ሐምሌ 30 2016 ዓም እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ነው። በትንሣኤ ውስጥ አለን የትንሣኤ ምልክቶች በሙሉ ተፈፅመዋል

  Рет қаралды 25,873

solomon Teshome

solomon Teshome

Күн бұрын

Пікірлер: 122
@Ethiowud
@Ethiowud 2 ай бұрын
የመድኃኔዓለም ፍቃዱ ሆኖ የ ኢትዮጵያን ትንሣኤ ለማየት ያብቃን ✨
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 2 ай бұрын
ስላም መምህር እግዚአብሔር አምላክ የኢትዮጵያን ትንሳኤ ያሳየን✝️
@BhCus-i3p
@BhCus-i3p 2 ай бұрын
እውነት ነው እምዮ ኢትዮጵያ ተንሳኤዋ ደርሳል ቅርብ ቀን ንጉሥ ቴድሮስ ይመጣል አገራችን ሠላም ፍቅር ይሠፍንባታል የተሰወሩትም ቤተ መቅደስ ይገለጣል ለዛች ቀን ፈጣሪ ያድርሰን መምሕር እንኳን ደና መጡ
@davedave-m4s
@davedave-m4s 2 ай бұрын
ይሄ ቅርብ ቀን ግን መቼ ይሆን 2013 ይመጣል ተባለ ከዛ 2014 ከዛ 2015 ተባለ ይኸው አሁንም 2016 ሊያልቅ ነው ለምን ግን በዚ አመተ ብለው አይነግሩንም ወይም ተስፋ አለመስጠት ዝም ማለት እንደ ምፅአት ቀን ዝም ብሎ መጠበቅ ይሻላል መፆም መፀለይ ንሰሀ መግባት ይባላል ሁሌም እኔ እና አንተ ምንገባ ይሄ ሁሉ ሚሊዮን ህዝብ ወደ ፈጣሪ እኩል ይመለሳል ብሎ ማሰብ ሞኝነት ነው ጭራሽ 2023 አሉ ደግሞ ዝም ተብሎ ማጓጓት ነው ነገሩ እንደኔ ግምት ከ10አመት በዋላ ይመጣል ብዬ አስባለሁ
@samreyene6682
@samreyene6682 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ስለተመለሱት ሳይሆን ስላልተመለሱት ነው የሚያስበው።ልጆቹ እንዲመለሱ ነው ቀኑን የሚያስረዝመው አንድም እኛ እራሱ ፈጣሪን ስለበደልን መቀጣት ስላለብን ነው።በኖህ ዘመን መአቱ ይመጣል ከተባለበት ዘመን 100 አመት ዘግይቶ ነው ውሀው የመጣው ይላሉ አባቶች።ስለዚ በኖህ ዘመን እንደነበሩት ሰነፍ ሰዎች አንሁን እነሱ የታል ዝናቡ እያሉ በኖህ ላይ ያሾፉ ነበር።ለኔ ግን በፀሎትዎ አስቡኝ በሰላም ሀገሬ መግባት እፈልጋለሁ ለንሰሀ እንዲያበቃኝ የፀሎትና የስግደት ገድላትን የማንበብና የመረዳት ፀጋ እንዲሰጠኝ ፈጣሪን አሳስቡልኝ(ወለተ ኪዳን)
@ኤፍታህኢየሱስክርስቶስየል
@ኤፍታህኢየሱስክርስቶስየል 2 ай бұрын
ወደዛ የሚወስደን የፅድቅ ስራ እረ እንደዉ ትንሽ ፍረሀ እግዚያብሔር አለን ግን?? እግዚያብሔር ተግሳፅ ሲያመጣ ሰዉም በንሰሀ ሲመለስ እሽ ይሆን እንበል አሁን በተግልባጭ ሀገራችን ዉስጥ ያልተሰራ የክፋት አረመኒያዊይ ስራ ብዝቶልና ትንሳይ በዚህ መልኩ አይመጣም 😢
@mibrakteclemichael750
@mibrakteclemichael750 2 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን እህታቺን እውነት ብለሻል በእውነት ከሆነ እንደዚህ ማለት ነው ሚጠበቅብን ቃለ ሂወት ያሰማልን🙏🙏🙏​@@samreyene6682
@mibrakteclemichael750
@mibrakteclemichael750 2 ай бұрын
መህምራቺን ቃለሂወት ያሰማልን ቃለሂወት ያሰማልን እውነት ነው ሁሉን ምትሉት እየሆነ ነው እያየነው ነው እና እግዚኣብሔር የሃገራቺን ትንሳኤዋ ያሳየን 🙏🙏🙏
