No video

lega tebse /ለጋ ጥብስ

  Рет қаралды 32,010

melly spice tv

melly spice tv

Күн бұрын

የበግ ጥብስ

Пікірлер: 106
@user-hi5xy6id3y
@user-hi5xy6id3y 8 ай бұрын
ባለሞያ ተባረኪ ❤❤❤❤
@FasiNico
@FasiNico 4 жыл бұрын
ያንቺን ቪዲዮ ሳይ አጠገቤ ምግብ አስቀምጬ ወይም ቆሎ እየቆረጠምኩ ነው 😊 አሰራርሽ አቀራርብሽ ያስርባል ሜሊዬ ተባረኪ 🙏💝
@gefoimob7360
@gefoimob7360 4 жыл бұрын
ክክክክክ እዉነትሽ ነው
@user-zm3ho8iu3o
@user-zm3ho8iu3o 2 жыл бұрын
እኔራሱ፡፡ቶስትእየበላሁነው፡፡ያየሁት😢😢😢😢😢😢
@Mercy_Ethiopian
@Mercy_Ethiopian Жыл бұрын
😅
@annemakasha4747
@annemakasha4747 2 жыл бұрын
Kn sew tebareki waw
@tizutizu3050
@tizutizu3050 Жыл бұрын
ባለሙያ ተባረኪ😘
@AdotEthiopianfood
@AdotEthiopianfood 4 жыл бұрын
በጣም ልዩ ነው ሜሊ እጅሽ ይባረክ
@ambaryeju3891
@ambaryeju3891 4 жыл бұрын
Adot አዶት tube ውይ አዶት በጣም ይገርማል ሁለታችሁም ጎበዞች ናችሁ:: ሜሊን ግን ሰሞኑን ነው ባጋጣሚ ያገኘኃት:: በጣም የሚመሳሰል ነገር አላችሁ... በርቱ:: የሀገራችንን ምግቦች በደንብ ነው የምታስተምሩት በተለይ በተለይ የምትመሳሰሉበት ነገር ግልፆች እና የየትኛው ሃገር አካባቢ ምግብ እንደሆነ: ትክክለኛ ስሙን እንዲሁም originality (መሰረቱን) ሳይለቅ ነው የምታስተምሩት በርቱ:: 👍🏾👍🏾👍🏾
@picopico8402
@picopico8402 Жыл бұрын
ቆንጆ እድሜና ጤና ይስጥሽ
@eshetedagnew190
@eshetedagnew190 2 жыл бұрын
አንዴ ጉረሺ የስራሽውን እናት የትማረና የበላ አይወድቅም ይሉ ነበር አባቶቻችን in Ethiopia. Ha 😃 HA Thnkes our Etheiopian sister ❤️
@yesharegferede4100
@yesharegferede4100 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አዳራሳን ወይ ስገዬ አሁን ሳያዉ አማራኝ 7 አመት ስጋ ሳልካምስ ወይ ስዳት ዛሬ አስታዋስሽኝ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 жыл бұрын
የሽዬ አይዞን ማሬ
@sussegemsmean7064
@sussegemsmean7064 4 жыл бұрын
እስራብሽኝ ሳየው ስጋ ቤቴ የለም እሁን ።ነገ ግን እሰራለሁ ።Thank you for sharing I always learn some thing new from you .mouth watering .....
@ambaryeju3891
@ambaryeju3891 4 жыл бұрын
ፈጣን: ግልፅ: ንፁህ: ፎልፏላ Keep up your great job👍🏽👍🏽👍🏽👏👏👏🙏🙏🙏
@ethioloveethiolove7173
@ethioloveethiolove7173 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን💚💛❤!!!!እንኳን አብሮ አደረሰንን የኔ ዉድ
@LuliLemma
@LuliLemma 4 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው👌 ሜሊ እንደሁሌው እጅሽ ይባረክ 👏
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 4 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን የኔ ቆንጆ እንዴት እንደሚያስጎመጅ እጅሽ ይባተኩ
@sulimans8297
@sulimans8297 2 жыл бұрын
Thank you ehet alem late negnaaa 😘😘
@okh69420
@okh69420 4 жыл бұрын
You have real talent!!!
@chuchumike3286
@chuchumike3286 4 жыл бұрын
ወይኔ ባለሙያ መቼም እኔም ምግብ እስራለሁ ቤቴ ስጋም እጠብሳለሁ ያንቺ ሙያንት እንደው በቃ እር ሚስጥሩን ሹክ በይን በዚህ ላይ ደሞ እንኳን ምግብሽን ድምፅሽን በጣም ንው የምወድልሽ ጥሎብኝ ቆንጅዪ የልጆችሽ እናት ያርግሽ 👌🌹🌷❤️💕❤️💕
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 жыл бұрын
ቹቹ ከልብ አመሰግናለው እግዚአብሔር ያክብርልኝ
@metasebiaseboka1347
@metasebiaseboka1347 4 жыл бұрын
thank you mailie keep it up. always, you did great job
@jsfamily3726
@jsfamily3726 4 жыл бұрын
Thank you konjo, betam yamral zare eserawalew🥰
@mariamm7872
