liveአስቸኳይ መልዕት

  Рет қаралды 38,660

Meskel Media / መስቀል ሚዲያ

Meskel Media / መስቀል ሚዲያ

Күн бұрын

Пікірлер: 125
@reshukebede4931
@reshukebede4931 7 ай бұрын
ኦውነት ነው ፈጣሪን ይርዳን ልጆቻችን ሕዝባችንን ኢትዮጵያን የሐገራችንን ይጠብቅልን አሜን
@user-xn1ts9tv7l
@user-xn1ts9tv7l 7 ай бұрын
አቤቱ ማረን እንደቸርነትሀ ይቅር በለን
@DianMebratu
@DianMebratu 7 ай бұрын
አባ ፀልዬልን ለአገራችን
@tewodrostmarkos8465
@tewodrostmarkos8465 7 ай бұрын
አዲስ አበባ ቤት እየፈረሰ መሬት እየታረሰ ነው።
@emebitgoshu
@emebitgoshu 7 ай бұрын
ያገራችንን ሰላም ይመልስልን እደኛ ሀፅያት ሳይሆን እደቸርነቱ ምርቱን ይላክልን
@thuruchala2157
@thuruchala2157 7 ай бұрын
በጣም የቅርብ ንቁ
@yeshewamartfera784
@yeshewamartfera784 Ай бұрын
ሰላም እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤
@habeshaengdaw103
@habeshaengdaw103 7 ай бұрын
ወይ ትርጉም ነብር ፋኖ ነው አንበሳው አብይ ነው ከብቶች እኛ ነን
@EndalkAsayehegn
@EndalkAsayehegn 7 ай бұрын
ባህታዊ ገመስቀል እኔ በጣም ነበርየምወድወት አንድ ጊዜ ግን ታላቁን አጥማቂ ስንቱን ሰው ከታሰረበት የፈቱትን ከብዙ የደብተራ ድግምት የሚያላቅቁትን የስንቱን ተሰፋ የእግዚአብሔር አገልጋይ የድንግል ማርያም አገልጋይ የመይገባ አስነዋሪ ቃል ቄደር ልጠመቅ መጥቸ ስሰማ ሰውነቴ ተንቀጠቀጠ ከእርስወ ይህን ወራዳ የወረደ ነገር ሰለማልጠብቅ አባታችን የሚያጠምቁት በጸጋ መንፈስ ቅዱዱስ እንጂ በሌላ አይደለም ለመሆኑ እርስወት24 ሰአት ብር ከመለመን ውጭ ምን ያውቃሉ5:21
@EndalkAsayehegn
@EndalkAsayehegn 7 ай бұрын
ለማንኛውም መምህር ግርማን እንዳይናገሩብን መስሎወት ነው እንጂ ያን ቀን ብዙ ሰውነው የታዘበወት
@mahbexgobaden162
@mahbexgobaden162 7 ай бұрын
አቤቱ ማረን ይቅር በለን
@amarunega9451
@amarunega9451 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@WorkneshMagule
@WorkneshMagule 7 ай бұрын
Amen
@jonz-y6866
@jonz-y6866 7 ай бұрын
🐅እና 🦁 ፍኖ እና መከላክያ ናቸው
@willyou2030
@willyou2030 7 ай бұрын
አባታችን የፈረንጅ ላምዋን ናየቀይ ወጡን ትርጉም ከመፈጸሙ በፊት እንዲገባ ትርጉሙን ቢነግሩን መልካም ነበር ! የቤተክህነት ቁልፍ ደግሞ እናንተ አባቶች ጋር ነዉ ያለዉ ! አንድ ብትሆኑ በእዉነት ፈርሀእግዚያብሄር ቢኖራችሁ እዉነተኛ ከእግዚአብሔር የሆነ መልዕክት ብትናገሩ እግዚያብሔር ደግሞ ቁልፍዉ የት እንዳለ ይገልጽላችሁል የእዉነት አምላክ የልባችሁን ብርሀን ያብራላችሁ ! ማስተዋል ይሰጣችሁ!
