KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
የዝምታ ፍቅር አዲስ ሙሉ የኢትዮጵያ ፊልም |YEZEMETA FIKER Full Amharic Movie 2023 |New Ethiopia Amharic Movie
1:29:02
"የይሁዳ ዕንባ" ሙሉ ፊልም | New Ethiopian Full Movie 2024; "Yeyihuda Enba" New Ethiopian Love Film 2024;
1:33:20
Why no RONALDO?! 🤔⚽️
00:28
小路飞和小丑也太帅了#家庭#搞笑 #funny #小丑 #cosplay
00:13
Farmer narrowly escapes tiger attack
00:20
Увеличили моцареллу для @Lorenzo.bagnati
00:48
“ሴራና” የአገር ቤት ሙሉ የፍቅር ፊልም | “Serana” Full Ethiopian Movie 2024. New Ethiopian Best Romantic Movie.
Рет қаралды 577,779
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 31 М.
Sekela Entertainment - ሰከላ ኢንተርቴይመንት
Күн бұрын
Пікірлер: 797
@TigiAbebu
2 ай бұрын
ወይኔ በጣም ጥሩ ሰራ ነው እኛ ኢትዮጵያዊያን እኮ ሁሉን ነገር አሟልቶ ነው የሰጠን እግዚአብሔር የእርቅ ሰንሰርዕታችን በጣም እኮ ነው እሚያሰገርመው በዚያው ልክ ደግሞ በየ አካቢቤያችን ያሉ (ባህሎችም)ሁላችንም አልፈንባቸዋል ይሄ ፊልም የሁላችንም ትዝታ ነው (ሴራና)❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@sekelasourceofnile
2 ай бұрын
ክብረት ይስጥልን ከልብ እናመሰግናለን
@yishakdegu488
5 ай бұрын
ሀገርኛ ፊልም በድፍረት መስራታችሁ ደስ ይላል ሁሉም ሰው መነሻው ከሁዋላ ነው ፤ለዚህ ነው ኢትዮጵያን አናውቃትም ምለው ቀጥሉበት እጃችሁ ይባረክ
@sekelasourceofnile
5 ай бұрын
አሜን ። ያክብርልን። እናመሰግናለን።
@FanDsr-ll3gb
2 ай бұрын
ከምር በጣም አሪፍ ነዉ ቀጥሉበት
@sawa8227
Ай бұрын
😂😂
@TsgeredeM
3 ай бұрын
የሄሉ እና የዊና አባት በጣም ደስ ይላል❤❤❤❤ ለማንቸውም በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው
@sekelasourceofnile
3 ай бұрын
ከልብ እናመሰግናለን። ያክብርልን።
@millala7327
4 ай бұрын
ዋው አሪፍ ፊልም ነው ናታንን ካይሁት አይቀር በነካ እጄ ዘውድ እና ጎፈርን ልየው 😄በርታ ናቲ ምርጥ ስራዎች ነው እምትሰራው የጉራጌ ባህል ደስ ይላል ሁላችንም አባቶችን እናክብር እንመረቅ
@sekelasourceofnile
4 ай бұрын
እናመሰግናለን።
@mikiajanoin6892
5 ай бұрын
ዋዋ እውነት በጣም በጣም ምርጥ 😊😊ፊልም ነው ከአሁን ሠአት የራቀ ትክክለኛ ማንነታችን ባህላችን ኑሮዋችን የመሀበረሰባችን የመብራትና የውሀ የመገድ ችግሮች ያካተተ ቀጥሉበት 🎉🎉
@sekelasourceofnile
5 ай бұрын
ኑሩልን። ያክብርልን።
@sekelasourceofnile
5 ай бұрын
ክብረት ይስጥልን። ከልብ እናመሰግናለን።
@TarkueAlemeyu
5 ай бұрын
ዋው!!ዋው!!እጅግ እጅግ በጣም ቆንጆ ፊልም ነው። ይህ የሀገራችን ትልቅ ባህል ነው በዚው ቀጥል ቀጣዩንም ፈልም እንጠበቃልን ያምራል!!💪💪💪
@sekelasourceofnile
5 ай бұрын
አስተያየታችሁ ኃይልና ብርታታችን ነው። ከፍ ያድርግልን
@lawaytarko2448
14 күн бұрын
ምርጥ ፊልም ነው እውነተኛና ሀገራዊ ፊልም ነው በርቱልን እናመሰግናለን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@sekelasourceofnile
12 күн бұрын
ያክብርልን ከልብ እናመሰግናለን
