No video

ምርጥ የጤፍ እንጀራ ያለ አብሲት| How to make Teff & Barley Injera

  Рет қаралды 158,308

Eliab Rose

Eliab Rose

Күн бұрын

የጤፍ እንጀራ ያለ አብሲት| How to make Teff & Barley Injera
FOLLOW ME ON SOCIAL MEDIA '
Instagram: / roseeliab
Facebook: www.facebook.c...
Don’t Forget to like, Comment and Subscribe to my channel Love you Guys 😘😘

Пікірлер: 836
@samrawittesfaye85
@samrawittesfaye85 4 жыл бұрын
ባለሙያ ነሽ በጣም ቆንጆነሽ የመጨረሻ ዘናጭ ስነሰራት ጥግ ድረስ ብቻ ሁሉም ሴት መሆን የምትመኘው ዓይነት ሴት ነሽ። የሀገሬ ልጅ ይመችሽ። ያሳደጉሽ ቤተሰብ ባንቺውስት ይታያል።
@EliabRose
@EliabRose 4 жыл бұрын
Owe yaney maer thank you so much my dear 😘🥰🙌🙌🤗🤗😘😘😘
@nestuhemeca1130
@nestuhemeca1130 4 жыл бұрын
I agreed all u said she has all that !!!keep it up !!!
@samrawittesfaye85
@samrawittesfaye85 4 жыл бұрын
@@EliabRose 🙌🙌🙌🙌🙌
@Maria-kw7pu
@Maria-kw7pu 4 жыл бұрын
Samrawit Tesfaye ewunet new man ende emiyeeeee 💚💛❤️💐🙏
@merryschannel8612
@merryschannel8612 4 жыл бұрын
ትክክል
@Mercy2Mee
@Mercy2Mee 4 жыл бұрын
4:35 when you said “በስመእብ ወልድ ምንፈስ ቅዱስ” ... you reminded me of my mom! 😍🥰
@EliabRose
@EliabRose 4 жыл бұрын
Lol yes I have too 😀
@Maria-kw7pu
@Maria-kw7pu 4 жыл бұрын
Meh M ohhhhh 😥❤️😘🙏
@abbietadesse2586
@abbietadesse2586 4 жыл бұрын
You are real Ethiopian woman with a lot of humbleness and beauty. I love when you bless the enjera “በስመ አብ ወውልድ ወመንፈስ ቅዱስ" I love love love your spirituality. Keep up the humbleness ለዛሽ በጣም ደስ ይላል:: የእውነት ከስልጣኔ ጋር ተያይዞ እየጠፋ ያለውን የኢትዮጵያዊት ሴት ልጅ ለዛ you have kept it with you and that is precious. I enjoy your videos so very much sister
@fiona7591
@fiona7591 4 жыл бұрын
I know. She's adorable. Rosiyae love how you bless the injera. Tebarekeeee
@enathagertube4619
@enathagertube4619 4 жыл бұрын
Eliab Rose በጣም መባረክ ጥሩ ነው
@elssamekonnen3965
@elssamekonnen3965 4 жыл бұрын
ምርያምን የምር ባለሙያ ሴት የሚለውን ቃል የሚገብሽ ሁሉ ነገርሽ ደስ የሚል በጣም እናመሰግናለን
@EliabRose
@EliabRose 4 жыл бұрын
Owe betam amesagenalewe yaney konjo
@user-mi6tm1ir6t
@user-mi6tm1ir6t 4 жыл бұрын
ባልሽ ታድሎ ቆንጆ ነሽ ባለሞያ ነሽ ስርዓት አለሽ ሁሉ ነገርሽ ደስ ይላል ❤️❤️❤️
@azebmengistu5222
@azebmengistu5222 3 жыл бұрын
እስከ አሁን ብዙ ይቱበሮች አይቼአለሁ አንድም ሰዉ በስመአብ ብሎ ሲያቦካም ሆነ ሲጋግር በስመ አብ ሲልሉ አላየሁም ዘለዉ ሊጡ ላይ ጉብ ነዉ በርች ንፁህ ነሽ።
@EliabRose
