ላይቭ ራቁቴን ወጣሁ 12 September 2024

  Рет қаралды 48,321

DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ

DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ

Күн бұрын

Пікірлер: 186
@zemzemhussein7208
@zemzemhussein7208 Ай бұрын
እኔ ሙስሊም ነኝ እች እህት እንደዚ ተቀይራ በማየተ በጣም ደስ ብሎኛል በኢትዮዽያዉነታችን አንድ ስለሆን ስራዋ ወሬዋን አፍርበት ነበር🥰👍
@badrea36
@badrea36 Ай бұрын
አላህን የከዳ እህት አይባልም
@serajesus3983
@serajesus3983 Ай бұрын
ተባረኪ❤
@Mesiye-b1r
@Mesiye-b1r Ай бұрын
ወረኛ ​@@badrea36
@hassetdino7413
@hassetdino7413 Ай бұрын
ጌታ እየሱስ እኮ ኡፍ የሀጢተኞች ሁሉ ወዳጅ ነው ዘመንሽ በበቤቱ ይለቅ አንቺ የከበርሽ የእግዚአብሔር እቃ ነሽ !!!
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 Ай бұрын
ለክብሩ ያውልሽ እግዚአብሔር መልካም አባት ነው በርቺ ቆንጆ
@tigi886
@tigi886 Ай бұрын
አቤት ጌታ እንዴት ደግ ነህ🙏የሀጢያተኞች ወዳጅ የሆነዉ ኢየሱስ ይባረክ። እንኳንም ለዚህ ህይወት አበቃሽ ዲያቢሎስን እየተበቀልሽ ሌሎችን የምታስመልጪ ያርግሽ።
@abrahamcheru2244
@abrahamcheru2244 Ай бұрын
እህቴ ጌታን አክብረሽ ሰይጣንን ስለረገጥሽ። በአንቺ ሕይወት ሊነግስ ዘመንሽን ለእግዚያብሔር ክብር ለሌሎች መዳን ስላደረገሽ ክብር ምስጋና አምላካችን ይገባዋል።
@SinafikishMolla-ib6zq
@SinafikishMolla-ib6zq Ай бұрын
ጌታ ነጻ አውጥቶአታል። አሁን ድናለች ኩነኔ የለባትም። ሰማይ ከምድር እንደሚርቅ ሀጢያታችሁን አራቀ ይላል የጌታ ቃልና አትኮንኑአት። አሁን የጌታ ናት። ጌታ እንኩዋን ረዳሽ። በርቺ። ጌታ ወዶሻልና አዳነሽ።ተባረኪ።
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 2 ай бұрын
እሰይ ተመስገን ሄዊ ያገሬ ልጅ እንኳን ተፈወስሽ በርቺ እወድሻለሁ❤ thanks Sofi🙏🏾
@SaraBarKot
@SaraBarKot 2 ай бұрын
እግዝያብሔር ይችላል ችሎ ያየሁት እድሜ ልኬንነው አሁን ግን በእዝች እህት ይበልጥ አየሁት ዋው ተለውጣ ሳይ ልቤ ደስ ይለዋል
@User12073-d
@User12073-d Ай бұрын
ይቺቺቺቺ ሴትዮ ከተቀየረች የማይቀር ማንም ሰው የለም ማለቴ ወይኔ የብልግና ጥግ ነበረች
@RichYilkal
@RichYilkal Ай бұрын
Yekeyerat ye ayehude niguse yehonewu eyesus nw ::
@maqdasmokonin810
@maqdasmokonin810 Ай бұрын
❤ጌታሆይ እኔም ቤተሰቤም በድለንኋል ይቅር በለን በቃ በለን ወደእረፍትክ እንድንገባ እራራልን ለክብርክ እንኑር መልካም ቅዳሜ❤
@kingskid8864
@kingskid8864 Ай бұрын
የኔ ጎቀዝ ጀግና ነሽ። ከመጥፍ ህይወት ጌታ አወጣሽ በውሳኔሽ አደንቅሻለሁ በርቺ። የወሰንሽው ውሳኔ ትክክል ነው ጌታ ኢየሱስ ደርሶልሻል ተባረኪልኝ።
