ውሎ አዳር በአፋር ክልል አርጎባ ልዩ ወረዳ የተደረገ ፕሮግራም

  Рет қаралды 144,085

EBC

EBC

4 жыл бұрын

#ebc #etv
#EthiopianBroadcastingCorporation

Пікірлер: 595
@argobbatube2232
@argobbatube2232 4 жыл бұрын
የአርጎባ ባህልን የሚወድ እስቲ ላይክ ያሳዩኝ😍
@semira8660
@semira8660 4 жыл бұрын
ይህን ተጫውቶ ያደገማነው አገራችንን ሰላም ያርግልንአሚን በሉ💚💛❤
@user-qj5bz6zy2d
@user-qj5bz6zy2d 4 жыл бұрын
አሚን አሚን አሚን
@jemilatub6426
@jemilatub6426 4 жыл бұрын
እዚ ምን አመጣቹ ሙስሊሞች ይህኮ ይህ ፀረሙስሊም ነው👎👎👎
@semira8660
@semira8660 4 жыл бұрын
@@jemilatub6426 አችስ ለምን መጥተሽ አይተሽ ኮመት ሰጠሽ እረተው ሶብር ይስጣችሁ ያደጋችሁበትን አትርሱ ሱባሀን አላ ምድነው አለሁ አለሁ ማለት ሰው የፈለገውን ማለት መብቱነው የሀይቆ እህታችን😘
@semira8660
@semira8660 4 жыл бұрын
@@jemilatub6426 መልሽልኚ የኛ አዋቂ
@seadahussen201
@seadahussen201 4 жыл бұрын
@@jemilatub6426 አንች ምን ታረጊ መጣሽ ለምንስ ታያለሽ እውነት ለድንሽ ከቆምሽ
@sofiibatii7906
@sofiibatii7906 4 жыл бұрын
አቤት የባህሉ ውበት ለሴት ያላችሁ ክብር ብቻ በጣም ታምራላችሁ ፍቅር ናችሁ
@saadasaadaa4427
@saadasaadaa4427 4 жыл бұрын
አይ እምየ ኢትዮጵያ😢በሰካራም ፓለቲከኞች በጠበጡሽ😭😭😭😭💖
@hikmatube106
@hikmatube106 4 жыл бұрын
ማሻአላህ ሀገራችንም በሸሪአ የሚኖር አለ ደስሲል ግን የባሉ መገኛ ያስቃል
@user-hy4co9jx3x
@user-hy4co9jx3x 4 жыл бұрын
በጣም በጥባጮችን ያጥፋልን
@tedytedi3234
@tedytedi3234 Жыл бұрын
Qelal bexebexesh bichaa..meneqaqeresh nw injii getan 😭
@user-hk8ge1yl8o
@user-hk8ge1yl8o 4 жыл бұрын
እኪ ላርጎባወች👍👍👍👍👏👏👏🌷🌷🌷100%
@sadaahmd1678
@sadaahmd1678 4 жыл бұрын
እሙ ሀዚም ሽኩረን ማገሠርቲ
@user-ih3jy2xu1t
@user-ih3jy2xu1t 4 жыл бұрын
122
@user-ih3jy2xu1t
@user-ih3jy2xu1t 4 жыл бұрын
Cwertp
@kerima9227
@kerima9227 4 жыл бұрын
እኔም አርጎባነኝ
@zanuzanu3971
@zanuzanu3971 4 жыл бұрын
👍👍👍👏👏❤በጣምደስዪላልበአላቸዉ
@user-st3xq5jf4d
@user-st3xq5jf4d 4 жыл бұрын
ማሻ አላህ በጣም ያምራል የትም ቦታ ሴቶች የስራ ጫና ሲበዛባቸው ነው የምናየው ይህ ደሞ የሙስሊም ሸሪአያ ይዘው ነው ያሉት እስልምና ለሴቶች ልቅት ቦታ ክብር አለው አንዳንዶቹሁ የተጨቆኑን ይመስላቸዋል
@asiaasia2790
@asiaasia2790 4 жыл бұрын
ሀይ
@user-te6tb7fz4w
@user-te6tb7fz4w 4 жыл бұрын
ባህላቸውን መጠበቃቸው እንዳለ ሁኖ እዚጋ ያየሁት ሥህተት ቢኖር ልብሣቸው የመሥቀል ምልክት ያለበት መሆን አልነበረበትም አላህ አገራችንን የተውሂድ አገር ያድርግልን
@user-pt4cr4lq8g
@user-pt4cr4lq8g Жыл бұрын
ትክክል
@user-fz2gn5hf7y
@user-fz2gn5hf7y 2 ай бұрын
ሳህ😢😢😢
@Tube-cg1ng
@Tube-cg1ng 4 жыл бұрын
አስካለች እስኪ ወደመካነሰላም ወረዳ ጎራበይ ሄጁ የምትሉ ላይክአድርጉኝ
@user-uv9pi4tn3f
@user-uv9pi4tn3f 4 жыл бұрын
ሂጅ የምትባልበት ቦታ ነው የምትሄደው. ብትሄድማ ሀገራችንም እንግዳ አክባሪነበር
