No video

Lemlem Hailemicheal - Lebego New - ለምለም ኃይለሚካኤል - ለበጎነው - New Ethiopian Music 2022 (Official Video)

  Рет қаралды 1,856,592

Nahom Records Inc

Nahom Records Inc

Күн бұрын

Lemlem Hailemicheal - Lebego New - ለምለም ኃይለሚካኤል - ለበጎነው - New Ethiopian Music 2022 (Official Video)
Ethiopian Music: New Ethiopian Music Video From Lemlem Hailemicheal.......Lebego New: Lemlem Hailemicheal New Best Ethiopian Music Video 2022: Lebego New Amharic Music Video 2022: Don't Miss It!
#Ethiopianmusic #Nahomrecordsinc #Lemlemhailemicheal #Lebegonew #Newethiopianmusic #Newethiopianamharicmusicvideo2022 #Ethiopianmusicvideo2022 #Ethiopiancomedy #Ethiopianmovie #Ethiopiandrama #Ethiopiannews #Ethiopianhistory #Newethiopiantraditionalmusicvideo#ለምለምኃይለሚካኤል#Lamlemhailemichealmusicvideo2022 #Lebegonewmusicvideo #ለበጎነው #New_Music_Video #Newethiopianculturalmusicvideo2022 #Amharicculturalmusicvideo2022 #Amhricmusicvideo2022 #Ethiopianpoletics #Bestmusicvideo2022
Nahom Records Inc.is the ultimate next generation Ethiopian Music, CD, Producer and the Largest distributer, a global leader in the Ethiopian film and music industry.
Google+: plus.google.co...
Facebook: / nahomrec
Make sure to subscribe to Nahom Records Inc and turn on notifications to stay updated with all new uploads! Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
Copyright©2022: Nahom Records Inc
If you want to listen to all Nahom Records albums (in other genres as well) feel free to check our site www.Nahomrecords.com

Пікірлер: 659
@lemlemhailemichael5355
@lemlemhailemichael5355 2 жыл бұрын
ስራዬን አይታችሁ ወዳችሁ ለምትሰጡኝ ፍቅር አብዝቼ አመሰግናለሁ። እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም አድርጎልን በተሻለ ስራ ዳግም እንድንገናኝ ይርዳን።🙏❤🙏❤
@mahi-oc9dk
@mahi-oc9dk 2 жыл бұрын
አሜን ለሚዬ ገራሚ ስራ ነው keep it up
@teferawolde4584
@teferawolde4584 2 жыл бұрын
ረጋ ያለ ስርቅርቅ ድምፅ ግጥሞቹም ወጥ ና እየዚያና እዚህ የማይረግጥ consists የጠበቀ 🙏🙏
@senihailu7633
@senihailu7633 2 жыл бұрын
Betam liyu sira new liliye marr ewadish Alhu betam
@roseawk6631
@roseawk6631 2 жыл бұрын
በቃ ተሰጥቶሻል፤መክሊትሽን በትክክል አግኝተሻል!!! #የበለጠ ደግሞ"የእኛ"ቡድኑ አንድ ላይ ስታዜሙ ሁልጊዜም በ፩ ድንጋይ ፪ ወፍ እንደሆነ እንዳትዘነጉት!!! #በርቱልን!!! #በርቺልን!!! #አሪፍ ስራ ነው!!!
@EthioKitchen
@EthioKitchen 2 жыл бұрын
Keep up the great work, beautiful. I love all your songs❤️
@user-qx8uy6qd3g
@user-qx8uy6qd3g 2 жыл бұрын
ገራሚ ስራ ነው በርች ሁላችንም በዚህ ህመም ውስጥ አልፈናል ለበጎ መሆኑን አይተናል የሁናችንንም ልብ ያንኳኳ ስራ ነው
@minaleshtera1049
@minaleshtera1049 2 жыл бұрын
በየቀኑ እንቁላል ከበላን ምን እንሆናለን? ይህ አስገራሚ ቪዲዮ እንዳያመልጣቹ 👇 kzbin.info/www/bejne/gnPReZqQr7VropI
@uae5579
@uae5579 2 жыл бұрын
በጣም ለበጎነዉ ወላሂ የኔ ሂወትነዉ ግን ለበጎነዉ ቁስሌን ነካሽዉ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 በርች እህቲ
@lielinatesfaw2908
@lielinatesfaw2908 2 жыл бұрын
Berchiln ehtachin betam harif sra new
@user-ey1sg3lz2k
@user-ey1sg3lz2k 2 жыл бұрын
ማነው እደኔ የሀገራችን ሰላም የናፈቀው ሁላችንም አንድ ሁነን ማይበት ቀን መቸ ይሁን 🇪🇹💔😥
@christinatube760
@christinatube760 2 жыл бұрын
የኔ ውድ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን? እ?