@Dagi-m2p4v
@Dagi-m2p4v 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ የኔ እህት እኛም የምህረቱ ውጠት ነን
@NahomHadgu-ls2hz
@NahomHadgu-ls2hz Ай бұрын
ሒዊ ቅን ድንቅ ሴት ገና ጌታ በአንቺ ብዙ ትውልድ ያስመልጣል
@natsnethaylu7352
@natsnethaylu7352 Ай бұрын
ጌታ ይባረክ እህቴ ዘመንሽ በጌታ ቤት ይለቅ
@welansaasifa
@welansaasifa Ай бұрын
ለማንኛውም ምንም ሆኚ የባህሪ ለውጥ አምጥተሽ ረጋ ብለሽ ስታወሪ ልቦና ሰጥቶሽ ፈጣሪበጤና በሰላም ስላአየሁሽ ደስ ይላል
@HHa-q9m
@HHa-q9m Ай бұрын
የኔ ቆጆ ደሞ ስታምርይ ድርቡቡ ያለሽ ውቡ ነሽ በዛ ለይ ሁልግዜም እረፈት የሚሰጠውን እየሱስ ይዘሻል በቃ አቺ ሁሉ በጌታ ሞልቶልሻል
@meronwaktola4462
@meronwaktola4462 2 ай бұрын
ፈጣሪ ሆይ እኔንም ለዉጠኝ
@Godisgood-yd7xv
@Godisgood-yd7xv Ай бұрын
Amen 🙏
@emanuelafarina8957
@emanuelafarina8957 Ай бұрын
wow, thank you Jesus ከዚህ በላይ ደስታ ምን እለ ጌታ እየሱስ ክብር ምስጋና ይሁን ተባረኪ እህታ 🙏
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 Ай бұрын
ያድናል ኢየሱስ ! እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቅሽ በፀሎት በርቺ ቃሉን አጥኚ ከጌታ እግር ስር ቁጭ ብለሽ በግልሽ በህብረት በርቱ
@feaaef5243
@feaaef5243 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ ያበርታሽ❤
@Liya.newlife.
@Liya.newlife. Ай бұрын
አመለጥሽ፣ክብሩን እግዚአብሔር ይውሰድ።❤
@Gres68
@Gres68 Ай бұрын
ሂዊዬ እንኳን ጌታ እረዳሽ !🙏🙏ተለውጠሽ ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል
@mimimulu2295
@mimimulu2295 Ай бұрын
አይዞሸ የእግዜር አበበ አግኝተሻል ተባረኬ ይጠብቅሸ።💐💐💐
@almazzewdie1704
@almazzewdie1704 Ай бұрын
እግዚአብሄር ሀይ ተባረክ እህቴ አይመሰልም ነበር ዛሪ ግን የሚችለዉ ጌታ ተችሎት ሂዊ አንችን ጌታ እቅፊ ወሰጥ ማየት የኞ ጌታ ከዛ ሁሉ የአጎንንት ሰራ መፈታትሸ ሂዊ ጌታ የችላል አነኮን የጌታ ሆነሸ
@HilinaT
@HilinaT Ай бұрын
የዘገጠ ትውልድ ስድብን እንደጀብዱ የቆጥር. እግዚአብሔር ነው የገላገለሽ መጠቀምያ አድርገውሽ ነበር
@Nollygedion
@Nollygedion 2 ай бұрын
Hiwi yene konjow enkuwan egziyabher redash ❤❤❤❤❤❤
@SelamHagos-h5o
@SelamHagos-h5o Ай бұрын
በምስክርነታቸው ድል ነሱ❤
@junefirst500
@junefirst500 Ай бұрын
I am so glad for your change life Sister! Now, you start changing other people life by telling the Love of Jesus Christ!!!
