//አዲስ ምዕራፍ// “ሰርቼ እለወጣለሁ ብዬ ነበር በ13 አመቴ ከቤተሰቦቼ ጠፍቼ ወደ አዲስ አበባ የመጣሁት”/በእሁድን በኢቢኤስ/

  Рет қаралды 142,608

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

Пікірлер: 437
@lhikmahussan2527
@lhikmahussan2527 Жыл бұрын
ኢቢኤሳች እድሜና ጤና ይስጣቹ ስለናንተ ቃላት የለኝም❤❤❤❤❤
@lomilomi9211
@lomilomi9211 Жыл бұрын
Betam
@mssamin6539
@mssamin6539 Жыл бұрын
​@@lomilomi9211 ኸ፣ኸጀሸ፣ገገ😊😊😊
@betymahibety8185
@betymahibety8185 Жыл бұрын
የዚህችን ልጅ ታሪክ በጣም ያሳዝናል ላስጠጋቻትም ልጅ እግዚአብሄር በረከቱን ያድላት የተትረፈረፈ ጓዳ ይስጣት ♥♥♥
@hayatyesuf3896
@hayatyesuf3896 Жыл бұрын
ያጣ ያግኝ የተራበ ይብላ የሞቱትም ለጀነት 🤲🏼የማያልፍ ቀን እና የማይነጋሌሊት የለም ሴት ልጅ ማልቀስ የለባትም ስውየው ግን ባለጌ ቆሻሻ ነው የኔ እናት አይዞሽ 😢
@አሚነኝተስፈኛዋ
@አሚነኝተስፈኛዋ Жыл бұрын
አሚንንን
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Жыл бұрын
በተለይ የምትደፍሩ ወንዶች አምላክ ይፋረዳችሁ 🤲🏿🤲🏿😭😭የኔም ቁስል ነው 😢😭
@Emantube19
@Emantube19 Жыл бұрын
አሚን
@selamtilahun9404
@selamtilahun9404 Жыл бұрын
😢😢😢😢
@lidiyayegetaliji940
@lidiyayegetaliji940 Жыл бұрын
yedrsbeti yakal 😢😢😢😢
@Martaethio363
@Martaethio363 Жыл бұрын
አሜን ያረብ 🙏😢
@ዜድነኚስደተኛዋእናቴንናፍ
@ዜድነኚስደተኛዋእናቴንናፍ Жыл бұрын
በጣም😢😢😢
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Жыл бұрын
እባካችሁ ደፋሪውንም ለሕግ አቅርቡት 😭😭ለነገሩ ሕግ የት አለና?? 🤔
@sishaia6875
@sishaia6875 Жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢
@ዜድነኚስደተኛዋእናቴንናፍ
@ዜድነኚስደተኛዋእናቴንናፍ Жыл бұрын
እሱስ አራጂ አይደል 😢😢
@izetawelu
@izetawelu Жыл бұрын
ህግ አለደ ለማን ይነገራል
@ሠኒያቲዩብ
@ሠኒያቲዩብ Жыл бұрын
አረ ወንዶች እቃችሁ ቆርጦ ነበር መጣል በአንዳድ ወመኔ ወዶች ጥሩዎቹም ይሠደባሉ 😢 ፈጣሪ ይይባችሁ
@kiyaseaditube5679
@kiyaseaditube5679 Жыл бұрын
ደምሪኝ ውደ
@aschalchadane7618
@aschalchadane7618 Жыл бұрын
የኔ ማር አይዞሽ😢 ምናልባት የነዚህ ሰዎች ጎርቤት የሆናችው ትንሽ ጊዜ ቢሆንም የሰራችው አሁን ስታዩ ካስታውሳችሁ ይችን ልጅ ህይውት ያበላሸን ሰውየ ለህግ በመስጠት የዜግነት ግዴታችውን ተወጡ የእረጅም ጌዜ ታሪክ አይደለም
@adunews1460
@adunews1460 Жыл бұрын
እናንተ የሃገር ባለውለታ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ኢቢስ ሁሌም አመሰግናችኋለው እወዳችኋለው
@sakenasaeed1219
@sakenasaeed1219 Жыл бұрын
አብራ ለመኖር ብዙም ደስተኛ አይደለችም ለምን ለራስዋ ስራ የምት ፈጥር ብት ነገር አታበረክቱላትም ነበር ይሉኝታ ይዟት ነው እሺ ያለችው 😢 😔
@asnakealemu4997
@asnakealemu4997 Жыл бұрын