@kumabeharu4142
@kumabeharu4142 2 жыл бұрын
Voice 100% Location 100% Action 100% I love it this music ❤️❤️❤️👀🤘💪Ethiopia tinur
@user-vo4fc4zi3m
@user-vo4fc4zi3m 2 жыл бұрын
"ምን ብርታት አለና ተገፍቶ እንደመፅናት!" wow ምርጥ መልዕክት! ለምዬ ስወደው ድምፅሽንና መልክሽን! ግጥምና ዜማውም በደምብ የተለፋበት ነው ያምራል!
@christinatube760
@christinatube760 2 жыл бұрын
የኔ ውድ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን? እ?
@tewahdomn
@tewahdomn 2 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/p5WlXoyFlNCHp5Y
@mrjerrygh8476
@mrjerrygh8476 2 жыл бұрын
I DON'T UNDERSTAND ETHIOPIAN 🇪🇹 LANGUAGE. BUT I LOVE THEIR MUSIC AND DANCE. LOVE 💘 FROM GHANA 🇬🇭
@mekdesgelete6074
@mekdesgelete6074 2 жыл бұрын
Hello there, thank you! I have lots of Ghanaian friends at school 🎓 and they are loved ones.
@sleeptight571
@sleeptight571 2 жыл бұрын
Nobody cares dude
@prideofegypt388
@prideofegypt388 Жыл бұрын
@@sleeptight571 you know why he is here
@yishakabrham5002
@yishakabrham5002 2 жыл бұрын
ትላንት የወይብላ ማርያምን ታቦት ለማስገባት ከሄዱት መካከል ሁለቱ መሞታቸውን ሰምተናል ፤ ለበጎ ነው !!!!!!!!!!Rip
@user-iq3bn9tg7y
@user-iq3bn9tg7y 2 жыл бұрын
ማለት የሚተውኑት ሞቱ ነው የምትይው
@habesha4383
@habesha4383 2 жыл бұрын
@@user-iq3bn9tg7y ምን አይነት የወደቀ አስተሳሰብ ነው ያለሽ የምን ትወና ነው ምንም ልዩነታችን ቢበዛ ኢትዮጵያዊነት አያስተሳስረንም ማለት ነው ርካሽ ቀን ሲጥል ፈራጁ ብዙ ነው ይላል ያገሬ ሰው እውነቱን ነው ርካሽ ራስሽን በሄድሽበት አታርክሽ ሰማዕታቱት የሆኑት ወገኖቻችን ደም ይፍረድሽ እሺ ክፋ
@minaleshtera1049
@minaleshtera1049 2 жыл бұрын
በየቀኑ እንቁላል ከበላን ምን እንሆናለን? ይህ አስገራሚ ቪዲዮ እንዳያመልጣቹ 👇 kzbin.info/www/bejne/gnPReZqQr7VropI
@selfreliance8999
@selfreliance8999 2 жыл бұрын
Her songs take you to a very far magical place. Keep it up! From an Eritrean 🇪🇷.
@bisratbeyene3980
@bisratbeyene3980 2 жыл бұрын
I must say i like your name
@minaleshtera1049
@minaleshtera1049 2 жыл бұрын
በየቀኑ እንቁላል ከበላን ምን እንሆናለን? ይህ አስገራሚ ቪዲዮ እንዳያመልጣቹ 👇 kzbin.info/www/bejne/gnPReZqQr7VropI
@gethab2306
@gethab2306 2 жыл бұрын
የአበበ ብርሃኔን ውስጠ አዋቂነትና አበጋዝ ክብረወርቅ ሽዎታ የመረቀው የሙዚቃ ቅንጅት ሁሌም ለታሪክ ተቀማጭ በመሆኑ ይህን እድል ተጠቅሞ ይህን ሥራ በተዋጣለት የመድረክ ቅንብር ከመረዋ ድምፅና በተፈጥሮ ድማምነትና ለዛነት በምትመሰገነው ውድ እህታችን ጊዜውንና ሁኔታውን አመሳክሮ በወቅቱ ላቀረበችልን ገፅ በረከት ምሥጋናዬን ጀባ ብያለሁ! ይታደሉታል እንጂ አይታገሉትም ይሏል ይህ ነው! ስጦታንና ችሎታን ተጠቅም ለሚያልፍ ጊዜ የማያልፍ ሥራ ሰርቶ ማለፍ መታደል ነውና - ጊዜውን ያካተተ ምርጥ ሙዚቃ በማቅረብሽ በጣም እድለኛ ነሽ! You have the will, talent, courage and the blessing to offer the best you have. Since day one seen your manner, vocal gift and an open outspoken attitude in a manner of politeness, u always impresses me. Keep-it-up and do it again while you are the young and the rest less. Timing is all it takes, and this is your time! Wishing you to have all the best!
