KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ከ 2 ዓመት በኃላ አሳካውት ኢክራም አለቀሰች
51:10
እንዴት አባት መጥፎ ነገር ይመኛል? | ገንዘብ ከልጅ ይበልጣል? | እንተንፍስ #39
52:33
How to treat Acne💉
00:31
Гениальное изобретение из обычного стаканчика!
00:31
Cheerleader Transformation That Left Everyone Speechless! #shorts
00:27
Không phải tự nhiên các nước châu Phi yêu mến nước Nga. Bởi nước Nga có một TT đáng yêu #putin
00:19
አሊ ተናዷል ለናተ በምሰጠው አስተያየት አዋረድሽኝ አለኝ😢
Рет қаралды 13,281
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 179 М.
SEADI & ALI TUBE
Күн бұрын
Пікірлер: 200
@zd1543
Ай бұрын
ትክክልሽ ሳአድ እኔ 9 አመቴ አልፈታም ብሉ እቢ አለኝ እሱ ግን አግብቶእየወለደነው በሠላም እንድላቀቅ ዱአአድርጉልኝ
@حياة-ع9ح
Ай бұрын
አላህ ኸይሩን ይሻልሽ የኔቆጆ
@Sነኝወሎየዋ-c5o
Ай бұрын
አላህመልካሙን ነገር ይምረጥልሽ
@ሃሲነት-የደሴዋ
Ай бұрын
በሸሪአ ፍርድ ቤትኮ መፍታት ትችያለሽ
@bintmoha3172
Ай бұрын
ወዶ ነው ሸሪዓ ፍርድቤት ሄደሽ አትፈችም ካልፈለግሽ
@zd1543
Ай бұрын
@withoutislamnolife6949 በሸሪአ ፍርድ እኔ ሐገር ታልገባሁ አይቻልም አሉ
@DawudHassen
Ай бұрын
ማሻአላህ ጎበዝ ሀቂቃ ያልሽው ሁሉ ልክ ነው ለኛ ትልቅ ትምህርት ነው የለገስሽን ወንዶችም እሚጨማለቁት ከቤት ተቀምጠን የነሡን እጅ ስንጠብቅ ነው ለቂቃ ልንነቃ ይገባል ሠአድ እንዳለችው ጀዛኪላሁ ኸይረን ውዷ
@ShkuSheku
Ай бұрын
ልክ ነሽ እኮ ብዙ የከፈልንበትን ትዳር በደቂቃ የራስሽ ጉዳይ የሚሉት ነገረ ግን አላህ ኒካህን በወንዶቾ እጅ ያደረገው ከኛ እነሱ ጠንካራ ሆነው ነው ሴትን የሚያከብር የተከበረ ነው ❤❤ sallahi alhi waslum የብዙ ወንዶች ችግር ነው የተናገረሽው ሰአዲ
@እኔነኝከዛሰፈር
Ай бұрын
ትክክል ነሽ ሰአዲ ሴትልጅ. በምንም ነገር እሯሷን መቻል አለባት. አሊ በራስ መተማመን ይኑርህ
@ZeibaHussan
Ай бұрын
የሠው ወሬ የሚሠማ ወዲ ስጠላ አሊኳን የሠው የሚሠማ አይመስለኚም
@FatumaFatuma-gs8qr9715
Ай бұрын
ዛሬ👍✅አርጌሽአለሁ እዉነት እና ጠቃሚ ምክር ነዉ የዛሬዉ ሠአድ ቆጆ❤
@Zehara9
Ай бұрын
ፋጡማየ ደምሪኝ💗💗💗
@Fatumaweleyewa
Ай бұрын
ነይ እንደማመር ማሬ❤@@Zehara9
@SumiWelloTube
Ай бұрын
