No video

Live ቀሲስ መንግሥቱ (የእናቴ ልጅ) ከደብረ ሰላም ቅዱስ እስጢፋኖስ

  Рет қаралды 77,513

Quanquayenesh Media

Quanquayenesh Media

2 жыл бұрын

ዛሬ የተሰጠን አንደበት ነገ በመቃበር ይዘጋል ፤ ዛሬ የምናወራበት ምላስ ነገ በአፈር ይታሰራል ፤ ቀኑ አጥሮብን ሌሊቱንም የምንራወጥበት እግርም በሳጥን ይገደባል፤ በትንሹ የግንባር ሜዳ ላይ የተሰቀሉት ዐይኖቻችን በአራቱም የዓለም ማዕዘናት እንዳልቃኘንበት በአስከሬን ሳጥን ዉስጥ ዉሃ ሆነው ስም አጠራራቸው ይጠፋል። እንግዲህ ሁሉም ነገር መጨረሻው እንዲህ ከሆነ ዛሬ አንደበታችን መልካም ነገር ይናገር፤ ምላሳችንም የምስራቹን ቃል ይመስክር። መሞታችን ካልቀረ ዘንድ ቅንና መልካም ሰዎች ሆነን እንሙት፤ ለቅኖችና ለመልካሞች ከሞት በኋላ ትንሣኤ ከመቃብር በኋላ ሕይወት ለ እነርሱ ይሆናልና።
ይህ ዩቲዩብ ቻናል የእኔ የዘማሪና የመምህር ሉልሰገድ ጌታቸው ቻናል ሲሆን መልካም ነገሮች የሆኑትን ሁሉ የማስተላልፍበት እንደሆነ ስገልጽላችሁ በደስታ ነው። ኦርቶዶክሳዊ ይዘታቸውን የጠበቁ መዝሙራት፤ ትምህርቶችና ስብከቶች፤ የገዳማት ታሪክ፤ ወቅቱን የጠበቁ የቤተክርስቲያኗ መረጃዎችና ሌሎችም የነፍስ ምግቦችን የምትፈልጉ " ቋንቋዬነሽ ሚዲያ ( Quanquayenesh Media ) "
በሰብስክራይብ፤ ሼር፤ ላይክ ( subscribe, share and like ) አድርጉ።
እግዚአብሔር ኢትዮጵያን እስከ ሕዝቧ ይባርክልን !

Пікірлер: 230
@genet_tesfa_mikel
@genet_tesfa_mikel 11 ай бұрын
ዘመኔን ሙሉ እግዚአብሔር እስከፈቀደልኝ በሕይወት እስካለሁ ብማረው ብሰማው የማይጠገብ ቃል አምላኬ አንደበቴን ጠብቅ ማስተዋልን አድለኝ ለምህራችን ለአባታችን ቃለ ሕይወት ያሠማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን አርዝምልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@fantayesahle2963
@fantayesahle2963 2 жыл бұрын
ቀሲስ መንግስቱ የናቴ ልጅስላየዎት በጣም ደስ ብሎኛል ኢትዮጵያ እያለሁ ቂርቆስ ቤተክርስትያን ሲያገለግሉን ነው የማውቅዎት አባታችን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
@asegedechligaba1137
@asegedechligaba1137 2 жыл бұрын
አቤቱ አምላኬ ምረትህን ላክልን ጌታችን አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ይቅር የበለን 😭😭😭 አባታችን እድሜ ከጤና ይስጥልን የገልግሎት ዘመንህንዩብዛልህ ቃል ሂወት የሰማልን በጣም ደስ የሚል ትምህርቱን ነው ያስተማሩን እንደማር ዪጣፍጣል እግርችንን ኢትዮጵያውያን ይጠበቃሉ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲✝️🕍✝️🕍✝️🕍✝️🕍✝️🕍✝️
@user-xo4kw1rg4n
@user-xo4kw1rg4n 2 жыл бұрын
አባ መምህራችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን
@tshegamariam5470
@tshegamariam5470 2 жыл бұрын
አሜን!!! ክብርና ምስጋና ለአምላካችን ይሁን!!! ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን!!!
