ሊዮኔል ሜሲ - የአርጀንቲና እግር ኳስ "መሲህ!"

  Рет қаралды 19,162

Alazar Asgedom - Official

Alazar Asgedom - Official

Күн бұрын

Пікірлер: 73
@firewawoke3376
@firewawoke3376 6 ай бұрын
ፈጣሪ ከሰጠኝ ምርጥ ስጦታዎች አንዱ ጆሮዬ ነው ! ማዳመጥ እወዳለሁ ሳዳምጥ ደግሞ እንዳንተ በጋዜጠኝነት ተፈጥሮአዊ ክህሎት ያላቸውን ሰዎች እመርጣለሁ ! ለሞያህ ከፍተኛ ክብር ስላለህ ስለምታነብ ስለምትዘጋጅ እጅግ በጣም ክብር አለኝ 🙏🙏🙏 አሌክሶ 1986 የሜክሲኮ የአለም ዋንጫ ለገዢዎች በእግር ኳስ የተሰጠ መልስ ነበር ዲያጎ አርማንዶ ማራዶና ያገባት የእግዜር እጅ ጎል ዝንተ አለም እንግሊዞችን ሲያናድድ እኛ የእግርኳስ ወዳጆችንና የአርጀንቲና ደጋፊዎችን ሲያስደስት ይኖራል 🙏 ሜሲ እና አርጀንቲና ታሪክ ጽፈዋል 🙏እኔ ግን የማራዶና ገድል በቃ ከቃልም በላይ ነው ❤ መቼም ❤ አሌክሶ በርታልን በቀን አንዴ አንተን አለማዳመጥ ለጆሮ ንፉግነት ነው ! እንወድሀለን 🥰🥰🥰
@TemsgenMg
@TemsgenMg 6 ай бұрын
Respect😅😅😅😅😅😅
@wosenmandefro582
@wosenmandefro582 6 ай бұрын
ስለ አሊዝ የውስጤን ነው የገለጽህልኝ; በጣም አመሰግናለሁ!!
@AlhakHazal
@AlhakHazal 6 ай бұрын
Ene sle alex misemagnin geltsehewal
@Moral-please
@Moral-please 6 ай бұрын
ሜሲ የዘመናችን የእግር ኳስ ሊቅ ፕሮፌሰር ነው ።
@fjrsge8898
@fjrsge8898 6 ай бұрын
ይቺ ምድር በስጦታ መልክ ለዓለም ህዝብ ያበረከተችልን የእግር ኳስ ፈላስፋዉ ኣንድሬስ ልዮኔል ሜሲ በትክክል የሚገባዉ ገና ከእግር ኳስ ከመሰናበቱ በፊት ሜሲን ለእግር ኳስ እድገትና ተወዳጅነት እንዲሁም "ኳሷን"በማታዉቀዉ "በቴክኒክ" በእዉቀት እንደተጫወተባት ያህል የሚገርም የኣጨዋወት ጥበብና ድንቅ ስልት በከፈለላት ከኣሁን ቦኋላ የሚደገም በማይመስል መንገድ ለብዙ ዓመታት ለዓለም ህዝብ በእግሩ እንዳዝናናበት ያህል በስተመጨረሻ እግር ኳስም በተከፈለላት ያህል በቂ ባይሆንም መሲ ለደከመለትና ለተሰቃየበት ዲል ያለማምጣት ቀጣይ የሚደገሙ የማይመስሉ ዉድቀት የሚመስሉ ዉጤት ኣልባ ጉዞዎች ኣብቅቶ ሜሲን በወጣትነት ዕድሜዉን ያላመጣዉ የመጨረሻ ሰዓታት የዲል ዉጤቶች ኣሁን በስተርጅናዉ እሱን ለእግር ኳስ ኣስቀድሞ ለዋለዉ ዉለታዎች ተደምረዉ በሚገርም የዲል ስኬት ደጋግሞ እየተመለሰበት ነዉ።
@KibreabTilahun
@KibreabTilahun 6 ай бұрын
⭐️⭐️ ''ላ''ፑልጋ'' ዘላለማዊ የኳስ ንጉሥ ⭐️⭐️
@habetamubelay6181
@habetamubelay6181 6 ай бұрын
ሜሲ ለአርጀንቲና የኦለምፒክ ወርቅ ሜዳልያ አስገኝቷል የወጣቶች የአለም ዋንጫ አንስቷል
@Abdu-Ri
@Abdu-Ri 6 ай бұрын
Wow alazar ምን አይነት አቀራረብ ነው👏 ምናለ ትንሽ ደቂቃውን ጨመር ብታደርገው እንዳያልቅ እያልኩ እየፈራው አለቀብኝ😭 ትለያለህ wow👏😍😍
@negassagissila3937
@negassagissila3937 6 ай бұрын
