//ውሎ// "ከአዉሮፓ ድረስ ሸክላ ስራን ተምሬ ወደ ሀገሬ መጣሁ" እማማ ሸክላ //እሁድን በኢቢኤስ//

  Рет қаралды 43,768

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha , Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Lea Samuel & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
tiktok www.tiktok.com...

Пікірлер: 41
@hamdyatube9734
@hamdyatube9734 Жыл бұрын
እኛ አገር ወይ አንሰራም ወይም የሚሰራ ሰውን አናበርታታም የበታችነት ስሜት ነው ድሀ ያረገን ምርጥ ስራ ነው እኔም መማር ፈልጋለሁ✌
@ማሕሌትደጀኔ
@ማሕሌትደጀኔ Жыл бұрын
ጀግና እናት እማማ ሸክላ በርቱልን ሊያዬ እንደነዚህ አይነት ጀግና እናቶችን ስለምታቀርቢልን እናመሠግናለን 🙏
@zewditu1735
@zewditu1735 Жыл бұрын
ሰላም ሊያ በጣም ደስ የሚል ስራ ነው እጃችሁ ይባረክ በርቱ
@yeshibiratu6484
@yeshibiratu6484 Жыл бұрын
Wow jegina set nesh adnikeshalehu❤ ebs enatem tebareku endezi aynet hagerachnn yemiyasadgu sewochn slemtakerbuln enameseginalen🎉
@ዘራያዕቆብቲዮብ
@ዘራያዕቆብቲዮብ Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል በርቱልን እማማ ሸክላ
@godisgreat3507
@godisgreat3507 Жыл бұрын
ውይ ዛሬ በጣም ደስ አለኝ ብርዬ ከረጂም ጊዜ በኋላ በዚህ መልክ ስላየሁሽ፡፡ አይ አዲስ አበባ የተለያየ አገር የሚኖር ሰው ያህል ተለያይተናል ቢሆንም ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል፡፡ ከሁሉም በላይ እማማ ለመባል በመብቃትሽ አስገርሞኛል፣ አስደስቶኛልም፡፡ በርቺ ድርም ጠንካራ ነበርሽ፡፡ ከዚህም በላይ እግዚአብሔር ያግዝሽ ተባረኪ፡፡
@princeshewi
@princeshewi Жыл бұрын
ሰላም መልክት እንዳደርስ ማን ልበል!?
@misrakgezahegn3731
@misrakgezahegn3731 Жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ጠንካራ እናት ነሽ እንዳንቺ አይነቱን ጎበዝ ሴቶች ያብዛልን ለሴቶች ትልቅ ሞዴል መሆን ትችያለሽ በርቺልን እንዳስተያየት ግን የምታቃጥልበት ጉድጓድ ያስፈራል ለሴቶች ከባድ ይመስላል ጉዳት ቢደርስባቸው ምን ዋስታና አለው እንደ ጥያቄ ነው
@mekaaliahmed2476
@mekaaliahmed2476 Жыл бұрын
ሰላም ብርክቲ ስላየሁሽ ደስ ብብሎንኛል እንኳን ለዚሕ እበቃሽ በርቺ ❤
@MDARIF-rh4cd
@MDARIF-rh4cd Жыл бұрын
እኔም ሸክላመስራት እፈልጋለሁ ምርጥ ትምርትነው❤❤
@simegnwoldemariam3119
@simegnwoldemariam3119 Жыл бұрын
ብርክቲዬ ❤እማማ ሸክላ❤ወድጄዋለሁ❤በጣም ጀግና ሴት ነሽ.እዚ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል.ልጆቼን ይዤ መጥቼ እንደምታሰሪኝ እርግጠኛ ነኝ በርቺልኝ የኔ ውድ
@almazabdo1106
@almazabdo1106 Жыл бұрын
እመማ ሸክላ በጣሚ ጡሩ ትምህሪት ነው ያኛጋራ ሂዝብ ኮራታኛነው መኒኚዉም ስራ ክብሪ ነው ሀጋሩ ላይ እሄን ከሚ ሰራ ስዳት ሽት ቤት ለማጣብ ይማሪጣል ልያም ጃጊ ነሴት ናሽ
@solomondesta8484
@solomondesta8484 Жыл бұрын
Lia , nice show but Mama can upgrade it by redesigning the bottom for making electric mitad , she can make the zig zag at the molding stage , so that she doesn't have to drill after it dried.
