ሊቀ ሊቃውንት የኔታ እዝራ ሐዲስ ቀጥታ ከጎንደር ያስተላለፉት መልእክት

  Рет қаралды 58,257

Lij Bini Tube

Lij Bini Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 364
@fg6555
@fg6555 3 жыл бұрын
እናቱን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን የቅዱሳን አምላክ የሐዋርያት ጌታችን የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል የተመሰገነ ይሁን ፈጥሮ የማጥለን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን አሜን💚💛❤💒🕯🌾ተመስገን አሜን አሜን አሜን
@weinshetandarge4153
@weinshetandarge4153 4 жыл бұрын
በርጋታ የተሞላ ትምህርት ነው ቃለሒወት ያሠማልን
@yifattube2020
@yifattube2020 6 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ካለህወት ያስማልን!!! በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው ::
@genifiker3958
@genifiker3958 6 жыл бұрын
አባ በረከትዎ ይድረሰኝ ቃለ ሂወትን ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ያቆይልን መንፈስ ቅዱስ የተሞሉ ፈገግታዎ ብቻ ያጽናናል
@asnakutesfaye3544
@asnakutesfaye3544 6 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን የቃሉ ባለቤት ልኡል እግዚአብሄር የተመሰገነ ይሁን
@እናቴየኔፍቅርኑሪልኝ
@እናቴየኔፍቅርኑሪልኝ 6 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት በጣም ደስስስስ የሚል ትምህርት ነው ተስፋን ያለመልማን እግዚአብሔር እረጂም እድሜ እና ጤና ይስጥልን ለአባታችን🙏🙏
@የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ
@የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ከካዲዎች ትውልድ ጠብቀን ። ዘማናችን እንደምነያው ነው የከህደት ዘመን ይኀው በእውን እያየን ነው የገዛ ልጆችችን ወንድሞቻችን እህቶቻችን እየተከዳዳን ነው ። ገታ መድሀኒያለም በቸርነቱ በቻ ይጎብኝን ይቅር ይበለን አሜን አሜን አሜን አቤቴ እግዚአብሔር ይባርኮት ያሰተማሩት ትምህርት በኔ ሕይወት የደረሰ ነው እግዚአብሔር በፀጋው ይጎብኝን።። አሜንንንንንንንን
@zebaasrat9290
@zebaasrat9290 6 жыл бұрын
አሜን ላባታችን ቃልህወት ያሰማልን ስለቃሉ የቃሉ ባለቤት ልኤል እግዚአብሔር የተሰገነ ይሁን እኝም ቃሉን ሰምተን 30, 60, 100የምነፈር ያርገን
@hilinaalema1944
@hilinaalema1944 6 жыл бұрын
Amen
@shanishani6423
@shanishani6423 6 жыл бұрын
ልባም ችን ቃል ሂወት ያስማልን
@ጺዎንጋሻውወለተትንሳኤ
@ጺዎንጋሻውወለተትንሳኤ 6 жыл бұрын
አሜን
@keftube
@keftube 6 жыл бұрын
amen ....የኔ እህት አዲስ ቱብ ቻናል እየከፈትኩ ነዉ በቅርቡ ጥሩ ስራ ይዤ እቀርባለሁ ሰብስክራይብ አድርገሽ ቤተሰባችን ሁኚ
@አማራይቱኢትዮጵያዊ
@አማራይቱኢትዮጵያዊ 6 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@tse1619
@tse1619 6 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የኔታ እድሜ በጤና ያቆይልን በጣም የምወደወት አባት ነወት ሁልግዜ እርሰወን ሳይ አያቴን ያገኘው ያክል ይሰማኛል ስለምትመሳስሉ ብቻ አባቴ በሚዲያ ካወከወርት ጀምሮ አያቴ በህይወት ያለ ያክል ይሰማኛል እመቤቴ ባማላጅነቷ መድሀኒያለም በምረቱ እድሜና ጤና አብዝቶ አብዝቶ ይስጠወት አስተምሮወት ተሰምቶ ማይጠገብ ነው....
@የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ
@የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አባታችን በእውነት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቆት ። እግዚአብሔር ይሰጥልን። ይቆየን ይቆየን ይቆየን።።
@koveryabro9992
@koveryabro9992 6 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራችን እግዚአብሔር ያክብርልን💖💘💘
@ዉበቴነሽማርያምዋስትናዬ
@ዉበቴነሽማርያምዋስትናዬ 6 жыл бұрын
ቢኒ በጣም እናመሰግናለን በእዉነት አባታችን ሲመክሩን አጀቴ በሉኝ በሁሉም ቦታ መካሪ አባት አያሳጣን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣቹዉ መካሪ አባታችን ናቸዉ ሁሌ በተለያየ ቦታ ስሰማቸዉ ፎቶዋቸዉን ሳይ መች ነዉ ማያቸዉ እል ነበር ዛሬ በአካል ያየኋቸዉ ያክል ነዉ ደስ ያለኝ ሲመክሩን
@SaraSara-pl2ow
@SaraSara-pl2ow 6 жыл бұрын
ልጅቢን ያካውንቱን ቁጥር ኩመንትላይ አሥቀምጥልን
@ለኔስትምክህቴእመቤቴ
@ለኔስትምክህቴእመቤቴ 5 жыл бұрын
አባታችን ሊቀ ሊቃውንት ዕዝራ ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን አባታችን እድሜዎትን ያርዝምልን ቤተክርስቲያንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@yeromteshome6238
@yeromteshome6238 6 жыл бұрын
አባታችም ሊቀ ሊቃውንት እዝራ ሀዲስ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ቸሩ አምላካችን እግዚአብሔር የማቱሰላን እድሜ ይስጥልን እህህህ እኔማ እርስወን ሳይ ትምህርትወትን ሳዳምጥ እሰው ሀገር ያለሁ አይመስለኝም እግዚአብሔር ፀጋውትን ያብዛልን ወንድማችን ቢኒ
@ተሜው7
@ተሜው7 6 жыл бұрын
እድሜና ጤናውን ያድሎት:: ተሰምቶ የማይጠገብ ትምህርት,,, ቢኒ እናመሰግናለን ..
@twhidohayemnot6281
@twhidohayemnot6281 6 жыл бұрын
ለአባታችን ቃለህይወት ያሰማልን በእውነት አምላክ ዮሴፍ በእድሜና በጤና ይጠብቅልን እርጂም እድሜን ይስጥልን መድኃኒዓለም በርከትዎ ይድርሰኝ አባቴ በእውነት ልጂ ቢኒም በርታ እግዚአብሔር ይስጥህ ቃለህይወት ያስማልን አሜን
@አፀደማሪያምማሪያምእናቴ
@አፀደማሪያምማሪያምእናቴ 6 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሰማልን ተስፍ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን የአገልግሎት ዘመነወን ያርዝምልን 10 Q በኒየም ተባረክ
@selamawitatlawmamoatlaw5314
@selamawitatlawmamoatlaw5314 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ላአባታችን ቃለህይወት ያሰማልን ደስ እሚል ትምህርት ነዉ
@ethiopianatbete9730
@ethiopianatbete9730 6 жыл бұрын
አሜን ቃላ ሂወት ያሰማልን በ እድሜ በፀጋ ይቆዩልን አባታችን ኦርቶዶክስ እኮ ሃብታም ናት እግዚአብሔር ይመስገን እንኩዋንም ኦርቶዶክስ ሆንኩ አምላኬ መርጠህኝ ተዋህዶ ሰለ ደርከኝ አመሰግናሃለው ❤❤❤🔴🔴❤💛💛💛💛💛💛💛💛💛💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚⛪⛪⛪⛪✔✔✔✔✔✔✔🙏
@keftube
@keftube 6 жыл бұрын
አሜን
@hstvgood9948
@hstvgood9948 6 жыл бұрын
አሜን፫ አባታችን ይፍቱን ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ቢኒ ወንድማችን መልእክቱን የምታስተላልፈልን እግዚአብሔር ይስጥልን ውድ ወንድማችን
@selamethiopian7400
@selamethiopian7400 6 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወድማችን ቢኒም እግዚአብሔር ይስጥልን አባታችን በፆሎተወት አስቡኝ ወለተማርያም ነኝ
@yeketashfera7094
@yeketashfera7094 6 жыл бұрын