አስላሙ አለይኩም ወርህመቱላሂ ወብርካቱሁ አህለን ወሳህለን እንካን ደህና መጣሽ//አላህ ሆይ! ዱንያን የኛ ትልቁ ተቆርቋሪ ፣የእውቀታችን መጠንም ፣የጀሀነም እጣ ፈንታችንን አታድርገን ጀነትንም ማደሪያችን አድርገን በምህረትህ እጅግ በጣም መሃሪ ሆይ!🤲
@MADINAMadina-ko4rm
Ай бұрын
ልክነሽ እኛሴቶች በተጠንቀቅ ነው መኖርያለብን ወንዶችን100%አለማመንነው
@Zehara9
Ай бұрын
መድየ ደምሪኝ❤❤❤
@Zdtube-yq9tv
Ай бұрын
ልክ ነሽ ወዶቺ እኮ እውነትን አይወዱም ሴት ልጂ የሆነ የራሷ የሆነ ነገር ሌኖራት ይገባል በተለይ በአሁኑ ሰአት ከባድ ነው
@Zehara9
Ай бұрын
ዜድየ ደምሪኝ
@አልሀምድሊላህስለሁሉምነገ
Ай бұрын
🤭🤭🤭 አቤት ይችን ሙድ ለጋሽ መህሙድ አሉ እንደ ሚመስለኝ ሴትልጅ ሴርታ እራሷን ማስተዳደሩ ሳይሆን ያስከፋቸው በአሊ ዙሪያ ያሉ ወንዶች በአሊ ሂወት ማማር የሚቀኑ ናቸው :: እጅ ምክርሽ ስህተት ኑሮበት አይደለም💯
@المصدرالافضل-ظ6و
Ай бұрын
ትክክል ነሺ ሰአድ አሁኑ ሰአት ሴት በእግሯ አለባት ያሁኑ ወንዶች እንደ ድሮው እንዳበቶቻችን ሰርተው ግረው እሚያስተዳድሩ አይደለም በውስጡ ያለችውን ሳያስተዳድሩ ሌላ ልባቸው ይክጅላል ትዳር የረከሰበት ፍች የበዛት ዘመን ነው
@ዱኒያድካምብቻ
Ай бұрын
ልክነሽ. ሳአዲ የልቤን. ነዉ ያወራሽዉ. ዝበያቸዉ. ቀተዉ. ነዉ. ወደፊት. ብቻ. ጀግናናሽ
@gfrdgfds2259
Ай бұрын
በትክክል ነሸ እህቴ ጀግና አይዞሽ❤❤❤🎉🎉😢
@Zehara9
Ай бұрын
ደምሪኝ ውድእህቴ❤
@madinatake4848
Ай бұрын
ሊቦነ ይስጠቸው ወዶች ጉሉ አሚን
@queenqueen73
Ай бұрын
100% right nesh eshi minim endatakomi hasabishin makafel endatakomi hulum negerish betam gobez, konjo, endihum tenkara nesh. Yandand setochina ye wondoch mikegna comment endatisemi adera eshi. We r with u always.
@ዜድወለየዋ-ዸ1ጸ
Ай бұрын
ትክክልነሽ ቀጥይበት ❤❤❤❤❤❤
@Zehara9
Ай бұрын
ማርየ ደምሪኝ
@shfeekshfeekgg4594
Ай бұрын
እውነትነዉ ሰአድ እኔም ገጥሞኝነበር ወዶች ከነሱበላይ ሥንሆን አይወዱም ከነሱበታች ሥንሆንጅ ያለማወቅም ይጎዳል አልሀምዱሊላህ አለፈ
@Zehara9
Ай бұрын
ማርየ ደምሪኝ🌹🌹🌹🌹🌹
@TiguRit
Ай бұрын
ትክክል❤❤❤
@እናትናፍቂኛለሽውድድድድድ
Ай бұрын
ትክክል ✅✅✅ እህቴ😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤
@Zehara9
Ай бұрын
ደምሪኝ ያገሬልጂ
@Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ
Ай бұрын
አችኮ ጀግና ቆራጥ በራስሽ የምትተማመኒ ልጅ ነሽ ሰአድ ካች ብዙ ተምሬ አለሁ ሴቶች ቆፍጠን በሉ
@ሉሉየየሀራዋ
Ай бұрын
ትክክክ❤❤❤❤🎉🎉🎉
@MedinaDdd
Ай бұрын
ትክክክል ሰአዲየ አይወዲም
@Zehara9
Ай бұрын
ደምሪኝ ውደ
@BobiBobi-x4h
Ай бұрын
አብሽሪ ለኸይር ነው ሰአዱ ሰብ አስደርጊኝማ😂
@Zehara9
Ай бұрын
ማሬ ነይ እስኪ አብረን እንደግ በቅንንነት❤
@BobiBobi-x4h
Ай бұрын
@Zehara9 መርሀባ
@hadiya6386
Ай бұрын
ልክነሽ ሠአድዬ
@Hshh-zo4rk
Ай бұрын
አወ ትክክል ነሺ መተጋገዝ ጡሩ ነው ይወደዳልም ሤት ልጂም ብትሆን እራሦን አሥከብራ የባልዎን አምር ሣታጎል ከሆነ ያሁኑን ወጭ ካልተረዲዱ አይቻልም
@Zehara9
Ай бұрын
እህት ደምሪኝ🌷🌷🌷🌷
@Hshh-zo4rk
Ай бұрын
@Zehara9 እሺ አብሺሪ
@hayatyoutub2922
Ай бұрын
ወላህ ትክል ነሺ ምንም እራስ ካልቻሉ አይዉድም
@eimaneiman8850
Ай бұрын
ትክክልሰአድ ጥሩትምህእትነው
@kamilamuye3035
Ай бұрын
ትክክል ነሽ ❤
@rabiyesufiyoutube9826
Ай бұрын
ትክክል ነሺ ሰአዲ እኛንም አላህ ነብስ ያሳውቀን ያረቢ እነሱንም ልቦና ይድጣቸው
@ፎነኝየአባየናፍቂ
Ай бұрын
ጎበዝ😊
@عايشها-ك8ع
3 күн бұрын
አርፈሽ.ተቀመጭ.ያቸሚዲያ.ምድነው.አላህ.እማይወደው.ስራላይ.መቀመጥ.ለአሄራውም.ለዱናውም.ያሰጋሻል.ያለሽን.ሰምተሽ.ኑሪ
@AavvBbvv-vb3fy
Ай бұрын
ትክክክል ሰአዲ ጀግና ሴት ነሺ❤❤❤❤❤❤❤
@Zehara9
Ай бұрын
እህቴ ደምሪኝ💐💐💐💐
@wollo1630
Ай бұрын
ሠአድ ትክክልናት የዴረሠበት ያውቀዋል😅💪
@سعيد-ف9ط2ك
Ай бұрын
ትክክልነሸ🎉🎉🎉🎉
@Zehara9
Ай бұрын
እህቴ ደምሪኝ
@hshsshehh7737
Ай бұрын
ሴት ልጅ በራሷ እንዲትተማመን አይፈልጉም ወንዶች እነሱ ኦራግጠው እንዲያሳድሩዋት ነው😢
@niemalovely-ei7yd
Ай бұрын
እህት ተይ ባልሽ እሚልሽን ስሚ ተይ ያለሽን መተው ነው የጠላውን አትስሪ ጀነት መግቢሽ እሱእንደሆነ አትርሽ ሰላት ከአላህ ውጭ እንድሰገድ ብታዘዝ ኖሮ ሚስት ለባሏ እንድትሰግድ አደርግ ነበር ብለዋል ውዱ ነብያችን እናም እሚልሽን ስሚ የዛሬው ንግግርሽ እራሱ አስመሰለብሽ
@Zehara9
Ай бұрын
ማሬ ደምሪኝ💕💕💕
@HaySss-lx6ke
Ай бұрын
አሏህይጠብቃችሁ ከትዳረችሁ የሚገባውን ዬጋርዳልችሁ
@fafemohamd
Ай бұрын
ትክክል ነሽ እህት
@Zehara9
Ай бұрын
ደምሪኝ እህት💖💖💖
@SeadaSeada-i1h
Ай бұрын
ተይ የሚልሽን ስሚ የባል ሀቅ ስላለብሽ ትክክል ነሽ ምክርሽ ልክ ነዉ ግን ሰሚ ኖ ሲወጡ ማልቀስ ነዉ ሴቱ የሚያዉቀዉ በተለይ ለኛ ለስደተኞች ምርጥ ምክር ነዉ
