"ሌባ ሌባ የሀይለስላሴ መንግስት ይውድም" እያሉ ድንጋይ ይዘው ከበቡን የአፄ ሀይለስላሴ የልጅ ልጅ

  Рет қаралды 175,267

AddisNet

AddisNet

Күн бұрын

Пікірлер: 295
@KibralemLisanwork
@KibralemLisanwork 10 ай бұрын
ኢትዮጵያ በዓለም ክብር እና ሞገስ ያገኘችበት ሳላይው የሚናፍቀኝ የአፄ ሀ/ስላሴ ዘመን
@workineshteka3269
@workineshteka3269 Жыл бұрын
አባባ ጃንሆይ የአኛ እናት አባት አሳድገውናል በማር በወተ ት ግርማዊ ቀዳማዌ ንጉሠ ነገሥት ዘአኢትዮዽያ ክብር አና ኩራታች ነበሩ 💚💛❤️🙏🙏
@GzazamnHak
@GzazamnHak Жыл бұрын
ፅናቱን ይስጥክ የኢትዮጵያ ህዝብ የጅህን ነዉ ያገኘሀዉ
@gerzhertessema2856
@gerzhertessema2856 Жыл бұрын
ጃንሆይ ዐፄ ኃይለ ሥላሴ አሟሟታቸው እጅግ በጣም አሳዛኝ ነው ። ጥሩ ሥራቸው ማስቀጠል መጥፎውን ለታሪክ አስቀምጦ በስተርጅና በክብር መያዝ ይገባ ነበር ። ሀገሪቲ ከንጉሱ በኃላ ወደ ባሰ አዘቅት መውደቅዋ ያሳዝናል ።
@MN-xf8xu
@MN-xf8xu Жыл бұрын
ደግ ዘመን ነበር የደስታ የጥጋብ ተመልሶ ይምጣልን
@BuzayehuBuze-bm5xl
@BuzayehuBuze-bm5xl Жыл бұрын
ልዕልታችን ላንቺ ፈጣሪ እድሜ ሰጥቶ ያኑርሽ ፊትሽ እንኳን ወዙ የአነጋገርሽ ለዛ የጨዋ ዘር መሆንሽን ይናገራል የአፄ ሀይለስላሴ አምላክማ ሀገሪቷን ለዚ መከራ አብቅቷል አንቺ ግን ታሪክን ከዚ በላይ እንደምታሳውቂ ተስፋ አለኝ
@misganawzeleke2222
@misganawzeleke2222 Жыл бұрын
ሀሰት
@ebrahimtemam-jg3kn
@ebrahimtemam-jg3kn Жыл бұрын
የሃይለስላሴ አምላክማ ፈረደባቸው ኬክ ለልደት ከእንግሊዝ ያስመጡትስ ህዝብ ተርቦ
@gogofa2675
@gogofa2675 Жыл бұрын
የኢትዮጵያዊነትን ታርክ ያጣንበት የመጀመሪያው ምዕራፍ ይመስለኛል።
@askaleknife6615
@askaleknife6615 Жыл бұрын
እግዚአብሔርን ስለ አከበሩ እሱም በአለም እሳቸውንም ሀገራቸውን አስከበረላቸው :: አሁን ያሉትን ተዋርደው አዋረዱዋት ሀገራችንን አይማራቸው ::
@emmahmed8394
@emmahmed8394 Жыл бұрын
ያሳዳገችኝ አያቴ ጃንሁይን ትወዳቸዉ ነበር ፎቶችዉን እሳጥን ዉስጥ ደብቃ አስቀምጣዉ ወያኒ ሲገቡ አዉጥታ ሳመቻቸዉ
@kidestaylwe1619
@kidestaylwe1619 Жыл бұрын
ወይእናቴ ነግራኛለች ደግዘመንነበረ አባባጃነሁይ ነብሶትን ይማረው 😢ወይጉድ ታሪክ ከእናተ ወዴ ሀገሬቱ ቆልቆለት በዘር ፓለቲካ
@yihunayele4481
@yihunayele4481 Жыл бұрын
ጃንሆይን ይውረዱ ያለው ትውልድ ነው እስካሁን ዋጋ እያስከፈለን ያለው ።
@kalhone320
@kalhone320 Жыл бұрын
በእነእርሱ ላይ የተፈጸመ ግፍ፣ ኢትዮጵያን አሁን ላለችበት ምስቅልቅል ዳርጓታል ማለት ይቻላል።
@Janhoy723
@Janhoy723 Жыл бұрын
በትክክል
@Chaltuko-ol5wc
@Chaltuko-ol5wc Жыл бұрын
ሌባ
@misganawzeleke2222
@misganawzeleke2222 Жыл бұрын
ሀሰት
@berhanumengistu4435
@berhanumengistu4435 Жыл бұрын
በዛን ጌዜ አባቶች ላይ በተሰራው ግፍ ይኸው የትውልድ ደም በየቀኑ ይፈሳል። ያሳዝናል ሀገራችን እንዲህ ቁልቁል መውረዷ፤ እግዚአብሔር ምህረት ያድርግልን!
