KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ትበይን ተበላች!! 😂 አዲስ ምርጥ የገጠር ኮሜዲ ።
18:54
ባሌ እቃዉ ሞተ !! ለየት ያለ ሊታይ የሚገባዉ አዲስ የገጠር ኮሜዲ ድራማ ( bale ekaw mote adis yegeter drama)
33:24
To Brawl AND BEYOND!
00:51
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
01:01
Support each other🤝
00:31
The evil clown plays a prank on the angel
00:39
ሊጋደሉ ነዉ!!😱 አዲስ ምርጥ የገጠር ኮሜዲ ድራማ
Рет қаралды 21,766
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 141 М.
Fikat Entertainment - ፍካት ቲቪ
Күн бұрын
Пікірлер: 149
@hailenmamo1144
9 ай бұрын
ንጉስ በመግስቱ ጎልማሳ በሚስቱ ሲመጡበት አይወድም ሽፌ ቆራጡ ቆፍጣና አቆራጠው ያንን ወስላታ በጣም እንወድሀለን ሽፌ ጀገና ጀግና ነህ
@busyline-lq6zn
9 ай бұрын
ዛሬ አንደኛ ኮማች ነኝ ላይክ አርጉኝ❤❤❤
@ሶሲYouTube
9 ай бұрын
ሺፊ የኔ ጀግና በሚሥትና በሀገር ቀልድ የለም የትወናው ንጉሥ ሺፊ❤❤❤❤
@ZZZ-f1t
9 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂 እኔ የገረመኝ የአያሌው ጉራ በሳቅ ሞትኩኝ 😂😂😂😂😂 በርቱ ውዶች ኮስታራው ሽፌ 👌👌👌
@getachewtesfaw-vf9ys
9 ай бұрын
ዛሬ አንደኛነኝ ኑ የመዳም ቅመሞች እንይ 😂😂😂😂
@JdDJFJfjj-o4p
9 ай бұрын
አለን እኮ🤣🤣🤣🤣
@ጎጃሜዋድልለፋኖ
9 ай бұрын
እውነትነው አያሊው በገዛ አገራችን አላስኖርነ አሉ❤❤😢😢
@hayathdxb4448
9 ай бұрын
የድራማው ድምቀት አያሌው እና ትበይን ናቸው👌👍
@zinatmohammed9997
9 ай бұрын
ሸፌ አበጀህ በሚሰትና በሀገር ቀልድ አያውቅም አማራ 💪💪💪❤❤❤👌
@sameerasameera6533
9 ай бұрын
በቃትበይን ትምጣና ሺፈራውጋ ይጋቡ😂😂😂😂
@agereeageree8190
9 ай бұрын
😂😂😂😂😂 አያሌው ግጠም አጅ ወድ አይደለህ ❤❤❤
@engidateshale9521
9 ай бұрын
አስማረ በጣም የተባረከ ሰው ነው
@de4xi
9 ай бұрын
ሐገሬ ስለምታሳዮኝ❤❤❤❤ አስማር ግን ዘፋኝ ብትሆን ድምፅሕ አሪፍነው🎉🎉🎉🎉
@saratube7323
9 ай бұрын
አያሌዉ ወንድ ልጅ ተበላ እረ ቆፍጠን በል😂😂😂😂😂
@ethiopiaethiopia1827
9 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂ሽፈራው ወንድ ነው
@Sarasara-sb8rl
9 ай бұрын
ሽፈራው የኔ ጀግና እኔን አግባኝ 😅😅😊
@አደንቀን
9 ай бұрын
❤😂😂😂❤
@FddggGgghh
9 ай бұрын
አያሌዉ ስራዉነዉ ይበለዉ ትበይንንትቶ ሲላላስ😮😮😂😂
@EfrataMolla-t2l
9 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ❤
@beza-n4d
9 ай бұрын
በሚስትና ባገር ቀልድ የለም ሽፌ በርታ
@engidateshale9521
9 ай бұрын