@minaleshtera1049
@minaleshtera1049 2 жыл бұрын
በየቀኑ እንቁላል ከበላን ምን እንሆናለን? ይህ አስገራሚ ቪዲዮ እንዳያመልጣቹ 👇 kzbin.info/www/bejne/gnPReZqQr7VropI
@Nesru23
@Nesru23 2 жыл бұрын
የሚገርም ድንቅ ስራ ነው !!! በርቺልን ለዚህ ውብ ስራሽ እጅግ በጣም ከልብ እናመሰግናለን 🌻🌼🌸
@sintayehupetros5653
@sintayehupetros5653 2 жыл бұрын
ዋው መተሐራ መርቲ የበረሀው ገነት እንኳን መተሐራ መርቲ ተወለድኩ የሸንኮራ ዘር እንጂ የሠው ዘር መቁጠር ከማያውቀው ማህበረሰብ ደስ ሲል ይልመድባችሁ አርቲስቶቻችን በዝች ውብ ማራኪ በሆነችው የበረሃ ገነት የብርቱካኑ የማንጎ መንደሪን ዲሽጣ እና ሌሎችም ታፋጭ ፍራፍሬ ምንጭ በሆነችው መተሐራ መርቲ የሙዚቃ ክሊፕም ሆኖ ፊልም መስራት መታደል ነው ለዘፈኑ ድምቀት ሆኗል
@awetzeray262
@awetzeray262 2 жыл бұрын
የኔ ሴት ምርጥ ዘፈን ለኔ የዘፈንሹ እስኪመስለኝ ደጋግሜ አዳመጥኩት እናመሠግናለን። ለቦጎ ነው🥰
@hhhhhhhh8812
@hhhhhhhh8812 2 жыл бұрын
አይ ፍቅር 💔እደኔ የተጎዳ 😥
@user-um7zl2nh3m
@user-um7zl2nh3m 2 жыл бұрын
አማራዎች መገፋታችን ለበጎ ነው በክንዳችን ሰላማችንን እናስመልሳለን ሀይማኖት ሳይለያለን ወደፊት እንጓዝ ከፋፋይ ቢበዛብንም እደ ሙዚቃው ለበጎ ነው ብለን እንለፈው አማራዎች ሰላም እንፈልጋለን አትንኩን አትንኩን አትንኩን አትንኩን አትንኩን
@Noname-si4ip
@Noname-si4ip 2 жыл бұрын
Ewnet nw 😭❤️
@fatumaadem867
@fatumaadem867 2 жыл бұрын
ምረጥ ስራነው ለምለም መልካም እድል ሠላም ለሀገሬ እመኝለሁ🇪🇹🇪🇹
@zerihunteznanu8146
@zerihunteznanu8146 2 жыл бұрын
ምርጥ ለስለስ ያለና ግጥሙ ጠንካራ ዜማው መሳጭ የሆነ ሙዚቃ !👌
@yosephyako
@yosephyako 2 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ስራ ነው በርቺ። ድምፅሽ በጣም ውብ ነው ፣ ሙዚቃውንም ግጥሙን ለሰሩት ባለሙያዎች ምሰጋና ይድረሳችሁ
@minaleshtera1049
@minaleshtera1049 2 жыл бұрын
በየቀኑ እንቁላል ከበላን ምን እንሆናለን? ይህ አስገራሚ ቪዲዮ እንዳያመልጣቹ 👇 kzbin.info/www/bejne/gnPReZqQr7VropI
@nigussiemamo8309
@nigussiemamo8309 2 жыл бұрын
ምን ብርታት አለና ተገፍቶ እንደመፅናት!" የኔ ሂዎት ነው ለምለም እመቤቴን
@gashogasho1859
@gashogasho1859 2 жыл бұрын
የብዙወቻችንን ህይወት በላይቭ ያየሁት ነዉ የመሠለኝ😍
@Noname-si4ip
@Noname-si4ip 2 жыл бұрын
Woww lemlem hagarachnn amlak selam adrgln 🙏🙏🙏
@faydafayda81
@faydafayda81 2 жыл бұрын
ስሜትን በተለያየ መንገድ ይገለፃል ምናልባት በዘፈኑ የኔም ስሜት ሳይኖር አይቀርም ምርጥ ስራ ነው
@minaleshtera1049
@minaleshtera1049 2 жыл бұрын
በየቀኑ እንቁላል ከበላን ምን እንሆናለን? ይህ አስገራሚ ቪዲዮ እንዳያመልጣቹ 👇 kzbin.info/www/bejne/gnPReZqQr7VropI
@keduamee3557
@keduamee3557 Жыл бұрын
ሁሉም ነገርሸ ደሰ ይላል ልዩ ነሸ ዘፈንሸ ይለየል ቀጢይ በት ታምሪያለሸ 😍😍❤️❤️
@user-do9ip1hd1e
@user-do9ip1hd1e 4 ай бұрын
حبكم في قلوبنا طالما انتم تصنعون لنا السعادة باصواتكم الرنانه تحلو الكلمات عبركم يا حلوين ❤❤❤❤
@yemataworkshiferaw7960
@yemataworkshiferaw7960 2 жыл бұрын
konjo sera nw lemelemyeeeeeee berchi .............
