"Lily" Kalkidan Tilahun "Amelkihalehu Betam" - Dink Sitota 2018 live concert @ Misrak MK Church

  Рет қаралды 439,905

Love and Care Ethiopia

Love and Care Ethiopia

Күн бұрын

Пікірлер: 147
@kebedeareri7642
@kebedeareri7642 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ተኮር ፣ማንነቱን በሚያጉሉ ፣ኢየሱስን የሚገልጹ በጣም በሚጥም ውህድ ዜማና መልዕክቶች እንደተባረክን ነውና ጌታ ይባርክሽ ሊልዬጌታ እስኪመጣ ጸጋው በበዛልሽ መጠን ዘምሪ።ተባረኪ!
@sarabeatay8253
@sarabeatay8253 Жыл бұрын
አምልኮን ያባዛሽ ድንቅ ሴት, እንደ ዮናስ ስራዬ አንተን ማምለክ ነው ብለሽ ተያይዘሽዋል አቤት ሲያምርብሽ
@UaeDg
@UaeDg 2 ай бұрын
❤❤❤
@yanasegid5633
@yanasegid5633 5 жыл бұрын
wow.... i believed Jesus as my lord by her song the first gospel .....
@MEDIA-4919
@MEDIA-4919 2 жыл бұрын
አሜን እናመልካለን ገና በጣም ኢየሱስ ጌታ ነው አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@TheDefersha
@TheDefersha 4 жыл бұрын
ሊሊሾ እንኳን አንቺ በተወለድሽበት ዘመን ተወለድሁ! ብሩክ ሁኚልኝ!
@AbdiDiriba7
@AbdiDiriba7 8 ай бұрын
Kalkidan Tilahun(Lily) she was my beloved (favourite)singer I love so so much her songs. I can't stop listening this song still now. The grace of my lord much for you. She's singing about Christ centered! I love you singer Lily😍❤🙏
@rajitegenu4724
@rajitegenu4724 3 жыл бұрын
its impossible not to be blessed when u here this song
@jesussaves1474
@jesussaves1474 5 жыл бұрын
እህታችን ሊሊ ዘመንሽ ይባረክ!!!!!! በመዝሙርሽ ሁሌም እንባረካለን!!!!!!
@nerferi6610
@nerferi6610 4 жыл бұрын
ለኔ ደግሞ ነብይት ናት በሊሊ እግዚአብሄር ይመክረኛል ያፅናናኛል ይባርከኛል ብቻ ለኔ ለየት ያለች የእ/ር ባሪያ ነች፣!!!!!!! በእ/ር በጣም እወዳታለሁ!!!!
@shazmanalways
@shazmanalways Жыл бұрын
My legend liliye my God bless ur enter life am filling a good holy sprite by haring ur worship የኛ ጌታ ገና የመልካል ኢየሱስ ጌታ ነው ሁሉም ዓለም የዎቅ
@saranegasi3468
@saranegasi3468 5 жыл бұрын
ሊሊየ .መዝሙርሽ ሁሌ ይባርካል ጌታ የሱስ ይባርክሽ
@joyefasil6865
@joyefasil6865 2 жыл бұрын
አንቺ፡የተወደድሽ፡የጌታ፡ውድ፡ልጂ፡ጌታ፡ይባርክሽ፡፡በእግዛብሔር፡መንግስት፡ውስጥ፡የተሾምከዚህ፡በላእርሱ፡ይቀባሽ፡ሁልጊዜ፡ባንቸመ፡አገለሸግሌት፡ከልክ፡በላይ፡ተባርኪያለሁ፡ዘመንሽ፡ይባረክ፡፡፡በላይበላይ፡ተባርከመየሠለሁ ፡በላይ፡ተባርከመየሠለሁ፡፡
@liusilas4308
@liusilas4308 3 жыл бұрын
lilyeee legend.........wedededdddddddddd ,I always worship God with your spirit filled songs..it lefts me up from my conditions.....I feed your songs to my soul