What a masterpiece narrative that combined details about Argentina's past, present, and future with football victories and losses, as well as the personal traits and distinctions between two of the game's greatest players, Lionel Andreas Messi and Diego Armando Maradona
@KasahunAbebeJimmyCheck
@KasahunAbebeJimmyCheck 5 ай бұрын
Aliz u are the GOAT of media and messi is The GOAT of football!!! Much respect for u Aliz
@gdidi6903
@gdidi6903 6 ай бұрын
Thank you! Alazar. Your love and knowledge of the game and it's history, the way you tell it; the tone in your voice, the pauses and emphasis you give to the words you use; it's mastery of art and journalistic narratition. Sometimes I re-watch your programs. I never commented on KZbin podcasts but this needed to be said. STAY TRUE TO IT. THANK YOU!
@Leohdeth
@Leohdeth 5 ай бұрын
እንደሱ አይነት የእግርኳስ ምትሀተኛ ድጋሚ ለማየት አለም 200 or 300 አመት መጠበቅ ይኖርባታል። እኛ እድለኞች ነን🙏
@santemedical6802
@santemedical6802 6 ай бұрын
we celebrate Messi. we love Argentina. Leo Messi IS the only true GOAT.
@fjrsge8898
@fjrsge8898 6 ай бұрын
Messi Is Messi Great Of All Time ❤❤❤❤Congratulations
@Kebebew-b5s
@Kebebew-b5s 6 ай бұрын
ዋው አንተን መስማት ደስ ሲል
@Honad-uy3xe
@Honad-uy3xe 6 ай бұрын
አሌክሶ እንድህ እንድትል ነበረ የጠበኩህ ግን አጠረ ሳኡድ መካ ፍንዱቅ እየሰራሁ በኤርፎን ላቤ እየተጠመቀ ነው የምሰማክ ይህን የመሰለ ድንቅ ታሪክ ግማሺ ሰአት ሸም ነው ለእንግሊዞቹ ለነዛ ጉረኞችና ግፈኞች አንድ ሰአት ፌር አይደለም በተረፈ ዝምብለክ ሻወር ቤት ብታጉረመርም እንኳን ውብ ድምፅ አለክ ድምፅህ ብቻ ሳይሆን ካላት አጠቃቀምክ ለነዛ ባልደረቦችክ አስተምራቸው መንሱርና መሰሎቹ 10 ጊዜ ፎሎ ሰፕስክራይብ ለሚሉትና ተመሳሳይ ቃል ለሚጠቀሙት አንተ የድመፀ መረዋው ሜሲ ነክ የጋዜጠኛ ዋና መለኪያው የቃላት አጠቃቀሙ ነው ለዚህ ደግሞ ካንተ በላይ ምሳሌ የለም
@afro90s78
@afro90s78 6 ай бұрын
የሌላ ሰው ስብህናን መንካት ግድ አደለም አሌክስን ለማድነቅ
@prokal9470
@prokal9470 6 ай бұрын
The GOAT deserved all the glory in the football world. #LM10 🐐 ⚽️👑
@Teddydemeke-np1qh
@Teddydemeke-np1qh 6 ай бұрын
The Goat LM 10
@temesgenwaltenegus6508
@temesgenwaltenegus6508 6 ай бұрын
Thank you so much, Dear Alazar.
