አላዛር አስገዶም ፡ እግር ኳስ ቅሪላ ማልፋት ብቻ አይደለም | Alazar Asgedom (ክፍል 2)

  Рет қаралды 41,654

Dejaf TV

Dejaf TV

Күн бұрын

Пікірлер: 316
@KaleabAyele-pr6wo
@KaleabAyele-pr6wo 2 күн бұрын
100% ዳዊት በጣም ምርጥ ውይይቶች ብታደርግም እንደዚህ አይነት አይን የማያስነቅል ኢንተርቪው አላደረክም እመነኝ wow ደግሞ መንሱር አብዱልቀኒን ጋብዘው እባክህ
@wosenmandefro582
@wosenmandefro582 2 күн бұрын
ጎበዝ ጠያቂና አስደማሚ መላሽ የተገናኙ'ለት ጥሩ አድማጭ ከመላሽ የተገናኙ'ለት... ይመስላል አላዛር፣ ይመስላል ልጅ ዳዊት. የመጀመሪያው ክፍል እጅግ የተዋጣለት እንደነበር በርካቶች መስክረዋል፡፡ እኛም ደጋግመን ሰምተን በልጁ ብቃት ተደንቀናል፤ ተገርመናል፤ ተደምመናል፡፡ ለዚያም ነው ቀጣዩን ክፍል ለማድመጥ ቀን ስንቆጥር የሰነበትነው፡፡ እነሆ ዛሬ ሀሙስ ምሽት ደረሰና …… ሲያወራ ቢውል ፍጹም የማይሰለቸውን፣ አዋቂውን፣ ተወዳጁን አልዓዛር አስገዶምን ለማድመጥ ቦታ ቦታችን ይዘናል፡፡ተሰይመናል፡፡ ዴቭ፣ ሁሌም አድማጭን የሚመጥኑ እንግዶችን መርጠህ በማቅረብ ደርዝ ያለው ውይይት እንደምታደርግ ይታወቃል፤ይህም ለተመልካች ያለህን ክብር ያሳያል፡፡ እናም ይህን አመለሸጋ፣ አንደበተ ማር የሆነ ልጅ… እንግዳ አድርገህ በማቅረብህ በአክብሮት እጅ ነስቻለሁ፡፡ አመሰግናለሁ!!
@AmaAmsknd
@AmaAmsknd 2 күн бұрын
ሜሲ እና ሮናልዶ ጋዜጠኛ ቢሆኑ የሚወዳደሩት ከ አላዛር ጋር ነበር ❤❤❤ በርታ ወንድም
@Bitureaction-cq2re
@Bitureaction-cq2re Күн бұрын
ዝበለህ የ messi ስም አታንሳም
@estifanosadmasu5021
@estifanosadmasu5021 Күн бұрын
My childhood is almost identical to Alazar's-I have been obsessed with football from a young age. I never cared about anything else; football was my entire world. It shaped me into a fighter in life. Even now, I still listen to Alazar and Mensur Abdulkeni. Their programs are not just about football on the pitch but also cover topics like business, leadership, politics, and more. I have learned a lot from them about the business of football, leadership, and mindset. I now run my business using much of the knowledge I gained from football. Listening to them talk about the science of the game has always motivated me to work harder and fight for my goals. There’s so much more I could share, but for now, I just want to encourage them to present even more about club business models, man management, branding, and sales. These insights are invaluable for anyone looking to grow personally and professionally.
@Nana-sk7us
@Nana-sk7us 21 сағат бұрын
But mensur is not that much dip like Alazar he is only football analist.