@EliabRose 3 жыл бұрын
Amesagenalewe yaney konjo
@Nesi2221
@Nesi2221 4 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ሴት ነሽ ሮዚዬ I wasn’t expected this በቃ ሴት ነሽ በስም ሳቅሽ እና እንደዚ ሳይሽ በጣም ትለያለሽ ግልፅ ሴት ነሽ እራስሽን አታዋድጅም ባለሙያ ነሽ ሁሉም ቦታ ያምርብሻል Carry on beautiful I appreciate you ✊🏾
@senaitmikre4524
@senaitmikre4524 4 жыл бұрын
ያልሞከርኩት መንገድ የለሞ ቆንጂት!መስቀል ጤፍ ከገዛዉ በኋላ ለመላመድ ግማሹ ይበላሽብኛል 😀እስኪ ደሞ ያንቺን መንገድ እሞክራለሁ .Thanks Gurl keep it up n we love u 😍
@EliabRose
@EliabRose 4 жыл бұрын
Awo bazhi malku mokerewe yaney konjo
@mlhmlh5603
@mlhmlh5603 4 жыл бұрын
በጣም ነው የማመስግነው ይህንን ቀለል ባለ ሁኔታ ያለ አብሲት እንጀራ መጋገር ስላሳየሽኝ።እዚህ ላይ የራሴን ተሞክሮ ላካፍልሽ እፈልጋለሁ ይኸውም የዚህ አገር የእንጀራ ምጣድ የምስራው ከብረት ነው ምንም አይነት ሽክላ የለውም አንቺ ምጣድሽን የምታስሽው በጨው ነው ።ጨው ብረትን የማዛግ ሀይል አለው ።እኔ እህቴ በጨው እንድንቺ እያሰስች ምጣድዋ ከላይ ያለውን ሻይን የሚያደርገውን ፓርት ከጥቅም ውጭ ነው ያደረገው በዚህ ላይ ሽብር እንዲሆን አድርጎታል ።ስለዚህ በጨው ማሰሱን ብትተይው መልካም ነው። በምትኩ በቤኪንግ ፓውደር አንዴ ብቻ አስስሽ ብትተይው ምንም አይሆንም ።በመሀል በመሀል በምታስሽበት ነገር እየጠረግሽ ብትጋግሪ የምጣድሽን የአገልግሎት ዘመን ታራዚሚዋለሽ።በተረፈ የሚያምር እንጀራ ነው እንዳንቺ አድርጌ እሞክረዋለሁ አመስግናለሁ።
@EliabRose
@EliabRose 4 жыл бұрын
Thank you so much I will try out
@user-lm9cu9hf3l
@user-lm9cu9hf3l 4 жыл бұрын
ኤሊያብ እናመሰግናለን! ባለሙያዎች እንደነገሩን ከሆነ ቡኮን ማጥለሉ ንጥረ ነገሮቹን ሙልጭ አድርጎ ማፍሰስ መሆኑን በተደጋጋሚ ነግረውናል:: ስለዚህ ንጥረ ነገሩ የተደፋበት እንጀራ ነው የምንበላው ማለት ነው???? እኔ የምጋግረው ሁልጊዜ ያንድ ቀን ቡኮና አፍለኛ ነው:: በጣም አይን አለው ያምራልም:: ሳቦካም እንዳንቺ እሽት አድርጌ ነው::ዉሀ ላይ ግንበረዶ እጨራለሁ ከማቡካቴበፊት::በጣም ያስደሰትሽኝ ስታቦኪም ስታሰሚም የአምላክን ስም መጥራትሽ ነው!!!የናቶችሽ ልጅ!!!ተባረኪልኝ!!!!
@dubai238
@dubai238 4 жыл бұрын
እኔም ደስ ብሎኝ መላልሼ ሰማሆት ሀሀሀሀ
@hanamekonin8921
@hanamekonin8921 4 жыл бұрын
Minim nitre neger ayiwetam. Makireru or matilelu gid new. Endewim betam konjo eyehone new yemimetaw. Ene Ethiopia new yalehut gin ande makirer kejemere behuala (keboka behuala) beyekenu new yemakerew ena enjeraw nitatum eyechemere yimetal. Serigegna teff geziche nech teff yegezahu yahil nech enjera new yeminbelaw. Nech teff kegezahuma eyakerere sikeyirilet hule sigager yefurno duket enjera enji ye teff ayimesilim, sile ewinet new yemilachihu. Bezalay shagatam ayinorewim enjeraw ketegagere behuala. Yene enjera lemisale eske 5 or 6 ken sayishagit new yemikoyew believe it or not. Emikerew wiha koshasha new.
