KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
♦️በወርቅ የተንቆጠቆጡት እናት እና ልጅ♦️ይህንን ጉድ ተመልከቱ♦️
39:30
የጥር 19/2017 ዓ ም ዐበይት ዜናዎች|voa amharic news|amhara daily
10:35
Гениальное изобретение из обычного стаканчика!
00:31
СИНИЙ ИНЕЙ УЖЕ ВЫШЕЛ!❄️
01:01
Этот бой - Самое большое РАЗОЧАРОВАНИЕ за всю КАРЬЕРУ БУАКАВА!
01:00
BAYGUYSTAN | 1 СЕРИЯ | bayGUYS
36:55
ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ እና ትንንሾች ይልማዎች (ዘማሪ ዲ/በኃይሉ ተበጀ ዘማሪ ሚኪያስ
Рет қаралды 32,953
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 584 М.
Quanquayenesh Media
Күн бұрын
Пікірлер: 160
@ጌታሆይበመንግስትህበመጣህ
7 ай бұрын
እሰይ❤ተመስገን❤ለናንተ❤የፈጠረ❤ኣምላክ❤ይክበር❤ይመስገን❤ደስተኛ ነኝ❤እኔ ተዋህዶ❤መሆኔ❤❤❤❤❤❤
@tsehaytadele
Жыл бұрын
ዘማሪ በሀይሉ ጅጅጋ የመጣ ጊዜ ከአውደ ምህረት ጀርባ ቁጭ ብዬ በብርሀን ፀዳል የሚለውን ሲዘምር ዘማሪ ይልማ መጣ ብዬሮጬ ወደፊት ስሔድ የሚዘምረው ዘማሪ በሀይሉ ነው በጣም ነበር የገረመኝ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@yewulsewmanale2060
2 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን እኔም ካልተሳሳትኩ ሐረር ቅድስት ስላሴ ካቴድራል ተጋብዘህ ድምጸህን ሰምቸ ዘማሪ ይልማን ከልጅነት ጀምሬ እሰማዉ ስለነበር እጅግ አድርጌ ስለምወደዉ የመጣህ መስሎኝ ከቤቴ የሮጥኩ ቅድስት ስላሴ ደርሻለሁ አይረሳኝም ደርሸ አለመሆኑን ሳዉቅ እጅግ ደንግጫለሁ የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክ ዘማሪ በሀይሉ የሚገርመኝ ደግሞ ከዚያ በኋላ ሳላይሆ እስካሁን መቆየቴ ይገርመኛል እግዚአብሔር ፈቅዶ ስላየዉህ ደስ ብሎኛል
@hibsteayele6229
2 жыл бұрын
ይልማ ኃይሉ መዝሙሮችዎት መፅናኛዬ ነዉ የሰማዩን መንገድ ያሳዩናል የአገልግሎት ዘመናችሁን እግዚአብሔር ይ
@Tube-tj9qe
2 жыл бұрын
ይልማ ኃይሉ መዝሙሮችዎት መፅናኛዬ ነዉ የአገልግሎት ዘመናችሁን እግዚአብሔር ይባርክላችሁ
@alemalehenig7350
Жыл бұрын
በጣም የሚገርም መመሣሠል ነዉ ጸጋዉን ያብዛላችሁ ያገልግሎት ዘመናችሁ ይባረክ 👏👏👏 በእዉነት ኪሪያ ላይሶ የሚለዉ መዝሙር የሊቀ መዘመራን ይልማ ሀይሉ ነዉ የሚመሥለኝ የነበር አሁን ነዉ ያወቅሁት እረኛዮ የሚለዉን መዝሙር ከሠማሁ በኋላ ተጠራጠርኩና ኢቱብ ላይ ገብቸ ሣይ የዲ/ን በሀይሉ መሆኑን አወቅኩ በጣም ገራሚ ድምጽ ነዉ ያለዉ👏👏👏
@yodettareku1738
