ግርግር አልፈልግም - ቃልኪዳን ጥላሁን (ሊሊ) || Girgir Alfeligm (Live Version) - Kalkidan Tilahun (Lily)

  Рет қаралды 231,235

Christ Mission TV. Pastor Tesfahun Mulualem

Christ Mission TV. Pastor Tesfahun Mulualem

Күн бұрын

ጌታን ለመቀበልና በቤተክርስቲያን ለመያዝ የሚከተለውን ፎርም ይሙሉ።
www.cmmlife.or... አገልግሎቱ ፓርትነር ይሁኑ
Contact: +251966328684 Email: joshubera@gmail.com
Follow us on Instagram @christmissiontvethiopia
የአገልግሎቱ ቪዲዮዎች በቀጣይ እንዲደርስዎ የyoutube ቻናላችን subscribe ያድርጉ
በፓስተር ተስፋሁን ሙሉዓለም (ዶ/ር) የተፃፉ መጽሐፍትን ለማግኘት
USA & Canada
+1 (740) 304 6000
UK & Europe
+44 795 079 1224 ከሴፕቴምበር 1-5 በዩ.ኤስ. ኤ ኮለምበስ ኦሀዮ በሚካሄደው የፌይዝ ክሊኒክ አገልግሎት ላይ ለመካፈል ይህንን ሊንክ ተጭነው ፎርሙን በአግባብ ይሙሉ።
www.cmmlife.or...
Click the link below to register to our faith clinic service held at Columbus, Ohio. USA from September 1-5
www.cmmlife.or...

Пікірлер: 250
@RedateMelaku
@RedateMelaku Жыл бұрын
ሊሊዬ ጌታ ይባርክሽ ያንቺ መዝሙሮች ይለያሉ ጌታን ዘማሪ መሆን እፈልግአለው ጌታ ይረዳኛል ❤❤❤❤ጌታ ምህረቱን ያብዛልሽ🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@yonasatlaw2873
@yonasatlaw2873 Жыл бұрын
ትላንት እንደተለቀቀ ስሰማ ዋው እንዴት እንደናፈኩ ለመስማት የዛን ቀን በህይወቴ በደስታ በእውነት ነፍሴ እስከማይቀርልኝ ያመለኩበት ቀን ነው እንዴት ደስ እንዳለኝ አንድ ሳምንት አለቀቀኝም የዛን ለት የነበረው የአምልኮ መንፈስ እና ደስታ አዳሬንም ቀንም ወድጄው እንደውም ምነው ባያልቅ እያልኩ ቤት መሄድ እራሱ አስጠላኝ በውነት አንቺን የመሰለ እግዚአብሄር ባርኮ ስለሰጠኝ አመሰግነዋለሁ የእውነት ጌታዬን ሁሌ አመሰግነዋለሁ የእውነት ጌታዬን በሚደንቅ ቃል እንዳመሰግነው እነዳሞካሸው አርገሽኛል በአካል ሳይሽ እንዴት እንደተድሰትኩ ዋው ብናገረው አያልቅም መገቢን ዘማሪን አብዝቶ ስለሰጠኝ እንዴት እንደማመሰግነው አምላካችን ይሄን በመሰለ ዘማሪ ስለባረከኝ ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሄር ይመስገን በጣም እወድሻለሁ ሊሊዬ ከዚህ በበለጠ ይግለጥሽ ለልጆቹ በህልሜ ሳይቀር ነው የምዘምረው መዝሙሮችሽን ሁሉን ቀላል እና ፍቅር የሆነ አምላክ አለን ብዬ የበለጠ ጌታዬን እንድወደው በመዝሙሮችሽ ተባርኬአለሁ ከዚህ በላይ ብፅፍ አይበቃኝም I love you jesus እሱን እየወደድኩ እናፍቀዋለሁ ታድዬ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️ i love you jesuss አንተን ብቻ
@tesfahunmulualem3413
@tesfahunmulualem3413 Жыл бұрын
Me too
@addishiwotkikytilahun1981
@addishiwotkikytilahun1981 Жыл бұрын
Me too
@yonasatlaw2873
@yonasatlaw2873 Жыл бұрын
100000000000000,..............ጊዜ ላይክ እና ሼር ማረግ ቢቻል ምን አለ wowwwwwww amazing amzing❤️❤️❤️❤️
@tenbitdagne6443
@tenbitdagne6443 Жыл бұрын
አንቺን ለትውልድ በረከት አድርጎ የሰጠን አምላካችን እግዚአብሄር ይባረክ፡፡ እግዚአብሄር ዘመንሽን ሁሉ ይባርክ፡፡
@meseretmulugeta6256
@meseretmulugeta6256 Жыл бұрын
Amen!!!!!!
