ሁሌ የምንጣላው

  Рет қаралды 13,042

Seble Bekele Gizaw

Seble Bekele Gizaw

Жыл бұрын

Пікірлер: 81
@almazsahle8612
@almazsahle8612 6 ай бұрын
Emetegrme tebebega sete nshe amazing gerac 🙏🙏🙏👌👌👌
@yidenekaltadesse8508
@yidenekaltadesse8508 Жыл бұрын
እረ ስብሊ ልክ ነሽ ደሞ ለባለጌ ወንድ መጨነቅ ወዲያ ማሽቀንጠር ነው
@duressotesso3082
@duressotesso3082 Жыл бұрын
መደረቡ ምን ልሁን ብላ ነው የዘራነውን እኮ እናችዳለን ልጅ ተወልዶ ትምህርት መግብያው እድሜ ነው የበላባት ሰዓት ለምን አይነግራት እያወቀች መደረቡዋ ራሱ እንድንቃት ያደርገዋል አሁንስ ብሆ መልሱ ራሱዋ ጋር ጠፍቶ ነው ምክር የፈለገች ው የ 4 ዓመት ልጅ ስንት ነገር በሚመልስበት ዘመን ይህ ጠፍቶዋት ነው ወይንስ ካፈርኩ አይመልሰኝ አው ቆመንቱ ድንገት ነቅቸው ነው የሄደብኝ
@user-ux5nx3sm1n
@user-ux5nx3sm1n Жыл бұрын
ሰብልዬ please please fb ላይ አንድ የእናቶች ግሩፕ አለ ስለ ትዳር እንመካከር የሚል እዛ ላይ የሚነሱ አሳቦች እንደ ሀገር ትዳር እንዴት እንደረከሰ የሴቶች አመለካከት እንዴት እንደሚያስደነግጥ ታያለሽ እዛ ላይ በስፋት እንድሰሪ ፈልጋለው በእናትሽ የኛን ሴቶች አመለካከት ቀይሪልን
@politicalmadness
@politicalmadness Жыл бұрын
ጀግና ከግንባር ይዋደቃል ምድረ ቦዘኔ ጨጨብሳ እያለ ይቀልዳል። ስለ ድልና ምኞት ብቻ ይወራል ግን ራያ ላይ ምን መከራ እንዳለ ቲንፊሽ አይልም። ይሕ ደግሞ የአገዛዙን ተክለ ሰዉነት መገንባት እንጅ የአማራን መከራ የተመለከተ ያለመሆኑን ነዉ። በወለጋም እንዲሁ ያልቃል
@raheltekle568
@raheltekle568 Жыл бұрын
Yene jegena I proud of you enem lek endezi new yadrekut
@iamfanoenemfanonegn
@iamfanoenemfanonegn Жыл бұрын
Thank you sebli for you tirelessly advice 😘
@aziserak4743
@aziserak4743 Жыл бұрын
Powerful message sebli as always..save our sister's life ❤️
@zaynebaabrar7607
@zaynebaabrar7607 Жыл бұрын
እንደዚህ አይነቱ እንደው ጥሩ ነው እሷናት እንጂ አለቅህ ያለችው እሱ ከተዋትቆየ ቢብስበት ነገራት ከተኛችበት ትንቃ የሴት ልጅግዜዋ ያበቃል ባይነኝ
@mindabeletshiachew7067
@mindabeletshiachew7067 Жыл бұрын
ዘመንሺ ይባረክ ❤❤❤❤❤
@almazasfaw2250
@almazasfaw2250 Жыл бұрын
Thank you, may God bless More and more 😘
@Gracemedia1234
@Gracemedia1234 Жыл бұрын
Yene werk ...ye geta iyesus lij yehonsh yetewededsh set
@entashtantwn6814
@entashtantwn6814 Жыл бұрын
Thanks alot God bless you
@user-ej6xw4cy4m
@user-ej6xw4cy4m Жыл бұрын
The same thing አጋጥሞኛል በምን አይነት ፍጥነት ነው yaswegedkut በጣም ተጠቅምያለው እመኚኝ endezi አይነት ወንድ አይረባም ርካሽ ነው sebli የሰተችሽ ምክር short and presious 👌💯
@hayatjemal9939
@hayatjemal9939 Жыл бұрын
Absolutely you are right Sebliye & God bless you 😍😍
@ll8432
@ll8432 Жыл бұрын
Agree 100% . Women should know your worth. God created us all beautiful. Pray God will give what your heart desire. He is playing on you. Self worth comes from by getting close to God whatever religion you maybe.