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ነብስ የሚለመልም ዝማሪ ነው የአባታችን ይልማ ዝማሪ ፍሬ አፍሩታል ደስ ይላል ወንድሞቼ ዘማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@meskeremdemssie3988
Жыл бұрын
እናም አይኖቼ ማዳኑን አይተዋልና እኔም የምወደው መዝሙር ነበር ነብቱን በአፀደ ገነት ያኑረው
@eyerusalem9504
2 жыл бұрын
እንቁ የቤተ ክርስቲያን ፈርጦች የኛ አበባዎች እንዴት እንደምታምሩ ከፀጋ ጋር ያላችሁ ግርማ ሞገስ ኑሩልን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አቤት ማማር የአፍ ሳይሆን የውስጥ ጥበባችሁ ተገልጦ ይታያል
@እግዚያብሄርመልካምነው
2 жыл бұрын
በእውነት እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናችሁ እውነት የድምጽ ተሰጦ አላችሁ ምንም አትለዩም በርቱልን
@destapark609
2 жыл бұрын
የይልማ መዝሙሮች ከሞት ይመልሳሉ የማይሰለቹ ነቸው በተለይ መሻት ብቻ ነው የሚፈለግብህ የሚለው ለኔ ልዩ ነው
@etenatalemay4948
2 жыл бұрын
ዝ ማ ሬ. መ ል ክ ት. ይ ስ ማ ል ን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🤲🤲🤲አግዚአብሔር. ይ ጥ ብ ቅ ች ሁ
@kibebejaleta4283
2 жыл бұрын
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ፣ ምን አይነት መመሳሰል ነው😇 በፍቅር በቤቱ ያኑራችሁ ዘመናችሁ ሁሉ የተባተከ ይሁን ወንድሞቼ🙏😇❤❤❤❤
@asnakechbekele7388
Жыл бұрын
ዝማራ መልእክት ያስማልን ፀጋውን ይብዛላችሁ 🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️
@tenagnatenu7137
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናችሁ ትልልቅ ዘማርያን እደምትሆኑ አልጠራጠርም በእውነት ድምፃችሁ መንፈስ የሚያድስ ነው እመቤቴ በአገልግሎታችሁ ታፅናችሁ🙏🙏🙏
@brookwolde3194
Жыл бұрын
እኔም ይልማ ነበር የሚመስለኝ ግሩም ነው ❤
@ethiopiawetube
2 жыл бұрын
የዘማሪ ይልማ ሀይሉ መዝሙሮች ዜማቸው ልብን ይመስጣል በተለይ የድሮዎቹ መዝሙሮች እና ቀረፃው(recording) በሰንበት ትምህርት ቤት ውስጥ ሳለን እጅግ እንመሰጥባቸው ነበር በእውነት አባታችን(ወንድማችንን) ያጽናልን ረጅም የአገልግሎት ዘመን ከጤና ጋር ያድልልን። 🙏🏽
@mahiyutb3066
2 жыл бұрын
እስከመጨርሻው ባላለቀ እያልኩ የተመለከትኩት ቃለ ምልልስ ዋ ው ከዚህም በላይ እምታገለግሉበት ፀጋውን ያብዛላችሁ የክርስቶስ ልጆች ዳግም ዘማሬ ይልማ ሀይሉ አይገልፃችሁም ያገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን
@lioulkassa4233
2 жыл бұрын
ዘማሪ ይልማ ሀይሉ የሚተኩ ዘማሪያን በማግኘታችን ደስ ሊለን ይገባል ።
@unitedminleke2king
2 жыл бұрын
ዘማሪ ይልማ በዘማሪዎቹ በጣም ደስ እንዳለዉ ሲናገር ሰምቼዋለሁ ...
