ሌቦች ታክሲ ውስጥ አደነዘዟት

  Рет қаралды 222,648

nebilnur

nebilnur

Күн бұрын

Пікірлер: 506
@አለለኔየተሻለነገር-ቐ5ደ
@አለለኔየተሻለነገር-ቐ5ደ 4 жыл бұрын
የዘንድሮ ወጣት የሚዝናናዉ ዩቱብ ላይ ነዉ በኛ ግዜ _25 ሳንቲም ይሰጠንና አንድ ቴሌቪዥን የሚአሳይ ሰዉዬ ነበር 30 -40 ሆነን ነበር የምናየዉ እሱንም በአመት አንዴ I miss ያ ጊዜ
@jibrilpeace1383
@jibrilpeace1383 4 жыл бұрын
@netsanetasrat4951
@netsanetasrat4951 4 жыл бұрын
እንግሊዝኛን በቀላሉ መማር የምትፈልጉ ይህን ቻናል subscribe አርጉ
@mimidibrye7427
@mimidibrye7427 4 жыл бұрын
ክክክክክክ
@shafiqkhan6084
@shafiqkhan6084 4 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣
@syketheking5437
@syketheking5437 4 жыл бұрын
Boomer yilihal
@የድንግልማርያምልጅእ-ረ4ጸ
@የድንግልማርያምልጅእ-ረ4ጸ 4 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ህዝብ በሙሉ እንደ ነቢል ቅን በሆነ ስወድቅ ሁላችሁንም ዉድድድ
@ኡሚጀነቲኡሚጀነቲ
@ኡሚጀነቲኡሚጀነቲ 4 жыл бұрын
አረ አልሀምዱሊላህ እንኳንም ተረፍሽ እኔም ከዚ በፊት እደዚ ሆኛለሁ 5 ነበሩ ከዛ አንዱ ከኋላ እደሚያስታውክ አደረገው አውቆ ከዛ ረዳቱ ክፈቺለት አለኝ ቦርሳዬ ውስጥ ያለው ለመውሰድ እንዲመቸው ነው ብቻ ምንልበላቹሁ ጠዋት ነበር 1300 እና አይ ፌን ቀፎ ወሰዱት ክፍላገር ልሄድ ብዬ ነበር የወጣሁት እዴት እንደ ገባ ሁኝ ሳስበው ይገርመኛልበጣም ከማስፈራታቸው የተነሳ ረዳቱ በተለይ ሲያስፈራ አልሀምዱሊላብቻ ተረፍኩ አላህ ከደዚ አደጋ ይጠብቀን ይጠብቃቹሁ
@kedirmolla7179
@kedirmolla7179 4 жыл бұрын
Aminnnn
@hawibenti6329
@hawibenti6329 4 жыл бұрын
Me too
@seadaabate4209
@seadaabate4209 4 жыл бұрын
የነቢሎ ድንጋጤ የመቅዲ ፔሬድ በጣም ነው ያሳቀኝ አትደንግጥ ነቢሎ ድሮ ቀርቷል ማፈር በጣም ነው ያዝናናችሁኝ
@metukebede7690
@metukebede7690 4 жыл бұрын
የ ዩቱበርህ ድምቀት መቅዲ ናት 😂😂😂😂
@emuali1052
@emuali1052 4 жыл бұрын
እሱራሱም ቢሆን ምርጥ ነው
@haymibalchayoutube8784
@haymibalchayoutube8784 4 жыл бұрын
Awo mariyamin siwadati
@Kwt-zp7qm
@Kwt-zp7qm 4 жыл бұрын
መቅዲ ፍቅር ❤❤❤
@genetethiopia7299
@genetethiopia7299 4 жыл бұрын
እኮ በጣም ነው የምወዳት መቅዲ 😘
@elenitariku2493
@elenitariku2493 4 жыл бұрын
Bewent mekd nate metsamrlk weeeddduuuddd newe margshi mekidye
@dawittsigeofficialchannel3565