@tesfalemwondimu2666
@tesfalemwondimu2666 Күн бұрын
እግር ኳስን በሌላ አንግል እንድናይ ያደረገን የአሁኑ ብቻ ሳይሆን የወደፊቱም ምርጥ ጋዜጠኛ አላዛር💚💛❤❤❤❤❤❤❤❤💘💘💘💘💘
@abbaakimilaa8395
@abbaakimilaa8395 2 күн бұрын
እግር ኳስን በሌላ አንግል እንድናይ ያደረገን የአሁኑ ብቻ ሳይሆን የወደፊቱም ምርጥ ጋዜጠኛ አላዛር
@SemuMark93
@SemuMark93 2 күн бұрын
በህይወቴ በዚህ Podcast ጓጉቼ የጠበኩት የበረከትን እና የአሌዝ ነው። Alez is Superman ልዕለሰብ
@eyobaabush5954
@eyobaabush5954 Күн бұрын
ትክክል አሰላ የምትገርም ምድር ናት
@SemuMark93
@SemuMark93 Күн бұрын
@eyobaabush5954 በነሱ ምክንያትአሰላን ለማየት ወደድኩ
@MesertetamenTebje
@MesertetamenTebje 15 сағат бұрын
የጋሽ ኪሮስም ምርጥ ነዉብሮ
@dagimgetachew
@dagimgetachew 2 күн бұрын
አላዘር እነዚህን ሁሉ ነገሮች ያለማጣቀሻነት ትመረምራለህ ብዬ አስቤ አላውቅም። በጣም ጥሩ ትውስታ አለህ። የማሰብ ችሎታ አለህ። እግር ኳስን በመተንተን ራስህን አትገድቡ፣ የተለያዩ ቻናሎችን ክፈት እና የተለያዩ ነገሮችን መርምር። እኔ እንደሚመስለኝ ድረስ ከሌላ ሰዎች የተለየ አመለካከት አለህ። ቴክኖሎጂውን በመከተል እና ከሰዎች ጋር በተለያዩ ርዕሰ ጉዳዮች (ፖለቲካ፣ ስፖርት፣ ፊልም ወዘተ) ማንኛውንም ጋዜጠኝነት ለመስራት ትልቅ አቅም እንዳለህ ይሰማኛል።
@zekariasseife9679
@zekariasseife9679 9 сағат бұрын
Have been Alazar's fan since day one. By far the best in the business in our country. What surprised me is Dawit's exceptional level of listening skill. He gives his guest uninterrupted attention to express himself. This is a masterclass in leading an interview. Hats off Dave
@addisutesfaye8352
@addisutesfaye8352 Күн бұрын
አሊዝ ከድሮም የምወድህ ለዚህ ነው❤ እውቀት ፣ ትህትና ፣ የአነጋገር ለዛው ሁሉንም ሙሉ አርጎ ነው የሰጠህ ስላንተ እግዚአብሔር ይመስገን ❤ ሌላው ዴቭ(ደጃፍ) የምር አንጀት ነው ምታርሰው የኢንተርቪ ውሃ ልክ ነህ እንግዳህ በነፃነት እንዲያወራ የምትሰጠው ነፃ ሁኔታ እንዴት ደስ እንደሚል 👍🙏👍🙏 እግር ኳስ የሚብራራ ነገር አይደለም እንዴት እንደ ወደድከው ሳታውቅ የነፍስያክ ደስታም ሃዘን ሆኖ ታገኘዋለክ❤ ሃይማኖት በመረዳት መጠንህ ከጊዜ ቦሃላ ልትቀይር ትችላለህ ብዙዎችም ቀይረው አይተናል ሰምተናል በእግርኳስ ግን ይሄ አይሰራም ቡድንህ ምንም ይሁን ምን የነፍስህ አካል ነው እየወደድከው ነው ምትሞተው ❤ ❤እግርኳስ ለዘላለም ይኑር❤
@AberraChekol-qg4rc
@AberraChekol-qg4rc 22 сағат бұрын
የኮማች አላዛር ነህ ብልህ ቅር ይልሃል?❤❤❤
@merydan
@merydan 2 күн бұрын
አሊዝ ስለእግርኳስ ጥቅም ስታወራ በጣም ደስ አለኝ፡፡ ከልጅነቴ ጀምሮ እግርኳስን የምከታተል ሴት ነኝ፣ የልጅነቴ አብዛኛው ትውስታ ውስጥ እግርኳስ አለበት፡፡ it is part of my story although i don’t talk or watch football outside of my home.😃 ለእኔ ቴራፒ ነው፣ 2013 ዓ.ም ሙሉ አመቱ ለእኔ ደባሪ ነበር ብቸኛው ጠዋት በጉጉት እንድነሳ የሚያደርገኝ ነገር ማታ፣ ነገ ወይም ከነገ ወዲያ የቼልሲ ጨዋታ መኖሩ ነበር፡፡ we won the champions league that season and it was like a reward for me.🥺 I am grateful I love football.
@aklilwola3973
@aklilwola3973 2 күн бұрын
Will you marry me please?
@yosefbayu2349
@yosefbayu2349 Күн бұрын
interesting
@merydan
@merydan Күн бұрын
@@aklilwola3973 😂😂😂yeshalal?