@sarkysarky8388
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ለሁላችሁም ቃለ ህይወት ይሰማልን ዝማሬ መላዕክት ይሰማልን እልልልልልልልልልልልልልልል🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏😙😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@dubaidubai2439
2 жыл бұрын
ዝማሪ መላክ ያሠማልን እርጅም እድሜ ከጤና ይሰጣችሁ በቤቱ ያኑርልን ያቆይልን🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙏🙏🙏🙏🙏
@zemariyidnezemhur7123
2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የእኔ ምርጦች ባያ፣ ሚኮ የአገልግሎት ዘመናችሁ ይባረክ እወዳችኋለሁ
@eurotele415
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር በእምነት በሀይማኖት ሑላችንንም እሥከመጨረሻዉ ያፅናን ።
@gdhhx1654
Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወድሞቻችን በእውነት በቤቱ ያፅናችሁ
@mekdishiferaw5583
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ፍፃሜአችሁን ያሳምረው
@ማህደር-ደ2ሰ
2 жыл бұрын
እግዚያብሄር የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክ
@nuhaminbezabeh8851
2 жыл бұрын
በእውነት መንፈስን ያድሳልልልል እግዚአብሔር ይባርካቹ ሉሌ በርታልን
@genetgezaheng6942
2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድሞቻችን ፀጋውን ያብዛለችሁ ❤❤❤
@Semaynesh-xo4ux
Жыл бұрын
ዘማሪ ይልማ እራሱን ተክቷል ምስጋና ለድንግል ልጅ
@ኤደንወለተገብርኤል
2 жыл бұрын
ተተኪ ማለት እድህነው ድምፀ መርዋ በቤቱ ያፅናችው እነሱም ድስይላቸዋል ይህን ሲሰሙ ዝማሬመላክት ያሰማልን እርዝም እድሜ ለሁላችሁም ተመኝሁ
@unitedminleke2king
2 жыл бұрын
አንድ ላይ ብዘምሩ ኢትዮጰያ የሚለዉን መዝሙሩን
@የፍቅርእናት-ቘ9ጘ
2 жыл бұрын
በጣም ይገርማል እኔም ኬሪያላሶን የምለውን መዝሙሩ ልቃማዘምራን ይልማ ይመስለኝ ነበራ በቅርቡ ነዉ ያወቁት ታበራኩ ፈጣሪ ይበርከቹ ወንድሞቻችን🙏🙏🙏
@hareggene5495
2 жыл бұрын
በእውነት እኔም በይልማ ጊዜ ስለነበር መዝሙር በጣም ነው የምወደው እናንተንም አምላክ በቤቱ ያኑራችሁ
@emuemu1805
2 жыл бұрын
ዝማሪ መላዕክት ያሰማልን እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናንሁ
@Ethiopia2112
Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል የሚመስጥ ድምጽ ነው ያላቸው።
@seninegiyetewahdolji6259
2 жыл бұрын
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድሞቻችን ፀጋውን ያብዛላችሁ
@werkitazarra4338
2 жыл бұрын
በእውነትዝማሬመላእክትያሠማልንወንድሞችን፤ፀጋውንያብዛላችሁ
@sadala8220
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚💛❤💚💛💞💚💛💞
@ሰላምነሽ
2 жыл бұрын
ፀጋውን ያብዛላችሁ ለሁላችን ዲያቆን ዘማሬ ሉእስገድ በጣም እናመሰግናለን
@salemalhayayi5871
2 жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ወንድሞቻችን ፀጋውን ያብዛላችሁ ⛪️💚💛❤️🙏
@tygj9471
2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድሞችን ፀጋውን ያብዛላችሁ
@Hhh-mh2er
2 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ወንድሞቻችን ፀጋውን ያብዛላችሁ
@በአሕዛብመካከልአመስግናለ
2 жыл бұрын
አባታችን ዘማሪይ ይልማ. እንዴት መታደል ነእው. በእድሜይ በፀጋ ይጠብቅልን
@ጎንደሬነኝ
2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወድሞቻችን ፀጋዉን ያብዛላችሁ♥️♥️♥️❤💒💒💒♥️♥️🙏
@asegedechligaba1137
2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በጣም እንወድሀለን እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልን የገልግሎት ዘመንህንዩብዛልህ 🙏🙏🙏🙏🙏