@Tube-cg1ng
@Tube-cg1ng 4 жыл бұрын
@@user-uv9pi4tn3f ትሄዳለች ኢሻአላህ
@user-ey4mc9yl6t
@user-ey4mc9yl6t 4 жыл бұрын
የኔም ሀገሬ አርጎባ ነዉ ግን ይህ ሳይሆን አርጎባ መዲና ነዉ ባህላች በጣም ደስ ይላል
@MerryLove-oz2dl
@MerryLove-oz2dl 4 жыл бұрын
እኔም አርጎባ ነኝ ባህላችን በጣም ደስ የሚል ነው አሁን ግን ስደት ላይ ነኝ ሀገሬን ሳያት ይበልጥ ናፈቀችኝ ሰላም እና ፍቅር ለሀገራችን ይሁን
@maryammm4345
@maryammm4345 2 жыл бұрын
ማሻ አለ አለህ ይጨምርለቹ ልጆቹም ደስ ስሉ የመየወቁትን ሰዉ መተዉ ስዘይሩ ሰዉ ወደድ ሰዉ አክበር ነቸዉ
@user-rv2vc6rt8b
@user-rv2vc6rt8b 4 жыл бұрын
በጣም ደስ ስትሉ ኢትዮጵያዊነት ይህ ነው በቃ ሙስሊም ክርስቲያኑ በፍቅር ተዋዶ የኖረው ወደፊትም ይቀጥላል በዘረኞች አይፈርስም ❤❤❤❤
@jamalali1818
@jamalali1818 4 жыл бұрын
ሀገሬ ብሄሬ አርጎባ አላህ ይጠብቃችሁ አገር ሥገቡ አሥጎበኛችሃለሁ ዉቡን የአርጎባ ባህል
@meryamealemu8336
@meryamealemu8336 4 жыл бұрын
Mashallhe mashallhe mashallhe yameralwe
@user-de9px8vy9f
@user-de9px8vy9f 4 жыл бұрын
እንዲታስጎበኚንማሻአላህነዉ የልጂእናትባልሆንእዚህአገሪነበረማግባትአያልኩነበሪ
@fatimaabdlqw4374
@fatimaabdlqw4374 2 ай бұрын
እኛአትጎቦችበሸዋአለን
@user-jq4po7oj3
@user-jq4po7oj3 4 жыл бұрын
አህሌን አስኩዬ❤❤❤ እንኳን ደህና መጣሽልን አላህ ይጠብቅሽ በሄድሽበት ሁሉ በጣም ደስ ይላል የኢትዮጵያ ና ህዝቦች ጠላት እንደጉም ጠራርጎ ያጥፋልን ሰላም ፍቅር አንድነት ያስፍንልን🇪🇹🇪🇹🕊🕊🕊🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏
@oromaratube3209
@oromaratube3209 4 жыл бұрын
Amen amen amen
@user-xn7kp7xo1u
@user-xn7kp7xo1u 4 жыл бұрын
ኢትዮጵያውያ የባህል ሀፍታም ናት ስይጣ ግን በቅናት ህዝቦችን እየርበሽ ነው እግዚአብሔር ስላሙን ይስጠን
@benyamtesema4089
@benyamtesema4089 4 жыл бұрын
What a beautiful people and Amazing culture this is a beautiful Ethiopia Thanks Askale and ebs Crew it’s a great program l Learn a lot about My beloved Ethiopian people
@user-se2wl3ro7f
@user-se2wl3ro7f 4 жыл бұрын
ወይኔ ደስ ሲሉ አርጎባወች በጣም ነው እምወዳችሁ አፉር ክልል እማውቃቸው ብዙ ፀባያቸው ቆጆ መልካቸው ቆጆ የሆኑ ሰወች ነበሩ
@umselma2977
@umselma2977 4 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ በኢትዮውስጥ በሸሪአ የሚመራ ሀገር አለን ከስደት መልስ እዚህ ነው እም ኖረው ማሻአላህ አላህ ይጨምርላቸው ከቦለቲካአይን ያውጣችሁ
@user-mo5li1lv7v
@user-mo5li1lv7v 4 жыл бұрын
ዋዉ ዛሬ ደሞ የእናቴ ሀገር አሳይሽኝ ዘመዴንም አሳየሽኝ አመሰግናለሁ
@toybaoumer4375
@toybaoumer4375 4 жыл бұрын
እንደት የሚያምር በህል ነው እቤት መሰተራቸው እንደት ደስ ይላል ታድለው ምን አለ እንደናታ እናተ አርጎባ ቢሆን የተወለድኩት
@zahrahasiri1741
@zahrahasiri1741 4 жыл бұрын
አለባበሣቸው ደሥ ሢል የኔ ወድምም አፋር ውሥጥ ነው አላህ ይጠብቅህ ሆዴ የናቴ ልጅ
@user-ih8ou4sy2i
@user-ih8ou4sy2i 4 жыл бұрын
