ለዚ ሁሉ ስቃይ ያበቃኝን ሰው ፊት ለፊት አገኘሁት። እራሱን ለውጦ ዘበኛ ሆኖ የገባው ኘሮፌሰር ሆሳና ላይ ተያዘ።

  Рет қаралды 87,559

yneser ayne የንስር አይን

yneser ayne የንስር አይን

Күн бұрын

Пікірлер: 5 200
@fantayegezahegn3563
@fantayegezahegn3563 16 сағат бұрын
ልዑል አይዞህ ወንድማችን እራስን እያረጋጋህ ውሃም እየጠጣህ የጎዱህ ይጎዱ ብድሩ ይድረሳቸው የአመቱ ምርጥ የወንጀል ምርመራ ጋዜጠኞች ልዑል እና ዘላለም ዘገየ የምትሉ በላይክ አጨናንቁት 😂
@AtaurMd-ht3xs
@AtaurMd-ht3xs 15 сағат бұрын
betam betam tkikil 😂😂😂😂
@AnbutAm-xe1wc
@AnbutAm-xe1wc 15 сағат бұрын
ጎበዝ ጀግናችን
@iopo9417
@iopo9417 13 сағат бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@seadaseada-bb1og
@seadaseada-bb1og 13 сағат бұрын
በጣም ጀግና የሚለው ቃል አይገልፃቸውም💪❤❤❤❤
@BelayLamore
@BelayLamore 12 сағат бұрын
በትላልቅ ሚድያዎች ላይ እነዚህ ልጆች መታወቅ አለባቸው መንግስትም ማበረታታት አለበት
@EKR24-i1f
@EKR24-i1f 18 сағат бұрын
ማን ነው ሲጠብቅ የነበረው ልዑል ጀግና 🎉❤
@SeadamohamedAli
@SeadamohamedAli 18 сағат бұрын
እኔ
@tzitagebra-v4f
@tzitagebra-v4f 18 сағат бұрын
ደምሪኝ
@مريممحمد-ج6س9م
@مريممحمد-ج6س9م 18 сағат бұрын
እኔ
@እስቴ-ፐ5ጀ
@እስቴ-ፐ5ጀ 18 сағат бұрын
እኔ
@almazz-u6w
@almazz-u6w 18 сағат бұрын
🤲🤲📖💪💪💪💪💪🙆🙆​@@SeadamohamedAli
@MelakKhatun
@MelakKhatun 17 сағат бұрын
አንተን የወለደች እናት ማሀፀኗ ይባረክ
@MLULDenkiesa
@MLULDenkiesa 16 сағат бұрын
እልልል አበሳዬ በርታልን ጀግናዬ❤❤❤
@tutuwak106
@tutuwak106 16 сағат бұрын
Amen 🙏 🙏 🙏 ❤
@yegeleabelay8906
@yegeleabelay8906 16 сағат бұрын
🎉Amen Amen Amen
@genettesfaslase6340
@genettesfaslase6340 15 сағат бұрын
አሜን አሜን አሜን
@eyal7445
@eyal7445 15 сағат бұрын
🎉🎉❤❤
@FantuHaile-z5h
@FantuHaile-z5h 13 сағат бұрын
እልልልልል ልዑል ና ዘሌ የኛ ጀግኖች ሰወችኮ የማይነካ ፈንጅ ነው የነኩት የወለደችህብቻ ሳትሆን ያገባችህ እራሱ እድለኛ ነች ልኡሌ ና ዘልዬ አንተ መናበባቸው ደስ ይላል በረቱ ❤❤❤❤ ጠላቶቻችሁን እንኳን እግራችሁ ስር ጠለላችሁ ። 😅😅😅😅
@aberashdebela8327
@aberashdebela8327 17 сағат бұрын
እልልልልልልልልል ልኡልዬህ ጠላትህን እጅህ ስላስገባህው ደስ ደስ ብሎኛል ጀግና ሺህ አመት ኑርልኝህ
@FatimaAl-l9d
@FatimaAl-l9d 17 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@wedetwedet705
@wedetwedet705 17 сағат бұрын
ደሞ ትግስቱ ጠላቱ እያየው።ታግሶታል እንደዛያሰቃዩትሊገድሉትሁላየደረሱአረመኔዎች
@askualaregawi2963
@askualaregawi2963 16 сағат бұрын
እኔ እሚገርመኝ እሱ ነው።እኔ ቢሆንማ ካሜራ ኣሥጠፍቼ በጋርዶች ኣስደበድባቸው ነበር😂😂😂😂 ትእግስቴን ኣለቀ በየቀኑ በሚዲያ በማየውና፣በምሰማው​@@wedetwedet705
@SaraHadis-pw5hg
@SaraHadis-pw5hg 11 сағат бұрын
ደምርኝ❤❤❤
@Zulfa-d7k
@Zulfa-d7k 17 сағат бұрын
አረ ይህን ጀግና እናት ወልዳለች አላህ ይጠብቅ ገፋ ገፋ እናድርገዉና 200 k እናስገባዉ ተንቀሳቀሱ
@TsehayMelese-qq9sz
@TsehayMelese-qq9sz 13 сағат бұрын
ይገባል ጀግና ነው❤❤❤❤
@ZaharaKder
@ZaharaKder 18 сағат бұрын
ግርማ መያዙ ደስ ነው ያለኝ ቀን ሙሉ ስጠብቅ ነበር
@FatimaAl-l9d
@FatimaAl-l9d 17 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Aynay-q9h
@Aynay-q9h 13 сағат бұрын
ቸሩ መዳንአለም በደሙ ይሸፍናቹ ልኡልዬ ዘሌ ሁሉም የስራ ባልደረቧቻቹ እግዚሐብሔር ይጠብቃቹ ጀግና ነህ እንኳን ደስ አለ አገኘህው ወድማችን
@SaraHadis-pw5hg
@SaraHadis-pw5hg 11 сағат бұрын
ደምርኝ❤❤❤
@arielasgedom3242
@arielasgedom3242 7 сағат бұрын
Amen Amen Amen
@Alice-kr5op
@Alice-kr5op 17 сағат бұрын
እኔ ግን እነዚህ ጀግኖች ለምን መንግስት ሚዳልያ ወይም ኖቤል አይሸልማቸዉም ኡነት ወገኖቼ ልዑልየ እና ዘልየ ይገባቸዋል ነዚህ የወለደች ማህጸን ትባረክ ትለምልም ቃላት አጣሁ ተባረኩልኝ 🙏🙏🤲
@Sintayehu-dh9nj
@Sintayehu-dh9nj 17 сағат бұрын
አባቴ ድራማ ነው እኮ!