@marthaalemayehu7817
@marthaalemayehu7817 2 ай бұрын
መምህር እንኳን ስላም መጡ ...አረ ፀልዩልን እግዚአብሔር ዝምታው ያስፋራል....😢
@tesfayegizwe3141
@tesfayegizwe3141 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ከሶጋ ይሁን አሱ የአብርሃም የሰቅ የያቆብ አምላክ ስላሴ ይጠብቆት
@yshimulu6500
@yshimulu6500 2 ай бұрын
አባታችን እንኳን በሰላም መጡ።አባታችን በረከተዎ ይድረሰን፣በፀሎተዎ አይርሱን።❤❤❤
@freweinigebremicheal9515
@freweinigebremicheal9515 Ай бұрын
ሠላም ለርስወ ይሁን አሜን አባቴ እግዜያብሔር በምህረት ዖይኖቹ ይጉብኘን በፀሎት ያስቡኝ የኔ አባት እህተ ማርያም
@manderinchekole363
@manderinchekole363 2 ай бұрын
እንኳን ደና መጡ አባታችን❤❤❤
@MuluneshA-gk3rl
@MuluneshA-gk3rl 2 ай бұрын
አባታችን እንኳን ለፆመ ፍልሰታ በሰላም አደረሳወት።እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅወት።
@AselefechLemma
@AselefechLemma 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@WoinshetTiruneh
@WoinshetTiruneh 2 ай бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጡ ለእመቤታችን ለወላዲትአምላክ ለፍልሰታ ፆም አደረሰዎት አደረሰን።
@محمدعشان-ه1ب
@محمدعشان-ه1ب 2 ай бұрын
እንኳን በሰላም መጡ መምህር
@sewentmeazameaza3076
@sewentmeazameaza3076 2 ай бұрын
አባታችን እንኳን ደህና መጡልን ደስ ብሎኛል
@antenehgmedhin1961
@antenehgmedhin1961 2 ай бұрын
እንኳን በደህና መጡ መምህር።
@zewdutechanew5209
@zewdutechanew5209 2 ай бұрын
አባታችን እንኳን ደህና መጡ
@elizabethzewde4121
@elizabethzewde4121 2 ай бұрын
በረከቶዎ ይደርብን 🤲🤲🤲
@tzitagebra
@tzitagebra 2 ай бұрын
መምህራችን ከረጅም ጊዜ አየሆት እድሜ ይሰጥልን
@እውነትበጊዜዋውብናት
@እውነትበጊዜዋውብናት 2 ай бұрын
አሜን
@jhgfgg1610
@jhgfgg1610 2 ай бұрын
ሰላም መምህር በጣም ጠፉብን እንኳን ደና መጡልን 🙏እምዬ ኢትየጵያ 🙏✊✊
@ArsemaYusuf-z5d
@ArsemaYusuf-z5d Ай бұрын
እጎዚአብሔር የኢቶዮጵያን ቶንሳኤ ለማየት ያብቃን
@tadesseteklemariamgeneralc1792
@tadesseteklemariamgeneralc1792 2 ай бұрын
ሰላም መምህር ደህና ኖዎት ልዑል እግዚአብሔር የመከራዉን ቁን ያሳጥርልን
@TedyHabtemariam
@TedyHabtemariam 2 ай бұрын
እንኴን ደህና መጡ መምህር!!!
@judyyeab2162
@judyyeab2162 2 ай бұрын
tesefachene Egeziabehare naw brehan yemetale le Ethiopia .