ማሻ አላህ እንድህም አለ ኢትዮጵያ በሸርአ የሚተዳደር አላህ የመረቀው አካባቢ አላህ ይጨምርላችሁ ያረብ አስኩየ ማር የምርጦች ምርጥ እናመሰግናለን የማናቀውን ስለምታሳይን
@user-ws3kn1sz5k
@user-ws3kn1sz5k 4 жыл бұрын
_እስካሁን ካየሁት ባህል እደዚህ ባህል የተመቸኝ የለም ትውልድ ሰፈሬ ምንነው እዚህ በሆነ አስባለኝ ወይኔ_
@user-hs8zo9uk3c
@user-hs8zo9uk3c 4 жыл бұрын
እኔመተመኘሁኝ ስረአቱደስይላል
@meryamealemu8336
@meryamealemu8336 4 жыл бұрын
Mashallhe
@meryamealemu8336
@meryamealemu8336 4 жыл бұрын
Yameralwe
@user-ze8lf3pu9m
@user-ze8lf3pu9m 4 жыл бұрын
ሁላችሁም ባህላችንን ስለወደዳችሁልን እናመሰግናለን በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጉኝ
@tube-hi5sl
@tube-hi5sl 4 жыл бұрын
እኔም
@user-yk3wz9fw6f
@user-yk3wz9fw6f 4 жыл бұрын
ወይ ደስ ሲል እኛም አድገንበታል አየ ልጂነት
@zuzuyabatelij5592
@zuzuyabatelij5592 4 жыл бұрын
ማሻአላህ አርጎባዎች ለሤት ልጅ ያላቸዉ ክብር በጣም ሚበረታታ ነዉ
@sarawallo8276
@sarawallo8276 4 жыл бұрын
👍❤🌺🌷
@wesilabintmustefa7296
@wesilabintmustefa7296 3 жыл бұрын
ማሻአላህ በምድረ ኢትዮጵያ በሸሪአ የሚተዳደርን ብሄር ማየት በጣም ደስ ይላል
@user-jn8ip9sf3o
@user-jn8ip9sf3o 4 жыл бұрын
አንቺ ቅንና መልካም ልብ ያለሽ ልዩ ሴት ነሽ መልካሙን ሁሉ ያድልሽ አገራችንን ሰላም ያድርግልን
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 4 жыл бұрын
በቀጣይ ሸዋሮቢት በቅ በይ የኔ ማር👌👌👌 ሸልማት ይገባሻል 👍 እውት የማናቀውን ባህል አሳወቅሸን 👌👍 ተባረኪ የኔ ልዩ👌 አለባበሳቸው እንደ ጎደረ ነው 😍 ገጠረ መሆን መታደለ ነው👍
@fafiyenatube2222
@fafiyenatube2222 4 жыл бұрын
አቤት አገሩ ሲያምር አረንጓዴ ነው ማሻአላህ
@ghrt97
@ghrt97 4 жыл бұрын
አላሁ አክበር ወላሂ በሸሪአ ይመራሉ አላሁአክበር ደሥ ሲሉ ማሻአላህ ማሻአላህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍✅✅✅✅✅✅✅✅❤❤❤❤
@samiraaa759
@samiraaa759 4 жыл бұрын
Mashalla
@efremefrem8573
@efremefrem8573 4 жыл бұрын
አርጎባና አደሪ የግራኝ አህመድ የሱማሌ የአፋር የአርብና የቱርክ ወታደሮች የማረካቸውን የኢትዮጵያ ሴቶች አግብተው የተወለዱ ናቸው።
@jamiilahusen3494
@jamiilahusen3494 4 жыл бұрын
Masha Allah
@rosieposie.x0
@rosieposie.x0 4 жыл бұрын
አወ መሻአላህ እንዴት ደስ ይላል እኔማ አርግባ ዘር ነኝ ግን ምን ታደርጊዋለሽ ያደኩት ሌላ ቦታ ነው ምናለ ከዚች ምድር ብፈጠር ነው እምለው ባያዋቸው ቁጥር በጣም ደስ ይላሉ
@sha7984
@sha7984 4 жыл бұрын
ማሻአላህ ልጆቹ ሲያምሩ አላህ ያሣድጋችሁ
@hanang7517
@hanang7517 4 жыл бұрын
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች መልካም በአል ይሆንላቹ፣እንደኔ በስደት ካላቹ ደሞ አይዞን
@mitikefeyisakorsa7652
@mitikefeyisakorsa7652 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen inkuwan abro Andersen
@saradebesay4784
@saradebesay4784 4 жыл бұрын
Amen melkam nhale yeunlene!!!