@AmeleworkLema-ee4mr
@AmeleworkLema-ee4mr Ай бұрын
ስላቺ ሂወት መለወጥ ክብሩን ጌታ ይዉሰድ ተባረኪ በቤቱ ፀንተሽ ቅሪ
@mihretfeysa25
@mihretfeysa25 Ай бұрын
👇👇👇👇👇👇👇 2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 5: 17 ስለዚህ ማንም በክርስቶስ ቢሆን አዲስ ፍጥረት ነውአሮጌው ነገር አልፎአል፤ እነሆ፥ ሁሉም አዲስ ሆኖአል።
@ayalbirhanu3208
@ayalbirhanu3208 Ай бұрын
Egzihabehar Amelaken ena banchi mekeyer edat edamesgenkut tejeyeresh sayesh beam new dese yalegen❤❤❤❤
@serajesus3983
@serajesus3983 Ай бұрын
አቤት ኢየሱስ ግርማ ሞገስ 🎉❤
@SimegnGebissa
@SimegnGebissa 2 ай бұрын
አግዚአብሔር አድኖሻል
@romanlemma1683
@romanlemma1683 Ай бұрын
እንኩዋን ጌታ እረዳሽ ስድቦችሽ እንኩዋን የለማጅ አልነበሩም የስድብም ለካ ዘግናኝ አለ የሚያስብል ነበር
@girmamisganaw9223
@girmamisganaw9223 Ай бұрын
ከሆነ ይሻላል; ግን ቻናል ቀይሮ ሽቀላ እንዳይሆን እሰጋለሁ?
@mimilove3031
@mimilove3031 2 ай бұрын
Hawi shekoriy tebarekilgn ...yeza bet sew sikeyer yematiwodu min yishalachuwal. . 😂
@abrehamyeyu9065
@abrehamyeyu9065 Ай бұрын
እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን።
@yeneneshmarie1607
@yeneneshmarie1607 Ай бұрын
Enkuan geta redash hiwi❤
@tewabechkassieabe977
@tewabechkassieabe977 Ай бұрын
ሄዎትየ የእኔ የዎህ እንደዚህ በመቀየርሽ በጣም ደስ ብሎኛል 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@edlawitworku2287
@edlawitworku2287 Ай бұрын
I’m happy for you ❤
@mulukentilahun5610
@mulukentilahun5610 Ай бұрын
Jesus is real
@Tigist-w4r
@Tigist-w4r Ай бұрын
Wow Amrobshal👌
@BiniamAbera-h8b
@BiniamAbera-h8b Ай бұрын
ተባርከሽ ቅሪ ሀዊ🎉🎉🎉
@SARAISAK-v2t
@SARAISAK-v2t Ай бұрын
There is nothing that Jesus does not change🙏
@Workineh427
@Workineh427 Ай бұрын
ቅመሰውና ከዚያ ብኋላ ታወራለህ።
@ashemanall
@ashemanall Ай бұрын
​@@Workineh427ትክክል እኮ ነው። እየሱስ የማይቀይረው ነገር የለም እኮ ነው ያለው
@mahi3934
@mahi3934 Ай бұрын
እኔ ቀድቸው ነበር ራቁት የነበረችውን ግን አጠፋሁት ለማንም አላኩትም እንኳን እግዚአብሔር ቀየረሽ አቦ❤
@tigistseleshi8923
@tigistseleshi8923 Ай бұрын
ሂዊ ጌታ ረድቶሽ እንደዚህ ማይቴ በጣም ወደድኩኝ🙏🙏🙏
@SARAISAK-v2t
@SARAISAK-v2t Ай бұрын
You are very funny😂😂😂😂😍😍
@yoditgedamu90
@yoditgedamu90 Ай бұрын
