KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ሲያሻት ተያዘ !! 😁 አዲስ ምርጥ የገጠር ኮሜዲ ድራማ!!
21:27
ሻሸን ላግባት !! ❤ አዲስ ምርጥ የገጠር ኮሜዲ ድራማ !!
22:42
⚡Токаев ШОКИРОВАЛ Кремль! РАЗМАЗАЛ заявлением Путина #shorts
00:33
Cheerleader Transformation That Left Everyone Speechless! #shorts
00:27
#JasonDeruloTV // Funny #GotPermissionToPost From @SofiManassyan #SlowLow
00:18
Пилот обманул смерть ракета пролетела рядом с ним #shorts
00:10
አያሌዉ ተዘረፈ !😭😭 አዲስ ምርጥ የገጠር ኮሜዲ ድራማ!!
Рет қаралды 28,502
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 141 М.
Fikat Entertainment - ፍካት ቲቪ
Күн бұрын
Пікірлер
@hayatahemd13
9 ай бұрын
በአገራችን ጀግና ከተባለ በፊለፊት እጂየሚገጥም እንደዚህ አይነት ጀግና አላውቅም
@fatumasekure6569
9 ай бұрын
3ኛ ነኝ ላይክ አርጉኝ ትቀይን ትምጣ ደሞ😢😢😢😢
@ሶሲYouTube
9 ай бұрын
እሰይ ሺፊ የኔ ጀግና እኔም ተናድጀ ነበር ደግ አደረክ መክሠልን ይቅመሰው አያሌው 😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤
@HayutiHassen-x8p
9 ай бұрын
ሽፌ ነው የሚወስዳቸው ካሳው ነው ይገባዋል 😂😂😂😂😂😂
@fatumasekure6569
9 ай бұрын
እርግጠኛነኝ ሽፈራውነነው😢😢😢ይህ የሰራው💔🥺😔😔ወይይይይ
@ኢስላም-ኰ8ፀ
9 ай бұрын
😂😂
@sartt4348
9 ай бұрын
ነኝ አለኮ😅
@Koko-dz7pd
9 ай бұрын
አይ አያሌው ምስኪን ሁሉም እየመጣ ይዘርፈዋል😂😂😂😂
@maryamsamira7958
9 ай бұрын
ሽፈራው ነው ያስወሰደበት😂😂😂😂😅
@demekechgonfa
9 ай бұрын
Yes shiferaw 🤣🤣🤣
@sartt4348
9 ай бұрын
ነኝ አለኮ😂
@tsignehgorfie
9 ай бұрын
አንደኛ ናችሁ ።ደራሢውንም አድናቂው ነኝ ተዋኒያን በጣም በሚገርም ሁኔታ መሥለው ሣይሆን ሆነው ነው የሚሰሩት በተለይ አያሌው ድንቅ ነው ።በርቱ !
@burthkanburthkan1652
9 ай бұрын
ሽፈሬዉ እንብላ አላለም😂😂😂😂😂አንተ ነህ መሰል
@አገሬጎጃምነው
9 ай бұрын
ሽፈራው ነው የወሰዳቸው ሻሸን ትቶልህ ከብቶቹን ወሰደልህ
@يحيى-ث4ط2ه
9 ай бұрын
😂😂😂😂
@akliluwoldher1221
9 ай бұрын
በርቱ በርቱ ። ግን ትበይን ናፈቀችንኮ
@tesfamariyamlegese2158
9 ай бұрын
ምን አገባሽ😢😢😢
@sartt663
8 ай бұрын
ትበይንእሳትናት አያሌው የወድበጪባጫነው😅😅😅😅😅😅
@toyebamuhammed942
9 ай бұрын
እዲ ከብት እኮ ዞር ዞር ተብሎ ይፈለጋ ባዴ ወይኔ ወይኔ 😂😂😂
@kalkal8468
9 ай бұрын
አር ሽፈራው ሙዱ ተመቸኝ😂😂
@ከወሎየወቹመደር
9 ай бұрын
ቅመሞችየ አላቹህ ኑ እንሂድና እኛም ገጠር እንሂድ❤❤
@birtukana354
9 ай бұрын
ንንደኛ ነኝ ዛሬ😂😂😂 የመዳም ቅመሞችየ እንዴት ናችሁ እየበረታችሁ ነዉ
@NasirArgada
9 ай бұрын
አለን እህት
@SelamSelam-s3s
9 ай бұрын