@AxumSemema
@AxumSemema 16 сағат бұрын
በመንግሥት ፊት እኮ ገንዘብ ነው እንጂ ፍትህ የለም
@alemuhurissa7983
@alemuhurissa7983 16 сағат бұрын
I can not agree more with you
@tigist-o2r
@tigist-o2r 16 сағат бұрын
መንግስት አለዴ?
@SarahSarah-io4pj
@SarahSarah-io4pj 16 сағат бұрын
መንግስት አለዴ ኢትዮጵያ
@fanusmariam-wj3kb
@fanusmariam-wj3kb 15 сағат бұрын
አንተ ልጅ ምን ብዬ ልመርቅህ ወልደህ ሳምልን ዘርህ ይባረክ በልጅ ልጆችህ አግኝው ይህንን መልካም ስራ አንተን በዙርያህ ሆነው የሚያግዙህን ሁሉ ክፉ አያግኝችሁ መልካም ስራችሁን በልጅ ልጆቻችሁ አግኙ
@SaraHadis-pw5hg
@SaraHadis-pw5hg 11 сағат бұрын
ደምርኝ❤❤❤
@alemuhurissa7983
@alemuhurissa7983 9 сағат бұрын
Amennnnnn
@arielasgedom3242
@arielasgedom3242 7 сағат бұрын
Amen Amen Amen
@ybk3551
@ybk3551 3 сағат бұрын
ሁሉም፡ ቡድኖች፡ ተጀምሮ፡ እስኪጨረስ ስለ ሁሉም ነገር ያቃሉ፡ ያሹፌር፡ አንተን ያሰቃዩ በተያዙ ጊዜ ስለነናቲ፡ እዛው ግቢ እንዳሉ፡ እያወቀ፡ ነው፡ የሸውደው ሁሉም፡አንዳቸውም በሙሉ፡ የሚያውቁትን ጨርሰው አልተናገሩም በግድም ቢሆን፡ እየተገደዱ፡ የምርመራ ጫና ፡ መቀጠል፡ ሁሉም፡ ላይ አለበት
@ZabibaZabiba-w4x
@ZabibaZabiba-w4x 18 сағат бұрын
ማነው ከትናንት ጀምሮ በጉጉት ሲጠብቅ የነበረ ይሄን ጀግና አንተን አለማድነቅ ንፉገት ነው❤❤❤❤❤
@fgjdfhhs1472
@fgjdfhhs1472 17 сағат бұрын
አፍንጫውን በለው ገና ህዝቡን በሙሉ ይጠራል
@tigistbelay6775
@tigistbelay6775 13 сағат бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ልሁል ዋናው መያዙ ቡዙ ነገር ያወጣል አውቆ ነው ደብቆ ነው ልጅቹ ያሉበትን ያቃል አውቆ ነው የሱ አዛዥ ያሉበትን ያቃል ይሸፋፈናሉ ድንግል ማርያም ከነልጃ ልጆቹን በሰላም ታውጣቸው ከታገቱበት በርታልን ልሁል እግዚሐቤር ይጠብቃችሁ ከነኩሩህ
@SaraHadis-pw5hg
@SaraHadis-pw5hg 11 сағат бұрын
ደምርኝ❤❤❤
@TGt5c
@TGt5c 18 сағат бұрын
ይወለዳል ጀግና ይወለዳል ወንድ ልዑልና ዘሌ የዘመኑ ጀግና ቃል የለኝም ፈጣሪ ይጠብቅህ አባቴ እንወድሀለን!!!❤❤❤❤
@WosilaKadir-mg6shቡታጀራ
@WosilaKadir-mg6shቡታጀራ 14 сағат бұрын
አንተ ይወለደች እናት ማፅናዋ ይባረክ በቻ አላህ ይጠብቅህ ክክፉ ነገረ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ኑረየሀለበዋግሬስ
@ኑረየሀለበዋግሬስ 7 сағат бұрын
ደሚርኝማ
@RahiWollo
@RahiWollo 18 сағат бұрын
እልልልል ልዑል ና ዘሌ የኛ ጀግኖች አነዚህ ሰወችኮ የማይነካ ፈንጅ ነው የነኩት
@AlemZarihun
@AlemZarihun 17 сағат бұрын
Kalali
@semiramohammed743
@semiramohammed743 17 сағат бұрын
አላህ ይጠብቃችሁ የኢትዮጵያ ጀግኖች
@ሚኪያስተፈሪ
@ሚኪያስተፈሪ 12 сағат бұрын
ከልብ ጀግኖች ናችሁየልዑል ናየዘላለምዘገዬ ወዳጆች200k እናስገባው👍🙏🏼
@AlemMengesha-z4f
@AlemMengesha-z4f 16 сағат бұрын
እንደ ትግስት ሄርሜላና ወንድᎂ የነዚህን ልጆች ነፃ መዉጣት በጉጉትና በፀሎት እንጠብቃለን።
@SaraHadis-pw5hg
@SaraHadis-pw5hg 11 сағат бұрын
ደምሩኝ❤❤❤
@ኑረየሀለበዋግሬስ
@ኑረየሀለበዋግሬስ 4 сағат бұрын
@AlemMengesha-z4f ደሚርኝማ
@ZerituMimi
@ZerituMimi 15 сағат бұрын
የኔ ጀግና እራስህን እየጠበቅክ አደራ ወደ ፍፃሜዉ እየደረስክ ነዉ አቶ ጌታነህ ለምን ግርማ ተባለ የልጆቹ አባት ማን ይባላል ይህ ሰዉ ሁሉም ነገር ያለዉ አሱ ጋር ነዉ ልዑል ዉሽቱን ነዉ ሌሎች አሉ የሚለዉ እሱ ላይ ትኩረት አድርጉ አንተም ዘላለምም እራሳችሁን ጠብቁ እግዚአብሔር ይርዳችሁ።
@teshalewape8331
@teshalewape8331 17 сағат бұрын