@dawittsigeofficialchannel3565 4 жыл бұрын
ድምጻዊ ዳዊት ጽጌ ፍቅር ሁሌም ያሸንፋል:: ሀገር ለእኔ ልክ እንደ ወላጅ እናት ናት!! እቺ ውድ እና ብርቅ ሀገራችንን ሰላም እንጠብቅ! በስደት ያላችሁ ላሳደገች ውድ እናት ሀገራችሁ ያብቃችሁ🙏
@turmitube4275
@turmitube4275 4 жыл бұрын
እንካን ደህና መጣቹ ሁሌ በጉጉት ነው ምጠብቃቹ😍
@efratahailu2371
@efratahailu2371 4 жыл бұрын
በእውነት በጣም ብዙ ሰው በአሁን ሰአት በተመሳሳይ አይነት ድርጊት እየተዘረፉ ነው የሆነ ነገር መደረግ ያለበት ይመስለኛል
@እስልምናህይወቴነውአልሀም
@እስልምናህይወቴነውአልሀም 4 жыл бұрын
ነቢሎ እንኳን ደህና መጣችሁ በቀን በቀን ቪዲዮ ልቀቁ እሽ ደሞ በጣም ነው የምወዳችሁ በተለይ አቤልን
@mennaammar2238
@mennaammar2238 4 жыл бұрын
ሁለት አዝጎች እኩዋን በሰላም መጣቹህ
@ፍቅርፍቅር-ነ8ሐ
@ፍቅርፍቅር-ነ8ሐ 4 жыл бұрын
እንደው በጌታ ከኢትዮጵያ ዩቱበሮች እንደ እናንተ ምመቸኝ የለም ውድድድድ መቅድየ 👍👍👍
@marakeethiopia2823
@marakeethiopia2823 4 жыл бұрын
ፈጣሪ አገራችንን ከክፉ ይጠብቃት
@bereketmulugeta2205
@bereketmulugeta2205 4 жыл бұрын
Best Et vlogs ever man for real... you deserve all the success! Yargilish abate
@nebilnur1
@nebilnur1 4 жыл бұрын
Thank you 🙌🙏
@zebibaasani7131
@zebibaasani7131 3 жыл бұрын
@@nebilnur1 thank you i miss my old friendship and my homeland when i see you guys
@helensolomon9534
@helensolomon9534 3 жыл бұрын
@@zebibaasani7131 where are you
@Susu-lx1re
@Susu-lx1re 4 жыл бұрын
ነባ የyoutube ድምቀት ይልሃል ።ጥሩ ትምህርት ነው እናመሰግናለን።ለተከታዮችህ ብሎም ለአድናቂዎችህ ወደ ሀገር ቤት ስንገባ አንተና ጋደኛችህ ጥበቃ እንድታረጉልን እንጠይቃለን ኢክሩንም ይጨምራል
@sweetsweetya994
@sweetsweetya994 3 жыл бұрын
ትክክል
@abitube3078
@abitube3078 4 жыл бұрын
ስላም ለሁላችን።ይችንፅፍ እምታነቡ እምታዩ በሙሉ የምታምኑት ፈጣሪ ስላማቹህ ያብዛልኝ ፎቶየን በመጫን ቤተስብ ብኩኑኝ በጣም ደስ ይለን ነበር ከፈጣሪበታች ስው ስውን ሲያስደስት መታደል አይደል
@hiwiyashagritube9722
@hiwiyashagritube9722 4 жыл бұрын
ደምሪኝ ደምሬሻለሁ ዉደ
@SelomonBalcha
@SelomonBalcha 4 жыл бұрын
ቡለን ምናምን አልነካኩም? ማለት ቫልቭሽን ፈተውብሽ ሄደው ቢሆንስ በምን ታውቂያለሽ?
@filawimanunited9931
@filawimanunited9931 4 жыл бұрын
አይ መቅዲ ክክክክክክክክ ገደልሽኝ ፡ነቢሎ አትጥፉ !
