ቤሩት ነኝ ስራ ብዙ ነው ቀን ሙሉ እሰራለሁ ምከፈለው መቶ ሃምሳ ዶላር ነው

  Рет қаралды 6,175

የናንተው ቻናል

የናንተው ቻናል

Күн бұрын

Пікірлер: 109
@SoyasAcademy
@SoyasAcademy 3 сағат бұрын
ጀግና ነሽ በሰው ሀገር ያላችሁ እግዚአብሔር ድብቅ ሽሽግ አድርጎ ለቤታችሁ ያብቃችሁ I love you all!
@Axumyoutube
@Axumyoutube Сағат бұрын
ጎበዝ አድናቂሺ ነኚ እስኪ ይቺን ልጅ የምታደንቁ ደመሩኚ የኔ ልዮዎች😊❤
@AliiKhan-o2d
@AliiKhan-o2d 15 сағат бұрын
በርች እግዚአብሔር ይጠብቅሽ የኔ ጀግና ብዙ ተምሬብሻለሁ ይችን እምታነቡ ሁሉ እግዚአብሔር በያላችሁበት ይጠብቅልኝ እህቶቸ 👍👍👍🙏🙏🙏
@Mebrat2111
@Mebrat2111 Күн бұрын
እምኖርው ቤሩት ነው ስራዪ በደስታ ነው እምሰራ ራሴን እጠብቃለሁ የዚህን ያክል ስራ አይበዛም ውሻ ያለበት ህፃናት ያለበት ቤት ብሞት አልልሰራም ገቢዪም ቆንጆ ነው ራሳችሁን ጠብቁ በኃላ በሽተኛ እንሆናለን ይሄም ያልፍል በርች
@እረቂቅ-ሙሉ
@እረቂቅ-ሙሉ 15 сағат бұрын
እህቴ ደምሪኝ
@MominaAlemayhu
@MominaAlemayhu 13 сағат бұрын
የኔማር ስወድሽ❤
@SaraHadis-pw5hg
@SaraHadis-pw5hg Күн бұрын
ይገርማል ብርታቱ ይስጥሽ ሳኡድ አርብያ ያለን ሰዋች 2000 ርያል እየተከፈለን ስራ በዛን እያልን እግዚአብሄር እናማራለን ከኛ የባሰ አለ ለዛም ደሞዛቸዉ ትንሽ በእውነት እህታችን ካንች ቡዙ ተምርያለው በዝች ቭድዮ አመሰግናለው❤❤❤ በተረፈ ደሙሩኝ የመደም ቅመሞች🎉🎉🎉
@MelekmuWebamlek-lm6fr
@MelekmuWebamlek-lm6fr 22 сағат бұрын
ማነው 2000ይከፈላል ያለው እኛ ጠለቦች 1200ነው የሚከፈለን 1000የሚከፈለው አለ😢😢😢😢 ተው አስቡልን
@MelekmuWebamlek-lm6fr
@MelekmuWebamlek-lm6fr 22 сағат бұрын
ለማንኛውም ❤❤❤❤ደምሪሻለሁ
@እረቂቅ-ሙሉ
@እረቂቅ-ሙሉ 15 сағат бұрын
መልሽ ደመርኩሽ ደምሩኝ 😢
@ekramweleyuwa1207
@ekramweleyuwa1207 15 сағат бұрын
ጠለቦች ሳይሆን ጨፍተዉ የሚሰሩት ናቸዉ
@SaraHadis-pw5hg
@SaraHadis-pw5hg 15 сағат бұрын
@@MelekmuWebamlek-lm6fr ይቅርታ በባህር ለመጣን ሰዋች ነው 2000 እንጅ ለጠለብ እንካ አይደለም
@netsanettube9580
@netsanettube9580 5 сағат бұрын
አይዞሽ ብቻ❤❤❤🙏🙏💪💪
@راشدعايش-ذ3ع
@راشدعايش-ذ3ع 20 сағат бұрын
ምን አታካብዱት ይሄው እኔ የምሰራው 22ስአት ነው ግን አልሀምዱሊላህ ዋናው የራሴ ጥንካሬ ነው።የርፈት ወይም የምኝታ ስአቴ ሁለት ስአት ብቻነው እንግዳ በየቀኑ ይመጣል።ሀሙስና ቅዳሜ ሁሌም እስከ 27 ሰው ነው የሚመጣው።
@እረቂቅ-ሙሉ
@እረቂቅ-ሙሉ 15 сағат бұрын
ጀግና በርች
@እረቂቅ-ሙሉ
@እረቂቅ-ሙሉ 15 сағат бұрын
ደምሪኝ እመለሳለሁ