ቤት ለእግዛቤሄር ነው ብላ ያሰጠጋቻትን ልጅ ድንግል ማርያም ቀሪውን ዘመንሺን ትባርክልሺ አሜን/፫/ E,b,s እግዛቤሄር አምላክ ይባርካሁ አሜን/፫/
@bazakason8474
@bazakason8474 Жыл бұрын
በጣም ያማል እግዚአብሔር ይፍረድብህ ኢቢኤስ እግዚአብሔር ይስጣቹ ሌላ ምንም ማለት አልችልም
@robelkent2592
@robelkent2592 Жыл бұрын
ebs በጣም አስተማሪ እና ብዙ በየቤቱ ያሉ የሴቶች ፣ ህጻናት ጥቃት ላይ መሰራት በይበልጥ ቀጥሉበት። ልጅቱን እንደምንም ቦታወን እና ሰውየውን እንድታስታውስ ከ ፖሊስ ፣ሴቶች እና ህጻናት ጋር ተባብራቸሁ ስውየውን ለፍርድ አቅርቡልን። መቼነው ሴት ልጅ ህይወትዋን ራስዋን በራስዋ ለመለወጥ ምትችለው ግን በዚህ ሁኔታ ። ኣሁንም ብዙ አሉ እኛ ሃገር በየቤቱ። ብዙ የባለስልጣን ኣካላት የነገዋ ኢትዮጵያ የምትሉ እጃችሁን ለምን ኣታስግቡም እንደዚህ አይነት ጉዳይ ላይ ሁሌ ተድብስብሶ ነው ሚያልፍው ከድሮ ጅምሮ። ደፋሪው እንዳትናገሪ እገልሻልሁ ትባላለች፣ ቤተሰብ ኣዋረድሽን ይላታል ያገላታል። ስለዚሀ በጣም ብዙ ሰራ ይጠበቃል ኣንዳንድ ማሰቢያ አይምሮ ይዝው የማያሰቡ ወንዶች ዋጋቸውን ካልሰጣችሁ ነገ ምንም ኣይነት ብልጽግና ሃገር ኣይኖረንም እንደዚህ ባጭሩ የሴት ልጅ ህይወት እየቀጩ ፣ የማያውቀውን፣ የማያሳድግውን ልጅ ፣ሚመጣወን ትውልድ ሚያበላሽ ስው ፍርድ መስጠት ዓለባቸሁ።
@loveethiopia159
@loveethiopia159 Жыл бұрын
አፈር ብላ ለአምስት ደቂቃ ስሜት ብሎ የልጅ ቱን ሂወት አበላሸው አላህ የስራህን ይስጥህ
@gjguy5962
@gjguy5962 Жыл бұрын
ሉላዬ እና አስፍዬ የኔ መልካሞይ😢 እግዚአብሔር ይጠብቅልን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
@ghtyy8876
@ghtyy8876 Жыл бұрын
ብድሪ በሰማይ ቅንነት ነው አይዞሸ ማለት እራሱ ቀላል አይደለው ❤❤
@happyhappy6544
@happyhappy6544 Жыл бұрын
ለልጇ ብላ ተንከራተተች አይ እናት😭😭😭😭😭😭😭የወለደ እኮ ኡፍፍፍፍፍፍ😭😭😭😭😭 ያስጠጋሻት እግዚአብሔር ይስጥሽ በሰማይ አግኝው😭
@TibebMedia-ui4ql
@TibebMedia-ui4ql Жыл бұрын
በፈተና የሚፀና ሰው የተባረከ ነው አይዞን እንዲህ አይነቶችን ለማገዝ መርዳት ነዉና ሚዲያችን የተመሰረተዉ በቅንነት ቤተሰብ ሁኑ ኢትዮጵያዊያን በሙሉ❤
@mekdelawitbantegize1680
@mekdelawitbantegize1680 Жыл бұрын
Kanebebkuachewu yetemechegn comment nwu
@alemkebede
@alemkebede Жыл бұрын
አርብ ሀገር ተሠደን የምንሰራ አሁን ማርን ነው የምንለው በሰው ሀገር ተከብሬ ነው የምኖርው ተመስገን አምላኬ አይ እማማ ኢትዮጵያ አለመታደል😢😢😢😢
@zabibam7335
@zabibam7335 Жыл бұрын
ልክ ነሽ:እህት:አረብ:ሀገር:ይበልጥ:ሳውድ:ፊት:ካለዩ:ቀጥብለውካ::አያዩም
@toyba3760
@toyba3760 Жыл бұрын
በጣም
@dolardolar7473
@dolardolar7473 Жыл бұрын
በጣም የምር ፈጣሪ ይመስገን ምንም ነገር አላየውም እስካሁን😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤
@MimiMimi-jw2hx
@MimiMimi-jw2hx Жыл бұрын
Betam tekekel
@FatumaAsfawuBeyene
@FatumaAsfawuBeyene Жыл бұрын
IndeArebWendlesetLijKibirYalewuikoYelemQoshashaaYeHabbeshawendnewGinHulumAyidelem