@rahelbelete9283
@rahelbelete9283 7 ай бұрын
አሜን
@feedelband205
@feedelband205 7 ай бұрын
ክቡር ጠቅላዬ ዘራፊያችንና ነፍሰገዳያችን እንደው እርሶን የመሰለ ጥርብ መሀይም በማግኘታችን እኔም ሆንኩ እዚህ የተጋበዝነው ወደል ሆድ አደሮች ሳናደንቆ ማለፍ ማለት የተጠራንበትን ዎንኛ አላማ መዘንጋት ይሆናል እንደው መቼም ለእርሶ ስለባንክ ዘረፋ መናገር ለቀባሪው እንደማርዳት ነውና ምክንያቱም በጠራራ ፅሀይ ከ17 በላይ ባንክ ዘርፈው ይሄው ማንም ለፍርድ ሳያቀርቦት በቅርቡ ደግሞ ከ4ቢሌዬን ብር በላይ የደሀውን ብር ጭርግድ አርገው በልተው ይሄው ጨዎ መስለው ጢሞትን ተላጭተው ከረባቶን አስረው ወጧ እንዳማረላት ዝንዬ ሽር ጉድ እያሉ ፖርክና ከአንድ ሚሌዬን በላይ የአዲስ አበቤን ዙርያ ህዝብ አፈናቅለው እርጉዝና ህፃናትን አካለ ስንኩላንን ሳይቀር ሜዳ ላይ ወርውረው ሰይጣንን ባስናቀ ጭክኔዎ ህዝቡን በረሀብ ገለው የገነቡትን የግፍ ህንፃ በደሀው ደም በተጨማለቀ እጆት እየጨበጡ እኛን ለማማመልና ጥሩ እርገን በዘልበዱ ቁጥር እንድናጨበጭብሎት ከስብሰባው በፊት አስጎበኙን እንደው በሞቴ ሰሞኑን እንዴት አድርገው ንግድ ባንክን ዘረፉት ደሞስ ለምን በምስኪን ተማሪዎች ላይ ማሳበብ ፈለጉ መቼም ዘርፈው አይጠረቁም ድፍን የኢትዬጵያ ህዝብ ግን ደግነቱ ማጅራት መቺ ወሮበላ መሆኖትን ጠንቅቆ ያቃል መቼም እደለምዱት በቅርቡ ከቢራ አይኑ ጁላና ብር እንጡ ነጋ ጋር ሆነው እጠር ያለች ደኩመንተሪ እንደሚያሳዬን ተስፋ እደርጋለው ብዙ ሰው ስላለ ጊዜ ሳልፈጅ የመጨረሻ ጥያቄዬን ለቅርብሎት አሁን ወደዱም ጠሉ ፋኖ እዲስ አበባ መግባቱ ነው የትኛውን ሀገር መረጡ መቼም ዝንቧቤን መንጌ ስለያዘው እዛ አይሄዱም ዱባይም ብዙ አበሻ ስላለ ማምለጥ አይችሉም አሁን የሌባና ነፍሰገዳይ ተባባሪዎ ና መንፈሳዊ ዘፋኝዎ ዝንዬ ቀሚስ ውስጥ ካልሆነ የትም አባክ አታመልጥም አንት ወራዳ ሰላቶ ደሞ ቁጭ ብለህ ት ዘላብዳለህ ደፋር የግብረሰዶማውያን አለቃ ጉድህ ፈልቷል የምትመካበትን ጄኔራል ቅንድቡን ላጭተው ወደማይመለስበት ተሸኝቷል በል አንት ሌባ ወስላታ በግዜ እጅህን ስጥ:
@ritalebanon4761
@ritalebanon4761 7 ай бұрын
Waqayyoo Abbaa kenyaa biiyyaa kenyaa Ethiopia naga nuufii haa busuu 😢😢😢
@tsehaysintayehu49
@tsehaysintayehu49 7 ай бұрын
አባታችን ፀልዩልን
@selamdabi3627
@selamdabi3627 7 ай бұрын
Amen Amen Amen 🙏
@Mekdes-b9u
@Mekdes-b9u 7 ай бұрын
AFERBLHA. UDFAHE. ENDEHEWHE. YAMMHE. YDFAHE. LHABHA
@almazseyoum2902
@almazseyoum2902 7 ай бұрын
👏👏👏🙏🙏🙏🙌🙌🙌❤❤❤
@tigistdemissie
@tigistdemissie 7 ай бұрын
አቤቱ እንደቸርነትህ ይቅር ብለህ ማረን
@Meskerem-v1u
