Leyu Tune - ለዩ-Tune ምዕራፍ 2 ፤ ክፍል 17 በርጠሚዎስ ፤ ሰውሰን ፤ ነባ/Ethiopiangameshow/leyutune/lisaentertainment

  Рет қаралды 251,258

Leyu Tune (Lisa Entertainment)

Leyu Tune (Lisa Entertainment)

Күн бұрын

Info
*****
#Sami
#Ethiopiangameshow
join this channel to get access
/ @leyutunelisaentertain...
Leyu Tune, an Ethiopian entertainment game show created by samuel alemayehu
#Leyutune
#suzi
#1mesakesamigar
#Ethiopiantiktok
#ethiopianmusic
#ethiopianartists
#tv show
#tvshow
#Tv show
#funnyshow
#Ethiopianmusicshow
#ethiopiangameshow
#ethiopiancomedy
#ethiopian game show
#ethiopiangame show
#Ethiopiangameshow
#Ethiopian game show

Пікірлер: 177
@hamudianwer7368
@hamudianwer7368 2 жыл бұрын
ፕሮግራሙ በጣም ቆንጆ ነው እና ነቢል ኑር መክሊት መቅዲ ቢጋበዙ ደስ ይለኛል
@amanibelay6199
@amanibelay6199 2 жыл бұрын
አሪፍ ሃሳብ ነው🤙
@fafihusen238
@fafihusen238 2 жыл бұрын
Betam arif hasabi nw ykirebu
@denebittube2656
@denebittube2656 2 жыл бұрын
Awo battttttammm
@alboyutube8828
@alboyutube8828 2 жыл бұрын
ሀሪፍ ምርጫ ነዉ ይጋብዙልን
@ሙባረክኸይሬ
@ሙባረክኸይሬ 2 жыл бұрын
የኔም ሀሣብ ነው
@Kaltsega
@Kaltsega 2 жыл бұрын
የነቢልን ጀማ አቅርብልን ውዴ በርጠሚወስ ውስጤ ነክ የኔ በርሮ You are a talented man 🥰❤️
@yoniman5994
@yoniman5994 2 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ፕሮግራም ነው የነ ነቢል ጓደኝነት በጣም ያስቀናል እና እነሱን ጋብዛልን 🙏
@abiystive564
@abiystive564 2 жыл бұрын
በርጠሚዎስ በጣም ነው ምወድህ ❤❤❤😍😘
@tesfuyeegziabherlij3325
@tesfuyeegziabherlij3325 2 жыл бұрын
በርጠሚዎስ በጣም ጎበዝ ልጅ ነው በጣም ነው የምወድህ
@mahderabebe9537
@mahderabebe9537 2 жыл бұрын
በርጠሚዩስዬ ስወደው ማርያምን ምርጥ ልጅ😍😍
@lehulumgizealew7046
@lehulumgizealew7046 2 жыл бұрын
በርጠሚወስ ግን ግራገብ ሰው ነው ለካ!!! እምወደው ልጅ!!!
@filagotgetachew8939
@filagotgetachew8939 2 жыл бұрын
Bertemios has a bright future ahead of him. He is really talented. The most.
@ሀና-ፈ3ከ
@ሀና-ፈ3ከ 2 жыл бұрын
ሳሚ ስነስርአት በጣም ደስ ይላል ሱዚን ጨዋታ ልጅነትን አስታወሰኝ soብዙ ናቸው ድብብቆሽ ጢባጢቤ ቃጤቃጤ ጥሎ ማለፍ እነዚህን ሁሉ ተጫወቱ በእናትህ
@SuperAstrax111
@SuperAstrax111 2 жыл бұрын
ወይኔ 5ቱንም የ2000 ብር ሽልማት መለስኩ፡፡ ኧረ ሳሚ ጥራኝ😅😅😅
@ኢትዬጲያሀገሬ-የ1ተ
@ኢትዬጲያሀገሬ-የ1ተ 2 жыл бұрын
የፋና ላምሮትን ዳኞችን ጋብዝልን
@tarikuaselassa3498
@tarikuaselassa3498 2 жыл бұрын
ምርጦችዬ እንኳን ደህና መጣቹ የምዬ የአገሬ ልጆች ሰላማቹ ብዝት ይበልልኝ በያላችሁበት😘😘😘😘😘
@christinatube760
@christinatube760 2 жыл бұрын
ውዴ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን? እ የኔ ውድ?