@abuhalidjemal1721
3 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል። በፈረንጆች ታሪክና በከተሜነት ፊልም ከመናወዝ እንደዚህ ፊልም ከነወዙ መስራት ያስመሰግናችኋል።
@sekelasourceofnile
3 ай бұрын
ከልብ እናመሰግናለን። ክብረት ይስጥልን።
@MmuntahaNaser
14 күн бұрын
የቡታጅራ ልጆች የት ናቹሁ ዋዉ ሲራና ደስ ይላል ሰፈሬ ዉቢት ቡታጅራ❤❤❤❤
@sekelasourceofnile
13 күн бұрын
ከልብ እናመሰግናለን
@denekebeshir
4 ай бұрын
ዋው በጣም ነው ደስ የሚለው በእውነት ምርጥ ታሪክና አስደናቂ ሴራ{ባህል}ነው እንዳጋጣሚ ሆኖ እኔም የዚህ አካባቢ ተወላጅ ነኝ እና ባህላችን ለማስተዋወቅ ደፋ ቀና እያላቹ ለነበራቹ ባጠቃላይ ምስጋናዬን አቀርባለው ገና ብዙ ያልተነካ ባህል ነው ያለን እንድታስተዋውቁልን በአክብሮት እጠይቃለው በሰፈሬና በትውልድ ማህበረሰቤ ስም ላመሰግናቹ እፈልጋለው በጣም በጣም ከልብ አመሰግናለ👌👌👌👌👌👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@sekelasourceofnile
4 ай бұрын
ከልብ እናመሰግናለን ክብረት ይስጥልን።
@Zwoadi25
5 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ባህሉን የጠበቀ ስራ ተመልካችን ያከበረ ነው ከበሩልን🙏🙏የጉራጌ ባህል ይመስለኛል ደስ ይላል 😘😘😘
@bihonJambo
5 ай бұрын
❤❤❤
@sekelasourceofnile
5 ай бұрын
እውነት እናመሰግናለን ክብረት ይስጥልን።
@Selam-d1t
11 күн бұрын
awo
@kername2614
5 ай бұрын
ሀገራችን የብዙ ባህሎች እና የአኗኗር ዘይቤ ያላት ሀገር ናት ።ብዙ የፊልም ስቶሪዎች ይወጧታል። ስለዚህ የፊልም ደራሲያን አስቡበት ❤ በጣም ምርጥ ፊልም አሳይታቹናል 🙏
@sekelasourceofnile
5 ай бұрын
ክብረት ይስጥልን ወዳጄ።
@abrhamabeje440
5 ай бұрын
wow it's amazing traditional movie great job keep it up 100%
@sekelasourceofnile
5 ай бұрын
thank you so much
@NejatNejat-nz3lw
5 ай бұрын
ዋው በጣም ደስስስስ የሚል ፊልም ነው የአመቱ 1ኛ👍👍👍🌹🌹💓🇪🇹ሀገሬ ሰላምሽ ይመለስ❤
@sekelasourceofnile
5 ай бұрын
ክብረት ይስጥልን ከልብ እናመሰግናለን።
@hasanahamd6868
4 ай бұрын
ዋው❤🎉🎉
@AdineDani-vn4me
5 ай бұрын
ዋውውውውው በጣም ደስ የሚልነው ባህልና ወግ የጨመረ ምርጥ ድራማ❤❤❤❤❤❤
@sekelasourceofnile
5 ай бұрын
ያክብርልን። እናመሰግናለን።
@habtamdemise7494
5 ай бұрын
ዋዉ በጣም ወድጀዋለሁ❤100% ሳልጠግበዉ አለቀ ክፍል ሁለት ይሰራልን እላለሁ እባካችሁ🙏 የሄለን አባት ትወና አደኛ👌👍❤
@sekelasourceofnile
5 ай бұрын
ያክብርልን።
@najahtn809
5 ай бұрын
Wow❤❤❤❤❤🙏🙏
@EhiteTefera
5 ай бұрын
Awo kifil hulet yiqetil❤❤❤
@sekelasourceofnile
5 ай бұрын
አድሜና ጤና ይስጠን ይቀጥላል።
@Muniratube
5 ай бұрын
ሴራና ንቡር ሴራና ❤❤❤❤❤ወደመስቃን ጉራጌ ለምለሟ ምድር ሴራና💚💛💚የፈረሰኛሂ🐴🐴🐎🐎🐎🐎🐎🐎🐎🐎🐎🐎🐎🐎🐎🐎🐎🐎🐎🐎ንቡረና
@sekelasourceofnile
5 ай бұрын
ያክብርልን። እናመሰግናለን።
@maryashene4176
5 ай бұрын
ልካ ጥበብ በህይወት አለች!! ባህል፣ ወግና ስርአቱን የተበቀ ወብ የሆነ ፊልም ነው። ወደፊት ከዚ የተሻለ እንዲሰሩ like, share and comment በማድርግ እናበረታታቸው:: Thank you for your amazing job, keep it up guys.
