Betty Sher - Tekuye - ቤቲ ሼር - ተኩዬ - New Ethiopian Music 2023 (Official Video)

  Рет қаралды 7,108,568

Nahom Records Inc

Nahom Records Inc

Күн бұрын

Пікірлер: 1 800
@melkamutarekegne9500
@melkamutarekegne9500 Жыл бұрын
ድምፅሽ እጅግ በጣም ለጆሮ የሚመች ነው። የነ ሂሩት በቀለ ዘመን እያሳየሽን ነው ቤትዬ ፈጣሪ ከሁሉ ነገር ጠብቆ ትልቅ አርቲስት እንዲሆኙ ይርዳሽ።
@nightsky4544
@nightsky4544 Жыл бұрын
የሚገርም እይታ! በሳል አስተያየት! Long leave Hirut Bekele 👏🏽
@mekidesnegash5010
@mekidesnegash5010 Жыл бұрын
Exactly
@antewifireden2134
@antewifireden2134 Жыл бұрын
ዜማን የማድመጥ ትልቅ ችሎታ የሚለካው በእንደዚህ አይነት ብቃት ያለው አስተያየት ሲገለጽ ብቻ ነው ።እናመሰግናለን ።🙏
@fjee7104
@fjee7104 Жыл бұрын
@@mekidesnegash5010 ክኡኩክክኩክክኡኡኡሹሽሹሽሹሁሽሁሹvሹvሹብሽቡቡቡቡቡብቢቢብቢቢቢብቢቡቢቢብብብብቡብቡቢቢቡብብሺቢብብቢቡቡቢብቢቢቡቢቢቢቢቡብቢ
@fjee7104
@fjee7104 Жыл бұрын
000ኡቡሹሽሽሹሽሺሹብቡሂህሽኡጁኡብሽሽሽሽሽብብብብብብብቢቢቢቢቢቢብ8ቢቢቢቢቢ
@milliblackcreativities2417
@milliblackcreativities2417 Жыл бұрын
ይህን ድምፅ ፣ግጥም ፣ዜማ፣ ድንቅ የቪዲዮ ዝግጅት በማየቴ እጅግ ደስ ብሎኛል። የዚህ ሙዚቃ ሃሳብ ከመዝፈን በላይ ነው። ይህ በማንነት ግንዛቤ ስቃይ ውስጥ ላለነው ዋላይ ትውልድ ትልቅ ምስል ሰጭና ቆም ብለን እንድናስብ የሚያደርግ ድንቅ የጥበብ ስራ ነው። ተባረኩ!
@bezamengesha22
@bezamengesha22 Жыл бұрын
ቤቲየ እያየንሺ አደግሺ ማሬ በርቺልን እኛ ስደተኞች መች ይሆን ከቶ የራሳችንን ሂወት የምንኖረው አምላክ ሆይ እንጀራችንን
@Kmylovelife
@Kmylovelife 6 ай бұрын
Really life poem, and she has beauti sound like her life and smart ❤❤❤❤‼ as i listen the poem i remmber some thing still i wrote this word time. I wish u good day and year. Thanks my lord that u give me this time.
@berukhaebt8007
@berukhaebt8007 Жыл бұрын
ዘፈን መስማት ልናቆም ስንል ደረሽልን ምርጥ ስራ እናመሰግናለን
@lizhenen5395
@lizhenen5395 Жыл бұрын
ጋጋታ ሞዴል ቅብጥርሶ ያልበዛበት pure talent, voice and direct message በጣም አሪፍ ስራ ጎበዝ በርቺ🔥🔥👌👌
@arditube5698
@arditube5698 Жыл бұрын
ጎበዝ ጨዋ ጨዋ ወልዶ ጨዋ ያሳደገሽ ክብር ለቤተሰቦችሽ🙏🙏🙏🙏👌
@Nahom-j6c
@Nahom-j6c Жыл бұрын
Bahriwan yet tawkyalesh ye ethiopia sew demo and neger stayu bzu were stwedu enes be dena gize ke tnb hagerachu wetaw eswa gn arif dms alat echi nech enji chewa mnamn were
@mikishekspir6644
@mikishekspir6644 Жыл бұрын
ግጥም 100% ዜማ 100 % ድምፅ 100 % እጅ ነስተናል 🙏❤️
@BOSSeditz0
@BOSSeditz0 Жыл бұрын
Loveseet
@belayadane7297
@belayadane7297 Жыл бұрын
Asthma
@gechmarly7416
@gechmarly7416 Жыл бұрын
​@@BOSSeditz0qqffqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqfqqqqqqqqqqqfqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqfqqqqqqqqqqqfqqqqqqqqqqqqqqqqfqqqqqqqqqqqqqqqqqfqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqfqqqqqqqqqqqqfqqqfqqqqrqqqdqqqqqqqqqqqqrqq
@lobaba7362
@lobaba7362 Жыл бұрын
❤❤❤❤
@alazarlazarus788
@alazarlazarus788 Жыл бұрын
❤Absolutely you are right❤
@tea_coffeeStories
@tea_coffeeStories Жыл бұрын
Much love to tis beautiful Queen with angelic voice.... love frm Nigeria 🇳🇬
@tombolaabebaw1703