@hanamariam5ymariam197
@hanamariam5ymariam197 2 жыл бұрын
አዎ ለበጎ ነው እራስን መለስ ብሎ ላየ ሰው ምርት መልእክት ነው ተመቸኝ
@nrbu4941
@nrbu4941 2 жыл бұрын
እርግት ያለ እደ እርጎ ፀጥ ብሎ ወደ ውስጥ የሚገባ ዜማው አንደኛ ግጥሙ የልብ የሚያደርስ ስራ ነው በጣም ጥሩ ስራ ነው እናመሰግናለን
@tenad7309
@tenad7309 2 жыл бұрын
የተረጋጋሽ ምርጥ ድምፃዊት የኛዎች ሁላችሁም ምርጦች ናችሁ🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺
@man-kt4hp
@man-kt4hp 2 жыл бұрын
ይችን ልጅ በጣም ነው እማደንቃት።በጣም ትችላለች ደግሞም ረጋ ያለች ቆንጆ ነች በጣም ነው እምወድሽ ለሚየ
@ggghhhhk5163
@ggghhhhk5163 2 жыл бұрын
አንች ልጂ በጣም ለሰስ ያለ፡ለዛዉ ጋርእምታቀርቢዉ በጣም ሀሪፍ ስራ
@tlagab2439
@tlagab2439 2 жыл бұрын
metahara hagera betam dese yemile music🥰❤
@KokoKoko-dc4bm
@KokoKoko-dc4bm 2 жыл бұрын
እኔ እየኖርኩት ያለውን ነው የዘፈንሸው የውስጤንነው 😥😥😥😥😥😥😥ይሁን ለበጎ ነው😥😥😥
@tsiongirma6021
@tsiongirma6021 2 жыл бұрын
አይዞን
@user-hz3kd1ve4b
@user-hz3kd1ve4b 2 жыл бұрын
ይብላኝ ባትል ላንተ ይብላኝ ባትል ለኔ መቼ ይቀራል ብለህ ትዝታህ መሆኔ
@mhussen
@mhussen 2 жыл бұрын
ለምለምየ በጣም እናመሰግንሻለን ስራዎችሽ ሁላ በጣም የሚማርኩ ነገሮች ነቸው በርቺ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@jerryking1825
@jerryking1825 2 жыл бұрын
ይህቺ ልጅ በጣም ምርጥ ምርጥ ዘፈኖችን እጅግ ባማረ ሁኔታ ጀምራለች ... ከጎደኞቻም እጅግ በጥበብ ስራ እርቃለች .... እንዳትበላሺ ኳልኳሌ ዘፈን ውስጥ .... it’s amazing staying to strong…. We love you … sister
@user-ts6om1vu7n
@user-ts6om1vu7n 2 жыл бұрын
አይ እኔና ትዝታ እንደዝህ ሁነን ቀርን 😥 ከልቤ ነዉ ደጋግሜ የሰማሁት
@gobeziemarshet8195
@gobeziemarshet8195 2 жыл бұрын
wow!!! kome Achebchibialehu! Gonbes biye Amegignalehu!!
@samrisam5860
@samrisam5860 2 жыл бұрын
"ክፍ ደጉን ሽሽት አፊ ባይናገር የሆንኩት ሁሉያውቅ የለም ወይ ሀገር ከፍቅርም ፍቅር ባዮት ሰው እንደናት ምን ብርታት አለና ተገፍቶ እንደመፅናት."😢😭
@christinatube760
@christinatube760 2 жыл бұрын
የኔ ውድ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን? እ?
@user-gq1to5lx5l
@user-gq1to5lx5l 2 жыл бұрын
እውነት ነው ሁሉም ነገር ለበጎ ነው የኔ ወድ ምረጥ ሰራ ነው ❤
@user-yz4hm9xb1c
@user-yz4hm9xb1c 2 жыл бұрын
She is back; yet with another unique work. Keep going Lemelem. Well done.