አባታችን እድሜ ይስጥልን ከእርሰዎ ልዮ ሥጦታ ዳቆን ዮርዳኖስን ተክተውልናል አሁን እደእርሰዎ ያለ መካሪ አባት እደ ዳቆን ዮርዳኖስ አበበ ያለ እውነት ተናጋሪ መምህር ያብዛልን ቃለህወትን ያሰማልን
@እመቤቴሆይፍቅርሺይብዛልኝ
@እመቤቴሆይፍቅርሺይብዛልኝ 6 жыл бұрын
ስለ ማይነገር ስጦታው ልዑል እግዚአብሔር ይክብር ይመስገን በእውነት ልዬ አባት የቅዱሳን አምላክ በእድሜ በጤና ያኑርልን የህይወትን ቃል ያስማልን አሜን፫ *ወንድማች የተዋህዶ እንቁ በርታልን ጥክር እግዚአብሔር ይስጥልን ኑርልን ወንድማችን
@mdtubeyidnglemaryamlig5214
@mdtubeyidnglemaryamlig5214 6 жыл бұрын
አሜን አሜን ቃለሄወት ያሠማልን ላሥተማሩን ለመከሩን አባታችን እግዚአብሄር ፀገውን ያብዛልን እንዴውም ለጂ ቢኒ እናመሠግን አለን ወንድማችን
@halakuwait1762
@halakuwait1762 6 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን እድሜ ና ጤናን ልዉል እግዚአብሔር ያብዛለሆት ወንድማችን ልጅ ብኒ የህይወት ዘመንክን እግዚአብሔር ይባርከዉ እናመሠግናለን የሠማነዉን የተማርነዉን በልባችን ያሣድርልንየኛ ጌታ
@የፍቅርጉዞማርያምንይ-ረ1ኘ
@የፍቅርጉዞማርያምንይ-ረ1ኘ 6 жыл бұрын
አሜን…አቤት የስማዩ አምላኬ ይህን ቦታ ወብ ብርቅዬ አባቶቼን አይ ዘድ ፍቃድህ ይሁን አሜን ቢኒዬ ከልብ ነው ማመሰግነው በጣም ደስ የሚል መልእክት ነበረ አነሰች እጂ በእውነት ምን እደ ምል አላቅም ተመስጫ ነው የሰማሁት አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በድሜ በጤና በፀጋ ይጠብቅልን እሰራለን ቢኒ ወድማችን የአካውት ቁጥር የት ይገኛል አስቀምጥልን…
@tseyongebrekidan3265
@tseyongebrekidan3265 6 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሠማልን አባታችን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አቤተ እኔንም አምላኬ ለደጅህ አብቃኝ
@eugfdgdgdhfffhdh4643
@eugfdgdgdhfffhdh4643 6 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን በድሜ በጸጋ ይጠብቅል ያገልግሎት ዘመኖን ይባርክልን አሜን አሜን አሜን
@ክርስቶስፈራጅነውማርያምአ
@ክርስቶስፈራጅነውማርያምአ 6 жыл бұрын
አባቴ ፀሎቶት በረከቶት ይደርብን😢😢😢😢😢😢እናቴ እመቤቴ ሀገራችንን ትጠብቅልን
@briegeste2765
@briegeste2765 6 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን
@brhanyedengelmareyamlij9527
@brhanyedengelmareyamlij9527 6 жыл бұрын
እድሜዎትን ያርዝምልን አባታችን ዕንቁ የተዋህዶ አባት ቃለ ህይወት ያስማልን
@sabayohanes5569
@sabayohanes5569 6 жыл бұрын
አሜን አባታችን በእድሜ በጤና እግዚአብሔር ይጠብቅዎት አሜን ልጅ ቢኒም እግዚአብሔር በረከቱ ያድልህ ከጤና የበለጠ አንዳች ነገር የለምና ጤና ሁን አሜን
@አለለኔየተሻለነገር-ጐ5ነ
@አለለኔየተሻለነገር-ጐ5ነ 6 жыл бұрын
አባታችን ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ያድሎት
@richoyeyimerlij2744
@richoyeyimerlij2744 6 жыл бұрын
Amennnnnnnn
@Cristina-oo6lu
@Cristina-oo6lu 6 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን ቸሩ መደሃኒያለም ቢኒዬ ተባረክ ወንድማችን
@mangestu4336
@mangestu4336 6 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜና ጤና ይስጦት አባታችን ቢኒየ መምህር ዲያቆን ዮርዳኖስ አበበ እባ አቅርብልን
@mmjj4101
@mmjj4101 6 жыл бұрын
አባታችን ቃለ ሒወት ያሠማልን አሜን በጣም የምወዳቸው የኔታ ኑርልን በረከቶን ይድረሠን
@ጺዎንጋሻውወለተትንሳኤ
@ጺዎንጋሻውወለተትንሳኤ 6 жыл бұрын
AMN
@yemariamfikir7
@yemariamfikir7 5 жыл бұрын
እድሜና ጤናህን እመኛለሁ ውድ አባታችን