@serkalem9227
@serkalem9227 Жыл бұрын
Kkkkk I agree with you 100 percent.
@roxyjones8335
@roxyjones8335 Жыл бұрын
GBU sister thank you ❤
@tube-do4zr
@tube-do4zr Жыл бұрын
ሰብልዬ እንደውም በዚህ ዙሪያ ላይ ተመሳሳይ ክላስ ጀምሪ በጣም ጀዝባ ወንዶች በዝተዋል ሴቶችም በራሳቸው ምንም ማድረግ እንደማይችሉ አምነው ተቆራምተው የተቀመጡ ከቀን ወደቀን እየበዙ ነው ስለዚህ ሴቱን የማንቃት ብቃትም ስላለሽ በርቺልኝ
@lt963
@lt963 Жыл бұрын
ሰብልዬ በጣም ይገርማል ጥያቄዋ። ሌላ ሴት ከተመቸችው ምን አስጠየቃት?? ነግሮአታል እኮ ምን ፈልጋ ነው የምትጠይቅሽ?? ጨከን ብለሽ አሰናብችው።
@juddygetachew9310
@juddygetachew9310 Жыл бұрын
ምን አለበት ድሮ ባውቅሽ ሰብልዬ
@meazamekonnen9487
@meazamekonnen9487 Жыл бұрын
ሰብል መዳኒት እኮ ነሽ ልክ ልክአቸውን ንገሪልን
@user-vs7yb3wr5o
@user-vs7yb3wr5o Жыл бұрын
💐💐💐💐የኔ መድሀኒት 🥰🥰🥰
@semhargmeskel9482
@semhargmeskel9482 3 ай бұрын
Yene jegina sebliye ❤❤
@bizuneshgizawchere3026
@bizuneshgizawchere3026 Жыл бұрын
Ayi sendochi egziyabhern fru kenat ke ehet tefetrachi wyi chikaner 😊
@lm7573
@lm7573 Жыл бұрын
Sebelye You are absolutely 💯 right
@abdv688
@abdv688 Жыл бұрын
Totally agree with you if a man has no respect just move on please.
@selamf1101
@selamf1101 Жыл бұрын
SO TRUE
@dagizege7376
@dagizege7376 Жыл бұрын
Seblya yena mekaryi ...yena web tebarekii
@yonata5751
@yonata5751 Жыл бұрын
ሰብሊ ዘመንሽ ይባረክ
@senayetedema5238
@senayetedema5238 Жыл бұрын
O my god seble good job . I love you
@bethlehemchemma6306
@bethlehemchemma6306 Жыл бұрын
Sebileye .. ANDEGA eko neshi 👏👏
@-michot9653
@-michot9653 Жыл бұрын
Konjo , I like your work
@aklileatresso6304
@aklileatresso6304 Жыл бұрын
ሰብሊ ቆንጆ በርቺልን እናመሰግናለን
@bethlehemchemma6306
@bethlehemchemma6306 Жыл бұрын
Megarem eko new .. that’s Right 👏😍❤️
@zelalemgetenet402
@zelalemgetenet402 Жыл бұрын
Seble geta yebarkeshe
@balaynesh2144
@balaynesh2144 Жыл бұрын
👍👍👍👍
@diary4991
@diary4991 Жыл бұрын
👍💖
@selamawitberhe4283
@selamawitberhe4283 Жыл бұрын
You look beautiful
@balaynesh2144
@balaynesh2144 Жыл бұрын
👌👌👌😍🥰
@meronmengistu1868
@meronmengistu1868 Жыл бұрын
❤❤❤
@hiruttsegaye8933
@hiruttsegaye8933 Жыл бұрын
I love you my sister 💚💛❤️
@hanimkerim5608
@hanimkerim5608 Жыл бұрын
💞🌷🌷🌷
@yemsirachgiffar2497
@yemsirachgiffar2497 Жыл бұрын
Sebli Anbesit negeriachew Setoch adamitu🥰