@mametohem7990
@mametohem7990 2 ай бұрын
እኳን ደህናመጡ አባታችን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏👏
@kelemuwabebe8329
@kelemuwabebe8329 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ክብሩይስፊ ❤❤❤
@anonym4919
@anonym4919 2 ай бұрын
ፈጣሪ ለዛ ያብቃን
@aroza5670
@aroza5670 2 ай бұрын
የኔ አባት ሁሌ ስመለከቶት ስከታተል ካሉት ያልሆነነገርየለም ቃልሒወት ያሰማልን🎉🎉🎉አሜን አሜንአሜን ይሁን ይደረግልን🎉❤❤
@yededyalikeleh3175
@yededyalikeleh3175 2 ай бұрын
እንካን ላም መጠጡ አባቴ አቶ ስለሞን ስላየሆት ደስ ብሎኛ ብዙ ጠፍተው ነበር
@anonym4919
@anonym4919 2 ай бұрын
የአባቶችን ትንቢት እናምናለን
@Meronbedane
@Meronbedane 2 ай бұрын
ሰላም መምህር እንኳን ደና መጡልን እግዚአቢሄር ለእቲዮፒያ ትንሳኤ ያብቃን
@rimaBamansoor
@rimaBamansoor 2 ай бұрын
እንኳን ደህና መጡ እግዚአብሔር ይመስገን
@TamraTubeTamraTube
@TamraTubeTamraTube 2 ай бұрын
መምህር እንኳን በሰላም መጡ
@ZenasheBelete-yc3gt
@ZenasheBelete-yc3gt 2 ай бұрын
Amneamne ye Ethiopian tenesayewane yasayen
@senaithailetesfa8200
@senaithailetesfa8200 2 ай бұрын
AMEN 🙏 AMEN 🙏 YE HAGERACENEN YE ETHIOPIA TENSAEWANEM YASAYEN YASEMAN AMEN 🙏
@asterene8408
@asterene8408 2 ай бұрын
ሰላም መምህር እንኳን ደህና መጡ
@rraarraa7089
@rraarraa7089 2 ай бұрын
መምሕር.እኳን.በሠላም.መጡሌኔ.የኔ.አባት
@mayeaiem1353
@mayeaiem1353 2 ай бұрын
አባቴእንካን በሰላም መጡ በረከቶዎ ይደርብኝ
@Dhdvdkxm-uy1yj
@Dhdvdkxm-uy1yj 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@kedesettades3527
@kedesettades3527 2 ай бұрын
God bless 🙏🙏🙏
@rahellove7588
@rahellove7588 2 ай бұрын
እንኳን ደህና መጡ
@AsefelechNegash
@AsefelechNegash 2 ай бұрын
❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲🙏🙏
@balewletaye
@balewletaye 2 ай бұрын
እንደምን ውለዋል አባታችን። እንካን በሰላም መጡ። እነኚህን መፅሐፍቶች አንድ በአንድ አጠር አጠር እያደረጉና እያብራሩ ቢነግሩን ብዙ እንማርባቸው ነበር። እስቲ ግዜ ወስደው አስቡበጥ። ይህን ቢያደርጉ ከሚናገሩት ነገር እንድ የሚጠቅም ነገር ማግኘት እንችላለን ብዬ አስባለው። መልካም ቀን ይሁንሎት
@gerrygessese4461
@gerrygessese4461 2 ай бұрын
The solution is the real Gospel of the kingdom
@elizabethyimer237
@elizabethyimer237 2 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ቀኑን ያቅርቡልን።
@yehuwalashetdemisse2845
@yehuwalashetdemisse2845 2 ай бұрын
Memeher enkan beselame metu betselote asebuge
@RahelRich-b3g
@RahelRich-b3g 2 ай бұрын
Enkuwan beselam metu