@tombolaabebaw1703 Жыл бұрын
"እጅ ያወዛው መልኬን አትወደው እንድሆን?" #ድንቅ ብዕር ፤ብዕርህ ይባረክ
@beckydd8865
@beckydd8865 Жыл бұрын
እንደ ምንጭ ውሃ ኩልል ያለ ድምፅ ዜማ ግጥም ከእርጋታ ጋር 100%. ግሩም ነው 👌👏👏👏👏👏
@danab537
@danab537 Жыл бұрын
በጣም የገረመኝን ነገር ልንገራችሁ ... ይሄ ቪዲዮ ከተለመደው የክሊፕ አሰራር ውጪ ነው የተሰራው ... በ5 ደቂቃ ውስጥ አንድ ሎኬሽን ላይ ብቻ ምንም አይነት የወንድ ሞዴል ሳናይ ቀለል ብሎ የተሰራና ነገር ግን ፍፁም የማይሰለች ቆንጆ የምስል ቅንብር ነው የታዘብኩት ሌሎቻችን ከዚህ ክሊፕ ብዙ ነገር መማር አለብን Bravo ዳይሬክተር 👏👏👏 እናመሰግናለን ቤቲ ❤
@kidist1955
@kidist1955 2 ай бұрын
Exactly 👌🙏
@akashmenanmenan50
@akashmenanmenan50 Жыл бұрын
Im from india , i dont know how i landed listening this but i must say this song is something that i couldnot get rid off , obsessed with the voice and music 🥰👌❤️🙌🔥
@abrahamalemseged1812
@abrahamalemseged1812 Жыл бұрын
The music tells the story of a girl who is feeling uncertain about how to win over her man. She's unsure whether he prefers a girl with makeup or without, and this confusion leaves her uncertain about her next steps.
@akashmenanmenan50
@akashmenanmenan50 Жыл бұрын
@@abrahamalemseged1812aww cute ...thanks dude 👏🙌
@bekitad9244
@bekitad9244 3 ай бұрын
the reason u love it,ur origin from king gangs (ethiopia)...know ur history
@meyaye
@meyaye Жыл бұрын
ናቲዬ እጅህ አይዛል ብዕርህ አይንጠፍ ምርጥ ግጥም ቤቲዬ አሪፍ አዘፋፈን ልዩ ኬሮግራፊ
@NestanetHaile-b7h
@NestanetHaile-b7h Жыл бұрын
Yemigerem kenebere hiwete alew
@AlemayehuGenetu
@AlemayehuGenetu Жыл бұрын
ጊዜዉ ነዉ እንጂ ሪከርድ መስበር የነበረበት ሙዚቃ ነበር። kezi belay view yegebawal. Betty mert sera nw, I couldn’t stop listening to it 🎶 would like to appreciate the people who participated in this amazing work. Thank you guys. love you betyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyy
@Youtuber_g123
@Youtuber_g123 Жыл бұрын
ጊዜዉ ነዉ እንጂ ሪከርድ መስበር የነበረበት ሙዚቃ ነበር። kezi belay view yegebawal. Betty mert sera nw, I couldn’t stop listening to it 🎶 would like to appreciate the people who participated in this amazing work. Thank you guys. Ethiopian musicians: We want this type of genre more please zm blo kotet sera atelkekubin.
@Sunshine-3uk
@Sunshine-3uk Жыл бұрын
አዎ በአስቸጋሪ ወቅት ሆነባት
@antewifireden2134
@antewifireden2134 Жыл бұрын
በትክክል ይህ አስቸጋሪ ወቅት እስኪያልፍ ድረስ ትንሽ ብትታገስ መልካም ነበር ።
@olmusic7856
@olmusic7856 Жыл бұрын
u take the things what i wanted from my mouth, she is really amazing singer
@redetayalew1187
@redetayalew1187 Жыл бұрын
​@@antewifireden2134 አይ ሰው ለሀፂያት ጊዜ መቅጠር ዘፈን ሀፂያት እንደሆነ ሳናቅ ቀርተን ነው ወይስ የድፍረት ሀፂያት ይዞን 😭
@and_alegn5272
@and_alegn5272 Жыл бұрын
@@redetayalew1187 ሙዚቃ ኀጢአት መሆኑን ካወቅሽ ምን ትሰሪያለሽ እዚህ? ምን ይሆን መናገር የቀለለን
@tesfalemlegese7612
@tesfalemlegese7612 Жыл бұрын
Wow, what a song! Nice melody and voice with a pure beauty. Big love from Belgium!