@Abduuab
@Abduuab 2 күн бұрын
ባያልቅ በየሳምንቱ ቢሆን አይከፋንም ሳምንቱን ሙሉ ጠብቀን ግን አጠረ ለ አላዓዛር አንድ መልዕክት ከስፖርቱ ውጪ ፖለቲካ እና መሰል ጉዳዮች ምታነሳበትን ቻናል ክፈት እና ገላግለን😊
@Afro-sport94
@Afro-sport94 2 күн бұрын
ሁሴን አብዱልቀኒ ማለት የኢትዮጵያ ውስጥ በህይወት ያለ ትልቅ ቤተ መጽሐፍት ነው። አንዳንድ ትናንት እግርኳስ ማየት ጀምረው አፋቸውን በእሱ ላይ ሲከፍቱ ማየት ያማል! ክብር ለሚገባቸው ክብር እንስጥ።
@aniabera3375
@aniabera3375 2 күн бұрын
በትክክል ከቀደምቶቹ ተወዳጅ ባለሞያዎች መካከል አንድኛው ነው
@hayelomkidanu6402
@hayelomkidanu6402 2 күн бұрын
ነው ግን ትናንትን ካላስቀጠልክ ችግር ነው
@Afro-sport94
@Afro-sport94 2 күн бұрын
​@@hayelomkidanu6402ትናንትናን የማይዘክር እንስሳት ብቻ ነው። አንድ በግ ወላጆቹን ማንነት አያውቅም። ቢያውቅ ኖሮ ለመታረድ አይቀርብም ነበር።😊 የትናንት እና ዛሬን ብቃት የመመዘን ልህቀት መለኪያ አለህ? ያንተ ዓይነት ሚጢጢ እይታ ያላቸው ጥራዝነጠቆች ናቸው ትልልቆችን በመሳደብ ከትንሽነታቸው የዳኑ የሚመስላቸው። ለማንኛውም ሁሴን በህይወት ካሉን ጥቂት የስፖርት ጋዜጠኞች አንዱ ነውና ክብር ይገባዋል!
@Biruka-fm9tj
@Biruka-fm9tj 2 күн бұрын
Manew misadebew🤔
@SemYosef
@SemYosef 2 күн бұрын
Ay atferdubet hulunm saysema yehonale angi ansu bebego neger new yanesut gelebeteh semetehew andayhon
@ethiosamtam
@ethiosamtam Күн бұрын
Deva this is an awesome episode! የዛሬ ውይይታችሁ ላይ ያነሳችኋቸው ጉዳዮችን ግን በአንድ ሰዓት ተኩል ብቻ መቅጨት it's not fair
@AbrahamGuday
@AbrahamGuday Күн бұрын
አሌ ግን እግር ኳስ ላንተ በቂ አደለችም.... ለምን የሆነ ፕሮግራም አታዘጋጅም እና ትውልዱን አታስተምርም ባለ ምጡቅ አዕምሮ እኮ ነህ በሁሉም ነገር ❤❤❤❤
@የአማርኛቋንቋመማሪያለህጻ
@የአማርኛቋንቋመማሪያለህጻ 2 күн бұрын
እጅግ በጣም አስገራሚ ትንተና የሚሰጥ ሙያተኛ ነው ፣ከዚህ በፊት አብይ ተክለማርያም የሚመስጠኝ ተንታኝ ነበር እሱን በድጋሚ የሚያስታውሰኝ ይህ ልጅ ነው (ስለአብይ የገለጸው ፍጹም ትክክል ነው ቶክ ፉትቦል ላይ ፍስሀ ተገኝ ስለሚወደው አያክስና ቶታል ፉትቦል ያቀረበውን መነሻ እንዴት አድርጎ ማሳመኛ እንዳመጠ እደነቃለሁ ...የቶታል ፉትብል መሰረት አያክስ አይደለም አጠቃላይ የሆላንድ የለውጥ እድገት መገለጫ ነው በወቅቱ የሚሰሩት አዳዲስ ቤቶች በትንንሽ ጡቦች ተገንብተው በአዲስ መልክ የታዩበት ..የኢኮኖሚ ደረጃቸው በመደጋገፍ የበለጸገበት ...በማጠቃለያው የሆላንድ የእድገት ከፍታ ማሳያ አንዱ ገጽታ ቶታል ፉትብል ነው ...አብይ ግንዛቤው እጅግ በጣም ግዙፍ ነው) አላዛርን ሳዳምጥ አብይን በህሊናዬ እያስታወስኩ ነው 🎉🎉🎉
@NathanTariku-p6g
@NathanTariku-p6g Күн бұрын
የአነጋገር ለዛክ እንዴት ደስ እንደሚል
@Steven.24
@Steven.24 2 күн бұрын
ሚዛን ደፊው ፓድካስት ከሚዛን ደፊው የእግርኳስ Specialist በክፍል ሁለት ተከስቷል እኛም ይህን ጥዑመ ልሳን ለማዳመጥ መጥተናል የሚገርም ስብዕና የሚደንቅ ስነ ስረዓት passion እና Talent ስገጥም የምፈጥረው ውህድ አሊዝ ጋር ተንፀባርቋል እናመሰግናለን 🙏
@negashbadu977
@negashbadu977 2 күн бұрын
Thanks, Dave hosting such an incredible, jaint and warm hearted person of mine!. Alexo, no words to experss my feeling. You are the most humble and very honest. Proud to have you in my time broo! . your mind is so sharp. Leaving me speechless ❤❤❤❤❤❤
@antenehcherie2981
@antenehcherie2981 Күн бұрын
እናመሰግናለን! መንሱር አብዱልቀኒን ጋብዝልን!
