//ውሎ// "እናታቸዉ ስትሞት የጠየቀችኝን ቃል ፈፅሜአለሁ፤ አሁን አገባለሁ... " ግዛቸዉ አርጋው በዳሶ /እሁድን በኢቢኤስ/

  Рет қаралды 75,844

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Жыл бұрын

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha , Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Lea Samuel & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...

Пікірлер: 53
@eyerusalem9504
@eyerusalem9504 Жыл бұрын
አባት ማለት አንተ ነህ ቃሉን አክባሪ በእውነት ግሩም ድንቅ ነህ ቀሪ ዘመንክን የምትደሰትበት ያድርግልክ ገና ስታማትቡ ነው ማንነትክ የሚለየው ❤❤❤
@seblewengel2843
@seblewengel2843 Жыл бұрын
የኔ እናት ነብስሽን በገነት ያኑረው ተመስገን ልጆችሽ ለቁምነገር በቅተዋል ጀግና አባት ነክ ሺ አመት ኑርልን በእውነት ቃሎን ጠብቀክ እዚ ማድረስክ ልትመሰገን ይገባል🙏💚💛❤️
@tube-ot5cp
@tube-ot5cp Жыл бұрын
ኦ የአባቶችን ቀን ማክበሩ ሳይሆን ግን አባቴን አስታወሰኝ ሰውየው ምርጥ አባት አላህ ይራሀምህ አባቴ
@bona2318
@bona2318 Жыл бұрын
ጌታ አብዝቶ ይባርክህ የልጆችህን ወግ መአረግ ያሳይህ
@sAli-dh7xn
@sAli-dh7xn Жыл бұрын
ልዩነቱየኔእናቴነች.6.ልጅ.ያለአባት..አሳድጋ.ሁላችንንም.ለቁምነገርአብቅታ.ሁላችንም.❤❤❤❤❤እናቴ ሺአመትኑሪልን.
@user-wp6zz7oh5h
@user-wp6zz7oh5h Жыл бұрын
ደሰ ሲል በመዳንያለም እንደዚህ አይነት አሰተዎይ ወንድ ለሁላችን ይሰጠን
@nasibabitimuzemil6070
@nasibabitimuzemil6070 Жыл бұрын
ምርጥ አባት አላህ ለቁም ነገር የብቃል ልጆችክን ደስ ስል
@tirhasasefa640
@tirhasasefa640 Жыл бұрын
እግዝአብሔር ለሁሉም ኣባቶች እድሜና ጤና ይስጥልን
@geniseifa2188
@geniseifa2188 Жыл бұрын
ግዛዬ የኔ ውድ ውንድም እንኳንስ ለአባቶች ቀን አደረስህ
@user-cw8rb4pl7l
@user-cw8rb4pl7l Жыл бұрын
ጀግና አባት በቃሉ የተገኘ የልጆችህን ወግ ማረግ እግዚአብሔር ያሳይህ
@selaminas598
@selaminas598 Жыл бұрын
ግዜ የማውቀውን ታሪክ ስትናገር እንደ አዲስ ነው የሰማውህ።በጣም ይገባሀል ጀግና አባት ነህ
@saratadesse8326
@saratadesse8326 10 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል እዉነት ነዉ ቤተል እያሉ ልጆቹን አስጠናቸዉ ነበር በጣም ስነስርአት አላቸዉ
@bazakason8474
@bazakason8474 Жыл бұрын
ምርጥ አባት ነህ❤❤❤❤❤❤
@omabdulaziz_tube
@omabdulaziz_tube Жыл бұрын
አሰላሙአሰላሙ አለይኩም ወራህመቱሏህ ወበረካቱሁ ውድ የአሏህ ባሮች እህት እና ወንድሞች የአሏህ ሰላም እዝነት በናንተም በወላጆቻቹህም ላይ ይስፈን !! 🇪🇹ደምሩኝያገሪልጆች😍😍
@shemimamusa6709
@shemimamusa6709 Жыл бұрын
Wealeykum selam werahmetullahi weberekatu eshi enaregshalen
@zahrayuesuf6430
@zahrayuesuf6430 Жыл бұрын
ምርጥ አባት
@derejetefera1430
@derejetefera1430 Жыл бұрын
ግዛቸው አርጋው የሠፈሬ ልጅ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል !!!!