@eyerusalemandarge1422
@eyerusalemandarge1422 Жыл бұрын
ይሄን ቸርች እወደዋለሁ ግን ለምንድነው ጨለማ ያረጋችሁት ብርሃን እያለ ጨለማ ይሻላል ብላችሁ ነው በጣም ይጨንቃል እኮ እንደ ጭፈራ ቤት ቸርችም ጨለማ ደስ አይልም ከቻላችሁ ቀይሩት ሊሊዬ አምላኬ እግዚያብሄር ይባርክሽ!
@Lidiyazewdu-vk7zg
@Lidiyazewdu-vk7zg 8 ай бұрын
Ewenetshn nw yemnamelkw amlak brhan eskehone deres maderyawm brhan bihon yemeretal❤❤ Lily tebareki ewedeshalw🥰🥰
@Christlove-c7j
@Christlove-c7j 5 ай бұрын
Ye wst brhan ena demo ampol yemibera mebrat mamesasel jemerachu ere read ur bible before u judge kuch blo mawrat kelale nw yemasera sew hasab mestet ywedal sra slelelew sraw hasab bcha nw ebakachu read
@tesfahunmulualem3413
@tesfahunmulualem3413 Жыл бұрын
I can’t stop listening to this song. Almighty God bless you.
@Hebron48
@Hebron48 Жыл бұрын
Amen🙌
@meseretmulugeta6256
@meseretmulugeta6256 Жыл бұрын
Amen!!!!🙏🙏🙏🙏
@zerihuntutushmikysimamo1637
@zerihuntutushmikysimamo1637 Жыл бұрын
@DanaitAlemseged
@DanaitAlemseged 2 ай бұрын
@@zerihuntutushmikysimamo1637 me too
@MeronMerii-h2o
@MeronMerii-h2o 11 ай бұрын
ሁለት አይነት ዘማሪዎች አሉ ሊሊና ሊሊ ናት❤
@Mimitwa
@Mimitwa Жыл бұрын
ሊሊዬ ነፍስ ነገር በላይሽ ያለው ቅባት የትውልድ መፅናኛና በረከት ነው። ሞገስ ይጨመርልሽ። እወድሻለሁ
@elijahmekonen3623
@elijahmekonen3623 Жыл бұрын
ሊሊዬ ገና በልጅነቴ ነው አንቺን መስማት የጀመርኩት...... ሁሌም ሚገርመኝ ለእግዚአብሔር ያለሽ ፍቅር ለመገኘቱ ያለሽ ርሃብ ይገርመኛል በረከታችን ነሽ.... ወድሻለሁ women of Glory 🥰🥰🥰
@saraworkneh1620
@saraworkneh1620 Жыл бұрын
ዉዴ ዘመንሽ ይለምልም እረጅም እድሜ ይስጥሽ ለምን መስለሽ ስራሽ እየሱስን ማክበር ነው ስለዚህ ኑሪ
@addishiwotkikytilahun1981
@addishiwotkikytilahun1981 Жыл бұрын