@user-bp5bq2kz6f
@user-bp5bq2kz6f 2 жыл бұрын
፧💔💔💔💔💔💔💔💔አቦይመችሺ የኔ ዴርባባ ውስጤን ነው የነካው ሙዚቃሺ
@user-sk6qf1vv1v
@user-sk6qf1vv1v 2 жыл бұрын
አለባበስ ፣ድምፅ፣ ዜማ ፣ዋውውውው ነው 👌👌👌 ሁሉም ለበጎ ነው ❤
@tesfalemlegese7612
@tesfalemlegese7612 2 жыл бұрын
Hulum lebego new blo malafu new emiawatan.... arif sra new lemi
@bibi-vr5zf
@bibi-vr5zf 2 жыл бұрын
I am Eritrean 🇪🇷 we Love u
@user-rl4le9sz6i
@user-rl4le9sz6i 2 жыл бұрын
ዋውውውውውውውውውው እሚገርም ስራ ነው አይ ፍቅርርርር ኡፉፉፉፉ እውነት ነው ምንም ብርታት የለም በፍቅር ተገፍቶ እንደ መፅናት👏👏👏👏👏👏👏
@metmekujone3331
@metmekujone3331 2 жыл бұрын
yne sweet ...germa mogeshe ...becha bki nwe ....mar nger
@genimk9464
@genimk9464 2 жыл бұрын
ዋው ለምለም ሁሌም ከፍ ብለሽ በመምጣት ማስደመምሽን ቀጥለሻል። የእውነት ድንቅ ስራ ግጥም፣ ዜማ፣ ቅንብር፣ ቪዲዮ በአጠቃላይ በጣም ምርጥ ሙዚቃ ነው።
@minaleshtera1049
@minaleshtera1049 2 жыл бұрын
በየቀኑ እንቁላል ከበላን ምን እንሆናለን? ይህ አስገራሚ ቪዲዮ እንዳያመልጣቹ 👇 kzbin.info/www/bejne/gnPReZqQr7VropI
@etsegenetdelele2055
@etsegenetdelele2055 2 жыл бұрын
Nice music
@ethioeyeattube5297
@ethioeyeattube5297 2 жыл бұрын
ላንተ ከዘነበ መቼ ይቀራል ለኔስ ማካፋቱ እህህህ ፍቅር
@seblewengelbezabh1802
@seblewengelbezabh1802 2 жыл бұрын
ሲደመጥ ዉሎ ቢያደር አይሰለችም ቆነጆ ስር ነዉ ለሚየ👌
@demeritdea
@demeritdea 2 жыл бұрын
ለምለም ልክ እንደወትሮው እንደላሊበላው ከለርሽን ጠብቀሽ፣ በደርባበ አቀራረብሽ ይህንን ስለሰጠሽን ፈጣሪ ይባርክሽ፡፡ ከሥራዎችሽ መሃከል ልቤ ገብቶ ደግሜ ደግሜ የሰማሁት፣ ያብላላሁት፣ የተደመምኩበት ‹‹ላሊበላ›› በውስጤ እንዳታተም ያደረገው ያንቺ ጥበባዊ ብቃት ብቻም ሳይሆን የገጣሚው የወንደሰን፣ የባለዜማው የአንተነህ፣ የድግሱ ሁሉ ከዋኝ ሚካኤል፣ ባለካሜራው እውነት ለሥራው ባሕላዊ ውህድን ያላበሰው የባለማሲንቆው የደግሰው ክህሎትና የሌሎችም በተለይም አለባበስሽን ያሳመረችው የኤልሳ ክህሎት (የአነአበጋዝን ወርቃማ እጆችና ብሩህ አይምሮ መቼም ማንም ያውቀዋል) ታክሎበት ነበርና ያንን ሥራ ቅርሴ አድርጌ ሳወራለት ነበረ፡፡ በዚያ ሥራ ፍቅርን ፣ ከባህል፣ ከታሪክ፣ ከእምነት፣ ከውስጣዊ ስሜት፣ ከጥበብ ጋር አዋህዳችሁ በአንድ ሥራ ድንቅ ክህሎት ማሳየታችሁ በምናብ ‹‹የድሮ›› ወደምንለው ዘመን አይሽሬ ድንቅ ሥራ መለስ ብዬ እንዳስብ አድሮጎኝ ነበር፡፡ አሁን ደግሞ ‹‹ለበጎ ነው››እያልሽ እንደገና ደርበብ ብለሽ መጣሽብን (መጣሽልን)፡፡ እውነትም መፅሐፉ እንዳለው ሁሉ ለበጎ ነው፡፡ አቤ ስለሚቀምረው ዜማ መቼም መናገር ያለብኝ አይመስለኝም፡፡ ዛሬም ድሮም እንዲህ ነበርና በዚህ ሥራ ገና ከጅምሩ ነበር ቀልቤን የገዛው፡፡ ወንደሰን በግጥምህ ብዕርህ ምን ያህል ጥልቅ እንደሆነ አሳይተኸናልና ተባረክልን፡፡ ይህ ሁሉ የሆነው እውነትም ሁሉም ለበጎ ስለሆነ ነበር፡፡ ያ ባይሆን፣ ለበጎ ነው ብለን ባልተቀበልን የትላንትን ሕፀፅና ተግዳሮት በፅናት ባላለፍን ነበር፡፡ ‹‹ክፉ ደጉን ሁሉ እኛ ባንናገር፣ የሆንነውን ሁሉ ያውቀው የለ ሀገር›› እያልኩ ነበር ያደመጥኩትም ያየሁትም፡፡ የዳይሬክተሩ ምናብ መቼም የሚገርም ነው፡፡ ለምለም በዚህ በመረዋ ድምፅሽ ያበረከትሽልን ሥራሽ የምርም ልብሽ የተሠበረ ሆነሽና መስለሽ፣ ነገሮች ‹‹ለበጎ መሆናቸውን›› በጥበብ እስትንፋስ የብዙዎችን የጭብጡን ተጋሪዎች እውነት ስላሳየሽን እናመሰግንሻለን፡፡ ይህ ደርባባ አቀራረብሽ ገዝቶናልና ቀጥይበት - ይበል ይባረክ ብለናል፡፡