ልዑል የኔ ጀግና በእውነት እንኳን ተወለድክ ሁሌም እራስህን እየጠበቅህ አደራህን
@MeseretBerhanu-u6l
@MeseretBerhanu-u6l 12 сағат бұрын
ሰላም ልዑል በጣም ነው ደስ ያለኝ እንደዚህ ጀግና ሆናችሁ ስላየኃችህ ሰውዬ በመያዙ በጣም ነው ደስ ያለኝ ነገር ግን ብዙ ጉዳዮቹን በጣም ያውቃል ስለሰወቹም ጠንቅቆ ያውቃል መናገር ስላልፈለገ ነው ብዙ ምርመራዎችን አድርጉበት ቀላል ሰው አይደለም
@ElsaAbil
@ElsaAbil 17 сағат бұрын
የንስር አይን ይሄ ሠዉዬ ነዉ ዋናዉ ልጆቹ በርግጠኝነት እሡ ጋር ናቸዉ ፈጣሪ ይርዳህ ተባረክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ዝናሽቱዩብz
@ዝናሽቱዩብz 18 сағат бұрын
ልኡል እራስክን ጠብቅአተን የወለደች እናት መሀፀኗን ይባረክ ጀግናነክ እኮ ያተንስ ነገር ከቅሜበላይ ሆነብኝ እመብርሀን ትጠብቅህ
@abrashGari
@abrashGari 18 сағат бұрын
Aman ❤❤❤
@abunagizaw8753
@abunagizaw8753 18 сағат бұрын
አሜን እንዲት እንደምሳሳለት የኔ የዋህ ወንድም❤❤❤
@asegedechkidane6944
@asegedechkidane6944 17 сағат бұрын
Amen amen amen❤❤💪💪💪
@VgG-u4u
@VgG-u4u 17 сағат бұрын
LoAole.rashene.tebeke
@Sara2030Sara
@Sara2030Sara 16 сағат бұрын
የሰውሀቅእረፈትይነሳል❤❤❤❤❤❤
@rahelamare9877
@rahelamare9877 16 сағат бұрын
እልልልልልል ጌታ ሆይ ተመስገን ይህ ክፋ ሰው መገኘቱ ደስታዬ ወደር የለውም ልዑል ዘመንህ ይባረክ
@yegeleabelay8906
@yegeleabelay8906 16 сағат бұрын
Amen Amen Amen 🎉
@SaraHadis-pw5hg
@SaraHadis-pw5hg 11 сағат бұрын
ደምርኝ❤❤❤
@tsigeredaamsalu476
@tsigeredaamsalu476 13 сағат бұрын
❤❤🎉🎉 የኔ ጀግና አረ የኢትዮጵያ ጀግና ብልህ ምንም አያንስህም ልኡሌ ፈጣሪ ይጠብቅህ መንገድህን ያሳምርልህ
@SaraSara-oh7no
@SaraSara-oh7no 17 сағат бұрын
ዋው ድቅ ነው ይሄ ሰውዬ ብዙ የደበቀው ነገር አለ በጣም ነው የሚስቱ መጥፋት ጀርባ በተለይ ይገርማል ሰው እዴት በዚህ ልክ ክፉ ይሆናል
@ግዜናገዘብ
@ግዜናገዘብ 18 сағат бұрын
ላይክ አርጋችሁ ግቡ ያጀማ ይህን ጀግና ስጨነቅ ነው የዋልኩት
@እስቴ-ፐ5ጀ
@እስቴ-ፐ5ጀ 18 сағат бұрын
እውነት ላይክ ያንስዋል ጀግነው
@sfsssjhsgshsusts9574
@sfsssjhsgshsusts9574 17 сағат бұрын
እያርግን ነው❤ ለጀግና ያንሰዋል❤ እመቤቴ ትጠብቀው❤
@AsgaTqshu
@AsgaTqshu 14 сағат бұрын
ወንድሜ ከአንተ የማምለጥ የማይታሰብ ነው የእባብ ጉርጓድ ውሰጥ ቢገባ እንኳን አያምልጥም ጀግናው አናብሰቱ መለኩ ቅዱሰ ገብርኤል ዋሰ ጠበቃ ይሆንልህ የናትህ አምላክ ይጠብቅህ ወንድም አለም አንተኳ ከፈጣሪ የተላክህ መላዕክትህ
@SaraHadis-pw5hg
@SaraHadis-pw5hg 11 сағат бұрын
ደምርኝ❤❤❤
@Sara-w8l8l
@Sara-w8l8l 10 сағат бұрын
ቀጣም😢😢😢😢😢ማምለጥ የለም😢😢😢😢
@MendereBojer
@MendereBojer Сағат бұрын
ከዎቹየልጆቹ አጎት ነወው
@MendereBojer
@MendereBojer Сағат бұрын
ዋኖቹ አጎትየው ነው
@MendereBojer
@MendereBojer Сағат бұрын
ግርማ ትንሽ ቸብቸብ ያስፈልገዋል ያለዝያ አይናገርም
@tinateare6235
@tinateare6235 6 сағат бұрын
ሉኡሌ ተጠንቀቅ እግዛቢሄር በርግጥ አሳልፎ እደማይሰጥህ እርግጠኛ ነይ መልካም ስራህ ሁሉ ሚገርም ነዉ ዘርህ ይባረክ
@tigistalemu1256
@tigistalemu1256 15 сағат бұрын
ልዑሌ ጀግናው በጣም ይገርማል አንድ ነግር ጀምረህ እንቅልፍ የለህም አነተን የወለደች እናት ታድላ ማሚዬ ታደለሸል የሄ አረመኔ ተገኝ በቃ እውነት ተደበቃ የትም አትቀረም እኔ ይሄ አረመኔ በመያዙ በጣም ደሰ ብሎኛል እልልልልልልልልልል
@SaraHadis-pw5hg
@SaraHadis-pw5hg 11 сағат бұрын
ደምርኝ❤❤❤
@tigistalemu1256
@tigistalemu1256 11 сағат бұрын
@SaraHadis-pw5hg ደምሩኝ ምን ማለት ነው ?
