет қаралды 59,491
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 110 М.
Ahadu podcast
Күн бұрын
Пікірлер: 534
@jeddahruwais6286
Жыл бұрын
ሰላም አንደኛ ነኝ 💪💪💪💪💪
@Ahadumedia
Жыл бұрын
😁🙏🙏🙏
@sarahphone6531
Жыл бұрын
ለትንሽ ቀዴምሽኝ😂
@jeddahruwais6286
Жыл бұрын
@@sarahphone6531 አኮ በጣም ፈጣኝ ነኝ 😂😂😂😂💪💪💪
@erhamtmohd1676
Жыл бұрын
@@Ahadumedia እረ ወንድሜ በፈጠረህ ምከረኝ የምወዴው ልጅ ነበር እሱም እንዴሚያፈቅረኝ ምሎ ተገዝቶ ይነግረኛል ግን እኔ ውጭነኝ እሱው የመንግስት ሰራተኛነው 2አመት ሆነን ግን ገንዘብነው አብዛሃኛውን ጊዜ ይጠይቀኛል ሁሌ አሞኛ ቤተሰብ አሞብኝ ብር እርጅኝ ስልኬ ጠፍቶ ስበቡ ብዛቱ አዴከመኝ እንለያይ ብለውም እንቢ አለኝ ምን ላድርግ እንለያይ ብየ ብዙጊዜ ነገርኩት ከሰወስትወር ቡሀላ ከቀናቶች ቡሀላ ተመልሶ ይመጣል እድሜየ 29 ነው አሁንም ስለችግር ካወራ ምን ማድረግ አለብኝ በፈጣሪ ምከሩኝ
@اناالمسلمالحمدلله
Жыл бұрын
@@Ahadumediabroኧረ እንግሊዘኛ ቀንስ ፕሊዝ እንግሊዘኛ በሄደበት ያልዞርን ብዙ ልጆች መኖራችንን አትዘንጋ የምር አንዳንድ ነገሮችን ለመረዳት አፌን ከፍቸ ስጠብቅህ በእንግሊዘኛ አፈር ድሜ አብልተከው ላሽ ትላለህ ይደብራል😢😢😢😢
@bitAhmed-w9y
Жыл бұрын
አይ ወንዶች ምንም ቢያደርጉላቸው የሴትን ልጅ ልብ መስበሩ አይቀሬ ነው ወድማችን ግን ለምክርህ እናመሰግናለን
@jerryeyu8596
Жыл бұрын
በጣም ይገረምኛል ምንም ሳይጎልበት እራሱ ምን እደሚያስቡ ግራ ያገባል
@Semira945
Жыл бұрын
እዉነት ነዉ
@AAa-lm5fv
Жыл бұрын
ትክክል😢😢
@AssAUWU
3 ай бұрын
እዉነት
@Sarina-k4n
Ай бұрын
Are wede gude nachew eko
@aprime9998
Жыл бұрын
ባሌ በጣም ቢዚ ነው በጣም ነው የምወዴው በዬ ቀኑ ባዋራው ዴሥ ይለኝ ነበር ነገር ግን ጊዜን ለማክበርና እሡን ላለማጨናነቅ ሥል ናፍቆቴን ቻል አድርጌ ሲመቸው እራሡ እንድዴውል እድሉን እሠጠዋለሁ ግን መጠበቅ ቀላል አይምሠላችሁ በጣም ነው የሚያቁነጠንጠው😂😂 😂ቢሆንም ጥሩው አማራጨ ይሄ ሁኖ አገኘሁት ሥለዚህ አንዳንድ ጊዜ ጠንከራ መሆን ያሥፈልጋል የኔ ካልነው ሠው ጋ ለመኖር ።
@menberemenbi8053
Жыл бұрын
ውስጤ በጣም ተስብሯል 😢ግን ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቀጥልበት በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ለለጥያቄዬ ለራሴ ከመለስኩት መልስ በተጨማሪ ጥሩ ማረጋገጭና ትምህርትን አግኝቼበታለሁ ።በእውነት ያማል በትክክል ሳይረዱን ለነሱ በሚገባቸው መልኩ ያልሆነ ትርጉም ሰጥተው ልባችንን ሰብረው መኖር እስኪያደክመን ድረስ ልባችንን ለሰበሩ ሰወች እግዚአብሔር ብድሩን ይክፈላቸው አልልም ይቅናቸው። እውነት የሰውን ልጅ በግዴታ ማቆየት አይቻልም ፍቅርም በልመና አይሆንም። ብቻ ከታገሱት ሁሉም ያልፋል ነገ ሌላ ቀን ነው። ግማሹን ዕድሜዬን ሁሉ ነገሬን 13 ዓመት ሙሉ ስለ አንድን ሰው ማሰብና ሄዶም ማፍቀር በጣም ያደክማል አስቡት ለዚያውም በሴት ልጅ እድሜ😢 ሌላ ሰው ማሰብ ደግሞ የበለጠ ያደክመኛል 😢😢😢
@Ametube-ws7dg
Жыл бұрын
አይዞሽ እማ በርቺ
@mekdesmelkam7585
Жыл бұрын
አይዞሽ ማማየ
@ElshadayDemissie
Жыл бұрын
ያንቺነትሽ ሁሉ መጀመሪያው እግዚአብሄር ነው በሱ ተፅናኚ
@zebu4271
Жыл бұрын
ኢሄ ልጅ በደንብ ሊበረታታ ይገባዋል ለይኩ ሼር አርጉ
@Yenantwtube.