@Josi560
@Josi560 Күн бұрын
ዋው ደጃፍ ፕሮግራምን መከታተል የጀመርኩት ከአርቲስት ሚካኤል ታምሬ ጋር ከነበረው ቆይታ ጀምሮ ነው ለኔ ይሄ ዝግጅት በጣም ተመችቶኛል አላዛር ሚገርም ባለ ምጡቅ አምሮ ጋዜጠኛ እና አንደበቱ ማራኪ ነው አስታውሳለሁ በ2008 ዓመተምህረት ቃሊቲ ማረሚያ ቤት በ ሙንታርቦ ጠዋት ጠዋት ትንታኔ የዝውውር ዘገባዎች ሁሉም ታራሚ ስንሰማው ውውውው አስታውሳለሁ አሁን በስደት ዓለም ሁሌ መኪናዬ ውስጥ ምሰማው አንዱ አላዛር ነው❤❤❤ ቀጣይ መንሱር አብዱልቀኒ እንደሚቀርብ 🙏🙏🙏🙏
@habtamulemma976
@habtamulemma976 Күн бұрын
አላዛር እጅግ ተወዳጅ ጥልቅ እዉቀትን ይዞ የሚገኝ ጀግና ጀግና ያነበበ፤ጎበዝ፤ስለሚያቀርበዉ ነገር እጅግ ተዘጋጅቶ የሚቀርብ፤ከስሜት ነጻ የሆነ ትንታኔ ይዞ የሚቀርብ፤ከእግር ኳስ ዉጪ በሜዳዉ ማለቴ ፖለቲካን ሲተነትን አፍ ማስከፈቱ ኸረ በብዙ ነገር ልጁ ተባርኳል ለኔና ለመሰሎቼ ደግሞ ዛሬ ምን ጻፈ እያልን ሱስ የሆነብን አለን ይመችህ፡፡
@fasilgebreselassie6988
@fasilgebreselassie6988 2 күн бұрын
ዴቭ በጣም ግሩም የሆነ ቆይታ ነብር። ኢትዬጽያ አሁንም እንደ አልዓዛር አይነት ልጆች ስላሉት መጭውን ዘመን እናፍቃለሁ። አልዓዛር እውነትም አባትህ መመስግን አለባቸው በደንብ አድርገው አንተን ሰርተውሀል ብዬ አምናለሁ። መልካም ዘመን ይሁንልህ።
@hailemariamzewdu6402
@hailemariamzewdu6402 Күн бұрын
I enjoyed both episodes and learn a lot, thank you. And here the final 10 minutes 👌👌.
@abdudet2229
@abdudet2229 10 сағат бұрын
ሀገሬ ውስጥ እንዲህ በሁሉም ነገር ጥንቁቅ የሆነ ሰው አንድ አለዛርን በማግኛቴ በጣም ኩራት ይሰማኛል 👌👌👏
@santemedical6802
@santemedical6802 15 сағат бұрын
ALAZAR a Messi of sport journalism..articulate, humble, genius.
@Whatreal779
@Whatreal779 2 күн бұрын
-ዋው dave ትችላለህ ስትጠይቅ flow አለው ለ ጆሮ አይጎረብጥም🫶 አብዛኛው እዚ ሀገር ያሉ podcasts ጠያቂው ብቻ ብዙ ያወራል የተጠያቂውን ሀሳብ አያስጨርሱም:: -በትክክል smart የሆነ ጭውውት::👏 -Alazar the next mensur abdulkeni የሚገርም ተንታኝ 🤝 -Next Mensur ይቅረብልን👌
@fissbaksah28
@fissbaksah28 5 сағат бұрын
ካነበብኳቸው ኮሜንቶች ይሄ በጣም ተመችቶኛል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤ክብረት ዪስጥልን ኮማቹ
@yohannestesfaye
@yohannestesfaye Күн бұрын
It's an interview you've been taking notes on. You don't have to be a football fan to appreciate this guy's personality. Alizz
@RobelAlemayehu-v3q
@RobelAlemayehu-v3q 18 сағат бұрын
👏👏👏👏 yemir behiwete eskahun dres endezih interview kuch bye ayche alawikm yihe gin teleyebign aynen enkuwan alnekelkum betam mirt koyta
@Yisihak_Tadesse_Official
@Yisihak_Tadesse_Official 2 күн бұрын
ተሰጥኦ፣ትህትናና እውቀትን ከግበረገብነት ጋር አንድ ላይ ማስኬድ ምንኛ መታደል ነው። የአሊዝ ፕሮግራሞችን መስማት ማለት ሰፊ ላይበራሪ ውስጥ መዋኘት እንደማለት ነው። 👏👏👏
@abekebe9377
@abekebe9377 Күн бұрын
የሚገርም እይታ እና አተናተን፡፡ አላዛር እርጋታው አውቀቱ የማዳመጥ ለዛው በአጠቃላይ ምርጥ ሰው ነው፡፡ ብዙ ነገሩ ከቴዎድረስ ፀጋዬ ጋር ይመሳሰላል ልበል፡፡ እናመሰግናለን ዴቭ እና አላዛር፡፡
@comemusic6928
@comemusic6928 2 күн бұрын
አላዛርን መጀመሪያ የሰማሁት ፋና ላይ ከዮናስ አዘዘ ጋር በሚያቀርቡት የምሳ ሰአት የስፖርት ፕሮግራም ላይ ነው የሁለቱ ጥምረት በጣም ይመቸኝ ነበር
@NatnaelKetema
@NatnaelKetema Күн бұрын
ሁለቱንም በጣም ነበር የምወዳቸው
@wendesenlegese9646
@wendesenlegese9646 Күн бұрын
What a coherent conversation and speech as well, thumbs up alazar asgedom.....