@tigistalemu1256
@tigistalemu1256 9 сағат бұрын
🙏
@alamzniguse5007
@alamzniguse5007 18 сағат бұрын
ትናትም ዛሬም ስጠብቅ ነው የዋልኩት ፈጣሬ ሆይ ቸር አሰማኝ❤❤❤❤ እንኳን ሰላም መጣህ ልኡላችን የኛ ጅግና እስቲ ላዳምጠው❤❤❤❤
@TayituTigu
@TayituTigu 18 сағат бұрын
አሜን
@NigatNigo
@NigatNigo 15 сағат бұрын
ሉዑሌ አንተ ጀግና ትለያለህ በጣም ስሜታዊ ሆነህ ስትጮህ ያን ሁሉ ስቃይ ያሳለፍከው እፊትህ ድቅን እያለብህ እንደሆነ እንረዳሀለን ወንድሜ በርታ
@SaraHadis-pw5hg
@SaraHadis-pw5hg 11 сағат бұрын
ደምርኝ❤❤❤
@shimelesmuleta5312
@shimelesmuleta5312 4 сағат бұрын
ልዑል የኔ ጀግና!!!!!!!! በእውነት እንኳን ተወለድክ .
@Kunfyekun2tube
@Kunfyekun2tube 18 сағат бұрын
አልሀምዱሊላህ ሰለሁሉም ነገር እዉነት እየወጣ ስለሆነ ደስስስ ብሎኛል ጀግኖቻችንን አላህ ይጠብቅልን
@AbrshaShemsuali
@AbrshaShemsuali 14 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤ሉኡል ጀግና እራስህን ጠብቅ እንደ ባለፈ እዳትሆኑ ጀግና ለናትህ ሺ ሁን ከነዚ ከሆድ አደሮች ከሰው በሌሎች ይጠብቃቹ
@hawaseid2881
@hawaseid2881 17 сағат бұрын
አቤት ጀግንነት እናንተ ሁለት ጀግኖች በምን ቃል ልግለፃችሁ አላህ ይጠብቃችሁ አላህ ያግዛችሁ የማይነካ ሠው ነክተው ፈርዶባቸው እነዚህ አረመኔወች አላህ ይድፋቸውና
@leliselemi9794
@leliselemi9794 2 сағат бұрын
የንስር ዓይን ጀግና ነህ አንተን አለማድነቅ አይቻልም እግዛብሄር ሁሌ ካንተ ጋር ይሁን
@CuziBogale
@CuziBogale 15 сағат бұрын
ይገርማል ይገርማል ይገርማል እናንተ ሁለት ሰዎች በዚህ በክፉ ዘመን ተአምር ሰራችሁ እግዚአብሔር ጠባቂ መልአክ ያቁምላችሁ
@SeadamohamedAli
@SeadamohamedAli 18 сағат бұрын
ልኡልዬ ጀግናው ፈጣሪ ይጠብቅህ ራስህን ጠብቅ የአመቱ ጀግና ዘልዬና አንተ መናበባቸው ደስ ይላል በረቱ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@HfdfffHhguyff
@HfdfffHhguyff 18 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤
@אסמוןמוצה-ס5ח
@אסמוןמוצה-ס5ח 17 сағат бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤
@EyerusKeralem
@EyerusKeralem 14 сағат бұрын
🎉🎉🎉👏👏👏
@eshetneshteklehaymanot9615
@eshetneshteklehaymanot9615 17 сағат бұрын
የኔውድ ልዑሌ እንኳን ደስአለህ እልል እልል እልል ውዱ ዘላለም ዘገየ የኔ ጌታ የልዑል የልብ ወንድም እንኳን ደስ አለህ። ጠላቶቻችሁን እንኳን እግራችሁ ስር ጣለላችሁ። 🙏🙏🙏
@HyatHyat-c5x
@HyatHyat-c5x 17 сағат бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@SaraHadis-pw5hg
@SaraHadis-pw5hg 11 сағат бұрын
ደምሩኝ❤❤❤
@mizermesele362
@mizermesele362 7 сағат бұрын
ልኡል የኛ ጀግና እግዚአብሔር ይጠብቅህ የናትህ ፀሎት በሄድክበት ይከተልህ። እመቤቴ ማርያም ልጅሽን ጠብቂው
@DeseFikado
@DeseFikado 17 сағат бұрын
ልዑል ጀግና ነህ ከባድ ጥያቂዎች በመጠዬቅ የወንጀለኞችን ቅስም የምትሰብር ጀግና ልጅ ነህ ከፖሊሶች ሁለት እጅ ትበልጣለህ
@zamzam372
@zamzam372 15 сағат бұрын
ሲጀመር ከእነዚህ ውጪ ሌላ አካል ያለ አይመስለኝም ምክንያቱም ወንድሙ የተናገረው ሌላ እሱ ያለው ሌላ እራሳቸው ናቸው ለመውረስ ሲሉ ይሄን ሁሉ ወንጀል ያሴሩት ልዑሌ ጀግና ነህ አላህ ይጠብቅህ🥰🥰🥰🥰🥰🎉🎉🎉🎉🎉
@Susu-p8v5w
@Susu-p8v5w 11 сағат бұрын
አይታወቅም ይኖራል ቀርሞ ዘበኛ መሥሎ እድገባ ያናገረው አለ እደት አውቋቸው ቀርሞ ሰወቹ በጣም ጥልቅቅቅ ናቸው
@sdsd3951
@sdsd3951 9 сағат бұрын
Selam lezelalem yehe Hulu wenjel halafi agotachew alu belot neber bebatachew benatachew teteyko alwkim ale