@ሀሌታውሀ-ነ9ለ
@ሀሌታውሀ-ነ9ለ 2 жыл бұрын
በርጠሚዮስ መስፍን ጠጆን ትተካልናለሃ
@tsion1202
@tsion1202 2 жыл бұрын
Theatrical art department is not only in AAU...There is also at Hawassa,Gondar, Wokite...
@edenalex6688
@edenalex6688 2 жыл бұрын
Also debere markos
@samueltesfaye9281
@samueltesfaye9281 2 жыл бұрын
And also siol
@kalkidanmisganaw8176
@kalkidanmisganaw8176 2 жыл бұрын
@@samueltesfaye9281 ee 😳
@Zemariam19270
@Zemariam19270 2 жыл бұрын
Bertemiwos is so funny 🤣
@christinatube760
@christinatube760 2 жыл бұрын
ውዴ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን? እ የኔ ውድ?
@mahiamare2251
@mahiamare2251 2 жыл бұрын
Eyahadek Neba merex sew bexam new yemewedek 😘😘😘ena ye adamawa konjo 😘😘😘😘
@dagmawidemeke2754
@dagmawidemeke2754 2 жыл бұрын
ኧረ እኔ በርጠሚዮስና ነባ ገና ሳያቸው ሳቄ ነው የሚመጣው እንኳን አውርተው
@jovaniking6926
@jovaniking6926 2 жыл бұрын
Susu betam nw mwedsh tik tok mgebaw anchin lemayet nw 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@nazarethteffera6051
@nazarethteffera6051 2 жыл бұрын
ሱሱ 🥰🥰🥰🥰🥰👍👍
@amilojoo
@amilojoo 2 жыл бұрын
Nebil Mekdi and Meklit
@darikzeamanuel1644
@darikzeamanuel1644 2 жыл бұрын
ሳሚዬ ምነው ካንተ የማይጠበቅ ነገር ዛሬ ወጣህ"ቴአትር ብዙ ዩኒቨርስቲዎች እየሰጡ፣እያስመረቁ ነው....ለምሳሌ ወሎ፣መቀሌ፣ጅማ፣ደብረማርቆስ፣ባህርዳር፣እረ ወልቂጤም ምርጥ ነው።....
@gerinetgezahegnbrogera2213
@gerinetgezahegnbrogera2213 2 жыл бұрын
ቶማስን ብትጋብዙ በጣም ደስ ይለኛል
@addisababa8897
@addisababa8897 2 жыл бұрын
አረ ሳሚ የመጨረሻ ነው ያሳቃቹኝ ከስላቢው ጋር። ግን በጣም አከበዳችሁበት መጨረሻ ላይ ሙዚቀኞች እራሱ አይመልሱትም
@abityyemaya9501
@abityyemaya9501 2 жыл бұрын
ሳሚ ግን ለምንድ ነዉ ከዩትዩበር አዉራዎችን የማትጋብዝልን
@kirubelmelaku1859
@kirubelmelaku1859 2 жыл бұрын
Susu liliy betam nw yemewedeshe yene konjo
@fikremichealsimenh8306
@fikremichealsimenh8306 2 жыл бұрын
Susuya yena konjo
@samrawitdemas4775
@samrawitdemas4775 2 жыл бұрын
ይሄ ፕሮግራም ለምንድን ነው እማይታየው
@mequanintmitiku6388
@mequanintmitiku6388 2 жыл бұрын
My sweet tiktoker😍😍😍😍😘 susu
@arsemayene3628
@arsemayene3628 2 жыл бұрын
Wowwww meritoch Enkuan dehna metachu
@samivib5563
@samivib5563 2 жыл бұрын
Tewadaj program.... finan hidru plz, tadle gemchu,
@የጥላሁንልጅ
@የጥላሁንልጅ 2 жыл бұрын
ናቲ መክሊት እና ነቢል ይጋበዙ
@Sofi-ks3zo
@Sofi-ks3zo 2 жыл бұрын
ዩቲዩበሮችን ለምን አታቀርብም ሳሚዬ 1 አውራዎች 2 ልዩ እና ማሂ ከሴቷ ጓዴኛቸው ጋ
@HH-505
@HH-505 2 жыл бұрын
ኣውራወች በጣም ሙዚቃ ያቃሉ👍
@nazarethteffera6051
@nazarethteffera6051 2 жыл бұрын
Susu🥰🥰🥰🥰
@selamfiker4952
@selamfiker4952 2 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነበር
@belenbehailu8483
@belenbehailu8483 2 жыл бұрын
Bertemios 😍😍
@helentemesgen1270
@helentemesgen1270 2 жыл бұрын
😍😍😍Yehan game benormale sejemer memeker felgalwe
@binibanabinibana1024
@binibanabinibana1024 2 жыл бұрын
susu!!!!!!!....andegn ,we love u!!!!
