KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Yoni Magna እና Gigi Kiya ድጋሚ Live ተገናኙ
1:08:16
ኤርሚ hd እና ጆሲ ኤፍሬም ባለጊዜን ጠየቁት
5:27:43
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
05:00
Incredibox Sprunki: When dropped your phone in toilet #sprunki #shorts #incredibox
00:38
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:32
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:53
🛑Live Mezmure_Yared እና ቤታዮ ተገናኙ || ቤታዮም ያላትን ጥያቄ ጠየቀችው። መኖር አልፈልግም ነበር
Рет қаралды 16,125
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 4,9 М.
ሀበሻዊ ወግ
Күн бұрын
Пікірлер: 69
@kaleb3028
2 күн бұрын
ዲያቆን ያሬድ ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ብዙም ተምረናል🙏🏻
@nunuhana7046
2 күн бұрын
ቤታ በአንች ምክንያት እኔም ተማርኩኝ እኔም የማላውቀው የሚያስጠላ ስሜት ይሰማኝ ነበር የውሸት እየሳቁኝ ነበር ያለሁት አሁን ግን ሰማሁና ልክ መዘመር ሲጀምር እንባዬን ማቆም አልቻልኩእስኪበቃኝ ነው ያነባሁት ግን የሚገርመው አልቅሼ ሲወጣልኝ ቀለል አለኝ ላንቺ የመጣው ቃል ለኛም ጠቀመን እህቴ
@guenetzelellew4377
Күн бұрын
እውነት ነው ወንድማችን እግዚአብሔርን ተመስገን ባልነው ቁጥር ሁሉንም ችግራችንን እንደአመጣጡ ያስወግድልናል፣ ወንድማችን ልባችንን በደስታ በተስፋ ሞላህልን እግዚአብሔር ይመስገን፣ በእህታችን ምክንያት ብዙዎችን እየጠቀምት ነው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን፣ ቃለ ህይወት ያሰማልን!!! 🤲🙏⛪️✝️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
@emebetassefa2628
Күн бұрын
የእዉነት ምክሩ ለሁላችንም የሚሆነዉ ወንድማችን ዲን መዝሙረ ቃለህይወት ያሰማን
@lemlemtesfaye-mq4zw
2 күн бұрын
ቤታዬ እግዚሐብኤር ይጠብቅሺ ክፍ አሳቦችን ያረቅልሺ መምህር ቃል ህይወት ያሰማልን❤❤❤
@HanaHana-f9r
2 күн бұрын
ቤታ የሰው ምርጥ ባንቺ የተሳ እኛም ታማርን❤❤❤❤❤❤❤❤
@SeifegabrielYesilassie
Күн бұрын
ቤታ አጭር መልስ ልስጥሽ በራስሽ ሞትን ስታመጪ ሲኦል ይጠብቅሻል ሁለቴ ሞትሽ ማለት ነው ሞትሽ በፈጣሪ ምህረት ዉስጥ ሲሆን ደሞ ትንሣኤ መኖሩን ተስፋ እናደርጋለን ፈጣሪ ይርዳሽ
@እሙየልጃናፋቂ
5 сағат бұрын
ዲያቆን ያሬድ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ቃል በረከትን ያድልልን ቃልህይውት ያሰማልን ሺህ አመት ያኑርልን አሜን አሜን አሜን አሜን ቤታዬ እማምላክ ጭንቀትሽን ትፍታልሽ ታርቅልሽ እግዚአብሔር በደሙ ይሸፍንሽ ቤታዬ አንቺን ምክኒያት አድርጎ እኔ ዳንኩኝ በውስጤ ደስታ ተሞላ ስራው ድንቅ ነወ እግዚአብሔር የተጠማችው ነፍሴ አረሰረሰች ተመስገን አምላኬ🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤የተዋህዶ ልጆች በያላቹሁበት ሰላማቹሁ ይብዛልኝ🙏🙏🙏🙏
@nardi2127
2 күн бұрын
በቤታ ምክንያት እኛም ተማርን❤ ቃለህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ዲያቆን ቤታንም እግዚአብሔር ያፅናናሽ
@solomonyosef6768
2 күн бұрын
ወንድማችን ዲያቆን እግዚአብሔር ቃለሕይወት ያሰማልን! ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን! እህታችንም እግዚአብሔር ያበርታት! ጥንካሬ ይስጣት!