@atsedemerawi8003
@atsedemerawi8003 Жыл бұрын
ግዛውን የማውቀው ከአዲስ አበባ ድሬደዋ የሚስራው ምድር ባቡር ላይ ነው ሸፍተራል በማጀብ ፓሊስ ሆኖ ነው የማውቀው ምርጥ ጥሩ ለሰው አዛኝ የሆነ ፖሊስ ነበር
@emmy1365
@emmy1365 Жыл бұрын
What a father!!! Blessing!!!🙏😍
@gebrehannabalcha6280
@gebrehannabalcha6280 Жыл бұрын
አስር አለቃ ግዛቸው አርጋው የምወደው ኮልፌ ግቢ ውስጥ እንዴት ልግለፅህ አርጋውና ጌታቸው ሳፍስፎን አይለያዩም ነበር ሁለቱም ነፍሳቸውን ይማርና እጅግ ነው የምወዳቸው ሰዎች ናቸው ።
@genialiyou4387
@genialiyou4387 Жыл бұрын
ረጅም እድሜ ተመኘሁልህ!!! ሊያዬ ስወድሽኮ
@titiyababe9490
@titiyababe9490 Жыл бұрын
Wonderful father 😘🙏
@user-mg3ni3db2o
@user-mg3ni3db2o Жыл бұрын
የልጆችህን ስኬት ያሳይህ ጂግና አባት ነህ
@mazadasalw5374
@mazadasalw5374 Жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰ዋው ደስ ስትል
@MekdeseMadidoMeja
@MekdeseMadidoMeja Жыл бұрын
ስዎደሽ እኮ 😍❤️❤️❤️❤️
@amarechtato9964
@amarechtato9964 Жыл бұрын
ጎበዝ አባት እግዚአብሔር ይልብህን መሻት ያሳካልህ
@birktisysay6313
@birktisysay6313 Жыл бұрын
ያንትህ አባትነት ይለያል ከምር እግዚአብሔር ይባርክህ
@mismtg5829
@mismtg5829 Жыл бұрын
Waw ante melkam abat melkam wend nek egziabher melkam yehonechwn set mist ystk
@hannyhanny9280
@hannyhanny9280 Жыл бұрын
ጀግ ናአባት ነህ ❤❤❤❤
@hamadnagat9837
@hamadnagat9837 Жыл бұрын
❤ያሰብከው ይሳካልህ የኔአባት
@aynadistadese-fc9ey
@aynadistadese-fc9ey Жыл бұрын
Betam girum abat endehm aynet abat ale,yezare bal be mistu lay yimagtal ,Egzabher erejim edem ketena gar yisth
@azizaassen2427
@azizaassen2427 Жыл бұрын
እስኪ ያሁኖቹ ወጤጤወች ከዝህ አባት ተማሩ
@user-ge6ck1pp3r
@user-ge6ck1pp3r 11 ай бұрын
Adress felige new le serge plsss botawun mitawku sewoch ere pls adress
@hirutdamtew8552
@hirutdamtew8552 Жыл бұрын
Betam desyelale ❤
@azebmengestu
@azebmengestu Жыл бұрын
ሀይ አቢጉ እና ሩሀማ በጣም ደስ ይላል ጀግና አባት አላችሁ እንኳን ለዚህ አበቃችሁ KG የት ነው የተማራችሁት?
@Ma-mq3lu
@Ma-mq3lu Жыл бұрын
Miss azeb nesh bete fiker kg astemereshal?