@viva8589
@viva8589 Жыл бұрын
ገና ምን አይታችሁ
@User_19967
@User_19967 Жыл бұрын
​@@viva8589ግፍ እስከ 7 ትውልድ ይደርሳል ይባላል አሁን እኛ የ24 አመት ወጣቶች ስንተኛ ትውልድ ነን
@berhanumengistu4435
@berhanumengistu4435 Жыл бұрын
@@viva8589 እናንተ ጀርመናዊ ናቹህ የማይመለከታችሁ? ከሳሽ!
@misganawzeleke2222
@misganawzeleke2222 Жыл бұрын
ሀሰት
@User_19967
@User_19967 Жыл бұрын
@@misganawzeleke2222 እውነት ነው ምንም ቢሆን መንግስት የነበረን ሰው ማክበር ነበረበት በዛ ጊዜ የነበረ ወጣት አርፎ እቤቱ ቢቀመጥ ይሻለው ነበር በጊዜው ወደቀ ያመንግስት
@kassawjoseph5031
@kassawjoseph5031 Жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜ ይስጥሽ ሰላም ለኢትዮጵያችን::
@AlelignTerefe
@AlelignTerefe Жыл бұрын
አባባ ጃንሆይ ግርማ ሞገስ የነበራቸው ዘመን ተሻጋሪ የኢትዮጵያ ንጉሰ ነገስት ዘኢትዮጳያ
@ዋሰ
@ዋሰ Жыл бұрын
ከመለሰ ዘናዊ አይበልጡም
@thionlema7724
@thionlema7724 7 ай бұрын
የሴት ሃያቴ የእናቷ እናት እና የጃንሆይ የእናታቸው እናት ታላቅና ታናሽ እንደሆኑ ሃያቴ ታወራ ነበር እማማ ሲሞቱ ቀብር ላይ ጃንሆይ ነበሩ እያለች ታወራ ነበር ሃያቴ ስትምል ሃይለስላሴ ይሙቱ ካለች አለቀ ነገር እናቴ ግን ስለ ጃንሆይ ስታወራ በጥሩ ከልነበረም ጠንቋይ ናቸው ጥቁር ውሻ እንደነበራቸው ያለ ውሻው እንደማይቀሳቀሱ በሄዱበት ከተማ ለህዝቡ ዳቦ እንደሚያድሉ ታወራ ነበረ ሃያቴ ጀማነሽ ሸዋረገድ ትባላለች ደግ እናት ነበረች ስለ እሷ የማረሳው አስተሮ ማርያም ደግሳ መንገደኛውን ካልገባቹ ካልበላቹ ትል ነበር ጊዮርጊስ መዳንያለም የማትደግሰው ድግስ አልነበረም ዛሬ ሳስበው እና የሚቆጨኝ ጌታን ሳታገኝ መሞቷ ነው
@asterhabteab9012
@asterhabteab9012 Жыл бұрын
ሃና በህይወት መንገድ ላይ ተገናኝ በቅርብ ስላወቅሁሽ እጅጉን ክብር ይሰማኛል :: በተለይ ደግሞ ከእናትሽ ልዕልት ሶፊያ ጋር እና ከተቀሩት ንጉሳዊ ቤተሰቦች ጋር በከርቸሌ እያለሁ ባለኝ ቀረቤታ ለአንቺ ያለኝ አድናቆት ልዩ ቦታ አለው:: በወቅቱ ያሳለፍኩት ጊዜ እጅግ ወርቃማ ነበር ለማለት እደፍራለሁ እዚህ ለመዘርዘር ጊዜ ስለማይበቃኝ ለሌላ ጊዜ ትቼዋለሁ:: ቃለ መጠየቅሽን በአጋጣሚ ዛሬ አግኝቼ እጅጉን ስለሳበኝ ሁለት ጊዜ ደግሜ አየሁት:: ግሩም ዝግጅት ነው: እግዜር ሃሳብሽን ያሳካልሽ 🙏🏽❤️
@BEst-tn4ir
@BEst-tn4ir Жыл бұрын
Aster, I am sure you have interesting story to share. Why did you go to jail at that time? If you don't mind me asking?