@kidanben8190
@kidanben8190 2 жыл бұрын
አባታችን እድሜ ይስጥልኝ
@tigistgurmu3580
@tigistgurmu3580 2 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን
@user-wv6dn3yn6s
@user-wv6dn3yn6s 2 жыл бұрын
ቃለህይዎትን ያሰማልን
@ferehwottekle6171
@ferehwottekle6171 2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያስማልን
@mahiMahi-nh3vy
@mahiMahi-nh3vy 2 жыл бұрын
ተመስገን መድህንአለም አባቴ ከዚህ ማህበር አትለየኝ 30:60:100ያማረ ፍሪ አፈራ ዘንድ እርዳኝ አባቴ መድሀኒአለም ።ቃለህይወት ያሰማልኝ አባቴ የናቴ ልጅ በእድሜ በፀጋ ያቆይልኝ🙏🙏🙏🙏
@user-yk1io8xb1s
@user-yk1io8xb1s 2 жыл бұрын
አባታችን በረከተው ይድርስን ቃለ ሂይውት ያስማልን በድሜ በጤና ያቆይልን
@selammola4499
@selammola4499 2 жыл бұрын
Amennnnnnnnnnnnnnnn kalhiwetn yasmaln abatachin
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 2 жыл бұрын
ስላም ውድ አባ አባታችን እንካንም በስላም መጡልን እግዚአብሔር እድሜና ጤናው ፅጋውን አብዝቶ በፍቅር ያኑርልን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመናችው ይባርክልን ውድ አባ አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ በፅሎታችው ያስቡኝ
@almaayerga6339
@almaayerga6339 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@mihretsisay9347
@mihretsisay9347 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@shitulegesse452
@shitulegesse452 2 жыл бұрын
እውነት ነው አባታችን እድሜዬ ጤናን አብዝቶ ይስጥልን ቃለህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመኖትን ይባርከው ሚካኤል አሚን
@bettybetty7678
@bettybetty7678 2 жыл бұрын
በእውነት አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፀጋውን እግዚአብሔር ያብልዎት በፀሎቶት ያስብኝ ወለተ ማርያም እያሉ
@mulatutube238
@mulatutube238 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን ቃለወትን ያሰማልን
@luyabh9172
@luyabh9172 2 жыл бұрын
አጥንት የሚያለመልም ስብከትቃለ ሕይወት ያሠማልን አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
@andneteadeletadelecom5003
@andneteadeletadelecom5003 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@mesayabaasrat1196
@mesayabaasrat1196 2 жыл бұрын
አቤቱ ማረን ይቅርም በለን ስለናትህ ስለ ቅድስት ድንግል ማርያም ብለህ በቃችሁ በለን።
@taymoztaymoz2903
@taymoztaymoz2903 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@tewahdohaymanote7330
@tewahdohaymanote7330 2 жыл бұрын
ሉሌ እናመሠግናለን ይህን የመሰለ የማይጠገብ ትምህርት ስላሰማኸን ተባረክ።የናቴ ልጅ አባታችን ፀጋውን ያብዛልን በድሜ በጤና ያቆይልን ።ለኛም ለተዋህዶ ልጆች አስተዋይ ልቦና ይስጠን 💚💛❤️ ሀገራችንን💚💛❤️ ሰላም ያርግልን አሜን።
@menberemarcos6829
@menberemarcos6829 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን !ቃለ ሕይወት ያሰማልን!