@መሲቲቲዩብ
@መሲቲቲዩብ Жыл бұрын
ኮሜንቶች ደስ ስትሉ ጎበዞች እደዚህ እናበረታታቸዉ ጀማሪወቺን እደዚህ
@pomitekle5588
@pomitekle5588 Жыл бұрын
What a mesmerizing voice you have . Love it …. The lyric is on point . Well done 👍
@Ethiostartube
@Ethiostartube Жыл бұрын
ለዚ ዘፈን እና ለ beti sher በ like ግለጹላት
@nunuweldu9104
@nunuweldu9104 Жыл бұрын
ግጥሙ የማነው ብዬ ሳይ እንደተለመደው ናቲሻ ነው 🥰🥰🥰🥰 ሁሉ ነገር የተሳካለት ሙዚቃ
@abiyotadamu2924
@abiyotadamu2924 Жыл бұрын
ተኩዬ ተኩዬ ውዬ ተኩዬ ልምጣ ወይ ላንተው መሽቀርቀሬን ሆዴ ትወደዋለህ ሆይ ተኩዬ ተኩዬ ውዬ ደግሞ ጉድ እንዳልሆን እጅ ያወዛው መልኬን አትወደው እንደሆን..❤❤❤❤❤
@alushkibret744
@alushkibret744 Жыл бұрын
እውይ እኔ ልጨነቅልሽ ከረጅም ጊዜ ቡዋላ ደጋግሜ የሰማውት ዘፈን ፈጣሪ ትልቅ ደረጃ ያድርስሽ
@addisalemayehu7546
@addisalemayehu7546 Жыл бұрын
Shout out for the two directors. I am really impressed by the visual of the story.
@kestedemena280
@kestedemena280 Жыл бұрын
ውዴ ምርጥ ስራ ነው! ግን አጨራረሱን ከዚህ የበለጠ ማሳመር ትችሉ ነበር ማለትም መግቢያውን ግጥም መጨረሻ ላይ ብትደግሚው ይበልጥ አስደናቂ በሆነ ነበር !!
@eyerusalem6160
@eyerusalem6160 Жыл бұрын
ሙዚቃዉን ስስማ ፍቅር ያምረኛል ከዛ ቡሀላ ግን እርስት😂 #ቤቲየ የኔ ዘመን ጀግና በርችልን😘❤
@aai3499
@aai3499 Жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣
@ዳዊትነጋ-በ9ጨ
@ዳዊትነጋ-በ9ጨ Жыл бұрын
ሚ ቱ😂😂😂
@እናትነኝጎጃሜዋ
@እናትነኝጎጃሜዋ Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂
@bekitad9244
@bekitad9244 3 ай бұрын
me too but i can't😢😂😂😂
@alazarlazarus788
@alazarlazarus788 Жыл бұрын
❤ሰምቼ ሰምቼ አልጠግብ ያልኩት ዜማ ቢኖር ይህ ነው❤ ክብር ለኢትዮጵያውያን የሙዚቃ ክያንያ❤
@Zor_zor_tube
@Zor_zor_tube Жыл бұрын
ድምፅ 100% ግጥም 100% ዜማ 100% ቀረፃ 100% በርቺልን
@antewifireden2134
@antewifireden2134 Жыл бұрын
ስለዚህች ድምፃዊት ሳስብ እጅግ በጣም የሚደንቀኝ ከዕድሜዋ በላይ የሆነ የሰከነ ባህርይ የተላበሰች እና የማንጎራጎር ብቃትዋ ደግሞ በአድማጮችዋ ስሜት ውሰጥ ጠልቆ የመግባት ታላቅ ተሰጥዎን የተለገሰች ድምፃዊት እንድትሆን አስችሏታል ።
@arditube5698
@arditube5698 Жыл бұрын
በጣም የቤተሰብ ያስተዳደግ ውጤት ነው
@birhangizachew3412
@birhangizachew3412 Жыл бұрын
You said it all!