@sdsd3951
@sdsd3951 8 сағат бұрын
Yosef beteyaze wekt
@hayatdamtew7016
@hayatdamtew7016 17 сағат бұрын
_በሄድክበት ሁሉ አላህይጠብቅህ የኛ ብርቅየ ወንድም ተባረክ_
@abebaneshabdela1517
@abebaneshabdela1517 6 сағат бұрын
እልልልልልልልልልል እንኳን ደስ አላችሁ በጣም ደስ ይላል ልዑል አንተ ጀግና ነህ አሁንም ጌታ ይርዳቹ ❤❤
@TigestDubai
@TigestDubai 16 сағат бұрын
አራ ልዑልዬ የአንተ ትዕግስት በጣም ገሪሞኝል የምር ጀግና እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@Tewhid-kz7fr
@Tewhid-kz7fr 18 сағат бұрын
ይህ ቀን ነበር የናፈቀን እንኳንም ለዚህ አበቃህ ልዑል ጅግናው ጥላትህን ማንቆርቱን ለመያዝ
@ኑረየሀለበዋግሬስ
@ኑረየሀለበዋግሬስ 4 сағат бұрын
ደሚርኝማ
@Faficho1234
@Faficho1234 17 сағат бұрын
ወላህ ጥነተ ልዑል vido ሰይለቅ ስቃረ ልቤ እየፍራ ነበር ምን ሆኖ ይሁን እያልኩን እንኳን ደህና መጣህ የእውነት ጀግናችን 🎉🎉🎉🎉
@SaraHadis-pw5hg
@SaraHadis-pw5hg 11 сағат бұрын
ደሙርኝ❤❤❤
@tirualemtemtime8962
@tirualemtemtime8962 9 сағат бұрын
የኢትዮጰያ ጀግና እግዛብሔር ይጠብቅህ በጣም ደስ ብሎኛል ይሄን አረመኔ በ እጅህ በማስገባትህ ❤❤❤
@amlaksirateferi3323
@amlaksirateferi3323 18 сағат бұрын
እልል የኛ ጀግና ካንተ ማንም እንደማያመልጥ ይወቅ ሁሉም የጊዜ ጉዳይ ነው
@lillyschultheis8557
@lillyschultheis8557 16 сағат бұрын
ልዑል እና ዘላለም የኢትዬጲያ ጀግኖች ብለናችኋል ። ማመን የሚያቅት እኮ ነው !!!!!!! ግብ ላይ እየደረሳችሁ ነው። በርቱ በርቱ እግዚአብሔር ይርዳችሁ ።
@MyLove-x8f
@MyLove-x8f 18 сағат бұрын
ልኡል የኛ የኢትዮጵያ ጀግና ተስፋ እንዳንቆርት በሀገራችን እናንተን እያየን ተስፋ እናደርጋለን የኛ እንቁዎች የኛ ጀግና እራሳቹሁን ጠቡቁ የጌታየ እናት ድንግል ማርያም ትጠብቅህ ❤❤❤❤
@AdanechKassie
@AdanechKassie 3 сағат бұрын
ልዑል እና ዘላለም ዘገየ ጀግና ክፉ አያግኝችሁ መልካም ስራችሁን በልጅ ልጆቻችሁ አግኙ ቃላት አጣሁ ተባረኩልኝ
@destawakjira2652
@destawakjira2652 15 сағат бұрын
ልዑል ጀግናችን እንኳን ደስ አለህ ጠላቶችህን በእጅህ አያስገባህ ስለሆነ እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቅህ
@SaraHadis-pw5hg
@SaraHadis-pw5hg 11 сағат бұрын
ደምርኝ❤❤❤
@tirsitgmarime
@tirsitgmarime 17 сағат бұрын
ልዑል እራስህን ጠብቅ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ጠበቃ ይሁንልህ ድንግል ከልጇ ጋር ትጠብቅህ።
@akbirteame379
@akbirteame379 15 сағат бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ❤❤❤
@mekdesadane8924
@mekdesadane8924 14 сағат бұрын
ልኡል እኔ ቃላትያንሰኛል ለተገፉ መሰዎት እየሆንክ ነው ምን አለ ሁሉም ወንድ እንዳተ ጀግና ቢሆን በጣም ነው የማደንቅህ አንተን የወልደች እናት የተባረከች ትሁን👏👏👏👏❤️❤️❤️
@SaraHadis-pw5hg
@SaraHadis-pw5hg 11 сағат бұрын
ደምርኝ❤❤❤
@SaraHadis-pw5hg
@SaraHadis-pw5hg 11 сағат бұрын
ደምርኝ❤❤❤
@እግዚአብሔርአረኛዬነው
@እግዚአብሔርአረኛዬነው 13 сағат бұрын
በእውነት እንተ ጀግና የጀግና ነህ ግን እግዚአብሔር በያደቂቃ በያስዓቱ በሄደክበት ባታ የእግዚአብሔር ጥብቅ እና ስለም ፍቅር ከእንተ ጋር ይሁን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ እናንተንም እና ዛላልም ጌታ ይጠብቅቹ እኔን ❤❤❤
@SaraHadis-pw5hg
@SaraHadis-pw5hg 11 сағат бұрын
ደምርኝ❤❤❤
@belayneshdegefa6504
@belayneshdegefa6504 14 сағат бұрын
ጀግናው ልዑል! ፈጣሪ አይለይህ የእናትህ ፀሎት አይለይህ ድሉ ካንተና ከወንድምህ ዘላለም ጋር ይሁን እፀልያለሁ!