@user-ge6ck1pp3r
@user-ge6ck1pp3r Жыл бұрын
Please adrees
@jamilaenderis-se4co
@jamilaenderis-se4co Жыл бұрын
እደናተ ያሉ አባቶቺ በብዙ ሺ አሉን ግን አንዳንዲ ወዲወቺ አባት በሚለው ስም እደናተ አይነት አባቶቺ ስምን እደያደበዝዙት እፍራለሁ
@madina3096
@madina3096 Жыл бұрын
ሰላሙዋለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱ ውድና የተከበራቺሁ የእስለመና እምነት ተከታዮች በመሉ❤የዙልሒጃ ወር ነገ ሰኞ አንድ ብሎ ይጀምራል! የኢድ አል አድሃ አረፋ በዓል ሰኔ 21 ዕለተ ረቡዕ እንደሚከበር ታውቋል! ዛሬ እሁድ ሰኔ 11/Jun18/2023 በሂጅሪያ አቆጣጠር ደግሞ ዙልቀይዳ 29 በሳዑዲ አረቢያ አዲስ ጨረቃ በመታየቷ የዙልሂጃ ወር በነገው እለት ሰኞ ሰኔ 12/june 19 አንድ ብሎ እንደሚጀመር ታውቋል:: የኢድ አል አድሃ አረፋ በዓልም እሮብ ሰኔ 21/2015/June 28/2023 እለተ ረቡዕ እንደሚውል ታውቋል፡፡ ከነገ ሰኞ ሰኔ 12/June 19 ጀምሮ እስከ ሰኔ 21/june 28 ድረስ ያሉትን 10 ቀናት በኢባዳ ልናሳልፋቸው ይገባል፡፡ የዙልሂጃን ዘጠኙንም ቀናት ለመፆም ፍላጎት ያለው ከነገ ሰኞ ሰኔ 12 /2015 ጀምሮ መፆም ይችላል፡፡ ታላቅ ምንዳ የሚያስገኘውን የዙልሒጃ 9 (የአረፋን ቀንን) ለመፆም የሚፈልግም ሰኔ 20/june27/2023 እለት ማክሰኞ መፆም ይችላል:: ኡዱሂያ ለማረድ ኒያው ያላችሁ ካሁን ሰዓት ጀምሮ ጥፍራችሁን እና ፀጉራችሁን ከመቆረጥ ታቀቡ! ከነገ ሰኞ ጀምሮ ያሉትን ተከታታይ አስር ቀናቶች በኢባዳ እናሳልፋቸው! አላህ ይወፍቀን!
@MekdeseMadidoMeja
@MekdeseMadidoMeja Жыл бұрын
😍❤️❤️❤️❤️❤️
@birukyismaw-849
@birukyismaw-849 Жыл бұрын
Liya 😘😘
@birukyismaw-849
@birukyismaw-849 Жыл бұрын
Zewetere 🥰🥰🥰🥰
@zaynaba4355
@zaynaba4355 Жыл бұрын
❤❤❤❤
@user-te7vs1qb6q
@user-te7vs1qb6q Жыл бұрын
bezuye ehtea nefshen begenet yanurlgne dego tenshwa kurte enatwan
@alialzabbi7662
@alialzabbi7662 Жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@temgushtemgush6153
@temgushtemgush6153 Жыл бұрын
እንደ እኔ እናት እኛም አደግም በጊዜ ላጣንሽ እናቴ
@Fatma-sq8nw
@Fatma-sq8nw Жыл бұрын
😭😭😭🙏🏼🙏🏼🙏🏼💐💐💐🤲🤲💝🌹
@saramaskram2849
@saramaskram2849 Жыл бұрын
❤፡❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@zinashkebede2850
@zinashkebede2850 Жыл бұрын
Yigebahal bewnet
@senaittesfazgi9707
@senaittesfazgi9707 Жыл бұрын
Don’t get merry please
@YIHEYISWOLDESELLASSIE
@YIHEYISWOLDESELLASSIE Жыл бұрын
@zemenaysheferaw1564
@zemenaysheferaw1564 Жыл бұрын
ረዥም እድሜና ጤና ይስጥህ በልጆችህ ተደሰት። ምርጥ አባት!!
@senaitberhanu9234
@senaitberhanu9234 Жыл бұрын
እረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁልህ የልጆችህን ፋሬ ያሳቅፍ
NERF WAR HEAVY: Drone Battle!
00:30
MacDannyGun
Рет қаралды 44 МЛН
basinetu comedy 😂😂
4:44
Kedija Tube2023
Рет қаралды 1,6 М.
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.42 "ሞት በቀጠሮ " pt.3
27:03
ebstv worldwide
Рет қаралды 258 М.
♥ 34ኛ እንወያይ በ Live ፦✝ ደውሉ (0927 58 0758 ) Telegram & Mobile
3:55:17
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 101 М.
Magician turns his Hair into Animal 😳
0:37
Xavier Mortimer
Рет қаралды 14 МЛН
Такие сладости мама точно разрешит
0:22
Даша Боровик
Рет қаралды 2,8 МЛН
Это что за ?
0:27
ЛогикЛаб
Рет қаралды 1,5 МЛН
Жайдарман | Туған күн 2024 | Алматы
2:22:55
Jaidarman OFFICIAL / JCI
Рет қаралды 1,6 МЛН