@hiwotcinema
@hiwotcinema Жыл бұрын
ድምፅ 100% ግጥም 100% ዜማ 100% ቀረፃ 100% ኤዲቲንግ 100% ዳይሬክቲንግ 100% ፕሮዳክሽን 100% ከሁሉም በላይ ደሞ አንቺ ❤❤❤
@ሔርሞን
@ሔርሞን Жыл бұрын
ግን አሁን የዘፈን ሰአት አደለም ውዶች ፆም ፀሎት ነው የሚያስፈልገው😢😢😢
@rahmatseidyimar3297
@rahmatseidyimar3297 Жыл бұрын
ድምጽ
@rahmatseidyimar3297
@rahmatseidyimar3297 Жыл бұрын
ሙዚክ
@kdstarsema5142
@kdstarsema5142 Жыл бұрын
ዘፋኝ መንግስቴን አይወርስም የተባለው ለዚህ ነው
@DagmAyele
@DagmAyele Жыл бұрын
min tashkabtaleh weregna
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ Жыл бұрын
ዋውውውውው ትዝታ ያሠመጣል እፍፍፍ ፍቅረ 💔💔💔☝️😢😢😢 እግዚአብሔር ከወረተ የፀዳ ፍቅረ ይሰጠን🥺🥺🥺🙏🙏🙏
@yosiman5273
@yosiman5273 Жыл бұрын
I love this music from Saudi 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@yonasgeberehiwot
@yonasgeberehiwot Жыл бұрын
I love the music it sounds like 90 music I use to listen when I was young !!!! when I say the 90 not Ethiopian calandras ... keep it up !!! you sounds like you know music 🎵
@Jon_daniell
@Jon_daniell Жыл бұрын
ቤቲሻ የ ድምፅሽ ጣዕም ጭንቀትን ያስረሳል👑❤.. እንደ እኔ የተመቻቹ 🥰
@esketube7049
@esketube7049 Жыл бұрын
አንተ ግን ሁለተኛ እንዳትዘፍን ወይም ቢያንስ ተማር
@Melik-b2b
@Melik-b2b Жыл бұрын
@@esketube7049 😂😂😂 belw ezh degmo min yaregal
@tshebaotsheshu2863
@tshebaotsheshu2863 Жыл бұрын
🌹🌹🌹
@meseretrefera2664
@meseretrefera2664 Жыл бұрын
@@esketube7049 በ እውቀት አይመጣም እኮ ይታደሉታል እንጂ አይታገሉትም አአ ሚባለው እሱ gn እየታገለ ነው 🤷‍♀️
@letaygebrabe9444
@letaygebrabe9444 Жыл бұрын
የምወድህ
@jemilaworku9737
@jemilaworku9737 Жыл бұрын
ይህ ድምፅ የኛድራማ ላይ ብቻ ሰላልቀር ደሰሰ ብሎኛል ጎበዝ❤😍
@amanueldesta107
@amanueldesta107 Жыл бұрын
ቤቲዬ ኢትዮጵያዊ ለዛ ያለሽ መልከመልካም ሴት የሚገርም ድምፅ እና ዉበት, good luck
@tableszeratsion5709
@tableszeratsion5709 Жыл бұрын
Her makeup, her hair, her dress, her walk, her performance…. gosh, so elegant and so Beautiful voice ❤
@waniorata478
@waniorata478 Жыл бұрын
@naketube1648
@naketube1648 Жыл бұрын
Lllll
@naketube1648
@naketube1648 Жыл бұрын
L
@naketube1648
@naketube1648 Жыл бұрын
Lllll
@naketube1648
@naketube1648 Жыл бұрын
Lllllllll
@production9813
@production9813 Жыл бұрын
በጣም ነው የምወዳቹ ኢትዮጵያዊያን from 🇪🇷
@yohank8478
@yohank8478 Жыл бұрын
We love you too ❤
@yilikalteshome2321
@yilikalteshome2321 Жыл бұрын
enawkalen ashkabach
@Therealest212
@Therealest212 Жыл бұрын
We love you guys too deki eri 🇪🇷🥰🥰
@edomyeshegerua6137
@edomyeshegerua6137 Жыл бұрын
Shokaka alekilaki endemitiwedunma be tegbar asayachun eco miskin ye eritrea wetat le ethiopia sil bemayagebaw tornet lay regefe 🤣🤣
@girma12eyob
@girma12eyob Жыл бұрын
Ok bro
@brukmolla7777
@brukmolla7777 Жыл бұрын
uffffff no words all over best!!!!!!!! nefes wisit yegbal yih music abooooo bety fetari yetebkishi
@EskedarTesfaye-fu8jp
@EskedarTesfaye-fu8jp Жыл бұрын
ቃል አጣውልሽ የኔ ቆንጆ አንደኛ ልብ ሰርስሮ የሚገባ ድምፅ ❤❤
@momiemar4690
@momiemar4690 Жыл бұрын
Ugg❤ icon Kubo ppl Po loop 0 plop limp legato😊😮🎉😂😂❤😊
@ክብርለክርሰቶስ
@ክብርለክርሰቶስ Жыл бұрын
ቤቲ ተሰፋ ያለሺ ልጅ ነሺ የወደፊትዋ። ብዙነሺ ሂሩት አሰ ቴር ፍቅር አዲሰ ነሺ በርች አንዴ በዘር አንዴ በሀይማኖት የሚመጡብንን ቆራቢ ሰጋጅ ቀዳሺ መናኝ። ሰይጣኖችን ካገራችን ይንቀልልን አሜን
@saintata2
@saintata2 Жыл бұрын
I am listening to this tune for a 100 time I think. Beautiful lyric, amazing pure natural vocal, excellent acting, dirbib yalech emebet, tebareki abo.