@kuwaitkuwait2353
@kuwaitkuwait2353 6 жыл бұрын
አባታችን ቃለሂወት ያሰማልን መካሪ አባቶችን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን
@fhc8067
@fhc8067 6 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን በእዴማ በፀጋ ያቆየለን ቃል ህውየት ይስማልን አሜን አሜን አሜን
@hargeyegeterwa66
@hargeyegeterwa66 6 жыл бұрын
አሜን ፫ አባታችን ቃል ህይወት ያሠማልን ቢኒ እናመሰግናለን ወድማችን መካሪ ዘካሪ አምላክ አያሳጣን እረዝም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ለአባታችን
@haimanotbazezew1524
@haimanotbazezew1524 5 жыл бұрын
Amen
@تينالمتينالم
@تينالمتينالم 6 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን እረጅም እድሜና ጤና የዮሴፍ ትግስት ያድለን እኛንም የበረከቱ ተካፍይ ያርገን ቢኒ እናመሰግናለን በጣም ደስ የሚል ቅርስ ያለበት ቦታ ነው
@ከታገሱትሁሉምያልፋልእግዚ
@ከታገሱትሁሉምያልፋልእግዚ 6 жыл бұрын
አሜን ፫ ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን እረጅም እድሜና ጤናዉን ይስጥዎትን 🙏🙏🙏በጣም የምወዳቸዉ አባት በረከትዎ ይደርብን
@belayneshbelaynesh2205
@belayneshbelaynesh2205 6 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን አባታችን እድሜ ና ጤና ያድልልን አሜን
@mahletbeyene3246
@mahletbeyene3246 6 жыл бұрын
አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመኖትን እግዚአብሔር ይባርክልዎ በፆሎትዎ አትርሱን አባት እኛን ልጆችዎን በየሀገሩ ተሰደን ያለነውን 🙏🙏🙏
@fekar3559
@fekar3559 6 жыл бұрын
slem
@sofianur1955
@sofianur1955 6 жыл бұрын
አባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን ረጂም እድሜ ከጤናጋ ይሥጥልን ልጅ ቢኒ በጣም ነው ምናመስግነው እግዚአብሔር ዘመንህ ሁሉ ይባርክልህ ባልሳሳት እንህ አባት ከ የውሃንስ ወልደነጒድጓድ ቀበሌ 11 አራዳ ናቸው
@elizabethdamtew1253
@elizabethdamtew1253 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እጅግ ጠቃሚ ምክር ነው
@ethioseny8028
@ethioseny8028 6 жыл бұрын
የኔታ አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እረዥም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን።
@mxm5269
@mxm5269 6 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን
@sloveslove301
@sloveslove301 6 жыл бұрын
ቢኒ እግዛብሄር እድሜና ጤና ይሥጥህ አባ ቃለህይወት ያሠማልን
@deboraabate7482
@deboraabate7482 6 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለ ህይወት ያስማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን ቢኒያም እግዚአብሔር ይስጥልኝ ወንድማችን
@የድንግልማርያምልጅነ-ሐ3ፈ
@የድንግልማርያምልጅነ-ሐ3ፈ 6 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን ኣባታችን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ብኒየ እናመሰግናለን እግዚእብሔር ይባርክህ
@abinetshiferaw9843
@abinetshiferaw9843 6 жыл бұрын
አሜን ላባታችን ቃልህወት ያሰማልን !! እንዲት እንርዳ
@seblemasrasha2298
@seblemasrasha2298 6 жыл бұрын
ለአባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛም የሰማነው በልቡ ናችን ያሳድርልን