@راشدعايش-ذ3ع
@راشدعايش-ذ3ع 15 сағат бұрын
@@እረቂቅ-ሙሉ 🌹👍
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 6 сағат бұрын
እግዚአብሔር ያበርታሽ
@ልኑርለናቴ-ዐ5ተ
@ልኑርለናቴ-ዐ5ተ Күн бұрын
እኔ ጆርዳን ነኝ 250ዶላር ነዉ ደሞዜ ግን በቀን ዉስጥ3እከ4ሰአት ብቻ ነዉ የምሰረዉ ስራ የለም ሁለት ሰወች ብቻ ናቸዉ ❤❤በጣምም ጥሩ ሰዉ ናቸዉ ለምድነዉ ግን ቤሩት150 ዶላር ብቻ የሆነ ዉ እርካሽ ነዉ
@ahlamhussain1864
@ahlamhussain1864 Күн бұрын
ታደለሸ ማማ
@SeadaEdris-xy9by
@SeadaEdris-xy9by Күн бұрын
እኔም ጆርዳንነኝ ግን አሚከፍሉኝ 175 ዲናር ነዉ በዶላር ስትነዉ እሚሆነዉ
@HalimaHalima-y1f
@HalimaHalima-y1f Күн бұрын
177ድናርነው፡ሁለት፡መቶአምሳ፡ውደ፡ያውነውአብሽሪ
@HalimaHalima-y1f
@HalimaHalima-y1f Күн бұрын
ሁለትብርብቻነው፡የቀነሱብሽ
@SeadaEdris-xy9by
@SeadaEdris-xy9by Күн бұрын
@@ልኑርለናቴ-ዐ5ተ እሽ እህቴ አመሰግናለሁ
@0pplljjyy0pplljjyyሠላማዊትን
@0pplljjyy0pplljjyyሠላማዊትን Күн бұрын
ጎበዝ በርች ብርታት ሆነሽኛል
@BRTUKAN5TUBE
@BRTUKAN5TUBE 16 сағат бұрын
ሠላም ለዚህ ቤት እህትየኔ ጅግናነሽ የኔ ቆጆ ሥደት ያለ ያቀዋል ማሬ ዘይሪኝ🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@እረቂቅ-ሙሉ
@እረቂቅ-ሙሉ 15 сағат бұрын
ደምሪኝ እህቴ እመልሳለሁ
@LEYLA_SHEMSEDIN
@LEYLA_SHEMSEDIN 7 сағат бұрын
እየኖራችሁ ስሩ 😌 እየሰራችሁ አትኑሩ ከአቅም በላይ ስራ ማብዛት መጨረሻው በሽታ ነው ትርፉ።
@sananachabe
@sananachabe Күн бұрын
ተመስገን,ስራ,ብዙም,የለም,ግን,ሚያሰቅቀኝ,ነገር,አለ,ግን,አንች,ታዉቄዉ,አለሽ,ስራ,የለም,ክፍየዉ,መቶ,ሀምሳ,ዶላር,ነዉ,ቢሩት,ነዉ,❤❤❤,እናመስግን,አለን,
@እረቂቅ-ሙሉ
@እረቂቅ-ሙሉ 15 сағат бұрын
እህቴ ደምሪኝ🎉😢
@ማየገቦ
@ማየገቦ 18 сағат бұрын
❤❤የኔ ውድ አይዞሽ ለሀገርሽ ያብቃሽ❤❤ሰብስክራይብ አድርጌሻለሁ
@meso-v7k
@meso-v7k 17 сағат бұрын
የነ ወድ ተባረክ ጥሩ መልሰ ሰተሽኛል ጎበዝ ነሽ አመሰግናለሁ ሰላዳመጥሽኝ እነም ፈርቸ ነዉ የባሰ ያጋጥማል ብዬ ነዉ ግን ትግሰተን ያስጨረሰል ሁለት ልጆች አሉ እነሱን ማ ታ እሰከ ምተኙ መጠበቅ ሰል ክ ለአንች አይፌቀድም ይላሉ ዋይፋ በቀን አይሰራም በሮ ደዉየ ከመጣዉ ከአንድ ወር ቦኀላ ስጠይቅ አይፌቀድም አ ሉ ከዛ ጨቅጭ ቀ አንድ አሮገ ስልክ ለግዘዉ ተጠቀም ብላ እሱንም ማታ ማታ ለምኘ ዋይፋ ክፈች እላለሁ ሁለት ሳዓት አከባብ ትከፊታለች ጡዋት አንድ ሳዓት ትዘጋለች በሩት ያላችሁ ስልክ አይፈድም ዎይ? የወር ፋንት ታስጥባለች ምግብ ጠገበ አልበለም ትንሽ ይሰጣሉ ከዝ የባሰ ያጋጥማል ብለሽ ነዉ ዉደ ?