@mariamm7872 4 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ ዋው ምራቄን አስዋጥሽኝ እግዚአብሔር እጅሽን ይባርክ👌
@astekastek1000
@astekastek1000 4 жыл бұрын
ማማዬ ስወድሽ ጥሎብኝ በርቺ ጎበዝ ባለሞያ ያምራል በርቺ ኡፍፍ እኔስ መቼ ከበላሁ አገሬ ናፈቀኝ
@anshaebrahim3901
@anshaebrahim3901 4 жыл бұрын
ባለሙያ ነሽ ፓአ
@AaAa-gj4ut
@AaAa-gj4ut 3 жыл бұрын
ጎበዝ ጠክሪይ
@dershayyohannes4313
@dershayyohannes4313 4 жыл бұрын
Bravo Meli balmoya gobez berchi 😋👏♥️
@muniraarabmuniraarab9243
@muniraarabmuniraarab9243 4 жыл бұрын
Mashaalaa gobez 😍😍😍😍😍
@abebatewolde9201
@abebatewolde9201 4 жыл бұрын
ሜልዬ ቆንጆ የለጋ ጥብስ በላሁ ያንቺን እያየሁ እየስራሁእጆችሽ ይባርኩ I make it chicken soup too it’s was perfect 👌 Bless you
@sulimans8297
@sulimans8297 2 жыл бұрын
I did too
@TAEMKitchen
@TAEMKitchen 4 жыл бұрын
ዋው ቆንጆ ጥብስ! ያስጐመጃል
@halenyameralabera8965
@halenyameralabera8965 4 жыл бұрын
በጣም ልዩ ነው ውድ
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 4 жыл бұрын
ሜሊ በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ተባረኪ
@AaAa-gj4ut
@AaAa-gj4ut 3 жыл бұрын
ባለሙያ ነሽ
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 4 жыл бұрын
ሜሉ በጣም ቆንጆ ነው so yummy 😋
@hananchora2204
@hananchora2204 4 жыл бұрын
Betam dis yilal
@ephremhailu4744
@ephremhailu4744 3 жыл бұрын
Hmmm melo delicious ybege tebese woohoo am I'm hungry am going to kitchen 🤜
@neftalemmarcon5967
@neftalemmarcon5967 4 жыл бұрын
ጥሩ ነው ንግግግር አታብዢ ተመልካች እንዳይሰለች።
@foziamangistu9805
@foziamangistu9805 4 жыл бұрын
👍
@mekidesbelachew5022
@mekidesbelachew5022 4 жыл бұрын
Amen enikuan abiro aderesen
@momona7637
@momona7637 4 жыл бұрын
You made my mouth watery.
@tegesitmichael6368
@tegesitmichael6368 4 жыл бұрын
Wow you are a good cook.
@mekdesmekuria1277
@mekdesmekuria1277 4 жыл бұрын
ሜሉዬ !! አመሰግናለሁ ስለ መልስሽ እግዚአብሔር ያክብርልኝ የዛሬው ለጋ ጥብስ በጣም ቆንጆ የሚያስጎመጅ ቃሪያው ደግሞ ከለሩ ለየት ያለ ሰለሆነ እሳምሮታል ለ አይን የሚማርክ እስከነ ተረቱ ሲያዩት ያላማረ ሲበሉት ያቅራል ይሉ እይደል ዘመዶቻችን 😂😂😂
@user-fr3py4vw2i
@user-fr3py4vw2i 4 жыл бұрын
ሰላም ሜሊ እንኳን አብሮ አደረሰን
@user-cw9ks7wt2o
@user-cw9ks7wt2o 4 жыл бұрын
Wowowo Yena konjo
@yetenbitube1
@yetenbitube1 4 жыл бұрын
ዋውውው ላሀጬ መጣ 🇪🇹መቼ ነው በጅሽ የሰራሽው እመበላው
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 жыл бұрын
አመሰግናለው ለምለም እኔ ሁሌ ዝግጁ ነኝ አንቺ ብቻ ነይ እንጂ
@hamonabeshah5774
@hamonabeshah5774 4 жыл бұрын
Yena balemuya
@madinanazif7695
@madinanazif7695 4 жыл бұрын
Arif naw
@tigisttigist1162
@tigisttigist1162 4 жыл бұрын
Melly yene balemoya ❤❤yagomegelale😋👍
@azeb8953
@azeb8953 4 жыл бұрын
Very nice 👍🏽
@bettyethiopian6177
@bettyethiopian6177 4 жыл бұрын
ያሚ ነው
@ellusirak207
@ellusirak207 4 жыл бұрын
Tnxs melly
@mammaalemeujjguh
@mammaalemeujjguh 3 жыл бұрын
Thank you my sis 🥰👍💯💯
@tinakidane6662
@tinakidane6662 4 жыл бұрын
Wow
@ephremkassa2871
@ephremkassa2871 4 жыл бұрын