Жыл бұрын
በትክክል የእኔም የዘወትን ሀሳቤ ነው።
@ዳኒያIslamicChannel
Жыл бұрын
እስኪ ስደት ላይ ላለነዉ ስለ ርቀት ፍቅር አንዳንድ ምክሮች ንገረን አብዛሃኛቻችን ስደት ላይ ያለን ሴቶች ነን የምንከታተልህ ብዬ አስባለሁ በተረፈ በርታ በጣም ነዉ የምናመሰግነዉ 🥰🥰🥰
@Dan-ln6rg
Жыл бұрын
ፈጣሪ ይባርክህ እውቀትህ:ይጨምርልህ :እውነት ነው ትክክለኛ ከእግዚአብሔር የተሰጠ ሰው ለህይወታችን የምሆን ለሁላችን ይስጠን ፈጣሪ ።
@Tube-ib9go
Жыл бұрын
ከኒካ በኋላ ነው ፍቅር ያለው ከኒኳ ወዲህ ፍቅር የለም አላህም በመካከላችሁ መዋደድን አደረግን ብሏል አላህ እርዝቃችንን ያስፋልን እናም ዝብለህ ፍቅር ፍቅር አትበል ሀይማኖታችን ግልፅ አርጎልናል ሀደስ እና ቁርአን ላይ ፍትው ብሎ አለ
@amm4537
Жыл бұрын
ሙስሊም ነው እንዴ?
@zainabalma1071
Жыл бұрын
እነ ለምን መጠሽ ሆ
@afhafhfdcj9595
Жыл бұрын
صح❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👍👍👍👍👍👍👍
@hayuti7346
6 ай бұрын
እሱ ሙስሊም አይደለምኮ ካልተመቸሽ አትስሚ ሀላል ትዳር ይስጠን
@zeharahassenzeharahassen9220
Жыл бұрын
አህህ ከሰው ልብ ገብተህ የወጣህ ነውኮ የምትመስለው አገላለፅህ እረጅም እድሜ ከእውቀትጋ ይስጥልን
@የማርያምነኝ-ቀ6ተ
10 ай бұрын
በእውነት እግዚአብሔር ይስጥልኝ አመሰግናለሁ
@zakiail9186
Жыл бұрын
ከንግግርህ ፍጥነት ለዛ እማይሰለች አንደበት ነው ያለህ በርታልን ❤
@sarahwelcome2560
Жыл бұрын
በጣም ጠቃሚ ነገር ነው የምትስጠው ግልጾ የሆነ ትምህርት ነው እናመስግናለን ኣዎ ልክ ነህ ወንድ ልጅ ትንሽ ግዜ የፈልጋል ኣትጭቅጭቁት እንደ ማኒትግ ተስቦ ይመልሳል ናይ ብሓቂ ንፉዕ ቀፅሎ
@yeshawgetyeshawget7498
Жыл бұрын
ወንድሜ እምታወራው በጣም አስተማሪ ነው እኔ ሪሌሽን ጀምሬ ግን የትም ቦታ ሄድኩኝ ይጠረጥራል እና ላስረዳው ስሞክር ደግሞ አይቀበልም እና ዝም ስል ደግሞ ስለተፈቀርሽ ነው የዘጋሽኝ ይላል እና መፍትሄ ካለህ ምን ላድርግ በተረፈ በጣም አሪፍ ነው ቀጥልበት🙏❤️👌
@aaliyabh8959
Жыл бұрын
ቅርብ ጊዜ ነዉ የምከታተልህ ብዙ ነገር ተምሬለሁ እግዚያብሔር ይጠብቅህ
@TheGoodNurse95
Жыл бұрын
በጣም ልክ ነህ ። እንደውም relationship keep ለማረግ እስኪጋቡ ብቻ ሳይሆን ከተጋቡም በኋላ የሚቀጥል ስራ አለ ሁለቱም ጋ ። በቃ ሰው ከሰወ ጋር እስከኖረ ድረስ ለሌላው ሰው ምቹ መሆን አለበት
@fikr9286
Жыл бұрын
እውነት ጉበዝ አስተዋይ ነህ ቀጥልበት❤ ኮሜንት ለመጀመሪያዬ ነው ብዙ ግዜ እካተትልሀለሁ ከይቅርታ ጋ ወንድም በመሀል English ምትወራው ማለቴ ብዙ ሰው ስለማያውቅ ብዬ ነው ላይገባን ይችላል እና በድንቂ አማርኛችን...😊
@ejigayehugirma2689
Жыл бұрын
love honey becha naw mitwkaw limde fraw
@ዕርግቧ
Жыл бұрын
የዚህን ልጅ ንግግር እሚወደው ማነው ነጭ ነጯን ነው እሚናገረው ደግሞ ዪቶቡን ስፈልግ ነበር አገኘሁት በርታ ወንድማችን ❤❤❤
@alsaalsaalsateshale
Жыл бұрын
ይሄልጅ ደስይለኛቶ ቶሎ ወደገደለው ነውሚገባው ይመችክ😂❤❤❤