@woldefoy8595
@woldefoy8595 5 жыл бұрын
የሐዋርያት ስራ 5፥42 ዕለት ዕለትም በመቅደስና በቤታቸው ስለ ኢየሱስ እርሱ ክርስቶስ እንደ ሆነ ማስተማርንና መስበክን አይተዉም ነበር። ትንቢተ ኢዩኤል 2፥21 ምድር ሆይ፤ እግዚአብሔር ታላቅ ነገር አድርጎአልና አትፍሪ፥ ደስም ይበልሽ፥ እልልም በዪ። ዮሐ ራዕ 14፥7 በታላቅ ድምፅም። የፍርዱ ሰዓት ደርሶአልና እግዚአብሔርን ፍሩ ክብርንም ስጡት፤ ሰማይንና ምድርንም ባሕርንም የውኃንም ምንጮች ለሠራው ስገዱለት አለ። ሐዋ 4፥12 መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና። ዮሐ 20፥31 ነገር ግን ኢየሱስ እርሱ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ እንደ ሆነ ታምኑ ዘንድ፥ አምናችሁም በስሙ ሕይወት ይሆንላችሁ ዘንድ ይህ ተጽፎአል። ሮሜ 10፥9-11 ኢየሱስ ጌታ እንደ ሆነ በአፍህ ብትመሰክር እግዚአብሔርም ከሙታን እንዳስነሣው በልብህ ብታምን ትድናለህና፤ ሰው በልቡ አምኖ ይጸድቃልና በአፉም መስክሮ ይድናልና። መጽሐፍ። በእርሱ የሚያምን ሁሉ አያፍርም ይላልና። ገለ 2፥16 ነገር ግን ሰው በኢየሱስ ክርስቶስ በማመን እንዲጸድቅ እንጂ በሕግ ሥራ እንዳይሆን አውቀን፥ ሥጋን የለበሰ ሁሉ በሕግ ሥራ ስለማይጸድቅ፥ እኛ ራሳችን በሕግ ሥራ ሳይሆን በክርስቶስ እምነት እንጸድቅ ዘንድ በክርስቶስ ኢየሱስ አምነናል። የዮሐንስ ወንጌል 3፥16-18 በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና። ዓለም በልጁ እንዲድን ነው እንጂ፥ በዓለም እንዲፈርድ እግዚአብሔር ወደ ዓለም አልላከውምና። በእርሱ በሚያምን አይፈረድበትም፤ በማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ አሁን ተፈርዶበታል። ዕብ 7፥23-25 እነርሱም እንዳይኖሩ ሞት ስለ ከለከላቸው ካህናት የሆኑት ብዙ ናቸው፤ እርሱ ግን ለዘላለም የሚኖር ስለሆነ የማይለወጥ ክህነት አለው፤ ስለ እነርሱም ሊያማልድ ዘወትር በሕይወት ይኖራልና ስለዚህ ደግሞ በእርሱ ወደ እግዚአብሔር የሚመጡትን ፈጽሞ ሊያድናቸው ይችላል። ዘጸ 20፥1-7 እግዚአብሔርም ይህን ቃል ሁሉ እንዲህ ብሎ ተናገረ። ከግብፅ ምድር ከባርነት ቤት ያወጣሁህ እግዚአብሔር አምላክህ እኔ ነኝ። ከእኔ በቀር ሌሎች አማልክት አይሁኑልህ። በላይ በሰማይ ካለው፥ በታችም በምድር ካለው፥ ከምድርም በታች በውኃ ካለው ነገር የማናቸውንም ምሳሌ፥ የተቀረጸውንም ምስል ለአንተ አታድርግ። አትስገድላቸው፥ አታምልካቸውምም፤ በሚጠሉኝ እስከ ሦስተኛና እስከ አራተኛ ትውልድ ድረስ የአባቶችን ኃጢአት በልጆች ላይ የማመጣ፤ ለሚወድዱኝ፥ ትእዛዜንም ለሚጠብቁ እስከ ሺህ ትውልድ ድረስ ምሕረትን የማደርግ እኔ እግዚአብሔር አምላክህ ቀናተኛ አምላክ ነኝና። የእግዚአብሔርን የአምላክህን ስም በከንቱ አትጥራ፤ እግዚአብሔር ስሙን በከንቱ የሚጠራውን ከበደል አያነጻውምና። መጽ ነህ 8፥5-7 ዕዝራም በሕዝቡ ሁሉ ላይ ከፍ ብሎ ሕዝቡ ሁሉ እያዩ መጽሐፉን ገለጠ፤ በገለጠውም ጊዜ ሕዝቡ ሁሉ ቆሙ። ዕዝራም ታላቁን አምላክ እግዚአብሔርን ባረከ፤ ሕዝቡም ሁሉ እጃቸውን እየዘረጉ። አሜን፥ አሜን ብለው መለሱ። ራሳቸውንም አዘነበሉ፥ በግምባራቸውም ተደፍተው ለእግዚአብሔር ሰገዱ። መጽ መሳ 13፥15-18 ማኑሄም የእግዚአብሔርን መልአክ የፍየል ጠቦት እስክናዘጋጅልህ ድረስ፥ እባክህ፥ ቆይ አለው፤ የእግዚአብሔርም መልአክ ማኑሄን፤ አንተ የግድ ብትለኝ መብልህን አልበላም፤ የሚቃጠለውንም መሥዋዕት ማዘጋጀት ብትወድድ ለእግዚአብሔር አቅርበው አለው፤ ማኑሄም