ትበይን ፋኖን ተቀላቅላለች ዉዶቸ ትክክለኛ መረጃ አለኝ
@SSenaytgonderwa
9 ай бұрын
ያርገው❤❤❤❤
@memaethiopian4025
9 ай бұрын
የምር?😂😂😂
@Zamzam-z7l
9 ай бұрын
ክክ
@MekdiWeleyewa
9 ай бұрын
የወሬ ጥማት😂
@Janat-f9e
9 ай бұрын
🤔😠😬😩😢😲😲😭
@selam-o
9 ай бұрын
አያለው አበደ ክክክክክክ አለምነው አለም ነው😅😅😅😅
@Mstawte
9 ай бұрын
አያሌው ሑልጊዜ መዘረፍ እጅ መዝረፍ አያውቅም እደ 😂😂😂
@ኩንፈየኩን-በ6ሠ
9 ай бұрын
እኔም ልል ነበር እውነት ያያሌው ብቻ ነው የታያቸው
@SALAMA-c4s
9 ай бұрын
ሚስትን ያክል ዘረፈኮ 😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
@A13Galaxy-ib1qn
9 ай бұрын
ዘረፈጎሜስት
@A13Galaxy-ib1qn
9 ай бұрын
ዘረፈጎሜስት
@DesashDegu-op1we
9 ай бұрын
ከዚክ ምን መማር ይችላል ጥላቻ የሰለቸን 💔💔💔
@birtukanyemariymlige
9 ай бұрын
አያሌው ልፍስፍስ❤❤❤❤ሺፈራው ነው ይህን የሚሰራ
@user-oc3sd2ku76
9 ай бұрын
የሳቄ ሚጭ አያሌዉ አለም ነዉ ብለሕ ሳታበቃ አይይ🤣🤣🤣🤣
@HHg-rq3vg
9 ай бұрын
እረ ስደት መረረኝ እደው በስደት ወንድም እህት የለለው ሰው አይይይ😢😢😢😢
@ጎጃሜዋየዘሜእህት
9 ай бұрын
ሽፈራው ነው የወሰደበት ይኸ መናጢ😂😂😂እንዳያሌው ያለ ባል ከማገባ ቆሜ ልቅር 😅😅
@ethiopiaethiopia1827
9 ай бұрын
😂😂😂ሽፈራው ሰራለት አቤት የትወና ብቃት ግን ትለያላችሁ🎉🎉🎉🎉
@GgHggg-g4l
9 ай бұрын
ሽፈራዉ ነዉ ሊበቀልህ እሚነዳቸዉ😂😂😂😂አይይይ አያሌዉየ
@ኢስላም-ኰ8ፀ
9 ай бұрын
ሽፈራዉ ብሉብሉ አብዝቶል እሱነዉ የሰረቀዉ😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@Ayal19
9 ай бұрын
ሽፈራው እየተበቀለው ነው አቤት የጠፋውን ከሌላው ጋር ፍለጋ 😂😂😂😂
@tesfamariyamlegese2158
9 ай бұрын
ምን አገባሽ😢😢😢
@Ayal19
9 ай бұрын
@@tesfamariyamlegese2158 እርፍ 😂😂😂
@HenokAytenfsu
9 ай бұрын
100 ሺ በቅርቡ 👍👍👍👍👍👍
@user-mx8fc8hh2s
9 ай бұрын
ይህንን ማን እንደሰራ ሁላችንም እናውቃለን ከሽፈራው በስተቀር ሌሎች አይሆኑም😂😂
@Zamzam-z7l
9 ай бұрын
አይ መከራህ ብዛቱ አያሌው😅 አላዳች ይር ብሎ አልታረቀ ሽፈራው😅
@يحيى-ث4ط2ه
9 ай бұрын
ወየዉ ያያሌዉ ጉራ😂😂😂😂😅
@JemalJemal-mp5sx
9 ай бұрын
አይ አያሌው 😂😂😂😂
@Mengsha-u1t
9 ай бұрын
ሽፈራው ነው የሚወስደበት😂😂
@Rahma-vr1md
9 ай бұрын
😂😂😂😂ይበልህ በስራህ ነው አያሌው አርፋህ ትበይንን ብጠብቅ😂😂😂😂😂
@ምረትአለም
9 ай бұрын
ክክክክክአለምነውአለምነውስትልእልም አሉልህ
@mabetyerseao2044
9 ай бұрын
ሽፌ ካለነገር አልታረክም ያንተ ተኮል ነው ሯሯሯ
@tesfamariyamlegese2158
9 ай бұрын
ምን አገባሽ😢😢😢
@melkamuandualem-td7pj
9 ай бұрын
ኧረ ሚገርም ነው አስማረ ግን ጥሩ ሰው ነው አብረን እንኖራለን ያገኘነውን በልተን አለ
@tehgestalmu9104
9 ай бұрын
ሽፈራው 😮😮 ነው ያስለረረው ተበቀለው ለይ ሽፈራው ኧረ አያሌው ቆፍጠል በል😂😂😂