@user-bk3sr5dg4e
@user-bk3sr5dg4e 2 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ክብር አባታችን
@hiruttasew98
@hiruttasew98 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen 🤲❤️Kelewote yesamalen Abatechen♥️🙏
@azebmebratu7629
@azebmebratu7629 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen Abatachen Megabi Kesis Menegesetu Kaleheyewet yasemalen edeme ketena gar yesetelen be ewenet yemayetegeb temeheret new
@mulumekonnen5684
@mulumekonnen5684 2 жыл бұрын
ዝማሬ ቃለ ህይወትን ያስመማልን መምህራችን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህ እግዚአብሔር ይባርክልህ ወንድማችን🙏🏽🙏🏽🙏🏽👏👏👏እልልልል እልልልልል እልልልል👏👏👏
@user-vg7fx5jq2p
@user-vg7fx5jq2p 2 жыл бұрын
*ለአባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን* *ለዝማሬው ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን*
@blentasew1342
@blentasew1342 2 жыл бұрын
አባታችን እድሜ ጤና አብዝቶ እግዚአብሔር ይስጥልን አባታችን የሚያፀናናን በእዚች ምድር የለም የእግዚአብሔር ቃል ብቻ ነው
@getachewabebe337
@getachewabebe337 2 жыл бұрын
እድሜዬ ጤናን አብዝቶ ይስጥልን ቃለህይወት ያሰማልን
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ውድ አባ አባታችን ቃል ህይወት ያስማልን ለሁላችን እግዚአብሔር እድሜና ጤናው ፅጋውን አብዝቶ በፍቅር ያኑርልን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመናችው ይባርክልን ውድ አባ አባታችን
@user-lv1jr2dy7p
@user-lv1jr2dy7p 2 жыл бұрын
አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን። እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቆት
@emdeathlalal4818
@emdeathlalal4818 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን አባታችን
@almaztlahun7337
@almaztlahun7337 2 жыл бұрын
አባታችን እግዚአብሔር እድሜ አቸዉ ያርዝምልን ቃለሂወት ያሰማልን እናመሰግናለን
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 2 жыл бұрын
አሜን🙏 አሜን 🙏አሜን🙏 አባታችን ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን 🙏ዕድሜ ከጤና ይስጥልን አሜን🙏🙏🙏
@meselove4018
@meselove4018 2 жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይወትን ያስማልን ጸጋ መንግስተ ስማያትን ያውርስልን አባታችን⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪
@huluagerishberihun5265
@huluagerishberihun5265 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን አሜን በረከትዎ ይደርብን አሜን
@emewdshe6748
@emewdshe6748 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@saraabebe5829
@saraabebe5829 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም እናመሰግናለን ቃሉ ባያጸናን ኑሮ ቁመን መሔድ አንችልም ነበር
@cell7172
@cell7172 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በእውነት የህይወት ምግበ ነው ትምርቶ ነው እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን ፫ ✝️✝️✝️🕯🕯🕯💚💛❤
@trahasgideyi4595
@trahasgideyi4595 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃልህይወት ያስማልን ዝማሬ መላእክት ያስማልን
@user-ie1bi8zn7j
@user-ie1bi8zn7j 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ማስተዋሉን ያድለን ለአባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ተስፋ እርስተ መንግስት ሰማያትን ያውርስልን ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ክብሩን ያድልልን አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@arsamearsame1696
@arsamearsame1696 2 жыл бұрын
አሜን አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና በፀጋ ይጠብቅልን
@molofantay26
@molofantay26 2 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🤲😭
@bettyhabesha5959
@bettyhabesha5959 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@user-tg1jt2yq3y
@user-tg1jt2yq3y 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን
@destasisay2031
@destasisay2031 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
@bzuayehumabrej9532
@bzuayehumabrej9532 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜ ከጤና ይስጥልን
@tihitenaadugna3700
@tihitenaadugna3700 2 жыл бұрын
መፅናኛችን አባት እረጅሜ እድሜ ይስጥልን!!!!!