Amen bless u too
@abenatube2160
@abenatube2160 Жыл бұрын
አንተን ነው ነፍሴ የተጠማችው❤ አንተን ነው ነፍሴ የተመኘችው❤ ያንተን ስጦታ መፈለግ ትታለች🙌 አንተን ራስህን ትፈልግሀለች🥺❤ ያንተን በረከት መፈለግ ትታለች🙌 አንተን ራስህን ትፈልግሀለች🥺❤ መንፈስቅዱስ❤
@gelanawakjira7632
@gelanawakjira7632 Жыл бұрын
ሊሊዬ የተወደድሽ ፣በረከታችን ፣ሕይወትን የሚያድሱ ፣ነፍሰን የሚያረሰርሱ ፣የማይጠገቡ ከእግዚአብሔር የተሰጡ ዝማሬዎችሽ ኡፍ! ተባረኪልን
@shallomandegna1720
@shallomandegna1720 Жыл бұрын
ከተራበ መንፈስ ኮለል እያለ ሚሚወጣ ድንቅ አምልኮ 🙏🙏🙏🙌🙌🙌🤗🤗❤❤🥰❤️🌞😍☺️🤗🤩
@issacageb
@issacageb Жыл бұрын
ሊሊዬ የዘመናችን ሐዋሪያው ጳውሎስ ትመስይኛለሽ ዘመንሽ ይባረክ ።
@nardoskassahun292
@nardoskassahun292 Жыл бұрын
ሌላ ፡ ነገር ፡ አይደለም ፡ ነፍሴን ፡ የሚያረካት አምላክ ፡ ሆይ ፡ አንተ ፡ ናና ፡ በመገኘትህ ፡ አርካት ሌላ ፡ ነገር ፡ አይደለም ፡ ነፍሴን ፡ የሚያረካት አምላክ ፡ ሆይ ፡ አንተ ፡ ናና ፡ በመገኘትህ ፡ አርካት (፭x) አንዳንዶች ፡ ገንዘብ ፡ ይላሉ አንዳንዶች ፡ ዝና ፡ ይላሉ አንዳንዶች ፡ ዘመድ ፡ ይላሉ አንዳንዶች ፡ ዕውቀት ፡ ይላሉ እኔ ፡ ግን ፡ እርግጠኛ ፡ ነኝ አንተው ፡ ነህ ፡ የምትበልጠው (፪x) እግዚአብሔር ፡ ሆይ ፡ አንተ ፡ ብቻ ፡ ነህ ለሰዎች ፡ ሁሉ ፡ መፍትሄ ፡ ያለህ ጌታ ፡ ኢየሱስ ፡ ሆይ ፡ አንተ ፡ ብቻ ፡ ነህ ለሰዎች ፡ ሁሉ ፡ መፍትሄ ፡ ያለህ ነፍሴ ፡ ወደደችህ ፡ ወዴት ፡ ትገኛለህ ስፍራውን ፡ አሳየኝ ፡ የት ፡ ታሰማራለህ (፪x) ብርና ፡ ወርቅ ፡ አያጓጓኝም ልቤን ፡ አይነካኝም ፡ ዓይኔን ፡ አይስበኝም የሚያጓጓኝ ፡ የእግዚአብሔር ፡ መንግሥት ፡ ነው ርሃቤ ፡ ጥማቴ ፡ ጽድቁ ፡ ነው ፡ ጽድቁ ፡ ነው (፪x) አንተን ፡ ነው ፡ ነፍሴ ፡ የተጠማችው አንተን ፡ ነው ፡ ነፍሴ ፡ የተመኘችው የአንተን ፡ ስጦታ ፡ መፈለግ ፡ ትታለች አንተን ፡ እራህን ፡ ትፈልጋለች የአንተን ፡ በረከት ፡ መፈለግ ፡ ትታለች አንተን ፡ ራስህን ፡ ትፈልግሃለች ምን ፡ አዲስ ፡ ነገር ፡ አለ ከዚህ ፡ ፀሐይ ፡ በታች የእግዚአብሔር ፡ ልጅ ፡ ነው ፡ እንጂ ለሰዎች ፡ የሚበጅ (፪x) ጌታ ፡ ኢየሱስ ፡ ነው ፡ እንጂ ፡ ለሰዎች ፡ የሚበጅ ነፍሴ ፡ ወደደችህ ፡ ወዴት ፡ ትገኛለህ ስፍራውን ፡ አሳየኝ ፡ የት ፡ ታሰማራለህ (፪x) መዝገቤ ፡ እኮ ፡ አንተ ፡ ጋር ፡ ነው መዝገቤ ፡ በሰማይ መዝገቤ ፡ በአለበት ልቤስ ፡ በዚያ ፡ አይደል ፡ ወይ (፫x) ነፍሴ ፡ ወደደችህ ፡ ወዴት ፡ ትገኛለህ ስፍራውን ፡ አሳየኝ ፡ የት ፡ ታሰማራለህ (፪x) እግዚአብሔር ፡ ሆይ ፡ አንተ ፡ ብቻ ፡ ነህ ለሰዎች ፡ ሁሉ ፡ መፍትሄ ፡ ያለህ ጌታ ፡ ኢየሱስ ፡ ሆይ ፡ አንተ ፡ ብቻ ፡ ነህ ለሰዎች ፡ ሁሉ ፡ መፍትሄ ፡ ያለህ