የእግዚአብሔር መልአክ መሆኑን አላወቀም ነበር፤ ማኑሄም የእግዚአብሔርን መልአክ፤ ነገርህ በደረሰ ጊዜ እንድናከብርህ ስምህ ማን ነው? አለው፤ የእግዚአብሔርም መልአክ፤ ስሜ ድንቅ ነውና ለምን ትጠይቃለህ? አለው። ዮሐ ራዕ 14፥12 የእግዚአብሔርን ትእዛዛት የሚጠብቁት ኢየሱስንም በማመን የሚጸኑት ቅዱሳን ትዕግሥታቸው በዚህ ነው። ማቴ 28፥19-20 እንግዲህ ሂዱና አሕዛብን ሁሉ በአብ በወልድና በመንፈስ ቅዱስ ስም እያጠመቃችኋቸው፥ ያዘዝኋችሁንም ሁሉ እንዲጠብቁ እያስተማራችኋቸው ደቀ መዛሙርት አድርጓቸው፤ እነሆም እኔ እስከ ዓለም ፍጻሜ ድረስ ሁልጊዜ ከእናንተ ጋር ነኝ። ሮሜ 8፥ 34 የሞተው፥ ይልቁንም ከሙታን የተነሣው፥ በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው፥ ደግሞ ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው። Revelation 14፥7 Saying with a loud voice, Fear God, and give glory to him; for the hour of his judgment is come: and worship him that made heaven, and earth, and the sea, and the fountains of waters. John 20፥31But these are written, that ye might believe that Jesus is the Christ, the Son of God; and that believing ye might have life through his name Galatians 2፥ 16 Knowing that a man is not justified by the works of the law, but by the faith of Jesus Christ, even we have believed in Jesus Christ, that we might be justified by the faith of Christ, and not by the works of the law: for by the works of the law shall no flesh be justified. Romans 10 ፥ 9 That if thou shalt confess with thy mouth the Lord Jesus, and shalt believe in thine heart that God hath raised him from the dead, thou shalt be saved. Revelation 14፥12 Here is the patience of the saints: here are they that keep the commandments of God, and the faith of Jesus.
@jesusislord5139
@jesusislord5139 5 жыл бұрын
21 ምድር ሆይ፥ እግዚአብሔር ታላቅ ነገር አድርጎአልና አትፍሪ፥ ደስም ይበልሽ፥ እልልም በዪ።
@Eyerusalem_
@Eyerusalem_ 5 жыл бұрын
ባንቺ ያስቀመጠው አለም ሞልቱዋል ሊሊሊሊሊሊሊሊሊሊዬ ክርስቶስን እንደዚህ እንድንወደው አስጠጋሽን ዙፋኑ ጋር
@amanenoro1567
@amanenoro1567 2 жыл бұрын
Dink mezmur nw geta ybarkash Lelochem ye Lily videowch aluna ylekekuln
@MesfinAlemuAdenew
@MesfinAlemuAdenew Жыл бұрын
Lillya Endat endmewdesh Eko!!! Geta Zemnshen Yebarek
@Etfeben
@Etfeben 4 жыл бұрын
I loveeeee the african drum player!! Liliy bless you! You are my inspiration!!
@jesusislord6861
@jesusislord6861 5 жыл бұрын
ሁሌም አንደኛ ነሽ እኮ!