@christinatube760
@christinatube760 2 жыл бұрын
ውዴ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን? እ የኔ ውድ?
@yemisracheshetu3346
@yemisracheshetu3346 2 жыл бұрын
በርጠሚዎስ long naw betam
@mebratgebre7554
@mebratgebre7554 2 жыл бұрын
በጣም የሚገርመኝ በመጨረሻ ላይ ደርሰው የያዙትን ገንዘብ ይዘው እንደመውጣት ለ70 ሺ ብር እንቀጥላለን ሲሉ ነው አለመመለሳቸውን መገመት መቻል ነበረባቸው ምክንያቱም ወደ ሁለተኛው ዙር ሲመጡ ብዙ አይመልሱሞ
@ሀሌታውሀ-ነ9ለ
@ሀሌታውሀ-ነ9ለ 2 жыл бұрын
ልጅታ እሽቱ ላይ መቀነስ አይገባኝም ያለችው መስላኝ ስደግፋት ነበር ወይኔ
@christinatube760
@christinatube760 2 жыл бұрын
ውዴ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን? እ የኔ ውድ?
@meseretmeseret6621
@meseretmeseret6621 2 жыл бұрын
መጣችሁ ስወደዉ ይሄን ፕሮግራም
@martabelay6787
@martabelay6787 2 жыл бұрын
አውራዎችን ጋብዝልን
@netsigebre7406
@netsigebre7406 2 жыл бұрын
Bekirbu new meketatel yejemerkut betam ymechal
@adisuabraha7992
@adisuabraha7992 2 жыл бұрын
Welcome ምርጦች
@nardiethiopia2769
@nardiethiopia2769 2 жыл бұрын
በርጢ ትሰለባለህ ብዬ እየጠበኩ ነበር 😁😁
@eyuelketema6173
@eyuelketema6173 2 жыл бұрын
😀 ግማሽ ገንዘቡ ተሰለበ እንጂ
@Betselot33
@Betselot33 10 ай бұрын
😂😂😂
@abirayakobo4723
@abirayakobo4723 2 жыл бұрын
ሻሚሻየ እንኳን ደህና መጣችሁልን
@nardi7155
@nardi7155 2 жыл бұрын
Arif program new betamm
@nazarethteffera6051
@nazarethteffera6051 2 жыл бұрын
susu🥰🥰🥰🥰
@yefikerseat4761
@yefikerseat4761 2 жыл бұрын
sehetet!!!! Theatrical art department is not only in AAU...There is also at Hawassa,Gondar, Wokite
@lensazerihunbekelemeti9095
@lensazerihunbekelemeti9095 2 жыл бұрын
እባክህ life of abel እና nebile , mekelit ጋብዝልኝ እባክህን
@maizei3658
@maizei3658 2 жыл бұрын
Samiye, sewedek ❤
@nardiethiopia2769
@nardiethiopia2769 2 жыл бұрын
ደስ ሲሉ 😘😘😘
@christinatube760
@christinatube760 2 жыл бұрын
ውዴ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን? እ የኔ ውድ?