@Comment-Cl7
@Comment-Cl7 2 күн бұрын
የእግር ኳስ አረዳዴን የቀየረ ምርጥ ጋዜጠኛ አልአዛር ወደፊት 👍😍😍😍
@abeltegegn3221
@abeltegegn3221 2 күн бұрын
አላዛር ግን ኢትዮጵያ የምትፈልጋቸው ልጆች አንዱ ነው he is good man ቀጣዩን ለማየት በጣም ጉአጉአው 👌👌👌
@ethiofikerentertainment140
@ethiofikerentertainment140 2 күн бұрын
አላአዛር በጣም የምወደው ስነምግባር ምልክቱ የሆነ ጋዜጠኛ ነው! ምናልባት ከእግር ኳስም ጋዜጠኝነት ያለፈ ጥልቅ እውቀት ያለው ልጅ ነው ግን ህሊናውን ማስቀየም ስለማይፈልግ እንጂ በሌሎች ዘርፎች ላይ መሳተፍን ያልፈለገው! ❤
@selomie1563
@selomie1563 13 сағат бұрын
አለቀ ስላላከን.. thank you...
@cherinetneganega6872
@cherinetneganega6872 2 күн бұрын
አሊዝ ይችላል የምትሉ 👍
@betselotgedlu7157
@betselotgedlu7157 Күн бұрын
Thank you Dave ! Great discussion
@dahlakentertainment7742
@dahlakentertainment7742 Күн бұрын
THANK YOU DEJAF TV
@ZidaneAssefaOfficial
@ZidaneAssefaOfficial 2 күн бұрын
እባካችሁ አሌዝን ቀንበቀን ኢንተርቪው አድርጋችሁ ልቀቁልን ምን አይነት ጣፋጭ አንደበት ነዉ በቃ አሌዝ ይለያል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@getahungetu1363
@getahungetu1363 2 күн бұрын
አይሆንም እየቆጠብን እንጠቀመው...አሁን 32 ዓመቴ ነው እስከ 70 ዓመቴ መጣጣም ፈልጋለሁ ..ምናልባት ስናልፈው ደስ ብሎን እንደ ዘጠናዎቹ ሙዝቃዎች እናጣጥም ይሆናል❤
@ZidaneAssefaOfficial
@ZidaneAssefaOfficial 2 күн бұрын
@getahungetu1363 ይመችህ bro ተመችተህኛል እባክህን ቴሌግራም ላይ እንፃፃፍ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@ኑእናንብብ
@ኑእናንብብ 2 күн бұрын
አላዛር ምርጥ fascinate የሚያደርገኝ ጋዜጠኛ❤🎉
@dawitdaba5498
@dawitdaba5498 20 сағат бұрын
High class journalist Aliiiz
@ephremtamirat6280
@ephremtamirat6280 2 күн бұрын
Welcome back ❤❤❤❤❤ zare le 3rd gize interview alazar yeyachu like adirgu
@bereketaddisu3987
@bereketaddisu3987 2 күн бұрын
አሌክስ ስላየሁህ የምርርርር ደስ ብሎኛል !!! እርጋታህ 👌 ትንታኔህ 👍 እውቀት 👏
@dawitkassahun9064
@dawitkassahun9064 2 күн бұрын
እንደዚህ ሁለተኛውን ክፍል ለመስማት የጎጎሁለት ኢንተርቪው አልገጠመኝም ❤❤❤❤❤
@DadiGeda-z1f
@DadiGeda-z1f 7 сағат бұрын
ደስ አይልም በዚህ ልክ እግር ኳስን መረዳት አሊዝ ስራን ከስርዓት ጋር እውነት ደስ የሚል podcast .Thank you DAWIT
@MamushGosayemash
@MamushGosayemash 2 күн бұрын
የሁለታቹም ፕሮግራም ለኔ ይመቸኛል ...ኳስ በጣምደስ ይለኛል 90 ደቂቃ ማየት አልችል ይሆናል ግን እሰማለው አነባለው በየቀኑ ሊሆን ይችላል ብዙ መረጃ በስልክ ማግኛት ቢቻልም እንደ አዲስ ኦኖብኛል አላዛር ከ 365 ጀምሮ....tnx dave...