I never see like her cooking food with passion different and i believes testy every time i really enjoy it .where she lives anybody knows she have restaurant i wish i try her food
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 жыл бұрын
አመሰግናለው ኤፍሬም ግሪክ ነው የምኖረው
@kidestsimma1067
@kidestsimma1067 4 жыл бұрын
Betekikil kesaynsawew gar new yemtastemerew gobez
@sosnaandmekdes9977
@sosnaandmekdes9977 4 жыл бұрын
ሜልዬ ስወድሽ የቅቤ አነጣጠር አሳይን
@bagerlayendale1041
@bagerlayendale1041 4 жыл бұрын
Waw
@muluberihun7130
@muluberihun7130 4 жыл бұрын
❤❤❤❤
@mesayabaasrat1196
@mesayabaasrat1196 3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እንዴት እንደምታምሪ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 жыл бұрын
አመሰግናለው መሲዬ
@bezabchuchu
@bezabchuchu 4 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ ሜሉዬ! It looks so delicious. What part of the lamb meat did you use?
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 жыл бұрын
አመሰግናለው ቤዛ እኔ የተጠቀምኩት የእግር ስጋ ነው
@kukubabulo2261
@kukubabulo2261 4 жыл бұрын
Betam Arif new gn esatu mn yahl mehon alebet betam mebzat weys betnshu new??
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 жыл бұрын
አመሰግናለው ኩኩዬ መብዛት ነው ያለበት
@tegesitmichael6368
@tegesitmichael6368 4 жыл бұрын
You make me hungry
@le1785
@le1785 4 жыл бұрын
🙏🙏😘😘❤❤
@akberetabraha6612
@akberetabraha6612 3 жыл бұрын
Very creative and charming woman.I like everything you cook .keep on good job.
@yenasera4842
@yenasera4842 4 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ ሜሉዬ
@alimimi5807
@alimimi5807 4 жыл бұрын
Ee
@bitubitu9525
@bitubitu9525 4 жыл бұрын
Mellyee ልጄ ላይ ምልክት ቢወጣ እሺ ጥሩ ሰራ ነው ሜሊ 🥰🥰💕
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 жыл бұрын
ዛክዬ አይደለም ዝግጁ ነኝ ልልክልሽ
@sosinagirma5383
@sosinagirma5383 4 жыл бұрын
Batme kongo tibd
@user-ut4np2jj6q
@user-ut4np2jj6q 4 жыл бұрын
ፀባይ ከቤት ሙያ ከጎረቤት! በጣም ቆንጆ አሰራር ነው:: ቁንዶ በርበሬ በእንግሊዝኛ ምን ማለት ነው?
@RediatDestalifestyle
@RediatDestalifestyle 4 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ብርሃን black paper 👍🏿
@user-ut4np2jj6q
@user-ut4np2jj6q 4 жыл бұрын
@@RediatDestalifestyle አመሰግናልሁ ቆንጆ
@RediatDestalifestyle
@RediatDestalifestyle 4 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ብርሃን እሺ 🙏😍
@menberelegesse551
@menberelegesse551 4 жыл бұрын
Melly bechsine eyblashi asgomjeshine eko any way yemtbaywu yetana yeune konjo
@Joshdposh
@Joshdposh 4 жыл бұрын
Edme le corona siga keyet lamta ahun
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 жыл бұрын
አይዞን እህቴ ሲሄድ ትሰሪያለሽ
@maaraasmara2672
@maaraasmara2672 2 жыл бұрын
Melly, are you having a baby? 😊
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
ከሁለት አመት በፊት ነው ትንሿን ልጄን እንደወለድኩ አካባቢ ሆዴ ገና ቦታው አልተመለሰም ነበር
@hanalove8330
@hanalove8330 4 жыл бұрын
ሜላትዩ ሆደን አጩህሺው
@user-xx3iq2xi2s