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 2 жыл бұрын
ጌታ ብርክርክ ያድርግሽ አቦ
@destu907
@destu907 5 жыл бұрын
1ኛ ነሽ እኮ ሊልዬ
@HaleluyaTheodros-lc1yq
@HaleluyaTheodros-lc1yq Жыл бұрын
I love it is amazing
@tsionbeyene6683
@tsionbeyene6683 3 жыл бұрын
Good song I love it is very good song I think all pepole love it 😀🤗🤗👍🏾👍🏾nice song
@tarikhailemariam3843
@tarikhailemariam3843 5 жыл бұрын
Yene Tafach God Bless You Abundantly!!I don't know what should I say about this Spirit filled Worship,'Nefsem alkerelegn'.We are so Blessed to have You,you are our Blessing Liliye.Music,mixing...also amazing God Bless You all who participated in this Wonderful Worship.Much Love😍😍😘😘
@mekdesmola5371
@mekdesmola5371 2 жыл бұрын
በጣም በጣም በጣም ❤️❤️❤️
@endeshawtadesse2037
@endeshawtadesse2037 5 жыл бұрын
amelekehalehu betam betammmm I love it 🥰 በጣም በጣም በጣም
@meazaoshone4293
@meazaoshone4293 Жыл бұрын
Lilye ❤❤❤🙏🙏🙏
@temesgentamire2394
@temesgentamire2394 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ ግን አመልክሃለሁ በጣም የምለው ለሰው እንጅ ለእግዚኣብሔር በጣም አይባልም:እጅግ ነው ምባለው፡እሱም በቅ ሳይሆን ሌላ ቐንቐ ስለሌላ ነው፡አመሰግን ሓለሁኝ!
@ahavatilahun6011
@ahavatilahun6011 Жыл бұрын
🌹 Lovely 🌹 voice 💕💕💕😍🤩☺️😊😁 Wondering 💕 worship 💕🌹💕
@engineerwubalemyohannes7374
@engineerwubalemyohannes7374 2 жыл бұрын
Menfes kidus mulat yalebet mezmur new..... geta esun bemamlek bemigegnu bereketoch hulu yibarkish.
@elizabethwoldemariyam2010
@elizabethwoldemariyam2010 5 жыл бұрын
You are blessed Liliye Live worship I can’t have enough of your song Glory to Jesus Be blessed with double double anointing
@fenetchala3746
@fenetchala3746 4 жыл бұрын
Wowwwww i have no words.......egziabher zemenshn bebereketu yaresresew.....betam mibarek mezmur new....
@yohannesgnorte9893
@yohannesgnorte9893 Жыл бұрын
ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ
@rahelsuard758
@rahelsuard758 2 жыл бұрын
TEBARKEI
@lididuye
@lididuye 2 жыл бұрын
I was there 💃🏿💃🏿💃🏿
@yonelamnamatheli1125
@yonelamnamatheli1125 4 ай бұрын
Glory to Jesus
@mentamiralemu8948
@mentamiralemu8948 5 жыл бұрын
my favorite song, oh u make ma morning full of joy, blessed................
@selamawitworku2615
@selamawitworku2615 5 жыл бұрын
2019 - I worship you more and more n more n more.... / 2012 E.C - አመልክሀለሁ በጣም!!!!!!!! ታድዬ አመልክሀለሁ!!!!!!
@MesfineMolla
@MesfineMolla 5 жыл бұрын
Unforgettable singer really you blessed
@ALONIABMERON-nf3ve
@ALONIABMERON-nf3ve Жыл бұрын
Your my favourite 😍 💛 💕 💓 ❤️ 💗 😍 😂❤😅😅😊😊😊
@amenpilti8428
@amenpilti8428 3 жыл бұрын
Tebareki liliye
@haymanotsenbeto5768
@haymanotsenbeto5768 3 жыл бұрын
Yen fkr endet eko endemititafichi geta abzito yibarkish egna hule endetebareki nw banchi geta simu yibarek
@teketeltadesse4489
@teketeltadesse4489 4 жыл бұрын
u are our real gift ! love you so much!
@TheKitessa
@TheKitessa 3 жыл бұрын
Wow Lilishaa!
@bethelbetty6584
@bethelbetty6584 4 жыл бұрын
By this song I have learn to abandon to God!!🙏🙏🙏🙏🙏
@geremewyenesew2925
@geremewyenesew2925 5 жыл бұрын
Lili the grace that has given to you is wonderful that many has got blessed. God bless you.