@shamaddistube6902
@shamaddistube6902 Жыл бұрын
If you all really want to talk about good leadership, MENGISTU HAILEMARIAM was perfect example. Haylesielase (Emperor) was downgraded, faded Ethiopia continuously for 44 years. It very bad to take him as a good leader
@bettydebebe6836
@bettydebebe6836 Жыл бұрын
የዛ ግፍ ይህው አሁን እያየን ያለነው ነገር ።
@eteneshtefera2582
@eteneshtefera2582 Жыл бұрын
Excellent présentation particularly to young generation 🙏💚💛♥️👑 Thé last monarch HIM was a king 👑 with exceptional accomplishments like appealing to UN during the Italian invasion resulting in our independence making us the one and only country that resisted European invasion. Well respected around the world. Thank you Emebet Hanna Mariam Dereje 🙏. 💚💛♥️🙏
@AmiGetachew
@AmiGetachew Жыл бұрын
ጃንሆይ የኢትዬጵያ መለካም መሪ
@melihayosufe8961
@melihayosufe8961 Жыл бұрын
አኡዙቢላህ እኛ ሙስሊሞች ለአንዱ ፈጣሪያችን ለአለሙ ጌታ ለማይሞተዉ ሁሌም ኸያዉ ለሆነ የመጀመሪያዉ የመጨረሻዉም ሰባት ሰማይና ዉስጡ ላለዉ ሰባት ምድርን እና ዉስጡ ላለዉ ለፈጠረዉ ፈጣሪያችን አላህ ሱብሀነወተአላ ለፈጠረዉ ፈጣሪያችን ብቻ ነዉ የምንሰግደዉለሰዉ ልጅ በፍፅፁም አናጎበድድም አንሰግድም አናጎነብስም ሌላዉ ታሪክ እንደሚነግረን የተሰራዉ የግፍ ግፍ እንዳለ ሆኖ አሁንም ግን የዛን ግዜ ናፋቂዎች መኖራቸዉ ሊገርመን አይገባም ለምን ከተባለ ራስወዳጅ ስለሆኑ
@JelaluAbdlhady
@JelaluAbdlhady Жыл бұрын
ምታቂውን ሁሉ ብትፅፊው በጣም ጥሩነው ብዙ ህዝቡ ግራ የተጋባበት ታሪክ ስላለ
@wmwhim7944
@wmwhim7944 Жыл бұрын
ግርማዊነታቸውን ነፍሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑርልን እኛ ግፋን እየገፋነው ነው
@adabtd
@adabtd Жыл бұрын
Restoring the King may bring pease to Ethiopia. Looklike great Britain
@dimtustar7620
@dimtustar7620 Жыл бұрын
የአማራ ኑጉሥ ነበሩ እንጂ ከኢትዮጵያ ህዝብ ተቀባይነት አልነበሩም:: የሙስሊም ገዳይ ነው
@siyoumyeshitla746
@siyoumyeshitla746 Жыл бұрын
ዛሬም ውበትሽ አለ።የተቀዳሽበት ምንጭ እንዲህ አድርጎሻል።
@liyouhanif2097
@liyouhanif2097 Жыл бұрын
ውበቱ ከየት የመጣ ይመስልሃል ??? የአያትየው የአረብ ዘር ድቅል ናቸው። አረብነት ከየት መጣ ካልከኝ ደግሞ የሃይለስላሴ እናት ጀሚላ ስልጤ ነበረች።
@HiwotAmeha-pn6sk
@HiwotAmeha-pn6sk 7 ай бұрын
ኧረ የአያቷን የእቴጌ መነንን መልክ ነዉጂ ቁንጂናዋንኮ ሁሉም ሰዉ ያወራላታል
@its38bby62
@its38bby62 Жыл бұрын
አባቴ ፡ አባባጃንሆይ ፡ ግርማዊ ፡ ታላቁመሪያች ፡ ታሪካዊው።
@ahmedyesuf2419
@ahmedyesuf2419 Жыл бұрын
የፍቅረ ሥላሴ ልጆች ታሪክ አቸሁን ከለቀምት ጋርም በማያያዝ ጭምር ለምን እዳቺ አያወጡም
@danboy2425
@danboy2425 Жыл бұрын
ግፍ ተፈፅሞባቸዋል ለዛ ግፍ ኢትዮጵያ ኣሁን ላለችበት ሁኔታ ምክንያት ነው ።
@belayalemu5173
@belayalemu5173 Жыл бұрын
Marvellous Marvelous Ethiopian Kiing's great grand daughter .
@liyouhanif2097
@liyouhanif2097 Жыл бұрын
የመልክሽ ውበት ከስልጤ ዘር የተመዘዘ ስለመሆኑ እንዲሁ ያስታውቃል።
@limalimolemlemu7617
@limalimolemlemu7617 Жыл бұрын
በቃ ፋኖ ያባትሽን ቤተመንግስት ያስረክብሻል ተዘጋጅ !!!
@amarechbelete3752
@amarechbelete3752 Жыл бұрын
እህቴ ለዚህ ታሪክ መናገር እኝም ለመስማት አበቃን ፣ ጌታ ይባርኪሽ ።
@KedijajemalRozi
@KedijajemalRozi Жыл бұрын
ኢትዮጵያ አሁንም የንጉስ ስርአት ነው ሚያስፈልጋት
@RamadanMohamed-q4t
@RamadanMohamed-q4t Жыл бұрын
😂😂😂
@girmaadamutafese2464
@girmaadamutafese2464 Жыл бұрын
To be regestered for History❤
@duna_tech
@duna_tech Жыл бұрын
በድንቅ ለዛና ውበት የታጀበ ገለፃ !!እጅግ ና የላቀ አክብሮት ሳቀርብ ቀድሞ ለአባባ ጃንሆይ አባቴ ያላቸው አክብሮትና ፍቅር እውነት መሆኑን ይበልጥ እንድረዳ አድርጎኛል።ክብሪት እመቤት አሁን ም ለእርስዎና ለመላውቤተሰብዎ መልካም ጤንነትና ረጅም እድሜ እመኛለሁ።አመሠግናለሁ።
@AbebeDemle-ec6pu
@AbebeDemle-ec6pu Жыл бұрын
ስለ ንጉሱ አሳዛኙ ነገር ህዝብ የመረጣቸው መሪ አለመሆናቸው ነው። ጥሩም መጥፎም ነገር ሊኖራቸው ይችላል አይገርምም።
@eteneshtefera2582
@eteneshtefera2582 Жыл бұрын
👌👏🏽ስው ናቸው እና
@zewdusima8049
@zewdusima8049 Жыл бұрын
በዓለም ታሪክ በህዝብ የተመረጠ ንጉሥ ኖሮ አያውቅም ። በጀግንነቱ ፣ወይም በእምነቱ፣ ወይም በማንኛውም መልካም ሥራው ወሳኝ የሆነው የህዝብ ወገን ያነግሠዋል እንጂ ።
@zewdusima8049
@zewdusima8049 Жыл бұрын
በህዝብ ተመርጠዋል የሚባሉት አብዛኞቹ የሀገር መሪዎች በተጭበረበረ ምርጫ ያለፉ ናቸው ። በትክክለኛ ምርጫ ስልጣን የሚተላለፍባቸው ሀገራት በጣም ጥቂት ናቸው ፤ እነርሱም ከ90% በላይ የሆኑት እምነት ያላቸውና እርስበርስ የሚተማመኑ ዜጎች ሲሆኑ ፣ ቢያንስ ማንበብና መጻፍ የሚችሉ የተማሩ ናቸው ።
@sosnaadmasu8444
@sosnaadmasu8444 Жыл бұрын
ካነብኩት ታሪካቸው ኢትዮጵያ የተማረ ዜጋ እንዲኖራት ያደረጉት ጥረት ያስደስተኛል
@RamadanMohamed-q4t
@RamadanMohamed-q4t Жыл бұрын
Wrong !