@aidah832
@aidah832 4 жыл бұрын
Thank you sister it’s wonderful injera recipe. I will definitely give it a try. I also admire your honesty and humbleness. Thanks to all of you amazing ladies on KZbin who are showing us how to do things. God bless you all! Berchi ehetachen👏🏾
@zoebekele9455
@zoebekele9455 4 жыл бұрын
Yene set weyzero behulum anedegna nesh ! It’s impossible not to love u ! Shout out to your mom and dad for making u 🗣🗣🗣💐💐💐👏👏👏👏👏
@EliabRose
@EliabRose 4 жыл бұрын
Owe this is huge thank you soooooo much I will 🙌🙌👏👏😘😘😘🥰🥰🥰🥰🥰
@elssamekonnen3965
@elssamekonnen3965 4 жыл бұрын
የኔ ሰንሻይን መጣሽልኝ የኔ ባለሙያ በጣም ጥሩ ነገር ነው ይዘሽ የመጣሽው
@EliabRose
@EliabRose 4 жыл бұрын
Thank you so much yaney konjo 😘😘😘😍
@naeemhnaeemh9005
@naeemhnaeemh9005 4 жыл бұрын
ሚገርም ነው መልክ ያላት ሴት ሞያ የላትም ያልክ ወድ ናናና ከዚ ግን ተቀድመካል በጣም ባለሞያ 👍👍👍👍😍😍😍😍😍
@Mimi-po2rj
@Mimi-po2rj 4 жыл бұрын
የሚያጠግብ እንጀራ ከምጣዱ ያስታውቃል 💞 love it. Keep itup konjo
@EliabRose
@EliabRose 4 жыл бұрын
Thank you dear 👏😘😘
@Mimi-rw3ip
@Mimi-rw3ip 4 жыл бұрын
ሞያ 100% መልክ 100% ❤️❤️❤️
@EliabRose
@EliabRose 4 жыл бұрын
Thank you
@mistlalhabtu9348
@mistlalhabtu9348 2 жыл бұрын
Selam lanchi yhun ehtachin.Tefu keyet nrw yemtgeziu linkun laklign bakishin. Ejochish ybareku betam konjo enjera
@gugsah
@gugsah 3 жыл бұрын
ከ Instagram ነው ወደዚህ ያመራሁት ! በጣም አስገራሚ እና አስደሳች video ነው ይሄ ! አመሰግናለሁ !!! I have subscribed to you and will enjoy all your presentations! Best wishes to you !!!
@azebgoytome4583
@azebgoytome4583 4 жыл бұрын
You are amazing. I love everything about you keep up sister ♥️
@almazmengistu8400
@almazmengistu8400 4 жыл бұрын
ሁሉን አሟልቶ የሰጠሽ ሙያ ከቁንጅና ከአነጋገር ጋር ጎበዝ የኔ አህት!!!!❤️❤️
@nigistaboye74
@nigistaboye74 3 жыл бұрын
Rozeye betam balemuya neshe konjo neshe senesreat yaleshe set neshe ewdeshalew tebareki yene zenache
@netsanetspiritualtube6118
@netsanetspiritualtube6118 4 жыл бұрын
እስካሁን ካየሁት ዮቱበሮች አንቺ እና ሶሲ ነው የወደድኩት ባለ ሙያ ነሽ ስርዓት ያለሽ ሰው ነው ነሽ
@asnakechbelhu2582
@asnakechbelhu2582 4 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ የእናቶች አለባበስ ያምርብሻል።ወግሽን አልረሳሽም ስመ እግዚአብሔር ስጠሪ ደስ ይላል 🙏❤
@MHailu
@MHailu Жыл бұрын
Awesome, thank you so much!!! How much heat do we need ?
@user-rp2pm7tt9k
@user-rp2pm7tt9k 4 жыл бұрын
ሮዚየ ቁንጂና ከሙያ ጋር አድሎሻል እጅሽ ይባረክ ....
@yebrgualsisay6296
@yebrgualsisay6296 4 жыл бұрын
Yene Konjo Egziabher Edme ena tena yistish yene Derbaba.
