Let's_Make_injera

  Рет қаралды 2,347

#Abyssiniataste - አቢሲኒያ  ቴስት

#Abyssiniataste - አቢሲኒያ ቴስት

Күн бұрын

Пікірлер: 46
@zelalemdemissie4612
@zelalemdemissie4612 7 ай бұрын
Ejeshe yebareke Tigiya!!!!
@almazworkneh8255
@almazworkneh8255 7 ай бұрын
ውይ በጣም ያምራል ከቁንጅና ጋር ሙያ ያደለሽ ውድ ኢትዮጵያዊት ጎበዝ ከሁሉም ደስ ያለኝ እየለካሽ ሁሉይም ነበር ለማስረዳት መሞከርሽ የሚበረታታ ነው በርች
@abyssiniataste-5118
@abyssiniataste-5118 7 ай бұрын
አልማዝዬ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ የልምድ ልውውጥ ስለሆነ እኔ የሰራሁበት መንገድ ለመጠቆም ያህል ነው: እኔም ከሌሎች ብዙ ነገርን እማራለሁ እና : አንቺም ቤቴን ስለጎበኘሽኝ እና አስተያየትሽን ስለስጠሽኝ ከልብ አመሰግናለሁ: እንደዚህ ስትደግፉኝ ለስራዬ አቅም ትሆኑኛላችሁ::
@gedaismo2125
@gedaismo2125 7 ай бұрын
Welcome Back
@fikirteOmond
@fikirteOmond 6 ай бұрын
An awesome thorough explanation. Love the fact that it has measurements included. Keep up the good work!
@ayuethio2550
@ayuethio2550 7 ай бұрын
Welcome back Tgye! You have been missed dearly!!!❤ Also what a useful video for many of us who live abroad and struggle to make Injera. No doubt this will benefit many! ❤ Tebarekilen!
@meseretyrawson155
@meseretyrawson155 7 ай бұрын
እቤት የኔ ወንድም ሀይለልኡል የድካምህ ዋጋ እዚህ በመድረሱ በጣም ደስ ይላል ይህችም እህታችን ተባረኩ ማሚቱ ይማም
@abyssiniareview1412
@abyssiniareview1412 7 ай бұрын
እንኳን አደረሰሽ ቆንጆ አረ እንኳን በሰላም ሆነ መጥፋትሽ በርቺ እህታችን❤
@aronbrhane374
@aronbrhane374 7 ай бұрын
ላንቺም መልካም በዓል ይሁንልሽ እናመሰግናለን 🙏
@wedassetewahdo-um5pv
@wedassetewahdo-um5pv 7 ай бұрын
እንኳን በደህና መጣሽ እህቴ በጣም ስትጠፊ የአቆምሽ መስሎን እኔም ልጆቼም ስናስብሽ ነበር : ስራሽን እንወደዋለን በርቺ እህታችን❤❤❤
@abyssiniataste-5118
@abyssiniataste-5118 7 ай бұрын
በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ አላቆምም በትምህርትና በስራ ተወጣጥሬ ስለነበር ነው::
@selamawithabtegeorgis8969
@selamawithabtegeorgis8969 7 ай бұрын
ቲጅዬ የኔ ቆንጆ ይበል ያሠኛል እኛም እንጀራ በላን ማለት ነው
@alemtesfaye9422
@alemtesfaye9422 7 ай бұрын
Looks amazing Enjera happy Easter Tigi good to see you back❤❤❤
@anchinaluwoldeab4558
@anchinaluwoldeab4558 7 ай бұрын
Enqwan dehna metash gene kemem.
@kimberlycartwright5021
@kimberlycartwright5021 4 ай бұрын
So so delicious, amazing recipe! ❤️
@adiabate6812
@adiabate6812 5 ай бұрын
እንኳን በሰላም መጣሽ ቲጂዬ። እጅሽ ይባረክ ጎበዝ በርቺ።
@bangladeshiaustralianvlogg5106
@bangladeshiaustralianvlogg5106 7 ай бұрын
Amazing video ❤
@abyssiniataste-5118
@abyssiniataste-5118 7 ай бұрын
Thank you!!
@genetwoldemariam
@genetwoldemariam 7 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣሽ ቲጂዬ
@abyssiniataste-5118
@abyssiniataste-5118 7 ай бұрын
Thank you so much
@tigistdemissie4737
@tigistdemissie4737 7 ай бұрын
Wow Tigiya Thankyou!!!
@kalye1768
@kalye1768 7 ай бұрын
Well come back Tgyee🤗
@thefreedomchannel4548
@thefreedomchannel4548 7 ай бұрын
Well come back! Tig ❤️ ………always love your work 👌🏾 can you tell us more about the history Teff Australia? We all know that Teff is originated from Ethiopia and it has been consumed by Ethiopians dating back millions of years. However nobody has documented that as a result it seems like other countries want to claim the originality. Maybe now it’s time to tell the story of originality. Thank you Hileluel for growing Teff for Habesha people. However, I couldn’t see any Ethiopian flag 🇪🇹 on the product 🤔 I think it is important to step up to protect the originality of Teff history by adding Ethiopian flag on Teff product. I hope I will see the Ethiopian flag on Teff packaging in the near future!!!
@abyssiniataste-5118
@abyssiniataste-5118 7 ай бұрын