@bisankedir6605
@bisankedir6605 2 жыл бұрын
እኔም ተቀብየዋለሁ ፍቅሬ 🥰🥰🥰ለበጎ ነው ብየ💔💔💔 ያለሁበትን ሁኔታ እና ትክክለኛ ስሜቴን የሚገልጽ!! ለኔ የተዘፈነ እስኪመስለኝ❣️❣️ ክበሪልኝ የኔ 👸🙏🙏🙏🙏😘😘😘😘
@minaleshtera1049
@minaleshtera1049 2 жыл бұрын
በየቀኑ እንቁላል ከበላን ምን እንሆናለን? ይህ አስገራሚ ቪዲዮ እንዳያመልጣቹ 👇 kzbin.info/www/bejne/gnPReZqQr7VropI
@user-id3ly9yo3g
@user-id3ly9yo3g 2 жыл бұрын
ኦኦ ምረጥ ሙዚቃ💗💗💗💗 ውስጤን አነበብሽው ለሙ ሰላምሽ ይብዛልኝ የኔ ምርጥ😍😍😍😘 ሁሉም ነገር ለበጎ ነው👈👈👈
@beletetube_
@beletetube_ 2 жыл бұрын
ይህን የትመለከቱ ሁሉ ፈጣሪ በያላችሁበት ይጠብቃችሁ
@kamussiraj431
@kamussiraj431 2 жыл бұрын
Lemlem betam arif sira new wendesen yihub begerami gitmochih hulem tasdemimegnaleh fetari abzto yichemrlih
@eskiabebe6771
@eskiabebe6771 2 жыл бұрын
Lemlem yene konjo lene yimesilegnal yezefenishiw betam konjo sira new berchi
@afishow
@afishow 2 жыл бұрын
ለሚየ ቆንጆ በጣም ገራሚ ስራ ነዉ ወድጄዉ አለሁ በዚ አጋጣሚ በዘንድሮዉ ጥምቀት በአል በአዲስ አበባ ቷበት ተሼክመዉ እንዳሉ በጥይት ለተመቱት ወገኖቻችን ፍትህ ድምፅ እንሁናቸዉ ከመንግስት እሒን አልጠብቅም ነበር ያሳዝናል
@yeneneshbeyene7155
@yeneneshbeyene7155 2 жыл бұрын
ቀላል ያማል
@alexzewudie4979
@alexzewudie4979 2 жыл бұрын
ምን ጉድ ነው??? እውነት እጅግ ከጠበቁት በላይ አብሶ መልክቱ ነብስ ያለው ነገር ነው የሚመስለው:: በ5 ደቂቃ ውስጥ የሚገርም ነገር መስራት ሲገርም::በርቺ እህቴ::Its really dope i love it. Big up my dear.
@kedawitkedawi3611
@kedawitkedawi3611 2 жыл бұрын
I can’t stop listening this song. Simply AMAZING!!!!!
@minaleshtera1049
@minaleshtera1049 2 жыл бұрын
በየቀኑ እንቁላል ከበላን ምን እንሆናለን? ይህ አስገራሚ ቪዲዮ እንዳያመልጣቹ 👇 kzbin.info/www/bejne/gnPReZqQr7VropI
@selamtebeka2617
@selamtebeka2617 2 жыл бұрын
ለሙየ በጣም ምርጥስራነው ቆጆ ድምድ ቆጆ ቅንብሩ በቃ ባጠቃላይ ምርጥ ስራ ነው
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 2 жыл бұрын
ዋው.... በጣም ገራሚ ስራ ነው.. ዋው ሁላችንም.... በ ጠመዝማዛ መንገድ ኮረኮንች.... ዳገት... ቁልቁለት.. አልፈን ለበጎ ነው... ብለን እዚህ ደርስን ድምፅ 100%✅ ቅላፄ 100%✅የዘፈኑ ከለር100% ባጠቃላይ.. ገራሚ @ ድንቅ ነሽ 100% ✅…. 🙏🙏🙏💚💛❤️👈
@abebaeyob3056
@abebaeyob3056 2 жыл бұрын
U have a nice 👍 😊 voice.keep it up tumb up!!!