@Kalidesmael
@Kalidesmael Жыл бұрын
ያስጠጋቻትንም ልጅ ትሸለም የምትሉ በላይክ🎉🎉🎉🎉
@kiyaseaditube5679
@kiyaseaditube5679 Жыл бұрын
ደምሪኝ ውደ
@hiwetbehayilu5657
@hiwetbehayilu5657 Жыл бұрын
አሁንም ሰውየው ተፈልጎ በህግ ይጠየቅ የአንዲት ደሀ ምስጊን ህፃን ህይወት አመሰቃቅሏል😢😢😢😢😢😢😢😢😢 ግን ለብቸዋ ተከራይታ ብትኖር ነበር እሚሻለው የነበር የሰው ልጅ ይቀየራል ድንገት ከአመት በኋላ ብትቀየርባትስ ጥሩም አልሰራችሁ😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Жыл бұрын
ሕግ የት አለ? 😢😢
@hiwetbehayilu5657
@hiwetbehayilu5657 Жыл бұрын
@@semiraabdo7080 ትክክል እህቴ በጣም ተሳስተዋል ልጅቱ በነፃነት ያገኘቻትን እየበላች ያገኘቻትን ለነገ እምታስቀምጥ ብቻዋን ስትሆን ነው ከልጆች ቤት ገብታ ሌላም ሰው ቢረዳት ገንዘቧን እያወጣች ታበካክናለች ግን ብቻዋን ብትሆን ለነገ ብላ ማሰብን ትለምዳለች የተከፈለላቸው የቤት ክራይም ቀን ሲያልቅ እርግጠኛነኝ ልጅቱ መልሳ መሳቀቅ ትጀምራለች በዛ ላይ ልጅ ከልጅም አይስማማም ያኔ አንደኛዋ እናት ቅር ይላታል ግን ebs ይሄን ነገር አስቡበት ከእስካሁኑ አይብስባትም ብቻዋን ጥሩ ቤት አከራዩአት
@aminakebede3225
@aminakebede3225 Жыл бұрын
ትክክል ልጂቱ ደስተኛ አይደለችም ባዲላይ ሲላት ብቻ ይሆን እስኪ
@samirasa3ed914
@samirasa3ed914 Жыл бұрын
@@bosenagashu1673 የኔ ውድ አብሽሪ ለኸይር ነው አሏህ ያጠክራችሁ ልባችሁን ይጠግንላችሁ ጎበዝ ሁኝ
@hdbnokjul
@hdbnokjul Жыл бұрын
እንደዚህ አይነት ኢትዮጵያ ያብዛልን አላህ መልካም ስራሽን በልዶችሽ ይክፈልሽ የኔ እህት አቅም ባይኖርሽም ከቤትሽ ፍራሽ ጥለሽ ማሳዳርሽ ደስ ይላል በርቱ
@ማሕሌትደጀኔ
@ማሕሌትደጀኔ Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ አይዞሽ ነገ ሌላ ቀን ነው ሑሉም ያልፋል እንደዚህ የሚያደርጉ ወንዶች እትናቸውን ነበር መቁረጥ ይሄ ጥብ ውሻ ልጅሽን ፈጣሪ ያሣድግልሽ ደግሞ ስታምር እሷም ልጇም
@sarafiseha8919
@sarafiseha8919 Жыл бұрын
Ebc ክበሩልን 🙏🏽 ፍትህ ለዚች ህፃን የሰውየውን ስም የሚስቱን እና የልጆቹን ስም ሚድያ ላይ ብትናገር እኮ በቀላሉ ማግኘት ይቻል ነበር 😢😢😢
@happyhappy6544
@happyhappy6544 Жыл бұрын
እኮ የምን መሸፋፈን ነው ይዋረድ😭😭😭
@Iamhaker-x8p
@Iamhaker-x8p Жыл бұрын
አሁንስ፡ማየቱ፡ይቀራል፡ይኤ፡ቅሌታም
@mihretgirma
@mihretgirma Жыл бұрын
ሰውየው በህግ መጠየቅ አለበት የአንድን ሰው ህይወት አበላሽቶ እሶ የሱንልጅ ይዛ ስትሰቃይ የሱሌሎቹ ልጆች በድሎት ላይናቸው በህግ ይያዝልን
@kemkemyoutube
@kemkemyoutube Жыл бұрын
በገጠሩ አካባቢ በጣም ከባድ ነው ህብረተሰቡ ግንዛቤ እጥረት አለ ለስማቸው ብቻ ነው የሚጨነቁት የኔ የእህቴ ልጅ በጓደኝነት አረገዘች አባቴ ይገለኛል በማለት ስጋት እራሷን አጠፋች የኔ እህት ነብስሽን ይማረው 😢😢😢
@TesfaK-dd3gr
@TesfaK-dd3gr Жыл бұрын
ይህ ሰው ተፈልጎ ወደ ሕግ መቅረብ ኣለበት‼️ በጣም የሚመዝን ያች ጥሩ የምታደርጉ ሰዎች በእግዚአብሔር ዘንድ ታገኙት አላችሁ ።
@zufsnyemer79