@meronzergaw5719
@meronzergaw5719 4 жыл бұрын
Wow 🤩 ብቻ አልተቻልሽም በርች 💕
@bezawitkasa5336
@bezawitkasa5336 4 жыл бұрын
በጣም ባለሙያ እኔ ጤፉ ብቻ አድርጌ አብሲት ጥዩ አሳድሬ በክለብ ሶዳ ነው የምጋግረው ያለ አብሲት እየደረቀ አስቸገረኝ አብሹ ልክ ነሽ በጣም ነው ለውጥ የሚያመጣው
@martafikru3830
@martafikru3830 4 жыл бұрын
ባለሙያ ነሽ በጣም አሪፍ ነገር ነው የምታቀርቢው...ደስ ይላል በጣም እስቲ የተበጣጠሰ ጸጉር ለመመለስ የሚረዱ ምክሮች ካለሽ ቪዲዮ ብትሰሪ ...
@birtukanmelka9260
@birtukanmelka9260 4 жыл бұрын
Ewnet new betam dess yilaal yebet injera,Eneem Ke korona behulaa megager jemerku.
@semutubeethio6243
@semutubeethio6243 3 жыл бұрын
ዋዉ ሮዚ በጣም የምትገርሚ ልጅ ነሽ ከሞያ ሞያ ከመልክ መልክ ብቻ ሁሉን አሟልቶ ሰቶሻል ይመችሽ የኔ ውድ
@wosenebantileku9747
@wosenebantileku9747 3 жыл бұрын
ግሩም ነው ሮዚ በርቺ።
@Lovelyathome
@Lovelyathome 4 жыл бұрын
This is how I make injera with no absit! It made my life so much easier. Thank you for sharing Rosi!
@birtukantolla8986
@birtukantolla8986 4 жыл бұрын
Yale abisit may be yezi ager teef silhone yehonal. Ye Ethiopia teef rozye mokerew neber no way. I can’t believe it. Des yilal. Ejesh yebarek konjo thanks
@blenblen9248
@blenblen9248 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር እጅሽን ይባርክ እህታችን በእውነት ቃል አጣሁ ሁለገብ ቻናል ነው ያለሽ በጣም አድናቂሽ ነኝ ባልሽ እድለኛ ነው ውበት ከሙያ ጋር እግዚአብሔር ሁሉንም አድሎሻል ካንቺ ብዙ እንማራለን❤️
@user-sk9rg1fj5z
@user-sk9rg1fj5z 4 жыл бұрын
ሮዝ ኢትዮጵያ ስሄድ እንደ አንቺ ነው ምጋግራው እንወድሻለን 😍😍😍
@algenaatenafe9889
@algenaatenafe9889 4 жыл бұрын
ጎበዝ ሮዚ
@teshome7160
@teshome7160 4 жыл бұрын
ሰላም እዴት ናችሁ ውድ ኢትዮጽያውያን ዋው በጣም ሚያምር እጄራ ነው ሮዚ ባለሙያ ነሽ
@yordanos2546
@yordanos2546 4 жыл бұрын
እንኳን አደረሰሽ እህቴ በጣም ቆንጆ ነዉ በርቺ የኔንም ብቅ ብለሽ እይልኝ አመሰግናለሁ
@guenetzelellew4377
@guenetzelellew4377 3 жыл бұрын
በእግዚአብሔር ስም የሚሰራ ሁሉ በጣም ደስስስ ይላል, በጣም ጎበዝ ነሽ በፀሎት መጀመርሽ ሌላው ግልፅ ሆነሽ ማስረዳትሽን ወድጄልሻለሁኝ, ግልፅ ያልሆነልንን በድጋሚ ከመጣሽ ግልፅ ብታደርጊው፡- የምጣዱን ፓወር በስንት ነው የምትጠቀሚው? ውብ ምጣድ በ350 ነው ተጠቀሙ የሚሉት ከዛ እራሱ ከፍ ዝቅ ይላል.. ይህንን ብታብራሪው ጥሩ ነው, በዚሁ ቀጥይበት ተባረኪ!!! 👌💚💛❤
@sewenettadesse8066
@sewenettadesse8066 4 жыл бұрын
ቆንጆ ነው ግን ይደርቃል ❤️❤️
@markanbisrat7642
@markanbisrat7642 3 жыл бұрын
መሸአላህ በጣም ባሙያ አያያዝሽ እራሱ ሲያምር እጅሽይባረክ💐❤
@EliabRose
@EliabRose 3 жыл бұрын
Amen yaney konjo thank you
@fikermelaku4410
@fikermelaku4410 4 жыл бұрын
Shalom konjet gobez betam balemuya nesh yeamare enjera new yetebarke yehune nege meteche ebelalew 🙏🙏♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️
@birtukantolla8986
@birtukantolla8986 4 жыл бұрын
Hi rozye yene balmoya ehite yene KIM family. Temesiyalesh. Konjo. Good job sister. Siketir enjera rozye tewaredin ezi ager. Ye teef enjera ye Ethiopia teef 5 buko honoligal. Gin be gebis almokerkutim
@mareytube7470