@enatmesob6472
@enatmesob6472 2 жыл бұрын
Wow germe song new yena konjo besemaw erasu altegeb new yalkut ke ergata gar konjo sewedesh eko nice song well done 👍🏽
@user-cj4pn6gp6u
@user-cj4pn6gp6u 2 жыл бұрын
የኔ ደረባባ ምርጥ ሰራ ነው በርቺ ለሜ ውድድድድድ
@itsmeok4670
@itsmeok4670 2 жыл бұрын
ፐፐፐፐ ማርያምን የሚገርም ስራ ነው ግጥሙ ቅንብሩ እሬንጅመንቱን አሪፍ ስራ ነው ለበጎ ነው ለካ አረ እናንተ ለመልካም ነው ። አቤል ጳውሎስ ግሩም አድርጎ ነው ያቀናበረው ወንደሰን ይሁብ በግጥም እና አበበ ብርሃኔ በዜማ አበጋዝ ክብረወርቅ ምርጥዬዬዬዬዬዬዬ
@selammesganaw3899
@selammesganaw3899 2 жыл бұрын
ለዘፈን የማሪያም ሰም አይነሳም
@itsmeok4670
@itsmeok4670 2 жыл бұрын
@@selammesganaw3899 እሽ የኔ ቆንጆ
@temesgenb.bezabeh2338
@temesgenb.bezabeh2338 2 жыл бұрын
What an incredibly amazing voice ,loved it!🙏🙏🙏
@minaleshtera1049
@minaleshtera1049 2 жыл бұрын
በየቀኑ እንቁላል ከበላን ምን እንሆናለን? ይህ አስገራሚ ቪዲዮ እንዳያመልጣቹ 👇 kzbin.info/www/bejne/gnPReZqQr7VropI
@Truth-je3jm
@Truth-je3jm 2 жыл бұрын
ሁሉም የሆነው ለበጎ ነው ለካ🥰🥰🥰
@gojameabebe2185
@gojameabebe2185 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ሁለ ነገርሽ ማርኮ ነሽ ለምለምየ ምርጥ ስራ ነው ከድምጽውበትሽጋር አወ አሁን ያልንበት የዘመኑ ነገር አወ ለበጎ ነው
@angeldoes4727
@angeldoes4727 2 жыл бұрын
Lebogo yalwedw ababal bihonim great music
@melakuasrat2086
@melakuasrat2086 2 жыл бұрын
Lebego new! Abebe Birhane, We love you for your works. Good Lirics, Good voice, Good melodies
@man-kt4hp
@man-kt4hp 2 жыл бұрын
ስራዎችሽ በጣም ያምራሉ።ላሊበላ በጣም የተደመጠ ዘፈን ነው ለበጎ ነውም በጣም ምርጥ ስራ ነው።አድናቂሽ ነኝ በጣም ድምፅሽ ቀላል እወደው አለሁ መሰለሽ።በጣም እምወድልሽ ደግሞ የተረጋጋሽ መሆንሽ ነው
@fafi_habeshawit
@fafi_habeshawit 2 жыл бұрын
የኔ ምርጥ ሀሪፍ ስራ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው
@homepck8534
@homepck8534 2 жыл бұрын
gonna be alright LEBEGO NW
@tenalehulum
@tenalehulum 2 жыл бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ።
@nuhamintadesse9272
@nuhamintadesse9272 2 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ስራ ነው።እስቲ አሁን መለያየት ይብቃቹ አረ አንድላይ ስሩና አስደስቱን አንድላይ የምሰሩት ሙዚቃ ናፍቆናል
@technology1879
@technology1879 2 жыл бұрын
I just love listening to your voice its magical !!
@senitketema3005
@senitketema3005 2 жыл бұрын
አቤት ድምፅሽ አቤት እርጋታሽ 🙏❤️😘
@mheretmheret4708
@mheretmheret4708 2 жыл бұрын
ዉድ ምን ልበል ቃላት አጣው አረፋ ሰራ ነዉ እዉነት ነዉ ለበጎ ነዉ
@nimomesi6592
@nimomesi6592 2 жыл бұрын
👏👏👏Yezin Zefen Gitm Betam Wedijewalew 100%👌😘💪
@mesfineshetu5493
@mesfineshetu5493 2 жыл бұрын
Konjo zefen ke konjo melksh gar 🥰🥰🥰🥰🥰
@lililoveyoutube8049
@lililoveyoutube8049 2 жыл бұрын
ድንቅ ስራ ዋዉ ተባረኪ እንባዬ ግን ለምን መጣ ሳዳምጥ ❤️🙏🙌
@samiosman4215
@samiosman4215 2 жыл бұрын
አይዞኝ እህት 🌴🌴
@mekdesabeje463
@mekdesabeje463 2 жыл бұрын
እኔም እንባየ እየመጣ ነው ምሰማው
@michaelblack5011
@michaelblack5011 2 жыл бұрын
amazing music , bless all Ethiopian People
@danielaraya3930
@danielaraya3930 2 жыл бұрын
Bless you too bro!!
@tsegaetiruneh780
@tsegaetiruneh780 2 жыл бұрын
You always did a great job, your voice sweet just like honey no words to appreciate you, keep it up !!!!!