@Shewaethan
@Shewaethan 6 ай бұрын
ምን ዓይነት የሚጥም አቀራረብ ነው። የዚህ ፕሮግራም ችግር ቶሎ ማለቁ ብቻ ነው። አላዛር ስለ ሜሲ ጠቅላላ የእግርኳስ ዘመን ሰፋ ያለ ፕሮግራም ምትሰራበትን ቀን እናፍቃለሁ። የዛሬው ግ ን የሌለ ምርጥ ነበር። ትላያለህ።
@Abenezer12-ky6op
@Abenezer12-ky6op 5 ай бұрын
እግዚአብሔር እሱን አይቼ እንድደሰት ስላረገኝ አመሰግነዋለሁ 🙏❤
@birhanasnake7757
@birhanasnake7757 6 ай бұрын
We love u leo 🙏🙏🙏🙏
@Dagim71
@Dagim71 6 ай бұрын
Messi 🐐❤
@mesfinhmariam6167
@mesfinhmariam6167 6 ай бұрын
ይመችህ አሌክሶ መሲ ሁሌም መሲህ ነው!
@tadelegetachew2279
@tadelegetachew2279 6 ай бұрын
በስምአብ ውይ እንደው አላዛር ምን አየነት እውቀት ነው አፌን ከፍቼ እንደ ልብ አንጠልጣይ ፊልም ነው የሰማውክ
@wegenehaile3750
@wegenehaile3750 6 ай бұрын
Demaria & Martinez #1 🇦🇷
@NahomGe-cr3pg
@NahomGe-cr3pg 6 ай бұрын
Wow ye messi tlku adnaki balhonim yakerebkbt menged👏👏🔥
@paulostesfaye6918
@paulostesfaye6918 6 ай бұрын
Football cafe, It's like music to my ear❤
@abinesru2041
@abinesru2041 6 ай бұрын
ወደነዋል አሌክሶ መበርታት
@santemedical6802
@santemedical6802 6 ай бұрын
MESSI IS perfection!
@MulerWalcott-pr2gj
@MulerWalcott-pr2gj 6 ай бұрын
LM10🐐👑
@WondachewWolde
@WondachewWolde 6 ай бұрын
Alex እንዴት እንደምወድህ❤❤
@fasilteshome6623
@fasilteshome6623 6 ай бұрын
He is Messiah of world football..እሱ የአለም እግር ኳስ መሲሕ ነው
@TesfayeBelay-d1y
@TesfayeBelay-d1y 5 ай бұрын
ሜሲ ያርጀንቲና ብቻ ሳይሆን የአለማችን የግርኳስ መሲህ ነው
@efremtamirat1288
@efremtamirat1288 5 ай бұрын
Messi
@MikeabayeMiki
@MikeabayeMiki 6 ай бұрын
Thanks
@MulerWalcott-pr2gj
@MulerWalcott-pr2gj 6 ай бұрын
LM10🐐
@danielnegat34
@danielnegat34 6 ай бұрын
Alexo I have no words anten emgeltsebet omg
@MikaelTamru-qh8yl
@MikaelTamru-qh8yl 5 ай бұрын
አሌ ምርጡ ጋዜጠኛ
@wudenehtaye3439
@wudenehtaye3439 6 ай бұрын
መሲህ የሚል አርስ መስጠት ነውር ነው።
@AbelKhan-r6y
@AbelKhan-r6y 6 ай бұрын
Yene Negus manm ayderesebetm
@AbebefelekeMola
@AbebefelekeMola 6 ай бұрын
Lionel messi Goat vamsso argentina
@ephremtamirat6280
@ephremtamirat6280 6 ай бұрын
❤❤❤
@wasihunseyoum7324
@wasihunseyoum7324 6 ай бұрын
አ ሊ ታ !!!!!
@abuzermohammed3919
@abuzermohammed3919 6 ай бұрын
አላዛር እና ምሳ ስወዳችሁ!