@genetdawit1773
@genetdawit1773 2 жыл бұрын
እወድሻለሁ የኔ ቆንጆ ❤❤❤❤❤
@daphillo8302
@daphillo8302 2 жыл бұрын
Betam betam betam
@zinashtefera7340
@zinashtefera7340 Жыл бұрын
blessed ❤❤❤
@yummy_be2669
@yummy_be2669 3 жыл бұрын
ጌታ ይባርክሽ ሊሊ
@user-tg2cc9ur9k
@user-tg2cc9ur9k 3 жыл бұрын
Love u so much liliye❣️❣️❣️❣️geta tsegawn ychemrelsh kezi belay
@SichaleHailu
@SichaleHailu 4 ай бұрын
Yene konjo endew min largesh?
@adewujess
@adewujess Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤
@yonathanabebaw5009
@yonathanabebaw5009 2 жыл бұрын
አሜን
@tsiondawit8208
@tsiondawit8208 5 жыл бұрын
Lilyee ❤️❤️❤️
@astergebretsadk2946
@astergebretsadk2946 4 жыл бұрын
Amelkihalew betam betam betam Tebarek goytajesus
@kaleab2105
@kaleab2105 4 жыл бұрын
True worship!
@yisakkebede7291
@yisakkebede7291 5 жыл бұрын
Lily-silanchi yemgeltsebet mnm kalat yelugnim. Eg/r Kene edme kenso yistesh.
@Ab-th1hv
@Ab-th1hv 5 жыл бұрын
Betam !! Betam !!! Betam!!! I have no words, the spirit of God is flowing trough my heart. Those words “betam” are powerful. Thank you liliy!!
@gizawAdugna1243
@gizawAdugna1243 2 жыл бұрын
Very good ❤️💕🥰
@elizabethtaye1682
@elizabethtaye1682 3 жыл бұрын
Amen Amen amelkehalhu betam leberket hunuleg lemlemi leliye
@genethailu4440
@genethailu4440 5 жыл бұрын
አሜን እሰይ እልልልል አመልክሀለው በጣም በጣም
@dawithailu8237
@dawithailu8237 4 жыл бұрын
Liliyeee i love you. god bless you!!
@tmwk3492
@tmwk3492 Жыл бұрын
Wow
@tigistabebe1136
@tigistabebe1136 4 жыл бұрын
Amalkahalaw batam batam!!! Geta zamanshn ybarkaw tabarak!!
@haleluyatesfaye7226
@haleluyatesfaye7226 4 жыл бұрын
tebareki, Edmesh yirzem! bizu bizu yanchin mezmuroch mesmat efeligalehugi!!!!!
@መብራትአይሉ
@መብራትአይሉ 5 жыл бұрын
I love it 🥰 በጣም በጣም በጣም
@mekdesfikru9889
@mekdesfikru9889 5 жыл бұрын
Lilye wodishalew tebarekeshal betam!!!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@daphillo8302
@daphillo8302 2 жыл бұрын
Hallelujah Eyesuse lezelalem Gata newo
@firstspot1
@firstspot1 4 жыл бұрын
Lilye, you are soooo abundantly blessed! Love you.
@taddyfirst7297
@taddyfirst7297 5 жыл бұрын
Tasktolenal God is #1 In every steps
@jesusislord5480
@jesusislord5480 5 жыл бұрын
Lelleyeeee my sister in Christ, Tebarekileng!!!!
@nati3851
@nati3851 4 жыл бұрын
God bless u so much
@henokyayle5251
@henokyayle5251 3 жыл бұрын
Wow አመልከዋለሁ💚!
@efrataaserasermilkyas4950
@efrataaserasermilkyas4950 3 жыл бұрын
በጣም ጨምሮ እግዚአብሔር ይባርክሽ
@agalgaydawitbefekadula3919
@agalgaydawitbefekadula3919 3 жыл бұрын
Wow!!! Blessed in the name of Jesus Christ the son of the living GOD!!! "Enamelkalen Bexam,keld aydalem cawata silazi Amelkihalahu Bexaam#100
@algenkibreab7593
@algenkibreab7593 5 жыл бұрын
Lily tebareki....