@haftomtibebu6075
@haftomtibebu6075 2 жыл бұрын
Wooow betam betam harife sera lemlemye betam new mewodeshi
@kemilajemal6976
@kemilajemal6976 2 жыл бұрын
ይሄንን ጋብዠ እጥፈ ሎበል ለባሌና ለዘመዱ ወሰጤን ለሰበርችሁ ለበጉ ነው ብየ😭😭😭😭😭😭😭
@asteerasteer4276
@asteerasteer4276 2 жыл бұрын
አይዞን ለበጎ ነው እማ
@elsitube7921
@elsitube7921 2 жыл бұрын
አይዞሽ ማማየ 🥰🥰🥰
@kemilajemal6976
@kemilajemal6976 2 жыл бұрын
@@asteerasteer4276 እሺ አብሸሩ አላህ ይበሸርችሁ።ተበደሎ ይቅር ማለት ጥንካሬ ነው💪🇪🇹😭
@kemilajemal6976
@kemilajemal6976 2 жыл бұрын
@@elsitube7921 እሺ ያገር ልጁ🇪🇹🌹
@rahmaoumer288
@rahmaoumer288 2 жыл бұрын
ከባልዮዉ የበለጠ ዘመዶቹ በደል አይጠፋም ለበጎ ነዉ መገፋት ጥሩ ነገር ላይ ይጥላል አልሀምዱሊላህ
@tesfahuntadesse3343
@tesfahuntadesse3343 2 жыл бұрын
Beyond the music, every scene of a clip videos reminds me my childhood at Metahara, MERTI! Good to see it
@fereheiwotsemeon1941
@fereheiwotsemeon1941 2 жыл бұрын
Wooo mert sera tebariki
@akiyaseyfu9937
@akiyaseyfu9937 2 жыл бұрын
መተሀራ መርቲዬ በጣም የምወዳት ሰፈሬን ሁሉ ነው ያሳየሽኝ ምርጥ ክሊፕ አሪፍ መልክት ለሙዬ አመሰግናለው
@muluderbie3260
@muluderbie3260 2 жыл бұрын
ገራሚ ስራ ከውብ ድምፅ ጋ የተጣመረ ምርጥ ስራ 👌👌👌👌❤️
@nahoom8199
@nahoom8199 2 жыл бұрын
Arif sira new misema muzika new Ketay degmo albem🤛
@saraaladin3258
@saraaladin3258 2 жыл бұрын
Lemlemiyeee....betaaam rega yale enaa yemigerimmm sira new yeserashiwuuu, berchilinnn yennn konjooooooo Enwedishalennnnnnn betaaaaammmm❤❤❤❤❤😍😍🔥🔥🔥💗💗💗💗💋💋💋💋💋💋💋
@almansouri5679
@almansouri5679 2 жыл бұрын
Thanks for the beautiful work my greetings and respect Amjad Adam from Sudan 😍🤟
@minaleshtera1049
@minaleshtera1049 2 жыл бұрын
በየቀኑ እንቁላል ከበላን ምን እንሆናለን? ይህ አስገራሚ ቪዲዮ እንዳያመልጣቹ 👇 kzbin.info/www/bejne/gnPReZqQr7VropI
@yonasteweldebrhane2784
@yonasteweldebrhane2784 2 жыл бұрын
I am from Eritrea. I love really really this music. Keep it up! lovely and beautiful
@YWtube-bs8yn
@YWtube-bs8yn 2 жыл бұрын
ገራሚ ነው 💚💛❤😞 ለበጎ ነው
@0456Toronto
@0456Toronto 2 жыл бұрын
በየጊዜው የሚገርም እድገት እያሳየሽ ነው የመጣሽ:: እንደዚህ ጊዜ ወስደሽ ጥንቅቅ ያለ ስራ ይዘሽ መምጣትን ቀጥይበት:: ክሊፑ ላይ ያለው ግርማ ሞገስሽ ይቀጥል
@tegyyoutuber2882
@tegyyoutuber2882 2 жыл бұрын
አቤት እርጋታሽ ውበትሽ ድምፅሽ ዋው ነው በርችልኝ የምወድሽ
@ashenafiadmasu8627
@ashenafiadmasu8627 2 жыл бұрын
Great arrangement Abelo. Lemlem your voice is amazing.
@minaleshtera1049
@minaleshtera1049 2 жыл бұрын
በየቀኑ እንቁላል ከበላን ምን እንሆናለን? ይህ አስገራሚ ቪዲዮ እንዳያመልጣቹ 👇 kzbin.info/www/bejne/gnPReZqQr7VropI
@dashen1374
@dashen1374 2 жыл бұрын
ለኔ ብቻ ነዉ ያጠረብኝ ሙዚቃው? ጣፋጭ ።
@estifanosnigusse7779
@estifanosnigusse7779 2 жыл бұрын
lenem endantewu
@wubautomotive
@wubautomotive 2 жыл бұрын
ለበጎ ነው።ለሚ ቆንጆ ሙዚቃ። *💚💛❤*
@tamiratgeleta9233
@tamiratgeleta9233 2 жыл бұрын
wuye betam new yemetamrewu sirashe betam des yelale bezhewu keteyebet dese yemile huletegna sira new!!andegna love love love love
@kirubelabel8946
@kirubelabel8946 2 жыл бұрын
This why i love you? Please hurry up your album we're wetting.
@lulgate5258
@lulgate5258 2 жыл бұрын
Merti my home town. Miss it so much
Zombie Boy Saved My Life 💚
00:29
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 34 МЛН
Magic or …? 😱 reveal video on profile 🫢
00:14
Andrey Grechka
Рет қаралды 54 МЛН
Magic trick 🪄😁
00:13
Andrey Grechka
Рет қаралды 68 МЛН
Fake watermelon by Secret Vlog
00:16
Secret Vlog
Рет қаралды 3,1 МЛН
Keftogn
4:12
Lemlem Hailemichael
Рет қаралды 217 М.
Zombie Boy Saved My Life 💚
00:29
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 34 МЛН