@sekelasourceofnile
5 ай бұрын
ዋው ቀና አሳቢ አያሳጣን። ከልብ እናመሰግናለን። ክብረት ይስጥልን።
@فتحيهاثيوبيه
5 ай бұрын
ዋዉ ደስ ይለል እዉነታኛ ፍቅር እዉነታኛ በህለችንን የዬሁበት ፊልም እነመሰግነለን❤❤❤❤
@sekelasourceofnile
5 ай бұрын
ክብረት ይስጥልን።
@sifenshume7726
4 ай бұрын
የጉራጌ በዓል በጣም ደስ ይላል የአባቶች እርቅ አገራችን ሰላምሽ ይብዛ እውነት ከዚህ ከሚያስጠላ ውቅጥቅጥ ጦርነት ወተሽ እግዚአብሔር የደስታ ዘመን ያምጣልን 🇪🇹❤️የሄሉ እና የዊና አባት በፊልም ተከስቷል 🤔🥺
@sekelasourceofnile
4 ай бұрын
አሜን። እናመሰግናለን ክብረት ይስጥልን።
@FatumaMohamed-k9y
24 күн бұрын
ነዉ አይደል እኔኮ ሌላ ሠዉ ነዉ አይደለም እያልኩ
@meeenegn3361
5 ай бұрын
ኡፍፍ በጣም ደስ ይላል❤😢መጨረሻው ግን በጣም ነው ያለቀስኩት😭😭በእግዚአብሔር ክፍል ሁለት ካለ🙏🙏😭😭😭😭
@bihonJambo
5 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@sekelasourceofnile
5 ай бұрын
ያክብርልን።
@neima2690
5 ай бұрын
Omg ዋው የሆነ ባህላችንን የሚያስታውስነው እዲህነው ከተሰራ አይቀር🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@sekelasourceofnile
5 ай бұрын
ያኑርልን።
@sawa8227
5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@KibatuBereda
5 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል። ተባረኩ። ባህሉን ያሳየ ነውና ቀጥሉበት። በክፍል ሁለትና ሶስት የሚያበቃ አይመስልም።
@sekelasourceofnile
5 ай бұрын
ያክብርልን። ከልብ እናመሰግናለን።
@GenetAwele
4 ай бұрын
እንዴ የዊና አባት አርፊ ስራ ነው ቀጥሉበት ❤❤❤
@sekelasourceofnile
4 ай бұрын
እናመሰግናለን።
@yohannestensae6084
4 ай бұрын
አማርኛ ፊልም በቃ ዘላለም ሰው እንዳስጨነቃቹ መኖር አይሰለቻችሁ ደራሲ የምትባሉት ተስፋ የሌለው ሂወት ተመልካች ማስጨነቅ ደራሲዎች አስቡበት ብዙ የሚያስጨንቀን ነገር አለ በፊልሙ እንኳን ደስታ ስጡን
@sekelasourceofnile
4 ай бұрын
ሀሳብህን ተቀብለናል። እናመሰግናለን።
@AminaHussen-y7c
5 ай бұрын
ዋድ በጣም አሪፍ ነው ቀጣይ እንጠብቃለን ትክክለኛውን ባሀላቹን
@sekelasourceofnile
5 ай бұрын
እናመሰግናለን። ያክብርልን።
@SemiraAbed
5 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል በርቱ በዛው ሰፈራችን እያሳያቹን ነው ❤❤❤❤❤❤❤ደስ የሚል ፊልም ነው
@sekelasourceofnile
5 ай бұрын
ከልብ እናመሰግናለን።
@yedonoko6306
5 ай бұрын
በጣም አሪፍ ነው እናመሰግናለን ❤️❤️
@sekelasourceofnile
5 ай бұрын
ያክብርልን።
@Aresama-Enata
4 ай бұрын
ዋው በጣም ደስ ይላል ሳራችን ወጣ የጉራጌ❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@sekelasourceofnile
4 ай бұрын
ክብረት ይስጥልን።
@Mekdi1219
4 ай бұрын
የምር 1ኛ ነው መጨረሻው እደውም በጣም ውብ አደረገው ከተለመደው የፊልም አጨራረስ ለየት ያለ ነው 🙏እናመሰግናለን የማጀቢያ ሙዚቃው ለራሱ ደስ ይላል ያንንን ወረኛ ደሞ አፋልጉኝ ይቆነጠጣል😅
@sekelasourceofnile
3 ай бұрын
ከልብ እናመሰግናለን።
@BinyameEshetu-vp9rx
5 ай бұрын
መጨረሻ ላይ ያለው የፊልሙ ማጀቢያ ሙዚቃ ዘፈን ልበለው በጣም እጅግ በጣም ያምራል።
@sekelasourceofnile
5 ай бұрын
ያክብርልን ወዳጄ ቢኒ
@AelxDendri-tj4kl
4 ай бұрын
በዚህ ወር ከተለቀቁ ፊልሞችን አንደኛ ነው ለኔ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@sekelasourceofnile
4 ай бұрын
ያክብርልን። ከልብ እናመሰግናለን።
@MamaM-mf8kc
5 ай бұрын
በዚህ ወር ውስጥ ከተለቀቁት ፊልሞች አንደኛ ላይ አስቀምጬዋለሁ።
@sekelasourceofnile
5 ай бұрын
እናመሰግናለን።
@hit2579
4 ай бұрын
ሀገራዊ ምርጥ ምርጥ ምርጥ ምርጥ ምርጥ ምርጥ ሰራ፦ ትክክለኛ ሀገርኛ ፊልም ምርጥ ነው!