@ያምሮትማስረሻ
@ያምሮትማስረሻ 15 сағат бұрын
ልኡሉ እግዚአብሔር ይመስገን አተ በህወት ኑረህ ያተን ጥላት እደዚህ ጉሮሮው ላይ እድትቆም ያደረገህ እግዚአብሔር ይመስገን
@SaraHadis-pw5hg
@SaraHadis-pw5hg 11 сағат бұрын
ደምሩኝ❤❤❤
@bbn8210
@bbn8210 15 сағат бұрын
ስናፍቃት የነበርች ቀን ይች ቀን ነበርች ልኡልዬ እኳን ደስስስ አለህ ጀግናዬ እራስህን ጠብቅ የሰው ሐይል ያስፈልጋችሃል 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤
@SaraHadis-pw5hg
@SaraHadis-pw5hg 11 сағат бұрын
ደምርኝ❤❤❤
@የእዮብእናትነኝ
@የእዮብእናትነኝ 13 сағат бұрын
ልዑል የኔአበሳ እግዚአብሔር ሁሌም ከፍት ከሆላ ይጠብቅህ ጀግናየ ❤
@sikosilo7990
@sikosilo7990 18 сағат бұрын
ይህን ጀግና በቃላት መግለጥ አልችልም ወላሂ❤❤❤❤❤❤❤
@AtsedeAsalif-qe1lu
@AtsedeAsalif-qe1lu 18 сағат бұрын
የኔ ምርጥ ጀግና እንዳንተ አይነት ወንድም ቢኖረኝ ብየ ተመኘሁ ጌታ ምስክሬ ለሁለተኛ ጊዜ ጠላትህን በእጅህ አንቀህ ሥቲዝ ቃል አጣሁልህ ፈጣሪ ሁሌም በደሙ ይሸፍንህ
@Susu-n3r
@Susu-n3r 18 сағат бұрын
የኛ ጀግና ልኡሌ አላህ ይጠብቅህ አምናለሁ ወጀለኞችን የጃቸውን እደምትሰጣቸው
@getualemu9973
@getualemu9973 11 сағат бұрын
ልዑል ጀግና የውነት የብዞችን በደል እንባ እና ጉዳት ባንተ እየታበስ ነውና በርታ. አንተን የውለደች እናት ትባረክ..ሰላምክ ይብዛልህ..
@EBJ-w4b
@EBJ-w4b 15 сағат бұрын
የወለደችህ ብቻ ሳትሆን ያገባችህ እራሱ እድለኛ ነች ልኡሌ
@ኑረየሀለበዋግሬስ
@ኑረየሀለበዋግሬስ 4 сағат бұрын
@@EBJ-w4b ደሚርኝማ
@DubaiUae-yp9ou
@DubaiUae-yp9ou 18 сағат бұрын
እልልልልልልልልልልልልል እኳን አገኘኸው ጀግናችን አንበሳችን ልዑላችን እመብረሀን ትጠብቅልን❤❤❤❤
@אסמוןמוצה-ס5ח
@אסמוןמוצה-ס5ח 17 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤
@eshetubelachew1740
@eshetubelachew1740 16 сағат бұрын
በጣም የሚያስገርም ስኬት ይህን ስው በቁጥትር ስር ሜድረግ አስገራሚ ነው እንካን ደስ ያለህ ከዚህ ታሪክ ብዙ መማር ይቻላል ጥቅማቸው የተነካባቸው ቁኑ የጨለመባቸው ክጀርባ ስለማይታ ጡ ጥንቃቁ እንዳይለይህ።
@ኑረየሀለበዋግሬስ
@ኑረየሀለበዋግሬስ 4 сағат бұрын
ደሚሩኝ
@WoineshetMese
@WoineshetMese 6 сағат бұрын
የኔ ጎበዝ እመቤቴ እቅፍ ደግፍ አድርጋ እንደ ትላንቱ ትጠብቅህ የማርያም ልጅ ነህ
@קיברטהרטה
@קיברטהרטה 16 сағат бұрын
ልዑል ጠንካራ ጎበዝ በትግስት የተሞላ አስተሳሰብ ያለህ የዚህ ትውልድ ጀግና
@FtisumAserat
@FtisumAserat 17 сағат бұрын
ልዑልዬ ጀግናው የመላዕክት አለቃ ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅህ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@tesffayyeabbie164
@tesffayyeabbie164 16 сағат бұрын
ልዑልዬ የረዳህ እግዚአብሔር ይመስገን። የተሰጠህ መክልትህ ስለሆነ ውጤታማ ያደረገህ ፈጣሪ ነው። ተባረክ፣ ዕድሜህ ይስጥህ፣ አሁንም ከክፉ ይጠብቅህ፣ ሁልጊዜ ስትገባ ስትወጣ ሁሉ ያለጥበቃ አትንቀሳቀስ፣ ለቤተሰቦችህም ከለላ ያሰፈልጋቸዋል። በጣም ደስ ብሎኛል፣ አንተንም ሆነ ዘላለምን እግ/ር ይጠብቃችሁ፣ እንወዳችኋለን።
@SaraHadis-pw5hg
@SaraHadis-pw5hg 11 сағат бұрын
ደምርኝ❤❤❤
@bizunehbushaka7413
@bizunehbushaka7413 5 сағат бұрын
ተዓምር ነው!! በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው! እውነት እግዚአብሄር ይርዳቹ! እነዚያን ምስኪን ልጆች እግዚአብሄር በሰላም በእጃችሁ ይባርካችሁ!!
