No video

"ሌባ ሀምሳ ሰው መቶት ሞተ ስትሉ 😝ይላችኋል" 🤣🤣//የቤተሰብ ጨዋታ// Se 24 Ep 13

  Рет қаралды 63,939

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

የቤተሰብ ጨዋታ ቤተሰቦች ጥሩ ሳቅን እየሳቁ ለመሸለም እየጓጉ፣ ጥያቄዎችን እየመለሱ የሚጫወቱበት በነፃነት ወርቅነህ የማይጠገቡ ድንገቴ ቀልዶች ፈታ የሚሉበት ዘወትር ማክሰኞና አርብ የሚቀርብ ተወዳጅ ፕሮግራም ነው።
The "Yebetseb Chewata" program is a family game where families can play while having a good laugh, eager to be rewarded, and answering questions. It's a favorite that airs every Tuesday and Friday, filled with jokes you can't get enough of.
EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : live.ebstv.tv/
ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር ቸመልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: linktr.ee/ebst...
#ኢቢኤስ
#ebs
#yebetseb_chewata
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com....
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworl...
Website: ebstv.tv

Пікірлер: 93
@AlewuyaMuhammed
@AlewuyaMuhammed Ай бұрын
ለሰው ማገኘት የምትጥረው ጥረት ጎልቶ ይታያል አላህ እዳንተ አይነት ሰው ያብዛልን🎉🎉🎉🎉
@Melat544
@Melat544 Ай бұрын
❤ይሄን ልጅ ግን ፀጋውን ሁሉ ነው የገፈፉት ደስ ብሎት እንዳይሰራ አይ የኢትዮጵያ መተት እና ድግምት ሰው እኮ እማይሰራበት አገር ነው
@user-do6wz8ge6i
@user-do6wz8ge6i Ай бұрын
ማለት😢 ነፂን ነው
@hiwotbarkat5102
@hiwotbarkat5102 Ай бұрын
ነፂ እንኳን ደና መጣህ አሞሀን ሲባል የምር ከፍቶኝ ነበር ፈጣሬ ይጠብቅህ❤❤
@Hager123-u9p
@Hager123-u9p Ай бұрын
በፊት የተቀረፀ ነው አልመጣም ገና ነው
@rakuae7634
@rakuae7634 Ай бұрын
እግዚብሔር በስላም ላገሩ ያብቃው አሜን
@semiraabdela5479
@semiraabdela5479 Ай бұрын
ወይጉድማርትኞችለእከምናእንድሂደሲሉአልነበርምንአይነትከፋትነው
@zelekashlulseged9795
@zelekashlulseged9795 Ай бұрын
የበፊት ነው
@SuzanBailey-eg5jz
@SuzanBailey-eg5jz Ай бұрын
ነፂዬ የድሃ አባት እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ ወንድሜ አትመመኝ አይባልም ። ማረኝ ነው የሚባለው ; ስለዚህ ሰማይና ምድርን ያለ ምሶሶ በቃል ብቻ የፈጠረ የአለም ፈጣሪ ጨርሶ ይማርህ ወንድሜ
@mennabekele5985
@mennabekele5985 Ай бұрын
እሰይ እንኳንም ሰላም መጣህ ወሬው ለጠላትህ ይህን ነፄ ስላምህ ብዝት ይብልልህ 🎉❤
@Yeshitub
@Yeshitub Ай бұрын
ደምሪኝ😢
@user-yv2gd3tp9d
@user-yv2gd3tp9d Ай бұрын
የአገራችንን ፊልም ካየው ብዙ አመት ሁኖኛል እንደ አጋጣሚ መጀመሪያ ላይ የተቀመጠ ኮሜንት አይቼ ሳነበው በጣም አሪፍ እንደሆነና ፓርት 2 ቢለቀቅ የሚል ሳነብ ለማየት ጓጓው እውነትም በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው
@almaz3155
@almaz3155 Ай бұрын
ነፃነት ወርቅነህ ደስ ብሎኛል እንኳን ሠላም ሆንክ 🙏 ያአባትህን ስም ሁሉ እየቀየሩ ስጃጃሉ ነበር ማርተኛ ለራሱ ያድርግለት 😮😮
@user-lp1ro1zw9t
@user-lp1ro1zw9t Ай бұрын
ነፂ ያሟረተብክ የእጁን ይስጠው! አቦ እድሜና ጤናውን ለዘላለም ይስጥህ ወንድሜ !!!