@MahiDan-vz4gt
Жыл бұрын
በጣም ትክክል ነህ ነጭ ነጮን ነው እምታወራው እግዚአብሔር አብዝቶ የምታወራውን በተግባር እንድትኖረው ይርዳህ። እውነት ነው ፍቅር ነፃነት መስጠት ነው ለሚወዱት ሰው ብዬ አምናለሁ እኔ Block unBolok እያረኩ ብዙ ጊዜ አጠፋ ነበር ግን ለካ ፍቅር ነፃነት መስጠት ነው እንዲተውም እንዲፈልግም እንጂ ግዴታ አደለም አመሰግናለሁ።
@ትዕግስትየማርያምልጅ-ወ8ዐ
3 ай бұрын
በጣም ልዬ ሰዉ ነህ እና መድሀኒአለም የልብህን መሻት ይፈፅምልህ ግን በዚም ሆነ በዛ ይሆን ወንድ ልጅ በሴት ልጅ መቀልድ ለነሱ በጣም ቀላላቸዉ ነዉ አይገባቸዉም😢😢😢😢
@aprime9998
Жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ነህ ይሄ ትምህርትህ ለብዙወች ሠበብ እንዴሚሆን አልጠራጠርም በርታልን በዚሁ ቀጥልበት ❤❤
@yechouyecho1621
Жыл бұрын
እረ ለዚ ጀግና መቶ ሺ እንናሰገባው ቅድሚየ ላይክ አድርጉ ወቀት ቀስሞ ውልቅ ይደብራል
@Ahadumedia
Жыл бұрын
Thank u
@yousera6014
Жыл бұрын
💯ይገባዋልልልልል
@mestawetdeneke7165
7 ай бұрын
እዉነት ነው ይገባዋል❤❤
@jjjhh4655
4 ай бұрын
እኔ በበኩሌ አርጋለሁ የሚቻለው ደሞ 1ሰብስክራይቭ ነው እሱን ደሞ አርጋለሁ
@WubalemMengistu-x6d
Жыл бұрын
Thank u kira bezu temralehu hulem genbina astemari hasabochin new yemtseten
@sarahphone6531
Жыл бұрын
ወላሂ ካንተ ብዙ ትምህርት ወስጃለሁ አላህ ይጠብቅህ ወድሜ😢❤
@herutmengistu1947
9 ай бұрын
እናመሰግናለን ወንድማቸን ❤🙏
@GODISTHEKINGOFKINGS
4 ай бұрын
Thank you god bless you 🙏
@የማያልፍየለም-ዐ7ሠ
Жыл бұрын
ዋውውው ግን እስከዛሬ የት ነበርክ ምነው ከአመት በፊት በኖርክ ቢሆንም አልረፈደም ለመጪውም ትውልድ የሚጠቅም ትምህርት ነው ያቀረብከው ኑርልን ይመችህ 👍👍❤❤❤❤
@ልጀእወድሻለሁ
Жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢
@hwiimohomed7787
Жыл бұрын
Bzu sewu yitadeg neber
@NejiyaAsrar
9 күн бұрын
እውነትነው ❤❤❤😢😢
@Habesha-g9e
2 ай бұрын
ይሄ ልጅ ግን ስወደው በጣም አንደኛ ነህ❤❤❤❤
@Mqds-b1t
8 ай бұрын
አመሰግናለሁ ወድሜእዉነትነዉ
@aberashkassa3056
Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ምንም ቃል የለኝም አንተን ቀድሜ አውቄህ ቢሆንና ሰምቼህ ቢሆን ብየ ተመኛው 100% ትክክል ነህ እኛ ሴቶች ችግራችን ይሀ ነው አንድ ሰው ካሰብን እምንደብቀውም እምንሸሽገውም የለ
@astekastek1000
Жыл бұрын
ያራት አመት ፍቅረኛ ነበረኝ እና ድገት ነዉ የጠፋዉ እኔም አልደነቀኝም ምክንያቱም እኔ ከተዉኩት አመት አልፎኝ ነበር ግን ከሱ እንዲመጣ እድል እየሰጠሁት ነበር የምር በመከራም በደስታወም ከጎኑ ነበርኩኝ እረዳዉ ነበር ኪሱ ሳይሆን ሰዉ በመሆኑ ነበር የወዱድኩት ያስናቀኝ ሴት አለመሆኔ ነዉ ማስበዉ ማለቴ እሱ እንዲከፋ እንዲጩነቅ አልፈልግም ነበር ብቻ ጠብቀኝ ሁሉም ነገር አረጋለሁ እል ነበር ለምሳሌ ቤቴየራሳችን ስራ የመስራት ወዘተ።።።።። እና ሴቶች ሴት ሁኑ እኔ ለፍቅር ብዬ ነበር ዝቅ ምለዉ እሱ ግን ኩሱ ወጪወንድ የሌለ ይመስለዉነበር እኔ ግን እኮ ከሱ የተሻለ በዙርያዬ ነበሩ ግን።።።።።።።