@solomonfanta5232
@solomonfanta5232 2 жыл бұрын
Susuye yene konjo
@netsanettefera7789
@netsanettefera7789 2 жыл бұрын
Sus ❤️❤️
@eteneshshumerga5015
@eteneshshumerga5015 2 жыл бұрын
ነቢል ኑር መክሊት መቅዲ ይጋበዙ
@esayasmequanint9539
@esayasmequanint9539 2 жыл бұрын
Theatrical Art AAU bicha aydelem Misetew. Lemsale UOG yisetal,
@whynot7200
@whynot7200 2 жыл бұрын
በፅናት እዬብ
@zolzol7995
@zolzol7995 2 жыл бұрын
ሳሚሻ በጣም ነው ፕሮግራምሕን እምከታተለው
@mayadilu1593
@mayadilu1593 2 жыл бұрын
በርተምዮስ ❤ ነባ ❤
@effortmedia3337
@effortmedia3337 2 жыл бұрын
አንዳንዴ ነገሮችን ሚዲያ ላይ ስናወራ እርግጠኛ የሆንውን ብቻ ብናወራ ጥሩ ይመስለኛል፣ ቲያትሪካል አርት፣ ከ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በተጨማሪ፣ ደብረ ማርቆስ፣ ባህርዳር፣ ጂማ አክሱም ይሰጣል እሺ
@tsionmenberu6736
@tsionmenberu6736 2 жыл бұрын
ጎንደርም ይሰጣል
@yaredmellise2737
@yaredmellise2737 2 жыл бұрын
ሼባው በርጤ አሪፍ ነው ችኳ አትመቸኝም ጢባራም ናት
@የድንግልልጅ-ረ6ወ
@የድንግልልጅ-ረ6ወ 2 жыл бұрын
Susu ስወድሽ እኮ
@leyumedhanit3154
@leyumedhanit3154 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣the way u dance
@yefelekebay
@yefelekebay 2 жыл бұрын
There is a very disturbing echo sound, never heard it on the show before.
@akliluethiopia
@akliluethiopia 2 жыл бұрын
እንኩዋን ደህና መጣቹህ
@christinatube760
@christinatube760 2 жыл бұрын
ውዴ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን? እ የኔ ውድ?
@MrMammush22
@MrMammush22 2 жыл бұрын
ሰላቢው አልተቻለም😁😁😁
@zolzol7995
@zolzol7995 2 жыл бұрын
በጉጉት ነው እምጠብቅሕ ሑሌ
@teketelasfaw2513
@teketelasfaw2513 2 жыл бұрын
1
@hanannguse4940
@hanannguse4940 2 жыл бұрын
ሳሚዬ💕💕
@christinatube760
@christinatube760 2 жыл бұрын
ውዴ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን? እ የኔ ውድ?
@megenamegen3986
@megenamegen3986 2 жыл бұрын
Eski yet nachu ye susu afkariwoch
@christinatube760
@christinatube760 2 жыл бұрын
ውዴ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን? እ የኔ ውድ??