@hewitube4974
@hewitube4974 4 жыл бұрын
Amen Hanichu eqan abroad aderesen Subscribe adrgign mare
@tinaabate9497
@tinaabate9497 4 жыл бұрын
በጣም። ደስ የሚል ዥግጅት ነው አንችም በጣም ደስ የምትይ ተግባቢ ሁሉንም መስለሽ የምትኖሪ ጉዝጉዝ ደርባባ ነሽ አትጥፊ የኔ እህት ይመችሽ
@kinathan2959
@kinathan2959 4 жыл бұрын
ማሻአለህ ባህለቸዉ ጫዋታቸዉ ጫዋነታቸዉ ሲያምር አፋሮች ዉስጤነቸዉ ያምናፍቃዉ ክልል አፋር ነዉ ሀገሩ ታራራዉ ግማሉ ታምሩ ባህሉ ይማቻል ማሻአለህ
@frigf5158
@frigf5158 4 жыл бұрын
በጣም.አደብ.በተሞላበት.ሸሪአን.ጠብቀው.በጣም.ደስይላሉ.ማሻአላህ.ቡሉአቸው
@user-tv4ss1hg6e
@user-tv4ss1hg6e 4 жыл бұрын
ደስ ሲል እስከ ክፍል ሶስት በሆነ በየ ተመኘሁ
@user-nj2qf8bg4c
@user-nj2qf8bg4c 4 жыл бұрын
ማሻላህ ውደቸ በሸሪአችን መተዳደራችሁ በጣም ደስ ይላል አላህ ይጨምርላችሁ
@maryammm4345
@maryammm4345 2 жыл бұрын
በጠም ደስ ይለል አለህ ይጨምርለቸዉ
@user-tj2yz2ru4v
@user-tj2yz2ru4v 4 жыл бұрын
ኢትዮያየ ፍቅር እኮነን የሚያበጣብጠንን እርኩስ መንፈስ ዎደ ገሃነብ ይጣልልንንንንን
@anshaebrahim3901
@anshaebrahim3901 4 жыл бұрын
ጨዋ ደስ የሚሉ እናት ንፅህናቸው
@AaaBbb-tn8bo
@AaaBbb-tn8bo 4 жыл бұрын
እሚገርም አስተጫጨትንው በጣምታምራላችሁ ውድድድድ
@madinakonjo9807
@madinakonjo9807 4 жыл бұрын
ማሻአላህ አለባበሳቸው እድሜ ይስጥሽ አስካለ
@zs4797
@zs4797 4 жыл бұрын
የኛ የቃሉ በመጫኛ ነበር አይ ትዝታ ቀሰቀሳችሁ ትዝታ ያለበት ላይክ በሉኝ
@ZedZTube
@ZedZTube 4 жыл бұрын
ኧረ ቃሉ የት ነሽ
@hawaweyinetechenekugbetamy9919
@hawaweyinetechenekugbetamy9919 4 жыл бұрын
Lulu seid liknesh mechaga eyawatan neber eshule yemnilew
@fatimaabdlqw4374
@fatimaabdlqw4374 2 ай бұрын
እረእኛሸዋላይሀሊአረፋአስርቀሙሉኑውዬምንሾለውአልጅነት
@user-nl4jc6ce8c
@user-nl4jc6ce8c 4 жыл бұрын
ማሻ አላህ ደስ ሲል አስካልየ ታድለሽ የኔልዩ😍😍😍😍😍😘😘😘
@dubaidubai9737
@dubaidubai9737 4 жыл бұрын
አሡኩ ወደ ደሤ ወሎ ለምን አቴጂም ፕሮግራሙ በጣም ደሥይላል የያዳዱ ባህል
@ebromame3868
@ebromame3868 4 жыл бұрын
አይቀርም ትሄዳለች
@amti6281
@amti6281 4 жыл бұрын
የምር አስክይ እናመሰገናለን በዚህ ፕሮግራም ስንት የአገራችን ባሀል አወኩ የዛሬው ደግሞ የሚገርምንው ሲያማር ሁሉ ነገራችው አለባበሳችው እግዚአብሔር ሆይ የዚህሁሉ የባሀል የቋንቋ ሀፍት ሰጠህን ፍቅር ጎደለን ሰላሙን ሰጠን
@user-hw3oq5wp7s
@user-hw3oq5wp7s 4 жыл бұрын
Betam እስከዛሬ ካየሃቸው ባህል በጣም ያማረ አለባበሳቸው የጸዳ ነው
@yabsrayetewahedoligi1182
@yabsrayetewahedoligi1182 4 жыл бұрын
ወይይይይይ ትዝታየን ቀስቀሳችሁብኝ. ሠላማችሁ ይብዛ
@amsaleyaya9550
@amsaleyaya9550 4 жыл бұрын
ደገጉ የሀገሬ ስው ከእናንተ በመፍጠር እግዝአብሆር ይመስገን።
@user-ol1xx1gn9c