@EsterWalck-dl2us
@EsterWalck-dl2us 2 ай бұрын
19:16 ❤❤❤
@EnaniEjigu
@EnaniEjigu 2 ай бұрын
❤🙏🙏🙏🙏
@kasaneshzegeye2051
@kasaneshzegeye2051 2 ай бұрын
Wade fetreyeeee benchohiiì mefetehiii yesetene nebere
@nigatberehe6438
@nigatberehe6438 2 ай бұрын
ሰሌ የተሾምዬ እና የአቡዬ ልጅ ስላያውህ ደስ ብሎኛል ግን አረጀህ
@solomonteshome3759
@solomonteshome3759 2 ай бұрын
0911867637
@KalkidanMengesha-xq3vq
@KalkidanMengesha-xq3vq 2 ай бұрын
😍🥰🙏
@rahelbelete9283
@rahelbelete9283 2 ай бұрын
ሜን❤❤❤
@AmanuGebere-zd2xi
@AmanuGebere-zd2xi 2 ай бұрын
ኦነግ ካልተወገደ በስተቀር ምስቅልቅሉ አያቆምም !! ጌታ በምህረቱ መልካም መሪዎች ይስጸን🙏🙏🙏🙏
@antenehgelan5391
@antenehgelan5391 2 ай бұрын
አይዞሽ ገለቴ😂😂😂
@elezabethayele4280
@elezabethayele4280 2 ай бұрын
ውይውይ አባቴ መምህር ሰለሞን ጥፍት አሉ መልካም ስባኤ
@MaanFeker-uw2pd
@MaanFeker-uw2pd 2 ай бұрын
ስንቱን አሳሳታችዉ እግዚአሐብሔር ለንስሀ ሞት ያብቃዎ
@wagayebelete6363
@wagayebelete6363 2 ай бұрын
ማን ጠራህ
@MaanFeker-uw2pd
@MaanFeker-uw2pd 2 ай бұрын
ጠንቋዬች
@MaanFeker-uw2pd
@MaanFeker-uw2pd 2 ай бұрын
ይልቅስ ንስሀ ግብ
@Orthodoxmezmur-ql8ng
@Orthodoxmezmur-ql8ng 2 ай бұрын
የእግዚአብሔር ሰላም ለእርስዎ ይሁንና መምህር የቅድስት ሀገር ትንሣኤ በጉጉት ነው የምጠብቀው ሌላው የቴሌግራም ቻናሉን በደንብ ንገሩን ቃለሕይወት ያሰማልን
@giorgiozanca4422
@giorgiozanca4422 2 ай бұрын
ሁሉም ኃይማኖተኛ ነኝ ባዩ ቀኖናዊ የሆነው ሁሉ -ደግሞም የኢትዮጵያ ፖለቲከኞች የኦሮሞዎቹ በአጠቃላይ የትግሬዎቹም-የተገነጠሉትም የኤርትራ ሕዝቦች በአብዛኛዎቹ በአማራው ማሕበረሰብ ንቀትና ጥላቻ በውስጣቸው ስር የሰደደ ነገር በስም ክርቲያን የኦርቶዶክስ ክርስቲያን ነን እያሉ በስካር -አዎ በፖለቲካው አዙሪትና ቁማር ውስጥ ያሉ ናቸው ያለምንም ምክንያት በጥላቻ ተሞልቶ አብሮ መኖር በአንድ አካባቢ ወይም በአንድ አገር ውስጥ ይሔ ትልቅ እብደት ነው ። ጥላቻቸውም ከሰው ብቻ ሳይሆን በመጀመሪያ ከእግዚአብሔር ጋር ነው። የእሱን ሕግጋት በቅዱስ ቃሉ የተፃፈውን እየናቅንና ችላ እያልን ቦታ ሳንሰጠው በመቅደሱ መመላለስ መስገድ መፀለይ መማለድ ዋጋ ቢስነት ነው ። በእርሱ ፊት አግዚአብሔር ፍቅር ነው። ደግሞም ባልንጀራህን እንደ እራስህ አድርገህ ውደድ ነው። ሕጉ ሕግን የተላሉፍነሠ የመመሠርቅ ሌባ ሲያዝ በሕጉ በተቀመጠው ታይቶና ተመዝኖ የሚሰጠው ቸመጣጣኝ ቅጣት ነው።
@giorgiozanca4422
@giorgiozanca4422 2 ай бұрын
የተላለፍነውና የሚሠርቀው
@eskinderbehaylu5924
@eskinderbehaylu5924 2 ай бұрын
fetari yitebiko
@meseretlema588
@meseretlema588 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እንኳ ደህና መጡ🤲🤲🤲🤲🤲💐💐💐💐💐💐💐💐
@tibelchnigussie246
@tibelchnigussie246 2 ай бұрын
ሰላም ነዎ መምህር
@bamatube7
@bamatube7 2 ай бұрын
ጠፍተዋል በሰላም ነው???