@AbiAndarge-cf2lw
2 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏ቃለ ሕይወት ያሰማልን ቤታዬ❤ ባንች ምክንያት ተማርን እናመሰግናለን እህቴ❤
@HiwetKetema
2 күн бұрын
ቃለህይወት ያሠማልን
@ወለተሚካኤልYouTube
21 сағат бұрын
ወንድማችን ዲያቆን በውነት በጣም ነው የነገርህን እግዚአብሔር እረዥም እድሜ ይስጥል ን የንስሀ እድሜ ሰጠኝ 😢😢😢እኔስ ከንቱ ነኝ
@halimmamohammad5878
2 күн бұрын
ወድም እህቶቸ እደት ነችሁ የድግል ማሪያም ልጆች ባላችሁበት ሰላም ሁኑልኝ በፅሎታችሁ አስቡኝ እባካችሁ መልከ ማሪያም ብላችሁ
@ማንእንደእግዚያብሔር
2 күн бұрын
እግዚአብሔር ያስብሽ ዉዴ
@ritanegash8055
Күн бұрын
እግዚአብሔር የድንግል ማርያም ልጅ ክርስቶስ ይደርስልሽ እሺ 🙏❤
@ኤፍታህ-ዠ5ጀ
22 сағат бұрын
አሜን
@ያምሮትማስረሻ
9 сағат бұрын
እናቴ ክዳነምህረት ታዝብሽ እህት❤
@sabagebru6850
2 күн бұрын
ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ወንድማችን መዝሙር ያሬድ አሜን 🙏🙏🙏❤️
@ፍቅርይበልጣል-ቘ2ዀ
16 сағат бұрын
ቤታዬ እህቴ ለማን አባቱ ብለሽ ነው ተስፋ የምትቆርጪው ቶሎ ብለሽ ወደ እግዚአብሔር ተጠጊ ያሬዶን በደንብ አዋሪው በምድር ላይ አዲስ የሆነ ነገር የለም አንቺ ጋ ሲመጣ አዲስ መስሎዎሽ ነው እንጂ የችግር አዲስ የለም ቤታዬ የሳቅ ምንጫችን በርቺ 🙏
@AynadisChilot
3 сағат бұрын
በትክክል
@ritanegash8055
Күн бұрын
አሜን ይደረግልን ቃለ ሕይወቱን ያሰማልን ቤታዬ አይዝሽ ይሄ የኔም ሀሳብ ነበር ነገር ግን በእግዚአብሔር ውስጥ ስትኖሪ ሁሉ ምድራዊ ነገር ሁሉ ከንቱ እንደሆነ ተረዳሁ ተፅናናሁም እንጂ ሞት እንዴት እንደምፈራ ነበር አሁን ግን ይሄ ሀሳብ እግዚአብሔር አሰወገደልኝ ቤታዮ ሁሉ ከንቱ ነው ግንስ ተሰፋ እግዚአብሔርን አድርገሽ ንሰሀ ፆም ፀሎት ግድ ይላል ተስፋ መቁረጥ ሁሉ ነገር በድንግል ማርያም ልጅ በኢየሱስ ደም ተሽሮልናል ስለዚህ በርትተሽ ፀልይ እግዚአብሄርን ሙጥኝ በይ ማርያምን መላእኮቶችን እግዚአብሔር የሰጠንን ሁሉ በማክበር ፀንተን እንኑር እሺ ከእግዚአብሔር የተደበቀ ምንም የለም ግን ይወደናል ሁሌም ከእኛ ጋር ነው ተፅናኚ እሺ ኦርቶዶክስ ክርስቲያን ደግሞ ተስፋ አይቆረጥም ።👈❗❗
@eyarslaewarkneh4548
2 күн бұрын
ቃል ህይወት ያስማልን እውነትም ሀጥያችን እንዳይሽት ያድርግልን
@yttugyygttff5531
2 күн бұрын
እኛም ተምረናል ቤታዬ ተመስግን🙏🙏አይዞሽ😢
@TigistJemal-nm4pn
15 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ቤታ ማርያም ትጠብቅሽ🎉🎉🎉
@AddyD-e3j
Күн бұрын
ወድሜ ቃለህይወት ያሰማልን ዘመንህ ይባረክ❤❤❤
@beteadis
2 күн бұрын
ቃለ ቃለህይወት ያሰማልን ዲያቆን እህቴ በርቺ ከችግራችን በላይ የሆነ አምላክ አለንና ወደ እሱ በተሰበረ ልብ ቅረቢ ማንም የማይወስድብሽ እዉነተኛ ሰላም ታገኛለሽ “እናንተ ደካሞች ሸክማችሁ የከበደ ሁሉ፥ ወደ እኔ ኑ፥ እኔም አሳርፋችኋለሁ።” - ማቴዎስ 11፥28
@Saneyit
2 күн бұрын
Aemem ❤❤Thank you kaleHowit, yasemalin⛪⛪⛪🤲🤲🤲🤲🤲
@Habab-q1z
2 күн бұрын
ቃልህይወት ያሰማልን❤❤❤❤
@asterbelemo-nj5dq
2 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤️🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️🙏🏾🙏🏾❤️❤️🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@RozaRozi-s6x
2 күн бұрын
ቃል ህይወት ያሠማልን
@asterbelemo-nj5dq
2 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤❤️🙏🏾🙏🏾❤️
@estifanoswelday-u6i
2 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@selamselam3065
Күн бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ዲያቆን።።❤
@melatyetayew1494
2 күн бұрын
God bless you
@wubtiyazaniliji5869
2 күн бұрын