@tesfahunmulualem3413
@tesfahunmulualem3413 Жыл бұрын
We long to see you again our beloved sister.
@newlifejoy8786
@newlifejoy8786 Жыл бұрын
የፀሎቴን ይዘት የሚለውጥ ዝማሬ
@haymi-Ju3Hz7
@haymi-Ju3Hz7 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ምን ያህል እንደምወድሽ ብታቂ እኮ ❤❤........ ተባረኪልኝ ሊሊዬ
@edosasirnesa8159
@edosasirnesa8159 Жыл бұрын
ሊሊዬ ያንቺ መዝሙሮች ሁሉ የእግዚአብሔርን ታላቅነት ሠዉ እንድረዳ የሚያስተምሩ ናቸዉ፡፡ ተባረኪ
@ruthzewdu3515
@ruthzewdu3515 Жыл бұрын
ሊሊ ተባረኪ ስለዚህ ወደ ቅድስተ ቅዱሳን የሚያስገባ ከዛም የማያስወጣ መዝሙር በህልውናው የሚያስዋኝ ዝማሬ ።
@ድንቅየጌታልጅነኝ
@ድንቅየጌታልጅነኝ Жыл бұрын
አንቺ ብሩክ እህታችን እልፍ ሁኚልን ❤❤❤❤
@addishiwotkikytilahun1981
@addishiwotkikytilahun1981 Жыл бұрын
Amennnnn
@addishiwotkikytilahun1981
@addishiwotkikytilahun1981 Жыл бұрын
Amennn
@winydemssie
@winydemssie Жыл бұрын
ሊሊዬ የኔ ቆንጆ በላይሽ ላይ ያለው ክብርና ሞገስ ክእግዚአብሔር ጋር ያለሽን ቁርኝት ይነግረናል ብሰማው ብሰማው አልጥግበው አልኩ አውርተሽ መክረሽን ብትወርጂ ትባርኪናለሽ አሁንም ፀጋው ይብዛልሽ በጣም እናፍቃለሁ አንቺ ባለሽበት ጉባኤ ለመገኝት ውድድድድ ነው የማረግሽ 💞💞💞💞💞
@Dekike27
@Dekike27 Ай бұрын
እግዚአብሄር አባታችን ይቺን ዘመናት ያገለገለችህን ባርያህን እብዝተህ ትባርካት ዘንድ በየሱስ ስም ለመንኩ
@wintanahailu9015
@wintanahailu9015 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ካንቺ ጋር እንዳመልከው እድሉን ስለሰጠኝ እጅግ አድርጌ አመሰግነዋለሁ🙌 ተባረኪልኝ በጣም ነው የምወድሽ❤ በዝማሬዎችሽ ኢየሱስን የምታሳይ ፀጋን የሞላብሽ ድንቅ ሴት ነሽ! አሁንም በብዙ ፀጋና ሞገስ ይሙላሽ ያለምልምሽ ከተገለጠልሽ በላይ ይገለጥልሽ!!