Amen happy too see u 🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@serajesus3983
@serajesus3983 Ай бұрын
የኔ ውብ ስታምሪ ኢየሱስ ይታይብሻል❤❤❤❤❤🎉
@shmelsendale26
@shmelsendale26 Ай бұрын
ተባረኪ
@SiraMelese
@SiraMelese Ай бұрын
Ellllllllll yene geta keber temsgen
@AddisAlemeMolla
@AddisAlemeMolla Ай бұрын
Anchien yekeyer geta leyame yeyen
@natsnethaylu7352
@natsnethaylu7352 Ай бұрын
ድምፁ ማይኩ አስተካክለዉ በጣም ይረብሻል
@samiሳሚ
@samiሳሚ 27 күн бұрын
ከሱስ ለመውጣት ሃይማኖት መቀየር አያስፈልግም አሁን ይቺ ሴትዮ ከተወሰነ ግዜ ቡኋላ ፓስተር ሆና ትከሰታለች ዘይት ማደል ትጀምራለች ወደ ቢዝነስ ውስጥ ትገባለች ማለት ነው ከንቱ አለም😎😎
@SalamaAsagid
@SalamaAsagid Ай бұрын
እንካን ተለውጥሸ እግዝቤረ ይረዳሸ
@Workineh427
@Workineh427 Ай бұрын
በርች ወንጌል ይለዉጣል።
@Tsehay-zu9fx
@Tsehay-zu9fx 2 ай бұрын
Amen Amen
@PeacefullRain-g4g
@PeacefullRain-g4g Ай бұрын
ሰይጣን የማይክደው ለውጥ ተለውጠሻል ሂዊሻ ጌታእየሱስ ይባረክ መልክሽ ሁሉ ተቀየረ ሞገስ ጨመረልሽ
@MerryChere-k6k
@MerryChere-k6k 2 ай бұрын
ማነው እንደኔ የፓስተር ሶፊን የጋብቻ ቀለበት ያየ
@Sabina-v4c
@Sabina-v4c Ай бұрын
Egziabher ymesgen ellll elllll elllllll❤❤❤❤❤❤❤❤
@semiraregassa9191
@semiraregassa9191 Ай бұрын
እኔ ሙሰሊም ነኘ ያንቼ መቀየር ግን ደእስ ነው የሚልኘ
@HaakiManama
@HaakiManama 2 ай бұрын
ene ortodox emnet teketay negn sofi gin betam slemetaskegn programhin aylehalew
@jemaldada5079
@jemaldada5079 2 ай бұрын
አሜን
@KiyuamenKiyuyeamen
@KiyuamenKiyuyeamen Ай бұрын
Abet yne geta sntu arfbk 🎉🎉❤
@geniigenni3262
@geniigenni3262 Ай бұрын
ወይ የዚህች ሴትዮ መቀየር ይገርማል 🤔🤔🤔
@menutube7647
@menutube7647 Ай бұрын
አይ ሂዊ ይመችሽ ያራዳ ልጅ ሙድሽ ይመቸኛል 😊
@MihretErmias-o8b
@MihretErmias-o8b Ай бұрын
ሶፊ ደምፁ ያስተጋባል
@lilibekele4345
@lilibekele4345 Ай бұрын
Banchi betam desblognal ewnet gobez
@HiyabTekest
@HiyabTekest Ай бұрын
Egizbhare yemesgene❤
@yoha9614
@yoha9614 Ай бұрын
...betam wefram nat
@yamariyamasfaw8579
@yamariyamasfaw8579 Ай бұрын
Derdaw enda anchi zart ylatimi lene wushama yfatrshilgeni balge yhizbi shinti beati madanalmi ysayani macharshini
@SARAISAK-v2t
@SARAISAK-v2t Ай бұрын
Good job👍
@Focus0-9
@Focus0-9 Ай бұрын
ሶፊ የተረጋጋ ኢንተርቪው ያምርበታል
@joyamanueljoyamanuelcj