@DMYA370
2 жыл бұрын
ልቤን በሀሴት ሞላችሁት 😢የዘማሪ ይልማን መዝሙር ማንም እንዲዘምር አልፈቅድም ነበር ለአንተ ግን ፈቅጃለዉ 🙏❤️
@mysweet9568
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድሞቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@mariamawittekelemariam1662
2 жыл бұрын
Wow ተባረኩ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 💒💒💒🙏🙏🙏
@እምየኢትዮጵያኑሪለዘላለም
2 жыл бұрын
ዝማሪይ መላክን ያሰማልን መግስተ ሰማያትን ያውርስልን በቤቱ ያፅናችሁ
@masaratasaffa2487
2 жыл бұрын
Amen Amen Amen zemari malaktin yasamalin
@eurotele415
2 жыл бұрын
ዝማሬ መላኢክትን ያሠማልን ። ትሣኤሽን ያሣየን ያሣየን አዎን እግዚአብሔር የሀገራችንን ትንሳኤ እደሚያሣየን ሁላችንም ተስፋ ላይ ነን።
@hibsteayele6229
2 жыл бұрын
እኔም ይህ ኪራላይሶን የሚለውን መዝሙር የይልማ ነበር የምለው ፡፡ ለነገሩ ለውጥ የለውም ትንሹና ትልኩ ይልማ ስለተባላችሁ
@mekdeskassaw3652
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሪ መላክትን ያሰማልን ወንድሞቻችን
@assaa7514
Жыл бұрын
ወይኔ እውነትም ትንሾቹ ዘማሪ ይልማ ፀጋውን ያብዛላችሁ
@wakakinde3576
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክ ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ ኪራላይሶ ያባታችን የሊቀ መዘመራን ይልማ ነወ የመሰለይ
@RnBPartyMix-y4j
2 жыл бұрын
ዘማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድሞቻችን ፀጋውን ያብዛላችሁ
@rishane9576
2 жыл бұрын
Zemari melaekite yasemalene enku ye tewahedo lejochu hulachu edemena tena yesetachu amen amen amen
@SaraAli-gj4qf
2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በረቱ
@nguschernetngus4209
2 жыл бұрын
ዘማሪ መላአክ ያሠማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ
@saraamine6538
Жыл бұрын
ሚኪ እግዚአብሄር ባርኮሀል በድምጽህና ዳግማዊት ሄዋን መዝሙርህን በጣም ወድኩት share አድርጌዋለሁ በሀይሉም ድንቅ ዘማሪ ነሕ ይልማን ተክታችኋል እና አስተምሩም ?
@nesanetbirhanu9571
2 жыл бұрын
በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላቹ ወንድሞቻችን
@eurotele415
2 жыл бұрын
የዚህ አለም ጩኸት ይጥፋ የእግዚአብሔር ምሥጋና ይሥፈን። !!!
@ElimMEDHANIE
Жыл бұрын
የማገርም ድምፅ በቤቱ ያፅናቹህ❤
@mahletaytube
2 жыл бұрын
እናንተ አገልግሉ እንጂ ግጥሙን በኔ ጣሉት በርቱልኝ የተዋህዶ ልጆች
@የራያዋወጣት
Жыл бұрын
በጣም ደስ ብሎናል በአንድ ስትዘምሩ ደግሞ ደስታችን❤🌿ወንድሞቻችን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የኛ በምሆናቹ እግዚአብሔር አመስግነነዋል💒🙏 ዘማሪ በሃይሉ ስለ ተሃድሶ የገለጽከው ትክክል ነው ምኞትህ ያሳካልህ የኛ ትሁት👏ሚኪ ወንድማችን ደግሞ ጎበዝ ነህ😍 ምኞትህ ያሳካልህ አይዞህ👏
@PM-cc5vs
Жыл бұрын
Tesfaye Edo was one of the best Zemari! 😢
@genetkebede6543
2 жыл бұрын
ሉሌ የምታቀርበውን ፕሮግራም በጣም ነው የምወድልህ በርታ ወንድሜ
@mahiyutb3066
2 жыл бұрын
በኡነት ፀጋዎን ያብዛልን😘😘😘😘
@እመቤቴየነገርኩሽንአ-ዸ4ነ
2 жыл бұрын
ይገርማል እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ወንድሞቻችን እውነት እውነት እልሀለሁ ክራላይ ሶይ የሚለውን መዝሙር ከና ዛሬ አወቁት የአባትችን የይልማ ነው ብዬ የምጠቀመው
@yeenalmetyo4286
2 жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen 🤲🤲🤲🕯️🕯️🕯️
@KelemaTemeriga
Жыл бұрын
Kale hewat yasemalini Like like like !!!