@bereketbewketu7208
@bereketbewketu7208 2 күн бұрын
አላዛር ያንተን ቃለመጠይቅ ሰምቼዋለሁ ግን እስካሁን የ አያናዉ ገ/ሚካኤልን ስም ባለማንሳትህ አዝኛለሁ ማርያም
@surafelyohannes723
@surafelyohannes723 Күн бұрын
Very talented and all rounded professional.Alazar!
@TesfayeLamba
@TesfayeLamba Күн бұрын
ምን አለ ፈጣሪ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ቢያረግህ ለእኔ መጽናኛዬ ነህ ዴቫ እናመሰግናለን ❤️🙏
@kaleabtesema-sz2on
@kaleabtesema-sz2on 2 күн бұрын
በጣም በጉጉት ነበር ስጠብቀው የነበረው።እናመሰግናለን ዴቭ🙏
@TemesgenTsadik
@TemesgenTsadik Күн бұрын
ዋው ጥያቄ እና መልስ እናመሰግናለን ደጃፍ
@simonbahta8675
@simonbahta8675 Күн бұрын
what a wonderful podcast, thanks Dave .
@tarikuzewdie4449
@tarikuzewdie4449 11 сағат бұрын
ኢትዮጵያ ውስጥ Humble ከሆኑት የስፓርት ጋዜጠኞች ውስጥ አሊዝ ይለያል 🔥
@eliastadesse6073
@eliastadesse6073 12 сағат бұрын
Alez 👏👏👏! I see my self in ur life path and you are so humble as always ! Dave you give the podcast beautiful harmoney like solo music by asking important thing and waiting Alez answer Calmly . Kudos to you Dave❤. * Alez being humble with wisdom
@ewnetutesfaye4328
@ewnetutesfaye4328 2 күн бұрын
always amazing dejaf keep up dave hulunm eposode malet ychlal continuously ademach ngn thanks alot bro
@ZelalemAlemayehu-g8y
@ZelalemAlemayehu-g8y 2 күн бұрын
በጣም ደስ ትላላችሁ አሊዝን እንኳን ሁሌ ነው ማዳምጠው ጠያቂውም ጎበዝ ነህ እናመሰግናለን
@qaldiscoveries1277
@qaldiscoveries1277 2 күн бұрын
calm and elite level interview. Keep it up guys
@Merachew
@Merachew Күн бұрын
Thank you for such an insightful conversation. The part about feeling guilty really resonates with most people right now. Even going out and doing something you love gives you the survivor's guilt. In case of football, in the context of our country, if worked on well, there is nothing better to bring people together than it. Imagine a league that has you playing home and away from Mekelle to Moyale. All in all, THANK YOU to both of you.
@AlemayehuAlika
@AlemayehuAlika Күн бұрын
አሊዝ እዉነት ነዉ እንደኛ ሀገር የፖለቲካ አለመረጋጋት በሚያዉዳት ሀገር ዉስጥ እግር ኳስ ትልቅ መደበቂያ ነዉ የሆነን
@amireem3806
@amireem3806 2 күн бұрын
እንደኔ ሳምንት እስኪመጣ ❤❤❤❤❤❤❤❤የጠበቀ
@yibeltalasemare2612
@yibeltalasemare2612 Күн бұрын
“መደበቂያ”, You got us man, that is how football saved me. 😅
@Steven.24
@Steven.24 Күн бұрын
Exactly 🤝
@tk_j.r
@tk_j.r 17 сағат бұрын
same here 🙂
@tedylemu3247
@tedylemu3247 Күн бұрын
በጣም እናመሰግናለን አሌክሶ
@mokyeaweke8306
@mokyeaweke8306 Күн бұрын
Thanks Dave .. Aliz my best inspiration ❤❤❤❤❤
@YilefChane
@YilefChane 2 күн бұрын
አሊዝ የኢትዮጵያ የስፖርት ጋዜጠኛች ውሀ ልክ። ከስፖርቱ ሌላ በሌላም እውቀት ሁለገብነቱ ያስደንቀኛል።
@ZidaneAssefaOfficial
@ZidaneAssefaOfficial 2 күн бұрын
አሌዝን ከእኔ በላይ የሚወደዉ ግን አለ????? ካለ beelike Alez ይችላል በቃ አንደኛ ነዉ 👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌
@natnaelnatnael1623
@natnaelnatnael1623 2 күн бұрын
ስንት አመት ሰማኸው ?
@ZidaneAssefaOfficial
@ZidaneAssefaOfficial Күн бұрын
@@natnaelnatnael1623 Alezn መጀመሪያ እንዴት እንዳወኩት ታዉቃለህ??