@chappisol
@chappisol Жыл бұрын
Melkam ena sew sew yemeshet zemen tha k you so much we want hear more darling thank again
@Beshlo
@Beshlo Жыл бұрын
ልጅ እያሱ ላይ የሰራው ግፍ ነው ለዚያ ሁሉ ውርደት የዳረገው።
@RamadanMohamed-q4t
@RamadanMohamed-q4t Жыл бұрын
That is a fact !!! My friend !!!
@DanielDanielberhanu
@DanielDanielberhanu 7 ай бұрын
ኢያሱ ኩታራ ነበር ለመምራት ብቃት የሌለዉ ዋልጌ ስለነበር አስፈላጊ አልነበረም ልክ እንደ አብይ ኩታራ ነበር
@negasiyoh6959
@negasiyoh6959 Жыл бұрын
በኢትዮጵያ ድሃ ህዝብ ሃብት በቅንጦት ያደጉ ኢትዮጵያውያንን ወይም ህዝቡን የማይመስሉ
@samrawitmulachew8454
@samrawitmulachew8454 Жыл бұрын
የሰይፉ ፋንታሁንን ፎቶ መጠቀሙ ለምን አስፈለገ?
@fralermamd2808
@fralermamd2808 Жыл бұрын
👍👍 V Nice , l like !! Thank you •
@hawiroth9237
@hawiroth9237 Жыл бұрын
እሄው ዋጋ ትውልዱ ዋጋ እየከፈለ ነው። 😢 እግዝሃብሄር ይርዳ። ትውዱን ያስብ መከራው በቃ ይበለን
@BrehenuHusen
@BrehenuHusen Жыл бұрын
በሣቼው የንግሥና ዘመን ልጆች ሁነን ወተትና የዓይን ጠብታ መድሐኒት በየ15ቀኑ እየተሠጠን ነበር የምንማረው ወተቱ የዱቄቱ ሢሆን ግን ጥራቱ ወደር የሌለውና ቁጥር አንዱ ነበር ቁጥራችንም 27 ሚልዮን ነበረ ብሔርና ጎሳን እንዲሁም የሐይማኖት ልዩነቶችና ጥላቻ በዜጎች ልብ ውሥጥ ፈፅሞ አልነበረም ባጠቃላይ የደሥታና የፍቅር ግዜ ነበር ሆሥፒታሎች ጠዋት ጠዋት ተኝተው ለሚታከሙ በሽተኞች ከምግብ ተጨማሪ በጠዋት 2ሊትር ንፁሕ ወተት የሠጡም ነበር ጥብሥ 15ሣንቲም ነበር በሬ 11 እና 12 ብር ነበር በግ 1.50ነበር ወላሒ ያ ዘመን መቼም አይመለሥ በነበር ይቅር።
@mesigmichael4719
@mesigmichael4719 Жыл бұрын
Thank you for giving us first-hand account of your family & hope we learned to transition from one government to the next peaceful!❤❤❤
@sarahbay3607
@sarahbay3607 Жыл бұрын
መንፈሳቸው ይቅር ይበለን ደም ፈሶ ኣላልቅ ኣለ
@misganawzeleke2222
@misganawzeleke2222 Жыл бұрын
ሀሰት
@honest241
@honest241 Жыл бұрын
ብዙ ድንቅ ታሪኮች አሉ በንጉሳዊ ቤተሰብ
@axmedadan7467
@axmedadan7467 Жыл бұрын
ያጃኖሆይ እና ያ ልብያዉ ማር ሙሀመድ ጋዳፊ ያግፍ ግድያ እስካሁን ዳም እያፋሳሳ ብሎም ይቃጥላል
@tafessegebeyehu9876
@tafessegebeyehu9876 Жыл бұрын
የሴቶችን እኩልነት ቤተመንግስት ውስጥ ብቻ አልነበረም ለህዝባቸውም ማሳየት ነበረባቸው፣ ንጉሡ እንደ ደሴት ለብቻቸው ከ ስፊው ህዝባቸው በአስተሳስብ ብቻቸውን የቆሙ ነበሩና፣ ማስተዋልና ጥበብን አልተጠቀሙም።
@GGU900
@GGU900 Жыл бұрын
በአፄው ስራዓት ትኮረሌሽ🤔🤔 አፄ ሀይላስለሴ ለምን የእናታቾን ማንነት ደበቁ🤔🤔🤔
@abebe7532
@abebe7532 Жыл бұрын
Yesachew GIF new ,,Ethiopian Ye Ware Mefencha yaderegat !! HIM King of Kings 🌹💚💛❤️. RIP🙏
@messya7125
@messya7125 Жыл бұрын
የተረገመ ትዉልድ አንድ እንጀራ ሀያ አምስት ብር እየገዛህ ትበላለኽ ባለጌ ክብር ነበራቸዉ አሁንም ስማቸዉ ክብር አለዉ ፡፡
@suzansuzan2700
@suzansuzan2700 Жыл бұрын
በጣም😢😢
@wegf6808
@wegf6808 Жыл бұрын
ንጉሱ በጊዜአቸው የሰሩት ጥሩ ስራም የሚወቀሱበትም አለ!! በእርጅና ዘመናቸው ለለውጥ ባለመዝጋጀታቸው ነው ሀገሪቱን ችግር ላይ ጥለዋት አልፈዋል ለስልጣናቸው ቀናኢ በመሆናችው ነው። ተገቢውን የስርዓት ማሻሻያ ለውጥ ለማድረግ ፈቃደኛ ባለመሆናቸው ነው