@kidistdibekulu4019
@kidistdibekulu4019 2 жыл бұрын
አሜን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን💚💛❤🙏
@SolomonVA
@SolomonVA 2 жыл бұрын
የናቴ ልጅ፡ ቃለ ህይወት ያሰማልን፡ እግዚአብሔር ጠብቆ ለኢትዮጵያ ትንሣኤ ያድርሰዎት፡
@user-kg5sw9dk9u
@user-kg5sw9dk9u 6 ай бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የናቴ ልጅ ትምህርትና ይናፍቀናል እሁድ እሁድ ቅዱስ ዑራኤ ይመጡ ነበር አሁን ግን የሉም ትህትና አስተምረው ሲጨርሱ ሰግደው ያመሰግናሉ ሁሌም ይናፍቁኛል እንቁ አባታችን
@user-qo5vs4zy4r
@user-qo5vs4zy4r 2 жыл бұрын
ዝማሬመላአክ፣ያሰማልን
@eyobabety9199
@eyobabety9199 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ ቤጤና ይጠብቅልን ኑሩልን
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያስማልን ለሁላችን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመንህን ይባርክልኝ ውድ ወንድሜ መምህራችን
@SaraSara-qe6je
@SaraSara-qe6je 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@yazedmazen1b215
@yazedmazen1b215 2 жыл бұрын
ቃለሒወት ያሰማልን
@user-ut1it6zz1c
@user-ut1it6zz1c 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
@tigistyemane6687
@tigistyemane6687 2 жыл бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@ephremgashaw4487
@ephremgashaw4487 2 жыл бұрын
አባታችን ቃል ህይወት ያሰማልን
@ephremgashaw4487
@ephremgashaw4487 2 жыл бұрын
ልኡሌ እግዚአብሔር ያክብርልን እናመሰግናለን ሼር እናደርጋለ በርታልን የአባታችን ስብከት በስደት ናፍቆናል
@user-ig4fk4wv7h
@user-ig4fk4wv7h 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ለአባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን 💚💛❤🌹🌹🌹💐💐💐🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@rahelantonio7020
@rahelantonio7020 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ! አባታችን እውነት ነው እኔ የምኖረው የዚ ሁሉ ደረጃ መድረሴ በእግዚአብሔር እና በእናቴ ምርቃት ነው መርቃኝ የቀረብኝ የለም ክብር ለእግዚአብሔር አሜን.
@soilyanaaelum945
@soilyanaaelum945 2 жыл бұрын
በእውነት አባታችን ቃለ ህይወት ያስማልን እርዥም እድሜን ይስጥልኝ
@michelbrendel3932
@michelbrendel3932 2 жыл бұрын
Amen amen amen abatachen
@zenamalika1662
@zenamalika1662 2 жыл бұрын
ቃለህይወትያሰማልንአባታችን።
@utugfhfuff5184
@utugfhfuff5184 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-jc1zg3rz8x
@user-jc1zg3rz8x 2 жыл бұрын
የናቴ ልጅ ቃለ ሂወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛሎት
@user-zx2rx3ym9n
@user-zx2rx3ym9n 2 жыл бұрын
አሜን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን ፈጣሪ የአገልግሎት ዘመኖትን ያርዝመዉ እግዚአብሔር ይጠብቅልን❤❤❤👏👏👏🙏🙏🙏💘
@teduadaayal2841
@teduadaayal2841 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@lidiyaseyum9009
@lidiyaseyum9009 2 жыл бұрын
አባቴ ቃለ እይወት ያሰማልን የሕይወትን ቃል ነው የሰማሁት ተመስገን እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን
@gajsbbsjsnnajvsnana2134
@gajsbbsjsnnajvsnana2134 2 жыл бұрын
ፀጋውን ያብዛሎት አባቴ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን
@senaitechartier7938
@senaitechartier7938 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ኢወት ያሰማልን አባታችን
@michelbrendel3932
@michelbrendel3932 2 жыл бұрын
Zemari melaek yasemalen 🙏🙏🙏
@helenmokennen7919
@helenmokennen7919 2 жыл бұрын
አባታችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጦት ቃለ ህይወት ያሰማልን
@meskeremalemu3170
@meskeremalemu3170 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅዎት
@kokab597
@kokab597 Жыл бұрын
አባታችን ቃለሂወት ያሠማልን ያገልግሎት ዘመናቸሁን ሣብ እረዘም ያድርግልን
@fanosebelay909
@fanosebelay909 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህንም ይባርክልን
@hirut139
@hirut139 Жыл бұрын
እድሜ ከጤና ይስጦት ይፈቶኝ አባቴ
@user-cu2ik1cy5d
@user-cu2ik1cy5d 2 жыл бұрын
ላባታችን የቃሉ ባለቤት ቃለ ህይወት ያሰማልን ለወንድማችንም ዝማሬ መለአዕክትን ያሰማልን የሰማነውን በልባችን ይፃፍልን ተሰምቶ የማይጠገብ ጥኡሜ ቅዱስ የነፍስ ምግብ
@bettyhabesha5959
@bettyhabesha5959 2 жыл бұрын
አሜን🙏🏾 ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አባታችን
@hamedhamed3002
@hamedhamed3002 2 жыл бұрын
Amen amen amen qala hiwotin yasamalin😭😭💒💒💒✝️✝️✝️
@demissiezewudu3690
@demissiezewudu3690 2 жыл бұрын
God give your blessing for us .God give long live for you and heaven will make ready for our father.