Qalahiwet yesemalini ❤❤❤
@EyerusalemMalede
2 күн бұрын
ቤተዩ ምን ሁነሽ ነዉ ለዚህ የበቃሽ እኔ የማዉቀዉ ነገር የለም ቢታዩ@
@SewunetMolla-v7z
2 күн бұрын
Mimiherchin zimarey milakiti yasemaln ❤❤❤❤❤
@JanetX-we8rk
2 күн бұрын
Amen geta hoy ykr belen maren egna hatyategnochin wede betih asgeban Amen wendmachin kale hiwet yasemalin Amen 🙏
@BezawitMenkir
2 күн бұрын
Amen amen amen❤❤❤❤❤
@KalkidanAderaw
9 сағат бұрын
እባካችሁ ርዕስ ስትሰጡ ተጠንቀቁ ቤተሰቦቼ❤❤❤
@alexmekonen5116
Күн бұрын
Betayoo konjo Ayezosh Egiziyabeher ale yemiredash kale zigeju negn❤
@ritanegash8055
Күн бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድምአለም ተባረክ 🙏🙏🙏❤❤❤
@hirutyne
21 сағат бұрын
አሜን 🥹😔❤️❤️❤️
@abeyewoubeshet9857
2 күн бұрын
ለእነሱ የዘነበ ለእኛም አካፋ
@alamalam5582
2 күн бұрын
Thank you 🎉
@tamestrongm
2 күн бұрын
thank you i took all and i admire you Mezimure
@ritanegash8055
Күн бұрын
ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ እውነተኛውን ኢየሱስ ክርስቶስ ልበሱ ❤🙏
@NisrinMagboul
2 күн бұрын
Egzabher yimesegn Amen Amen lineseha yabeqagn🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@ritanegash8055
Күн бұрын
አሜን ይሁንልን አሜን ይደረግልን እናመሰግናለን
@aso8662
2 күн бұрын
amen amen amen 🙏
@Hibeste-fi1lx
2 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@HayatHayat-rp6tz
2 күн бұрын
❤❤❤
@lamrotayele8739
23 сағат бұрын
Betayee konjo banchi mikinyat bizu aterefiku Temesgen
@dinadawit4878
2 күн бұрын
Amen , mejemera ke abatachen ena enatachen seneweled lenesu wey leresachen belen adelacum yeteweledenechu Egzabher lerasu belen new yefeteregn silezi lesewoch wey leresachen belen anenur ye Egzabher lejoch Meron maweq alebn Amen Amen Amen
@habeshawiweg
2 күн бұрын
🙏🙏🙏
@EmebetTesfamichael
2 күн бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@asterbelemo-nj5dq
2 күн бұрын
❤️❤️❤️🎉🎉🎉
@mekdesarlemyr5229
2 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢
@Eden-b4b
2 күн бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉😢😢
@adentekle8338
2 күн бұрын
Enye gene yegrmgn nbre bftente yete endmtgba college eyalhe tebarke telqe mkre newe
@saronejigu4714
2 күн бұрын
Wedimochi idi yazenutin hulu editatsinanu ebakachu
@gentenegawessaru
2 күн бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@selamworku8060
3 сағат бұрын
Amen Amen 🙏
@SewunetMolla-v7z
2 күн бұрын
Amen amen amen
@እኔዉነኝልቤየተሰበረዉሙራ
Күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@AynadisChilot
3 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
1:08:16
Yoni Magna እና Gigi Kiya ድጋሚ Live ተገናኙ
Samihub Sami Hab Ethio
Рет қаралды 8 М.