@ጺዎንጋሻውወለተትንሳኤ
@ጺዎንጋሻውወለተትንሳኤ 6 жыл бұрын
AMN
@asadeteshome1114
@asadeteshome1114 6 жыл бұрын
በእውነት ለአባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን በፅሎታችው አስቡን ከበረከቱ እንድንካፈል የእግዚአቢሄር ፍቃድ ይሁን አሜን አሜን አሜን
@hundebelaynesh8334
@hundebelaynesh8334 6 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ እይወት ያስማልን አባታችን እርዝም እድሜ ጤና ይስትልን
@etsegenetregu1508
@etsegenetregu1508 6 жыл бұрын
Amen Amen Amen kale Hiwot Yasemalen Be Edeme Be Tsgawe Yakoyelen🕯
@betebre8483
@betebre8483 6 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይውትን ያስማልን ለ አባታችን በጣም የሚያፀናና ትምህርት ነው እርጅም እድሜ ክ ጤና ይስትልን
@martamarta3378
@martamarta3378 6 жыл бұрын
ሰላም ነዉ ቢኒያም እግዚአብሔር ሰላማችን ያብዛልን ለአባታችን እድሜ ከፀጋ ጋር አብዝቶ አምላከ እግዚአብሔር ይስጣቸው ይመከሩንን በልቦናችን ያሳድብ አባ ኪሮስ
@ኢትዮኦርቶዶክስናት
@ኢትዮኦርቶዶክስናት 6 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን እግዚአብሄር ያቆይልን ቢኒየ እናመሰግናለን
@alamahalem3710
@alamahalem3710 6 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን የእርስዎ ርድኤትና በርከት ይድርስልን አባታችን ይፍቱን ወለተ ኢየሱስ ብለው በፆለትዎ አስቡኝ ያለሁት በስደት ነው ።
@yordanoshaile2348
@yordanoshaile2348 6 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን የድሜ ባለጸጋ ያድርግልን ቢኒየ ቁምነገረኛ ተባረክ!!!
@hiwetyemareyamewedaje8578
@hiwetyemareyamewedaje8578 6 жыл бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን አባታችን በረከትዎ ይድረሰን
@kokobehabtamu8819
@kokobehabtamu8819 6 жыл бұрын
አሜን የህይወት ቃልን ያሰማልን አባታችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን
@ማህበረቅዱሳንየተዋሕዶቀኝ
@ማህበረቅዱሳንየተዋሕዶቀኝ 6 жыл бұрын
አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት የእውነት ትምህር ሲያስተምሩ በእንባ ሆነው ነው የሚያስተምሩት እግዚአብሔር ታላላቅ አባቶችን ያብዛልን ቢኒ ወንድማችን ከልብ እናመሰግናለን በርታል ቢኒዬ መምህር አቤል ተፈራ ጋብዝልን ቢኒ ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ
@fg6555
@fg6555 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ባባቶቻችን አድሮ የምገስፀን ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ያስተማሬን የመከረን የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል የተመሰገነ ይሁን አሜን💒💚💛❤🙏🙏🙏
@የድንግልማርያምልጅነ-ቸ7ዘ
@የድንግልማርያምልጅነ-ቸ7ዘ 6 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህወት ያሰማልን አባታችን እድሜ እና ጠና ይስጥልኝ አሜን
@keftube
@keftube 6 жыл бұрын
መካሪ አባት አያሳጣን እድሜና ጠና ይስጥልኝ ቃለ ሂወት ያሰማልኝ
@እግዚአብሄርፍቅርነዉ-ጀ6ጘ
@እግዚአብሄርፍቅርነዉ-ጀ6ጘ 6 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን ጸጋዉን ያብዛለወት አባታችን እግዚአብሄር ይባርክ ቢኒ
@royziade7113
@royziade7113 6 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅወት
@emebet1785