@yalteyemariyamleji3008
@yalteyemariyamleji3008 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባቴ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
@yezinamulu6727
@yezinamulu6727 2 жыл бұрын
Kale hiyiwet yasemalin abatachin zemari melak yasemalin 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@fanosebelay909
@fanosebelay909 Жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እድሜ ይስጥልን አባታችን! ሰው የሚዘራውን ያንኑ ደግሞ ይለቅማል ገላትያ 6:-6-7 እኛም በሰማን ቃሉ 30,60 እ ና 100 ያማረ ፊሬ እንድናፈራ ይርዳን❤!
@tsegredatsgerda8114
@tsegredatsgerda8114 2 жыл бұрын
አሜን እንኳን ስላም መጡልን አባታችን እድሜ ከጤና ይስጥልን ያገልግሎትህን ዘመን ይባርክል አባታችን
@dawitlegess3305
@dawitlegess3305 2 жыл бұрын
አባታችን መምህራችን መድኅኒዓለም እድሜንና ጤናን ይስጥልን
@user-ib4gh7lr6q
@user-ib4gh7lr6q 2 жыл бұрын
አባታችን እረጂም እድሜ ከጠረናጋ ይስጥልን ወንድማችን ዝማሬ መልአክት ያሰማልን አሜን
@weyntekelerabahsons7058
@weyntekelerabahsons7058 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥዎት ያገልግሎት ዘመንዎነን ይባርክልን በረከትዎ ይደርብን አሜን
@elsabekele8124
@elsabekele8124 2 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
@tadiyosbeyen1257
@tadiyosbeyen1257 2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሠማልን አባታችን
@tewofloskd6036
@tewofloskd6036 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን!!!!!!!
@user-yf2yv7ux2s
@user-yf2yv7ux2s 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን! ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን። እድሜ ፀጋውን ያድልልን።
@gziawzinash2454
@gziawzinash2454 2 жыл бұрын
እረጅም እድሜ ከጤና ይጦት አባታችን ምንኛ መታደል ነው
@tigestmedhane8045
@tigestmedhane8045 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ለአባታችን
@user-xo4kw1rg4n
@user-xo4kw1rg4n 2 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ስራው ሁሉ ድንቅ ነው ክብርና ምስጋ ለሱ ይሁን
@hosenayenahosi2397
@hosenayenahosi2397 2 жыл бұрын
ለአባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን
@masewslasrese4379
@masewslasrese4379 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ለአባታችን ዕደሜና ጤና ይስጥልን
@mengstuabrha-bb1wl
@mengstuabrha-bb1wl 8 ай бұрын
አሜን አሜን ቃለህይወትያሰማልን
@dawitewoldemichael9393
@dawitewoldemichael9393 2 жыл бұрын
Kalehiwet yasemalene.
@zenamalika1662
@zenamalika1662 2 жыл бұрын
ዝማሬመላዕክትያሰማልን።መምህራችንእግዚአብሔርፅጋውንያብዛልህ።
managed to catch #tiktok
00:16
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 19 МЛН
Fast and Furious: New Zealand 🚗
00:29
How Ridiculous
Рет қаралды 48 МЛН
My Cheetos🍕PIZZA #cooking #shorts
00:43
BANKII
Рет қаралды 24 МЛН
A little girl was shy at her first ballet lesson #shorts
00:35
Fabiosa Animated
Рет қаралды 22 МЛН
ቀሲስ መንግስቱ(የእናቴ ልጅ)
24:50
Wuro Gabi
Рет қаралды 32 М.
managed to catch #tiktok
00:16
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 19 МЛН