@user-ol1xx1gn9c 4 жыл бұрын
ማሻአላህ እህቲራማቸው በጣም ነው ደስ አሚለው
@user-bb1dn2vs5h
@user-bb1dn2vs5h 4 жыл бұрын
ዋዉ ዉብ ባህል ፈገግታቸዉ ደስ ሲል ዉ
@abitube3078
@abitube3078 4 жыл бұрын
ደስይላል እህ እንኳን አብሻ አረከኝ
@heyt8449
@heyt8449 4 жыл бұрын
ያሰላም እዴት ያምራል ምን ነበር እዛ በሆነ ትውልዴ አልኩኝ ወላሂ ጨዋታቸው በጣም ደስ ይላል ውንዶች ለልጅ አገርዶች ያላቸው ክበር በጣም ያምራል አስካለች ታድለሻል ልፋትሽም እዳለ ሆኖ ይህን የመሳሰለ ባህለ ማየት ለራሱ እድያ ነው በርችልኝ
@user-ok7sh9gh5j
@user-ok7sh9gh5j 3 жыл бұрын
አብሽሪ
@zeyetutaju1705
@zeyetutaju1705 4 жыл бұрын
ደስሲሉ ስራአታቸው ደስይላል
@semerethiotube7541
@semerethiotube7541 4 жыл бұрын
Mesha allah tebarkerihman be sheriea new yemimerut
@fatematwostemns7062
@fatematwostemns7062 4 жыл бұрын
ማሽአላህ በሸሪአነው የሚተተዳደሩት። በጣምአደብአለው
@hawlaahmed8746
@hawlaahmed8746 4 жыл бұрын
አልሀምድሊላህ አርጎባነቴ ኩራቴ ሊያውም የጋቸኒ
@AbeniMedia1
@AbeniMedia1 4 жыл бұрын
አስኩ በርቺ በጣም ደስ የሚል ነው ኘሮግራምሽ
@user-nl7wc2og1p
@user-nl7wc2og1p 4 жыл бұрын
አስኩየ አድናቂሽ ነኝ ከሁሉመ ጋር የምትግባቢ ጀግና
@SUGA-bg1zc
@SUGA-bg1zc 4 жыл бұрын
ወላሂ እኔ አርጎባ ያርጎባ ልጅ ነኝ ማህሌን ስላይሁት ደስ ብሎኛል
@user-ec8ny2ui2i
@user-ec8ny2ui2i 4 жыл бұрын
በጣምደስይላል
@user-mf9gb2xs9w
@user-mf9gb2xs9w 4 жыл бұрын
እስኪ ተጫወቱ በህል ወጉ እንዳይጠፉብን እኛንስ በስደት ቀረን መሰል።
@abdimohammed5391
@abdimohammed5391 4 жыл бұрын
oklc v88is
@user-xn7kp7xo1u
@user-xn7kp7xo1u 4 жыл бұрын
የሚገርም ነው አልባሳቱ እና ጌጣጌጡ ይጎንደር ባህን ይመስላል በጣም ያምራል
@getenetgirma2435
@getenetgirma2435 4 жыл бұрын
ደሞኮ አበሻው ቀሚስ መስቀል አለበት
@fatumaali1668
@fatumaali1668 4 жыл бұрын
@@getenetgirma2435 መስቀልሳይሆንእህትጌጥነው፣ግንእኛወሎየዎችባህላችን፣አንድነው፣የባህልቀሚሳችን፣የሀበሻቀሚስነው፣
@ahlamalhydr9764
@ahlamalhydr9764 9 ай бұрын
በአጎባ ባህል ሴት ልጅ በጣም ክቡር አላት እንዴሁም ይንከባከቦታል በጠም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@madinamohammad201
@madinamohammad201 4 жыл бұрын
ማሻ አላህ ደስ ሲል ❤❤❤😍
@user-gh2kw7kt6b
@user-gh2kw7kt6b 4 жыл бұрын
ማሻ አላህ ደስ ትላላችሁ አስካልየ የኔ ውድ ስወድሽ
@user-qr2io8ys4e
@user-qr2io8ys4e 4 жыл бұрын
ማሻአአላህ በጣም የሚያምር ባህልነው ገና ሳየው
@hawamuhamed8550
@hawamuhamed8550 4 жыл бұрын
ይህ ጨዋታ በጣም ነው የምወደው። ግን በዚህ ነው ባል የሚመጣው ማለት ነው ይገራማል ባህላችን
@wargnashbagala3575
@wargnashbagala3575 4 жыл бұрын
ክክክክክክ ባልዪመጣል
@semira8660