ሞተ ከተባለ ምንድነው የአያሌው ጥፋት አይታየኝም ለብዙ ጊዜ እንደ እህት ሲንከባከባት ቆይቷል
@samuelmelese-pc9sv
9 ай бұрын
አንደኛ ናችሁ በርቱ🎉🎉🎉
@zuzutuba4436
9 ай бұрын
አያሌውና ሽፈራው ሲገናኙ የኔ መደንገጥ ምን ይባላል😂😂😂😂😂😂😂😅
@fatumasekure6569
9 ай бұрын
😮😮😮😅😅፨ኮሜቶች እኔም አደኛነኝ ዛሬ ሆሆ😊
@DjDv-tn5zx
9 ай бұрын
አያሌው😂😂ለሂነው ሲፎገራ የነበረው😂
@fatumakasa-s8y
9 ай бұрын
አስማረ በመሀል ተሰቃየ❤
@wyimam9103
9 ай бұрын
በጣምአይጎደኛ
@almemals
9 ай бұрын
አያሌው አሞት እንዳለው ሠው ፎክሮ ሔደ ሮጦ ተመለሠ አንድ ለሁለት አስበረገጋቸው😅😅😅😅
@tehgestalmu9104
9 ай бұрын
ሽፈራው 😮😮😮 የኔ ቆፍጣና❤ ኧረ አያሌው እሮጠ ክክክክ😊😂😂😂
@DgDh-sd9yq
9 ай бұрын
😂😂😂😂 ያ አያሌው ነገር😂😂
@ዘይነብጎጃሜዋ
9 ай бұрын
❤❤❤ዛሬአደኛነም
@yeshi-q5e
9 ай бұрын
አሁን ሽፈራው ትበይንን አግብተህ አምጣልን😂😂😂
@alanalan8068
9 ай бұрын
አይ አያሌው😂😂😂
@mabetyerseao2044
9 ай бұрын
ፈጣሪ ሆይ ከእዳያሌው ሽታም ባል ሰውረኝ🤣🤣🤣🤣🤣🤣 ሽፊ ቆፍጣናው❤
@Ayal19
9 ай бұрын
ትበይን ትምጣና ሽፈራውን ታግባ ወይኔ አያሌው 😂😂😂😂
@IifeIife-uo9xo
9 ай бұрын
😂😂
@mdminhaz7579
9 ай бұрын
አይ አያሌው ቦጅባጃ፣😂😂😂😂😂
@gfj5233
9 ай бұрын
ሺፈራው እኮ ጀግና ነው አሥሜ ግራ ተጋባ
@Zamzam-z7l
9 ай бұрын
ምስኪን አስማሬ ልዩ ሠው❤
@AsiyaIbrahim-ek6sy
9 ай бұрын
እረ መጡ እርግጠኛነኝ ድብልቅልቁ ወቶ ነው እሚሆን😂😂😂
@SalamSalamah
9 ай бұрын
የሞተሰውየሲመጣአላለምአይአያሌው😂😂😂
@asrebebasrebeb2314
9 ай бұрын
የኔ ምርጦች
@Yaridegashu
9 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂አይ አያሌው 😂😂😂
@teddikebedet9230
9 ай бұрын
አሰማረ ጀግና ፎክሮ እሯጭ
@userenter2635
9 ай бұрын
😂😂😂😂😂 አሻፈረኝ ብሎ የወጣው አያሌው
@feradesa9188
9 ай бұрын
ውዶች እንኳን መጣችሁ ❤❤❤❤❤
@SampleAccount-k2l
9 ай бұрын
አረ ትበይን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@ዘይነብጎጃሜዋ
9 ай бұрын
ዛሬአደኛነኝ❤❤❤
@KKu-e9h
9 ай бұрын
እዳሚ ምን አደኛ አደኛ ትያለሽ መቼ ሰራ ጨረስሽ😅😅😅 ቅመማም ሁላ
@ሀያትኑር-ገ8ጀ
9 ай бұрын
እኮ 😅😅😅😅
@A13Galaxy-ib1qn
9 ай бұрын
😂😂የሰውሜስትቀምቶመፎከርአለደ😂😂
@Donakale-M
9 ай бұрын
አያሌዉ ፈርቷል😂😂
@ethiopiaafrica5008
9 ай бұрын
ካሃዲ ነው።
@gonder12
9 ай бұрын
ሽፈራውየ ስወድህ❤
@Rahma-vr1md
9 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂አይ አያሌው😂😂😂😂
@samsomabera-iv8mq
9 ай бұрын
Sheffield! You are first !