@unitedminleke2king
2 жыл бұрын
የተመኘሁት ዘመራችሁት ቃለሕይወት ያሰማችሁ
@ውለትስላሴ
2 жыл бұрын
አትተወኝ አትጣለኝ ወድቄለው እና አምላኪ ሆይ አሳኝ ዝማሬ መላክ ያሰማልን
@nisreenrabah6212
2 жыл бұрын
አሜን አሜን. አሜን
@meseerteimamee7529
2 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ አሜን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@burteelove5197
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ ማላእክት የሴመልን
@girmateshome6335
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላይክት ያሰማልን መንግሥት ሰማያትን ያዋርስልን ፀጋዉን ያልብሳቹ ወንድሞቸ
@ወልደአረጋዊ-ኸ6ኈ
2 жыл бұрын
በእውነት እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን ወንድሞቻችን በቤቱ ያፀናቹህ
@zenayegebrehiwot1220
Жыл бұрын
Zemarey melaakete yasemachehu memeherochachen beritulene 🙏🙏🙏
@hirutehailu4905
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ይህን ለማየት ያበቃን
@SaraSara-qe6je
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@YORIDE-l7z
Жыл бұрын
እግዚአብሔር በቤቱያፅናቹ❤😢😢
@adetemaeryam6889
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ወንድሞቻችን አመላክ ቅዱሳን ፀጋ በረከቱን ያድልን የተዋህዶ ሐብቶች ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በረቱልን ሉሌ ቋንቋየነሸ ሚድያ አዘጋጅ ወንድማችን ልዑል ሰገድ በረታልን እምዬ ቅዶስት ድንግል ማርያም የአገልግሎት ዘመንህን ትባረክልህ
@girumassefa699
2 жыл бұрын
እውነት የይልማ ነበር የሚመስለኝ። ልጆች ስለ ሆናችሁ ብዙ ነገር ይጠብቃችዃል ተባረኩ።
@hiwotgonfa516
2 жыл бұрын
ፀጋውን ይብዛላቹው
@adesialelgn8316
2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድሞቻችን በርቱልን ያገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምላችሁ። ወንድሜ በሃይሉ በርታልኝ። እመቤቴ ፀጋውን ታብዛልህ ትጠብቅህ ....!!. የኔ ትሁት አስተዋይ በርታልኝ ወንድሜ። .....!!!
@yeenalmetyo4286
2 жыл бұрын
Egzaber Ymsgee Egzaber Ymsgen Egzaber Ymsgen 💠🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏
@asterabate7743
2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛላችሁ ወንድሞቻችን በቤቱ ያፅናችሁ በእዉነት ደስ ትላላችሁ!!
@KelemaTemeriga
Жыл бұрын
Yabirihamu silasewach yibarikachu sositu/3) silasewach ybarijachu !!!
@edilynalingog8062
2 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያስማልን ውንድምችን ጸጋውን ይብዛልቸሁ የድንግል ማርያም ልጆ አሜን🙌🙌🙌🙌🌷🌷❤❤❤🌺🌺🌺
@cabynoma7313
2 жыл бұрын
Medhanialem abzito yibarkachu wendimochachin
@yemariamkeab9262
2 жыл бұрын
ይልማ ሀይሉ የወደፊቱን ሁሉ ታይቶት የሚዘምር ነው።
@tibletkabeto1025
2 жыл бұрын
ቃለ ሂይት ዪሠማልን ወዲሙቺን
@yeenalmetyo4286
2 жыл бұрын
Zmare Mlakitn Yasmlin Wendmochachin Beyxamnwe Dsymtlut Eleeleelelee Elelelelelelel Eleel Elelelelelelel Eleel 🤲🤲🤲👏👏👏🤲🤲🤲👏👏👏 ♥️💛💚🙏🙏🙏🤷🤷
@berhanu7212
2 жыл бұрын
ሊቀ መዘምራን፣ ምነው ሰለ አቡነ ዘርዐብሩክ አንድ መዝሙር እንኳን አጣሁሳ? ብታዎጡ ይራዳችኋል።
@asniko4444
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንደናት አይነት ዝማሬዎች ያብዛለን አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን
@quanquayeneshmedia4055
2 жыл бұрын
kzbin.info/door/YuICFcDFzZcBHzSCnwo6aw
@HaymanotyaaAbachew-eu1bi
Жыл бұрын
ዝማሪ መላዕክ ት ያሰማልን
@Mamamedia8587
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ውድወንድሞቻችን መምህሮቻችን እንኳንስላምመጣችሁ። እውነትም ትናንሾቹ ሊቀመዘምራን ይልማዝማሬመለአክትን ቃለህይወትንያስማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልንአሜን በእውነት
@quanquayeneshmedia4055
2 жыл бұрын
kzbin.info/door/YuICFcDFzZcBHzSCnwo6aw
@munaabdu7359
2 жыл бұрын
እልልልልልልልልል ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ፡
@gechfikir5366
2 жыл бұрын
ቃለ ህዎት ያሰማልን
39:30
♦️በወርቅ የተንቆጠቆጡት እናት እና ልጅ♦️ይህንን ጉድ ተመልከቱ♦️
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 21 М.