@ebrahimahmed4501
@ebrahimahmed4501 Жыл бұрын
ደስ የሚል ስራ እናመሰግን አለን ቤቲሻየ ገና ብዙ እንጠብቃለን በርችልን🙏
@samielssiryosif4689
@samielssiryosif4689 Жыл бұрын
يا سلام انا احب الفن والموسيقى الأثيوبية الجميلة صوت جميل جدا اخوكم من السودان الشقيق
@zuzuuser-sj4sh8wt1s
@zuzuuser-sj4sh8wt1s Жыл бұрын
thanks
@famliytube6334
@famliytube6334 Жыл бұрын
شكرا ❤
@ktube8920
@ktube8920 Жыл бұрын
حيك الله
@Mohammed-jt2mj
@Mohammed-jt2mj Жыл бұрын
حيك الله شكرا
@mlove4025
@mlove4025 Жыл бұрын
❤❤❤❤🙏
@tsigetube2430
@tsigetube2430 Жыл бұрын
ግጥም 100% ድምፅ 100% ዜማ 100% ደስ የሚል ስራ እናመሰግን አለን ቤቲሻየ ገና ብዙ እንጠብቃለን በርችልን🙏😘
@mutabaziemmanuel-ir1ej
@mutabaziemmanuel-ir1ej 2 ай бұрын
I can't get what she's singing, but her beauty and sweetest voice made me stack here😊
@SaromTeklay
@SaromTeklay 21 күн бұрын
It's abt she likes a guy and she don't know what he likes and she is stressing what to wear,how to act(many girls like him so)
@kayitubeiyi4923
@kayitubeiyi4923 Жыл бұрын
ይህን ኮሜንት የምታነቡ ሁሉ ሰላማችሁን ያብዛለችሁ❤
@BirukTuba5335
@BirukTuba5335 Жыл бұрын
ደምሪኝ ዉዴ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ቨ2መ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ቨ2መ Жыл бұрын
አሜን
@የድንግልማርያምልጂየድንግ
@የድንግልማርያምልጂየድንግ Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@abdulazizoumar3089
@abdulazizoumar3089 Жыл бұрын
በዚህ ዘመን ሁሉም ዘፈኛ በሆነ በት ሰአት እንዲህ እማዪሰለች ፈቅር እሚያሲዝ ዘፈን ሰለሰጠሸን ላመሰግንሸ እወዳለሁ ቤቲዪ አንደኛ በየሸለሁ ምንም እንከን እማዪወጣለት የምርጣቹ ምርጥ ዘፈን እድግበየ
@EthioCinema9966
@EthioCinema9966 Жыл бұрын
ምርጥ ሙዚቃ ምርጥ ሲኒማቶግራፊ ምርጥ ዳይሬክቲንግ (በተለይ የመንታ ካራክተሯን ትዕይንቶች ወድጃቸዋለሁ) እናመሰግናለን🙏🙏🙏
@MohamedHassan-2020
@MohamedHassan-2020 Жыл бұрын
بيتي شرف الدين فنانة رائعة ولها كاريزما خاصة | إثيوبيا يا اخت بلادي تقبلو تحياتي من السودان 🇪🇹🇸🇩❤❤❤
@AbdurahmanGetahun
@AbdurahmanGetahun 5 ай бұрын
Love❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@HamduIbrahim
@HamduIbrahim Жыл бұрын
"ተኩዬ " በትኳይም ቆንጅዬ ነሽ!😍 እስኪ እንዳኔ ይች ልጅ የምትመቻችሁ be like👍
@NestanetHaile-b7h
@NestanetHaile-b7h Жыл бұрын
Abatu tekelakelebek
@rabiaMohamed-g8b
@rabiaMohamed-g8b Жыл бұрын
😂❤
@salahali5391
@salahali5391 Жыл бұрын
It’s my dream to move to Ethiopia and live a simple happy loving soulful life and the culture of the whole regions. I visited Ethiopia manay times and all my life I’ve been obsessed with everything about Ethiopia the language the dances the music the culture and the environment , NOT to mentioned but to say everything makes me feel at home. I have a dream that one day I will go to live in Ethiopia forever.