@Yeshitub
@Yeshitub Ай бұрын
ደምሪኝ😢😢
@makiyemakiye8942
@makiyemakiye8942 Ай бұрын
ነጺዬ እንኳን ሰለም መጠህ ወላሂ በጣም አዝኜ ነበር ስለየዉህ ደስ ብሎኛል ❤❤
@user-wf9ij5nt5o
@user-wf9ij5nt5o Ай бұрын
,ነፂ ስላየውህ ደስ ብሎኛል ሰላምህ ብዝት ይበልልህ
@abdobatser7379
@abdobatser7379 Ай бұрын
ምን አይነት ዘመን በስው ሀዘን ገንዘብ ለመስራት ብለው ይማርታሉ እድሜና ጤና ይስጥህ
@user-bw3fx4sy7w
@user-bw3fx4sy7w Ай бұрын
አንኳን ደህና መጣህ
@mekdestemeche6871
@mekdestemeche6871 Ай бұрын
ነፂ ታማን እያላችሁ የስራችሁን😢😢ፈጣሪ ይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤
@KemalNuru-pw4iv
@KemalNuru-pw4iv Ай бұрын
እስኪ እኔን አቅርበህ አስጠፋኝ
@user-vi6nd9ho7g
@user-vi6nd9ho7g Ай бұрын
ነፄ እንኩዋን በሰላም ተመለስክ አባቴ ክፉ አይንካህ እኔና አንተ ተመሳሳይ የህይወት ተሞክሮ ያለን ይመስለኛል ብቻ አምላክ እድሜ እና ጤናህን ያብዛልህ
@SophiaAwale
@SophiaAwale Ай бұрын
ቀረፀው የቆዬ ነው ወይስ ያሁነው አልገባኝም አሞታል ብለው ሲያረግቡ ነበር በዚው ይለፍልክ አሞክም ከሆና አላህ አፊያ ያድርግክ
@user-kg9fg1sd1q
@user-kg9fg1sd1q Ай бұрын
የቆየ መሰለኝ ቀርፃዉ
@user-ry9lv3sy7w
@user-ry9lv3sy7w Ай бұрын
እረ ይዛሬ ነው አልታመመም ውሸት ነው
@MulusewAwoke
@MulusewAwoke Ай бұрын
የቆየ ነው
@user-vf5rq8og4j
@user-vf5rq8og4j Ай бұрын
አልታመመም የዛሬ ነው ቀረፃው❤
@mekdestemeche6871
@mekdestemeche6871 Ай бұрын
ዉሸት ቀረፃ አድስነዉ
@user-ml6sn1jh4l
@user-ml6sn1jh4l Ай бұрын
አይቱበር እነቁርጡ ቀጥል በውሸት ያልሞተውን ሞተ ያልታመመውን ታመመ። በዚህ የመጣ እንጀራ ጥቅር ይበል። ቤሂር ከቤር የሚያጫርሱት እንዲህ ነው🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙉🙉😷😷😷😷
@user-uf9eq3mv5m
@user-uf9eq3mv5m Ай бұрын
ነፂ እንኳን በደህና መጣህ
@Melat544
@Melat544 Ай бұрын
ነፂ በጣም ፀሎት ያስፈልግሀል የሆነ ነገር አርገውሀል ይሄ ምቀኛ ህዝብ ይሄኔ ይችን ቦታ የተመኛት አለ ሊገሉህ ነው ሚፈልጉት
@user-xb8wl2qm5d
@user-xb8wl2qm5d Ай бұрын
ተከታታይ ኮሜዲ ፊልም እንደማየት እኮ ነው
@takelederesa
@takelederesa Ай бұрын
ደስ የሚል አዝናኝ ጫወታ ነው እኔ ን አቅርበኝ❤❤❤
@Yeshitub
@Yeshitub Ай бұрын
የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ በሙሉ 1000 አስገቡኝ ስወዳችሁ😢
@nejatabdella4725
@nejatabdella4725 Ай бұрын
ነፃነት. አላምዲሊላህ እንኳን በሰላም አገኘንህ 🤲🤲
@abdulazizsofian947
@abdulazizsofian947 Ай бұрын
ነፂ አላህ ይማርህ ግን ፊትህ ድምጽህ ምናምን ልክ አይደለም
@user-xu2rt7ll1o
@user-xu2rt7ll1o Ай бұрын
የምህረትን አድራሻ ብተሰጡኝ እባካቹ
@truneshtesema6944
@truneshtesema6944 Ай бұрын
ነፅየ እንኳ ን በሰላም መጣህ
@user-eq7gh2dh7c
@user-eq7gh2dh7c Ай бұрын
በነፂ እርዳታ ነው 40 ሺውን ያገኙት ነፂ መልካም ሰው አሚን አንተንም ክፉ አይንካክ🥰🥰🥰🥰🥰
@Hager123-u9p
@Hager123-u9p Ай бұрын
ነፂ የድሃ አባት በአንተ ነው ብሩን ያገኙት ሳሚን ያለማመስገን ንፉግነት ነው የሱ ደግነትን ታክሎበታል 2 ዲስኳሊፋይ ነጥብ ይዞላቸዋል ኢቢኤሶች ክበሩልን (ነፂ እና ሳሚ)🙏🙏🙏
@abelhabtamu4024