@joyamanueljoyamanuelcj 2 ай бұрын
Enkuan geta redashi
@KeneniFeyissa
@KeneniFeyissa Ай бұрын
Le ehtsh gn meskrilat yehone chigr alebat
@TensuMu
@TensuMu Ай бұрын
❤❤❤❤❤
@SenayetHayelegobe
@SenayetHayelegobe Ай бұрын
wwwwwwow 🎉🎉🎉
@biniyaminfotech
@biniyaminfotech Ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@AbelAbrha-mf7kt
@AbelAbrha-mf7kt 2 ай бұрын
Below wsete
@jhon.n.paulos
@jhon.n.paulos Ай бұрын
Wey tables Geta anch bet meta... ended? Wow Anchin yegobengew geta even ygobngeng..ewnet eene kanchi yebasku balege hate yatrengal neng...kene nafekeng
@tegeswaldwald1524
@tegeswaldwald1524 Ай бұрын
እውነት ከሆነ ጥሩ
@arsemafortoloni7277
@arsemafortoloni7277 Ай бұрын
ያው ዲያብሎስ ከግራ ኪስ ወደ ቀኝ ኪሱ ነው ያዘዋወራት እንጂ አልዳነችም። ነገ በጴንጤ ቤት በሌላ ስታይል መደነሷ እና ማበዷ አይቀርም። ሰው እንዴት አይኑን ጨፍኖ ወደ ጨለማው አለም ወደ ጥልቁ እያየ ጸልዮ ወደ እግዚሐብሄር ጸለይኩ ይላል!? ይማርሽ እህታችን።
@rakiitube2953
@rakiitube2953 Ай бұрын
ኸረ ኢየሱስ የብርሀናት አምላክ እና ጨለማን ያሸነፈ እርሱ ራሱ ብርሀን ነው ።ኢየሱስን የሚቃወሙ ናቸው ከጥልቁ ኢየሱስ ጌታ ነው እውነት መንገድ ህይወት እኔ ነኝ ከእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።ይላል ቃሉ
@PeacefullRain-g4g
@PeacefullRain-g4g Ай бұрын
ሰይጣን ተቃጠለ ለብዙዎች መዳን ሆናለች
@tigib6790
@tigib6790 Ай бұрын
እረ እሷስ ጌታ ደርሷላታል እረድቷቷል ይብላኝ ለእናንተ አይናቹሁ ለተከደነባቹሁ የጌታን የእየሱስን ክብር ለእነ አርሴማ እና ለመሳሰሉት እያካፈላቹሁ የአምኮ የክብር እያላቹሁ እራሳቹሁን የምታታልሉ እየሱስ ጋር ጭለማ የለም ብረሀን ከጭለማ ምን ግንኙነት የለውም እሷስ አምልጣለች እየሱስ ክርስቶስ ደርሶላታል ጠላቴ አይኑ እያየ በመንፈሱ ነካኝ ጠላቴ አይኑ እያየ በቅባቱ ነካኝ እያለች ቀሪውን ዘሙኗን ታሳልፋለች
@arsemafortoloni7277
@arsemafortoloni7277 Ай бұрын
@@tigib6790 ኢየሱስ ክርስቶስን ደርሶላታል ሲትይ ቆይ የእናንተ ኢየሱስ እሳት አደጋ ነው እንዴ የሚሰራው!?😄 የእኛ ኢየሱስ አምላክ ነው ፈጣሪ ነው፣ ጊዜና ቦታ የማይገድ ሃያል አምላክ ነው። ድረስልን የማይባል ከጥንተ ዓለም መጨው ዓለም ለዘለአለም ከእኛ ጋር የሆነ ደግ እረኛ ነው።
@tigib6790
@tigib6790 Ай бұрын