@pomye-tv9vi
@pomye-tv9vi Жыл бұрын
wow
@dagiiitube3599
@dagiiitube3599 Жыл бұрын
Am happy to know your filing but If you need to come Ethiopia do program don't come just accidentally. because in this time you come to live so you need program what am work, where am live, if you think and give solution this to things you love Ethiopia more than the first time. okay
@melsavinosavi497
@melsavinosavi497 Жыл бұрын
thank you so much for your love our country Ethiopia welcomes you anytime and inshallah you will
@DagmAyele
@DagmAyele Жыл бұрын
we will welcome you at any time
@Idayaxxx22
@Idayaxxx22 Жыл бұрын
Pls take me
@asresbenayalew3092
@asresbenayalew3092 Жыл бұрын
This song further cleared the doubts in my mind as to the existence of young & talented songwriters capable of taking over from the veterans. Nathanael Girmachew & Mihereteab Desta are certainly up to the task. And Betty really made the song come alive with her mellifluous voice & excellent acting skills which she perfected in her role on the drama series, Yegna Yehulachin Tarik.
@alialkhaldi9947
@alialkhaldi9947 Жыл бұрын
I love this soft ethiopian music..iam from K.S.A
@MeskeremTesfayeBekele
@MeskeremTesfayeBekele 3 ай бұрын
Wellcame❤
@meronbaheru
@meronbaheru Жыл бұрын
ልጁን ግን ብናየው እኛም እንወዳደር ነበር እኮ ግን 👌👌👌👌👌
@ቢታኒያየናቷልጅ
@ቢታኒያየናቷልጅ Жыл бұрын
🤣🤣🤣
@satgolabdalahi9619
@satgolabdalahi9619 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@e8478
@e8478 6 ай бұрын
😂😂😂😂
@Andyadd
@Andyadd Жыл бұрын
(በጣም ውብ ስራ በውብ ሴት ተዜመልን።) ቤቲዬ ገና ካንቺ ብዙ የጥበብ ስራ እንጠብቃለን። 👏👏👏👏 ቆሜ አጨብጭቤአለሁ። ሁሉ ነገሩ ያማረ ስራ ዋውውውው👌💯
@bakoentertainment
@bakoentertainment Жыл бұрын
ግጥም 100% ዜማ 100 % ድምፅ 100 % 🥰😍😘
@gemechuhabtamu2316
@gemechuhabtamu2316 Жыл бұрын
Voice=100% Action =100% I love this music
@ethionaaschannel2701
@ethionaaschannel2701 Жыл бұрын
She’s absolutely underrated ❤💯 what a voice 🚀
@abesha0268
@abesha0268 Жыл бұрын
ምርጥ ዘፈን , ከግጥም እስከ የሙዚቃ ቅንብር የተለየ ነው :: በርታ ጎሲ ከአንተ ብዙ እንጠብቅሀለን:: እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን!!
@Seadabeshir-u3m
@Seadabeshir-u3m Жыл бұрын
በገጉት ነፍሴን ቀጥ ልዳደርጊው ነብርኮ የኔ ውድ እህት ማነው እንደኔ በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው?????👍👍
@zeynu2623
@zeynu2623 Жыл бұрын
እረ ማሽቃበጥ ሆሆ
@fanuelmulugeta1547
@fanuelmulugeta1547 Жыл бұрын
endet aschaleh layaschel 😁
@birukgegziabher5744
@birukgegziabher5744 Жыл бұрын
What a nice music...from Betty sher.... everything is wonderful..keep it up..