10:35
የጥር 19/2017 ዓ ም ዐበይት ዜናዎች|voa amharic news|amhara daily
Ethio Today
Рет қаралды 2,4 М.
00:31
Гениальное изобретение из обычного стаканчика!
Лютая физика | Олимпиадная физика
Рет қаралды 4,8 МЛН
01:01
СИНИЙ ИНЕЙ УЖЕ ВЫШЕЛ!❄️
DO$HIK
Рет қаралды 3,3 МЛН
01:00
Этот бой - Самое большое РАЗОЧАРОВАНИЕ за всю КАРЬЕРУ БУАКАВА!
БЕЗУМНЫЙ СПОРТ
Рет қаралды 2 МЛН
36:55
BAYGUYSTAN | 1 СЕРИЯ | bayGUYS
bayGUYS
Рет қаралды 1,9 МЛН
25:41
♦️የቅዱስ ጊዮርጊስ ሰንሰለት እና መቃብር♦️ በእስራኤል ሉድ
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 7 М.
1:02:16
🔴New"የፕሮቴስታንቶችን"ጉዳቸውን ዘረገፈው፣ከማስረጃ ጋር||መምህር ያረጋል አበጋዝ (ዶ/ር)"ከመጽሐፍ ቅዱስ ውጪ አንቀበልሚ የሚሉትን እነዚህን ጥያቄ ጠይቋቸው
ቀንዲል ሚዲያ - Kendil Media
Рет қаралды 146 М.
20:31
ቃና ዘገሊላ ዲ/ን ተስፋ ማርያም እና ትግስት መኮንን እዩ ተመልከቱ የዓማኑኤልን ስራ ሙሹሮቹም ሆኑ አብርሃም ወሳራ❤
ንሰሐ ሚዲያ / Niseha Media
Рет қаралды 779
1:03:32
ከ40 ዓመታት በላይ የጸና አገልግሎት! ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ
Mahibere Kidusan
Рет қаралды 37 М.
4:42
የሚጠብቀኝ አይተኛም ዘማሪት ፋሲካ መኮንን
አኮቴት - Akotet Tube
Рет қаралды 423 М.
22:41
Ethiopia- ፖለቲከኛ አዳርጋቸው ጽጌ ስለ ፋኖ ዝምታውን ሰበር ቀጥታ -27 January 2025
Addis Media
Рет қаралды 4 М.
1:32:10
የዓለም የብስራት ቃል- ይደረግልኝ
Meskerem media መስከረም ሚዲያ
Рет қаралды 40 М.
6:33
ዲ/ን ዘማሪ በኃይሉ ተበጀ እረኛዬ አዲስ መዝሙር በቪዲዮ Diacon \zemari \Behailu Tebeje Neworthodox mezmur
እረኛዬ ሚዲያ eregnaye media
Рет қаралды 6 МЛН
43:34
#new🔴ጸሎትን አትናቁ || ሊቀ ሊቃውንት ስምዓኮነ መልዓክ ||#kendil_media #ቀንዲል_ሚዲያ
ቀንዲል ዓውደ ምሕረት - Kendil Awudemihret
Рет қаралды 33 М.
6:33
ይህንን አዲስ ዘማሪ በርታ በሉት፡፡ የሚገርም መዝሙር ነው፡፡ /ዲ አቢይ አማን/ Bante Letamene
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 1,5 МЛН
00:31
Гениальное изобретение из обычного стаканчика!
Лютая физика | Олимпиадная физика
Рет қаралды 4,8 МЛН