@Meskerem-v1u 7 ай бұрын
እድሜይስጦት
@አበራሞገስ
@አበራሞገስ 7 ай бұрын
አቤቱ ማረን እንደቸርነትሀ
@فنتايفنتاي
@فنتايفنتاي 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@salim3673
@salim3673 7 ай бұрын
❤❤❤አባታቺን ትቢቶውቹ ሲፈፅሙ አየሁ በዘመን አየሁ
@mulunehtessema9481
@mulunehtessema9481 7 ай бұрын
የዋህ
@ሶሶኢትዮጵያሶሶኢትዮጵያ
@ሶሶኢትዮጵያሶሶኢትዮጵያ 7 ай бұрын
💖❤️💖💖🙏💓🙏
@dabashkoretah1517
@dabashkoretah1517 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤😢😢😢
@Wanyno2
@Wanyno2 3 ай бұрын
W0k
@habeshaengdaw103
@habeshaengdaw103 7 ай бұрын
የጠቅላዩ ቤተክህነት ቁልፉ ከጠፋ 1 አመት አልፎታል
@EriEri-dl4jr
@EriEri-dl4jr 7 ай бұрын
አቤቱ ማረነ እንደቸርነት
@NazihChaar
@NazihChaar 7 ай бұрын
Bertu abatachin
@AynalemAsefa-ml8fo
@AynalemAsefa-ml8fo 7 ай бұрын
አባቴ ሁሌ ነው መልክቶትን የምከተለው ሁሉም እየሆነ ነው ያለው እድሜ ይስጥልን
@mulunehtessema9481
@mulunehtessema9481 7 ай бұрын
የዋህ ሁን እንጂ ሞኝ አትሁን ይላል መጽሀፍ
@mulunehtessema9481
@mulunehtessema9481 7 ай бұрын
የዋህ
@YobdarArega-l1i
@YobdarArega-l1i 3 ай бұрын
abatachin stelulin..
@zinabekubi6350
@zinabekubi6350 7 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ለንስሐ ሞት ያብቃን አሜን አሜን አሜን
@tube-key
@tube-key 7 ай бұрын
ትርጉሙን ካላወቅነዉ ለመጠንቀቅ ይከብዳል።
@birtukaneyaya2184
@birtukaneyaya2184 7 ай бұрын
endecherenetu yekere yebelen
@muajehbbshs
@muajehbbshs 7 ай бұрын
መምሕራችን ብዙን ጊዜ የሚስተላልፉት መልእክት የመከታተል አጋጣሚ ስለአለኝ የስተላለፉአቸዉ መልክቶች ትርጉማቸዉን ለመተንተን ይከብዳል እንጂ የተላለፈዉ ሳይፈፀም የቀረበት ጊዜ የለም ፡
@gebrhiwetgebrmaskle3559
@gebrhiwetgebrmaskle3559 7 ай бұрын
አቤቱ ይቅረ በለን 😢😢
@tsinuelteshome2559
@tsinuelteshome2559 7 ай бұрын
ሁሉም ምስጢር ቁልፉ እግዚአብር ሲናገር ሲነገራችሁ በንግስተ ነገስት በኩል ነበር አልሰማ ብላችሁ ለተኩላ አስበላችሁን አረፈደ እኮ
@amsalwrkmlu6374
@amsalwrkmlu6374 7 ай бұрын
እኔግን የዚህ ሰውየ ትምህርት አይዋጥልኝም 😮
@kasootube21.6mery.Love.