@ednaletsworshipourlord6481
@ednaletsworshipourlord6481 Жыл бұрын
I need really address which is place Can I know??
@solomontsegaw9308
@solomontsegaw9308 Жыл бұрын
የኔ ንግስት 👸 you are Blessing
@kidistabebe4853
@kidistabebe4853 Жыл бұрын
ነፍሴ የወደደች ወዴት ትገኛለህ...ስፍራህን አሳየኝ የት ታሰማራለህ....
@farisvlog8520
@farisvlog8520 Жыл бұрын
የዘመናችን ዳዊት ጌታ ይባርክሽ ውዴ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@furtunakahesaye1374
@furtunakahesaye1374 Жыл бұрын
እምወድሽ የመምጣትሽን ዜና በ CM ቲቪ ስሰማ የሆነልኝን ብነግርሽ ውዴ 💖💖💖💖💖💖💖
@ethiopia1453
@ethiopia1453 Жыл бұрын
Zemenish yibarek le sewoch Medan mikniat honesh zemenish yilek
@holytubeethiopia3495
@holytubeethiopia3495 Жыл бұрын
ዋው ብርክክክክክክክክ በይልኝ ሊሊዬ ተባርከሻል ።😍😍😍🎸🎸🎸🎶🎶🎷🎻🎻🎹🎧 ሀያላን በየእለቱ እጅግ የሚባርኩ ለስለስ ያሉ ከቨር ዝማሬዎችንና በመንፈሳዊ ህይወቶ የሚያድጉባቸውን መንፈሳዊ ረሀቦን የሚጨምሩ የትምህርት እና የፀሎት ጊዜያትን በቻናላችን በመስማት ይባረኩ! ተባርካችኋል ሀያላን!!
@meazaabera4291
@meazaabera4291 Жыл бұрын
yenasu dej kefitsh yikort liliye amen
@Animalinsightlala
@Animalinsightlala Жыл бұрын
Lili..you re blessed, your mezmur is my blessing in refugee place, forgine place, and dark enviroment....that give me lamp and sock mt soulwith holysprit.
@bekeletadele8983
@bekeletadele8983 Жыл бұрын
...አንተ ብቻ ነህ ለሰዎች ሁሉ መፍትሔ ያለህ።
@emebetlamboro2563
@emebetlamboro2563 Жыл бұрын
Yenga bereket neshe liliye ...teberekelenge!
@martaaddis3837
@martaaddis3837 Жыл бұрын
ሊሊዬ ተባረኪልኝ መዝሙሮችሽ አይጠግቡም , can't stop listening 😍😍
@netsanetzegeye5884
@netsanetzegeye5884 Жыл бұрын
ስነምግባር ያላት ዘማሪ ጌታ ይባርክሽ።
@teruberhanabraham2775
@teruberhanabraham2775 Жыл бұрын
አሜን አሜን ያለ እየሱስ ምን በዚ ምድር የሚያስደስት አለምንም ስሙ ይባረክ አዎን እሱ ብቻ ይሻለኛል እህታችን ሊሊ ፀጋ ይብዛልሽ ተባረኪ
@kidistabebe4853
@kidistabebe4853 Жыл бұрын
ብርና ወርቅ አያጓጓኝም...ሌላ ነገር አይደለም ነፍሴን የሚያረካት...ጌታ ሆይ አንተ ናና በመገኘትህ አርካት. Oooooooooo
@nafkotfana1343
@nafkotfana1343 Жыл бұрын
Heavenly worship🙏🙏🙏🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌
@alemsegedchala2913
@alemsegedchala2913 Жыл бұрын
እህታችን ቃል ኪዳን እባክሽን ብዥልን ስታስመልኪን ሁሉን አስትተሽ ወደ ሰማየ ሰማያት ከፍ ታደርጊናለሽ ግራቪቲውን በጥሰሽ ወደላይ እንድንወጣና ከውዳችን ጋር ታገናኚናለሽ ጌታ ይባርክሽ ተባረኪ።
@addishiwotkikytilahun1981
@addishiwotkikytilahun1981 Жыл бұрын