5:27:43
ኤርሚ hd እና ጆሲ ኤፍሬም ባለጊዜን ጠየቁት
ኦርቶዶክሳዊ ሚዲያ Orthodoxawi media
Рет қаралды 16 М.
05:00
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 1,2 МЛН
00:38
Incredibox Sprunki: When dropped your phone in toilet #sprunki #shorts #incredibox
Wee Animation
Рет қаралды 16 МЛН
00:32
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
Family Games Media
Рет қаралды 55 МЛН
00:53
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
超人不会飞
Рет қаралды 15 МЛН
1:14:21
ገድላችሁን ይዛችሁ ገደል ግቡ ያለው ልጅ ራሱ ገደል ገባ! ልደተቃል, ፈለገ አትናቴዎስ, መዝሙር ያሬድ
ቅድስት ቤተክርስቲያን Kidist Betekrstiyan
Рет қаралды 4,6 М.
1:27:15
AnchorየFBI ክትትል በአሜሪካ፥ አብይ አህመድ በአማራ ክልል ሰልፍ ጠርቷል፥ፋኖዎች አስጠንቅቀዋል፥ የምክክር ኮሚሽኑ በኦሮሚያ፥ የአቶ ደመቀ መኮንን ድርጅት
Anchor Media
Рет қаралды 2,2 М.
21:48
🛑የደግነት ጥግ ያሳየ የላይቭ ቪድዮ | ትለያለህ ብሮ |
SAQ BICHA | ሳቅ ብቻ |
Рет қаралды 6 М.
1:08:50
ዘማርያም እውነታውን ይዞ መጣ/መናፍቃኑ ተራ በተራ ገቡ//lidetአክሊለ/ሐዋርያዊ መልስ/apostolic answer/ENAT/KIDST/ORTHODOX
ORTHODOX TUBE
Рет қаралды 8 М.
15:39
ሞን vs ቤታዮ MON - BETAYOO #mon #betayoo #habesha #tiktok
Jon daniel
Рет қаралды 3,7 М.
1:27:38
እህታችንን ስለመከርክልን እናመሰግናለን | Mezmure Yared | Kidi | Betayo | Elshaday | እናት ቤተክርስትያን enat betekrstian
እናት ቤተክርስትያን Enat Betekrstian
Рет қаралды 2,7 М.
30:53
🛑Live Betayoo ለምን ራሷን ልታጠፋ እንደነበር ተናገረች || ዮኒማኛና መማር ናቸው ነፍሴን ያተረፉልኝ
ሀበሻዊ ወግ
Рет қаралды 7 М.
32:49
🛑በዘቢባ ግርማ እና ባልዋ ትዳር ውስጥ የገባው ሰይጣን,የጂጂ ኪያ እና የጎረምሳው ባልዋ አውዳሚ ጥል,Teddy እና ሙሁሩ የገቡበት ፋጥጫ..
Great Mahder I ታላቋ ማህደር
Рет қаралды 28 М.
1:49:03
የማይረሳ ታሪካዊ ክርክር እነ ዮኒ ማኛ የተሳተፉበት ስለ ገድለ ተክለሃይማኖት በፕሮቴስታት እና ኦርቶዶክስ መካከል የተደረገ ክርክር Knowledge Video
Ene tube - እኔ ቲዩብ
Рет қаралды 30 М.
58:13
የህወሓት እና የባእዴን አባላት ከአማራ ፋኖ ትግል ተባረሩ ። YONI MAGHA /ADDIS TIMES / ONE AMHARA
ETHIO POLITICS ኢትዮ ፖለቲካ 1991
Рет қаралды 11
05:00
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 1,2 МЛН