Hello Freedom, thank you very much. This is the idea of ​​all Ethiopians. Now, to Haile Leul, we thank him for introducing Teff to us at this stage. I have the idea of ​​making another program around Teff anyway . Thank you very much for your comment ❤❤❤
@davislama9613
@davislama9613 7 ай бұрын
Well come back 100%
@abyssiniataste-5118
@abyssiniataste-5118 7 ай бұрын
Thank you
@TegistTasew
@TegistTasew 7 ай бұрын
Tigye mokshey betam amesgnalu hulm gilts new telbaw tameso new weye esun becha negering
@abyssiniataste-5118
@abyssiniataste-5118 7 ай бұрын
ሞክሼ እንኳን ወደቻናሌ በሰላም መጣሽ ❤ የጠየቅሽኝ ስለተልባው ነው አይደል? እኔ ሳላምሰው ነው የምጠቀመው ጥሬውን ፈጭቼ እጠቀመዋለሁ :: ግን ቢታመስም ምንም ችግር ያለው አይመስለኝም ቲጂዬ ቀጣይ ስራዎቼን በፍጥነት እንዲደርስሽ subscribe ማድረግሽን አረጋግጪ : በተረፈ ሞክረሽ የመጣውን ውጤት ብታሳውቂኝ ደስ ይለኛል: ደመሰግናለሁ::
@bikltuchalte
@bikltuchalte 7 ай бұрын
wow well come back konjo we miss you❤
@abyssiniataste-5118
@abyssiniataste-5118 7 ай бұрын
Thank you my Beautiful I miss you too
@sherkaddisghebremariyam4818
@sherkaddisghebremariyam4818 7 ай бұрын
❤❤❤
@MettiJewellery
@MettiJewellery 5 ай бұрын
ሰላም ለአንች ይሁን አዲስ ሰብስክራይበር ነኝ የምኖረውም አውስትራሊያ ሜልበርን ነው እዚህ እንጀራ መጋገር የሁላችንም ችግር ነው እንዳች እሞክረዋለሁ ተባረኪ🙏🥰
@abyssiniataste-5118
@abyssiniataste-5118 5 ай бұрын
ሰላምሽ ይብዛ እህቴ ቤተሰብ ስለሆንሽኝ ከልብ አመሰግናለሁ : ሌላም አይነት ሞክሬአለሁ በቅርቡ እለቀዋለሁ : ስለ ትብብርሽ ከልብ አመሰገንኩ::
@Memoreanytime
@Memoreanytime 7 ай бұрын
Hi Tigi, looks delicious and so ‘easy to make’. Any leftovers for tasters 😊?
@abyssiniataste-5118
@abyssiniataste-5118 7 ай бұрын
Thank you so much about your comment: yes you can get it . I have same.
@በትእግስትያልፋል
@በትእግስትያልፋል 7 ай бұрын
ምን ዋጋ አለው ለጤናችን ብለን ጤፍ በውድ እየገዛን ስነፋው በቆሎ አለበት አንቺስ እዛው የተመረተ አገኘሽ ለንደንም የሚያመርት በተገኘ ምርቱን እግዚአብሔር ይባርክለት
@abyssiniataste-5118
@abyssiniataste-5118 7 ай бұрын
ማን ያውቃል እናንተም ሃገር አምራቾች ይፈጠሩ ይሆናል ምናልባትም ነጮቹ እያመረቱም ይሆናል ብቻ ጤፍ በየቦታው ተወዳጅነቷ ስለበዛ እቤትሽ ድረስ ይመጣል አይዞሽ እህቴ::
@meazisisay4270
@meazisisay4270 7 ай бұрын
Where did you buy the Mitad?
@abyssiniataste-5118
@abyssiniataste-5118 7 ай бұрын
Bright Merkato African Variety Shop in Melbourne
@Amhara782
@Amhara782 7 ай бұрын
ምጣዱ ከየት አገኘሽው እህቴ እኔም አውስትራሊያ ነው ምኖረው?
@abyssiniataste-5118
@abyssiniataste-5118 7 ай бұрын
ምጣዱን የገዛሁት ከ Footscray - Melbourne ነው BRIGHT MERKATO 43 paisly street ይህ በቂ መረጃ ይሆናል ብዬ እገምታለሁ::
@Amhara782
@Amhara782 5 ай бұрын
@@abyssiniataste-5118❤
@Amhara782
@Amhara782 5 ай бұрын
@@abyssiniataste-5118ቁጥራቸውን እስኪ ላኪልኝ
@Amhara782
@Amhara782 2 ай бұрын
@@abyssiniataste-5118❤
@nuredin537
@nuredin537 7 ай бұрын
Hurry, here you are...🫶🏽 you've no idea how much you've been missed! Warm welcome back! So happy to see you again! I will come back to your ever delicious dishes...oops, first let me "taste" it 😄
@abyssiniataste-5118
@abyssiniataste-5118 7 ай бұрын
Thank you brother
@abyssiniataste_Easter_with_cheese_making
11:50
#Abyssiniataste - አቢሲኒያ ቴስት
Рет қаралды 960
@Abyssiniataste_የጉዋሮአትክልት
13:28
#Abyssiniataste - አቢሲኒያ ቴስት
Рет қаралды 1,7 М.
To Brawl AND BEYOND!
00:51
Brawl Stars
Рет қаралды 16 МЛН
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
05:00
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 1,1 МЛН
@abyssiniataste-5118 _Cookingchannal
12:17
#Abyssiniataste - አቢሲኒያ ቴስት
Рет қаралды 915
DULET_LEBLEB-5June2024@abyssiniataste
15:46
#Abyssiniataste - አቢሲኒያ ቴስት
Рет қаралды 165
@Abyssiniataste_Alcha_Lentil_stew_
6:33
#Abyssiniataste - አቢሲኒያ ቴስት
Рет қаралды 504
Tasty and very simple! No scale! Cake 12 spoons! Italian cake.
4:34
Cuisine Simple
Рет қаралды 6 МЛН