@kasootube21.6mery.Love. 7 ай бұрын
ቲቶክ ወሰታፕ ፌስተቡክ
@rahwa-ue2uo
@rahwa-ue2uo 7 ай бұрын
Kal hwet yasmaln abona
@daneydaney9650
@daneydaney9650 7 ай бұрын
Abetu enda ciernthe enigy end bdalchen aye hun le neisha moet abkaen Hage Chen selam aderglen
@enatyekonhye894
@enatyekonhye894 7 ай бұрын
ማስታወቂያው ብቻነው ሰአቱን የሚጨርሰው 😳😳😳😳😳😳😳😳😳😳
@marengeta8639
@marengeta8639 7 ай бұрын
አግዚአብሔር ለንስሓ ሞት ያብቃን
@habeshaengdaw103
@habeshaengdaw103 7 ай бұрын
ይህየፈረንጅ ላም ትራንፕ ነው ሰሞኑን ምርጫ አለ በአሜሪካ እኔም ጠነቆልኩ
@Zeritu-r8o
@Zeritu-r8o 7 ай бұрын
Andu mikegna asmesay erso aydelum ende?? Yemaynorubetn hiywot yemn masmesel newu!!!
@tariekutesema4290
@tariekutesema4290 7 ай бұрын
ኧረ እስከመቸ ትቢት መናገር ይናገራሉ ነገርግን እመሬት ላይ ጠብያለ ነገር የለም እስተ መቸነው ይህን ነገር ቢተውት አይሻለዎትም ወይ?
@brukbkb5724
@brukbkb5724 7 ай бұрын
አጭበርባሪው በዝቷልና ምእመናን ንቁ ተጠንቀቁ
@mulunehtessema9481
@mulunehtessema9481 7 ай бұрын
በእውነት እግዚአብሄር ያዳላልን! ለአንዱ የነገረውን ለዛውም ለባህታ-----ለአነተ አይነግርህምን ታዲያ ለምን ከሰው ትጠብቃለህ ወደ ሰማይ አንጋጥ!
@eagle4452
@eagle4452 7 ай бұрын
አባታችን የ እርሱ አስቸኮይ መልክት ፍርሃት ነው የሚለቅብን ። ሰው የ እፍን ፍሪ ይበላል ይላል ቃሉ የ ሀይማኖት አባቶች መልካም ቃል በሀገራችን ላይ ብትናገሮ ጥሮ ነው ዘመድኩን እና ጐደኞቾ በየቀኖ የሚያሙርቶት ሟርት እና በለው ግደለው ይበቃናል😌
@nerfsquad1659
@nerfsquad1659 7 ай бұрын
ትክክል። የበግ ለምድ የለበሱ ጊዜን ተገን በማድረግ የሚሞጨልፉ ናቸው
@jonz-y6866
@jonz-y6866 7 ай бұрын
🐂 ሱማሌ ነች
@AskaleAbrahaTeferi
@AskaleAbrahaTeferi 7 ай бұрын
የዋልድባ ሞኖኮሶች ተጋሩ ሲረሽኑ እንዴት አልታየቱም
@TrihasHaile
@TrihasHaile 7 ай бұрын
ተርጉመው ለምን አይነግሩንም አባታችን ?
@MulatTirusew
@MulatTirusew 7 ай бұрын
እርሶ በቃ ከሀሰተኛ የጴንጤ ነብይ ነን ከሚሉት የተማሩት ነገር ቢኖር ማስመስል ነው መቼስ የዩቲዪብ ገዘብ የቀመሰ ሰው ማውራት አያቆምም
@Dagmawisemagn2121
@Dagmawisemagn2121 7 ай бұрын
2012 ስትናገሩት የነበረው ትንቢት በሙሉ ውሸት ሆነ እሰወን ከዚያ በኋላ ሳየወት በጣም ይገርመኛል ኦርቶዶክስን አሳፍረዋል ውሸት ያልታየወትን ታየኝ የሚሉ የከተማ አጭቤ ነወት ባህታዊ አይደሉም
@meron7563
@meron7563 7 ай бұрын
No meche sewu temelese.binmelesko yhon neber.hzbeee gbre sedom honowalko.endet yemhret fitun ymelsln? Demo tlk sew akbr.eshi ዳጊ
@yeabseraaddis2430