@AssAUWU
3 ай бұрын
እሚወደንንንትተን የምንወደዉን ስለምንከተል ተጎዳን
@MeaziGeni
Жыл бұрын
of course .....you right ....amazing bro
@MeronTINSALI
10 ай бұрын
አረ በጌታ ምትገረም ነኪ ታባርክል በርታ ❤ ግን ለእኔ ብቻ ነዉ ወንድ ሁሉ ከአንድ እናት የወጡት ምመስለኝ 😌🤣
@SaronGudisa
9 ай бұрын
betam yemigerm nw yemetestew hasab ye ewenet yemetenagerew hasab sel ene yemetawera nw yemimeselegn berta kira
@ayidaali9309
Жыл бұрын
Thank you so much 😊
@joliyanahabeshawite6373
Жыл бұрын
ግንኮ ደገት የሚሆን ነገር። ሴት ልጅ ከልቧ ቀርባው አለች😢 ልቧ ይስበራል የውሽት መኖር አይከብደም ግን ይህ ራስን መጥላት ነው የኔው ጋ ያወራህ ነው የመስለኝ አሁንስ ይሁን። እስኪ። ልስጠው። ጊዜ ልክ ነው። በግዴታ ፍቅር የለም። ገብቶኛል👍
@lulululu3892
4 ай бұрын
Perfect Guy!
@CellPhonica-ky6vy
7 ай бұрын
Thenk you bro❤❤❤
@bintaby1099
Жыл бұрын
ለምድነው ስለፍቅር ግኑኙነት ሳስብ የሚደክመኝ ኡፍ 😥
@ጓልተምቤንሃገረሰላም
Жыл бұрын
የኔ ቢጤ ነሽ ወር ይሆናል ስፅፍልኝ እመልስለታለሁ ሲደውል ኣላነሳለትም በዚ ኣካሄድ ከቀጠልኩ መሄዱ ኣይቀርም ።
@MeronLema-e7b
Жыл бұрын
Enda ene
@اناالمسلمالحمدلله
Жыл бұрын
ምን አሳሰበሽ አንች ደሞ ቀላልኮ ነው ከሆነ ሆነ ካልሆነ ደግሞ እንደ ሰነፍ አህያ መቀየር ነውኮ
@yirgaalem8626
Жыл бұрын
Me to
@habiba588
Жыл бұрын
@@اناالمسلمالحمدللهእኔም
@RawdaAbdu-g1z
10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@amirasadek4232
5 ай бұрын
እኔ በጣም ደስ እያለኝ ነዉ የምሰማህ በእዉት ማለት ነዉ የሚገርምህ እኔ ፍቅረኛዬ ለ4 አመት ስንቆይ ለ2 ሰአት እካን ከመስመር ከጠፋዉ በጣም ይጨቀዉነበር እኔም እደዛዉ ከዛግን ተቀየረ በቃ ሌላ ሰዉ ይሀዉ 6 አመት ሆነን ወይ አይተወኝ ወይ አይዘኝ ያሳፍፈኛል በሀላይ
@TinaFarah-l2t
7 ай бұрын
Wuy zare yene video newu ene kaledewole aledewulem .enkibukabe betam eflegalehu
@HananMohammedadem
5 ай бұрын
Selam wendme tru mikr new geta ybarkih
@ethiopiahagere7625
Жыл бұрын
እናመሰግናለን ጥሩ ምክር ነው የምታስተላልፍልን ብዙ ትምህርት ወስጃለሁ። አዲስ ግንኙነት ለመጀመር ገና መተዋወቅ ላይ እያለን ጥፍት አለ በትውውቅ ወቅት ብዙ ጥያቄ አበዛብኝ እኔም መመለስ ያለብኝን ብቻ መለስኩለት አሁን ላይ መናገር የሌለብኝን ያዝ አደረኩ እናም እሱ የሚፈልጋት አይነት ሴት ልሆንለት አልቻልኩም😂 የሚገርምህ አንድ ጭዌ ላይ ሸወደኝ እኔ የምለውን ለማወቅ ከትዳር በፊት ሴ*ስ ማድረግ እንደማይፈልግ መግሮኝ እኔ ተአምር ሆኑብኝ ደስም አለኝ እኔም የምፈልገው ይህነው ብዬ ከዛ ወዲህ ጠፋ ጠፋ 😂😂😂 እድሜ ላንተ ምን ሆኖ ነው ብዬ እንዳልደናገጥ ከዚህ በፊት የሰራኸው ቪዲዮ ላይ ስለተናጉርክ ትምህርት ወስጃለሁ😊