@misganawzeleke2222
@misganawzeleke2222 Жыл бұрын
ሀሰት
@ዋሰ
@ዋሰ Жыл бұрын
​@@wegf6808 ሐይለሰላሴ ለደረሰዉ ጥፋት በሙሉ ተጠያቂ ናቸዉ ሁለት ግዜ እድላችንን አሰመልጠዋል አሜሪካኖች አባይን ሳይሰሩ መልቀቅ አነበረባቹም ራሸያኖችንም ጠርተዉ ማሰጨረሰ ነበረባቸዉ ከዛም በፊት ቤንዚን ልጆቼ ያወጣሉ ብለዉ መከልከላቹ ደሀ ባንሆን ነበር በንጉሰ እንተዳደር ነበር ኦሮሞ እሰላሙ በሁለተኛ ደረጃ ይኖር ነበር ለአማሮች ገነት ለሌላዉ ሲኦል ይሆን ነበር ሰለዚህ ለወጡ ሊዘገይ ይችል እንደነበር እንጂ አይቀርርም ነበር
@ShawelTesfaye-lk7gc
@ShawelTesfaye-lk7gc Жыл бұрын
የሚገርምና አስደናቂ ትውስቲ
@mesigmichael4719
@mesigmichael4719 Жыл бұрын
Thank you for giving us first-hand account of your family & hope we learn to transition from one government to the next!❤❤❤
@abebe7532
@abebe7532 Жыл бұрын
HIM King of Kings👑RIP🙏🌹🌹🌹💚💛❤️💪
@lijeliashm2019
@lijeliashm2019 Жыл бұрын
አያቷን ወ/ሮ ተዋበችን አውቃቸው ነበር ከሴት አያቴ ጋር ወዳጅና ጎረቤት ነበሩ። ትንሽ ሆኜ አያቴ እየላኩኝ ቤታቸው እሄድ ነወር። የመቶ አሐቃ ደረጀ አሟሟት አያቴንም እጅግ ያሳዘነና ለብዙ ጊዜ ሲያነሱት እንደ ነበር አስታውሳለሁ። ደረጀ የተገደለው አሁን ዩኒቨርሲቲ በሆነውና መንግሥቱ ነዋይ የጃንሆይን ባለሥልጣናት አግቶ በነበረበት የቀድሞው ቤተመንግሥት ግቢ ውስጥ ታንክ ይዞ በመሄድ እነ መንግሥቱን ለመማረክ በነበረው ተኩስ ወቅት ነው።
@amsaletegegn3202
@amsaletegegn3202 Жыл бұрын
የኦሮሞ ዘር አለባችሁ የሚባለው እውነት ነው?
@tsegayeayele5352
@tsegayeayele5352 Жыл бұрын
የኢጃቸውን ነው ያገኙት
@suzansuzan2700
@suzansuzan2700 Жыл бұрын
አየ ስርአት አሁን ያሉትን ስታዩ ምን ይባል አሜሪካ ትሰግድ ነበረ ለአፍሪካም ጭምር
@asefaali
@asefaali Жыл бұрын
እንሰሳን እየቀለበ ህዝብን በእርሀብ የፈጀ ግፈኛ ሰዉ ነበር ሀይለስላሴ
@tafessetadesse4037
@tafessetadesse4037 9 ай бұрын
ያንቺ ቤተሰቦች እኔ ባልኖርም በዚያ ዘመን ግን የኢትዮጵያ ህዝብን ደም የመጠጡ ሌቦች ሀራችንን ወደ ኋላ ቃስቀሩት መካከል ናቸው ኢትዮጵያ የህዝቦቿ ሳትሆን የግለሰቦች ነበረች
@tafessegebeyehu9876
@tafessegebeyehu9876 Жыл бұрын
የንጉሱን ስርዓት ማስወገድ አማራጭ ያልነበረው ድርጊት ነው፣ ችግሩ ሥርዓቱ በምን መተካት እንደነበረበት አልታስበበትም ለዚህ ነው ይህ አሁን ድረስ የምንቸገርበት ችግር አለቀን አለ።
@girmawongele
@girmawongele Жыл бұрын
ቆለጣም! መጀመሪያ ታሪክ አንብብ constitutional monarchy አድርጎ ዘውዱን የብሄራዊ አንድነት ምልክት ማድረግ ይቻላል:: ያንንም ለማድረግ ንጉሰ ነገስቱ ፈቅደው ህገ መንግስት ተዘጋጅቶ ነብር :: የእንዳልካቸው ካቢኔም ፋታ ስጡኝ ሲል ነበር :: ያው ደርግ የተባለ የሰካራም እና ወንበዴዎች ስብስብ አዳፍኖት ስልጣን ላይ ወጣ :: the moral of the story is አማራጭ ተዘጋጅ ቶ ነበር ደርግ ነው ያበላሸው::
@selamawitgebregiorgis4901
@selamawitgebregiorgis4901 Жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢l am so so sorry sis derg metito degmo Arun Abelaw ye Ethiopian hizb ibrett aywedilin
@Bio650
@Bio650 Жыл бұрын
A prophet is not respected in his country.