@abelhabtamu4024 Ай бұрын
እረ ነፂ ባንተ ላይ አሞራች በዝቶል ኑርልን
@mekideslove8340
@mekideslove8340 Ай бұрын
የሳቅ ምንጨ ነፂ እንኳን ደህና መጣህ
@user-oc3sd2ku76
@user-oc3sd2ku76 Ай бұрын
ቆይ የሆነ ፖስት አይቸ ነፅነት ታሞ የት ሀገር ሆስፒታል ነዉ የሚል ሆሆሆ የጥላት ስራ ነዉ ማለት ነዉ ሁለየም ኑርልን እንወድሐለን🙏💔
@samri1215
@samri1215 Ай бұрын
እንኳን ሰላም ሆነህ አየንህ 🙏❤️🙏❤️
@KsaKaa-qn7ql
@KsaKaa-qn7ql Ай бұрын
ነፂ ስወድህ. ድና ሆና ላማያት ያብቃን❤❤❤❤❤
@fatimaahmad-ek6rf
@fatimaahmad-ek6rf Ай бұрын
አሞት ሲሉ ወላሂ እዴት እደከፋኝ አይ ኢትዮጵያ
@TruthEz
@TruthEz Ай бұрын
የሺሃረግ ቸኩላ መጥሪያውን ስላልተጫነች ፡ ጥያቄው እንደገና ሙሉውን ተነቦላት ፡ መልሱን እንድትመልስ እድል ሊሰጣት ይገባ ነበር። 3:27
@abiygintamo8454
@abiygintamo8454 Ай бұрын
Where is netsanet right now 😢
@tiruaragau
@tiruaragau Ай бұрын
ዋዉ ሰላየሁህ ደሰ ብሎኛል አሞት ብለው ያወሩት የጠላት ወሬ ነው እንዴ
@shawaye5579
@shawaye5579 Ай бұрын
😢😢😢yemer enem kafetogni naber egzbhr yemasegan
@TruthEz
@TruthEz Ай бұрын
👉🏾👉🏾👉🏾ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦ ​@@shawaye5579
@qweafeatfw5012
@qweafeatfw5012 Ай бұрын
Wolye,batm,nwe,yzanko, allh,afey,yrgek, allh yhdeke
@TruthEz
@TruthEz Ай бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦ @ቅዋፍ…
@AnussaJonass
@AnussaJonass Ай бұрын
😢ufffffffff Temasgen yene geta inkuwan dahina matah natsi
@TruthEz
@TruthEz Ай бұрын
👉🏾ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦ @አኑስሳጆናስስ
@mitu2969
@mitu2969 Ай бұрын
ነፂ በሰላም ናልን
@idreessyed5902
@idreessyed5902 Ай бұрын
ነፂ እኮን ደህና መጣህ አንተ ከሌለህ ጨዋታዉን አላየዉም
@khadijamohammed3612
@khadijamohammed3612 Ай бұрын
እንኮን በሠላም መጣህ
@user-xz3iy6ti5m
@user-xz3iy6ti5m Ай бұрын
Waye nateya well come amohale hind Hagar hedha sibal nabr
@TruthEz
@TruthEz Ай бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦ @xz…
@amenaMuhammed
@amenaMuhammed Ай бұрын
ማነውየተመታነፃነትታሙልየለው
@user-lf7qg4iz1w
@user-lf7qg4iz1w Ай бұрын
😂😂😂😂 Wow 😂😂😂
@AnchiyeAnchiye
@AnchiyeAnchiye Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@vvvffff1290
@vvvffff1290 Ай бұрын
ግንቀረጣውየመቸነው??????አሞታልስሉነበር???ህ
@hayatsaed1279
@hayatsaed1279 Ай бұрын
አሞታል አላላሎም ትሸሎትነዉ
@AdisuMokonine
@AdisuMokonine Ай бұрын
Nastint Tamoli Sibali Batmi Azinalw Saw iko Sitani Eyhnanw
@TruthEz
@TruthEz Ай бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦ @አዲሱመኮንን
@Tube-fp8gy
@Tube-fp8gy Ай бұрын
ማውራት ችሎታ የተለገሰ ሰው
@user-sd5uw9zv8i
@user-sd5uw9zv8i Ай бұрын
ደምሪኝ ቤተሰብን እንሁን🎉
@MerryDanedena