@tube-do4zr
@tube-do4zr Жыл бұрын
ሰብልዬ love you to my sis
@melatberhanu9149
@melatberhanu9149 Жыл бұрын
አይ ሰብልዬ እውነትሽን ነው ኮተቱን አስይዘሽ መላክ ነው
@tsedeniamengesha8652
@tsedeniamengesha8652 Жыл бұрын
😂😂👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻
@user-xf5dy8oi6n
@user-xf5dy8oi6n Жыл бұрын
ተባረኪ
@busyline2085
@busyline2085 Жыл бұрын
ሰብልዬ ቆንጆ
@abebechyemiru5387
@abebechyemiru5387 Жыл бұрын
selam selam seblina setoch endezih aynetun wend agaltu lelawu yimarbetal beyebetu bizu ale biye asbalehu.
@sitrazee13
@sitrazee13 Жыл бұрын
ሰብሊ ጎበዝ ምክርሽ አንደኛ ይሄ ባለጌ አንቺን ላገባ ነው እያለ ከሌላ ሴት የሚተኛ እንዴት ያስችልሻል። የሚያከብርሽን የሚወድሽን አግቢ እድሜሽ እየጨረሰ ነው ሰብሊ አድናሻለች እሱ እኮ ይህ ሁሉ ጊዜ አስጠብቆ ሌላ ሊያገባ ነው እኮ። አንቺን ብቻ የሚወድ ቢሆን ከሌላ ሰው አያወዳድርሽም ነበር። እሱ የፈለገበት እየሄደ አንቺ ነሽ እኮ እየተከተልሽው እሱ እየሸሸሽ ነው እህት ይሄ ፍቅር አይደለም።እራስሽን አትጉጂ ንቆሻል።
@melateaddis2112
@melateaddis2112 Жыл бұрын
What goes around comes around
@mindabeletshiachew7067
@mindabeletshiachew7067 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@ihsanamin1583
@ihsanamin1583 Жыл бұрын
I respect you sebliye
@yafetbeza2698
@yafetbeza2698 Жыл бұрын
ሰብሊዬ ስወድሽ
@rahelbekele3463
@rahelbekele3463 Жыл бұрын
Ewneteshen new balegane mababel ayasfelegem kehiwet tergo maswetate new
@mindabeletshiachew7067
@mindabeletshiachew7067 Жыл бұрын
እንድት እንዳጀገሺኛ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@duressotesso3082
@duressotesso3082 Жыл бұрын
ሕፃን ልጅ በየ ዓመት በዓሉ አድስ ልብስ እንደምቀየርለት ሴቶቹን ይቀያይራል ማለት ነው መፍረደ አይደለም ግን የሱዋ አስቀታይ እኮ ገና ሳይለያዩ እንደደረበባት እያወቀች መደረቡ
@tsitta...g
@tsitta...g Жыл бұрын
Gobez berchi teleyew beyat mn aseba nw Jesus Christ
@meazamekonnen9487
@meazamekonnen9487 Жыл бұрын
ስላም ❤❤❤
@tsitta...g
@tsitta...g Жыл бұрын
Selam
@emebetshibru9057
@emebetshibru9057 Жыл бұрын
sebliyeeeeeeeeee siwedish eko
@flawergood3744
@flawergood3744 Жыл бұрын
kehone giza behale yenanen awerashalew
@FikerEkoNew
@FikerEkoNew Жыл бұрын
I think she's delusional. How do expect a man to stay without sex 5 years? Also if a man is not decided to marry you within a year you guys start dating then you should start making a decision.