@habeshaw251
@habeshaw251 4 жыл бұрын
ውይ መቅዲ ቤ.....ማክሼ በጣም የምወዳችሁ ከካረና በሽታ አምላክ ይጠብቃችሁ
@AaAa-gp2sp
@AaAa-gp2sp 4 жыл бұрын
አንተ ልጅ በጣም ነው የምወድክ በርታ ነቢልዬ
@sariyalew9667
@sariyalew9667 3 жыл бұрын
Betam new yemwedachu des yelale godegntachu Betlye Mekiltyen wedd new madergat
@mastena4657
@mastena4657 4 жыл бұрын
አቤልዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬ 💛ነቢልሻ እውነት ስትመቹኝ አንድላይ በጣም ነው የምታምሩት አይለያችሁ
@madinahahmed6824
@madinahahmed6824 4 жыл бұрын
😂😂😂😂 መቅዲየ መንገድ ላይ ፔሬዴ መቶ አለች ምስኪን😅
@bladobelly9989
@bladobelly9989 4 жыл бұрын
ነቢሎ ጎደኛህ በጣም ነዉ የምወደዉ ፈገግታዉ ገዳይ ነዉ ፋቅራችሁ ደስ ይላል
@Yy-rp2sy
@Yy-rp2sy 4 жыл бұрын
ነቢል በጣም ፍቅር የሆናችሁ ፡ ሲስተርህ፡በተለይ ተናፋቂ ነሽ በልልኝ አላህ ይጠብቹ
@ኡሚናፍቆቴኡሚናፍቆቴ
@ኡሚናፍቆቴኡሚናፍቆቴ 4 жыл бұрын
እኔንም አደንዝዘው ይሁን አፍዘው ስልክና ብሬን ነጥቀውኛል ሀቂቃ ድንዝዝ ነው የሚያደርጉት
@ethiopiahagere692
@ethiopiahagere692 4 жыл бұрын
እና ምን ይጠበስ ሀገራችን እንኳን ለሚሰርቅ ለሚደፍርም ህግ የለም lol
@samsamsung1911
@samsamsung1911 4 жыл бұрын
በትክክል👍
@የድንግልማርያምልጅእ-ረ4ጸ
@የድንግልማርያምልጅእ-ረ4ጸ 4 жыл бұрын
ምናባቴ ላርግሽ ተባረኪ
@ኤልዱየተዋህዶልጅ
@ኤልዱየተዋህዶልጅ 4 жыл бұрын
ትክክል
@hayatahmed3338
@hayatahmed3338 4 жыл бұрын
💯✔
@dghjfghh6500
@dghjfghh6500 4 жыл бұрын
እካ ያካብዳሉ ምን
@susutube7232
@susutube7232 4 жыл бұрын
ነብሎዬ ለምንድነዉ ሰለም አይኩም ብለህ ያመትጀሚረዉ
@mariyamsaikhsaikh3978
@mariyamsaikhsaikh3978 4 жыл бұрын
Eko N😒
@mariyamsaikhsaikh3978
@mariyamsaikhsaikh3978 4 жыл бұрын
Eko N😒
@nurbenurtube178
@nurbenurtube178 4 жыл бұрын
ሀገራችን ግን መቼ ነዉ ሰዉ ልብ የሚገዛዉ
@veronicayedengellejveronic4689
@veronicayedengellejveronic4689 4 жыл бұрын
ፍቅራችሁ ያሰቀናል በጣምነው የምታምሩት ሰወዳችሁ😘
@yetioromo2741
@yetioromo2741 4 жыл бұрын
በጣም ይገርማል ሌቦቹ ዘናጭ ናቸው ይሰርቃሉ ብለ አታስብም ገጥሞኛል
@SelomonBalcha
@SelomonBalcha 4 жыл бұрын
ቡለን ምናምን አልነካኩም? ማለት ቫልቭሽን ፈተውብሽ ሄደው ቢሆንስ በምን ታውቂያለሽ?