@ComCell-od4dv
Жыл бұрын
Setam late yehun wodemachen Legna laseda tagnochi..bexam arife temert new enamsegn alen yane Ase tew fetari...ye tabeki🙏😍💙❤️❤️❤️
@maazaberhane9741
8 ай бұрын
True ❤
@family-nj7eq
Жыл бұрын
ስራዎችህ ምርጥ ናቸው በርታ ወንድሜ
@SuzanAwad-zf2rj
12 күн бұрын
Thank u kira
@Tiki-j8n
2 күн бұрын
እዉነት ነው
@bitAhmed-w9y
Жыл бұрын
ትክክል ነህ ወድሜ ግን የህይወት ታሪክ ወይም ፍቅር የሚባለው ነገር ሳስበው ያደክማል ወድማችን ምክርህ ብዙ ትምህርት ወሰድንበት
@tttubu-l3i
Ай бұрын
ኪሩዋ ላድቀንም ቢሆን ጃኬትህ ተመቸኝ አውሰኝ😂❤ ሲቀጥል ቆጆ መረጃነው ቀጥልበት ክበርልን
@Meera-v4g
Жыл бұрын
Woww Thank you 👍👍👍👌👌
@neima-w9b
Жыл бұрын
እንደዉ ተከድኖ ይብሰል 😥😥😥😥እኔማ በጣም ነበር የምወደዉ ግን ሥንገናኝ ጓደኛ ለመያዝ አላማዉ እንደሌለኝ ነግሬዉ ብቻ እንደ እህትና ወንድም እንሁን ብሎ ፍቅር ዉስጥ አሥገባኝ ይሄ ሬሣ ,ከዛ ተለያየን በነገሮች አለመግባባት አናደደኝ የምር ዉሥጤ እየተቃጠለ ስለሡ አንድትም ነገር ፕሩፋይልህኳ አላደርግም ሚሥኪና እልኬ 🤣🤣🤣ከዛ ለመንኩት የምር መጀመሪያ ሣንሠነባበት ተራራ አከለ ደግሞኮ እምኔም አይደርስ ይቅር በለኝ ጌታየ🤣🤣🤣ስለምነዉ አሥመሣይ ነሽ አላለኝም የዛኑ ለት ምንም ቃል ሣልናገር እሣት አጉርሸዉ አመሠግናለሁ አዉፍ ብየሀለሁ መልካም ጊዜ ብየ ላሽ አልኩ ።እኔ ቲክቶኩን አዉቀዋለሁ እሡ ግን አላዉቀዉ መሥሎታል በቪድወ ሥለማይወጣ ከዛ ሢገበገብ ሣየዉ እሠይ እያልኩ ስሜን ቀይሬ እኮምትለታለሁ የምር የባሠ የሚያቆስል ኮመንት የምልክለት የኔን ምንም አያሥታዉቅ ስሜ ሌላ ቪድወ አልወጣ 😂😂ከዛ መጣሀ በል ላንተ እንደኔ ያለ ሰዉ አይገባህም ብየ ላሽ 🤣🤣🤣ግን ጅልነቴ አሁንም ይናፍቀኛል 🤣🤣🤣
@biniyammitiku30
Жыл бұрын
የውነት ፍቅር አልነበረም የያዘሽ። ፍቅር መቼም ወደ ጥላቻ ሊቀየር ኣይችልም።
@neima-w9b
Жыл бұрын
@@biniyammitiku30 የኔ እህት ልንገርሽ መዉደድ በራሡ ያደክማል ።እኔ አልገፋዉም ብየ ብዙ ታግሻለሁ ፣ለምኘዋለሁ ፣ተከትየዋለሁ ይህን እያደረግሽ ለሡ ምንም መሥሎ ካልታየዉ ያዉ መራቅ ነዉ ።ሢቀጥል ህሊናየ ሢጠይቀኝ መልስ ሥላለኝ ነዉ ።እኔኮ ወደህይወቴ አላሥገባዉም ድጋሚ እንጅ አልጠላዉም መቸም ።አንዳንድ ጊዜ በደልሽን አሥታዉሰሽ የታባቱ ብለሽ ትዉት ታደርጊዉና ከትንሽ ሠአት በኋላ ግን መልሰሽ እዛዉ ትገኛለሽ ።ብቻ ጣጣዉ ብዙ ነዉ ።ለኔ በአሁኑ ሠአት ፍቅር ምኔም አይደል 😥
@neima-w9b
Жыл бұрын
@@biniyammitiku30 ይቅርታ ወንድ ነህ አሥተካክለዉ አንች ያሉኩትን አንተ ብለህ አንብብ🤣🤣
@jihgyh9645
Жыл бұрын
የምር በጣም በጉገት የምጠብቅህ ብዙ ነገር እያተረፍኩ ነው ካንተ
@ZeharaZehara-o2q
11 ай бұрын
በጣም
@GenetKabada-x9l
9 ай бұрын