@user-vg1q3263
9 ай бұрын
አያሌው በፍራት ተርበደበደ 😂😂😂😂😂😂😂😂ቻለው
@UiHd-yv1nl
9 ай бұрын
ኧረአያሌዉ😂😂😂
@አልሀምድሊላ-ቐ8ዸ
9 ай бұрын
በቃ ሽፈራውና ትበይን ይጋቡ😂😂😂
@RMetica
9 ай бұрын
ፈረቃ ነዉ እንዴ ትዳር😂😢
@አልሀምድሊላ-ቐ8ዸ
9 ай бұрын
@@RMetica እና 😜😂😂😆😆ግድ ነው
@hiwet6014
9 ай бұрын
እረ እደሽፈራዉ አይነት ባል ከየትነወ የሚገኘዉ😂😂😂
@KemalGeta
9 ай бұрын
ገጠር
@አልሀምድሊላ-ቐ8ዸ
9 ай бұрын
😆😆😆😂😂😂😂😜😜😂😜አስማረ
@ሀያትኑር-ገ8ጀ
9 ай бұрын
እናት ወልዳለች አበሣ ወዱሁላ እስኪ እደሽፈርር ጀግና ሁኑ
@wyimam9103
9 ай бұрын
👌👌👌💪💪💪👍
@የራያውመብረቅ-ዀ8ሰ
9 ай бұрын
ሴቶች እኮ የዋሆች እኮናችሁ😁😆 ይኸ እኮ ድራማ ነው አያሌውን በባለፈው አላያችሁትም የሽፈራውን መሳሪያ ሲጨብጠው የዛን ጊዜ ጀግና ነበር አሁን ደግሞ ፈሪ ሆነ 😊
@ሀያትኑር-ገ8ጀ
9 ай бұрын
እር መች ወንዱ ሙቶ አይደል ሤቶቹ እንሻላለን መሠለኝ መላም የላችሁ
@amaredesalegn4836
9 ай бұрын
በነካ እጃችሁ ትበይንን ና ጠብቀውን ብታመጡልን.......
@yab-w8e
9 ай бұрын
ጠብቀውን መልሱልን ልክ እንደ ሽፈራው
@Sani-hl3dy
9 ай бұрын
አይ አያሌው ልዚች ልብህ ነው😂😂😂
@ሀያትኑር-ገ8ጀ
9 ай бұрын
አስማረ
@LubabaEshetu-d4v
9 ай бұрын
አያሌው ቦቅቧቃ
@BiraraAlem
9 ай бұрын
መጣሽልኝ ባንቹ ውድ አስማረን ድራሻባቱን የት ላጥፈው
@HayutiHassen-x8p
9 ай бұрын
አያሌው ደግ ሆንክ ይገባሀል ማን አግባ አለህ የጀግና ሚስት ትበይን የሽፌ ሚስት ትሁን በቃ 😂😂😂😂😂
@አደንቀን
9 ай бұрын
😂😂😂😂
@FikruChane
5 ай бұрын
የአስማረ የዋህነት የበዛ ነው
@sikosilo6132
9 ай бұрын
mskin asmare
@HaiyatHaiyat-m7w
9 ай бұрын
Adenakihi Neigh Shiferaw.