@yeabseraaddis2430 7 ай бұрын
ውሸት ነው ካልክ/ሽ ከዚህ ምንትሰራለህ/ሽ ወሬ ለመቃረም ነው
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 7 ай бұрын
አይ ትንቢት እየጨፊ ዘመዱት ነዉ ቤተክርሰትያንችን ለቀቆ
@Abeniboss1235
@Abeniboss1235 7 ай бұрын
እሳቸው የተናገሩት ሁሉ እየደረሰ ነው ።አፍህን ከምትከፍት ንስሀ ገብተህ አትቀመጥም
@meron7563
@meron7563 7 ай бұрын
@@Abeniboss1235 ereee zm beyw afun ykfet.balegeee
@nerfsquad1659
@nerfsquad1659 7 ай бұрын
እኔም ዶሮ ተኮሳትሮ አይቻለሁ። ድኩላ ተቀምጣ በተኮሳተረው ዶሮ ስታላግጥ የተመለከተው ሾካካ አይጠመጎጥ ደግሞ እየተቻኮለ ሄዶ ለቀጭኔ ይነግራታል፣ ቀጭኔ ደግሞ በዶሮው መኮሳተር ተናዳ ከዶሮው ጋር ለሶስት ሰአታት ያላቁዋረጠ ግብግብ ካደረጉ ቦሀላ ቀጭኔ ትዘረራለች። ዶሮው ታዲያ በጣም ተበሳጭቶና አረንጉዋዴ ቢጫ ቀይ ቆብ አጥልቆ ያንን ሾካካ አይጠመጎጥ ማሳደድ ጀመረ። በዶሮው ቁጣ የተደናገጡት እነ ቆቅ፡ ጅግራ፣ ሸረሪት ፣ ድኩላ፡ ጉንዳን፣ ትል፣ ቅማል፣ ቁንጫ፣ ምስጥ፣ ደግሞ አማላጅ ሆነው ወደ ዶሮ ቀረቡ።
@ጌታቸው-አዳሙ
@ጌታቸው-አዳሙ 7 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@SmartbB-v6n
@SmartbB-v6n 7 ай бұрын
እስከመቼ ነው እርሶ ሰውን የሚያታልሉት
@tewodrostmarkos8465
@tewodrostmarkos8465 7 ай бұрын
አባታችን ሚናገሩት በሙሉ የተፈፀመ ነው _አሁንም የተናገሩት ይፈፀማል።
@yeabseraaddis2430
@yeabseraaddis2430 7 ай бұрын
አታላይ ናቸው ካልክ/ሽ ከዚህ ምንትሰራለህ/ሽ ወሬ ለመቃረም ነው
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 7 ай бұрын
አንደ ቀን የገልጠሎ የት የቀራል
@beteselamdaniel8073
@beteselamdaniel8073 7 ай бұрын
ሲያታልሉ የትአያችሁ መቸም ጥሩ የሚሠራ አይወደድም ሞንም ሰራቸውን ሳታውቁ ትሳደባላችሁ ልቦና ይስጣችሁ
@beteselamdaniel8073
@beteselamdaniel8073 7 ай бұрын
❤❤
@Amhara817thelastgeneration
@Amhara817thelastgeneration 7 ай бұрын
ደብተራው ዳቴል እራስ ። ፎጋሪ
@mulunehtessema9481
@mulunehtessema9481 7 ай бұрын
እኔ እምለው! እኝህ አባት ዝም ብለው ወንጌል ቢያስተምሩ አይሻልም? ትንቢት እናገራለሁ ይላሉ ግን አንዱም ትንቢታቸው ሲሰምርላቸው አይታዩም፡፡ ዳሩ ግን! ትንቢት እንናገራለን የሚሉ ይመጣሉ ትንቢታቸው አይዝላቸውም ተብሎ የለም!
@thuruchala2157
@thuruchala2157 7 ай бұрын
@Mekdes-b9u
@Mekdes-b9u 7 ай бұрын
DYASPORH. YHNAHEH. BEMLHW. LEZHE. AHBRBAFHH. DABLOSHE. LHABHA. BIRR. ENDATLKHW. WSTAMHE. LHABHA. NEWHE. ASMSAYHE
@meleytsegay
@meleytsegay 7 ай бұрын
አረ ምነው
@belayweldemariam1438
@belayweldemariam1438 7 ай бұрын
አባታችን ግን የምንሐይማኖት ተከታይ ናቸው ?