@sekelasourceofnile
4 ай бұрын
ያክብርልን። ከልብ እናመሰግናለን። አስተያየታችሁ ኃይልና ብርታታችን ስለሆነ።
@munakedir2016
2 ай бұрын
መጨረሻ አያምርም አድል ለሰሙ ነበር ምትገባው❤❤❤❤❤❤❤
@sekelasourceofnile
2 ай бұрын
ህይዎት አንዳንዴ እኮ እንዲህ ናት።
@ZhareSeild
5 ай бұрын
በጣም አዝኛለሁ ባማካሽ በጣም የወደድኩት ፊልም ነው አሁን ድረስ የሚታይ ነው በይቱብ ብዙ እዳስገኛ አልጠራጠርም ምክኔቱም በኢቶጳ ምርጡ ፊልም ነውና ግን እኛ ተመልካቹ ምናልባት የስራውን አድካሚነት ወጩን ብዙ ላንረዳው እችላል ለምን ባለሙያው አይተበበርም ለምን ምቀኝነት እድህ እዳስረን ፈቀድን ለምን ማነስን እስበስ እቅፍት መሆንን ፈቀድን ልጁ እስካሁን በሞራል ብዙ ታሪክ ይሠራ ነበር ጥበበኛ ነው ግን ለምን ባገራችን ተስፍ እድንቆርጥ ታረጉናላችሁ ለምን አትተባበሩም ገና ያልተሠራ ብዙ ታሪክ አለን ያልተነካ ያልታየ የሚሠራ ብዙ አለ ምድነው እደዚህ የሜስገበግባችሁ የውነት ትለት የሠማሁት እተርቪው በጣም አሳዝኖኛል😢😢
@sekelasourceofnile
5 ай бұрын
እውነት ነው መተባበርና መረዳዳት ይጎድለናል። ይህን ክፍተት ለመድፈን ግን ሁላችንም ሀላፊነት አለብን።
@አፎሚያ
5 ай бұрын
እውነት ነው እኔ እራሱ ደጋግሜ ነው የማየው ግን ያሳዝናል እውነት
@sekelasourceofnile
5 ай бұрын
@yyyyyy-br9yo እናመሰግናለን። ክብረት ይስጥልን።
@abemother2118
5 ай бұрын
😂😂😂@@sekelasourceofnile
@sekelasourceofnile
5 ай бұрын
@abemother2118 ያክብርልን።
@Happy-m8v
Ай бұрын
ቡታጅራ ውብ ሀገር የአያቶቼ ቀዬ ጉራጌ my #1 ❤ የሆነ ህዝብ ነው
@sekelasourceofnile
Ай бұрын
እውነት ነው የዋህ እንግዳ ተቀባይ
@hiwilove7809
4 ай бұрын
ሁሉም ናታይ ያለበት ፊልሞች ጥራታቸውን የጠበቁ ናቸው ምርጥ ተዋናይ ነው
@sekelasourceofnile
4 ай бұрын
እናመሰግናለን። ያክብርልን።
@Saaa-tt8lz
4 ай бұрын
ያምራል 🎉🎉🎉🎉ሄሉ አባት
@sekelasourceofnile
4 ай бұрын
ያክብርልን።
@Zebibayaseen-tz8fb
5 ай бұрын
ዋው የሀገሬ ባህል ደስ ይላል ቀጥሉበት
@sekelasourceofnile
5 ай бұрын
እናመሰግናለን።
@ኢትዩጵያ-ገ8ሰ
5 ай бұрын
ፅድት ያለ ፊልም😍😍😍
@sekelasourceofnile
5 ай бұрын
እውነት ያክብርልን።
@roseroseroses7068
5 ай бұрын
ምርጥ ፊልም ነው መጭርሽው ግን ቡዙም ደስ ሀይል ❤❤❤❤❤❤❤❤
@sekelasourceofnile
5 ай бұрын
ህይወት እንዲህ ነች።
@selambelay-hp2hi
4 ай бұрын
Wow wow wow ❤ nice film thanks more good job ❤
@sekelasourceofnile
4 ай бұрын
ከልብ እናመሰግናለን። ያክብርልን።
@MaherHassan-fk4ek
5 ай бұрын
❤ፉቅር ማለት ለአንዱ ደስታ ሌላው ደግሞ መስዋትነት። (((እውነታው ይህ ነው))) ብዙ ላወራ ፈልጌ ነበር 😢ግን አልቻልኩም ---------ጥሩ ፊልም ነው ተጋበዙልኝ 🙏🏾