Well said blessings
@berewwolde3487
@berewwolde3487 Жыл бұрын
እጅግ አሰደናቂ ጊዜ ነበር ከእህታችን ሊሊ ጋር ያሳለፍነው እግዚአብሔር ይመስገን
@AschalewAmezene
@AschalewAmezene 6 ай бұрын
💝She is best snigr
@Sarah-lh4ii
@Sarah-lh4ii Жыл бұрын
Liliya yena konjo zemnesh yibark zemarawochsh yabertugnal
@tigistdemessie3030
@tigistdemessie3030 Жыл бұрын
ጌታ ሆይ ሰው አላሳድድም፣ ያንተን መገኝት ህልውና ህን ነው እኔ የምፈልገው ለእኔ የሚያስፈልገው፣፣፣
@Hebron48
@Hebron48 Жыл бұрын
This song takes me into the presence of God! Thank you Jesus!!
@peacepeace1036
@peacepeace1036 Жыл бұрын
ሊሊዬ ፀጋ የበዛልሽ እህቴ በመዝሙሮችሽ ተባርከናል ።
@7777382
@7777382 Жыл бұрын
ኣንተን ራስን እፈልግሓለሁ እየሱስ💟💟💟
@hanayoutube7934
@hanayoutube7934 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን yes ይምትባርከን
@mekedesasefa2419
@mekedesasefa2419 Жыл бұрын
ጌታ የረዳሸ እህት ነሸ ሁሌ አንቼ መዝሙር ውደ ጌታ እያሱሰ እንደንፀልይ ለውሰጥኛው ሰውነታቸን መንፈሳዊ ምግብ ነው!!!
@መኖሪያዬየዘላለምአምላክእ
@መኖሪያዬየዘላለምአምላክእ Жыл бұрын
ሊሊዬ ተባረኪልኝ የአባቴ ብሩክ እወድሻለሁ 💖💖💖💖💖💖💖🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@tigistdemessie3030
@tigistdemessie3030 Жыл бұрын
ጥማቴ እርሀቤ ፅድቅህ ነው ጌታየ የተባረክሽ ነሽ ሊሊየ
@muluhaeilu9923
@muluhaeilu9923 Жыл бұрын
ተባረኪ ሊሊ አች የእግዚአብሔር ሴት🙏❤🙏❤
@mengistununiye3800
@mengistununiye3800 Жыл бұрын
Amen, Lily zemenshe yebareke letewelde metanese meknyate neshe, anche bekomshebete medreke hulu yegeta presense ale, haleluya ye E/R seme yebareke, in my life you are the reason for my turning point from many backslides
@addishiwotkikytilahun1981
@addishiwotkikytilahun1981 Жыл бұрын
God bless you brother
@hanayoutube7934
@hanayoutube7934 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ሊልይ አንቺን ይስጠን ጌታ ይባርክ ሁሉም ውድድድድድ ነው ማድርገሽ ❤❤❤❤
@ferdosousman9649
@ferdosousman9649 Жыл бұрын
የእግዚአብሔር ታላቅ ሴት ዘመንሽ ይለምልም
@amanenoro1567
@amanenoro1567 Жыл бұрын
Wow lilye tebareky lelochum worship video atakoyubn tebareku
@meazatenkir2194
@meazatenkir2194 Жыл бұрын
A wonderful song with a very good music ,wow God Bless you more and more and more
@saraassefa9561
@saraassefa9561 Жыл бұрын
Tebareki Lilisho bebizu!! Inem endeanchi ye mezmur tsega alegn Sabire mewutat ifaligalehu! sebire mewtat endechil tseliyilign!! Amesginalehu!!