@rahemabutajirayoutubehenal3831
@rahemabutajirayoutubehenal3831 3 жыл бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ነቢል ኢቲዬ መመልከት ከጀመርኩኝ ቆየ ሰብስክራይብ አርጌሀለው ማሻአላህ ደስትላላቹ ሁሌም ነው ላይክ ማረገው👍👍👍
@senayt8606
@senayt8606 4 жыл бұрын
እኔ ጎረቤታችንን አደንዝዘው እጁላይ ያሠረውን የ500 ብር. ሰአት 800 ብር የ600 ብር ሽርጥ ዕና ጋላክሲ ስልክ አምጣ ሲሉኝ እኔ እርስ ነኝ በእጄ የሰጥኋቼው ብሏል ሲነቃ ግን ምንም ነገር እጁ ላይ የለም ለማንኛውም አይዞሽ እህታችን ወይኔ እናንተ አዝግ የሆናችሁ ልጆች በሳቅ ገደላችሁኝ ሥልክ እጆሮ ላይ አይዘጋም እውነትክን ነው ነባ በተረፈ ዕራሣችንን ብንጠብቅ ጥሩ ነዉ ከቤት ሥንወጣ
@ንፁህጆሲ
@ንፁህጆሲ 4 жыл бұрын
ውይ ይገረማሉ የኔም ያክሰቴን ልጅ እንደዚህ ነው ያጋጠማትን የሱ ደግሞ ገጠሬዎች መሰለው ቦታ ጠፍቶን ነው አሳይን ብለው ያላትን አወላልቀው ወሰደው የታክስ 50ብር ትተውላት ሜዳ ላይ ጥለዋት የህዶት
@ፍቅር-ጘ9ወ
@ፍቅር-ጘ9ወ 4 жыл бұрын
ኧረ እደው ያልሰረቀ ሰው የለም ውዴ እኔም ለትንሽ ነው የተረፍኩት አድስ አበባ መሀል ከተማ ላይ ስልክና ብር ሊወስድብኝ ሬስቶራት ገብቼ ከዛ ወድሜን በስልክ ደውየ ጠርቼ ጉዳየን ጨርሼ ቤቴ በሰላም ገባሁ እደው ተጠቀቁ እህቶቼ አገር ስገቡ ሰከን እንበል ያቃሉ ሌቦቼ ግርም ይለኛል
@fekerm185
@fekerm185 4 жыл бұрын
Arif message new nebilo thank you 👏👏
@እመብርሀንእናቴአባቴ
@እመብርሀንእናቴአባቴ 3 жыл бұрын
ውይ ጎደኛየ ከዱባይ 8000ድራህም 3ስልክ አንድ ቲቪ 3ሻጣ ነው የዝርፋት አይ ሀገራችን
@rabu8621
@rabu8621 4 жыл бұрын
ምን ስርተው ይብሉ በነሱም አይፈረድም መፍትሄው ስራ መፈጠር ነው ከውቀቴ አንፃር 😂😂😂😂😜
@Tube-pf7nd
@Tube-pf7nd 4 жыл бұрын
ልክ
@hanan-hanan53
@hanan-hanan53 4 жыл бұрын
አሁን መንገድ ላይ ፔሬዴ መቶ አይ መቅዲ🤣
@لبابةحسين-و5ي
@لبابةحسين-و5ي 4 жыл бұрын
😜😜😜😜😁
@ሀያት-ገ6በ
@ሀያት-ገ6በ 4 жыл бұрын
ክክክክክ
@netsanetasrat4951
@netsanetasrat4951 4 жыл бұрын
እንግሊዝኛን በቀላሉ መማር የምትፈልጉ ይህን ቻናል subscribe አርጉ
@sosikebede1406
@sosikebede1406 4 жыл бұрын
የሀገሬ ሌባ እኮ 😋😋 እኔም የዛሬ ስንት አመተ ሙሉ አዲስ አበባን አዙሮኛል 😂😂
@የድንግልልጅዳግም
@የድንግልልጅዳግም 4 жыл бұрын
እውይ የኔ ማሮች ስወዳቹ ነባ ዛሬ ደግሞ ደስ ብሎኛል ናቲ ስላየውት 😂😂😂😂😂 ግን ነባ ለምን ግና አታጣብሰኝም በፍቅሩ እየተሰቃየው 😂😂😂😂
@mariyamsaikhsaikh3978
@mariyamsaikhsaikh3978 4 жыл бұрын
😃😂😎😎😲
@sahaigashaw6418
@sahaigashaw6418 3 жыл бұрын
ካሜራአታሲዙትሁሌምፋትሐፊትማየትከፈልግአለዉ
@ኢማንሰኢድየገርባዋ
@ኢማንሰኢድየገርባዋ 4 жыл бұрын
ለቤታችሁ አድስነኝ ግን በጣም አሪፍ ነው በርቱታምራላችሁ
@meryjotube1237
@meryjotube1237 4 жыл бұрын
ፍ ፊ ነኝ የድን ተማሪ ፍ ፊ ወደኛምብቅ በይ ማም