@dawittewodros4546
@dawittewodros4546 2 жыл бұрын
teatlical art mekellem yestal
@tamratdamitew8740
@tamratdamitew8740 2 жыл бұрын
hulum and laptop lay bemiyalkbet zemen arrangement , mastering eyalchu attarakut, nuclear mablalat asmeselachut eko lmao
@mulukenlanka8266
@mulukenlanka8266 2 жыл бұрын
እንዴት ቲክቶከር ትጋብዛለህ? Anybody can be a tiktoker. Nonsense at all. እኛ ሀገር ቲክቶከር እንደ አርቲስት የሚታየው ነገር ተገቢ አይደለም። ይህንን አይቶ ድፍን አገሪቱ ቲክቶከር እንዲሆን ነው እንዴ? ምን አለ ትውልዱ aspire የሚያደርጉ ለሀገር የደከሙ የተለያዩ ግለሰቦችን ብትጋብዝ? Athletes, የተረሱ የብሔራዊ ቡድናችን ተጨዋች የነበሩ ፣ የጤና ባለሙያዎች ፣ ሀገር ወዳድ ባለሀብቶች፣ የተረሱ አርቲስቶች ወዘተረፈ ። የዚህ specific ፕሮግራም ዓላማ ምንድነው ? ድፍን አገሩ tiktoker account እየከፈተ tiktoker እንዲሆን ነው ? ይህ ያንተ ፕሮግራም ከተጀመረ ወዲህ አስጠልቶኝ ያልጨረስኩት ፕሮግራም ነው ።
@lijnatty2082
@lijnatty2082 2 жыл бұрын
ምቀኛ ከሶሻል ሚድያ አሁን ተፅዕኖ ፈጣሪ ቲክቶክ ነው negative ነገር አልሰሩም ሀበሻ እኮ አይቦትረፍ አለም ላይ በቲክ ቶክ ስንት ታሪክ ይሰራል አንተ ቲክቶከር አቱኑ ትላለህ ሬድዮ ስናዳምጥልህ ልንኖር ነው እንዴ ዘመኑን ዋጅ ወንድም
@sewulesewu994
@sewulesewu994 2 жыл бұрын
nebil nurn gabziln
@fomanfo5172
@fomanfo5172 2 жыл бұрын
Dedebobech nachew mnm miyakut nger yelam neba yeshalen nbr
@dochodocho8126
@dochodocho8126 2 жыл бұрын
አባቴ... እየሄድክ/ እየሄድሽ የሚለው ቃል በ 1997 ዓ.ም ባህርዳር ዩንቨርስቲ ውስጥ የጀመርነው እኛ ነን::
@sisay7
@sisay7 2 жыл бұрын
በትክክል ሰምተኧው ከሆነ ከሰዉ ሰምቼ ተጠቅሜው ነው የኔ ፈጠራ ነው አላለም።
@fevenmangistu7900
@fevenmangistu7900 2 жыл бұрын
hulu kaya 😂😂😂😂😂
@dochodocho8126
@dochodocho8126 2 жыл бұрын
የቅርብ ጊዜ አባባል አይደለም ለማለት ነው ተረጋጉ 😄
@tsion1202
@tsion1202 2 жыл бұрын
enshelmachu?
@blena9791
@blena9791 2 жыл бұрын
@@dochodocho8126 የስከሳ ጥግ
@beimnetshawlachew9961
@beimnetshawlachew9961 2 жыл бұрын
endewe befetari enin asatefugn ebakachu
@christinatube760
@christinatube760 2 жыл бұрын
ውዴ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን? እ የኔ ውድ?
@ismailezra5808
@ismailezra5808 2 жыл бұрын
Lejitwa setastela abo gn arif game neber
@christinatube760
@christinatube760 2 жыл бұрын
ውዴ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን? እ የኔ ውድ?
@sarawendifraw1249
@sarawendifraw1249 2 жыл бұрын
menem atastelem betam normal nech yest telacha legelachu new
@ismailezra5808
@ismailezra5808 2 жыл бұрын
@@sarawendifraw1249 mn telalach echi geltu esti zem beyi set
@belenbehailu8483
@belenbehailu8483 2 жыл бұрын
Sherobea abigail ena namen yekrebulen
@sirbootagaragara
@sirbootagaragara 2 жыл бұрын
maatii naaf taimee
@muhammedabdulmanan6359
@muhammedabdulmanan6359 2 жыл бұрын
Neba lemdnew mekorejew
@nebilaibrahim5974
@nebilaibrahim5974 2 жыл бұрын
Ye nebilnur jema ykrebln
@asniit1199
@asniit1199 2 жыл бұрын
በቀጣይ ዩቱበሮች ጋብዝልን
@christinatube760
@christinatube760 2 жыл бұрын
ውዴ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን? እ የኔ ውድ?
@fetiyayesraj3466
@fetiyayesraj3466 2 жыл бұрын
AWERAWOCH YEGABZULN
@chuchumike3286
@chuchumike3286 2 жыл бұрын
እንኮን አሽንፍ የምወደው ልጅ
@elenitekalign33
@elenitekalign33 2 жыл бұрын
እንደኔ ከ አትጠገብ ፍቅር የያዘው አለ????