@@arsemafortoloni7277 1 ኛእውነት ነው እየሱስ ክርስቶስ አምላክ ሀያል ምንም የማይገድበው የቅርብ አምላክ ከስትንፍሴ የቀረበ ሁሉን ማድረግ የሚችል የሚያስፈልግንን የሚያውቅ በጠራንበት ባለንበት ቦታ ድረስልን ብንለው ምንም የማያግደው በእሳት ውስጥ በእውሀ ውስጥ በጭለማ ውስጥ በመከራ ግዜ ተስፋ በቆረጥንበት ግዜ ፈጥኖ የምደርስ የእሳት አደጋም ብትይው ከእሳትአደግ ፈጥኖ የሚያወጣሽ መአበል ውስጥም ብትሆኝ መአበልተኛ በህመም ቢትሆኝ ዶክተር አረ እየሱስ ክርስቶስ ሁሉንም መሆን ይችላል የልብሽ እምነትን ብቻ ነው የሚፈልገው ,2ኛ እየሱስ ክርስቶስ የእኛ ብቻ አይደለም ለሰው ልጆች ሁሉ መደሀኒት ነው በስሙ ለሚያምኑት ለተቀበሉት ሁሉ አባት ነው በገላቲያ 3:26 ላይ በእምነት በኩል ሁላቹሁም በክርስቶስ እየሱስ የእግዚያአብህር ልጆች ናቹሁ እና ይላል እና እየሱስ ክርስቶስ እንኳን እኔ እና አንቺ በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ለምናምነው ቀርቶ ለሙስሊሞቹም ሞቶላቸዋል ስልዝህ የእናንተ የእኛ የምባል እየሱስ የለም ከድንግል ማርያም የተወለደው አንዱ እየሱስ ክርስቶስ የሁላችንም አምላክ ነው እየሱስ ክርስቶስን የተቀበልንበት ይለያያል እንጂ ቆላስያስ 2:6 እንግድህ ጌታ ክርስቶስ እየሱስን እንደተቀበላቹሁት በእርሱ ተመላለሱ ዮሐንስ ወንጌል 1:12 ለተቀበሉት ሁሉ በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ስልጣንን ሰጣቸው እየሱስ ክርስቶስ ደግ አምላክ ነው ሁሉንም ይወዳል ሰው አይቶ እንደሚፈርደው እርሱ አይፈርድም ሀጥያተኞችን የሚወድ የተናቁትን የሚፈልግ እሩሩ አዛኝ ነው ክርስቶስ ይወድሻል ሞቶልሻል የእርሱን ክብር ለማንም አትስጭ በመስቀል ላይ የእርሱ ደም ብቻ ነው ለሀጥያትሽ የፈሰሰው መልካም አድርገው ያለፉ ቅዱሳን እና ሰመአታቶች ይሄንን አድርገው ነው ያለፉት እነሱን የማንቋሸሽም ሆነ የመጥላት ድፍረት የለኝም ግን እየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው የሚመለከው የሚሰገድለት መሰዋት የሚሰጠው ተባረኪልኝ!
@elsayohannes7767
@elsayohannes7767 Ай бұрын
Hiwi ma belle
@BishawtTerefe
@BishawtTerefe Ай бұрын
የሚገርም ነው
@yamariyamasfaw8579
@yamariyamasfaw8579 Ай бұрын
Tamasgeni balagea zara agaushi balgea wsha asmasai tarmagei gonga
@vivaviva4164
@vivaviva4164 Ай бұрын
Mefewes? Ke endet wede ebedet
@skylimit1423
@skylimit1423 Ай бұрын
በሰይጣን አታሳቢ አንቺ የአስተዳደግሽና የውሎሽ ውጤት ነሽ።44 ነጥብ ሲቀጥል ከሰይጣን ወደ ሰይጣን አይኬድም
@ejartugueye8082
@ejartugueye8082 Ай бұрын
እልም ያልክ ጀዝባ
@Toselamdeseta
@Toselamdeseta Ай бұрын
Enanete nachihu seyetane amelakiwoche esuwa yeteketelechiwe geta keweredete wede kebere nwe yametate. yilekune tolo yihenene geta getachihu aderegute yetseyitane gudaye asefetsami kemehone
@MerryMulugta-ui3sc
@MerryMulugta-ui3sc Ай бұрын
አልሸሹም ዞር አሉ
@Mahder-r5x
@Mahder-r5x Ай бұрын
መልስ ልመልስልሽ ነበር ፕሮፋይልሽን ሳየው እእእእ አንቺ ነሽ እንዴ ብዬ ተውኩት ለማንኛውም ኢየሱስ ጌታ ነው እሺ ስላልገባሽ ነው አይፈረድብሽም
@asterisayas8522
@asterisayas8522 Ай бұрын
@Skylimit ምነው ተቃጠልክ😂
@Eyeab66
@Eyeab66 Ай бұрын
እኔ እኳን እብደትሽን ሳይ አይ ይቺ ልጅ አይኗ ተከፍቶ ብታየው ምታረገውን ነገር ታፍርበት ነበር እል ነበር