@sosnaadmasu8444
@sosnaadmasu8444 Жыл бұрын
ንጉስ በሀገሩ አይከበርም
@jesusloveyou5996
@jesusloveyou5996 Жыл бұрын
የ እሳቸው ግፍ ነው ዛሬ ድረስ ኢቲዮጲያን ዋጋ የሚያስከፍላት ንገስን ገሎ ሰው በሰላም አይኖርም ከ ሞታቸው አሞሞታቸው ያሳዝናል በዘመኑ ባልኖርም ባልወለድም ታሩኩ ግን ያሳዝናል።
@marthaketsela
@marthaketsela Жыл бұрын
እመቤት ሐና ማሪያም ደረጄ! እጅግ የማከብርሽ ታላቅ ሰው ነሽ! የቤተሰብሽን መልካም አርእያነት ተከትለሽ ባለሽ እውቀትና ዝንባሌ ጠንክረሽ መታወቅ ያለበትን ታሪክ ለሐገር ለወገን በማቅርብሽ አስደናቂ በረከት ነውና የምታኮሪ ነሽ! እኔም አድናቆቴን በዚሁ ልገልጽልሽ እወዳለሁ! መልካሙን ሁሉ እመኝልሻለሁ!!
@adonaydawit9824
@adonaydawit9824 Жыл бұрын
መንግስቱ ደም አፍሳሽ ድህነትን ኃላቀርነትን ለኢትዮጵያ ህዝብ ያስተላለፈ ኢትዮጵያን ቆርጭሞ የበላት
@tateqsisay7716
@tateqsisay7716 10 ай бұрын
it is good lets go excellent
@adabtd
@adabtd Жыл бұрын
I think lovely lady
@woinshetezewede1675
@woinshetezewede1675 Жыл бұрын
Ehiwe gefune ayenewe 🙏💔🖤
@getachewteklehimnot1401
@getachewteklehimnot1401 Жыл бұрын
😅ጃንሆይ የኢትዮጵያ ህዝብ ዘርፈው ስዊዝያለውብርእንዴት ነው አይረሳም
@BrehenuHusen
@BrehenuHusen Жыл бұрын
መልክ ቁጭ ጄግናውን አርበኛ ሐይለማርያም ማሞን ይገርማል።
@ajjaususu5704
@ajjaususu5704 Жыл бұрын
በዚያን ጊዜ የነበረው የወጣትነት ግርግር ላለአስፈላጊ እልቂትና ቀውስ ዳርጎናል እስከ አሁን ኢትዮጵያ ማሰሪያ ያጣ ጭራሮ ሆናለች
@zehigh7840
@zehigh7840 Жыл бұрын
Whatever you do, how ever you would like to decorate, how ever you would like to propagate and how you try so hard to paint a good image, the more you try the more damage will get. Haileslasse was not the leader as you have heard in the media, he is not as good as you heard or you read but an evil one. Hailesse should have known how scam and manipulative he was. Let me begin with his name. "His majesty Emperor Haile Selassie the first, the king of kings of Ethiopia, conquered the Lion of Judah" this under the quote was his name. Haile Selassie was considered a representative of the Solomonic dynasty and the 225th successor to King Solomon and the Queen of Sheba. Like all emperors of Ethiopia, he called himself the 'Conquering Lion of the Tribe of Judah'. The lion, with crown and scepter, was also depicted on the Ethiopian flag. I was born and grow in Axum, which I believe i am proud african, there is no way to wish my self that i am having solomonic DNA or blood but if there is, I would be more from the solomonic dynasty than someone who was born in Harer, because during Queen Shaba, or her son Minilik the first there was no country called Ethiopia. it was the kingdom of axum, and Axum was never south of lake tana, it was more of to the red sea and Yemen. Haile Selassie made sure the Tigrean kept under literacy, poverty and hunger for him to manipulate the world with a false narrative, without any opposition. I am not trying to write a lot but whoever does some search. The Wolo starvation, the Kedamay Weyane, The Gojam farmers movement, Bale Farmers Movement. movement, the 5 year Italian colonization of Ethiopia, actually many people say Ethiopia never colonized, and they are confused enough they would say Eritrea was part of Ethiopia. Ethiopia without Eritrea was colonized by Italy for five years. If we count Eritrea for 60 years. Other African countries were colonized because they could not defeat the enemies, either they died in their soil or were arrested but our King was selfish, he didn't want to get arrested or die. so he moved to England. Haile Selassie let alone for Africa, UN blablabla… He was not a man enough for his country, he lived in England for 5 years and left the country for the colonizers. Ask what he has done to Ethiopia except damage ?