@zufsnyemer79 Жыл бұрын
ቃል የለኝም ኢቤሶች 🙏
@feydukedir
@feydukedir Жыл бұрын
የሞተና የበሰበሰ ህግ ያለበት ገንዘብ ያላቸው ሰዎችና እና ባለስልጣን የሆኑ ሰዎች ብቻ የበላይ ሆነው ያሻቸውን እያደረጉ እንደፈለጉ እየሆኑ የሚኖርባት ሀገር ሆነች። በጣም ያሳዝናል።የሀገራችን ህግ ሙሉ ለሙሉ ሊቀየር ይገባል የምንለው ለዚህ ነው። ሁሉም ሰው በሰውነት እኩል ነው። ደሀውም ሀብታሙም ባለ ስልጣኑንም በሰራው ወንጀል ልክ የሚቀጣ ቢሆን ኖሮ ሀገራችን ላይ ወንጀል ባልኖረ ነበር።። የገደለ በአደባባይ የሚገደል ቢሆን በማንኛውንም የእድሜ ክልል ያሉ ሴቶችን የደፈረ በአደባባይ የሚገደል ቢሆን ኖሮ የሰረቀ ጣቱ አልያም እጁ ሊሆን ይችላል የሚቆረጥ ቢሆን ኖሮ አይን ያጠፋ አይኑ የሚጠፋ ጥርስ የሰበረ ጥርሱ የሚሰበር ቢሆን ሰዎች በሰሩት ወንጀል ልክ በልክ በተግባር የሚቀጡ ቢሆን ሀገራችን እንደዚህ የወንጀለኛ መናኸሪያ ባልሆነች ነበር።። እህታችን ካሚላት መህዲ የአውቶቢስ ተራዋ ልጅ ላይ አሲድ የደፋው ልጅ እድሜ ልክ ተፈርዶበታል ተብሎ በሚድያ ሁሉ ተነግሮ ጥቂት አመት ታስሮ ነበር በጓሮ በር የወጣው ወጥቶም አላረፈም በጣም ብዙ ከባባድ የማጭበርበር ወንጀሎች ሰርቶ ነው በድጋሚ ታስሮ የነበረው። ይሄኔ በወራቶች ተፈቶአል።።። የሀገራችን ህግ ለድሀውና ለሚስኪኑ ህዝባችን ምንም ስለማይጠቅም ህጉም በህጉ አካባቢ ያንዣበቡ ስለ ህግ እውቀት አላቸው የተባሉት ሰዎች ዳኞች ተብዬዎችም በሙሉ ሊቀየሩ ይገባል።።
@ጼዴንያ1021
@ጼዴንያ1021 Жыл бұрын
Exactly
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ Жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል😢😢😢😢😢 ሴተ የምደፍሩ እግዚአብሔር መሸኒያችሁ ይደፈን😢😢😢😢
@ቅሱዕባይትግራይ
@ቅሱዕባይትግራይ Жыл бұрын
ሴት መሆን በጣሞ ከባድ ነው ኣይዞሽ እህቴ ሁሉም ያልፋል እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን ከነ ልጅሽ🙏🥰
@ዜድነኚስደተኛዋእናቴንናፍ
@ዜድነኚስደተኛዋእናቴንናፍ Жыл бұрын
ምን ልበል የሴት ልጂ ፈተና አብሽሪ እህት ነገ ሌላ ቀን ነው ኧረ ተው የምትደፍሮ ወንዶች ድፍት ያድርጋችሁ😢😢😢😢😢😢
@ፀጋየማርያምልጅ
@ፀጋየማርያምልጅ Жыл бұрын
ምን ብየ ልኳምት😢 አቤት ወዶች እህት የላችሁም የኔሚሥኪን መጨረሻሽን ያሣምርልሽ😢
@እስክድር
@እስክድር Жыл бұрын
መነው ቀድማ አመነርበት የለኝም አለች ለማነኛውም ኢቤሶቸ እግዚአብሔር የሰጣችሁ
@kinjit-sn2bx
@kinjit-sn2bx Жыл бұрын
ሀገርቺን ኢትዮጵያ ይ እይሆና የሁለት ልጆች አባት የ13ዓመት ሴት እየደፋር አርብ ሀገር የሆና ነገር ብሃደርጉ ባምን አፍ እናወራለን 😥 ፈጣርስ በምን መልካምናት ኢትዮጵያን ይጎቦኝል 😥ለ5 ደቂቃ ስሜት ህዎቱሃን ተበለሸለቹ ይፍፍፍፍ 😥😥
@mannimondi7062
@mannimondi7062 Жыл бұрын
So said
@የማርያምልጅ-ቀ5ዸ
@የማርያምልጅ-ቀ5ዸ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካች፣ ebc,ስውይው እንዲ፣በሀጣንንቶ፣እንዲ፣የስቅይት፣ከልጆች፣የገኝው😢😢😢
@gentengosy3460
@gentengosy3460 Жыл бұрын
ኢቢየሶች ፈጣሪ ይርዳስላቹ
@Razan-vlog-k1d
@Razan-vlog-k1d Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ😢 የእረኛዬ ድራማ አያልን አትመስልም😍
@ፋፊኮበልቻቲዩብ
@ፋፊኮበልቻቲዩብ Жыл бұрын