@burthkanburthkan1652
9 ай бұрын
አያሌዉ😂😂😂😂😂😂😂ሽፈራዉ ይሆናል የሰዉ ሚስት ወስደክ
@BiraraAlem
9 ай бұрын
ባንቹየ የኔ ፍቅር እንዴት እንደምትናፍቂኝ ሰሐቱ አልደርስ እያለኝ የኔ ሁሉ ነገር ስወድሽ❤❤❤
@burthkanburthkan1652
9 ай бұрын
እእ😂😂😂😂😂
@fatumakasa-s8y
9 ай бұрын
አይ ፎንቃ😢
@bateablneha5887
9 ай бұрын
ጅል 😂😂😂😂ጠብቅ በደብ 😂
@EmuGeza-fh7sj
9 ай бұрын
አያሌው ሆሌ መዘረፍ አይይ😅😅😅😅😅😅
@tesfamariyamlegese2158
9 ай бұрын
ምን አገባሽ😢😢😢
@FirewZure-ge6jr
9 ай бұрын
አያሌው በቃ ተዘራፊ ሁና ቀረች😂😂😂😂
@SSenaytgonderwa
9 ай бұрын
አያሌውሁሌምመዘረፍ😂😂❤
@tesfamariyamlegese2158
9 ай бұрын
ምን አገባሽ😢😢😢
@FirewZure-ge6jr
9 ай бұрын
አያሌው ሞኝ አትሁን እኔ ልንገርህ ሽፈራው ነው የወሰደብህ 😂😂😂
@MareyamMareyam-e9f
9 ай бұрын
ሺፈራውመሆን አለበት ትናት ታረቂያለሑ ሢልደሥአላለኛምነበረ😅😅😅
@engidateshale9521
9 ай бұрын
ወይኔ ምግቡ ደስ ሲል
@semusemu469
9 ай бұрын
ሰሀኔን ስጨርስ ዘና ስለምረጉኝ አመሰግናለሁ❤❤😂😂😂 አየ አያለው አልሆነለትም😂😂😂
@hailetiritie4015
9 ай бұрын
አጊያሌው በጣም መንሰፍ ሰፉን አበዛህኽው።እኔ የጠረጠርኩት ሽፈራውን ነው፤ሽፈራው ሰርቋቸዋል።
@ZZZ-f1t
9 ай бұрын
ገራሚ ድራማ ነው በርቱልን ❤❤❤❤❤
@fikrtube-dx6mp
9 ай бұрын
ተደመሩኝ የማዳም ቅመሞችየ 😍😍😍 ፍሊስ
@abhaksa-xk2ey
9 ай бұрын
ውይ ስወዳችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@GirmaGashu-re7lf
9 ай бұрын
ዘራፊው አብሮህ ካፋለገህ የጠፋህን አታገኘውም። ከውስጥ አዋቂ ነው
@saratube7323
9 ай бұрын
አያሌዉ እስቴ ከመዘረፍ ደግሞ ዘርፈህ ና 😂😂😂😂😂
@SALAMA-c4s
9 ай бұрын
እሱም የሰው ሚስት ዘርፏል😅😅😅😅😅😅
@saratube7323
9 ай бұрын
@@SALAMA-c4s እዉነት ብለሻል ደሪኛ ዉዴ
@bateablneha5887
9 ай бұрын
@@SALAMA-c4sእኮ😂
@engidateshale9521
9 ай бұрын
ሽፈራው ሻሽቱን ወስደህ አርሳት 😂😂
@ኩንፈየኩን-በ6ሠ
9 ай бұрын
ሽፈራው ነው የወሠዳቸው እድሁ በቀላል ታርቂሄሀለሁ ሲል አላማረኝም ነበር
@Tazebmahi4787
9 ай бұрын
Keep it up ❤❤❤❤❤❤❤
@ELizazemenekase
9 ай бұрын
የአያሌው ንግግር የሚያስቀኝ ነገርስ የኔ ምስኪን🥹🥹
@GadhhejaGadhheja
9 ай бұрын
ሽፈራው የት አረካቸው
@ሳልኩህበልቤ
9 ай бұрын
ይችን ስራ የሚሠራ ሺፈረው ነው😢😂😂😂
@feradesa9188
9 ай бұрын
እንኳን ሰላም መጣችሁ❤❤❤❤❤❤
@Serkalm-c7l
9 ай бұрын
አይ አያሌው😅😅
@በዘሜአልደራደርምፋኖጋሻየ
9 ай бұрын
የኔውዶች የኔ ባለቅኔ😢😢❤ አያሌው 😂😂😂
@SalamSalamah
9 ай бұрын
ሽፋራውነውየዘረፈህአያሌው🤣🤣🤣🤣
@SimretWondsen
9 ай бұрын
የአስማረን በተራ እንዳይሰርቁት😂😂😂
@gfj5233
9 ай бұрын
ሺፈራ እኮ አይፈራም ኮራ ብሎ እኔነኝ የተበቀልኩህ አለ