@etsegenetmuhe6109
@etsegenetmuhe6109 Жыл бұрын
በየመሀሉ እንደዚህ ብልጭ የምትሉ ቅመሞች ናችሁ ተስፋ እንዳንቆርጥ የምታደርጉን😍😍
@weare4258
@weare4258 Жыл бұрын
በኑሮ ነው
@etsegenetmuhe6109
@etsegenetmuhe6109 Жыл бұрын
በሙዚቃ ነው
@ሜሮን-ተ1ቀ
@ሜሮን-ተ1ቀ Жыл бұрын
Wow beti great voice & music good luck give her 👍👍
@yeromtesema1459
@yeromtesema1459 Жыл бұрын
ዋውልዩነሽ
@kiduskida2277
@kiduskida2277 Жыл бұрын
እግዚአብሔር በጣም ይለያል በጣም ነው የሚያምረው ቀጥይበት እናት ❤️
@WebaWebu-py3hi
@WebaWebu-py3hi Жыл бұрын
እኛ እንዚ አይነትሙዚቃነው የምንወደው ቆንጆ ኢትዮጲያዊ ለዛያለው ሙዚቃ እናመሠግናለን ቀጥይበት ካንቺ ብዙነገር እንጠብቃለን
@selaletube7121
@selaletube7121 Жыл бұрын
WOOOOOOOOW ድምፅ 100% ግጥም 100% ዜማ 100% ቀረፃ 100% ኤዲቲንግ 100% ዳይሬክቲንግ 100% ፕሮዳክሽን 100%ግጥም 100%
@Solomonrules
@Solomonrules 6 ай бұрын
Wooooow! You’re something big! Thank you for doing this! You’re a very rare talent!
@HerChannel373
@HerChannel373 Жыл бұрын
The music, lyrics, melody, herself is just 🔥 💯 Gen for my sister who is reading this you don’t need to መኳኳል መሰቃየት… እንዲ ግራ ካጋባሽ ትክክለኛዉ ሰዉ አይደለም! FYI
@addis2653
@addis2653 Жыл бұрын
መላ ያለው ስራ ይሄን ምርጥ ሙዚቃ ላለመውደድ ቅንጣት ምርጫ የለም በርቺ እናትዬ 👏👏
@huaweflow2737
@huaweflow2737 Жыл бұрын
በዚህ ድምፅ ቢዘመርበት ደግሞ ዋው ነበር
@Fiker-134
@Fiker-134 Жыл бұрын
ድምፅ +ግጥም +ዜማ +ቪድዬ ክሊፕ አንደኛ ነዉ የተዋጣለት ስራ ቤቲዬ በርች 👏👏👏
@yakobyohanis4293
@yakobyohanis4293 Жыл бұрын
አስደናቂ የግጥምና የዜማ እይታ ከአስደናቂ የድምፅ ቀለም ጋር በደንብ የተዋሀደበት ሙዚቃ
@yehuwalshetshiferw9141
@yehuwalshetshiferw9141 Жыл бұрын
When i hear z first time audio i imaging smt like this video ፀዳል ጥበቡ (Director ) ,creative director have huge respect for......also z all crew .Tnxs
@EphremAmsale
@EphremAmsale Жыл бұрын
My goodness 😅 what an amazing song, damn this is so beautiful. Tamiru Amare: You did a great job such a beautiful composition, and Betelhem OMG i am loving this women 😅
@fuadsied
@fuadsied Жыл бұрын
ዋው ተኩዬ ምርጥ ዘፈን ነው በእወነት ደስ ከሚል ድምፅጋር ተኩዬ ስልነው ምወለው ❤
@kumabeharu4142
@kumabeharu4142 Жыл бұрын
Voice 100% Location 100% Action 100% I love it this music ❤❤❤👀
@abd-tube
@abd-tube Жыл бұрын
lovely music keep going...sherfedin bety
@VJSura
@VJSura Жыл бұрын
Big ups Nati ✊ for the lyrics, what a song man…👏👏👏👏👏👏
@sudelrey
@sudelrey Жыл бұрын
Yeni enat bettyye wedjewalhu betam des yelal bezu serawochn entebekalen kanchi 🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️❣️❣️
@AbrhamKashun
@AbrhamKashun 2 ай бұрын
በጣምነው የሚያምረው❤❤❤
@natenaelsolomon
@natenaelsolomon Жыл бұрын
Lyrics👌 Melody👌 Mixing👌 what a wonderful music clip keep it up!