@semira8660 4 жыл бұрын
ሁሉም በያገሮ ባሁሉ ይገርማል እኔ አድሴነው በይህ መታጨቶ ግን ጨዋታውን በደብ ተጫውቻለሁ እየወደኩም ደስይል ነበር የዛሬን አያርገውጂ ማማየ😘
@sofi8983
@sofi8983 4 жыл бұрын
ማሻ አላህ በጣም ነው የሚያምረው ባህላቸው
@hasnahasna3634
@hasnahasna3634 4 жыл бұрын
Masha allaah bahalum sheriawum betam des yilal askale zer haymanot eyalu yemiyabalu minew bayush
@missyoumother6691
@missyoumother6691 4 жыл бұрын
እስኪ ሹሌ የናፈቀው 👍
@harakatrak9529
@harakatrak9529 4 жыл бұрын
አፋር አገር ለመኖር አስባለሁ አፋሮች ዉስጤናቸዉ
@user-ep3bi9ri7w
@user-ep3bi9ri7w 4 жыл бұрын
ለኔም ውስጤ ናቸው
@efremefrem8573
@efremefrem8573 4 жыл бұрын
የት አካባቢ ነው ለመኖር የፈለግሽው አፋር በጣም ሰፊ ነው
@ebrahimhussein5096
@ebrahimhussein5096 4 жыл бұрын
የኒ የዋህ ተሁሉም መሥለሽ ስለምታ ቀርቢልን በሮግራምሽ ተልብ እናመሠግናለን
@TUBE-gp3xh
@TUBE-gp3xh 4 жыл бұрын
ማሻአላህ ወላሂ እናቴን መሰለችኝ
@user-rn9gq2rl2p
@user-rn9gq2rl2p 4 жыл бұрын
የአርጎቦች የባህል ልብስ እና የጎደር የባህል ልብሳቸው ይመሳሰላል
@meryamealemu8336
@meryamealemu8336 4 жыл бұрын
Tekekel
@myfullhope1272
@myfullhope1272 4 жыл бұрын
ትክክል
@fdshjddvgdjekhd4336
@fdshjddvgdjekhd4336 4 жыл бұрын
Mashalhe layu nw esalmawu sarate samer
@Orange06909
@Orange06909 4 жыл бұрын
ኢትዮጵያ እንኳን ስምሽ ባህልሽ ሕኮ ሲያምር እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ስላም ያድርግልን።
@user-qz6vs3yb3o
@user-qz6vs3yb3o 4 жыл бұрын
ታድለሽ ምርጥ ስራ አለሽ
@amirtrucking
@amirtrucking 4 жыл бұрын
አይ ወሎ ሃገሬ በዚህ ጨዋታ ስንቱን አይቻለው በተለይ በ ኢድ አል አድሃ ጊዜ
@halimaseid3179
@halimaseid3179 4 жыл бұрын
አንድ ደስ ያለኝ ነገር ቢኖር ወንድና ሴት ቅልቅል አለመኖር
@zeyetutaju1705
@zeyetutaju1705 4 жыл бұрын
ዋው እስካለ ፈዋበለሻል ማሻአላህሲያምሩ
@user-rq4vr2si8s
@user-rq4vr2si8s 4 жыл бұрын
እኮንደኽናመጣሽ አሥኩዬ ሁሉም ተመልካቾች ሠላም ብዬአለው
@meyanyoutube2222
@meyanyoutube2222 4 жыл бұрын
አስኪ. ማሻአላህ አርጎባወች ውስጤናቸው ጥበብ ውበት. 👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@user-mn6sd1vj8g
@user-mn6sd1vj8g 4 жыл бұрын
ሹክረን ትወጃያለሽ
@jemilatub6426
@jemilatub6426 4 жыл бұрын
እዚ ለምን ገባሽ አንች ኡ እኔ ለመከታተል ነው ፀረሙስሊሞች የኘኛመስጅድ ሲነድ ያላቀረቡ
@meyanyoutube2222
@meyanyoutube2222 4 жыл бұрын
Jemila tub የሀይቅ ልጅነኝ አችለምን ገባሽ
@meyanyoutube2222
@meyanyoutube2222 4 жыл бұрын
Jemila tub የሀይቅ ልጅነኝ ውሎአዳር ውስጤ ነው.