@atrsawminichelferede1444
9 ай бұрын
ቱባውን የገጠር ባህል ስለምታሳዩን እናመሰግናለን
@fikrtube-dx6mp
9 ай бұрын
መቼ ነው ግን አደኛ ኮማች ምሆነው ወዮዮዮ
@FanayeBirte-pj4ou
9 ай бұрын
ሽፈራዉ ነዉ የሰረቃቸዉ😂😂😂😂
@Sofia-p6s1s
9 ай бұрын
ሽፈራውነው ያስዘረፈውፌቱላይይለያል❤😂
@SadSad-d3s
9 ай бұрын
ሽፌ ነው እህነየ የደበቃቸው😂😂😂😂
@SALAMA-c4s
9 ай бұрын
ዘንጎን ወሰዱት አይ አያሌው😅😅😅😅😅😅😅
@Fddg-f2l
9 ай бұрын
😂😂😂😂
@amelework8204
9 ай бұрын
አኪድ ሽፈራው ነው የወሰዳቸው😅
@SALAMA-c4s
9 ай бұрын
ግን ሽፈራው ነው መሰለኝ የዘረፈው😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
@bateablneha5887
9 ай бұрын
ሽፈራዉ ግን የቅድብህ ነገር አተ ሌባ አተ ነህ የወሰድክበት አይ አያሌው 😂😂😂😂😂😂
@አልሀምዱሊላሕ
9 ай бұрын
🌷🌷🌹🌹
@feradesa9188
9 ай бұрын
አያሌው ይዘርፋል እንጅ አይዘረፍም😂😂😂😂😂
@MizanvaiBoridice
9 ай бұрын
እርትበይንን አጡልን😂😂😂
@HappyGiraffe-mj8eh
9 ай бұрын
😂😂😂😂❤❤❤❤አይሽፈራዉ
@ፋኖፋኖ-ጰ5ቨ
9 ай бұрын
አይ ሺፈረዉ 😂😂
@kenxidhd4317
9 ай бұрын
ሽፈራዉ ነዉ የወሰደበት😂😂
@abebe7
9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@samibante
9 ай бұрын
ሽፈራው ነው የሰረቀበት
@kenxidhd4317
9 ай бұрын
አያሌዉ። አይይ😂😂😂😂
@MaruEbabu
9 ай бұрын
በርቱ እነዚህ ሰዎች ነፍጥ አንስተው በዱር በገደሉ ሲታኮሱ ባይ ደስ ይለኛል
@ווסליאש
9 ай бұрын
እኔ ነኝ ሁለትኝ ❤❤❤❤
@tuba9437
9 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@frewbirhanu9618
9 ай бұрын
waw good jop
@AnwarAli-v7v
9 ай бұрын
😅😅😅😅😅😅😊😊😊
@MayaRose-b1z
9 ай бұрын
ሸፈራዉ ጉብዘ እሰይ ለአያሌዉ የገባዋል
@sikosilo6132
9 ай бұрын
shiferaw tnkol endaseb gemche ner tlant
@rahelcellfie9673
9 ай бұрын
አያልው ግን ሲታሲት በቅባቃ ነው
@fatemaawel214
9 ай бұрын
እህህህ😂😂😂
@fikrtube-dx6mp
9 ай бұрын
አያሌው ተው ግን ቆፍጣና ሁን ምንድን ነው ሚያርበተብትክ😳😳 🤣🤣🤣🤣
@mamimami1739
9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤😢😢😢
@KemalGeta
9 ай бұрын
የገጠር ጠላት እንድህ ነው የሚያታልሉት ወዳጅ መሥሎ ጥላት
@wyimam9103
9 ай бұрын
አላህይጠብቀን
@SiedYisen
9 ай бұрын
ሽፈራዉ መሆን አለበት ያስነዳብህ አያሌዉ ጠላትህ እስርህ ነዉ
@AllSad-c4l
9 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂❤❤
@tsignehgorfie
9 ай бұрын
ሽፈራውን ጠርጥር አያሌው ። አያሌውንም አሥጠጡት ።
@SimretWondsen
9 ай бұрын
እኔ ሽፈራው በአንድ ጊዜ ሚስቴን ውሰዳት ሲል አላመንኩትም ነበር😂😂
21:27
ሲያሻት ተያዘ !! 😁 አዲስ ምርጥ የገጠር ኮሜዲ ድራማ!!