@HamedmohnaHamedmohna
@HamedmohnaHamedmohna 7 ай бұрын
ايش اقول لك يا ملكه الغناء إنتي ملكتي قلوبنا بعملك الجميل روعه وابداع متقن لا غبار عليه انت جميل ❤❤❤حبيناك من قلوبنا واخترناك يا حلو طرب طرب
@bamlakbelew4970
@bamlakbelew4970 Жыл бұрын
The quality of the video &the way she expressed it is beyond perfection ❤❤❤
@KidanemihretEnate-k3p
@KidanemihretEnate-k3p Жыл бұрын
Qr
@mesertmesert208
@mesertmesert208 Жыл бұрын
M
@tisga5762
@tisga5762 Жыл бұрын
😊Ppl😮😊😅😊p
@tisga5762
@tisga5762 Жыл бұрын
wow😊
@HxggHdhh
@HxggHdhh Жыл бұрын
​@@KidanemihretEnate-k3p ዮ
@mareyarsema6470
@mareyarsema6470 Жыл бұрын
በዚህ ሰአት ባይለቀቅ አሪፍ ነበር ብቻ ገራሚ ስራ ነው ቤታዬ😍
@mecha236
@mecha236 Жыл бұрын
Its the intro for me... ''በምን ልለይ ከወደዱህ ልክ እንደኔ ከሚያፈቅሩህ አለህና ብዙ ምርጫ በምን ላሳይ የኔን ብልጫ'' 😘😘😘
@Mesewat
@Mesewat Жыл бұрын
ዋው። ግጥም እና ሙዚቃው በሚገርም ድምጽ የተዋሀደበትና ቢደጋገም የማይሰልች ምርጥ ስራ።
@SimonMelaku
@SimonMelaku Жыл бұрын
Her voice is Amazing!! I've watched this song like 10 times.
@nuhaminwendemagne4549
@nuhaminwendemagne4549 Жыл бұрын
very relatable. I like how deep the lyric is. Just wow.
@nightsky4544
@nightsky4544 Жыл бұрын
ፍፁም ኢትዮጵያዊ ጨዋነት የተሞላበት ዘፈን!!! ውበት ይሉሀል ይሄ ነው:: ልብስ ስላወለቁና ራቁት ስለታዩ ውበት አይታይም::
@amsaletegegn3202
@amsaletegegn3202 Жыл бұрын
የቷ ኢትዮጵያ 😅😅😅
@kedrlabso3277
@kedrlabso3277 Жыл бұрын
@@amsaletegegn3202 እከክ አኢትዮጵያን አያውቃትም
@firewawoke3376
@firewawoke3376 Жыл бұрын
wow ምርጥ ስራ ከድምጽ ቅንብር አስከ ቪዲዮ ስራ ያማረ ግጥም ከዜማ የጣፈጠ እኔ በጣም በጣም ተስማምቶኛል 100k ይገባሻል 🙏 ሳትኳይም ተኩለሽም በሁለቱም ቆንጆ ነሽ 🥰🥰🥰 በርችልን ድምጽሽን ጠብቂው በተሻለ አልበም ነይልን 🙏🙏🙏
@rolboy6362
@rolboy6362 Жыл бұрын
Absolute piece of work! Lovely voice wow.
@SamiTension_10
@SamiTension_10 Ай бұрын
man this music isnt music its like expression of feeling tnx nahom records and betty sher ❤
@Lidiyana-yemariyam
@Lidiyana-yemariyam Жыл бұрын
5,6ጊዜ ደጋግሚ አየሁት በጣም ነው ሚመስጠው የተረጋጋ ድምጽ 👂🥰🥰🥰👌
@sadaahmed2576
@sadaahmed2576 Жыл бұрын
ጎበዝ ቤቲ
@ralvesoliveirar
@ralvesoliveirar Жыл бұрын
Parabéns ! Maravilhosa! De Salvador, Brasil .
@ylikaletesfay498
@ylikaletesfay498 Жыл бұрын
Btesha I'm a big fan of your work and this one is very very good music vedio the lyrics the way you express is totally different I love it I hope some day you gone be a big celebrity #1 music #1 artist #1 beauty #1 cute Good luck Good luck 🤞
@DagnamyelehReta
@DagnamyelehReta 4 ай бұрын
የኔ ተለማማጭ... ግድየልም.. አይዞሽ
@lalibelatesfaye2322
@lalibelatesfaye2322 16 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@lalibelatesfaye2322
@lalibelatesfaye2322 17 күн бұрын
We Love it!! from Ethiopia People💚💛❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@mankiya1
@mankiya1 Жыл бұрын
What a music as expected it's #1 DEGEMIN 👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👏👏👏👏👏🥰🥰🥰🥰
@jotube1676
@jotube1676 9 ай бұрын
አሁንም በህይወት ኑረሯችሁ ይህን ኮሜንት ለምታነቡ ፈጣሪ ለሁላችንም ጤና እና እድሜ ይስጠን!❤አሜን በሉ❤
@alexmulat9094
@alexmulat9094 Жыл бұрын
ለእኔ ብቻ ነው ወዲያው ያለቀብኝ 😩😩😩
To Brawl AND BEYOND!
00:51
Brawl Stars
Рет қаралды 16 МЛН
Мен атып көрмегенмін ! | Qalam | 5 серия
25:41
Tekuye
4:28
Betelhem Sherefedin - Topic
Рет қаралды 1,3 МЛН