@mareytube7470 4 жыл бұрын
ማሻአላህ ሴት ብሎ ዝም ነሽ አላህ ይጨምርልሽ የኔ ቆንጆ
@mulunehrizzo1720
@mulunehrizzo1720 3 жыл бұрын
im learning how to cook while trying to re-learn my mother language it's pretty cool
@rediatzeleke7161
@rediatzeleke7161 4 жыл бұрын
ሙያ ከውበት ጋር ነው የሰጠሽ ፡ ጎበዝ በርቺ ለኛም በጣም inspiration ነሽ። እናመሰግናለን
@EliabRose
@EliabRose 4 жыл бұрын
You’re welcome dear
@RediatDestalifestyle
@RediatDestalifestyle 4 жыл бұрын
በለሙያ ነሽ ሁሉን አሞልቶ ስቶሻል 🤩
@fifiyeliana7564
@fifiyeliana7564 4 жыл бұрын
Amazing 👏 yene balemoya kujena kemoya gare sihone yabede newe yene konjo 🔥🔥🔥😍😍😍
@sisaykidane1154
@sisaykidane1154 3 жыл бұрын
good job በአንድ ቀን የሚደረሰ እንጀራ ውሰጤ ነው😀
@tsehayabagaro1415
@tsehayabagaro1415 4 жыл бұрын
Roseye Betam gubez nesh Betam balimuye mazershn Betam amesegeynachiwe eindi argewe selasadegush yene gobez😍😍😍😍👏👏👏👏
@saidaahmed5881
@saidaahmed5881 4 жыл бұрын
Betam gobez balemu nesh berchi we love you ♥️😍😘 hulum video eskahu yeserashiw betam harif new berchi kanchi gena bizu entebkalen ayzoshi marey
@alganaweldu
@alganaweldu 4 жыл бұрын
ዋውውው... ውበት ና ሞያ እግዛብሄር ኣድሎሻል !!!🙏🙏🙏😍😍😍🇪🇷
@bzuwerqethiopia569
@bzuwerqethiopia569 4 жыл бұрын
ቁንጅና ከሙያጋ 👌ጎበዝ ቆንጆ በርች
@AO-ce6sv
@AO-ce6sv 4 жыл бұрын
Rosi konjo Egziabeher holunem amuwalto yesetesh 🙏 Tebarekilen 🙏🙏🙏
@fikertebirhanetadesse8086
@fikertebirhanetadesse8086 4 жыл бұрын
እንኳን አደረሰሸ ባለሞያ በጎበዝ በርቺ።
@lenalena7417
@lenalena7417 4 жыл бұрын
Thank you. I tried it and it worked perfectly. God bless you.
@selasshibeshi6097
@selasshibeshi6097 4 жыл бұрын
Thank you rose emokiralehu banch zede,, ambasha eski asayin benatish,, ketesheleme behala saygelebt lemegager efeligalehu
@elaniworkishet9917
@elaniworkishet9917 4 жыл бұрын
ዋው ጀግንና ጎበዝ ባለሙያ አቦ እጅሽ ይባረክ
@yanetetshume
@yanetetshume 4 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ባለሙያ ነሽ በስርአት ያደግሽ መሆንሽ ያሳያል ስነስርአትሽ ደሞ 😍
@bettyayalew1297
@bettyayalew1297 4 жыл бұрын
Hi,Rozzy betam balemuya nesh sele le lebes merchash,shot,merchash,blom enjerash perfect 👌👌👌👌👌👌
@lehulumgezaalew1669
@lehulumgezaalew1669 4 жыл бұрын
ስለ እውነት እስከ አሁን ካየሁት እንዳንች ያደነኩት ሴት የለም ሴት ልጅ በናትዋ ትወጣለች የሚባለው ለዚህ ነው ምርጥ ሴት ዘናጭ ነሽ አትጠገቢም
@EliabRose
@EliabRose 4 жыл бұрын
owe thank you so much yaney konjo
@frehiwotteshager9546
@frehiwotteshager9546 4 жыл бұрын
የኔ ባለሙያ ፋሽኑንም ውበቱንም ሙያውን ስነስርዓቱንም በአንድ ላይ ያሟላች ሴት እንዴት ደስ ትላለች አንቺ እሷ ነሽ
@EliabRose
@EliabRose 4 жыл бұрын
Thank you so much yaney konjo 🙌😘
@mekdiethio3515
@mekdiethio3515 4 жыл бұрын
ሮዚ ቆንጆ ባለሙያ ሴት ነሽ በቃ ፈጣሪ ይጠብቅሽ 😍😍
@eskedar7014
@eskedar7014 4 жыл бұрын
Yene Balemuya, Gobez konjo Injera!