@sintusintu7950
@sintusintu7950 Жыл бұрын
ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን።ሊሊዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ።
@natyworku7413
@natyworku7413 Жыл бұрын
Geta zemeneshen hullu be megegnetu yatereferefesh Our dear
@tamirumathewos4032
@tamirumathewos4032 Жыл бұрын
This is the most beautiful song I’ve EVER heard in my life and how many years I have listening it, never get used to it because this worship song knocked me down to the floor Lilye be a blessing ❤❤
@teruberhanabraham2775
@teruberhanabraham2775 Жыл бұрын
አሜን ክብር ምሥጋናለእግዚያብሔር ይሁን እየሱስ ጌታ ነው ጌታ ይባረክ
@meleseasfaw6963
@meleseasfaw6963 Жыл бұрын
ጌታ ዘመንሽ ይባረክ
@LucyYalew
@LucyYalew Жыл бұрын
Liliye ewedishalew tebareki zemenish yilemilim
@mahin.t3427
@mahin.t3427 Жыл бұрын
It’s such a beautiful worship. Our Lord deserves this and much more….Hallelujah! God bless you Lilliye. You have been a blessing to our generation for so many years and you keep going… God bless CM church and the entire band. Ohh we love you too Lord! Yes we do 🙌🙌🙌
@edlawitadane5609
@edlawitadane5609 Жыл бұрын
Liliye yene wub wudid new maregish yene wub
@winiboo9641
@winiboo9641 Жыл бұрын
My son is 7 and he loves lily mezmur, first thing he ask me when we get in the car is to play Lily mezmur! God bless you Lillye we love you may the grace of God be grater in you!!
@tarikwaretta2853
@tarikwaretta2853 Жыл бұрын
This song directly leads you in God’s presence. may God bless you Abundantly Lily
@birukaschalew233
@birukaschalew233 Жыл бұрын
True LEGACY of Worship!!! You are for GENERATION
@algenaatenafe9889
@algenaatenafe9889 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን... ስጦታችን ነሽ ተባረኪ ሊሊዬ
@Salemalazar
@Salemalazar Жыл бұрын
ሊሊዬ ጌታ ዘመንሽን ይባርክ
@evangelineroberts5000
@evangelineroberts5000 Жыл бұрын
What a heavenly worship. This is what we need in a season as this end time, a song that helps us to focus on Jesus and nothing else.
@TesfahunMulualem
@TesfahunMulualem Жыл бұрын
You are created and tuned just for worship. Legend!
@meseretmulugeta6256
@meseretmulugeta6256 Жыл бұрын
Amen amen amen hallelujah !!!!🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@helnayohannes7221
@helnayohannes7221 Жыл бұрын
ሊሊዬ ዘመንሽ ይለምልም ተባረኪ ዘመን ተሻጋሪ ልብ የሚደርሱ ዝማሬዎችሸ ሰለአንቺ ጌታን አመሰግናለሁ
@tamiratsenbeto6352
@tamiratsenbeto6352 Жыл бұрын
my lily how i adore you...much grace to you!🙏❤ ስለማይነገረው ስጦታህ አባ ተመስገን ከፍ በል ልቀህ ታይ 🙏🙏🙏
@meazaoshone6287
@meazaoshone6287 Жыл бұрын
You are the best singer. You make me to go to God's love and house
@mogesdesta44
@mogesdesta44 Жыл бұрын
I GLORIFY My God for LILI I am blessed with the song. It is a song to keep singing in spirit and truth.
@saraashebir1788
@saraashebir1788 Жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen holly sprite hallelujah Amen Amen Amen Amen my father my mom my sister my Brther holly sprite bless you
@elgracemengistu8273
@elgracemengistu8273 Жыл бұрын
Blessed Lily. I Praise God for you and His Grace in your life. Love you.