@ermiyasgirma5755
@ermiyasgirma5755 Жыл бұрын
አባባ ጃንሆይ የአኛ እናት አባት አሳድገውናል በማር በወተ ት ግርማዊ ቀዳማዌ ንጉሠ ነገሥት ዘአኢትዮዽያ ክብር አና ኩራታች ነበሩ
@tedhs2282
@tedhs2282 Жыл бұрын
Living legend🙏🏿
@shenbelel123
@shenbelel123 Жыл бұрын
Amazing 😊❤
@Yar-bp8qe
@Yar-bp8qe Жыл бұрын
በኋላ ደርግ የንጉሡ የግል ፈረስ ከሞተ በኋላ የቤተሰባቸው ፈረሶች ከግዮን ሆቴል ወደ ዋናው የቤተመንግሥቱ ፈረስ ቤት ሲዛወሩ ድንቅ እና ጉደኛ በፍጥነቷ አንቺ የተባለችውን የልዑል በዕደማርያም ፈረስ ለኔ ነበር የተሠጠኝ ።
@FrancisKronaSankaris
@FrancisKronaSankaris Жыл бұрын
Emperor wa really Leba. He he killed the real Emperor of Ethiopia 'Lij Iyasu' wrongfully he face the same fate.
@גנטלמה
@גנטלמה Жыл бұрын
Hilemariam Mamo yetoru gebera Fersun endesew astatekew sura. Eyetbale yezefen neber dero legoch honen.
@nileoutdooradventure2930
@nileoutdooradventure2930 Жыл бұрын
Sorry! How are you? Where U born during your grandpa regime?
@Moges-vw6yp
@Moges-vw6yp Жыл бұрын
God bless King Haile Selassie and the rest of the family.Under Haile Selassie Ethiopia was blessed and a blessed feeling. After that no blessing power😮
@AbubkerAli-kd2nn
@AbubkerAli-kd2nn Жыл бұрын
ሀይለሥላሴ ልጅ ሲሞትበት ወላድ ይፍረደኝ እያለ የሰው ልጅ ግን ይጨፈጭፋል።
@Bio650
@Bio650 Жыл бұрын
የሀሰት የሌባ ፖለቲከኞች ትርክት
@BEst-tn4ir
@BEst-tn4ir Жыл бұрын
ንጉስ አይከሰስ ሰማይ አይታረስ... የአሁኑ ጭፍጨፍ አይብስም?
@girmawongele
@girmawongele Жыл бұрын
እስቲ ጭፍጫፋውን ኪስህ ክተተውና የገደሉትን ሰው ንገረኝ!
@HanaShiferaw-yb8zf
@HanaShiferaw-yb8zf Жыл бұрын
አንተ የሃይማኖት ጥላቻና የበታችነት ስምት ነው የጨፈጨፈህ
@Bio650
@Bio650 Жыл бұрын
@@girmawongele After all, it is a lie that you say ,that you have ears, but now we are seeing it in reality.
@ayalewhailu7875
@ayalewhailu7875 Жыл бұрын
ስው ነሽ ብለሽ ስፋ ሾ ጋር መቅረብሽ ያሳዝናል ግብሮ ሶዶምን የሚያበረታታ ለአገር የማይቆረቆር ግለስብ ነው ስይፋ ማለት
@tesfahunayalew7398
@tesfahunayalew7398 Жыл бұрын
ንጉስ ሀይለስላሴ አልሞቱም ተሰወሩ እንጂ እውነትነው የምላችሁ
@melihayosufe8961
@melihayosufe8961 Жыл бұрын
ኪኪኪኪኪኪ
@gabrielhaileyesus3026
@gabrielhaileyesus3026 Жыл бұрын
የእናንተ እርግማን ይሄው እስከዛሬ መከራችን እንበላለን
@asmamawyinges3725
@asmamawyinges3725 Жыл бұрын
እና ከቨሩ ላይ የሰይፉን ፎቶ መጠቀም ለምን አስፈለገ???....የጅልነት ጥግ! ሲጀመር ይሄ ኘሮግራም የናንተ አይደለም! ኩረጃ የትም አያደርስም: በዚህ የምታገኙት ገንዘብም አይጠቅማችሁም!....ራሳችሁን ሁኑ!
@Asefa-h3m
@Asefa-h3m Жыл бұрын
እውነትም ሌባ
@girmawongele
@girmawongele Жыл бұрын
ቀዳዳ
@Asefa-h3m
@Asefa-h3m Жыл бұрын
@@girmawongele ተነፋ
@HiwotAmeha-pn6sk
@HiwotAmeha-pn6sk 7 ай бұрын
የሚሳደብ አፉይዘጋ
@Jesusislord-zt5xu
@Jesusislord-zt5xu Жыл бұрын
...?