@user-xx3iq2xi2s 4 жыл бұрын
እንደማመር ጋይስ
@lovelytef9917
@lovelytef9917 4 жыл бұрын
አረ በፈጠረሽ ኮረሪማ ምን እንደሆነ በእንግሊዝኛ ንገሪኝ ስንቴ ላኩልሽ መሴጅ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 жыл бұрын
እህቴ ይቅርታ እርጊልኝ መሴጅሽን ምን ላይ ነው የላክሽው ስላላየው ነው cardamom ነው የሚባለው
@lovelytef9917
@lovelytef9917 4 жыл бұрын
Melly spice tv እሽ ሆዴ ሱፐርማርኬት ሂጄ ፎቶውን ባሳያቸው ምንም አልተግባባንም ታቅያለሽ የቋንቋ ነገር ከሀገር ሲወጣ ነው ጥቅሙ የሚገባን
@muluabera2379
@muluabera2379 4 жыл бұрын
lovely tef you can’t find korerima (Ethiopian cardamom) in supermarket, unless you go to Ethiopian shop. If you ask cardamom in normal supermarket they’ll show you green cardamom what we use for tea.
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 жыл бұрын
@@muluabera2379 ጎሽ አስታወሽኝ ሙልዬ ሱፐርማርኬት Cardamom ስትይ ሄል ነው የሚሰጡሽ lovly ። ሀበሻ ሱቅ ወይም አማዞን ላይ ነው የምታገኚው
@muluabera2379
@muluabera2379 4 жыл бұрын
Melly spice tv Sara is my real name. 😊 Tikikil Melu, even when I ask cardamom in a big Indian spice store, they only know green cardamom what we call “hael” in Ethiopia. Indet indemewedish Meluye yene balemoya I watched all your videos, every time you post new video I see it on my home page but until today I didn’t realise that you’re not in my subscriptions list, sorry. I just subscribed you today, I wish I can sub. you 100x if it was possible. Keep up the great work!👍 We are very proud of you!💚💛❤️
@hiwot1228
@hiwot1228 4 жыл бұрын
ይቺ መሳጭ ናት ከባለፈዋ ሽሮ😜
@pate840
@pate840 4 жыл бұрын
ኪኪኪ
@freadem2026
@freadem2026 4 жыл бұрын
men endemsera eyasebku neber ahun serche ebelalehu
@user-xx3iq2xi2s
@user-xx3iq2xi2s 4 жыл бұрын
ውይይ አማረኝ እንጀራ ደሞ አላገኝም🤨
@humble305
@humble305 4 жыл бұрын
Calm down you talk so fast lol
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 жыл бұрын
አዝናለው ላስደስትህ(ሽ) ባለመቻሌ ተፈጥሮ ስለሆነ መቀየር አይቻልም
@ambaryeju3891
@ambaryeju3891 4 жыл бұрын
god is amazing God is not god. Sorry.
@humble305
@humble305 4 жыл бұрын
@@ambaryeju3891 good job but learn how to say This is how you supposed to spell God otherwise your comment is saying God is not god is meant God is not God and God is always God would it been my answer
የበግ ጥብስ አሰራር | Tibs | Aserar | Roasted Meet
12:03
Barch Kitchen
Рет қаралды 3,3 М.
SPILLED CHOCKY MILK PRANK ON BROTHER 😂 #shorts
00:12
Savage Vlogs
Рет қаралды 49 МЛН
ROLLING DOWN
00:20
Natan por Aí
Рет қаралды 11 МЛН
የበግ አሩስቶ (Lamb Ariosto) - Ethiopian Food
13:12
Bahlie Tube
Рет қаралды 499 М.
ለጋ ጥብስ አስራር  Lega Tibs Fasika Tube Ethiopian Food
4:49
Fasika's kitchen (ፋሲካ ኩሽና )
Рет қаралды 6 М.
roasted lamb,የበግ አሩስቶ
18:18
Melly spice tv
Рет қаралды 63 М.
የፍየል የሸክላ ጥብስ አሰራር
10:41
Melly spice tv
Рет қаралды 47 М.
SPILLED CHOCKY MILK PRANK ON BROTHER 😂 #shorts
00:12
Savage Vlogs
Рет қаралды 49 МЛН