@Buraye11
@Buraye11 22 сағат бұрын
እኔ አለሁ! ፈገግታ Pod ላይ የቀረበበትን ፕሮግራም እየሰማሁ ካልሆነ ለረጅም ቀናት ወይም ወራት ያህል አልተኛም ነበር።
@ZidaneAssefaOfficial
@ZidaneAssefaOfficial 18 сағат бұрын
@Buraye11 እኔ ደግሞ በድንገት አንድም ፕሮግራሙ football cafe ከጀመረበት ጊዜ አንስቶ አምልጦኝ አያዉቅም ከዛ በፊት በፋና ላይም አዉቀዉ ነበር
@GIZACHEWGEBREMICHAEL-ec1wi
@GIZACHEWGEBREMICHAEL-ec1wi Күн бұрын
በጉጉት እየጠበቅን ነበር እንኳን መጣችሁልን። አሌክሶ እና ዴቭ እናመሰግናለን🙏
@samuelmelaku-ug2ym
@samuelmelaku-ug2ym Күн бұрын
አላዛር ከኛ ሀገር ስፖርት ጋዜጠኞች ሁሉ የሚለየው የ እግር ኩአስ ፖሎቲካ ሲተነትን ይለያል በጣም እዉቀቱ በደንብ ጥልቅ እንደሆነ ያሳምናል :: ዴቭ እናመሰግናለን 🙏
@abebemenedo6661
@abebemenedo6661 Күн бұрын
Wow, Alex, what amazing journalist you are. I couldn't listen to Sport 365 after you left.
@mesfinmelkamu1639
@mesfinmelkamu1639 Күн бұрын
አሌክስ በጣም ጎበዝ እና አስተዋይ ባለሙያ እግዚአብሄር ይባርክህ ዴቭ ቃላት የለኝም፤ አሁን ደሞ ዮናስ ሃጎስ ይቀራል፡፡
@GirumDesisa
@GirumDesisa 5 сағат бұрын
አሌክስ በጣም ነው የምትመቸኝ አግርኳስን በእኩል ነው ነው የምተነትነው አንደአንዳንድ ለዩቲውብ ብለው እንደሚሰሩት አደለህም
@abelmaylakegetachew
@abelmaylakegetachew Күн бұрын
Thank You Deve!
@AbdulMelik-km3mh
@AbdulMelik-km3mh 2 күн бұрын
እኛ የ chelsea ደጋፊዎች በሙሉ አላዛርን እንወደዋለን
@birshtesfa4805
@birshtesfa4805 Күн бұрын
አንድ ሰው እንዴት በሁሉም ነገር ላይ እንደዚህ ጥንቅቅ ያለ ጥልቅ እውቀት ይኖረዋል👌👌 wow አሊዝ ሁሌም እንደምለው ትለያለህ። ብስለትን ከእርጋታ እና ከተሰናሰነ ጥልቅ የሆነ እውቀት መሰጠት ለእኔ መባረክ ነው ብዬ የማስበው። በዚህ ጩኸት በበዛበት ዘመን እንደዚህ ያለ podcast እየደጋገምኩ ያዳመጥኩት ያለ አይመስኝም።
@fnanappinfotech
@fnanappinfotech 2 күн бұрын
ኣሌክሶ ኣንደኛ ያንተን ፕሮግራም ሳልሰማ የዋልኩበትን ቀን የለም።ፕሮግራም፡ባትሰራ እንኳን ያለፈውን መስማቴ ኣይቀርም።
@aklilwola3973
@aklilwola3973 2 күн бұрын
'Duetschland(2x) über alles'. You are genius Alaz❤
@MesertetamenTebje
@MesertetamenTebje 15 сағат бұрын
ፀጥ ብየ የሰማሁት ኢንተርቪዉ ዳዋ ይመችህ
@gedifewadmasu7351
@gedifewadmasu7351 10 сағат бұрын
እኔ አሌክስን በጣም የወደድሁት Boris Johnson የእንግዚህ ጠቅላይ ሚኒስትር ሆኖ ሲመረጥ የቱርክ ዝርያ እንዳለው ለመግለፅ የተነትነበት መንገድ በጣም ደንቆኝ ነው። እኔ ግን ከስፓርት ጋዜጠኝነት ይልቅ ፖለቲካና ታሪክን ትንተና ብትሰራ ብዙ እናተርፍብህ ነበር።
@Werqspace
@Werqspace 2 күн бұрын
አሊዝ ደጃፍ ላይ በመቅረቡ የተረዳሁት አንድ ነገር እኔ ብቻ ሳልሆን ብዙ ሰው አላዛርን ከልቡ አንደሚወደው ነው የተለየ የሰው ፍቅር አለው ይህ ደግሞ አንዲሁ አይደለም
@behailuatinafu843
@behailuatinafu843 13 сағат бұрын
Many txts Dejaf
@habesha2171
@habesha2171 2 күн бұрын
Thank you 🙏🏾 such beautiful congratulation he is so humble
@MulerDiriba
@MulerDiriba Күн бұрын
የትኛው ወጣት ልማርበት ምቺል ምርጥ interview... Thanks
@cjsulhamer8819
@cjsulhamer8819 10 сағат бұрын
አልዓዛር መልኩም ድምፁም ልቡም የሚያምር ሰው
@Biniyam582
@Biniyam582 2 сағат бұрын