Edema. Ena. Tena. Yistilin. ❤❤❤❤❤
@netsanetgirma1037
Жыл бұрын
woooow yene jegina yibzalkh betam konjo tmhrt new nurilign❤❤❤❤❤
@IbrahHuss-xv1nf
Жыл бұрын
Thank you so much🎉🎉🎉🎉🎉
@sadiyaksa8279
Жыл бұрын
ጥሩ መለክት ነዉ የምታቀርበዉ እናመሰግናለን
@bellatafara7821
Жыл бұрын
ጥሩ ትምህረት ነዉ❤❤👌
@BetelhemBetty-xk2ie
8 ай бұрын
እውነትነውየምር❤❤
@Netsanet-hn5bv
Жыл бұрын
ማርያምን ልጁ ግን ጥበቡን ሠርቶበታል እግዚአብሔር ከፍ ያድርግህ ለወደፊቴ በጣም ጠቃሚ ነገሮችን በገንዘብ የማይገኝ ጥቅም ነው ያገኘሁት ❤
@yeabkal4416
Жыл бұрын
well said bro❤❤❤❤❤
@yeroo730
Жыл бұрын
Betam arif mekr nw enameseginalen ❤❤be English yalekwu ene ayigebagnm wayi be engeligna yalewun degime be amergna tenagerin ke ekrta gar 😒😒😥😥
@Home1794-mi1vr
Жыл бұрын
በትክክል ነው፣ዋዊዊዊ፣ደሰየምል፣የማይሰለች አንደበትና ትምህርት መረዳዳት መተሳሰብ በሁለቱም በኩል በጣም፣የተማርኩት ትምህርት ተበርክ❤❤❤❤❤💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏እናመሰግናለን
@SelamB711
Жыл бұрын
You are so amazing person 💗 thank you 😊
@Ahadumedia
Жыл бұрын
Thank u
@mamashows7815
Жыл бұрын
እኔም ገጥሞኛል 1 አመት ቆይተናል ግን የመራቅ በአሪውን ያመጣው ሴት ይዞብኝ ሆኖ ደረስኩበት።
@NestiMamo-t8c
Жыл бұрын
❤ኪሩ በርታልኝ ቀዝቃዛ ውሃ ከሚያነቃቃኝ በላይ ነው የምታነቃቃኝ🎉
@genetkonjo
Жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@Sየሀይቋ
Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን እናመሰግናለን በርታ👍😍
@Fkr-ho7sr5kx9m
Жыл бұрын
Thank you at this time what happene in my life so you hopefully help me
@ummehathem4979
10 ай бұрын
በጣም ጀግናነህ በርታ
@Selamgaltigray
Жыл бұрын
ወይኔ ስወድህ እኮ የኣንተን ቪድዮዎች ሱሱኛ ሁኛለው በርታልን❤
@habiba3933
Жыл бұрын
የኔ ጀግና ወዲም እባክህ ሥለእርቀት ፍቅር ሥራልን በፈጠረህ❤❤❤❤ ተቃጥለን ሞትን እኮ
@SaraSara-pe6ff
Жыл бұрын
እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@UserUser-jx6cx
Жыл бұрын
Betam thank you bro❤❤❤
@ziyadaethio4773
6 ай бұрын
ትለያለህ በርታ ቃላት ያጥርኛል ወንድሜችን
@meserettigstu1742
Жыл бұрын
❤❤❤❤yemir so amaizing waw❤❤❤❤ des yemil message
@ብዜየአባቷ
Жыл бұрын
ደስ ሲል እናመሰግናለን ወንድማችን❤
@zeinashelias182
Жыл бұрын
Thank you❤🎉
@jullymicheal
11 ай бұрын