@semiraasenbit8721
@semiraasenbit8721 4 жыл бұрын
Tadeleh u hv many to watch gna
@ስብሌስደተኛዋ
@ስብሌስደተኛዋ 4 жыл бұрын
እኔም
@meryjotube1237
@meryjotube1237 4 жыл бұрын
ስ ብሌ ወለየዋ ነይ ማም ቤተሰብ እንሁን
@ስብሌስደተኛዋ
@ስብሌስደተኛዋ 4 жыл бұрын
@@meryjotube1237 እሺ በተስብ ስለምወድ በቅንነት እሆናለሁ
@seadakedir5447
@seadakedir5447 3 жыл бұрын
መሸአላህ፡በጣም፡ነው፡የምወዳችሁ፡
@sarahabeshawa6868
@sarahabeshawa6868 4 жыл бұрын
እናንተንም አፍሥዘው ካሜራችንን እንዳይቀሙዋችሁ ተጠንቀቁ😆😜ነባ ገና አሁን ነቃሁብህ ለምን ብቻህን ወጥተህ የማናይህ😅
@nebilnur1
@nebilnur1 4 жыл бұрын
ታድያስ 😅
@zestihasu5825
@zestihasu5825 3 жыл бұрын
Esmamalw
@Selam-be9nk
@Selam-be9nk 3 жыл бұрын
Ayzoshe yena konjo, betam kabade new,amlka yexabeqane
@hebybek7781
@hebybek7781 4 жыл бұрын
Ehee brother welcome eskii tiru ngr yize endemetak aleteraterm feta argin eskii😂😂😂😂
@almtube4923
@almtube4923 4 жыл бұрын
እኮን ደና መጣችሁ አተም እህትህም ታምራላችሁ ሰላማችሁ ይብዛ
@zeritutube
@zeritutube 3 жыл бұрын
ወይ በጣም ከባዲነወ የኔየሚገርመኝ የማደነዝዙበት ምዲነወ
@user-bq1eg7gb6f
@user-bq1eg7gb6f 4 жыл бұрын
ጥሎብኝ ዝርፋና ድብድብ ውስጤ ነው 😍😍😋እዴ አብዱስ የት ሄደ😥😥😥
@taibataiba.youtube4045
@taibataiba.youtube4045 4 жыл бұрын
ደግሞ እዚህ ሙቀት ሊደፋኝ ነዉ አይ የሴት ልጂ መከራ ብቻ አልሀምዱሊላ። ለሁሉም ነ።።።።
@Alhamdulillah_2534
@Alhamdulillah_2534 3 жыл бұрын
አየአዞሽ
@እማእወድሻለሁ-በ3ጰ
@እማእወድሻለሁ-በ3ጰ 4 жыл бұрын
እንደናተ አይነት በፍቅር ገዳይ አላየሁም
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 3 жыл бұрын
እረ እናቴ ነብስሽም መትረፉ ጥሩነው ሆሆሆ የቤትመኪና ይዘው ሲከተሏቸው የነበሩ ሌቦችን ያስያዙት ወንድናቸው ብራቮ
@semirahopemedia8337
@semirahopemedia8337 4 жыл бұрын
ከ አቤል ፍቅር ይዞኛል ነቢሎ እስቲ ጠይቅልኝ ፍቅረኛ አለችው በቃ በአይን ፍቅር ማበዴ ነው አቤሎ ፈገግታህ ውስጤ ነው😍😍😍
@nebilnur1
@nebilnur1 4 жыл бұрын
አቤል ና መልስ 😅
@MartaRomanik
@MartaRomanik 4 жыл бұрын
@@nebilnur1 ክክክክክ
@official-kz4on
@official-kz4on 4 жыл бұрын
ነቢሎ ዉብ ናችሁ እኮ አቦ ፍቅሩን ያብዛላችሁ ።
@nebilnur1
@nebilnur1 4 жыл бұрын
አሜን 🙏
@persistence.3322
@persistence.3322 3 жыл бұрын
ምድረ ሌባ አአ የሁሉ መኖሪያ ነው እየተባለ ምድረ ሰገጤ 🥵ተሰግስጎ መዳኒታም ሁላ !!!ተሰቃየን አይዞሽ ዊንታናችን🥰🥰
@بحبوربي
@بحبوربي 4 жыл бұрын