@emebet1785 6 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን ለአባታችን እግዚአብሔር ረጅሙን እድሜና ጠናን ይስጥልኝ
@ማዕተበይአይበትኽ
@ማዕተበይአይበትኽ 6 жыл бұрын
Kalehiwet yasemaln memhrachn betam new yemwedwot tebareku amennnn yematusola edme ystwot 1000 amet nurln
@waaqayyootikseekootibakkah1831
@waaqayyootikseekootibakkah1831 6 жыл бұрын
Amen amen amen Kalewotin yasemalin Abatachin nurulin
@mahletlove8056
@mahletlove8056 6 жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏 Abatachin Kale hiwot yasemalen
@እናቴህይወቴኢትዮጵያኩራቴ
@እናቴህይወቴኢትዮጵያኩራቴ 6 жыл бұрын
_አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን_
@lehowlumegizaalew1703
@lehowlumegizaalew1703 6 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰማነው በልባችን ያሳድርልን በእምነታችን ስም የሚነግድ እሱ ያጥፍልን
@ወይንሀረግየማርያምልጂማን
@ወይንሀረግየማርያምልጂማን 6 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለሂወት ያሰማልን ወድማችን ቢኒእና መሰግናለን
@gjjhjjjk9059
@gjjhjjjk9059 6 жыл бұрын
@የማይጠወልግተስፋየማይፈታ
@የማይጠወልግተስፋየማይፈታ 6 жыл бұрын
አሜን ቃለህይወት ያስማልን አባታችን የአገልግሎት ዘመነወትን ያርዝምልን
@Eruyehawiyoni27
@Eruyehawiyoni27 8 ай бұрын
ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማል ኣባታችን በዕድሜና በጤና በጸጋ ቸሩ መድሃኒ ኣለም ያቆይልን
@ማረንበምህረትህ
@ማረንበምህረትህ 6 жыл бұрын
እግዚአብሔር እዴሜያችሁን ያርዝምልን አባ ልጅ ቢኒ በጣም እናመሰግናለን እመቤቴ ትጠብቅህ
@አለምነሽየድንግልባርያ
@አለምነሽየድንግልባርያ 6 жыл бұрын
አሜን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤናጋር ያቆዬዎት በረከቶት አይለየን አሜን
@የጥበብመጀመሪያውእግ-ፐ2ጸ
@የጥበብመጀመሪያውእግ-ፐ2ጸ 6 жыл бұрын
አሜን ፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ፀጋ ያድልልን
@ፀጋማርያምየቅድስትድንግል
@ፀጋማርያምየቅድስትድንግል 6 жыл бұрын
አሜን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን መካሪ አባት አያሳጣን እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን የሚገርመኝ ነገር ግን እንደዚህ አይነት ልብ የሚነካ ያልተበረዘ ስብከት ትምህርት ሲለቀቅ የምንከታተል ጥቂት ነን የሆነ ትችት ወይም የሆነ የማይጠቅም ነገር ሲለቀቅ ብዛታችን ልብ ይስጠን ለቃሉ ልባችንን ይክፈትልን
@ፍቅርሰላምየዘላለም
@ፍቅርሰላምየዘላለም 6 жыл бұрын
አባ በጣም ነው የምወዳችሁ ክርስቶስ እድሜ ጤና ይስጥልን ኑሩልን አባ
@belayfikre555
@belayfikre555 6 жыл бұрын
በእውነት አባታችን ቃለ ሕይወት ያስማልን እድሜ ከጤና ጋር አምላካችን ያድልላን
@የጌታዬእናትለኔምእናቴናት
@የጌታዬእናትለኔምእናቴናት 6 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት ያሰማን አባታችን እረዴት በረከት ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን፫
@የማርያምልጅየማርያም-ሠ9ተ
@የማርያምልጅየማርያም-ሠ9ተ 6 жыл бұрын
አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን ተስፋ መግስተ ሰማያት ያውርስልን አባየ እድሜዎት ሳብ እረዝም ያድርግልን
@edenamare5990
@edenamare5990 6 жыл бұрын
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርን!!!