@ermiasmeketa4230
@ermiasmeketa4230 17 сағат бұрын
ልዑልዬ እንዲት እንደምወድህ አምላክ በእጅህ ያሰገባልህ ይህ ወንጀል የተጨማለቀ ሰዉዬ የአንተ የልጆቹ መሰቃየት አምላክ እራሱ ነው እናንተን ላከበት
@MyLoev-mh6tt
@MyLoev-mh6tt 18 сағат бұрын
ውነትም ልኡል ጀግና የጀግና ልጂ አላህ ይጠብቅህ የኔ ማር
@ኑረየሀለበዋግሬስ
@ኑረየሀለበዋግሬስ 4 сағат бұрын
@@MyLoev-mh6tt ደሚርኝማ
@ኑረየሀለበዋግሬስ
@ኑረየሀለበዋግሬስ 4 сағат бұрын
ደሚርኝማ
@ጧፍ
@ጧፍ 18 сағат бұрын
ነገ አብሳሪዉ መልአክ ቅዱስ ገብርኤል ነዉ እንኳን አደረሳቹህ የተዋህዶ ልጆች ልኡል እግዛብሄር ካተጋር ይሁን ጀግና ነህ
@እስቴ-ፐ5ጀ
@እስቴ-ፐ5ጀ 18 сағат бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደርስን
@liyademeke6073
@liyademeke6073 18 сағат бұрын
አሜን ❤
@ሠላምወለየዋ
@ሠላምወለየዋ 18 сағат бұрын
አሜን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@መታገስዋጋአለዉ-ነ9ኘ
@መታገስዋጋአለዉ-ነ9ኘ 17 сағат бұрын
አሜን ፫ እንኳን አብሮ አደረሰን❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ledeyagebrehiwot2171
@ledeyagebrehiwot2171 17 сағат бұрын
Amen❤
@melishewdagne3887
@melishewdagne3887 2 сағат бұрын
ልዑልና ዘሌ የእኛ እንቁዎች እግዚአብሔር ከክፋ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ እውነትን ይዛችሁ የምትጋፈጡ እውነት እግዚአብሔር ነው እግዚአብሔር እውነት ነው
@alemlebanon4947
@alemlebanon4947 14 сағат бұрын
ጀግናዬ እመብርሐን ትርዳህ እራስህን ጠብቅ የህግ አካላት አብረውህ ይሁኑ
@FikerYohanes-m7m
@FikerYohanes-m7m 16 сағат бұрын
ልኡልና ዘሌ እናንተን የወለደች እናት ትባረክ ጀግኖች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ❤
@ChuChu-w3w
@ChuChu-w3w 17 сағат бұрын
ይህን ጀግናችን ሁለት መቶ ሺ እናስገባው የኛ ጀግና አተን የወለደች እናት ሺ አመት ትኑርልህ ❤❤❤
@EeEe-kq8ic
@EeEe-kq8ic 16 сағат бұрын
ትክክል ምን የማይቅመው አድምሌን ገበተዋል
@talkingtooth9871
@talkingtooth9871 2 сағат бұрын
እግዚአቢሄር ጩምሮ ጨማምሮ ይባርክህ አሜን የሰዉ ንብረት የምንመኘዉ ሁሉ ብናቆም ጥሩነዉ ።የሰዉ ነገር የሆነዉን ሁሉ ባንመኝ፣ባናይ ጥሩ ነዉ
@seadayimam8488
@seadayimam8488 18 сағат бұрын
ጀግናው ጀግና ነህ የምንልህ በምክናያት ነው እያዳዳቸው ቤት እየሄድክ እያነክ አመጣሀቸው ይመችህ ደስ ብሎናል እንደዛ ያሰቃይተውህ እጂህ ላይ ወደቁ
@ZZom-et9mh
@ZZom-et9mh 18 сағат бұрын
አበሳው ልኡል አላህ ከክፋ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ
@yegeleabelay8906
@yegeleabelay8906 16 сағат бұрын
Amen Amen Amen 🎉
@louatlouat8603
@louatlouat8603 13 сағат бұрын
አሚንንን
@HizbeRayaTube
@HizbeRayaTube 17 сағат бұрын
የኔ ጀግና❤❤❤ ማርያምን ትለያለህ❤❤❤ እስኪ የዚህ ጀግና ተከታዮች እኔንም ቤተሰብ ሁኑኝ አይከፈልበትም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ኑረየሀለበዋግሬስ
@ኑረየሀለበዋግሬስ 4 сағат бұрын
ደሚርኝማ ዉድ
@TsehayMelese-qq9sz
@TsehayMelese-qq9sz 13 сағат бұрын
ጀግኖች ጀግና ወንድሜ ልዑል ጀግና ወንድሜ ዘላለም እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን💓💓💓💓👐👐👐👐💓💓
@EteFhse
@EteFhse 18 сағат бұрын
አቤት ጀግንነት ልዑል እማምላክ ወላሊት አምላክ ከነ ልጇ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቁልን❤❤❤
@እስቴ-ፐ5ጀ
@እስቴ-ፐ5ጀ 17 сағат бұрын
አሜን
@SeniLove-jw8gv
@SeniLove-jw8gv 17 сағат бұрын
የኔ ጀግና ካንተ የሚያመልጥ እዉነት የለም ትለያለክ ፈጣሪ ከለላ ይሁንክ እመቤቴ ትጠብቅክ ሰዉ እየበደላቹ እናንተ እንደበሬ የምትደልቡ ድልቦች ፈጣሪ ዘራቹት ልክ እንድታጭዱ ያድረጋቹ የሰዉ እንባ እሳት ነዉ እሳት ሆኖ ይብላቹ 😢😢😢
