ለየት ያለ የሽሽታውን አሰራር

  Рет қаралды 31

z.kitchen

z.kitchen

Күн бұрын

Пікірлер: 17
@realstatetube
@realstatetube 2 сағат бұрын
አሰላምአሊኩምወራመቱላሂወበረካቱሁ ማሻአላህ አሪፍ ነው በርቺውዴ ጎራይበሉ❤🎉🎉🎉🎉🎉
@tube1801
@tube1801 2 сағат бұрын
ሰላም ሰላም እኩንሰላም ሰላም መጣሺየኔውድ በጣም ሀረፈቆይታነው ማሺአላህ ውድያገሬልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁይቡዛ ሰላምላገረችን
@ibsashowgrace
@ibsashowgrace Сағат бұрын
❤❤❤❤🎉🎉❤❤❤
@Martagetahunማርታእናጌታሁን
@Martagetahunማርታእናጌታሁን 3 сағат бұрын
ሰላም ሰላም ማር እካን ሰላም መጣሽ ዋው በርቺ እጅሽ ይባረክ ሰብ መልሽ ቤተሰብ እንሁን🎉🎉🎉🎉
@hanawerku
@hanawerku 2 сағат бұрын
ዋው በጣም የ🎉🎉🎉👍👍👍👈👈👈😏😳❤
@hyat315
@hyat315 3 сағат бұрын
አሰላምአለይከምወራህመቱላህወበረክቱሁ አላህይጨምርልሺ ማሻአላህማአላአላህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Selimahussen
@Selimahussen 3 сағат бұрын
ማሻ አላህ አለይኪ ይስለም ክፍል ጎበዝ በርችልኝ ብል አፊያ የኔ ውፍ❤❤❤😂
@የነገንማንያውቃልtube1956
@የነገንማንያውቃልtube1956 2 сағат бұрын
Assalamu Alaikum Wa Rahmatullahi Wa Barakatuh ዜድየ እደትነሺልኝ እህት እኳንደህናመጣሺ ዜድየ ወላሂ ጉፋንአሞኝ ከረም ደግሞ አመሠግናለሁ እህት ትዘይሪኛለሺ እያየሁ ነው የኔ ባለሟያ ዜድየ እኔ ሳልበላው ጎመጀሁ ማሻአላህ ተባርካለሁ❤❤❤❤❤❤❤ በርችልኝ
@hawawussen
@hawawussen 2 сағат бұрын
ማሻአላሄማሻአላህአሰለማሊኪም ወራህመቱላህ ወበረካቱህ እንኮደህናመጣሺየኔውድጉዛ ወደፊት 💖💖💖💙💙💙💙💖❤❤❤
@BorenaTube45f
@BorenaTube45f 2 сағат бұрын
አህለን ዜድሻዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ እንኳን ደህና መጣሽ ማሻአላህ ይስልም የድኪ ደስ የሚል ቆይታነዉ ያወቁትን ማሳወቅ መልካምነቸት ነዉ ስለነበረን ቆይታ እናመሰግናለን❤❤❤🎉🎉🎉
@NejuHomeCookingTubeነጁ-j1j
@NejuHomeCookingTubeነጁ-j1j 3 сағат бұрын
Masha allah allah tebarekelah Zd konjo aserar new tisilemi yetiki masha allah tiru koyta neberen enameseginalen
@ሀምዲያቢትከማል
@ሀምዲያቢትከማል 3 сағат бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ወሳህለን እንደምን አለሽልኝ ዉዴ❤❤❤ ማሻ አላህ
@ritaethio9833
@ritaethio9833 3 сағат бұрын
ሰላም ሰላምሸ ይብዛልኝ ዜድዬ ዋዉ በርቺ ልኝ እጅሸ ይባረክ ዜድዬ❤❤❤
@EmuHalawuya
@EmuHalawuya 2 сағат бұрын
ማሻ አላህ በርች
@NejuHomeCookingTubeነጁ-j1j
@NejuHomeCookingTubeነጁ-j1j 3 сағат бұрын
‏Siri سلام عليكم ورحمة الله وبركاته ما شاء الله تبارك الله شو تعود طبتي ما شاء الله يا حبيبتي تسلم يديك شكرا كثير
@SintayehuYishak
@SintayehuYishak 3 сағат бұрын