የገራችን ሰው ሰርቶ መብላት ቢያቅ ጥሩ ነው ከሌብነት አይ ፈጣሪ አረ ፈራሁ አሁንስ ሀገር ለመግባት ተነስቼ ነበር አየሩ ቢገኝ
@sasara4679
@sasara4679 4 жыл бұрын
በጣም ይገረማል
@Love-ky6zb
@Love-ky6zb 4 жыл бұрын
ነቢሎ ሥጀምር በአላህ ሠላምታ ጀምር አሠላም አሌኩም ብለህ ጀምር በአላህ
@reliefcornerethiopia8465
@reliefcornerethiopia8465 4 жыл бұрын
Thanks am sure this info is gonna save a lot of ppl
@tube-pe4kq
@tube-pe4kq 4 жыл бұрын
መንገድ ላይ ምኔ መቶ ነው ያለችው🤭🤣🤣🤣
@umuwelid2086
@umuwelid2086 4 жыл бұрын
Welcome ውዶች ነቢሎ አትጥፉ ትናፍቁኛላቹ
@naaaemaalln1191
@naaaemaalln1191 3 жыл бұрын
ነቢልየ ማክሱን ወየት ነው የማገኘው
@habtamuyihune8842
@habtamuyihune8842 4 жыл бұрын
david dobrik in habesha version for real ...
@ሶልያናየማርያም
@ሶልያናየማርያም 4 жыл бұрын
መንገድ ላይ ቤረዴ መቶ 😀😀😀
@abuditube5127
@abuditube5127 4 жыл бұрын
ነብሉ የኔ ቅመመ ወላሂ አሰርሽ ላይክ የሚስጠ በነበር እኔ ነበርኩ የምስጥህ አሏህ ይጠብቅህ
@etube2568
@etube2568 4 жыл бұрын
ክክክክ ወይ መቅዲ በጣም ነው ያሳቅሽኝ
@selamteke1007
@selamteke1007 2 жыл бұрын
ነቢል የኔእህትም ሰልኩዋን እንደሱ ሆናለች ሁለተኛ በሚኒባሰ አትሂዱ አለች
@Rabia-lm7dq
@Rabia-lm7dq 4 жыл бұрын
ወይጉድ አይዞሺ ቆንጆ ዋናው አንቺ መትረፍሺ ነው
@lidyaharegot8011
@lidyaharegot8011 4 жыл бұрын
Wintu haftey ayzosh🤗💛 abelaye yene ebd😅🥰
@mimidibrye7427
@mimidibrye7427 4 жыл бұрын
እኔ ምኖረው ዶባይ ነው እና ያሠሪዬ ልጅ የቸለያየ ሀገር ይሄዳል እኔ ደሞ ለምን ኢትዮጵያ አትሄድም ስለው እረ ሚሚ ሀገራቹ በጣም ሌባ ይበዛል አለኝ እኔ ደሞ እረ የለም ስለው እኔን ለማስቀየስ አትሞክሪ ሴለኝ አፈርኩ እና ይደብራል የሰው ልጅ እጅ እግር እያለው የሰው ገንዘብ ምንም አይሰራለትም ሌቦች ሰርታቹ ብሉ
@fa4r269
@fa4r269 4 жыл бұрын
nebilyy Abal ewedwalw ena benatik Asitewawkge 🙏👌So Ewedachwalw ❤🥰❤❤
@almazkefelegn347
@almazkefelegn347 4 жыл бұрын
ተያዙ ብሏቸው ነው እነሱ
@sosinahaile427
@sosinahaile427 3 жыл бұрын
እኔም ልክ እንደሷ ነው የሆንኩት... ሴት ነች የኔ ደግሞ 😂😂
@አባቴኑርልኝክፉህንአልስማ
@አባቴኑርልኝክፉህንአልስማ 4 жыл бұрын
ሄሄሄሄሄሄሄሄሄሄሄለው እንኳን ደህና መጣቹ
@መቅዲ-አ9አ
@መቅዲ-አ9አ 4 жыл бұрын
ከ ኢትዮጵያ ይቱበር እናንተ አንደኛ ናችሁ ጨዋታችሁ......... 😘😘
@lebleb3498
@lebleb3498 3 жыл бұрын
ነቢል በውነት ትልቅ ትምርት ነው የሰጠኸን ማመስገን እፈልጋለው በርታ🙏🙏🙏🙏
@burabz
@burabz 4 жыл бұрын
ማደንዘዣዋን መሞከር አማረኝ ውሸት ነው ሚመስለኝ እኮ still😂🙄
@ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ
@ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ 4 жыл бұрын
ነቢል አድክም የሆንክ ውድ ወንድማችን በሳንታይዘር ዘረፍ ተጀመረ የተባለው እውነት ነው ማለት ነው ወገኔ ጠንቀቅ በል
@ዜድነኝመዉሊድአክባሪዋ
@ዜድነኝመዉሊድአክባሪዋ 4 жыл бұрын
እናንተ አዝጎች እንኳን ሰላም መጣቹሁ ነብሎ ውድድድ😍
@nnnnaaaa1408
@nnnnaaaa1408 4 жыл бұрын
ጠብቅ ደና አርገዉ ቀጥቅጠዉ ይዘርፉልኛል አላቅም ብሎ በደባባይ መናገር
@አይዞሽሀገሬ-ጠ4ረ
@አይዞሽሀገሬ-ጠ4ረ 4 жыл бұрын
ወይኔ መኪነ መግዘት አላብኝ በቃ በተክሲ ለለመሄድ
@mikdsemikd2905
@mikdsemikd2905 4 жыл бұрын
እኔም እዳች ደርሶብኛል አይዞሽ
@allahwekil7314
@allahwekil7314 4 жыл бұрын
አላህ ሂዳያ ይስጣችሁ መጨረሻህን ያሳምረው
@menassies3224
@menassies3224 4 жыл бұрын
I like how you take this ish so seriously in your twenties
@samuraiadisabab9260
@samuraiadisabab9260 3 жыл бұрын
😗😘😗😘😗
@Rabia-lm7dq
@Rabia-lm7dq 4 жыл бұрын
ነቢሎ መቅዴ ስወዳቺሁ እኮ 😂😂😂😂በጣም ነው እምትመቹኚ ውዶቺ
@zahrahussain1003
@zahrahussain1003 4 жыл бұрын
ሠላም ሠላም ክክክክክ መቅድ በጣም አሳቅሽኘ😂😍❤❤
@munajaseicho8632
@munajaseicho8632 4 жыл бұрын
ሰላምዉዶቼ ደስ ትለኛለች የሰው ጆሮ ላይ ሞባይል ምዘጋውውውውው👍
@rihameyoutube1695
@rihameyoutube1695 4 жыл бұрын
ነበ በጣም አድናቂሂ ነኝ ግንልምን ስትጃምር አሰላም አለይኩም ለምን አትልም
@elenatanmillion8095
@elenatanmillion8095 3 жыл бұрын
መቼ ነው ከከተማ ወጣ የምትሉት
@haninegnyeeinatenafaki9687
@haninegnyeeinatenafaki9687 4 жыл бұрын
እኔም አንዷ እንዲህ አደርጋኝ የኔው ስልክ ሲፈለግባት ሌላ ብዙ ነገር ነው የተገኘባት
@እስትይሁን
@እስትይሁን 4 жыл бұрын
ሰምዬ
@alhabeshi807
@alhabeshi807 4 жыл бұрын
አልኸምዱሊሏሕ ተሠርቄም አላቅ ምሰረቅ ነገርም የለኝም
@ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
@ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር 4 жыл бұрын
ነባዬ እኳን ሰላም መጣችሁልኝ የኔ ሁለት አዝጎች አቤለ & ነበዬ በጣም ይገርማል አሁላይመ ጭራሽ ስራዬ ብለው አስፋአፍተውታል ግን ግፍ አይፈሩም በተለይ ኤርፖርት አካባቢ አንድ ጓደኛዬ ከኤርፖርት ስትወጣ እደዚ ጉድ አድርገዋት ይዛ የመጣችውን ሁሉ የወሰዱባት ወይ መቅዲዬ መገድ ላይ ፔሬዴ መቶ እኮ አለች 😀😀😀😀😀 የኔ አድክም የሆንሽ
@elyaskamilebrahim8248
@elyaskamilebrahim8248 3 жыл бұрын
😂😂😂😂😂🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️ሀይ አዲስ አበባ
@Hነኝናፍቆትያደከመኝያረቢ
@Hነኝናፍቆትያደከመኝያረቢ 4 жыл бұрын
ወይኔ መቅዲ 😂😂😂😂😂 መንገድላይ እኮ ምንአልሽ ???