@hirut7396
@hirut7396 18 сағат бұрын
ልኡልዬ የእኛ እንቁ እመቤቴ ከፊትህ ትቅደም አንተን የወለደች እናት ትባረክ ❤ማህፀነ ለምለም ናት በእውነት እነዚህ ሰው ሳይሆኑ አውሬዎች ናቸው በሰው ብር ለመበልፀግ እንቅልፉ እማይተኙ ልጆቹ በህይወት እንዲኖሩ ምኞቴም ፀሎቴም ነው እግዚአብሔር ከፊታችሁ ይቅደም ጀግናችን ❤❤❤❤❤❤
@asterzebene1557
@asterzebene1557 4 сағат бұрын
እውነትም አንተ ጀግና ነህ አንበሳ የናትህ ልጅ እራሳቸውን ሰማይ ላይ የሰቀሉትን አወረድክ ለሊላውም ትልቅ ትምርት ነው፡፡
@BeminetTeklu
@BeminetTeklu 16 сағат бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ልኡልዬ እጅግ አስተዋይ ሰው ነህ በእውነት በጣም ደስ ብሎኛል ይሄንን አውሬ ሰውዬ ከልጁ ጋር ግን ፊትለፊት አገናኘው እና ሰለ እናቱ ይጠይቀው በእውነት
@SaraHadis-pw5hg
@SaraHadis-pw5hg 11 сағат бұрын
ደምርኝ❤❤❤
@yordanosyemane2817
@yordanosyemane2817 16 сағат бұрын
አንተን የወለደች እናት ማህጸንዋ ይባረክ 🇪🇷
@AynalemAlemayehu
@AynalemAlemayehu 18 сағат бұрын
የደካሞች ና የተገፍት ጋዛሻ መከታችን ውድ ወንድማችን አቦ አተን የመሰለ ጀግና ወልደህ ለመሳም ያብቃህ
@genetasgedom9459
@genetasgedom9459 2 сағат бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ድካምህ ስቃይህ ከንቱ አይቀርም ለሃቅ ይቆመ ሁሌም እግዘብሔር ክርሱ ጋር ነው ተባረክ በደሙ ይሸፍንህ ጌታ ልጆቹ ባልበት በህወት ይጠብቅልን ካንተ ማምለጥ አይቻልምና ሉዑሌ የኔ ወንድም ዘርህ ይባርክ ወልደክ ሳም🙏🙏🙏
@zinetoumer5719
@zinetoumer5719 18 сағат бұрын
እልልልልል ወንጀል ሰርቶ መደበቅ አይቻልም የጊዜ ጉዳይ እንጂ ጀግኖቹ ልኡል እና ዘላለም ረጂም እድሜ ይስጣችሁ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ
@ኑረየሀለበዋግሬስ
@ኑረየሀለበዋግሬስ 4 сағат бұрын
ደሚርኝማ
@NajatNajat-w4z
@NajatNajat-w4z 18 сағат бұрын
አላህ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ እናት እንቁ ልጆች❤❤❤❤🎉🎉🎉
@halimaali4383
@halimaali4383 17 сағат бұрын
Aameen ❤
@LidiyaKoriya
@LidiyaKoriya 17 сағат бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን !! እንደው ምናባቴን ላርግ የኔ ጀግና እውነትም ልዑል ስወድህ!!❤❤❤❤
@selamabebaw4532
@selamabebaw4532 3 сағат бұрын
ልዑል ❤ የኔ ጀግና አንተን የወለደች እናት ሺ አመት ትኑር !!!! አንተን መሪ ንጉስ ሚያደርግልን እፍፍፍፍ
@alamneshshumet294
@alamneshshumet294 18 сағат бұрын
ጀግናው ልውሊ ጀግና ነህ ወነድሜ እግዚአብሔር ካትጋር ይሁነ ውንድማችን የኛ ጀግና ለውንት ነው የቆምክ እሽ ጀግናችን
@tilahunteferi-h4e
@tilahunteferi-h4e 15 сағат бұрын
አንተን የወለደች እናት ማሀፀኗ ይባረክ ፈጣረ ይጠብቅህ ፡፡
@akalabate
@akalabate 16 сағат бұрын
አንተ የተባረክ ልጅ እ/ር ጠለትን አሳልፎ ሰጥቶሀል በእውነት ደስ ይበልህ
@yeshiaddisu-m5s
@yeshiaddisu-m5s Сағат бұрын
አይዞህ ውስጥህ እንዳይጎዳ እራስህን እያረጋጋህ ቢሆን ጥሩ ነው እንኳን አንተ እኔም ውስጤ እየተቃጠለ ነው የማይህ የሰው ልጅ ግን በጤናቸው ነው ወንድማችን እመ ብርሃን ትከተልህ
Жездуха 41-серия
36:26
Million Show
Рет қаралды 5 МЛН
Почему Катар богатый? #shorts
0:45
Послезавтра
Рет қаралды 2 МЛН
"Идеальное" преступление
0:39
Кик Брейнс
Рет қаралды 1,4 МЛН
የስንት አመት ፍቅሬ ገደል ገባ እዩብ አለቀሰ
24:37
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 165 М.
ብርጌድ ንሓመዱ ካብ ኣዲስ ኣበባ
TEFETAWI TALKSHOW
Рет қаралды 2,7 М.
Agreement with the U.S. / Ukraine’s Statement on Ending the War
13:26
Жездуха 41-серия
36:26
Million Show
Рет қаралды 5 МЛН