@sarawallo8276
@sarawallo8276 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን 💝
@rosieposie.x0
@rosieposie.x0 4 жыл бұрын
አርኅባ የጦላህ ጃህፈር 💪💪💪የዛ የጀግናው ዘር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤መሽአላህ አላህ አንድነታችሁን ያጠንክረው ከአይንናስ ያውጣችሁ አላህ ይጠብቃችሁ ጀግኖች
@fatimaabdlqw4374
@fatimaabdlqw4374 2 ай бұрын
ትክክልላ❤❤❤
@mahdiahmedibrahimibrahim6231
@mahdiahmedibrahimibrahim6231 Жыл бұрын
Wow Salloo was very scary when the young man descended from the tree holding on to the rope like Commends ✌️ Viva Argobba I'm Argobba from East Hararge.
@user-nd7ew8bb9b
@user-nd7ew8bb9b 4 жыл бұрын
Masha Allah Masha Allah Betam des ylal
@hananmuhamad7713
@hananmuhamad7713 4 жыл бұрын
አርጎባ ነኝ ግን ባህሌን ይህንን ያክል አላውቅም ነበር ሹሎ ግን ሸልያለሁ በጣም ደስ ይላል
@user-uv9pi4tn3f
@user-uv9pi4tn3f 4 жыл бұрын
እንደ. እጩኝ. ብለው ነውደ ሆሆ ባህላችን ሱበሀል አላህ ሁሉም የተለያየ
@fawasilmobile9374
@fawasilmobile9374 4 жыл бұрын
ደስ ሲል የሀገሬ ባህል
@enayko5471
@enayko5471 4 жыл бұрын
Selam askuye Melikam genaa Yene gubeze berchi yekenash 😍😘
@user-zi8pd1uy9n
@user-zi8pd1uy9n 2 жыл бұрын
ወላሂ አርጉበ ጎቦዝ ነቻዉ ወንድነ ሴት አይገነኝም ደሞ ወንዶቹም ቀምስ ይለብሰሉ መሽአለህ❤❤❤❤💕💕💕💕💕💕💕
@user-lq7hx4zv2o
@user-lq7hx4zv2o 3 жыл бұрын
ወይያገራችንእደድህነታችን ሰላምእነተልጋለን በለንመደሰት
@bentbaba4317
@bentbaba4317 4 жыл бұрын
ወላሂ እዴት ደስ እደሚል ሹሎ አረፋ እየተባለ ሁሉ ገጥም አለው አወይ ትዝታዬ ኡፍፍፍፍፍፍ የዛን ቀን የምትታጭም የምትመረጥም ነፍፍፍ ናቸው ፀጉራችንን ተጰርተን ተኳኩልን አምረን ተውበን ቅቤያችንን በስሱ ተቀብተን ሽቶ ተነስስንሰን እዲህ ስንሾል ሽታው ባየርላይ ቁርጥ ቁረጥ ሲል አቤት ውበትኮ እደዛሬ ሜካብ የለ የፈረስ ጭራ የለ የተፈጥሮ ውቦች አረ ወዲያ ሀገሬ ናፈቀኝ እኔ አደኩበት ሀገር እስካሁን እዲሁ ነው አልተበላሸም
@bvhussenyimam1366
@bvhussenyimam1366 4 жыл бұрын
ኢ ወላ እኔም ሰወድ ነበር
@MimiMimi-kt6qn
@MimiMimi-kt6qn 4 жыл бұрын
እኛ ድሮ የምናውቃቸው ሙስሊም እነዚህ ናቸው ትዝ አለኝ ድሮ ልጅ እያለው ፍዚያ ምትባል ሙስሊም ጎረቤት አለች ከማዘር ጋር ለቅሶ የታመመ ለመጠየቅ ሰርግ ገበያ የትም ቦታ አብረው ነው የሚሄዱት አይለያዩም ሰፈር ጉድ ያላቸው ጓደኛማቾች ናቸው አሁን አይ ግዜ ደጉ
@semira8660
@semira8660 4 жыл бұрын
ትክክክልማር እኔየሚገርሙኚ ዝብለው እሚበጠረቁት አየ ዘምን😭