Selam selam wude Enkane Dana maxshi Barchi ❤❤
@lulutube311
@lulutube311 3 сағат бұрын
ማሻ አላህ በርች ሉሉ ነኚ
@mohammedmuke3562
@mohammedmuke3562 3 сағат бұрын
🌼አሰላሙ አለይኩም🌼 ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ የረበና ሰላም በእናንተ ላይ ይሁን 💐 🌺🌺🌺🌹🌹🌹 🌹" እነዚያም «ጌታችን ሆይ! ከሚስቶቻችንና ከዘሮቻችን ለዓይኖች መርጊያን ለእኛ ስጠን፡፡ አላህን ለሚፈሩትም መሪ አድርገን» የሚሉት ናቸው፡፡ እነዚያ በመታገሳቸው የገነትን ሰገነቶች ይምመነዳሉ፡፡ በእርሷም ውስጥ ውዳሴንና ሰላምታን👍 ይስሰጣሉ፡፡ "🌹🌺🌺🌺🌺 🌹አይገርምም!! • የተወለድነው በሌሎች ሰዎች እርዳታ ነው። • ስማችንን የተቀበልነው ሌሎች ሰዎች ባወጡልን መሰረት ነው። ☞ የገቢ ምንጫችን የሚመጣው ከሌሎች ሰዎች ነው፡፡ → «ክብርና እውቅና የሚሰጡን ሌሎች ሰዎች ናቸው። ገላችንን ለመጀመሪያ ጊዜ ያጠቡን ሌሎች ሰዎች ናቸው።ለመጨረሻ ጊዜ የሚያጥቡንም ሌሎች ሰዎች ናቸው። 🌹 • ከዚህ አለም ስንሰናበት ቤታችንና ንብረታችን በሌሎች ሰዎች ይወሰዳል። ⚫እጃችንን ይዘው በመደገፍ መራመድ ያስለመዱን ሌሎች ሰዎች ናቸው በመጨረሻም እጃችንን ይዘው በመደገፍ የሚያራምዱን ሌሎች ሰዎች ናቸው። በመወለዳችን ምክንያት በደስታ የደገሱ የበሉት ሌሎች ሰዎች፤ ሰንሞትም በኃዘን የሚደግሱና የቀብር 🌹ስርአታችን የሚከናወነው በሌሎች ሰዎች ነው፡፡ ይህ ሁሉ እውነታ እያለ "ነኝ "እና "አልኝ" በምንለው ነገር የምንመካበት ጉዳይ አይገባኝም። እስቲ ያወሰሰብናትን ሕይወትን ቀለል እናድርጋትና ለመከባበርና ለመዋደድ ቅድሚያን በመስጠት እንኑር!!🌺🌺🌺🌺👍🌹🌹 🌹ወዳጄ ሆይ 🔵 ልጅነት የለሰለሰ መሬት ፣ ወጣትነት የአዝመራ ዘመን ፣ ሽምግልና ደግሞ የአጨዳ ዘመን መሆኑን አስተውል። በሽምግልናህ የምታጭደው የወጣትነትህን አዝመራ ነውና ዛሬ ለምትዘራው ተጠንቀቅ። 🔵 ሁልጊዜ የበላዮችህን አትመልከት ፤ የበታቾችህንም ተመልከት። ለድምፅ አልባዎች ጩህላቸው ፣ ለተጠቁት 🌹 ተሟገትላቸው። እውነት እውነት በማለትህ የምታጣው ሀሰተኛ ወዳጅህን ብቻ ነው። እውነት እውነት በማለትህ የምታተርፈው ግን እውነተኛ ወዳጅን ነው። 🔵 እወድሃለሁ ብለህ የምትናገረውን ቃል ውለታ አታድርገው ፣ መውደድህን የምትናገረው እንወድሃለን እንዲሉህ አይሁን ፣ ሠላም ያለው አፍቃሪ የራሱን ፍቅር ያለ 🌹 ምክንያት መፈፀም የሚችል ብቻ እንደሆነ እወቅ። መወደድህን ለመስማት አትጠብቅ።👍👍 🌺🌺🌺🌺🌺🌹🌹 #ሰበሃል ኸይር 🌹 አንድ ጊዜ 🤌🤌🤌 (በወጣትነቴ ) በወጣትነቴ አላህን ልገዛው በሀላሉ ልፅና ዲኔን ልታዘዘው አላህ ሲጠይቀኝ የቂያማ ዕለት በምን አሳለፍከው የወጣቱን ሀያት ተብዬ ስጠየቅ ውሸት ወይስ እውነት ምላሼ ምን ይሆን ወንጀል ሰርቻለው በፍፁም አይሆንም ኸይር አብዝቻለው አሁን ላስብበት ከመድረሱ በፊት 🌹የአኼራው ጥሪ የቀብሩ ሀያት መግሪብ እና ዒሻ ፊልም ቤት ገብተናል ሱብሂን አናውቀውም ማታ አምሽተናል ሰባት ሰዐት አለ አርሴ ከማንችስተር ዝሁር ይሰገዳል ከአስር ሰላት ጋር የአርቲስቶች ፋሽን ለኔ ሱናዬ ነው ሐዲሱን መከተል ለኔ ጥመቴ ነው በወጣትነቴ ልጠቀም በጊዜው ዲኔን ልታዘዘው ሱናዬን ልያዘው 🌹በወጣትነቴ ከሀራሙ ርቄ በሀላሉ ልፅና አላሕ በፈቀደው በነብዩ ሱና የዲኔ ሸባብ ነኝ ተምሬ ማስተምር የነብዩን ፈልግ ዲኔን የማስከብር !! 🌺🌺🌺🥰👍🌺🌺🌺 🌹 🥀ነብዩﷺ ተናገሩ፦ አንድ ሰው በሞተ ጊዜ ዘመዶቹ በቀብር ሥነስርአቱ ላይ ሲጨናነቁ አንድ እጅግ ያማረ ቆንጆ ሰው በጭንቅላቱ በኩል ይቆማል።