ሁሌም ብሰማው የማይሰለች ሰው
@ewnetut6574
@ewnetut6574 2 күн бұрын
My favorit sport and political analyst
@aronaraya9802
@aronaraya9802 Күн бұрын
Just wow 👌
@Abufiz
@Abufiz Күн бұрын
Thanks 🙏🏻
@sintayehuseyoum1181
@sintayehuseyoum1181 Күн бұрын
Aliz 1gna Tnks Dave🙏
@matchlegend
@matchlegend 2 күн бұрын
What an emphatic man! Just am tried to meet with him around 6 yrs before once again am trying to talk with him if I will get the opportunity
@bekisintu1770
@bekisintu1770 Күн бұрын
ዴቭዬ ጆሮህን ያድርገኝ. . . ነብሱ ድረስ ነው ኢንተርቪው ያደረግህልን
@abiyutesfaye4278
@abiyutesfaye4278 Күн бұрын
አልአዛር እንኳን ደህና በድጋሚ መጣህ::
@cherinetneganega6872
@cherinetneganega6872 2 күн бұрын
ጋዜጠኛ ነቢል መሀመድ (የአለም ቋንቋ ሸገር fm 102.1) አቅርብልን ዴቭ🙏
@SabaYosefe
@SabaYosefe Күн бұрын
Alazar🎉 ❤❤❤❤❤❤ benafkot yemintebikih wod sew alazar asegedom
@addismekuria9823
@addismekuria9823 Күн бұрын
Dave! Great episode as always ! Loving the content, but any chance you could post the whole thing in one go instead of splitting it into parts? It’d be awesome to binge it all at once!
@DehininetAbebe-o6c
@DehininetAbebe-o6c 2 күн бұрын
ያገራችን እንቁ ልጅ ነህ አሌክሶ❤❤❤❤ መልካሙን ሁሉ እመኝልካለሁ!!!!!
@solomontesfaye4945
@solomontesfaye4945 Күн бұрын
ዴቭ አላዛር ጥሩ እንግዳ ነው ። ግን ብዙ አውግታቹሀል ብዬ አላስብም ....በሶስት ክፍል ማለቅ አለበት ብዬ አላስብም ።
@efremtamirat1288
@efremtamirat1288 2 күн бұрын
Hussein, Mensur and Alazar asgedom የአርሴናል የኔ ክለብ ደጋፊ መሆናቹ አዉቄለሁ I proud ♥❤💖😀
@Afro-sport94
@Afro-sport94 2 күн бұрын
ሁሴን በግልጽ ነው የሚናገረው።
@REEealTV
@REEealTV 2 күн бұрын
mensur ኖ
@mikiasalemnew4439
@mikiasalemnew4439 2 күн бұрын
nahhh Alex ain’t Arsenal fan bro what you mean?
@efremtamirat1288
@efremtamirat1288 2 күн бұрын
I am sure Bro ሁሴን የላከለትን ጊፍት ገምት
@BiniyamTeshomeBiniyamTeshome
@BiniyamTeshomeBiniyamTeshome Күн бұрын
አላዛር የሚደግፈዉ ክለብ የለም ምናልባት የክራይፉን ባርሰሎን የቬንገር ግን ቀንደኛ አድናቂ ነዉ
@biniyamadugna
@biniyamadugna 2 күн бұрын
Alzare ከስፖርቱ ባልተናነሰ world politics የምተነትንበት መንገድ ነፍስን ይይዛል የድሮቹን አሁን ራሱ ዝም ብይ ሰማቸዋለው እና ከጎን ብትሰራል football ላይ ቢሆን በመሀል ምታስገባቸውን የታሪክ ትውስታዎችን በብዛት ብትሰራልን: ግን እናመሰግናለን
@teshomeenyew-kn6hu
@teshomeenyew-kn6hu 8 сағат бұрын
መንሱር አብዱልቀኒንናአበበ ግደይን ጋብዝልን
JISOO - ‘꽃(FLOWER)’ M/V
3:05
BLACKPINK
Рет қаралды 137 МЛН
Жездуха 41-серия
36:26
Million Show
Рет қаралды 5 МЛН
የሀብታም ልጅ ሆኜ ጐዳና ወጣሁ | Dr. no |ወቸው GOOD|
4:50:01
Girum Tereka  - ጨዋታዎች ከመላው ዓለም፣ የጋሽ ስብሀት ጨዋታ፣ አኩፓንክቸር ጅማሮ እና ሌሎችም #GirumTebeje
51:32