@sekelasourceofnile
5 ай бұрын
ያክብርልን።
@sasab2001
5 ай бұрын
እንዴት ደስ የሚል ፊልም ነዉ ተባረኩ❤❤❤❤❤❤እዉነት ወድጄዋለዉ
@sekelasourceofnile
5 ай бұрын
ክብረት ይስጥልን።
@sirajebezuneh654
5 ай бұрын
ትክክል😊
@ensratube
4 ай бұрын
ዋው ሴራና ምርጥ በለምለሟ ቡታጀራ የተሰራ ፊልም ሴራና ያብርንነ የገንና❤አባቴ የኔ ዓለም አየሁት ወይኔ እግዚአብሔር እንዴት ደስ እንዳለኝ የኔ አባት ወይይ😢❤❤❤ቛይ ልገረው ፊልም እንደሰራ😂😂
@sekelasourceofnile
4 ай бұрын
ያክብርልን። ከልብ እናመሰግናለን።
@maiky-xi9hx
5 ай бұрын
የዊና ኤሎ አባት የምስላሉ የወቃቻ ላይክ አዳደረጉ❤❤
@sekelasourceofnile
5 ай бұрын
ያክብርልን
@SemiraAbed
5 ай бұрын
አው የዋና አባት አለበት
@Hereya-zz7ji
4 ай бұрын
አወ
@AbitiHabtamu-j9q
Ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ፊልም
@HiwotEseye
4 ай бұрын
ማነዉ እደእኔ የሄለን አባት ነታየዉ እማገርም ፊልም ነዉ አድሌ ሰሙን ብታገባ ይበልጥ ያምር ነበር
@sekelasourceofnile
4 ай бұрын
እናመሰግናለን።
@Zebibayaseen-tz8fb
5 ай бұрын
ላይክ ከአንዴ በላይ ቢቻል ኖሮ በደጋገምኩት ነበር አረ ቀጥሉበት ❤
@sekelasourceofnile
5 ай бұрын
እውነት ክብረት ይስጥልን እናመሰግናለን።
@Enuye-d8p
4 ай бұрын
የነ ዊና አባት ወይኔ ይደሰታል ሲል
@Tamara-lv1gj
Ай бұрын
ይሄ ታሪክ የኔ ሂወት ፍቅረኛዬ ቁጭ አርጎን አግባል እኔ ስደት 😭😭😭 ፍቅር አይኑ ይጥፋ 😭
@sekelasourceofnile
Ай бұрын
የብዙዎች ታሪክ ነው እውነት አይኑ ይጥፋ
@መቅደስገብሬ
5 ай бұрын
አሪፍ ነው በርቱ አስተማሪ ፊልም ነው❤❤❤❤❤❤❤ሰላም ለሀገራችን
@sekelasourceofnile
5 ай бұрын
እናመሰግናለን።
@Mekdi1219
4 ай бұрын
Wow bbetam arif sra kezih yebelete edtseru melkam ede hula kenate gar thun
@sekelasourceofnile
4 ай бұрын
ከልብ እናመሰግናለን።
@samuel_arse
4 ай бұрын
ፊልሙ የሚገርም❤ ቢሆንም መጨረሻው አልተመቸኝም።😢
@sekelasourceofnile
4 ай бұрын
ህይዎት እንዲህ ነች።
@TaytuGrmaw-v8j
22 күн бұрын
በርቱ ገና ዛሬ ቤታችሁን ያየሁት❤❤❤❤
@sekelasourceofnile
22 күн бұрын
ከልብ እናመሰግናለን። ሸርና ሰብስክራይብ ግን እዳይረሳ
@JamilaaMoosisaa
13 күн бұрын
Badiyaa bareedu Midhaagdu qileensaa Qulqullina qabu fi Namni badiyaas sammuun isaa qulqullu ❤❤❤❤ILOVE you😊
@sekelasourceofnile
13 күн бұрын
Galatuuma
@Beza21e