ጀናዛውም እንደተከፈነ ያ ሰው በከፈኑ እና በሞተው ሰው ደረት መሀል ይሆናል።ከቀብር ሥነስርአቱም በህዋላ ቀባሪ ቤተሰቦቹ ወደ ቤት ሲመለሱ ሁለት ሙንከር እና ነኪር የተባሉ ምላኢኮች 🌹ወደ ቀብሩ በመምጣት ጀናዛውንና ያንን ቆንጆ ሰው በመለያየት ያንን የሞተውን ሰው በእምነቱ ጉዳይ ብቻውን በጥያቄ ሊያፋጡት ይሞክራሉ ። ሆኖም ያ ቆንጆ ሰው ይናገራል "ይህ ሰው አጋሬም ጋደኛዬም ነው ብቻውንም ልተወው አልችልም። እናንተ እንድትጠይቁት ከተመደባቹ ስራችሁን መሥራት ትችላላቹ እኔ ግን ወደ ጀነት መግባቱን 🌹ሳላረጋግጥ ትቼው እልሄድም" ከዝያም ወደ ሞተው አጋሩ በመዞር እንዲህ ይለዋል "እኔ አንዳንዴ ድምፅህን ከፍ አርገህ ሌላ ጊዜ ደግሞ ቀስ ብለህ ስታነበኝ የነበርኩት ቁርአን ነኝ ምንም አትጨነቅ፤ ከሙንከርና ነኪር ጥያቄና መልስ በኃላ ምንም ጭንቀት አይኖርብህም"፤ጥያቄና መልሱም ካለቀ በኃላ ያ ቆንጆ ሰው አል ማሉል 🌹አላ በተባሉ የጀነት መላኢኮች የተዘጋጀ በመልካም ሽታ የሚያውድ እና ከ ሀር በተሰራ ልብስ የተዘጋጀ አልጋ ያዘጋጅለታል። ረሰልﷺ እንደተናገሩት በቂያማ ቀን በአላህ ፊት ስንቆም ከቁርአን የበለጠ ለኛ ሚከራከርልን አይኖርም ከነብይያትም ከ መላኢኮችም በበለጠ። አማና🙌 በፍፁም ቀናቹ ከቁርዓን የተገለለ እንዳይሆን 🌹ከቻላቹ በየቀኑ ሀፍዙ ካልሆነም በየቀኑ ቁርዓንን እያስተነተናቹ ቅሩ ካልተመቻቹም አዳምጡ። ✨ውሀ ምድርን ህያው እንደሚያደርጋት ሁሉ ቁርአንም ቀልብን ህያው ያደርጋታል። 🌺🌺🌺🌺🌺 📚ኢብኑል ቀይም 🌺🌺🌺❤️👍 🌹የረመዷን ሽታ ከቀን ወደ ቀን እየቀረበ ነው ረመዷን መድረሱን ሊያሳውቀን اللهم بلغنا رمضان لا فاقدين ‌‌ولا مفقودين يارب العالمين 🕌🌙 ነገ ሰኞ ነዉ የቻልን እንፁም ያልቻልን ደሞ ዱዐ እናድርግ 🤲 በተለያየ ምክንያት ቀዳ ያለብን ሰወች ከወዲሁ ቀዳችንን እናውጣ ❤️❤️❤️🌹🌹🌺🌺👍
GERE EMUN PART 216 | ገሬ እሙን ክፋል 216
48:43
Gere Emun Entertainment ገሬ እሙን
Рет қаралды 122 М.
Crispy Potato Buns | Easy Homemade Recipe
28:27
Kənd Həyatı
Рет қаралды 2 МЛН
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
00:15
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 23 МЛН
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
00:39
Super Beauty team
Рет қаралды 36 МЛН
The Best Band 😅 #toshleh #viralshort
00:11
Toshleh
Рет қаралды 22 МЛН
СИНИЙ ИНЕЙ УЖЕ ВЫШЕЛ!❄️
01:01
DO$HIK
Рет қаралды 3,3 МЛН
Kufta Bozbash | Authentic Azerbaijani Dish with Meatballs
29:24
Kənd Həyatı
Рет қаралды 2,2 МЛН
كيف تنجح العلاقات مع ياسر الحزيمي | بودكاست فنجان
3:03:09
🔴 የሰውን ድካም አንተ ታውቃለህ || አዲስ እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan New Sibket 2024
2:03:57
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
00:15
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 23 МЛН