@assefagemeda3278
9 ай бұрын
ሁለታቹም ጥፋተኛ አይደላቹም በሽማግሌ ይቅር ተባብላቹ ሰላም ፍጠሩ
@RMetica
9 ай бұрын
❤❤❤❤❤😢😢😢😢
@engidateshale9521
9 ай бұрын
አያሌው ግን ይቅርታ መጠየቅ አለበት
@fhufhhfuhgg537
9 ай бұрын
እተብይ ግና በዙጣጣ ታመጣለች ታጥቃነዉ የምትመጣዉ ጠብቁ ፋኖ ሁና ታሸርዲዳቸዋለች😅😅
@eteneshgetnet6300
9 ай бұрын
❤❤❤❤
@aziza1426
9 ай бұрын
የትበይን እግፍ ገና😂😂😂❤❤
@Fddg-f2l
9 ай бұрын
እኳን ደህና መጣችሁ ውዶችዬ
@ermiasetarekegn-uf6xz
9 ай бұрын
ትበይን ስትመጣ ታይኝ እሚፈጠረው ጉድ
@SadaAhmed-tl8sr
9 ай бұрын
😅😅😅😅እሷም በመጣች
@user-hl7vo2lt9mBement
9 ай бұрын
የአስማር አፍቃሪነኝ አድርሱልኝ❤❤❤❤❤
@Mengsha-u1t
9 ай бұрын
ባች አዬሁ ትነክስሻለች😅😅
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ቨ2መ
9 ай бұрын
እኔም😢👸👸👸👸😛
@Koko-dz7pd
9 ай бұрын
😅😅😅😅😅ቱ በወኔ ወቶ እግሩ ስር ይወድቃልደ
@SadSad-d3s
9 ай бұрын
ጠክር አያሌው😂😂😂
@እደነዉሀገ
9 ай бұрын
እንተዋዉቅ
@GirmaGashu-re7lf
9 ай бұрын
ትበይን ነይና ሽፈራውን አግብተሽ ፀቡን አብርጅው እሾህን በእሾህ ነው
@MelakuAlehegn-u6r
9 ай бұрын
አያሌው አዴ ገብተሀል እዳፈራ ወደሆላየለም
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ቨ2መ
9 ай бұрын
እረ ምን ጉድ ነው😂😂😂😂😂😂😂😂
@قيودالهاتف-ه6ذ
9 ай бұрын
ትበይንን አግባ እና አሳየው❤😂
@እደነዉሀገ
9 ай бұрын
አይአያልዉ
@endagerasse8580
9 ай бұрын
አስምየ ፍቅር
@meronimeroni7430
9 ай бұрын
Zare 12 teyaa neyiii😂😂
@AminatMoges
9 ай бұрын
በሚስትና በርስት ቀልድ የለም አያሌው ቀጣይ ትበይን መታ ሱሪህን አውልቃ ትገርፉካለች አንተ ወስላታ😂😂😂
@ለሁሉምጊዜአለው-ቘ1ጸ
9 ай бұрын
አስማረም ተቸገረ
@MdRaj-ue9lu
9 ай бұрын
የምወዳችሁ❤❤❤
@Zamzam-z7l
9 ай бұрын
አይ አያሌው😂 ሽፈራው❤
@fatemaawel214
9 ай бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@gfj5233
9 ай бұрын
አያሌው ቦቅቧቃ ነው😂😂😂😂
@HabbyHabtam
9 ай бұрын
አያሌው ጥፋ ይሻልከል 😂😂😂😂😂 የሰው ሚሥት አስረግዞ አሻፈረኝ
@ሳልኩህበልቤ
9 ай бұрын
አስማረ ተሠቃዬ😂❤
@hanahabraham1253
9 ай бұрын
አያሌዉ ለዚች ልብህ ነዉ ፊር ፊር ያልከዉ😂😂😂😂
@user-hl7vo2lt9mBement
9 ай бұрын
እዉነት ለመናገር ሽፍራዉ ጥፍት የለበትም አያሊዉ ጥሮ አላርገም በባህላች አይደለም
@ኩንፈየኩን-በ6ሠ
9 ай бұрын
ሳህ ጊዜው እኮ ተቀያይሮል ሽፈራው ጥፋት የለበትም አያሌው ባህላችንን አጥፍቶል
@user-hl7vo2lt9mBement
9 ай бұрын
@@ኩንፈየኩን-በ6ሠ በትክክል ሽፍራዉ ትክክልነዉ በዛላይ ተበይን ጉደኛዋ ጎርቤቶነች
@አደንቀን
9 ай бұрын
ትክክክል
@Hiwetlove-g8w
9 ай бұрын
😂😂😂😂 አያሌው
@ethiopiaafrica5008
9 ай бұрын
የእግዛሃር ሰው ነኝ አላለም ?