@Maye4433
@Maye4433 7 ай бұрын
አምላክ ሆይ አንተ ናና በመገኘትህ በርካት
@minalecherinet8271
@minalecherinet8271 Жыл бұрын
We are blessed so much worshiping our God with beloved Singer #Lili Tlahune at Christ Mission church, Addis Ababa
@graceasfaw8011
@graceasfaw8011 Жыл бұрын
Yemifelgewn geltse adrigeshal Stay uplifted!!!!!
@bae856
@bae856 Жыл бұрын
Wuy Mebarek!!! So blessed by you, Lily. I extend my humble Gratitiude. 🙏🙏🙏
@etenatzemedkun4730
@etenatzemedkun4730 Жыл бұрын
Glory to God 🙏 Beka liyu nesh geta kezih belay yalemlemish liliye!!
@alemeshetu8063
@alemeshetu8063 Жыл бұрын
ሊሊየ እንወድሻለን ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ 📍📍📍📍
@hana-dy3in
@hana-dy3in Жыл бұрын
my lily❤❤ blessed
@KokobYasus
@KokobYasus Жыл бұрын
Amen hallelujah Lilisho may God bless you more and more 🙏🙏🙏❤️😘❤️❤️
@miliruf5246
@miliruf5246 Жыл бұрын
But I am sad that I am not able to listen again for yesterday’s program , it’s deleted again and don’t know when it will be released , God bless Lily blessed one
@hareg4951
@hareg4951 Жыл бұрын
Liliyeee wedede new yemaregesh banchi yalew tsega elfe eko new ahunem kezi belay tebarekilegn❤
@solomonayana9395
@solomonayana9395 Жыл бұрын
Amen
@marthabehailu7125
@marthabehailu7125 Жыл бұрын
I listen to yours songs every day in my car.Yours songs take me to the presence of my dear Lord! Tebareki!
@evangelineroberts5000
@evangelineroberts5000 Жыл бұрын
Thank you Christ Mission for being a channel of blessing.
@nardoskassahun292
@nardoskassahun292 Жыл бұрын
Amen amen tebareklgn liliye Yemezmuru balebet egzihabher kibrun ywsed
@abureaklil
@abureaklil Жыл бұрын
እግዚአብሄር ዘመንሽን ሁሉ ይባርክ
@birukmesele2297
@birukmesele2297 Жыл бұрын
ሊሊዬ
@habtaron6897
@habtaron6897 Жыл бұрын
Anchi liej sle 😢Ethiopia chuhi tamalechna,please tewu gin bewhala yikochachuhal,wa
@biniamayele7040
@biniamayele7040 Жыл бұрын
what worship bless you and love you lilysho
@naomiberhanu7147
@naomiberhanu7147 Жыл бұрын
ተባረኪ ይብዛልሽ
@bizuneshgizawchere3026
@bizuneshgizawchere3026 Жыл бұрын
Egziyabher be zemeneshi hulu betsegaw hail be menfesu helieuna wust eyefeseshi be ewnet bemenfes amalkeshi eyamelkeshi enanim wdsu astegashigni abo yibzalish zemenishi bebetu eyelemlem lelochin edihu yaterxerefeshi uffff❤
Всё пошло не по плану 😮
00:36
Miracle
Рет қаралды 2,4 МЛН
Friends make memories together part 2  | Trà Đặng #short #bestfriend #bff #tiktok
00:18
REAL 3D brush can draw grass Life Hack #shorts #lifehacks
00:42
MrMaximus
Рет қаралды 11 МЛН
Un coup venu de l’espace 😂😂😂
00:19
Nicocapone
Рет қаралды 11 МЛН
pineal cj apostolic and prophetic network
20:54
Prophet Desalegn Debebe
Рет қаралды 16 М.
አስደናቂ ነህ Asdenaki Neh By Kalkidan Tilahun ( Lily)
6:14
KalkidanTilahun Lily
Рет қаралды 575 М.
ሽልማቴ ነህ|| shelemate neh|| ጥበቡ ወርቅዬ|| Tibebu Workeye|| #tibebuworkeye #worship #pcgic
37:37
Всё пошло не по плану 😮
00:36
Miracle
Рет қаралды 2,4 МЛН