@መዲዩቱብ-ጀ7ቀ
@መዲዩቱብ-ጀ7ቀ 4 жыл бұрын
ቼክሌት እየገዛህ ጥርሳቸው አትጨርስባቸው ውይኔ የሙጣፍጥ ነገር ብቻ ነው ነበል የመገዛ
@ፅዮንነኝየአስማረእህት
@ፅዮንነኝየአስማረእህት 4 жыл бұрын
መቅዲየ ነቢል ጉድ ሠራሽ መገድላይ ፔሬድመጦ ክክክክ የኔናት አይዞሽ
@rabilove4008
@rabilove4008 4 жыл бұрын
መቅድዬ ነቢሎ ሁላችሁንም ውድድድድ
@taybatayba2654
@taybatayba2654 3 жыл бұрын
ዊይ ነቢል ምነው አሰላም አለይኩ ብትል ሄሎ ከምትል አሁን አያስጠላሀኝ ነው ነቢ
@akrammohammed416
@akrammohammed416 4 жыл бұрын
እኔም እዛው አካባቢ 6 በፊት ካረብ አገር ስመለስ ሙሉ ንብረተን ነው የዘረፉኝ ያሳዝናል
@hewanendewaza9745
@hewanendewaza9745 4 жыл бұрын
Nebillye eski demregn be mekdi mot😍
@leyufkir645
@leyufkir645 2 жыл бұрын
Betam nw ymewdachiu bertiu❤🥰🥰
@Yy-rp2sy
@Yy-rp2sy 4 жыл бұрын
አላህ ይጠብቃቹ
@ነጁወሎየዋ-ነ5ከ
@ነጁወሎየዋ-ነ5ከ 4 жыл бұрын
Nebil በሳምንት ሁለት ግዜ ቪዲዮ ልቀቅልን
@fitsumtube2187
@fitsumtube2187 4 жыл бұрын
የአይን ዙሪያ ጥቁረትን የሚያጠፉ (የሚያክሙ) ቀላሉ የቤት ውሰጥ መላዎች get.et/ioDsYQ
BBOYTOMI'N ፊት መንሳት ፕራንክ!! PRANK
18:28
nebilnur
Рет қаралды 304 М.
ዶክተሯ በስህተት ጥርሴን ፈነቀለችው
12:52
This dad wins Halloween! 🎃💀
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 15 МЛН
Когда отец одевает ребёнка @JaySharon
00:16
История одного вокалиста
Рет қаралды 15 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma
00:14
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 64 МЛН
Synyptas 4 | Арамызда бір сатқын бар ! | 4 Bolim
17:24
ዳጣ እንደዚ ያቃጥላል ለካ!
15:50
nebilnur
Рет қаралды 420 М.
ድሬ በ ባቡር ሄድን
18:21
nebilnur
Рет қаралды 407 М.
ኢክራም በ ልጅነቴ አግዛኛለች!
23:10
nebilnur
Рет қаралды 343 М.
እንደዚ አናዳኝ አታውቅም
14:20
nebilnur
Рет қаралды 301 М.
ሁላችንንም የከበደን ነገር!
12:25
nebilnur
Рет қаралды 242 М.
This dad wins Halloween! 🎃💀
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 15 МЛН