@Hope-x7o
@Hope-x7o 2 ай бұрын
ሰላም አባታችን እንደምን ቆዬ
@Marta-n2l5f
@Marta-n2l5f 2 ай бұрын
Ekone selam metu abatachn.
@YohannesDegife
@YohannesDegife 2 ай бұрын
የኢትዮጵያን ትንሳኤ የሚያምኑ ብርሃኗን እና ሰላሟን ያያሉ የማያምኑና የሚጠራጠሩ ደግሞ በመአትና በመቅሰፍት ይጠረጋሉ!
@salim3673
@salim3673 2 ай бұрын
ለምን እውነትን ማመን አቀታቺሁ የሞተቺ ሀግር ይዛቺሁ አላምንም ማልት ከሀግር ያንስች ሀግር ዲሀ ልጄቻ የጠላት ሀግር ቺጋሪም ልጄቻ ተስድው አለቁ
@molalignabate5546
@molalignabate5546 2 ай бұрын
ወገን ገብቷችኋል ?
@batamariam
@batamariam 2 ай бұрын
Endigabah honeh adamtew
@molalignabate5546
@molalignabate5546 2 ай бұрын
@@batamariam ለዛውም 2 ጊዜ ነው ያዳመጥኩት ተመልሰው የተናገሩትን ቢያዳምጡት የሚገባቸው አይመስለኝም
@Dhdvdkxm-uy1yj
@Dhdvdkxm-uy1yj 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂❤❤❤
@yirgamezgebu
@yirgamezgebu 2 ай бұрын
እየጠፋን እየመነመን ነው ክርስቲያኖች ትንሳኤ እያላችሁ አታዘናጉን ክርስቲያኖች ካልተደራጀን እንጠፋለን
@CvVc-d7m
@CvVc-d7m 2 ай бұрын
Its fiction የኢያ ትንሳኤ የለም ውሸት ነው ጋይስ አለም ጭንቅ ላይ ነው የማይሆን አይሆንም ቅዘት ነው አለም አልቃለች
@saraberu9684
@saraberu9684 2 ай бұрын
በረከቶ ይደርብን አባታችን
@EZANA-UNLOCK
@EZANA-UNLOCK 2 ай бұрын
አሁንም ይሄን ምስኪን ሄዝብ እየዋሸክ ነው
@antenehgelan5391
@antenehgelan5391 2 ай бұрын
መምህር አንድም የርሱ ትንቢት አይቼ አላውቅም ጫካ ያሉትም ችግራቸው ትንቢት አይተናል ዳግማዊ ቴድሮስ ምናምን እያሉ እርስ በእርስ እየተባሉ ነው እግዚአብሔር ሰርተህ ጥረህ ብላ ነው የሚለው ይቅርታ ያርጉልኝና ወጣቱን የስራ ተነሳሽነት እንዲኖረው ማድረግ እንጂ ወጣቱን አያጀዝቦት ለስሙ መምህር ኖት ወይስ ዘመናዊ ጥንቆላ ነው ወሬ ወሬ ምድረ መተተኛ ንሰሐ ግቡ።
@fassil47
@fassil47 2 ай бұрын
ፋኖ እንቅልፍ አሳጣህ?