@abelromantic3670
@abelromantic3670 6 ай бұрын
ene Messin bemayete betam edlegna negn beka endet endemewedew hasabu yelehum
@tewodrosadugna302
@tewodrosadugna302 6 ай бұрын
Alizo ena Misa endet nachehu
@natnielgetnet9605
@natnielgetnet9605 5 ай бұрын
messi messi messi
@NatinaelZeleke
@NatinaelZeleke 6 ай бұрын
Ieo❤❤🖤🖤🖤🖤
@AbdilazizSoerdinoSoerdino
@AbdilazizSoerdinoSoerdino 6 ай бұрын
Alzer ለነተ ቀለቶች ዬሉኝም
@gpackassa9863
@gpackassa9863 6 ай бұрын
G.o.a.t
@ashenafigerma-vi9ch
@ashenafigerma-vi9ch 5 ай бұрын
አላዛር ትችላለህ
@FNeway
@FNeway 6 ай бұрын
እንግጊሊዞች Falkland ደሴት ይሉታል፣ አንጀንቲናዎች Maldive ደሴት ይሉታል። ደሴቱ ከ mainland Argentina 400km ላይ ይገኛል። It is under the control of UK.
@zemetatapa6347
@zemetatapa6347 6 ай бұрын
ጥሩ ዝግጅት ነው ፣ ነገር ግን ተጋኗል ዝግጅትህ፡፡
@AbdilazizSoerdinoSoerdino
@AbdilazizSoerdinoSoerdino 6 ай бұрын
ደደብ ስለሆንክ ነው የተገነናብ
@zemetatapa6347
@zemetatapa6347 6 ай бұрын
@@AbdilazizSoerdinoSoerdino ውርጋጥ ! መጀመሪያ ፊደል ተማር ።
@zekeyahmed1529
@zekeyahmed1529 6 ай бұрын
እኔ ምልህ ስለ ሜሲ ስለ ኮፕ አሜሪካ አንድ ሰአት ሙሉ ማዉራት ሼም አይደለም ወይ የዘንድሮ ኮፕ አሜሪካ ይሄን ያህል የሚወራለት ነበር ወይ? የሜሲ አድናቂ መሆንህን አዉቃለሁ ግን ሜሲ ሜሲ እያልክ እኛን ዶካ አታድርገን ዋንጫዉን ያሸነፈዉ ሜሲ ብቻ አይደለም ሙሉ ቡድኑ ነዉ
@habtamuderbei-no6xi
@habtamuderbei-no6xi 6 ай бұрын
ቡሽቲ
@zekeyahmed1529
@zekeyahmed1529 6 ай бұрын
​@@habtamuderbei-no6xiምን ማለት ነዉ ? አስረዳኝ እስቲ
@henokalebachew8388
@henokalebachew8388 6 ай бұрын
Fak
@HenokHeni-e2o
@HenokHeni-e2o 6 ай бұрын
Esk sent nw yetmarkw 😢
@thomashirpo5953
@thomashirpo5953 6 ай бұрын
ኦ ብዙ አትከፋ የኔ ወንድም። ሚሲን አለመውደድ መብትህ ነው ግን በጭራሽ የሚጠላ ሰው አይደለም ። CR7 IS Legendary player, hardworking great player! But Messi ከCR7 ጋር በማወዳደር አትድከም። Messi is 10X better than Cr7!
@Pitanc
@Pitanc 6 ай бұрын
I love Messi,but please don't say Mesih for messi.Mesih is only for our Lord Jesus Christ king of all King's no one other Mesih
Une nouvelle voiture pour Noël 🥹
00:28
Nicocapone
Рет қаралды 9 МЛН
小丑教训坏蛋 #小丑 #天使 #shorts
00:49
好人小丑
Рет қаралды 54 МЛН
СИНИЙ ИНЕЙ УЖЕ ВЫШЕЛ!❄️
01:01
DO$HIK
Рет қаралды 3,3 МЛН
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
05:00
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 1,2 МЛН
የሜሲ አስገራሚ የእግር ኳስ ሃያ ዓመታት
28:45
Sheger Sport With Abebe Gidey
Рет қаралды 1,9 М.
Lionel Messi 🇦🇷 The Complete Story
39:06
MagicalMessi
Рет қаралды 5 МЛН
Une nouvelle voiture pour Noël 🥹
00:28
Nicocapone
Рет қаралды 9 МЛН