@SaraHadis-pw5hg
@SaraHadis-pw5hg 15 сағат бұрын
@@meso-v7k አይዞሽ ምግብ ከለለው መቀየር ከተቻለ ቀይር
@Rukya-l9o
@Rukya-l9o 16 сағат бұрын
ለሁሉም ለመዳም ቅመም ብርታት ትሆኛለሺ
@እረቂቅ-ሙሉ
@እረቂቅ-ሙሉ 15 сағат бұрын
እህቴ ደምሪኝ🎉
@ዞማነሽtube
@ዞማነሽtube Күн бұрын
ሰላም ውዶ እዴት ነሽ የኔውድ በጣም ጎበዝ የኔ ውዶ በጣም ኮፊደስሽ ደስ ይላን❤❤
@እረቂቅ-ሙሉ
@እረቂቅ-ሙሉ 15 сағат бұрын
ደምሪኝ እህቴ
@JimmaworkWaktole
@JimmaworkWaktole 8 сағат бұрын
ከአቅም በላይ ከሆነ ቀይሩ እየሞቱ ጀግንነት የለም::በተለይ ጤናን የሚጎዳ ስራ በአናቱ ይተከል! ጤና ከሌለ ቤተሰብም አይፈልግም::ስለዚህ በትንሽ ብር ተናቺሁን እየተበቃቺሁ የሚመች ቦታ ገብታችሁ ስሩ::በተናችሁ አትቀልዱ::
@ZabibaZabiba-s6w
@ZabibaZabiba-s6w 20 сағат бұрын
አይይ እኔባልቴት አጠብኩብየ ያንቀጠቅጠኛል275ዶላርነውእምከፍለው ውሻውእንዳይተነፍስብሽ ተጠንቀቂእሕቴዋ ማስክልበሽማሪቱ እኔገናአገኘሑሽ❤❤❤❤
@እረቂቅ-ሙሉ
@እረቂቅ-ሙሉ 15 сағат бұрын
ደምሪኝ እህቴ
@KeyaMedia-yu1ob
@KeyaMedia-yu1ob 19 сағат бұрын
መቶ ሃምሳ በጣም ትንሽ እኮ ነው ፈጣሪ ትዕግስቱ ይስጣችሁ😢😢
@እረቂቅ-ሙሉ
@እረቂቅ-ሙሉ 15 сағат бұрын
ደምሪኝ እስኪ እህቴ
@beza390
@beza390 13 сағат бұрын
ደምሬሻለሁ ደምሪኝ​@@እረቂቅ-ሙሉ
@sarayohannes8772
@sarayohannes8772 4 сағат бұрын
እኔ 15ክለስ 10 ሽንት ቤት 6ሸዋር አጸዳለሁ በዛ ላይ የቤትና የውጭ ደረጃዎች ስጨማር 😢😢ደሞ የምተጠብና የሚቶካስ ልብስ ብዘት ቅጠላ ቅጠል መልቀም
@صالحالمطرفي-ق2و
@صالحالمطرفي-ق2و 20 сағат бұрын
Ere yena wed melshe lghe kayshewu benatshe katar kerstan ale ena bemeta arf newu gnaneghe gen
@MrCell-o1z
@MrCell-o1z Күн бұрын
Salam nashi baxam gobazi nash ishi
@mebratyoutube
@mebratyoutube Күн бұрын
ደምሩኝ እህቴ❤❤❤🎉🎉🎉
@እረቂቅ-ሙሉ
@እረቂቅ-ሙሉ 15 сағат бұрын
እንደማመር መለሽ ደመረኩሽ
@AskalechEtana
@AskalechEtana Сағат бұрын
Tamasgan ❤
@Gus6727
@Gus6727 20 сағат бұрын
አረብ ለሀገር ያላቹ ሴቶች ግን ለምን አትተባበሩም አብዛኛው የዩቱብ ቻናሎች አሳድጋቹሀል ለምን እቺ ልጅ አታሳድጓትም?
@እረቂቅ-ሙሉ
@እረቂቅ-ሙሉ 15 сағат бұрын
ደምሪኝ እህቴ
@እረቂቅ-ሙሉ
@እረቂቅ-ሙሉ 15 сағат бұрын
እህቴ በርች ጀግና ለሁላችን ጥንካሬ ነዉ ምሰጭን🎉🎉❤❤❤ዉድ የሀገሬ ልጆች ሰብስክራብ አድሩግኝ በቅንነት😢
@munaabdallah8669
@munaabdallah8669 20 сағат бұрын
ሁሉም ያልፋል ዋናዉ ጢና ነዉ
@GBatasari-b3k
@GBatasari-b3k Күн бұрын
ደሞዝንም አሳዉቅን?