@MerryDanedena Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤
@sirgutshiferaw5463
@sirgutshiferaw5463 Ай бұрын
መልስ በነፃ ተጀመረ የፊደል መጨረሻ ፕ መሆኑን የማያቅ አለ እንዴ
@TruthEz
@TruthEz Ай бұрын
አረ ፦ የፊደላት መጨረሻ ‘ ፖ ‘ ነው።
@vvvffff1290
@vvvffff1290 Ай бұрын
አሞታልስባልነበር ጋዜፀኛው
@MHHas-pp7db
@MHHas-pp7db Ай бұрын
ነጺ❤❤❤❤❤
@mesaymoola
@mesaymoola Ай бұрын
are yeha yetkerse naw esu almtam tselot aregulet
@TruthEz
@TruthEz Ай бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦ @መሳይሙላ
@user-uc7cu1wn4v
@user-uc7cu1wn4v Ай бұрын
አራበክ ነፂ የምልክቱኑማ ነገርከቻው ፓ መገናኛ ❌❌❌❌❌
@AbdirezakMuhamad
@AbdirezakMuhamad Ай бұрын
ናፂ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Waysuccess8
@Waysuccess8 Ай бұрын
መስተወወቅ ተበዘለህ እሷነ አሸሽል
@oumermuhammed1075
@oumermuhammed1075 Ай бұрын
ነፄ ለህክምና ህንድ ሄድክ አልተባለም ?? ኢትዮጵያ መጥቼ አጣሁህ $5 አምስት ዶላር እኔ ጋ አለህ። እንዴት እንደምሰጥህ አላውቅም።
@sedetegewa
@sedetegewa Ай бұрын
ነፂ ❤❤❤🎉
@demekeshiferaw4316
@demekeshiferaw4316 Ай бұрын
ሟርተኞች ማርታቸው ለራሳቸው!!
@ChxVic-nz7eb
@ChxVic-nz7eb Ай бұрын
የኔወድምነፂሰለአየሁህደስብሎኛልእንኳንደህናመጣህ❤❤❤❤❤
@TruthEz
@TruthEz Ай бұрын
👉🏾👉🏾👉🏾ቃላት ተነጣጥለው ይፃፉ፦
@Be_smile22
@Be_smile22 Ай бұрын
i don't think this is fair
@EdenMesel
@EdenMesel Ай бұрын
Fri tedi des stlu
@TruthEz
@TruthEz Ай бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦ @ኤደንመሰል
@gigishibabaw6561
@gigishibabaw6561 Ай бұрын
yekoye new
@TruthEz
@TruthEz Ай бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦ @ጂጂሺባባው፷፭፻፷፩
@esaiasmehari7409
@esaiasmehari7409 Ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
@user-kg9fg1sd1q
@user-kg9fg1sd1q Ай бұрын
ቀርፃዉ የቆየመሰለኝ የሁለት እሽ እያለነዉ
@KanaStudio1
@KanaStudio1 Ай бұрын
ደምሩኝ ቤተሰብ 🙏🙏🙏
@fatmamahamad527
@fatmamahamad527 Ай бұрын
ነፂ እንኳን ሰላም መጣህ
طردت النملة من المنزل😡 ماذا فعل؟🥲
00:25
Cool Tool SHORTS Arabic
Рет қаралды 21 МЛН
managed to catch #tiktok
00:16
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 47 МЛН
Please Help Barry Choose His Real Son
00:23
Garri Creative
Рет қаралды 23 МЛН
saq jam 7 comedian /Doctor kirabbit "ሁለት ፍሬ ያለው ቀልድ"
13:11
ሳቅ ሴንትራል
Рет қаралды 797 М.
“ሴራና” የአገር ቤት ሙሉ የፍቅር ፊልም | “Serana” Full Ethiopian Movie 2024. New Ethiopian Best Romantic Movie.
1:21:54
ሶማሊያ  ለጦርነት  ተዘጋጀች  ግብፅ  ለሶስተኛ  ጊዜ  ዛተች
8:16
ግዕዝ መዝናኛ እና ዜና
Рет қаралды 363
طردت النملة من المنزل😡 ماذا فعل؟🥲
00:25
Cool Tool SHORTS Arabic
Рет қаралды 21 МЛН