@aminabdi8806
Ай бұрын
አች ጉረኝ ዛሬ ተቃጥለሸ ነዉ የመጣሸዉ ሰለራሰሸ ኑሪ በቃ
@Ggg-f6g
Ай бұрын
እውነት ነው ተክክልነሽ
@kabadakabada4176
Ай бұрын
ትክክል ነሺ 👌👌👌👌
@Zehara9
Ай бұрын
እህት ደምሪኝ 💋💋💋💋
@የወሪዳኖ
Ай бұрын
ትክክልነሽ
@Zehara9
Ай бұрын
ደምሪኝ እህትየ❤❤❤
@Johny-e6x
Ай бұрын
አንቺ ልክነሽ❤
@yaseen5272
Ай бұрын
አዉ ወንዶች በራስ የምትተማመን ሴት አይፈልጉም ሁለ እሽ የምትል የሱን ሀሳብ ብቻ እድሰም ነዉ የምፈልጉት አብዛኛዉች የባል ሀቅ እደለሆኖ ስት መሰባበረ የለባትም አች ጉበዝ ነሽ
@ovb2779
Ай бұрын
እረሳአድየ፣እውነትሺነው
@Zehara9
Ай бұрын
እህት ደምሪኝ🌺🌺🌺🌺
@fhgdgjf5573
Ай бұрын
ልክ ነሺ🥰👌😊😊
@Zehara9
Ай бұрын
ማሬ ደምሪኝ
@ayudawudtube
Ай бұрын
🤔ዝም ይሻላል እንደኛ ዝም አትሉትም ዝም ብሎ መጨረሻውን ማየት ይሻላል አስተያየት እየሰጡ ከመወቀስ🤔
@tube3923
Ай бұрын
ትክክልልል
@ሳአዳዩቱብ-ዠ8ተ
Ай бұрын
ሲት ልጅ በብዛት የምትጎዳዉ በወድ ልጅ ወዶች መለያየት ሲፈልጉ በደቂቃ ይፈታሉ ሲት መለየት ከፈለገች መከራዋን ታያላች
@እሙሙባረክየድሬዋ
Ай бұрын
ደምሪኝ
@sikosilo7237
Ай бұрын
❤ትክክልነሽ እህት.ልክብለሻል
@ልይህበዳመና
Ай бұрын
ትክክል ዉዴ❤❤❤❤❤🎉
@Zehara9
Ай бұрын
ደምሪኝ. ያገሬልጂ
@HappyKettlebell-bj9gl
Ай бұрын
ተው አሊ የሰው ወሬ እንዳትሰማ ትዳርህ ላይ ብቻ ትኩረት አድርግ ሰአዲ የዛራው ቨድዎሺ ንግግርሺ ጠብ አይልም
@ፍርዶስዩቶብ
Ай бұрын
አብሺሪ ምቀኛናቸው ማንንምአይስማ በትዳሩ
@Zehara9
Ай бұрын
እህት ደምሪኝ💞💞💞
@Fawzia-c2l
Ай бұрын
ትክክል ሰአዲ ቆንጆ❤❤😂😂😂😂❤😂
@kfg5028
Ай бұрын
ትክክል ነሽ ሰአዲ
@ليلمحمد-ث9س
Ай бұрын
ትክክክልነሽ
@ruqyajamal
Ай бұрын
በአላህና በመጨርሻው ቀን ያመነ መልካም ይናገር አልያምዝም ይበል ዝም ያለነጃወጣ የኛውዱነብይ ሠለላሁአለይሁወሰለም😢
@FatumaFatuma-gs8qr9715
Ай бұрын
@@ruqyajamal ❤ሥሏላህ❤ አለይሂ❤ወሠለም❤ ❤ሥሏላህ❤አለይሂ❤ወሠለም❤ የኔ መልካም እህት❤
@ruqyajamal
Ай бұрын
@FatumaFatuma-gs8qr አችምነሽ ቅመም
@queenqueen73
Ай бұрын
Tikiki nesh sis! Bravo ene betam des yemitiyign set nesh
@FatmaMohamed-wn6yq
Ай бұрын
ሰአድ በርች ስሪ ለትዳርሽ ታማኝ ሁኝ ፈታኝ ተቀጣኝ ተጣላን ወዘተ ደስ አይልም
@DjruXjdjf
Ай бұрын