@SUNSHINE-hg5oz
@SUNSHINE-hg5oz 6 жыл бұрын
የኔ አባት ቃለ ህይዎት ያሰማልን አሜን አሜን
@allaama9702
@allaama9702 6 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን
@hanahani2607
@hanahani2607 6 жыл бұрын
Amen AMEN AMEN kaluat yasmlen
@fekertaethiopia9015
@fekertaethiopia9015 6 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችንን ቃልወትያሰማልን ኢትዮጵያዊ የዘላለም ትኑር
@ElizabethLiz-gk4jm
@ElizabethLiz-gk4jm 6 жыл бұрын
ውይይይ አባታችን መንፈሴን ያደሱልኝ እምነታችንን እንድናከብር ነው ያደረጉን ቃለህይወት ያሰማልን እድሜ ከጤና ጋ ያድልዎ
@sabaragasa394
@sabaragasa394 6 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያጠብቅልን አሜን
@azmachsileshiyedinglimarya1306
@azmachsileshiyedinglimarya1306 6 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏 ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን 😍😍😍😍😍😍
@wubetewalelgni2085
@wubetewalelgni2085 6 жыл бұрын
አሜን አባ ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ሰጥቶ ያቆይልን አባቻችን እደናተ ያሉ አባቶችን እግዚአብሔር ያብዛልን
@meseretgetachew4335
@meseretgetachew4335 6 жыл бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን አባታችን ኑሩልን
@meseretaseffa2983
@meseretaseffa2983 6 жыл бұрын
Amen amen amen yebreketu tekafay yargen hulchenem yen laregelen አምላከ እስራኤል ምስጋና ይድረሰው አሚን lyeyosef tesnaten yesete belebachen huno tesfa korache negaren dabelosn kelebachen yenkelelen betselot asebugne yebrtachew welet maryam
@አርሴማነኝየእመቤቴወዳጅ
@አርሴማነኝየእመቤቴወዳጅ 6 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር እግዚአብሔር ያድለዎት አሜን ፫ የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን ፫ ልጅ ቢኒ ትሁቱ ወንድማችን እግዚአብሔር ይስጥልን
@فضيلهالغيثي-ق9ف
@فضيلهالغيثي-ق9ف 6 жыл бұрын
አሜን. አሜን. አሜን. አባታችን. ቃለህይወት. ያሰማልን. እውነት. አያቴን ነው. እሚመስሉት. ልክ. እንደት እሳቸው. አይነት. አያት ነው ያለኝ. እግዚአብሄር. እድሜቸውን. ያርዝምልን. ልጅ. ቢኒ. እናመሰግናለን
@askalemariamamsalu6788
@askalemariamamsalu6788 5 жыл бұрын
Amen kale hywotin yasemalin Abatachn.
@hayatyoutube6326
@hayatyoutube6326 6 жыл бұрын
Amen amen amen abatachin be iwinet kale hiwot yasemalin be idime be tsga yixebikiln wendimachin beni inameseginalen balehibet dingil tixebikihi
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
00:15
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 23 МЛН
Tuna 🍣 ​⁠@patrickzeinali ​⁠@ChefRush
00:48
albert_cancook
Рет қаралды 148 МЛН
መዝሙረ ዳዊት አንድምታ ትርጓሜ በሊቀ ሊቃውንት ዕዝራ ሐዲስ
59:26
መድኃኔ ዓለም ጉባኤ ቤት
Рет қаралды 36 М.
ሊቅ ሊቀ ሊቃዉንት የኔታ አባ አክሊሉ ወልደማርያም
3:52