@Mengdot
@Mengdot Жыл бұрын
Ethiopia will never have the class and the grace it had ever again after what was done to Ababa Janhoye. His sadness his curse is still on the land, the water and air cast of Ethiopia. Forgiveness should be requested from his own soul and the surviving family members. After his time, classless worobela low life people took over and destroyed the people and the whole country, Too bad too sad. If you expect the king should be perfect. You are wrong. He did so many great things to the country. Most importantly there was peace.
@misganawzeleke2222
@misganawzeleke2222 Жыл бұрын
ሀሰት
@bamlakmelaku1904
@bamlakmelaku1904 Жыл бұрын
የኢትዮጵያና ኢትዮጵያውያን እጣ ፈንታቸው አብሮ ከንጉሱ ጋር የተቀበረው
@tulu027
@tulu027 Жыл бұрын
የግርማዊት እቴጌ መነን አስፋው 4ኛ ባለቤት ( ባል) ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ናቸው::
@abdumustefa6237
@abdumustefa6237 Жыл бұрын
Interesting story ግን እሳቸው ራሳቸው ልጅ እያሱ ላይ የፍፀሙት ግፊሳ ብቻ አፄ ሚንልክ እኮ ተክቶ ይሞቱት ልጅ እያሱ ነው ብቻ የእትዮጵያ ነገር ግፊ ላይ ግፍ ነው!!!!
@ኢትዮጵያጠላትሽይውደም
@ኢትዮጵያጠላትሽይውደም Жыл бұрын
የማታዉቀዉን አትለፍልፍ።
@abdumustefa6237
@abdumustefa6237 Жыл бұрын
@@ኢትዮጵያጠላትሽይውደም ዘመዳቸው ሳትሆን አትቀርም ጉዳይዋ ነካ አረገችህ አይደል sorry እውነት ይመራል መቀበል ነው እንግድህ
@fakihasherif7585
@fakihasherif7585 Жыл бұрын
@@ኢትዮጵያጠላትሽይውደም እንተ ደደብ ስው ተርባ እስቸው 85 እመታቸውን ለማክበር ክውጭ ኬክያስመጡ ግፋኝ ስው የነበሩ የኢትዩቢያ ስው ግፍን ረስቶ ስያሽቃብጥ ይገርመኝል
@hailemaryamgebru165
@hailemaryamgebru165 Жыл бұрын
ግዜ ደጉ ኣላለም ማር ማሩን ነገራቹን እሬቱን ማን ይተርከው ኣገራችን ውስጥ በወሎ እና ትግራይ ድርቅ ባመጣው ረሃብ በሚልየን ሚቆጠር ህዝብ በረሃብ ያስቀሰፉ እንደቁመታቸው ትንሽ የሆኑ ኣለም ስትተኮስ ጨለማ ላይ እንድንቀር ካረጉን ክፉ መሪ እንዱ ነበሩ ኣብዛኛው የኢትዮጵያ ህዝብ ያቃል እሺ የኔ ሽቅርቅር ዘመነኛ
@adabtd
@adabtd Жыл бұрын
I know i hate Feudalism. The operasor.... But at that time change is needed by not destroing the King...
@dawithailemariam6112
@dawithailemariam6112 Жыл бұрын
The Royal family had more money than the country.
@adabtd
@adabtd Жыл бұрын
Is this chanle not need Edit????
@sarahbay3607
@sarahbay3607 Жыл бұрын
Yesachew gif new lezih yabekan
@workemengeshagebre9352
@workemengeshagebre9352 Жыл бұрын
የአባ ጀንሆይ ግፍ ለዛሬው እርኩሥ አብይ ጣለን የመንጌም የመለሥም ጊዜ ማሩኝ አሠኘን ወደፊትም ወደዃላም እንዲሕ ያለ መርገምት ገዢ አይኖርም አይመጣም ፈጣሪ በቃ ይበላት ሐገራችንን።
@zhe5210
@zhe5210 Жыл бұрын
Legend! Respect!
@tateqsisay7716
@tateqsisay7716 10 ай бұрын
😍🤩😍🤩🤪😜🥰🥰🥰🥰🥰🥰🤩🤩🤩it is good
@SAMdave183
@SAMdave183 Жыл бұрын
ወሎ ሲራብ ጃንሆይ የውሻቸውን ልደት ደግሰው ያከብሩ ነበር:: እንግዲህ ትረካ እንደተራኪው ነው::
@mareabe419
@mareabe419 Жыл бұрын
Tultula
@ashebirasaminew1117
@ashebirasaminew1117 Жыл бұрын
Wow great history indeed I love the king Hailesilasse
@sarahbay3607
@sarahbay3607 Жыл бұрын
የኣኣ ህዝብ ስራ ፈት ሲሆን ችግርቭይፈጥራሉ
Маусымашар-2023 / Гала-концерт / АТУ қоштасу
1:27:35
Jaidarman OFFICIAL / JCI
Рет қаралды 390 М.
БОЙКАЛАР| bayGUYS | 27 шығарылым
28:49
bayGUYS
Рет қаралды 1,1 МЛН
КОНЦЕРТЫ:  2 сезон | 1 выпуск | Камызяки
46:36
ТНТ Смотри еще!
Рет қаралды 3,7 МЛН
EMS Eletawi አዲሱ የነዳጅ ታሪፍና የኑሮ ጫና Tues 07 Jan 2025
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 2,3 М.
ፓስተሩ ልፀልይልሽ ብሎ አስረግዞኝ ጠፋ8 September 2023
2:07:52
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 252 М.