@antenehgelan5391
@antenehgelan5391 2 ай бұрын
​@@fassil47 ወዳጂ እንቅልፍ ያጡትማ እናትህና አባቶች ናቸው ትምህርት ቤት የማይሂዱ ህፃናና ወጣቶች ውጪ ተቀምጠህ $100 ዶለር አዋጥትህ 4 ኪሎ ትመኛለህ እኔን እንቅልፍ የሚነሳኝ የእናቶችና የአባቶች ለቅሶና እንግልት ነው ቀረርቶና ፎከራ ንቀት አጉል ትንቢትና ጥንቆላና መተተት ዋጋ አስከፈላችሁ አሁንም ጊዜው ሳያልፍ ብትነቆ ይሻላል በዚህ አጋጣሚ የኦሮሞ ህዝብ አንድ ደውል ነው የሚጠብቀው እስከዛ hotel Rwanda የሚለውን ፊልም ጋብዥሀለሁ የሚናከስ ውሻ አይጮህም የኦሮሞ ህዝብ ጉዳዩ አይደለም አብይ ጉዳዩ የኦሮሞን ኸልውና ነው እመነኝ ንቀታችሁ ገና ዋጋ ያስከፍላችኋል አይዞሽ ገለቴ ገልቱ ምድረ ጠንቋይ ተብታቢ ኢትዮጵያ ትቅደም ዘረኞች ይወድማሉ አበቃሁ የወንድሞችህን ለቅሶ አዳምጥ።
@ayyaana9918
@ayyaana9918 2 ай бұрын
በትንቢት ሆዳቿን አትሙሉት
@antenehgelan5391
@antenehgelan5391 2 ай бұрын
አረቄያም ቀባጣሪ ሕክምና ያስፈልገሀል ቄሶች እግዚአብሔርንና የኢትዮጵያ ባንዲራ ተደብቀው ምድረ መተተኛ ወረኛነህ ሲበዛ ምን አይነት ጭስ ነው ያጨስከው 😂😂😂
@OurPastCast
@OurPastCast 2 ай бұрын
መዘባረቅ ይልሃል እንዲህ ነው
@dagnezeleke348
@dagnezeleke348 2 ай бұрын
ቻይው አሜሪካ 🤣🤣🤣🤣🤣
@jjyisak1575
@jjyisak1575 2 ай бұрын
😂😂😂
@RozaTalegin
@RozaTalegin 2 ай бұрын
Aree?😂😂😂😂😂
@Alexis1003-w6d
@Alexis1003-w6d 2 ай бұрын
እስክንድር እኔ ነኝ የምነግሰው ብሎ አየበጠበጠ ነው❗️
@AmanuGebere-zd2xi
@AmanuGebere-zd2xi 2 ай бұрын
ኦነግ ስትሆን እንዲህ መቋጫ የሌለው ቅዥብር
@GOVERNORKINGPAUL
@GOVERNORKINGPAUL 2 ай бұрын
አንተ ሌባ መተተኛ መተተኛይቱ ቀህይወት ትኖር ዘንድ አትፍቀድላት ዘፀአት 22:18 አስማት አዋቂውን ይነቅላል ትነቀላለህ ኢሳያስ 3:3 ከኢትዮጵያ ሀገሬ ላይ ስራችሁ ይፍረስ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ሥም
@WorkieTafese-eq2tn
@WorkieTafese-eq2tn 2 ай бұрын
ቆይ 3ወር ነው የቀረው ይሄ መንግስት ብለው አልነበር ከአመት በፊት?እና ሚጠይቅ የለም በቃ
@solomonteshome3759
@solomonteshome3759 2 ай бұрын
አንተ አርባ ዓመት አደረከው
@GirmayBalcha
@GirmayBalcha 2 ай бұрын
ጠንቋይ መቼም ጀዝባ ያምንካል ቴድሮስ እያልክ መከራ ታወራለክ ውሸታም ፋኖም ቴድሮስ ይመጣል ብሎ መከራን ያያል
@WondimnehMusiea
@WondimnehMusiea 2 ай бұрын
አንተ ደግሞ ማን ነክ
@user-mt3wu2uc1l
@user-mt3wu2uc1l 2 ай бұрын
ያላወራከው ትንቢት የለም ቀዳዳ
@HabtamuAwoke-q8x
@HabtamuAwoke-q8x 2 ай бұрын
አይባልም አንት ለሰው ክብር ስጥ እውነት ነው ኢትዮጵያ ትንሣኤ አላት የተረጋገጠ ጉዳይ ነው
@zenebe614
@zenebe614 2 ай бұрын
ያንተ ትንቢትህ ቅዠት ነው። ለመሆኑ እስከ መቼ ነው የማታፍረው?%
@Anberbir-v5w
@Anberbir-v5w 2 ай бұрын
አባ ሰላም ኖት ? ሌላ ግን ትንቢት ከሆነ ለብቻው በዚህ አመት በዚህ ወር ይሄ ይከሰታል ብለው ይናገሩ ካልሆነ ግን እንዲህ አይነት አሰልችና የተንዛዛ ኮተት ማቅረብ ካላቆሙ ቻናሉን እንዲጠላ ከማድረግም በተጨማሪ ሰብስክራይብ የሚያደርግ አያገኙም! ምክንያቱም ከርሶ የተሻለ መንፈሳዊ ሰው መኖሩን አይዘንጉ!