@ameleworkmokonene9647
@ameleworkmokonene9647 7 ай бұрын
ገብረመስቀል አርፈህ ቁጭ በል።የፌስቡክ ዶላር መጉመጥ አማረህ እንዴ።የሠማይ ቤት ይሻልሃል ገዳም ግባና ፀልይ።ምእመናንን አታሠልች።ምን ዓይነቱ አሣፋሪ ነው ?እርዳታ እያልክ አታጭበርብር።
@mulunehtessema9481
@mulunehtessema9481 7 ай бұрын
ግን ይሰሙ ይሆን አይ አይመስለኝም በየት ያሰማል ቢዝነስ እኮ ነው፡፡
@belayweldemariam1438
@belayweldemariam1438 7 ай бұрын
ለማን አቤት እንበል ለሚሳሳቱ የዋህ ምእመናን ተጠያቂው ማን ነው ፍፁም ኢክርስቲያናዊ ድርጊት እየደጋገሙ ነው ።
@mulunehtessema9481
@mulunehtessema9481 7 ай бұрын
ወንድሜ ብርታቱ ካለህ ወደ ክርስቶስ ነዋ! ሌላማ ማን ይሰማሀል ሁሉም በአስመሳይነት መኖርን ይፈልጋል፡፡ @@belayweldemariam1438
@camren9968
@camren9968 6 ай бұрын
promo sm
@የሌባአሳዳጅ
@የሌባአሳዳጅ 7 ай бұрын
እፍረተቢስ እብድ አጋሰሰ ሺማግሌ
@habeshaengdaw103
@habeshaengdaw103 7 ай бұрын
ጠንቋይ ነው እንጅ
@DanielBerhe-n3t
@DanielBerhe-n3t 7 ай бұрын
እናተ፡የምትናገሩት፡አታዉቁምና፡ዝም፡ብትሉ፡ይሻላችሀል፡ምክንያቱም፡በማታቁት፡ነገር፡እየጠፋችሁ፡ነዉ፡አንድም፡ገብረ፡መስቀል፡የተናገረው፡ተንብት፡ሳይፈፀም፡ቀርቶ፡አያቅም፡ማስተዋል፡ስለተሳናችሁ፡ነዉ፡እንጂ።
@mulunehtessema9481
@mulunehtessema9481 7 ай бұрын
የዋህነት ነው፡፡
@wagayeamare3382
@wagayeamare3382 7 ай бұрын
ሀለትሽ 5የኢቶጵያ ትንሳኤ ነው ሲሉ ነበር የታል ተንሳኤዋ
@mulunehtessema9481
@mulunehtessema9481 7 ай бұрын
መቼ ንስሀ ገብታችሁ ጸለያችሁ እንዲሉህ ነው፡፡ ትንቢቱ አለፈጸም ሲላ ከዚህ የተለየ መልስ የላቸውም፡፡ @@wagayeamare3382
@mulunehtessema9481
@mulunehtessema9481 7 ай бұрын
ይልቅስ የበግ ለምድ/ቆዳ/ ከለበሱ ተኩላዎች ራሳችሁን አድኑ፡፡ ሊሆን የተፈቀደው ሁሉ በግዜው ይሆናል፡፡ ክርስቲያን ትንቢት ናፋቂ ሳይሆን ክርስቶስን ናፋቂ ነው፡፡
@habeshaengdaw103
@habeshaengdaw103 7 ай бұрын
አረ ዊዊዊ ጠንቋዩ በዛብን ፀልዮ የሚያስታርቀን ጠፋ
@wosenyelhegebrye970
@wosenyelhegebrye970 7 ай бұрын
የሆንክ ወስላታ ነህ እንደ አንተ አይነቱ አጭቤ ነው ለምድራችን እርግማን ሆናችሁ መልካሙ ነገር ሁሉ እየጠመመብን ያለው አሁን እግዚአብሔር የሚልከው ሰው ጠፍቶ አንተን ይልካል
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 7 ай бұрын
ንስሀ ገባ አንተ ደበተራ ጠቆር
@meselechfeyessa1226
@meselechfeyessa1226 7 ай бұрын
ኮተታም ደሮብታልም ጥሬዋን ሆኖብህ የመታውቀውን ጠራክ ንሰሃ ምን ማለት እንደሆነ ምኑን አውቀህ✝️
@meron7563
@meron7563 7 ай бұрын
ereeee baakshiii eferi wiyyyy tlk sew makber yelem gin?🙄
@yeabseraaddis2430
@yeabseraaddis2430 7 ай бұрын
ንስሀ ማነው መግባት ያለበት!ደብተራ ናቸው ካልክ/ሽ ከዚህ ምንትሰራለህ/ሽ ወሬ ለመቃረም ነው