@mengistutufa6062
@mengistutufa6062 2 жыл бұрын
Ende bertemiyios gibda nw
@በኢትዮጵያስምአትነግዱ
@በኢትዮጵያስምአትነግዱ 2 жыл бұрын
በርጠሚዮስ አጫዋቹ ሲዞር ይሰለባል ብዬ ጠብቄ ነበር
@veronica-kv5qs
@veronica-kv5qs 2 жыл бұрын
Ye Nebilo jema yetera
@tsionbelete7375
@tsionbelete7375 2 жыл бұрын
Nebil nur mekdi meklit yigabezuln
@صوفيمحمد-س4ذ
@صوفيمحمد-س4ذ 2 жыл бұрын
😀😀😁
@selam4104
@selam4104 2 жыл бұрын
ልጅትዋ ግን የዳንስ መንፈስ አለባት
@TT-lz3sz
@TT-lz3sz Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂
@XaliimaMaxamed-q7c
@XaliimaMaxamed-q7c 2 ай бұрын
ሡሡኢቶቢያነትእደ
@tesfuyes
@tesfuyes 2 жыл бұрын
ሱሱ የስምሽን ትርጉም አታውቂውም በአማርኛው ሶስና ሲሆን Susan የባይብል ስም ሲሆን ትርጉሙ Lily rose ሲሆን አረብኛ ሳይሆን ሂብሩ ነው
@nazarethteffera6051
@nazarethteffera6051 2 жыл бұрын
አበ ባ ነው በሀረብኛ
@josiazeb3876
@josiazeb3876 2 жыл бұрын
ሱሱ ሲያጥር ነው ሰሟ ስው ሰን ነው ሱሱ አደለም
@bisratdamtew6147
@bisratdamtew6147 2 жыл бұрын
emarat mnd new
@selamgebrehaweriat3442
@selamgebrehaweriat3442 2 жыл бұрын
እረ ቲያትር ወሎ ዩኒቨርሲቲም ይሰጣል
@teddikebedet9230
@teddikebedet9230 2 жыл бұрын
ፕሮግራሙን የታሪክ ነክ የሀገር ባሕል ነክ ቢሆን መልካም ነው ተውልዱ ባሕል ታሪክ የተመታታበት ነው
@MM-zz4qf
@MM-zz4qf 2 жыл бұрын
ድምጷ ሲያስጠላ
@elenitekalign33
@elenitekalign33 2 жыл бұрын
ርእሱ ሄለን ነው
@lijnatty2082
@lijnatty2082 2 жыл бұрын
ለነባ ስል ነው የገባሁት ሲወጣ ወጣሁ ✌️😂
@kbgm3110
@kbgm3110 2 жыл бұрын
Kiki
@abeltekleab5502
@abeltekleab5502 2 жыл бұрын
Awe meta yow meta......hop
@kalihirut2165
@kalihirut2165 2 жыл бұрын
ara aberko deyaa ena sura or bas g gabezulig
@christinatube760
@christinatube760 2 жыл бұрын
ውዴ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን? እ የኔ ውድ??
Leyu Tune - ለዩ-Tune ምዕራፍ 1፤ ክፍል 3
56:09
Leyu Tune (Lisa Entertainment)
Рет қаралды 190 М.
pumpkins #shorts
00:39
Mr DegrEE
Рет қаралды 107 МЛН
Я сделала самое маленькое в мире мороженое!
00:43
Кушать Хочу
Рет қаралды 4,2 МЛН
Seja Gentil com os Pequenos Animais 😿
00:20
Los Wagners
Рет қаралды 22 МЛН
Крутой фокус + секрет! #shorts
00:10
Роман Magic
Рет қаралды 40 МЛН
ከሞዴሎች ጋር ሴቶች vs ወንዶች ውድድር Friends Show ፍሬንድስ ሾው
37:11
Friends Show - ፍሬንድስ ሾው
Рет қаралды 120 М.
Leyu Tune - ለዩ-Tune ምዕራፍ 1 ፤ ክፍል 5 መሳይ ፤ ሀና ፤ አብነት
45:14
pumpkins #shorts
00:39
Mr DegrEE
Рет қаралды 107 МЛН