@user-cx7xn8xv7c
@user-cx7xn8xv7c 4 жыл бұрын
አወ ልክነሺ በብሬክስ ቻናል የሚሰጡት ኮመት መስሊሞች ይህን ባይት በጣም ይደብርራሉ ክርስቲያን ጋር አብራችሁ ከትሁኑ እያሉ ኮመት አብብየ ይገርማን
@melatkl7275
@melatkl7275 4 жыл бұрын
እውነትነው እኔም የማውቀው የደሴ ሙስሊሞች እደዚህ ነበሩ
@user-nl4jc6ce8c
@user-nl4jc6ce8c 4 жыл бұрын
እኛም አካባቢ እንደዚሁ ነው ኧረ እኛ አሁንም ጎረቤቶቻችን ጋር ተስማምተን አብረን በልተን ጠጥተን ነው የምንውለው እዚህ ምዲያላይ የሚበጠረኩት ናቼው መከራችንን ያሳዩን
@user-mh2ft1zs8u
@user-mh2ft1zs8u 4 жыл бұрын
የድሮ ያሁን የሚባል የለም ሙስሊም መሰሊም ነዉ
@user-wq9fj7lg5u
@user-wq9fj7lg5u 4 жыл бұрын
ሀገሬ እንዴት እደናፈኩኝ 😌 በትዝታ ሄድኩኝ ,😊
@rosemami2760
@rosemami2760 4 жыл бұрын
ማሻ አላህ እንዴት ደስ ይላል
@mekdiethio3515
@mekdiethio3515 4 жыл бұрын
ሰውዳት ይች ልጅ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ሀገራችን እኮ ውብ
@user-ld5ny5uo5l
@user-ld5ny5uo5l 4 жыл бұрын
*አይ ኮሜቶች እማይረባ ሚድያ ላይ ጊዜእያቃጠልን እዚህ ምንም ሰውየለም ለምን*
@zenebawall3779
@zenebawall3779 4 жыл бұрын
አወንትሺነወ
@madinaa4953
@madinaa4953 4 жыл бұрын
ትክክል ሱስ
@user-nq6yk8dj4h
@user-nq6yk8dj4h 4 жыл бұрын
ወይኔ ደስ ሲል 🌿🌹🌹🌹
@user-cy2em2mh5w
@user-cy2em2mh5w 4 жыл бұрын
ማሻአላህበሸርአነውየምትሄዱትማሮቼአላህይጨምርላችሁ
@haitsaid5831
@haitsaid5831 4 жыл бұрын
ማሻ አላህ በጣም ደስ ይላል
@user-uj3sl9st7z
@user-uj3sl9st7z 4 жыл бұрын
አላህ ሂዳያይስጥሽ ሒጃብ በጣም ያምርብሻል
@flagotedodeemaswdshlnur6552
@flagotedodeemaswdshlnur6552 4 жыл бұрын
Kkkkkkkkk Mohammed yenfashe ashbare Muslim
@UmuRumeyissa
@UmuRumeyissa 2 жыл бұрын
ሙስሊም እኮ ናት
@eimanhawa7820
@eimanhawa7820 4 жыл бұрын
ማሻ አሏህ ደስ ይላል
Женская драка в Кызылорде
00:53
AIRAN
Рет қаралды 497 М.
ВОДА В СОЛО
00:20
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 31 МЛН
Summer shower by Secret Vlog
00:17
Secret Vlog
Рет қаралды 13 МЛН
Как бесплатно замутить iphone 15 pro max
00:59
ЖЕЛЕЗНЫЙ КОРОЛЬ
Рет қаралды 8 МЛН
ውሎ አዳር:-ተናፋቂው ለቀማ
27:23
EBC Entertainment
Рет қаралды 19 М.
ውሎ አዳር - በደብረወርቅ አሞራ ገደል
29:18
EBC Entertainment
Рет қаралды 22 М.
Женская драка в Кызылорде
00:53
AIRAN
Рет қаралды 497 М.