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 7 ай бұрын
አስችካይ ያላሎ አይ እኔ መገረመኝ እሰችዉን ሚስማ ስረ መቨ ቀጥል በጠቨ አፈዘዙች አደል
@meron7563
@meron7563 7 ай бұрын
@@senaittesfaye6461 አማርኛውን መጀመሪያ አስተካክለሽ ፃፊ አፍሽን ከመክፈትሽ በፊት።ክፍት አፍ
@Mekdes-b9u
@Mekdes-b9u 7 ай бұрын
AFERBLHA. WSTAMHE. HWELHA. WSTHE. SKARMH. SYSKRH. BDYHO. LAYHE. EYWTHA. YLFLFALHD. SERMTHA. SATHE. ASDJHE. YDFAHE
@Mekdes-b9u
@Mekdes-b9u 7 ай бұрын
YEHEY. SEWYHA. HWLHA. ENDHBRBRH. NEWHD. SATHE. ASDJHE. KANDJHE. ASMSAYH. YEMAWRAWH. LALHA. DERGTHW. LALHA. YDFAHE. AFERBLHA
@degudane5020
@degudane5020 7 ай бұрын
@mahbexgobaden162 @mahbexgobaden162 11 days ago አቤቱ ማረን ይቅር በለን
@habtom723
@habtom723 7 ай бұрын
Amen
@emebitgoshu
@emebitgoshu 7 ай бұрын
አቤቱ ማረን ይቅር በለን
@የማርያምልጅነኝ-አ6ጐ
@የማርያምልጅነኝ-አ6ጐ 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@Mekdes-b9u
@Mekdes-b9u 7 ай бұрын
DYASPORH. YHNAHEH. BEMLHW. LEZHE. AHBRBAFHH. DABLOSHE. LHABHA. BIRR. ENDATLKHW. WSTAMHE. LHABHA. NEWHE. ASMSAYHE
@Mekdes-b9u
@Mekdes-b9u 7 ай бұрын
YEHEY. SEWYHA. HWLHA. ENDHBRBRH. NEWHD. SATHE. ASDJHE. KANDJHE. ASMSAYH. YEMAWRAWH. LALHA. DERGTHW. LALHA. YDFAHE. AFERBLHA
REAL 3D brush can draw grass Life Hack #shorts #lifehacks
00:42
MrMaximus
Рет қаралды 12 МЛН
Kluster Duo #настольныеигры #boardgames #игры #games #настолки #настольные_игры
00:47
መዝሙረ ዳዊት እሑድ - Mezmure Dawit Ehud
47:50
masresham
Рет қаралды 104 М.
ለሸዋ አማራ እና ለአዲስ አበባ ሕዝብ !!!
42:51
ጠቢብ ለመሆን ይህንን የጥበብ ቁጥር ይወቁ (12)
30:33
Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda
Рет қаралды 30 М.
ሐኪም መስፍን መድኃኒቱን በድንገት ተናገሩ፤ ፈጥናችሁ ውሰዱ
56:21
Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda
Рет қаралды 365 М.
live አስቸኳይ መልዕክት/ ደጉ ንጉስ የሚመጣው ምን ሲሆን ነው?
34:46
live አስቸኳይ መልዕክት
27:20
YEMM Media / የእማማ ሚዲያ
Рет қаралды 19 М.
አስቸኳይ መልዕክት በ Memehir Gmeskel
33:56
Meskel Media / መስቀል ሚዲያ
Рет қаралды 35 М.
REAL 3D brush can draw grass Life Hack #shorts #lifehacks
00:42
MrMaximus
Рет қаралды 12 МЛН