Fikat Entertainment - ፍካት ቲቪ
Рет қаралды 31 М.
22:42
ሻሸን ላግባት !! ❤ አዲስ ምርጥ የገጠር ኮሜዲ ድራማ !!
Fikat Entertainment - ፍካት ቲቪ
Рет қаралды 22 М.
00:33
⚡Токаев ШОКИРОВАЛ Кремль! РАЗМАЗАЛ заявлением Путина #shorts
24 Канал
Рет қаралды 941 М.
00:27
Cheerleader Transformation That Left Everyone Speechless! #shorts
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 16 МЛН
00:18
#JasonDeruloTV // Funny #GotPermissionToPost From @SofiManassyan #SlowLow
Jason Derulo
Рет қаралды 14 МЛН
00:10
Пилот обманул смерть ракета пролетела рядом с ним #shorts
ТАЙНА НЛО
Рет қаралды 5 МЛН
29:33
Betoch | “ኤኬ ማኛ” Comedy Ethiopian Series Drama Episode 493
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 101 М.
14:25
New ethiopian comedy ሃኪም አሞራው
Loret cinema /ሎሬት ሲኒማ
Рет қаралды 65 М.
4:25
ባህላዊ ምግቡን አልበላም ካለ በኋላ ይጣፍጣል ያለ ወጣት 🤣ዳውሮ ባህላዊ ምግብ ላቦፋ ታና በዳዉሮኛና በአማረኛ ይተዘጋጄ አድስ አዝናኝ ቢዲዮ
ላቦፋ ታና
Рет қаралды 4,9 М.
22:42
ሽፈራዉ መጣባት !! 😱😱 አዲስ ምርጥ የገጠር ኮሜዲ ድራማ።
Fikat Entertainment - ፍካት ቲቪ
Рет қаралды 33 М.
12:09
የሼበሌቲዩብመረጃ2 January 2025
Shebelle Tube ሼበሌ
Рет қаралды 1,7 М.
22:17
ማሩ ላም በረት ጉድ ተሰራ። ሰደት ካብሮ አደግ ጓደኛው ጋር አገናኝቶታል።
Maru Balageru ማሩ ባላገሩ
Рет қаралды 41 М.
17:34
ትበይን ትምጣልን - አዲስ የገጠር ድራማ
Fikat Entertainment - ፍካት ቲቪ
Рет қаралды 20 М.
36:44
ውሸታሙ አጥማቂ 😂
SORA ENTERTAINMENT ( ሶራ ኢንተርቴይመንት )
Рет қаралды 10 М.
8:16
ይርጋ ምህረት - ገላው ናልኝ (Yerga Mihret - Gelaw Nalgn) New Ethiopian music 2024 (Official Video)
HG Entertainment (ኤችጂ መዝናኛ)
Рет қаралды 745 М.
21:04
ትበይን ልትዳር - አዲስ አሳቂኝ የገጠር ድራማ
Fikat Entertainment - ፍካት ቲቪ
Рет қаралды 46 М.
00:33
⚡Токаев ШОКИРОВАЛ Кремль! РАЗМАЗАЛ заявлением Путина #shorts
24 Канал
Рет қаралды 941 М.