አያል ማለት እኮ ሉላ ናት የምተዉነዉ
@HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l
@HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l Жыл бұрын
​@@ፋፊኮበልቻቲዩብ 😂
@ፋፊኮበልቻቲዩብ
@ፋፊኮበልቻቲዩብ Жыл бұрын
@@HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l እና ምን አሳቀሺ 🤔
@Razan-vlog-k1d
@Razan-vlog-k1d Жыл бұрын
@@ፋፊኮበልቻቲዩብ ሉላ አይደለችም
@anshyaamin5994
@anshyaamin5994 Жыл бұрын
​@@ፋፊኮበልቻቲዩብ አያልን ሁና ላሌ ናት ሉላም ተዉናለች ግን ያያል ጓደኛናት
@membermember6011
@membermember6011 Жыл бұрын
እግዛብሔር ይባርካችሁ ኢቢስወች🙏🙏🙏
@jrrhurir5966
@jrrhurir5966 Жыл бұрын
ኢ ቢ ኤ ሶች እድሜና ጤና ንላህ ይስጣቹ ለናንት የሚለዉ ነገር ቃላት ያጥረኛል
@nasibabitimuzemil6070
@nasibabitimuzemil6070 Жыл бұрын
ያአላህ ምስኪን ልጅቶ አጀት ስትበላ አብሽሪ ሁሉም የልፈል ebsች አላህ በራካ የርገቹሁ
@zinetkebid
@zinetkebid Жыл бұрын
በእርግጠኝነት እሄን ፕሮግራም ያዩታል እሄን በደል የፈፅመባት ዘመድ ጎረቤት ሰውየውን ቢጠቁሙበት ጥሩነው ብየአሳባለሁ
@ekarmenderrssi4290
@ekarmenderrssi4290 Жыл бұрын
አላህ ይበቀልልሽ የጁን ያግኘው እሱም ወልዷል አላህ ያግዝሽ እህቴ
@kiyaseaditube5679
@kiyaseaditube5679 Жыл бұрын
ደምሪኝ ውደ
@saadayimer8273
@saadayimer8273 Жыл бұрын
የኔ ማር ስታምሪ ማሻአላህ ልጅሽ ቆንጆ አንች ቆንጆ አላህ አሳድጓ ለቁም ነገር ያብቃልሽ ነገም ሌሏ ቀን ነው እኮንም ሰላም ተገላገልሽ ❤❤❤
@fatumamohammed8459
@fatumamohammed8459 Жыл бұрын
ኢቢኤሦች ወላህ አላህ ይጠብቃችሁ ጥሩ ሥራ ነዉ የምሠሩት አላህ እርሜና ጤና ይሥጣችሁ ያረብ ይከን ሣይ ሁልግዜ እዳለቀሥኩ ነዉ 🥰🥰🥰
@jesusislorde3426
@jesusislorde3426 Жыл бұрын
የሰውየውንና ስም ካወቀች በቂ ነው እውነት ሕግ ካለ ከኢትዮጵያ ሕግ ፍትህ ከማግኛት የነ እንዳልክ አነፍናፊ ማጋጯቹ አዳኙ የሚሏቸው ኘሮግራሟቹ የተሻለ ወንጀልን ለመከላከል የተሻሉ ናቸው ዳሩ የዚህችን ደሀ ፍትህ ማን ይከታተላል
@መዲወሎየዋ-ጸ4ገ
@መዲወሎየዋ-ጸ4ገ Жыл бұрын
እንዳልክ ነበር ለዝች ልጅ የሚረዳት
@HayatSaid-km4ht
@HayatSaid-km4ht Жыл бұрын
በትክክል😢😢
@sanasana2935
@sanasana2935 Жыл бұрын
ሰውየው ህግ ቀርቦ ይፈረድበት የሁለት ሰው ህይወት ስላበላሸ ይፈረድበት ለሌላ እህቶቻችን እንዳይተርፍ ሌሎችም ይማሩበት
@MasiihadhaaEbbisaatube
@MasiihadhaaEbbisaatube Жыл бұрын
ኡፍ የኛ አገር ችግር በዛ አቤቱ ጌታ ሆይ ምህረት ለክኝ😢😢😢😢😭😭😭💔💔💔 ኡፍ ኤኔን የኔ ምስክን😭🙏
@hanacell5845
@hanacell5845 Жыл бұрын
ሰዉ ላይ መቀመጥ ይከብዳል ብቸዋን ብታቋቁሞት ጥሩ ነዉ
@rabiseidethiopiawit9796
@rabiseidethiopiawit9796 Жыл бұрын
እንዲያው ሰውን ባይፈሩ የፈጠራቸው ጌታ አይፈሩም በተለይ ባለ ትዳር ወንዶች ዛሬ በሰው ልጅ የሰራሃት ግፍ ነገ ብቻ ልጅህ ይደርሳል የህፃናት ጉልበት ብዝበዛ ይብቃ !!!