ማሸአለህ 👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍🌹🌹🌹👂👂👂
@aaa-43
Ай бұрын
ልክነሽ እህቴ
@Zehara9
Ай бұрын
ማሬ ደምሪኝ💚💚
@زينبعلي-ر4ض8ز
Ай бұрын
Ok❤❤❤❤❤
@zenithyimam3223
Ай бұрын
ሰአዲ አህለን ትክክል ነው ያልሽው
@Zehara9
Ай бұрын
ማሬ ደምሪኝ
@كبرا-ز6ل
Ай бұрын
ስለዝህሽየምታወሪው እዲንዴስትነው አወዱም የስው ዴሥታ አያስዴስታችሁም ትያለሺ😂
@AsMk-d8i
Ай бұрын
ለምን አይፈቱም አበርሻለሁ እጂ እኔ ጋየኝሺ ሣባተ ነበር እምፈታሺ
@tube-qb6xp
Ай бұрын
በዛም በሂም የሴት ልጅ ለቅሶ በዝቶል ታዉ ወንዶች አላህን ፍሩ ሴት ልጅ የዉዱ ነብዬ ሙሀመድ አደራ ናት
@SameraAbdulrazad-mx4kh
Ай бұрын
ሳህትክክልእህቴ
@hayati559
Ай бұрын
አወ እውነቱን ነው ተሳስተሻል አሊ ምርጥ ልጂ ነው
@FatumaFatuma-gs8qr9715
Ай бұрын
@@hayati559 ሠአድም ምርጥና ጀግና ሴትነች😂 እናተ የወዶች አድናቂወች ቪድወዉላይ የምትታየዉ አታደቁም እደ😂😂
@sikosilo7977
Ай бұрын
ሲጅርመር አንች ምን አገባሺ እሰው ቤት ገብተሺ የምታጨበጨቢ የራስሺን ትዳር አጥብቀሺ ያዥ ኢጨ አሁንስ ጀል ሆንሺ
@FatumaFatuma-gs8qr9715
Ай бұрын
እማን ቤት ገባች አሁን ሆ ሠዉ የመዳምን ቁጭት ነዉእደ እዚህ መቶ እሚኮምተዉ እሚጣል የለለዉ እዉነታ ነዉ የተናገረችዉ
@sikosilo7977
Ай бұрын
@FatumaFatuma-gs8qr አታጨብጨቢ ከዚህ በፊት የነበርው ቨዲዮ ላይ ገብተሺ እይ አይን ካለሺ በግ
@ሰሚራሰሚራ-ዠ7ቈ
Ай бұрын
😅😅😅
@EteWrs-w6c
Ай бұрын
አላህ ይስቱር ከሱመያና ከሰይድም ወዳ ትዳር😢 እንደው በአጠቃላይ ትዳር አላህ ይርሀመው አይተዎ መውለድ ያስፈልጋል
@sayedaa7608
Ай бұрын
ተክክልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@1-xq4nz
Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤Sade Adegh
@TibaToto-c4z
Ай бұрын
ሲጀመር በጣም ያወቅሺ እየመሠለሺ እማታቂ ደደም መሆንሺነው ምረዳው እና ሚዲያላይ ፃዲቅፃዲቅ እየሠራሺነው ቋቋቴ
@FatumaFatuma-gs8qr9715
Ай бұрын
አይባልም አች ሀይላድ😂 የቆቆቴዉ ታላቅ እህትነዉ ማሌሽ
@TibaToto-c4z
Ай бұрын
@@FatumaFatuma-gs8qr9715 እና እየተረጎምሺላትነው አደለ መቸም እኔን አደለምአ ያው እኔ የተናገርኳት ሞልቃቃ ያላደለሠው ሲሞላቀቅ ያቅለሸልሸኛል በጥቅሉ የሴትበላይነን ብለውብቅብቅሲሉ ደስአይለኚም
@ዱኒያድካምብቻ
Ай бұрын
@@TibaToto-c4zወግጅ ጅል.
