ዘማርያም እውነታውን ይዞ መጣ/መናፍቃኑ ተራ በተራ ገቡ//lidetአክሊለ/ሐዋርያዊ መልስ/apostolic answer/ENAT/KIDST/ORTHODOX

  Рет қаралды 10,420

ORTHODOX TUBE

ORTHODOX TUBE

Күн бұрын

Пікірлер: 29
@danielbelete1311
@danielbelete1311 4 күн бұрын
የተዋህዶ ልጆች እግዚአብሔር ልፋታችሁን ድካማችሁን ይባርክላችሁ ፍሬው ያማረ ይሁን እድሜና ጤና ይስጣችሁ❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊😊😊
@tehunget3830
@tehunget3830 4 күн бұрын
ጌርሳም የሚባለው ሰውዬ የቀነጨረ ነው ውሃም ቃል ነው ቃልም ቃል ነው ከሚል ሰው ምን እንማር ደግሞ ህዝቡ ይማር ይላል ይዞን ገደል ሊገባ ኧረ ኦርቶዶክስዬ ለዘለአለም ኑሪልን
@munanali7402
@munanali7402 2 күн бұрын
ዲ ዘማርያም ዘመንህ ይባረክ ለሌላ ጊዜ ግን እንደዚ ነዳጅ አትጨርሱ ወንድሜ እንፈልጋቹሀለን
@danielsora707
@danielsora707 3 күн бұрын
Diaqon. Zemariam egziabher kale hiwoten yasemahln yagelgilot zemenhin yibarkln amen.
@yenenehejigu255
@yenenehejigu255 2 күн бұрын
ዘማርያም ስለ ድንግል ማርያም ልለምነህ, ፰፩ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ 2ሺ ዓ.ም የታተመ መጽሐፍ ቅዱስ ስጠኝ በማርያም በማርያም በማርያም 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@AsifaDutamo
@AsifaDutamo 3 күн бұрын
እኔ እወነትም መንገድም ነኝ በእኔ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ህወት አለው በእርሱ ብቻ እመኑ ከእርሱ በቀር ሌላ የለም መጀመራ መጰሓፈ ቁዱስ አንብብ
@MenenB
@MenenB Күн бұрын
ወገኖቼ ይህንን መታወቂያ ፌክ ማሰራት ያቅታቸዋል ብላችሁ ነው:: የሰው ነፍስ ብቻ ነው የሚቀራቸው ስልጣነ እግዚአብሔር ስለሆነ:: እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው::❤
@Ethio-Er
@Ethio-Er 4 күн бұрын
ወንድሞች እግዚአብሔር ያበርታቹ ድካማቹ ፍሬ እያስገኘ ነው
@AddisDemisew
@AddisDemisew 4 күн бұрын
ወንድሞች እግዛብሔር በቤቱ ያፅናቹ።
@solomonassefa7241
@solomonassefa7241 2 күн бұрын
ክርስትያን ወገኖቼ ትህትና በተሞላበት እና በጨዋነት ተወያዮ እናውቃለን መናፍቃን ስርዓት የላቸውም ነገር ግን እናንተ በመንፈስ ቅዱስ ትእግስት አስተምሩ ቅዱስ እግዚአብሔር የድንግል ማርያም ልጅ ክርስቶስ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርካችሁ
@Emanu1532
@Emanu1532 4 күн бұрын
ኢየሱስን ሳይዝ እውነት ልናገር የሚል አለማዊ ነው ከኢየሱስ ውጭ አለም ብላሽ ነች
@HabtamuDesalegn-i3c
@HabtamuDesalegn-i3c 3 күн бұрын
Kemesmeru beleyi malet
@FtsumSium
@FtsumSium 4 күн бұрын
Kale hiyiwet yasemalin
@makedazinash1370
@makedazinash1370 4 күн бұрын
ኑ ኑ.. በብርሃን ተመላለሡ!
@DanielGetahun-e7d
@DanielGetahun-e7d 4 күн бұрын
ጌርሰም የሌለ ነገር ነው የሚያወራው ።
@user-daisytamrat
@user-daisytamrat 4 күн бұрын
ሚስጥር አወቁ አሁን የጳጳሳቱን ስም ጨምረው ያትሙታል😢
@mulatwayirga598
@mulatwayirga598 3 күн бұрын
😂😂😂ህዝቡም ይማር አላለም 😂😂😂
@ተዋህዶ1
@ተዋህዶ1 4 күн бұрын
ሰላም የቅድስት አርሴማ ውዳጆች እንኳን ለቅድስት አርሴማ አመታዊ በአል በሰላም አደረሳችሁ subscribe እንድታደርጉኝ በትትህና እተይቃችዋለው
@Abate-medhanialm
@Abate-medhanialm 3 күн бұрын
Ye sematwa berket yedersen Arsemye 🙏 Enkwan abro adersen eht
@AyenewJemaneh
@AyenewJemaneh 4 күн бұрын
Medemamet melkam new
@YonasFikre-px7wp
@YonasFikre-px7wp 4 күн бұрын
የተጠየቀ ሰዉ ልክ ቢሆንም ባይሆንም የሚ መልሰውን ተናግሮ እስኪጨርስ መደመጥ አለበት ! ለመጨቃጨቅ አታድርጉት !
@abayimulu5918
@abayimulu5918 4 күн бұрын
በስላሴ መናፍቃን ለምንድነውው የሌለ ያልተፃፈ ነገር በራሳቹ ፈጥራቹ ሰዎችን የምታሳስቱት በፈጠራቹ አምላ እንደው ይሄ ክርክር አታድርጉት ልቦና ይስጣቹ
@EmebetNigusse
@EmebetNigusse 4 күн бұрын
Addis maleda yeteyekew tekekel nw ..andun ekebelalew andun alekebelem yemile kehon .beka setet nw gemash mekebel yemile nger ale ende
@DestaGelaye-tk1qt
@DestaGelaye-tk1qt 9 сағат бұрын
መናፍቅ መፅሐፉ ቅድሱን አያቁትም
@EmebetNigusse
@EmebetNigusse 4 күн бұрын
Errr bemariyam asecheresut enji esekitegeb be dekika yawera keza enanetem awerubet ..talaku yemetebalew sew endinager atetagesem
@Abate-medhanialm
@Abate-medhanialm 3 күн бұрын
Wey yehe gersam yemibal sewye wed orthodoxwi wendmoche plz legni geter Pentoch atelfu dekam nw seytan temhertachew ena ewntun eynetkebachew mastewal atewal. Ena erasun lemkeyer zegju Lehone menafk bicha astemeru period 🙏 ye kerstos kal be manalebgnet ena be metaby aysemam or mekeraker aysegelgm plz
@AddisDemisew
@AddisDemisew 4 күн бұрын
እረ ጌርሳም አንብብ
ዘማሪት ሲስተር ልድያ ታደሰ New Ethiopian  Orthodox Mezmur 2022
6:08
小丑教训坏蛋 #小丑 #天使 #shorts
00:49
好人小丑
Рет қаралды 52 МЛН
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
00:29
好人小丑
Рет қаралды 118 МЛН
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
22:45
MrBeast
Рет қаралды 158 МЛН
“Zamon nozik: bola-chaqam bor…” Abror Muxtor Aliy | NmaGap
3:12:33
小丑教训坏蛋 #小丑 #天使 #shorts
00:49
好人小丑
Рет қаралды 52 МЛН