5 ай бұрын
በጣም ደስስስስስስስ ይላል wowበርቱ❤❤ ግን አድሌ የሰሙ መሆን ነበረባት በጣም ያናድዳል
@sekelasourceofnile
5 ай бұрын
እናመሰግናለን።
@serkalemalemayehu2760
5 ай бұрын
በጣም ደሰ የሚል ፊልም ነዉ❤
@sekelasourceofnile
5 ай бұрын
እናመሰግናለን። ክብረት ይስጥልን።
@NgatAmare
5 ай бұрын
Er sisye aychiwalew dess yelale❤❤ Areke sachua sis nat
@sekelasourceofnile
5 ай бұрын
እናመሰግናለን።
@SelamSamuel-sq5wx
12 күн бұрын
እጅግ ደስስስስ ይላል
@sekelasourceofnile
10 күн бұрын
ከልብ እናመሰግናለን
@kalashe4581
5 ай бұрын
ምርጥ ፊልም ነው እንዲ እንኳን አንዳንዴ ጥሩ ፊልም አሳዩን❤❤❤❤❤❤
@sekelasourceofnile
5 ай бұрын
ያክብርልን።
@GanetAdeiss
3 ай бұрын
ዋውውውውው
@sekelasourceofnile
3 ай бұрын
ያክብርልን። ከልብ እናመሰግናለን ገኒ።
@KasimMiftah
3 ай бұрын
አሪፍ ስራ
@sekelasourceofnile
3 ай бұрын
ያክብርልን ወዳጄ
@ኣቢብስራት
4 ай бұрын
ዋው ደስ ይላል❤
@sekelasourceofnile
4 ай бұрын
ከልብ እናመሰግናለን። ያክብርልን።
@nurmuhamad-g7c
3 ай бұрын
ኮሜት አይቸ ነው እማየው ኮሜት ውስጤ😂
@sekelasourceofnile
3 ай бұрын
እናመሰግናለን።
@Tamene588
5 ай бұрын
ውው በጣም ደሰ የምል ፈልም ነዉ በጣም ውድጃሃለሁ
@sekelasourceofnile
5 ай бұрын
ያክብርልን ወጃዳጄ
@eyerusfikre
5 ай бұрын
ምርጥ ፊልምነው ግን መጨረሻው እንደጠበኩት አይደለም 😢መጨረሻው ደስአይልም
@sekelasourceofnile
5 ай бұрын
እናመሰግናለን።
@መቅደስገብሬ
5 ай бұрын
እኔ እራሱ መጨረሻው አላማረኝም ማንን አገባች
@emafikir21tube
4 ай бұрын
የኛ ፊልሞችም ይሁኑ ድራማው መጨረሻው ይማር አይሆንም እኮ😅😅😅
@sekelasourceofnile
4 ай бұрын
ህይዎትም እኮ እንደዚያው ናት። አለም ዘጠኝ ነው
@ነፃነትየድንግልልጅ
5 ай бұрын
ሀገርኛ ፊልም ማየት ናፍቆኝ ነበር በርቱልን
@bihonJambo
5 ай бұрын
❤❤❤❤
@sekelasourceofnile
5 ай бұрын
እሽ እንበረታለን ያክብርልን
@sekelasourceofnile
5 ай бұрын
ያክብርልን እናመሰግናለን።
@Fikrenlinagerew-bo4br
5 ай бұрын
Yane Jegnoch betam enamesegnalen❤
@sekelasourceofnile
5 ай бұрын
Yakbrlin, Kelib Enamesegnalen.
@SemiraAbed
5 ай бұрын
ሴራና ባህላችን my መስቃን ቤተ ጉራጌ❤❤❤❤❤❤❤❤
@sekelasourceofnile
5 ай бұрын
ያክብርልን። እናመሰግናለን።
@ayutii
5 ай бұрын
ጥሩ ፊልም ነው በተለይ የሽምግልናው/ የዕርቁ ስርዓት ትዕይንት ይመስጣል። በርቱ!!!! ግን "ሴራና" ምን ማለት ነው????