@judbeky
@judbeky 4 жыл бұрын
Er dew bagezkush nbr ‼️‼️‼️ mnm betsry ysakalshale berchi ehtye Respect you
@mekdesmesafint5986
@mekdesmesafint5986 3 жыл бұрын
ቆንጆ ባለሙያ
@raheltadsse789
@raheltadsse789 4 жыл бұрын
Betam hulun amualto yesetesh anchi yenatish konjo nesh abo tebareki we love you
@mobileone6502
@mobileone6502 4 жыл бұрын
ሁለመናሽ ምርጥ ነው በርች የኔ ቆጆ ከዩቱበሮች ሁሉ አችን ብቻ ነው ምወደው 😘😘😘😘😘
@EliabRose
@EliabRose 4 жыл бұрын
Owe thank you so much yaney konjo 😍
@HELPMYSELFPLS
@HELPMYSELFPLS 4 жыл бұрын
You have good quality you are real ethiopian .
@fritatemiye9588
@fritatemiye9588 4 жыл бұрын
Roziye bale moyanesh you’re are good in everything 🥰🥰🥰❤️❤️❤️👏👏👏
@tsionsolomon8636
@tsionsolomon8636 4 жыл бұрын
Hi Rose ...... Betam arif new lememoker asebeyalehu ....gin barley mechemer endet new testun ayabelashewim ..... Bizu gize enjera senemoker ayesakam ketesaka demo testu betam yasetelal..... 1ken kaderema ....🙈
@user-mq5nb2yr7j
@user-mq5nb2yr7j 3 жыл бұрын
ጎበዝ 💕💕💕💕😍😍😍😍😍😍😍❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@EliabRose
@EliabRose 3 жыл бұрын
Thank you dear
@heran9508
@heran9508 4 жыл бұрын
ዉሓሎ ኢኪ 💖
@ethiopia8852
@ethiopia8852 3 жыл бұрын
Arif nesh thanks for sharing
@munas.m4733
@munas.m4733 4 жыл бұрын
በጣም ያምራል masha Allah ❤️❤️❤️❤️
@mesibarkotk5485
@mesibarkotk5485 4 жыл бұрын
ውይ ሮዚዬ የእንጀራ ነገር እማ ተይው እኔ ምርር ብሎኝ ትቼዋለው እስቲ ደሞ ያንቺን ሞክራለው
@emebetretta9803
@emebetretta9803 3 жыл бұрын
ይህንን ሞክሪው። እኔም እምቢ ብሎኝ ነበር። በጣም ነው የገረመኝ። ቆንጆ ሆኖ ነው የወጣልኝ። ለብዙ ሰው ነው የነገርኩት። ሞክሪው።
@user-yn5kd8sk3g
@user-yn5kd8sk3g 3 жыл бұрын
Konjo ለምን እስከዛሬ አላገኘሁሽም love all ur video almost two hrs try to watching some of.. keep it up... this one is am looking .. I comment before I watched it😂I trust u it will b gud as usual🥰😍
@Pp-rd8bd
@Pp-rd8bd 4 жыл бұрын
ዋዉዉዉዉ በጣም ያምራል እማየ ፅዳትሽ በተለይ
@fantuabate9127
@fantuabate9127 4 жыл бұрын
ጎበዝ እንዴህ በህልን በጠበቀ ምልክው መስራት ደስ ይላል
@hawaabdulla3817
@hawaabdulla3817 4 жыл бұрын
Nuriliya yeen konjo wedddddd maragishaa
@mewdedgetachew8747
@mewdedgetachew8747 4 жыл бұрын
ሞያ ፀባይ ቁንጅና ሁለገብ ነሽ ጎበዝ በርቺ ውድድድድ
@robetube2999
@robetube2999 4 жыл бұрын
ዋው ባለሙያ እጅሽ ይባረክ
@ehfamilytube2151
@ehfamilytube2151 3 жыл бұрын
betam gobez neshi kemiseshi betam yameral yet new yegezashiwu
@keriamen3250
@keriamen3250 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥሽ! ድንቅ ነሽ::
@user-js4jt9lg2s
@user-js4jt9lg2s 4 жыл бұрын
Gobze nesh yen konjo tebarkelig
@kiyatesfaye8257