@kalkali
@kalkali Жыл бұрын
ኢትዮጵያ ህግ እንደሌለ ስለሚያውቁ ወንዶች በሴት ላይ እንዴ ፈለጉ ይጫወታሉ ኧረ የህግ ያለ የኔ እናት ፈጣሪ የተሻለ ሕይወት ይስጥሽ
@አስያሰይድ
@አስያሰይድ Жыл бұрын
በጣም ህግ ጠፍ ኢትዮ
@Aberash-hd1uz
@Aberash-hd1uz Жыл бұрын
አይዞሽ የኔ ቆንጆ እኅት ፈተናውን ለበጎ ነው ብለሽ በርች ይኽም ያልፋል በልጅሽ ተደስተሽ እድትኖሬ ፈጣሪ ያሳድግልሽ
@KaleKalina-cz3mr
@KaleKalina-cz3mr Жыл бұрын
እሷ አካባቢውን ባታውቅም ይሄንን ፕሮግራም የሚከታተሉ እሷ ትሰራበት የነበረውን ቦታ የሚያውቁ ሰውዬውን ይጠቁሙላታል ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ መቼስ 6 ወር ቀላል አይደለም እዛ ቤት ስትሰራ የሚያውቃት ጎረቤት አይጠፋም የኔ ቆንጆ ደሞ ስታምር
@meseretarega2899
@meseretarega2899 Жыл бұрын
እግዚያብሄር ይፍርድብህ በህይወት አያኑርህ ምን ይሁን ያስደሰትህ?ህይወቷን እንደመሰቃቀልከው ያንተም ህይወት ይመሰቃቅል ይሄን ታየው ይሁነል ግፍ ነው 😢😢እንትንህን ቁርጡ መጣል ነበር😢
@rahama5324
@rahama5324 Жыл бұрын
ጤና ከሆሽ ሁሉም ያልፋል ኢቢኤሶች እናመሰግናለን
@አፍያዩቱብ
@አፍያዩቱብ Жыл бұрын
ኢሻላህ አላህ ከፈቀደ ልክ እንደናንት መስራቴ አይቀርም ኖርኩ ሞትኩ ሳይሆን አሻራ መጣል😢
@kiyaseaditube5679
@kiyaseaditube5679 Жыл бұрын
ደምሪኝ ውደ
@johannaboulle8839
@johannaboulle8839 Жыл бұрын
Yene work, ere mene lehonelesh.... Ufff aye ye set leje sekay. Bezich tenesh edemesh yemayehonewen neger ayesh. Geta hoy, endezih aynet experiences lemed hone Ethiopia west... Ebakehe dereselen. God bless your life mamaye
@gabreelgabre6813
@gabreelgabre6813 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭 በጣም ታሳዝናለች አይዞሽ የኔ ቆንጆ በአለችን አቅም እንርዳት ውድ ያገሬ ልጆች
@ሀስናሙሀመድ
@ሀስናሙሀመድ Жыл бұрын
ህይወቷን ምስቅልቅ እንዳደረክባት የአላህ እርግማን ይውረድብህ የተረገምክ መቼም ሚስት ይሄን ቪድዮ ስታየው የሞቀ ትዳርህ እንደሚበተን ተስፍ አደርጋለሁ አንተ እርጉም ebsእድሜና ጤና ይስጣችሁ
@Emantube19
@Emantube19 Жыл бұрын
አሚን መሽኛቻዉ ዪደፈን
@Rስደተኛዋ
@Rስደተኛዋ Жыл бұрын
ኢቢኤሶች አላህ እድሜና ጤና ይስጣችሁ የአላህ ከባድ ነው ሰውየው ለህግ መቅረብ አለበት
@com3979
@com3979 Жыл бұрын
የኔ እህት በዚህ በህፃንነት እድሜ ሂወቷን አበላሸዉ አላህ የስራህን ይሥጥህ ኡፍፍፍፍ💔💔
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ Жыл бұрын
አዳድ ቤተሰብ የተረገመ ነው ብረ ሲሆን ይቀበላሉ ልጅ ሲሆን ግን ያባረራሉ😢😢😢😢
@ዜድነኚስደተኛዋእናቴንናፍ
@ዜድነኚስደተኛዋእናቴንናፍ Жыл бұрын
ሳህ😢😢😢😢
@ዜድነኚስደተኛዋእናቴንናፍ
@ዜድነኚስደተኛዋእናቴንናፍ Жыл бұрын
እኔ ግን ተቀብለውኚ ነበር እናቴ ይደግልኚ ብላ ግን 40 ቀኔ ሞተብኚ ይሄው አስራሁለት አመቴ ካጣሁት 😢😢😢😢😢😢😢
@fatumaseid5133
@fatumaseid5133 Жыл бұрын
በጣም
@zinetkebid
@zinetkebid Жыл бұрын
​@@ዜድነኚስደተኛዋእናቴንናፍ 😢😢😢😢😢
@ዜድነኚስደተኛዋእናቴንናፍ
@ዜድነኚስደተኛዋእናቴንናፍ Жыл бұрын
@@zinetkebid ስደት ስምንት አመቴ ብወልድም የሚድግ አይመስለኚ ከባድ ነው ኡፍፍፍፍ
@ሱሱሰለምቴዋ
@ሱሱሰለምቴዋ Жыл бұрын
ሴትነት ፈተና ነው ሁላችንም ብዙ ቁስል አለን በወንድ የተነሳ
@kiyaseaditube5679
@kiyaseaditube5679 Жыл бұрын
ደምሪኝ ውደ
@bee8330
@bee8330 Жыл бұрын
Betam yasazenal lij mehona sayans ye lij enat mehona, hixanan say libe betam teneka, egziabher yetebkachew... Behedachuhbet hulu esu yitebkachu...