@sekelasourceofnile
5 ай бұрын
ያክብርልን። እናመሰግናለን።
@bihonJambo
5 ай бұрын
ባህላችን ማለት ነዉ
@sekelasourceofnile
5 ай бұрын
@bihonJambo በትክክል።
@MehubaHattaDubai-ng4ir
5 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው❤❤❤ያግሬ ደሰ ሰል
@sekelasourceofnile
5 ай бұрын
ያክብርልን።
@EdenTasawe
2 ай бұрын
የሄለን አባትን ያየ❤❤❤❤😊
@sekelasourceofnile
2 ай бұрын
እናመሰግናለን።
@BrukKassa-t9k
5 ай бұрын
የሄለን አባት አርቲስት ናቸዉ አየናቼዉ በጣም ደስ ይላል
@sekelasourceofnile
5 ай бұрын
ያክብርልን።
@Nunu11-yr9pw
5 ай бұрын
ሄለን የትኛዋ
@ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
5 ай бұрын
የዊይና እና ሄሉ አባት
@tameakl1487
5 ай бұрын
Ye halenena mark fikerm derama new malet new yegrmal derom teteratera nebar 😂😂😂😂
@ዮወርድ
5 ай бұрын
@@Nunu11-yr9pw😂የትኛ ዋ እኮ
@merhawitgerekidan8559
4 ай бұрын
ዋው ❤❤❤
@sekelasourceofnile
4 ай бұрын
ያክብርልን
@hometube8205
4 ай бұрын
በጣም ጥሩ ስራ ነው በርቱልን 🎉🎉🎉
@sekelasourceofnile
4 ай бұрын
ከልብ እናመሰግናለን።
@SayedAhmada-ge3ci
2 ай бұрын
አሪፍ ነው ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@sekelasourceofnile
2 ай бұрын
ከልብ እናመሰግናለን
@ramlahassan9347
5 ай бұрын
እዴ የአገርቤት እርቅ እደዚህ ነው እዴ ወላሂ አላቅም ነበር ❤❤❤❤
@sekelasourceofnile
5 ай бұрын
ይኼው እድሜ ለእኛ በይ
@MEKONENLEAKEOfficial-np5mt
5 ай бұрын
Betam Arif movie eyeteseranew ethiopia wusit betam des yilal bertu
@sekelasourceofnile
5 ай бұрын
እናመሰግናለን።
@simonag6999
4 ай бұрын
ሴራና አንደኛ።
@sekelasourceofnile
4 ай бұрын
ያክብርልን።
@FlowerLed
5 ай бұрын
wow ባህላችን በርቱ ምርጥ ነው ❤❤
@sekelasourceofnile
5 ай бұрын
እናመሰግናለን። ያክብርልን።
@ZedzedZedzed-lw5yo
5 ай бұрын
በጣም ምርጥ ፊልም ነው። ዋው! የሀገሬ ባህል ሲያምር!❤🙏🙏🙏 ቀጣዩን በጉጉት እንጠብቃለን👏
@sekelasourceofnile
5 ай бұрын
ከልብ እናመሰግናለን።
@fatyah-zb7dq
5 ай бұрын
አቤት የወሬ ጥማት 😂😂 ኤኔ ዌይሥ I Laik, it
@sekelasourceofnile
5 ай бұрын
ያክብርልን።
@DagemAshu
2 ай бұрын
ምረጥ ነው ❤
@sekelasourceofnile
2 ай бұрын
ከልብ እናመሰግናለን
@hasanahamd6868
4 ай бұрын
ዋው❤🎉🎉🎉
@sekelasourceofnile
4 ай бұрын
ያክብርልን። እናመሰግናለን።
@mahelet9539
4 ай бұрын
መጨረሻው ያስጠላል የሚያፈቅራትን ማጋባት ነበረባችው😢
@sekelasourceofnile
4 ай бұрын
ምን ይደረግ ህይዎት አንዳንዴ እንዲህ ናት።
@anclisarhutievrez4168
4 ай бұрын
Ere aynGerm
@wowwoee822
4 ай бұрын
❤❤❤🎉🎉😢😢ዋውውው ምርጥ ነው
@sekelasourceofnile
4 ай бұрын
ክብረት ይስጥልን ወዳጄ
@ሶልያናማርያም
4 ай бұрын
አሪፍ ነው ሴት ልጅ ካፈቀረች ለቃሏ ታማኝ ናት
@sekelasourceofnile
4 ай бұрын
እናመሰግናለን። ያክብርልን።
@የመስቃንልጅ
5 ай бұрын
በርቱ ምርጥ ስራ ነው
@sekelasourceofnile
5 ай бұрын
ክብረት ይስጥልን። እናመሰግናለን።
@DreemDubai-zr2cs
4 ай бұрын
አገሬቡትዬ.ሰላምሽይብዛልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@samirass3805
5 ай бұрын
ሴራና ደስ የሚል ስራ ነው❤
@sekelasourceofnile
5 ай бұрын
እናመሰግናለን።
@ItsmuhabaItsmuhaba
5 ай бұрын
ዋዉ ምርጥ ፊልም ነው አመሰግናለው
@sekelasourceofnile
5 ай бұрын
ክብረት ይስጥልን። ከልብ እናመሰግናለን።
@HawaHawa-f5s
2 ай бұрын
❤❤❤❤ በጠም ደሰ ይላል
@sekelasourceofnile
2 ай бұрын
ከልብ እናመሰግናለን።
@jerrybeshah0721
5 ай бұрын
eski dess yemil agergna bahlun yetebeke movie amtuln thanks Sekela!!!!