@davedave-m4s
@davedave-m4s 2 ай бұрын
እውነት ነው የልቤን ነው የተናገርከው
@aroza5670
@aroza5670 2 ай бұрын
ይቅር ይበላችሁ አባት ናቸው ቢያንስ ባይወልዶችሁ አባትይሆናሉ ክቡር ለአባቶች እንስጥ😢😢
@solomonteshome3759
@solomonteshome3759 2 ай бұрын
@@Anberbir-v5w እኔ ለላይክ ወይም ሰብስክራይ አይደለም አድርጉም አልልም ከየት አመጣኸው
@Anberbir-v5w
@Anberbir-v5w 2 ай бұрын
@@solomonteshome3759ሰላም ንት አባ? የርሶን መልዕክት ለመከታተል ሰዎች በዚህ ሁሉ ነገር ውድ በሆነበት ዘመን ገንዘባቸውን ከፍለው መሆኑን መገንዘብ አለቦት።
@GanetBiniame
@GanetBiniame 2 ай бұрын
ንጉሥ ቴድሮሰ አለ ብሎ ይሳብካሉ ሐሰት ውሸት ነው ንጉሥ ቴድሮሰ የምባሊ ንጉሥ የሌም የሌም/ አሁን ያሉ ለዎዳፍትም የምቃጥ ንጊሰተ ንግሰታት እሕተ ማርያም ዘ-ኢትዮጵያ ነው አዳሜ አትጃጃል።
@endanchiabebe9986
@endanchiabebe9986 2 ай бұрын
ቀዳዳ
@tedlaabebe6465
@tedlaabebe6465 2 ай бұрын
ከጀርቧህ የፈረጅ: ሥዕል: ሰቅለህ: የፈረንጅ: ጅል: አምላኪ: ነውረኛ: ነህ:: ምነው: በየገዳሙ: የሚገኘውን: ዓይነት: ሥዕል: ብትሰቅል::
@sinduabebe2088
@sinduabebe2088 2 ай бұрын
ዛሬ እኮ ነሐሴ 2 ነው እኮ ቅዠት ብቻ
@Chacha2024-z1
@Chacha2024-z1 2 ай бұрын
Kedada obsessed liar
@ZenasheBelete-yc3gt
@ZenasheBelete-yc3gt 2 ай бұрын
Amneamne ye Ethiopian tenesayewane yasayene
@misshannah2358
@misshannah2358 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@mkedesethiopianttc9157
@mkedesethiopianttc9157 2 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏
@ElieMechleb-gl2qn
@ElieMechleb-gl2qn 2 ай бұрын
❤❤❤
@Dhdvdkxm-uy1yj
@Dhdvdkxm-uy1yj 2 ай бұрын
❤❤❤❤
VAMPIRE DESTROYED GIRL???? 😱
00:56
INO
Рет қаралды 8 МЛН
This mother's baby is too unreliable.
00:13
FUNNY XIAOTING 666
Рет қаралды 40 МЛН
😜 #aminkavitaminka #aminokka #аминкавитаминка
00:14
Аминка Витаминка
Рет қаралды 1,7 МЛН
Friends make memories together part 2  | Trà Đặng #short #bestfriend #bff #tiktok
00:18
ሴይጣን በጀርመናዊው...
33:20
Etalem Mesgana
Рет қаралды 11 М.
🛑 የዓለም ገጽታ ሊቀየር ነው 🛑 የ3ኛው ቤተ መቅደስ ጣጣ
1:06:45
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 156 М.
live አስቸኳይ መልዕክት/ ደጉ ንጉስ የሚመጣው ምን ሲሆን ነው?
34:40
VAMPIRE DESTROYED GIRL???? 😱
00:56
INO
Рет қаралды 8 МЛН