@fasicamolla7352
@fasicamolla7352 Жыл бұрын
ስክቡር ነው ሌላው ችግር ካለ በፆለት መበርታት ቀዳሚ ልምድ ይሁን።
@addisababanazareth1525
@addisababanazareth1525 Жыл бұрын
ሙያውን እንዳከብረው ነው የሆንኩት ይሄንን አይቼ💚💛❤
@leykunaman5563
@leykunaman5563 Жыл бұрын
እባካችሁን የማማ ሸክላን አድራሻ እንዴት ማግኜት እችላለሁ? ስልኳን ልትሰጡን ትችላላችሁ? አመሠግናለሁ።
@mrsalem7535
@mrsalem7535 Жыл бұрын
እውነት ነው
@betheltarekegn-nd7qf
@betheltarekegn-nd7qf Жыл бұрын
Address please??
@hanifashifa8970
@hanifashifa8970 8 ай бұрын
አድራሻ የት ነው መማር እፈልጋለሁ
@admasassefa653
@admasassefa653 Жыл бұрын
Address Please
@emamiyo
@emamiyo Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤
@OsamaSiraj-mx6ni
@OsamaSiraj-mx6ni 3 ай бұрын
የትልምጣ እኔም መማር እፈልጋለው
@Tube-cn1qw
@Tube-cn1qw Жыл бұрын
ኧረ እኛ አገር ምጣድ 600 ብር ነው ሥልክ ቁጥሯን
@PakPak-vu6wt
@PakPak-vu6wt Жыл бұрын
ደቡብ ክልል ያሉት ሸክላ ሰሪዎች ያሞታ፡ይበለሉ ሶለዝህ አኖዳቻውም ቋሚ እርስት ራሱ ያላቻውም።
@kal8432
@kal8432 Жыл бұрын
አደለም ሽክላ ልሰራ እና ከተጋባሽ እራሱ እቀብሬላይ እደትቅም ነው የምትባይው
@Stand4Truth23
@Stand4Truth23 Жыл бұрын
Yehe media OROMO TEL YEHONE Yanon Media ena FANON FINANCE YEMEYAREG SELEMEHONU TECHEBACH MEREJAWOCH ALU:: MECHE NEWU 65 Million Ethiopians be meyawerut OROMIGNA KUANKUA PROGRAM YEMETESERUT?
@marsheturgaya3802
@marsheturgaya3802 Жыл бұрын
Mamaar infaligallan botaw yet nawuu silkii quxir kayeet inaa ginyii.