@rehima4916
@rehima4916 Жыл бұрын
ይኸ ፕሮግራም በበዛልን❤❤❤❤
@genettecere8937
@genettecere8937 Жыл бұрын
አይ ወንዶች እድላችሁ ባጭር ይቅር እግዚአብሔር ይፈርድባችሁ ህይወቶን አበላሸብሽ አይዞሽ እህቴ
@እግዝእትነነጽሪሀቤነ
@እግዝእትነነጽሪሀቤነ Жыл бұрын
ሰውየው ለህግ ቢቀርብም ምንም የሚመጣ ነገር የለም ኢትዮጵያ ምን ህግ አለና ይግባኝ ለክርስቶስ😢😢❤❤
@mahletgmariam1502
@mahletgmariam1502 Жыл бұрын
እንዴ ይሄ ሰውዬ የለመደ ነው። የሌላም ሰው ህይወት እያበላሸ ይቀጥላል። ስለዚህ እሱን ለህግ ማቅረብና የሌላዋን ህይወት ማትረፍ ነው።
@fitsumalayu6787
@fitsumalayu6787 Жыл бұрын
እግዚያቢሔር ይስጣቹ ፈጣሪ ይመስገን🙏🙏🙏
@ishowslows9384
@ishowslows9384 Жыл бұрын
ፈልጋ ባላረገችው ነገር አሰቃያት ሴቶችና ህፃና ይህንን ባለጌ ሰውዬ ለፍርድ ማቅረብ አለበት!!
@naseematariq2142
@naseematariq2142 Жыл бұрын
አይዞሽ እህታችን ሥመኝ ሁሉም ያልፍል😢😢😊
@AdanechOdaka
@AdanechOdaka Жыл бұрын
Selam ena tena le EBS adiss mirahaf azegajoch fetari wuletachun ykfelahchuh . Echi lji enate gar endtkerb yaderegechu lji gizewan akatla timrtwan tita enate gar lemagenagnet bla bematakew sefer zora enate gar lemadres bizu leftalech ena lesuma misgana ygebatal .
@sitraa132
@sitraa132 Жыл бұрын
እደምንሰራው ወጀል ቢሆን ይሄኔ እደ ሉጥ ህዝቦች አንዴ ነበር የሚያጠፋን ግን አላህ እረህመትህ እዝነትህ ሰፊ ነው ባሪያህ ወዳተ እዲመለሰ ትፈልጋለህ እኛ ግን በወንጀል ላይ ወንጀል እበሰብሳለን ያረቢ ይቅር በለን 😭
@happyhappy6544
@happyhappy6544 Жыл бұрын
እረ አዋርዱልን በማርያም ህግ እንኳን ባይኖር ሰው ፊት ይዋረድ ልጆች ፊት ይዋረድ😭😭😭😭ለሰከንድ ስሜቱ ለዘላለም ቁስል ጣለባት እ🤬🤬🤬እናት ግን እንዲም ወልዳ ልጇን አልጣለችም😭😭😭😭😭😭😭😭😭አፈር ልብላልሽ😭😭😭😭😭😭
@abest4396
@abest4396 Жыл бұрын
ጎበዝ በልጅነትሽ ለልጅሽ ማሰብ
@ter2065
@ter2065 Жыл бұрын
የልጅቱ መታየት በጣም አሪፍ ነዉ ሰዉየዉ ለህግ ይቅረብ አረመኔ
@zinashymaramiliji3567
@zinashymaramiliji3567 Жыл бұрын
ምን አለበት ግን የሴትን ህይወት ስተበለሹ የእናት እና የእህትን ህመም ብተይ እህቴ ብትሆንስ ብለቹ ብተስብ እንደዚህ ምተደረኩ ወንዶች😢
@yacobfantaye4658
@yacobfantaye4658 Жыл бұрын
የምን ማስማማት ነዉ ሁሉም ችግረኞች ናቸዉ እየተባላችሁ ነወኮ
@rukiykemal1543
@rukiykemal1543 Жыл бұрын
የሰው ሂዎት የሚያበላሹ ወንዶች አላህ ፍርዱን ይስጣቸው
@wz8347
@wz8347 Жыл бұрын
ሰውየው ይጠየቅ ትጠቁምና ስሙን ካወቀች ሰፈሩን ካወቀች ትጠቁምና
@hapitamahmad8755
@hapitamahmad8755 Жыл бұрын
እህህእረአሁንሥበዛ መግሥት ሁሉበጅህነው እድህ አይነት ወዶች መቅጤትነበረባቸው😢😢😢😢
@chomakoyachew768
@chomakoyachew768 Жыл бұрын
ሴት ልጅ እኮ እናትሕ እሕትሕ ልጅሕ ናት ወንድሜ በእነሱ እንዲሖን የማትፈልገውን ነገር ለምን በሌሎች ላይ ታደርጋለሕ
@فاطمها-ه2ح
@فاطمها-ه2ح Жыл бұрын
ምስኪን ስታሳዛን ፈጣሪ ይፍረድበት
@werkegetaches9444
@werkegetaches9444 Жыл бұрын
ለምን ሰዉዬዉን አትከሱም?እንደነኝ አይነት ወንዶች ወሸላቸዉ ይቆረጥ።
@addismyway64
@addismyway64 Жыл бұрын
የደፈራት ሰዉዬ ለህግ መቅረብ አለበት አለበለዝያ በTv አይተዉ ያጠቋታልና ጥንቃቄ አድርጉላት ሁለቴ መጎዳት የለባትም👈