@kiyatesfaye8257 4 жыл бұрын
Yene konjo ejish yibarek wuddd
@nuhaminendale358
@nuhaminendale358 4 жыл бұрын
Eroziye yene gobez berchi betam arif video new. Metadeshe wase metad nechi adel ethiopian negn metaduan wedeje gezechat power betam asechegeregn power sente laye aregeshe new arif yemehonew? Beterefe betam new mewedeshe 😘
@hiwothaile5662
@hiwothaile5662 4 жыл бұрын
Balmuya nesh gobez🙌🙌🙌
@rahelrahel467
@rahelrahel467 3 жыл бұрын
Egshe yebarke amne beyie
@martamarta2901
@martamarta2901 4 жыл бұрын
ሙሉ ሴት እኮነሽ ሮዝዬ ፍቅር♥️ ተባርኪልኝ 🙏🏾
@EliabRose
@EliabRose 4 жыл бұрын
Amen amen thank you soooo much 🙌🙌🙏🙏🙏🤗🤗🤗
@ermiasassefa939
@ermiasassefa939 4 жыл бұрын
God bless you it's so amazing to have by this generation like you Ethiopian woman all family bless you
@EliabRose
@EliabRose 3 жыл бұрын
Thank you dear
@hbbh4598
@hbbh4598 4 жыл бұрын
Tanks rozi konjo yhager lbsochunm keyet endehonu btastewawkin😀😘
@lenagreetsonglama1833
@lenagreetsonglama1833 4 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ ሁለመናሽን እወደዋለው የገረመኝ ግን የ አምቦሀው ነገር ነው ድቅ ነው ብቻ ብልሀትሽን አደነቁት
@EliabRose
@EliabRose 4 жыл бұрын
Thank you dear
@1momona
@1momona Жыл бұрын
እህት አለም እጅሽ ይባረክ 🙏 ይሄን ምጣድ በቅርብ ገዛሁት ሙቀቱ ስንት ላይ አድርገሽ ነው የጋገርሽው
@skettube4149
@skettube4149 Жыл бұрын
ዋው ምጣዷን ወደድኳት ሳኡድ ትገኝ ይሆን
@shaikhaalthani2822
@shaikhaalthani2822 3 жыл бұрын
በጣም የምራል እግዛብሄር ይባርክሽ
@tigistmelese5998
@tigistmelese5998 4 жыл бұрын
Hi rozya konjo injera new betam yegagershew meskal taff yet new yegezashew pls nigaregni order madreg efaligalhu
@mklityehodeyne5770
@mklityehodeyne5770 3 жыл бұрын
Betam new Desi yemitiyiw ye ewnet balemuya neshi
@lucybelay1414
@lucybelay1414 4 жыл бұрын
fetari yibarkish
@ahmedmusa9821
@ahmedmusa9821 3 жыл бұрын
Thank you for the information. I just need to know the name of the wheat flour you use and the temperature of the oven?
@tsedeniyahiruy6369
@tsedeniyahiruy6369 4 жыл бұрын
Is there anything you can't do? I'm so impressed
@EliabRose
@EliabRose 4 жыл бұрын
Thank you 😀🙌👏😘
Ethiopian Food/Cuisine " 24 hour Teff Injera" የጤፍ እንጀራ በ24 ውስጥ
22:04
Underwater Challenge 😱
00:37
Topper Guild
Рет қаралды 26 МЛН
Fortunately, Ultraman protects me  #shorts #ultraman #ultramantiga #liveaction
00:10
ለ ሆስፒታል ዝግጅት | WHAT IS IN MY HOSPITAL BAG!
28:39
ወንድሙ ስለ አሟሟቱ ተናገረ! የባቡጂ የቀብር ስነ ስርአት!
19:31
Yehiwet Gets - የህይወት ገፅ
Рет қаралды 349 М.
የሽቶ ምርጫዎቼ | Big Perfume Haul
16:47
Eliab Rose
Рет қаралды 107 М.