@henoksolomon8222
@henoksolomon8222 4 жыл бұрын
Endet desas emilu mezemuroch endemistsh " Tebareki
@amanenoro1567
@amanenoro1567 2 жыл бұрын
Please share the another worship video
@MeklitewamanuelMeklitua
@MeklitewamanuelMeklitua 9 ай бұрын
gita ybarkes
@abigyagetye2416
@abigyagetye2416 4 жыл бұрын
amelcalehu betam betam amelkalew betam betam
@soniyadelboso4538
@soniyadelboso4538 9 ай бұрын
Amen❤❤❤
@elyaseaklilu8954
@elyaseaklilu8954 5 жыл бұрын
Amen GOD bless you really amazing song really
@zackhenok
@zackhenok 3 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/jXmvfJd-fdyJjs0 Kalkidan Tilahun ( የድሮ መዝሙሮች ከ 26 ዓመታት በፊት ለድምጽ ጥራት ይቅርታ የተቀረፀው በስቱዲዮ ላይ አይደለም)
@kibreababera7432
@kibreababera7432 5 жыл бұрын
amezing worship GBU liliye
@miky9450
@miky9450 4 жыл бұрын
Betam betam I worship you more and more
@AschalewAmezene
@AschalewAmezene 5 ай бұрын
ሰላም
@ሙሉየጌታልጅነኝኢየሱስያድ
@ሙሉየጌታልጅነኝኢየሱስያድ 5 жыл бұрын
Wow liliyee geta abizto yibarekish AMEEEEEEN amelkihalewu betam betam👍😍
@HabiteTagesse
@HabiteTagesse 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tegegnwsemayat4703
@tegegnwsemayat4703 4 жыл бұрын
wow.Praise the Lord!
@selamyerga92
@selamyerga92 3 жыл бұрын
Wawwww Amen amen
@berhanmekonnen2731
@berhanmekonnen2731 5 жыл бұрын
Bereke bey 😘❤️
@ruthabraham2585
@ruthabraham2585 3 жыл бұрын
Amen 💯❤☺🙌
@wiskishaa5489
@wiskishaa5489 3 жыл бұрын
God bless u my sweet❤️😘
@hundetekalign
@hundetekalign 5 жыл бұрын
Love you lilicho tebareki.
@zelalemanteneh7089
@zelalemanteneh7089 3 жыл бұрын
ኦውውውውው ሊሊየ ተባረኪ
@Nay_Yesus
@Nay_Yesus 5 жыл бұрын
❤️❤️❤️ Blessed
@yewbdargebre4078
@yewbdargebre4078 5 жыл бұрын
Tebareklgne🙏😘
@gizawAdugna1243
@gizawAdugna1243 2 жыл бұрын
Very good
@yohanamillion428
@yohanamillion428 4 жыл бұрын
God bles you
Kalkidan(lili) Tilahun (Egzihabher Melkam New)
10:43
Yehule Tube
Рет қаралды 98 М.
How to whistle ?? 😱😱
00:31
Tibo InShape
Рет қаралды 15 МЛН
Это было очень близко...
00:10
Аришнев
Рет қаралды 4,5 МЛН
እዩልኝ By Kalkidan Tilahun ( Lily)የዮሐንስ ራእይ 1:12-16
8:46
KalkidanTilahun Lily
Рет қаралды 6 МЛН
KalkidanTilahun (Lily) - Abetu Live Worship
12:55
Love and Care Ethiopia
Рет қаралды 295 М.
Bethlehem  wolde  "Balewiletaye"  Dink sitota 2018 concert
9:28
Love and Care Ethiopia
Рет қаралды 702 М.
KalkidanTilahun (Lily) - Weha Weha Endayel Live Worship
14:05
Love and Care Ethiopia
Рет қаралды 133 М.
ካህኔ  by Azeb Hailu አዜብ ሀይሉ - Live Concert "Dink Sitota"
9:37
Azeb Hailu Official
Рет қаралды 6 МЛН
Betelihem Wolde   "Menoryaye" Dink Sitota 2018 Live Concert
18:12
Love and Care Ethiopia
Рет қаралды 655 М.
Lili Kalkidan - Amilake Ayilawawatim
8:01
BeBe Demissie
Рет қаралды 33 М.
How to whistle ?? 😱😱
00:31
Tibo InShape
Рет қаралды 15 МЛН