@milliongebretsion1646
@milliongebretsion1646 Жыл бұрын
ድሀ ላይ እንዲህ ጭካኔ ebsም ህጻናትናሴቶችም ላይ የምትሰሩት እናመሰግናለን
@sablebena5936
@sablebena5936 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ልጅሽንያሳድጋልሽ ሁሉም ነገርለበጉነው ለወንድ ችልብናያሳጣችው
@HelenTadele-bh7kw
@HelenTadele-bh7kw Жыл бұрын
የሰዉነት ደረጃችን ተሟጦ ጠፋ ፍትህ ለስመኝ😢😢😢
@marimyelemiwa1664
@marimyelemiwa1664 Жыл бұрын
የኔምሥኪን. አይየየየ አላህ ያሥለቅስው የኔእህትዋየ
@habtambogale9386
@habtambogale9386 Жыл бұрын
EB's edma yichmarilachuwo ❤ setaszni 😢❤
@tigestkinfe-wv1yz
@tigestkinfe-wv1yz Жыл бұрын
የሰውየውን አድራሻ ስለምታውቅ በህግ ይጠየቅ ካላመነም ልጁ ስላለች ማስመርመር ይቻላል የነፃ ጠበቆች ቢረዷት ጥሩ ነው
@sadasada306
@sadasada306 Жыл бұрын
በቃ የአንድ አመት ቤት ኪራይ እና የልብስ ማጠባ አይይይይ ታዳላላቸህ ማለት ነው😎😎
@hanantube6915
@hanantube6915 Жыл бұрын
ብዙ ሤቶችአሉ ከማውሥጥ እደሦ ያሉ የዚን ያክል ከተረዳች ልጆን ለቤተሠብ አኑራ ትሥራ ጤነኛ ናት
@kiyaseaditube5679
@kiyaseaditube5679 Жыл бұрын
ደምሪኝ ውደ
@AneesaKonjo
@AneesaKonjo Жыл бұрын
ለምን ስሙን አትገልፀም በዚህ
@sarahfatima4319
@sarahfatima4319 Жыл бұрын
ደፋሪውን ድፍት የድረገው ያረቢ ጌታዬ
@Jamilatube-bu4tw
@Jamilatube-bu4tw Жыл бұрын
የኔ ናት ደመ ስታምር
@kiyaseaditube5679
@kiyaseaditube5679 Жыл бұрын
ደምሪኝ ውደ
@Jamilatube-bu4tw
@Jamilatube-bu4tw Жыл бұрын
@@kiyaseaditube5679 እሺ አንቺም ደምሪኚ
@eloevabeautysalonspa9393
@eloevabeautysalonspa9393 Жыл бұрын
መቼስ የደፋሪው ቤተሰቦች ማየታቸው አይቀርም ምን ይሉ ይሆን ይሔን አውሬ ለህግ ያጋልጡት ይሆን
@mekdestemeche6871
@mekdestemeche6871 Жыл бұрын
ሰዉየዉ ይያዝ ተባብሮ እድሜዋ ነዉ የበላዉ😢😢😢😢
@-zedye
@-zedye Жыл бұрын
ምስኪን ደሞ ስታምር
@lomilomi9211
@lomilomi9211 Жыл бұрын
Please ebs help her family also
@wipupwredosa9628
@wipupwredosa9628 Жыл бұрын
Melkam Bemaderges Ehta Egzabher Yebarekis ebs Egzabher Yebarkachew
@sdemssi1962
@sdemssi1962 Жыл бұрын
እኔ እንደዚህ አይነት ነገር አልስማም😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@anhaess2859
@anhaess2859 Жыл бұрын
አይሴትመሆን😭😭😭🥺
Amazing remote control#devil  #lilith #funny #shorts
00:30
Devil Lilith
Рет қаралды 15 МЛН
Motorbike Smashes Into Porsche! 😱
00:15
Caters Clips
Рет қаралды 23 МЛН
Каха и лужа  #непосредственнокаха
00:15
How Strong is Tin Foil? 💪
00:25
Brianna
Рет қаралды 71 МЛН
የሦስት መንታዎች እናትነት
15:48
Fana Television
Рет қаралды 51 М.
አባቴ ቢሆን ብዬ ተመኘው!
20:41
Zebiba Girma
Рет қаралды 166 М.
Amazing remote control#devil  #lilith #funny #shorts
00:30
Devil Lilith
Рет қаралды 15 МЛН