በናት ይህን ጥያቄ መልስልኝ ፦አንድ ልጅ ልቀርበው ፈልጌ እንዴት ልቅረበው በናትህ ንገረኝ🙏🙏🙏
@HananMohammedadem
5 ай бұрын
Ere begeta atlefegh endet new magegh lawerah felige neber😢😢😢
@SaleemaSalee-kg1qu
Жыл бұрын
እሸ በሠላም እንኮዋን መጣህ ወድም አለምየ ሥጠብቅህ ነበረ ሢረቀኝ ለምን ምነምን ብየ አልጨቃጨቅም ግን የተወሠነ እታገሥነ እጠይቃለሁ ምድነውአላማህ ብየ ቁረጥያለ ነገረ ሢነግረኝ ድረሸ አልልም አጠገቡው ግን ከወደድኩው ልጥፍነው እምለው 😂ግን ጢባራም ለመሆን ከሞከረ በሪን ዘግቸአለቅሣለሁ እጅ ለሡው አላሣይም
@SofiyaSofiya-ot6iu
3 ай бұрын
ፈጣሪበህበት ይጣብቅ ማልከም ምኞትህን የሳከልህ ለኔ የጥሩ ዎንዶች ምሳሌ ነህ
@semrtetsfay6754
Жыл бұрын
የምታቀርበው በሙሉ ትምህርት ይሰጣል ስለ እርቀት ፍቅር ሀሳብህን እድታካፍለኝ እፈልጋለሁ እባክክ
@ሐምራዊ
Жыл бұрын
I Love how you talk and wish I had learned this before because I missed him anyway thank you handsome😊
@zekiya-xc1fi
Жыл бұрын
በያድ አዱ ንግግርህ ሳላመሰግንህ አላልፍም ውነት ነው ፍቅር በልመና የማሆን ነገር ነው እኛን ከማፈልጉን ወዶች ሙጭጭ ማለት አያስፈልክም ምክንያቱም መሄጃ የሌለን ይመስላቸዋል ስለደረሰብኝ ነው
@bitAhmed-w9y
Жыл бұрын
❤
@mimitadesse7408
Жыл бұрын
አቦ በርታ ከፈጣሪ በታች ባንተ ምክሮች ሂወቴ ተለውጣል ተባረክ
@edenmelkamu4570
Жыл бұрын
thank you Kira! I learn important thing from this video ...
@Jerryandkal
Жыл бұрын
betam new yemwedh egziabher ytebkeh kezihm belay kef belelgn wendme
@meseretrefera2664
Жыл бұрын
የኔ ታላቅ ወድም እኮ ነህ ክሩ የምር ነጭነቿን 🤭😍ኑርልኝ
@RukiyaRukiya-i5b
2 ай бұрын
እህ አሁንስ ስለ ፍቅር ግኑኝነት ማሰብ በራሱ ከብዶኛል ምክኛቱም የወዶች ፀባይ አይያዝም❤❤
@Sofia-yu7xn
Жыл бұрын
እንግሊዘኛውን እየተረጎምክ በተረፈ በርታ ጥሩ ነው
@Rተስፈኛዋ
Жыл бұрын
ብሮ😂😂😂😂ወሬህ ቅመምነዉ ወላሂ በርታ ብር ለሚጠይቁትወንዶች ምክርጣልአዲርግ መቸምመስሚያላቸዉ 😂😢
@eimanlove
Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ❤❤ የኛ ጀግና
@Sanilove-l5v
16 күн бұрын
በጣም ድክም ነዉ የልኝ ቡዙ ነገር አየሸሸኝ ነዉ ነገገሩ የደበረዉ የተሰላቸ ነዉ የተለያየ አከባቢ ነዉ የም ነምነሮዉ
@hayutube4119
Жыл бұрын
እውነት እውነቷን ነዉ ወላሂ የምታወራው የኔንማ የውስጤን ነዉ የምታወራው በጣም የምወደው ልጂ አለ በጣም እደሚወደኝ እኔን ማጣት እደማይፈልግ ይነግረኛል ግን ይርቀኛል በቃ የራሱን ብቻ ነዉ የሚያደርገው የሚያወራው እኔጃ ብቻ ከብዶኛል 😢😢😢😢😢😢 ፀባዩ ግልብጥብጥ ይልብኛል ድገት
@ልጅኤምቾየናቷ
Жыл бұрын
የኔም ልክ እንዳቺነው ፀባዩ 😊ተቀይሮብኛል በቃ ብዬ ተወኝ ብዬ ሄድሁ ግን እሱ ኣልተወኝም ተመልሱ መጣ እሱ ዛሬም እንደዛውነኝ ተቀይረሀል የምትይኝ በኣንቺ ሀሳብ እንጂ እኔ ኣልተቀየረሁም ነው የሚለኝ እና ገራ ገባኝ 😢