@MaserteBalchotub
@MaserteBalchotub Күн бұрын
❤️❤️❤️❤️barche
@እረቂቅ-ሙሉ
@እረቂቅ-ሙሉ 15 сағат бұрын
ዉዷ ደምሪኝ🎉እስኪ
@HelenHelen-y3c
@HelenHelen-y3c Күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@emyjecob1001
@emyjecob1001 Күн бұрын
Iyezoshe and Ken yalfal anche bicha egziabhern amesgine tesliye❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@እረቂቅ-ሙሉ
@እረቂቅ-ሙሉ 15 сағат бұрын
ደምሪኝ እህቴ
@saras9696
@saras9696 Күн бұрын
❤❤❤❤
@Dagu-bi9ds
@Dagu-bi9ds 21 сағат бұрын
አህለንንንውደ
@እረቂቅ-ሙሉ
@እረቂቅ-ሙሉ 15 сағат бұрын
ደምሪኝ እህቴ
@senaitshishay4839
@senaitshishay4839 Күн бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉
@SarahHome-s1i
@SarahHome-s1i Күн бұрын
Hmmmmm
@Sara-j4n5r
@Sara-j4n5r Күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Hgfy187
@Hgfy187 Күн бұрын
ጭራሽ የጫማ ሶል ላጥብ ጎበዝ ነሽ ከምር
@fishiktaameley2645
@fishiktaameley2645 17 сағат бұрын
ሶል ካላጠብሽ ቁምሳጥኑ አስሪ ታፀድዋለሽ እህት እና ሶሉ ማፅዳት ይሻልሻል ሲጨመር ቤቱ ይቆሽሻል
@sarayohannes8772
@sarayohannes8772 4 сағат бұрын
እኔም አጸዳለው ምንም አይሰማኝም ዋናው አለማ መሰከት ነው 😊😊
@Tashi12-q7v
@Tashi12-q7v 22 сағат бұрын
እኔ ቤሩት ነኝ ስራ እረፍት የለም 2 ድመት እከባከባለው
@እረቂቅ-ሙሉ
@እረቂቅ-ሙሉ 15 сағат бұрын
እህቴ ደምሩኝ🎉
@NetsiHabeshawit
@NetsiHabeshawit 18 сағат бұрын
ደምሩኝ የኔ ማሮች❤
@እረቂቅ-ሙሉ
@እረቂቅ-ሙሉ 15 сағат бұрын
እንደማመር🎉እህቴ
@ማሂወሎየዋ
@ማሂወሎየዋ Күн бұрын
ምን ማለት ነዉ ክርስቲያን ነእ ወተት አልጠጣም
@Jalenegetachew127
@Jalenegetachew127 23 сағат бұрын
በፆም ወቅት ማለቱዋ ነው
@እረቂቅ-ሙሉ
@እረቂቅ-ሙሉ 15 сағат бұрын
ደምሩኝ እህቶቸ😢🎉
@weyeinshtdiri8703
@weyeinshtdiri8703 Сағат бұрын
Gin lelawin teyiwuna migibshin bedebi be
@gagababa7443
@gagababa7443 21 сағат бұрын
እና አችኮጥሩደሞዝተከፍሎሽይሆናል 150 ምንይስራል ባሁኑግዜ ምነውአሽቃበጥሽ😏
@sifan-Grace
@sifan-Grace 2 сағат бұрын
Ere enee ahunm 150 new 2amet kalmolash buzu sira kalelesh kazi ayalfim 🥺
@Gumaachannel
@Gumaachannel 23 сағат бұрын
Le monetization andi saw bicha yikeral silemolahulish kurat yisemagnal 999+1=1000
@ሊገባኝ123
@ሊገባኝ123 Күн бұрын
እንደ ክርስቲያን ወተት አጠጡምደ
@Jalenegetachew127
@Jalenegetachew127 23 сағат бұрын
በፆም ወቅት ማለቱዋ ነው
@HabibaBiba-qr9ce
@HabibaBiba-qr9ce Күн бұрын
❤❤❤
@mrs2020
@mrs2020 Күн бұрын
❤❤❤🎉
@Gus6727
@Gus6727 21 сағат бұрын
❤❤❤
@azuzuzu147
@azuzuzu147 10 сағат бұрын
❤❤❤
@RehimaSeid-m9q
@RehimaSeid-m9q 19 сағат бұрын
❤❤❤❤❤
አረብ አገር ቤሩት ደም እያሳጠበችን ነው ፓንቷን
13:01
የናንተው ቻናል
Рет қаралды 3,1 М.
小丑教训坏蛋 #小丑 #天使 #shorts
00:49
好人小丑
Рет қаралды 50 МЛН
Don’t Choose The Wrong Box 😱
00:41
Topper Guild
Рет қаралды 60 МЛН
ኳታር እንዴት እንደሚበርድ
3:34
የናንተው ቻናል
Рет қаралды 284
小丑教训坏蛋 #小丑 #天使 #shorts
00:49
好人小丑
Рет қаралды 50 МЛН