@እኔነኝከዛሰፈር
Ай бұрын
የወንዶች ኮሜንት ዛሬ ስድብ ነው ጨርሶ😂😂😂😂😂😂😂
@EmanAhmade
Ай бұрын
ሁሉም ወንድ አንድ አይደለም ሁሉም ሴት አንድ አይደለም
@Myabdu-i5m
Ай бұрын
ሳህ ሳዳየ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@عليحمود-ش1ج
Ай бұрын
😢😢😢😢😢
@saraalharazi9090
Ай бұрын
ትክክክክክል👍👍
@Adme1244
Ай бұрын
አንቺ እየመከርሽ ያለሽው አንች ቢደርስብሽ የምታደርጊውን አይደል አበቃ ማንም ለባልሽ እንዲህ አለቺ ቢሉሽ የሚያስቆጣ አይደለም ።
@MoMo-hi6mf
Ай бұрын
ሳህ❤❤❤❤❤🎉🎉
@MadinaEhh
Ай бұрын
ተሰማሙ እናተዉ
@MadinaEhh
Ай бұрын
አሳቅሺኝ ኤደፈለጉናቸዉ
@MadinaEhh
Ай бұрын
ክክክለማዘንም ለማሰታረቅም እኮግራተጋባን ድራማእያሉ
@Sነኝወሎየዋ-c5o
Ай бұрын
በትክክል እኔ በራሴ ራሴን መሻል እፈልጋለሁ ጉልበቴ ሳይደክም የሆነ ነገር እድኔረኝ እፈልጋለሁኝ በቃ የወድ እጅ ማይት አልፈልግም በፍጡም ከምጠላው ነገር
@ነጃትነኝወሎየዋ
Ай бұрын
ሳአዲየ ምንም ቢልሺ የባልሺን ሀቅ አንድም እዳታጓድሊ እሚልሺን መርሀባ በይ ከአላህ ታገኚዋለሺ አላህ ችሎታውን ይስጠን ለሁላችንም ሀቢበቲ❤❤
@እሙሙባረክየድሬዋ
Ай бұрын
ደምሪኝ
@seadaOumer-rp1sk
Ай бұрын
እናተናችሁ. የቀራችሃቸው. 😂😂😂😂
@Sas-ly5gk
Ай бұрын
የምር ጀግና ሴት ማለት ተፈጣሪዋ ቀጥሎ በራሷ የምት ተማመን ናት ይህ የሁላችንንም አቋም መሆን አለበት
@mohammedhamed422
Ай бұрын
Bamayagabashi xilliqi attibayi balishiin akbirii
@mohammedhamed422
Ай бұрын
Yebafitu sada innaa ye ahunun innaqishalleen ba alii birtaat nawu izzii yedarashiwu
@seadesalih8344
Ай бұрын
መፈታት ከፈለሽ ወንዱ የማይፈታሽ ከሆነ ሸሪአ ፍርድ ቤት መፋታት ይቻላል ዝም ብለሽ ድፍን ፍን አታድርጊ
@tayibajamal983
Ай бұрын
Tekekel nesh Saedi❤❤❤
@saraalharazi9090
Ай бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@ZahraAbdu-cp5ku
Ай бұрын
ባልሽ ተይ ካለሽ መተው ነው እኔ በግሌ🤗🥰
@MedinaDdd
Ай бұрын
ፍቅር አይልቅም
@jemalmd
Ай бұрын
እኔም ተናድጃለሁ የጄማል ልብ ተሰበረ
@mohammedhamed422
Ай бұрын
Ali wondaa wonddi nawu akibirii bamayagabashi atigibii issuun simii
@Zehara9
Ай бұрын
ውድ እህት ደምሪኝ
@Johny-e6x
Ай бұрын
የሴትን ቁስል ሴት ያቃል አይዞሽ
@jemilagirmay
Ай бұрын
Saade anche betwan tedarwan akebar ena ljocha tenkabakabe nesh zem beyachew
@tube2883
Ай бұрын
ዋሊኩም ወራህመቱላሂወበርካቱ፣የስአዳ ናየአሊ ቤተስቦች እስቲ ስብስክራይብ አርጉኜ ስውዳችሁ፣አይክፈልበትም ታው፣እህታችሁነኜ
@RdUb-r4f
Ай бұрын
አብዛኞቹ ሴቶች እኮ ያቃሉ በፊት ላይ ካልሆነ በስተቀር አሁን ላይ እኮ አብዛኞቹ ምክር አያስፈልጋቸውም ያውቃሉ
@HaySss-lx6ke
Ай бұрын
አችየምትመክሪንለኛነው በተለይውጭላልነው
@እሙሙባረክየድሬዋ
Ай бұрын
ደምሪኝ
@RurubSaid
Ай бұрын
Sadii yane qonjoo jagana nashii anachii seta lija baraso sititamaman qaxibala tihedalachii Barasi matamaman uko arifa wan injii gudata yalayuma lahulatuma
51:10
ከ 2 ዓመት በኃላ አሳካውት ኢክራም አለቀሰች
Esam & Ekram
Рет қаралды 202 М.