@WediBabo-f1l
@WediBabo-f1l Ай бұрын
Ene yamigaremay sofi hayemanot alamakayaru naw kkkkkkkk
@AbelAbrha-mf7kt
@AbelAbrha-mf7kt 2 ай бұрын
Ewnet awrye sometimes
@heleneshetu8266
@heleneshetu8266 Ай бұрын
እህቴ አደንዛዥ እጭ እየሸጡ መስቀል ይዤ እንዲጠብቀኝ ማለቱ አይከብድም ???ፈጣሪ በአንድም ያስተምርሻል ለዛ ነው አልሰራም ብለሸ ወስነሽ እንደዛ ያረግሽው ፈጣሪ ትዳርን እሚወድ ይወዳል እና ለዛ ነው በመስቀሉ የረዳሽ እጂ በእፁ አይደለም አበሻን በዚህ ሁኔታ መወንጀልሽ ገርሞኝ ነው እኮ አደንዛሽ እፅሽን እኮ ነው ትዳራቸውን ወይም የደረሱ ልጆቻቸውን ለመከላከል የጠቆሙት እና አትጥይው በመልካም ስራሽ አይደለም በመጥፎ ተግባርሽ ነው እነዚን አበሾች ያልሻቸውን ይቅርታ ጠይቂ ትውልድን ያበላሸሽውን
@IntisaarAhmed-p2f
@IntisaarAhmed-p2f Ай бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🏃‍♀️🏃‍♀️
@abraham406
@abraham406 2 ай бұрын
🤣🙄🤣🤣🤣ወላሂ
@yamariyamasfaw8579
@yamariyamasfaw8579 Ай бұрын
Bale ymakagni bkibiri 27amatei senori engei lefideidri argeti
@TensuMu
@TensuMu Ай бұрын
😢
@avivagedamo1587
@avivagedamo1587 Ай бұрын
እረ ሀይማኖት ከቀየሩ አይቀር ቢያንስ አረነ3ደዚህ ያንበሸሰብሹሽ
@MekdesYouTube10068
@MekdesYouTube10068 Ай бұрын
Hewi yena wede
@Comment.7890
@Comment.7890 2 ай бұрын
የድምፅ ጥራት የለው
@asterbeshah579
@asterbeshah579 Ай бұрын
Abet abet endew zendro yet lehid
@gigitubeweloo
@gigitubeweloo Ай бұрын
😢የእዉነት ተቀይረሽ ነዉ
@JsbsjsJsbswj
@JsbsjsJsbswj 2 ай бұрын
Y egezabehr wed lej nat kamot yamaltache
ወደ ኦርቶዶክስ የሄደው ነብይ መልስ አጣ መልስ 17 August 2024
49:56
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 73 М.
Try Not To Laugh 😅 the Best of BoxtoxTv 👌
00:18
boxtoxtv
Рет қаралды 7 МЛН
Wait for it 😂
00:19
ILYA BORZOV
Рет қаралды 11 МЛН
PIZZA or CHICKEN // Left or Right Challenge
00:18
Hungry FAM
Рет қаралды 15 МЛН
ከሴት ጋር ከ1 ቀን በላይ አላድርም part 2222222
35:00
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 11 М.
ፕሬዘዳን ኢሳያስ አፈወርቂ 25 June 2024
1:01:38
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 55 М.
#ሴት #ገንዘብ #ዝና ለሰው ያስፈልጋሉ 24 July 2024
57:18
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 51 М.
Try Not To Laugh 😅 the Best of BoxtoxTv 👌
00:18
boxtoxtv
Рет қаралды 7 МЛН