@Mengsha-u1t
9 ай бұрын
ትበይን ስመጣ አያሌ ታብዳለች
@DemekeyigermalAsresie
9 ай бұрын
Ayalew nef amet nuriln
@አልሀምዱሊላሕ
9 ай бұрын
አያሌው፧የሄ፧ፈሪ
@bizu-e4g
9 ай бұрын
መጣችሁልን ❤❤❤
@kenxidhd4317
9 ай бұрын
አያሌዉ። ጉድህ ፈላ አይይይ በቀረብህ
@እደነዉሀገ
9 ай бұрын
😅😅😅
18:54
ትበይን ተበላች!! 😂 አዲስ ምርጥ የገጠር ኮሜዲ ።
Fikat Entertainment - ፍካት ቲቪ
Рет қаралды 6 М.
33:24
ባሌ እቃዉ ሞተ !! ለየት ያለ ሊታይ የሚገባዉ አዲስ የገጠር ኮሜዲ ድራማ ( bale ekaw mote adis yegeter drama)
Fikat Entertainment - ፍካት ቲቪ
Рет қаралды 117 М.
00:51
To Brawl AND BEYOND!
Brawl Stars
Рет қаралды 17 МЛН
01:01
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН
00:31
Support each other🤝
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 81 МЛН
00:39
The evil clown plays a prank on the angel
超人夫妇
Рет қаралды 53 МЛН
18:23
ለዐቢይ የግንባሩ ምላሽ፣ “ብልፅግና ተንኮታኩቶ…”አመራሩ፣ መከላከያ “የገደላችው አመራሮች"፣ በትግራይ ቀነ ገደብ፣ የጎንደሩ ስዓት ዕላፊና የመቀለ ከንቲባ|EF
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Рет қаралды 119 М.
21:27
ሲያሻት ተያዘ !! 😁 አዲስ ምርጥ የገጠር ኮሜዲ ድራማ!!
Fikat Entertainment - ፍካት ቲቪ
Рет қаралды 31 М.
10:51
የገጠር ልጅነኚ #የገጠውሏቸን#duet
sofi ሶፊ
Рет қаралды 28 М.
18:09
መጋኛ መታው!! 😂 አዲስ ምርጥ ገጠረኛ ኮሜዲ ድራማ።
Fikat Entertainment - ፍካት ቲቪ
Рет қаралды 17 М.
19:39
አያሌዉ ተዘረፈ !😭😭 አዲስ ምርጥ የገጠር ኮሜዲ ድራማ!!
Fikat Entertainment - ፍካት ቲቪ
Рет қаралды 28 М.
13:57
Anchor News አየር ሃይል እየታመሰ ነው፥ ተደራቢ አዛዥ ተመደበለት፥ በድሎች የታጀበው የፋኖ ተጋድሎ፥ አፈሳና ግድያ በአዲስ አበባ፥ መሬጥ መንቀጥቀጥ
Anchor Media
Рет қаралды 180 М.
18:15
ተገላልጠሽ አትምጭ!! 😂😂 አዲስ ምርጥ የገጠር ኮሜዲ ድራማ
Fikat Entertainment - ፍካት ቲቪ
Рет қаралды 21 М.
20:02
ሰበር መረጃ- አብይ ከመሸ ጉድ ሰሙ!ሸዋ - አሁን"አዲስ አበባ" | Ethiopia | Ethiopian News 4 January 2025 | Ethiopian
AHADU -MEDIA
Рет қаралды 8 М.
3:58:03
Tigrigna Audio Bible, The Book of Genesis | ኦሪት ዘፍጥረት
Tigrinya Audio Bible | መጽሓፍ ቅዱስ ትግርኛ ብድምጺ
Рет қаралды 3,2 МЛН
23:00
ትበይን ሰዉ ፈጀች!! 🥵 አዲስ ምርጥ ገጠረኛ ኮሜዲ ድራማ።
Fikat Entertainment - ፍካት ቲቪ
Рет қаралды 10 М.
00:51
To Brawl AND BEYOND!
Brawl Stars
Рет қаралды 17 МЛН