@betibetesfa5622
Жыл бұрын
ማርያምን በጣም ነው የምወድህ የማከብርህ❤❤
@MeskiArega
7 ай бұрын
የሚገርም ገለፃ ነው ፋክት።
@አመለወርቅጥላሁን
Жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን ስለምክርህ እግዚአብሔር የፈቀደው ትዳር ይስጠን ትዳር ከባድ ነው ወይ ወንዶች ከባድ ናቸው ሲቀርቧቸዉ መራቅ ሲርቁት መቅረብ ስጦታ ከፈጣሪ ብቻ ነው!!
@AyantiAyanto
4 ай бұрын
likinawi wishati yalhumi ❤❤❤❤❤❤❤wdiime
20:45
ቀስ እያለ ይደብራታል....ደስተኛ አትሆንም...ወንዶቸ እንዳትቀየሙኝ ahadupodcast
Ahadu podcast
Рет қаралды 60 М.
20:04
ዋጋ የሚያስከፍሉ ስህተቶች….እኔን ጎድተውኛል
Kirubel Ahadu
Рет қаралды 94 М.
00:50
☝️☝️☝️МАЛЫШ-СИЛАЧ 14 лет притворился НОВИЧКОМ | Школьник сделал то, чего не смог качок
Nikita Zdradovskiy
Рет қаралды 7 МЛН
00:19
Что-что Мурсдей говорит? 💭 #симбочка #симба #мурсдей
Симбочка Пимпочка
Рет қаралды 6 МЛН
00:49
小丑教训坏蛋 #小丑 #天使 #shorts
好人小丑
Рет қаралды 54 МЛН
00:21
Enceinte et en Bazard: Les Chroniques du Nettoyage ! 🚽✨
Two More French
Рет қаралды 42 МЛН
25:04
እራሴን የምመዝንባቸው 14 የህይወት መርሆቼ |14 rules/kira ahadu
Kirubel Ahadu
Рет қаралды 24 М.
22:09
ሳይረፍድ.....በግዜ ....ለወንዶች ነው ሴቶች እንዳታዩት|ahadupodcast|
Ahadu podcast
Рет қаралды 123 М.
21:19
ሰዎች እንዲያከብሩዋችሁ፣ እንዲወዱዋችሁ ይሄን አድርጉ
Kirubel Ahadu
Рет қаралды 53 М.
27:40
ሕፃናትን የሚያይ ክፉ ዐይን (ክፍል 1)
Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda
Рет қаралды 91 М.
22:31
እንዲናፍቅሽ ምን ማድረግ ትችያለሽ?
Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል
Рет қаралды 211 М.
30:24
ለምን አታገባም??? በምን እናግኝህ? ተስፋ ስለመቁረጥ Q/A
Kirubel Ahadu
Рет қаралды 16 М.
25:50
እወድሃለሁ ትለኛለች ግን አብራኝ መሆን አትፈልግም....ahadu podcast
Ahadu podcast
Рет қаралды 23 М.
21:00
የግል ሲስተም መገንባት |How to build routine
Kirubel Ahadu
Рет қаралды 14 М.
19:35
በነፃነት ነው ሰው የሚሸነፈው.... ላንተም....ላንቺም.....Ahadu podcast
Ahadu podcast
Рет қаралды 86 М.
19:54
ጥሩ አድርገህ ክፉ ይመለስልሀል| Harsh truth about life
Kirubel Ahadu
Рет қаралды 17 М.
00:50
☝️☝️☝️МАЛЫШ-СИЛАЧ 14 лет притворился НОВИЧКОМ | Школьник сделал то, чего не смог качок
Nikita Zdradovskiy
Рет қаралды 7 МЛН