52:33
እንዴት አባት መጥፎ ነገር ይመኛል? | ገንዘብ ከልጅ ይበልጣል? | እንተንፍስ #39
Manyazewal Eshetu
Рет қаралды 74 М.
00:31
How to treat Acne💉
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 108 МЛН
00:31
Гениальное изобретение из обычного стаканчика!
Лютая физика | Олимпиадная физика
Рет қаралды 4,8 МЛН
00:27
Cheerleader Transformation That Left Everyone Speechless! #shorts
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 16 МЛН
00:19
Không phải tự nhiên các nước châu Phi yêu mến nước Nga. Bởi nước Nga có một TT đáng yêu #putin
THẾ GIỚI 24H
Рет қаралды 10 МЛН
11:31
ፍላጎትን ለሟሟላት ገንዘብ ወሳኝ ነገር ነው እህቶቼ #seadialitube
SEADI & ALI TUBE
Рет қаралды 4,7 М.
18:29
አረብ ሀገር ያሉ ሴቶችን ብር ምትበሉ ? | ኡስታዝ ካሚል ጣሀ ን ያስለቀሰው | USTAZ kamil Taha New Dawa | Arab Hager Setoch |
Hamudi Tube
Рет қаралды 11 М.
5:17
የመሚፈርሰስበት ምክናየት 🤔🤔 ??
አብዱ ወሎ Tube
Рет қаралды 4,1 М.
13:10
ቤሩት ነኝ ስራ ብዙ ነው ቀን ሙሉ እሰራለሁ ምከፈለው መቶ ሃምሳ ዶላር ነው
የናንተው ቻናል
Рет қаралды 34 М.
10:32
ቀልጣፍዋ አዲሷ ሰራተኛዬ #seadialitube
SEADI & ALI TUBE
Рет қаралды 23 М.
15:47
ፋኒ ከኢትዮፕያ ሲመጣ እራት ሰርቼ ጠበኩት
Fani Samri
Рет қаралды 121 М.
9:50
የልጃችንን ፆታ አየሁ🧒👦 #seadialitube
SEADI & ALI TUBE
Рет қаралды 24 М.
8:33
🔴ፋኖ አየር መንገዱን ተቆጣ*ጠረ |ፖለትከኛዉ ጀዋር መሃመድ በሌብ*ነት ተከ*ሰሰ|ጠ/ሚንስትሩ አቶ ሺመልስ አብዲሳ ላይ ወሰ*ኑ!
SEBERTA MEDIA_ሰበርታ ሚዲያ
Рет қаралды 16 М.
48:56
አልቃሻዋ ሶፊ ሞታለች አዲሷን ሶፊ ተዋወቋት @Sofiyaabdela6
Ethio Nas Entertainment
Рет қаралды 103 М.
13:15
በሰርፕራይዝ ተንበሸበሸች ደስ ብሏታል🎁💝💐 #seadialitube
SEADI & ALI TUBE
Рет қаралды 29 М.
00:31
How to treat Acne💉
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 108 МЛН