@samruth536
@samruth536 Жыл бұрын
No , my husband and me had no sex for 4 years wile we were dating . Due to financial issu we couldn't get married for long but finally we married and now we have 2 kids together. In short if men love a women he can wait her for many years until she became Rady for sex specially if their religion not support sex before marriage.
@FikerEkoNew
@FikerEkoNew Жыл бұрын
@@samruth536 He didn't have sex with you for 4 years but brother has been messing around with another woman time to time. Of course he's not gonna admitted to you but man-to-man we know. However, I'm glad everything worked out between you two. The past is the past now you got two kids that is where your focus should be.
@amareeshetefasika417
@amareeshetefasika417 Жыл бұрын
ሻሎም ሻሎምሺ ይብዛ ሰብሊ
@elsafetme3465
@elsafetme3465 Жыл бұрын
Seblya. Echey. Sate. Edlnga. Nech. Denke. Mekerye. New. Yagnchew.
@umdode7879
@umdode7879 Жыл бұрын
ሰብልዬ በምን ላገኝሽና ላውራሽ
@haneephishmael1657
@haneephishmael1657 Жыл бұрын
Aara ysble ylkke slkeshen lakelege
@flawergood3744
@flawergood3744 Жыл бұрын
hi sebelysa addis adenakesh negn ke jimma
@emebetmuche8750
@emebetmuche8750 Жыл бұрын
ሰብሊ ውዴ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@godisgoodallthetime6842
@godisgoodallthetime6842 Жыл бұрын
Seblya lemonade anche
@tsitta...g
@tsitta...g Жыл бұрын
Asedgmuabat nw ende friend letewew asebku bicha er sewu tigist alew nekel eko nw 5 amet koyeta er oooooooo
@elsafetme3465
@elsafetme3465 Жыл бұрын
Seblya. Leke. Neshe. Be. Sate. Yemyagltwen. Atalaye. Selmetaglchey. gobze. Beyashalwe.
@user-ux5nx3sm1n
@user-ux5nx3sm1n Жыл бұрын
ሰብልዬ እባክሽ ስልቅ ቁጥርሽን ፃፊልኝ
@user-xf5dy8oi6n
@user-xf5dy8oi6n Жыл бұрын
ተባረኪ
@haneephishmael1657
@haneephishmael1657 Жыл бұрын
Sbleeeeee
@haneephishmael1657
@haneephishmael1657 Жыл бұрын
Aaaaaaaaa
@haneephishmael1657
@haneephishmael1657 Жыл бұрын
Slkeshen lakelege benteshe
የጠቀመኝን ልንገራችሁ #Seblebekelegizaw
56:00
Seble Bekele Gizaw
Рет қаралды 30 М.
Watermelon Cat?! 🙀 #cat #cute #kitten
00:56
Stocat
Рет қаралды 36 МЛН
The Noodle Picture Secret 😱 #shorts
00:35
Mr DegrEE
Рет қаралды 29 МЛН
Whyyyy? 😭 #shorts by Leisi Crazy
00:16
Leisi Crazy
Рет қаралды 20 МЛН
ልብሴንም ትዳሬም ጓደኛዬ ነጠቀችኝ May 30, 2019
35:22
ልብስ በርካሽ የሚሸጥበት ቤት በ550 ብር
6:13
Bin Promotion
Рет қаралды 1,6 М.
ጠላቶችሽ/ህን እንዴት እንደ ምታሸንፈፋቸው ❗
47:59
ወይ ጓደኛ!
1:04:09
Seble Bekele Gizaw
Рет қаралды 30 М.
in japan #tokyodrift
0:20
OHIOBOSS SATOYU
Рет қаралды 63 МЛН
ROCK PAPER SCISSOR! (55 MLN SUBS!) feat @PANDAGIRLOFFICIAL #shorts
0:31
Брось вызов чемодану😱
0:33
FilmBytes
Рет қаралды 2,8 МЛН