@sekelasourceofnile
5 ай бұрын
ክብረት ይስጥልን እናመሰግናለን።
@samsonesaias-wv7vr
5 ай бұрын
Awesome movie keep up just like this
@sekelasourceofnile
5 ай бұрын
many thanks my Dear.
@sisayneshtesfaye7621
5 ай бұрын
❤❤❤ ደስ የሚል ፊልም
@sekelasourceofnile
5 ай бұрын
ያክብርልን
@ekramshemesuekram208
4 ай бұрын
ዋው በጣም ደስ ይላል በተሌ የጉራጌ ባህል በመታየቱ ❤❤❤❤❤❤እስትቴ ሴራንዳ ያወቀው ብላይክ ያሳይ
@sekelasourceofnile
4 ай бұрын
ከልብ እናመሰግናለን
@ሐረገወይን
4 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው❤
@sekelasourceofnile
4 ай бұрын
ያክብርልን።
@መአዛመአዛተካ
5 ай бұрын
ክበሩልን❤❤❤❤🎉
@sekelasourceofnile
5 ай бұрын
ያኑርልን። ከልብ እናመሰግናለን።
1:29:02
የዝምታ ፍቅር አዲስ ሙሉ የኢትዮጵያ ፊልም |YEZEMETA FIKER Full Amharic Movie 2023 |New Ethiopia Amharic Movie
HABESHA TRILL Entertainment
Рет қаралды 1 МЛН
1:33:20
"የይሁዳ ዕንባ" ሙሉ ፊልም | New Ethiopian Full Movie 2024; "Yeyihuda Enba" New Ethiopian Love Film 2024;
Sekela Entertainment - ሰከላ ኢንተርቴይመንት
Рет қаралды 9 М.
00:28
Why no RONALDO?! 🤔⚽️
Celine Dept
Рет қаралды 98 МЛН
00:13
小路飞和小丑也太帅了#家庭#搞笑 #funny #小丑 #cosplay
家庭搞笑日记
Рет қаралды 9 МЛН
00:20
Farmer narrowly escapes tiger attack
CTV News
Рет қаралды 13 МЛН
00:48
Увеличили моцареллу для @Lorenzo.bagnati
Кушать Хочу
Рет қаралды 9 МЛН
1:03:47
አታምርም ተብሎ ብዙ ተገፍቻለሁ
Fitsum Fiseha /ንቁ ህይወት
Рет қаралды 774 М.
2:40:58
ወደ ኦርቶዶክስ መመለስ | ዘማሪ ሐዋዝ ተገኝ | ተቋማዊ ዕቅበተ እምነት
Janderebaw Media
Рет қаралды 489 М.
9:07
ባለቀ ሰአት /ፊልም /" baleke seate films 😍😍
Ephrem gosaye Shekla
Рет қаралды 12 М.
1:16:42
ትክክለኛ ማንነቷን ያወኩት በ ከባድ ፈተና ውስጥ ነው!! ብሩን መንካት ፈራሁ!! #amlesetmuchie #donkeytube #comedianeshetu
Amleset Muchie
Рет қаралды 929 М.
11:10:07
ፍቅር እስከ መቃብር ሙሉ ትረካ.ሐዲስ አለማየሁ ተራኪ ወጋየሁ ንጋቱ.Haddis Alemayehu.the legal permission of the publisher.
Edu Tube
Рет қаралды 616 М.
4:45
እመቤት አበራ -"እጎዳብሃለሁ" |Emebet Abera (Chuni) - "EGODABHALEHU" - New Ethiopian Music Video 2021. Wasihun
Sekela Entertainment - ሰከላ ኢንተርቴይመንት
Рет қаралды 74 М.
1:04:07
የመጀመሪያ ቀን ቀጥሪያት ጠፋሁ! #love #lovestory #fashion #design #cameraman #surprise
Donkey Tube
Рет қаралды 722 М.
1:28:53
ሹገር ቀማኝ - Ethiopian Movie Shuger Qemagn 2024 Full Length Ethiopian Film Shuger Kemagn 2024
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 289 М.
00:28
Why no RONALDO?! 🤔⚽️
Celine Dept
Рет қаралды 98 МЛН