@megfiraabrar4593
@megfiraabrar4593 Жыл бұрын
Yet new seferu metastemrbet
@መቅደስ-ወ6ወ
@መቅደስ-ወ6ወ Жыл бұрын
ስለ ተንሱ የት እንደጠፋ ንገሩን እንደ ናፍቆት ለቀቀ
@amelehabeshawit8713
@amelehabeshawit8713 Жыл бұрын
ይሄ ነገር እንዴት ነው ከጎደኛዬጋር አንድ ቀን በጣም ተጣላን ሀገር ሄጄ ሸክላ ስራ እማራለሁ ከዛ እሰራለሁ ስላት ቡዳ ነው የምትሆኝው አለችኝ ይሄ ሸክላ ሰሪነት እንዴት ይታያል
@princeshewi
@princeshewi Жыл бұрын
ህልምሽን ተከተይ ጓደኛሽም ትማርበታለች!😊
@fasicamolla7352
@fasicamolla7352 Жыл бұрын
ሰላም ለእናንተ ይሁን ሸክላ ስራ ተምረሽ መስራትሽ ብቻ ቡዳ አይኖርብሽም ። ቡዳ ስሙን ቀየረው እንጅ አጋንት ወይም ሰይጣን ነው። እሱም ሰው ላይ ከገባ በሗላ እያመመ ግብር እንዲገብሩ ያስገድዳቸዋል ማለቴ ልክ እንደ ባእድ አምልኮ ነው። ይኸ ችግር በብዛት ሸክላ ሰሪዎች ላይ ቢታይም ሌላውም ሰው ጋር አልፎ አልፎ ይታያል ። በዚህም ከቤተሰብ ወደ ልጆችም ያልፋል ። ሌላው በአይን ሲመለከቱ ማንኛውም ዘመድ ባይሆንም ይገባል ። እና ብዙ ዝርዝር ጉዳይ አለው። ከዚህ ለመጠበቅ አንድ ያለባቸው ሰዎች በፆለት በርትቶ ሲያደርጉት ከነበረ ግብር መውጣት ነው። ሌላው በአይን ሲገባ ቶሎ ለመሸኘት በቶሎ በስግደት በፀበል መበርታት እና መሸኘት ነው ። ዋናው ግን እዚህ ጋር ቡዳ እሚባል ሰው የለም ። በሰው ላይ ሆኖ ሰውን ከሰው እሚያጣላ ክፉ መንፈስ ነው።ሰው ላይ ሆኖ እኔ እገሌ ነኝ እሚለው ሰይጣን ነኝ ብሎ መናገር ስለማይፈልግ ነው እንጅ ሴትዮይቱ አይደለችም እምትጮኸው እንግዲህ ፈጣሪ ከክፉ መስፈስ ይጠብቀን ።
@habibasulitan2981
@habibasulitan2981 Жыл бұрын
ሀበሻ ስራ ሲንቅ እኮ ልክ ያለውም ምን ችግር አለው በሻክላ በታሳራ ጀበና ቡና እያጠጣች አይደል እንጃራውስ በምንድነው ሚጋጋራው
@hikmaguragewa2130
@hikmaguragewa2130 Жыл бұрын
ታየኝ እደው አውሮፓ ገብቼ ጭቃ ላቦካ ሃገር ስገባ ለኤትኛው እድሜ
@sahowluhehod3742
@sahowluhehod3742 Жыл бұрын
Yeh yewket manes agile kufesenet mene malet new yenanet eko anchi sew saywekesh ye andune fernge beat eyathedash new ke Europa metcheay teyalesh 🤫 muya aynakeme eshi kuch bekesh be you tub sew kemagadele betame proud nech eshi emana shekela betsme yemetemsegen nech eshi endanchi sera fete aydelechem eshi
@samiraomal2034
@samiraomal2034 Жыл бұрын
​@@sahowluhehod3742 tekekel lezeh eko New yemndegew asera yemsira sew anbertata wech hagere nech kemamlke hagerwa lye mesrtwa mednkqe albate
@yetenayethmikael571
@yetenayethmikael571 Жыл бұрын
አይ ሊያዬ እነሱ መሐል ገብተሽ ፈረንጅ መሠልሽ
@semiraabdi5897
@semiraabdi5897 Жыл бұрын
????
My Daughter's Dumplings Are Filled With Coins #funny #cute #comedy
00:18
Funny daughter's daily life
Рет қаралды 26 МЛН
Un coup venu de l’espace 😂😂😂
00:19
Nicocapone
Рет қаралды 9 МЛН
Inside Out 2: ENVY & DISGUST STOLE JOY's DRINKS!!
00:32
AnythingAlexia
Рет қаралды 17 МЛН
这到底是怎么做到的 #路飞#海贼王
00:10
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 3,5 МЛН
ረዱ የሚገርም ሰርፕራይዝ አረገቻቸው
28:32
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 125 М.
My Daughter's Dumplings Are Filled With Coins #funny #cute #comedy
00:18
Funny daughter's daily life
Рет қаралды 26 МЛН